የተሰወረው የኢትዮጵያ ብርሃን| የተረሳው የአባቶቻችን ጥበብ | Manyazewal Eshetu Podcast Ep.55 | ራፋቱኤል |
HTML-код
- Опубликовано: 7 фев 2025
- ወደ ማንያዘዋል እሸቱ ፖድካስት 🎙 እንኳን ደህና መጡ::
ይህ ዘወትር እሁድ ወደ እናንተ የሚቀርብ እጅግ በጣም አስተማሪ ፖድካስት ነው::የስኬታማ ሰዎች ታሪክ እና ዕይታ ስንቃኝ አብራችሁን ታደሙ::
በእያንዳንዱ ክፍል ማንያዘዋል እሸቱ እጅግ በጣም ተፅኖ ፈጣሪ እና ስኬታማ ከሆኑ ሰዎች ጋር ቁጭ ብሎ በጥልቀት ይወያያል::የትም ያልተነገሩ ታሪኮችን ወደ እናንተ ያደርሳል::
በዚህ በሀምሳ ሀምሳ አምስተኛው ክፍል ማንያዘዋል እሸቱ ከራፋቱኤል ( @rafatoel ) ጋር ስለ ተሰወሩ የፒራሚድ ከተሞች: ስለጥንታዊው የኢትዮጵያ መንፈሳዊ ጥበብ : ስለ ተዘነጉ ማህበረሰባዊ ባህሎች ተወያይተዋል::
ማንያዘዋል ስሞትልህ በምታመልኩው አምላክ ደግመህ አቅርብልኝ በእግዚአብሔር አለምንሀለሁ
እባክህ
ማኔ አደራ ደግመህ አቅርበው፣
Please 🙏 🙏 🙏 🙏 mane
ብዙ የማይጨበጡ እንዲሁ ሕልሙን ብቻ ይመስለኛል የሚነግረን።
Memihir tesfaye abera program tekeratel... memihir girma
ራፋቱኤል ከ10አመት በፊት ነው የማውቀው የረር ተራራ ላይ ያሉትን ሚስጥራዊ ባታዎች አብሬው ጉብኝቻለው ኢትዮጵያዊነቴን በደንብ እንድውድ እና ብዙ ነገር እንዳውቅ እረድቶኛል ሂወቴን በብዙ የመቀየር ምክኒያት ሆኖኛል
Me to bro❤
የት ነው የሚገኘው? ፕሊስል!
ምን አይነት ድራግ ይጠቀም እንደነበር አይተሽ ከሆነ ሰኒ?
ጎርጊስ ቤተክርስቲያን ሰንበት ትምህርት ቤት ነው ያደገው ካልከው ነገር የፀዳ ነው በዚህ ልክ ንፅህ ሰውን መወንጀል አይከብድም???
@@hasethaset6453 አርት ቲቪ ላይ ንድራን ፕሮግራምን ያዘጋጃል
ማኔ እባክህን እሱ ብቻ እንዲያወራ አድረገው ከባድ እውቀት ያለው ሰው ነው ግዜው ተሻማህበት
I was thinking the same thing
እባክህ እሱ እንዲያወራ እድል እየሰተህ !አዳማጭ ብቶን
bezu madamet felge gen
ምንድን ነው የሚጠቅመን ህልም ነገር። መቼ በዚህ ሰው ተራቀቀ ወይ ሰለጠነ?
ደግመህ አቅርብልን ማኔ👍ተመስጨ ነው የሰመሁት
Rafatoel initiative belesh search aregiw yerasu tube nw
ማንያዘዋል የምታቀርባቸዉ እንግዶች በጣም በእዉቀት የታመቁ ለወገናቸዉም ሆነ ለአለም ብዙ የሚያስተምሩ እኛም ከእነሱ የምንማርባቸዉ ናቸዉ። አሪፍ ፕሮግራምነዉ። ሆኖም ግን ጥያቄ ጠይቀህ ሙሉ መልሱን ሳያስረዱ በመሀል ገብተህ የራስህን ትንታኔ ትሰጣለህ። ለምታቀርባቸዉ እንግዶች መልሳቸዉን እንዲያብራሩ እድሉን ስጣቸዉ። አንተዉ ጠይቀህ አንተዉ መልስ ከመስጠት እባክህ ተቆጠብ።
ዶክተር ሮዳስን እና ራፋቱኤልን ደጋግመህ አቅርብልን። ብዙ እዉቀት የምገበይባቸዉ ምርጥ ወገኖቻችን ናቸዊ 🙏🏽
❤❤
ትክክል
ውይ የልቤን ነው የፃፍከው
Please so true
ማኔ እባክህ እባክህ እንግዳ ጋብዘህ ብዙ አታውራ ለእንግዳህ የበለጠ ግዜ ስጥ ስማ የብዙ ስው አስተያየት ነው
በናትክ ማኔ ደግመክ ደጋግመክ አቅርብልን ብዙ እውቀት አለው ባህልን ሜኔ እድሜና ጤና ይስጥልኝ ፈጣሪ❤❤❤
ድጋሜ ይቅረብልን ማኔ❤🙏
ዋው እኔ ውድ 3 ጊዜ ነው ያዳመጥሁት እግዚአብሔር ከወቀት ላይ እውቀት ይጨምርልህ
ማኒ በጣም ነዉ የምወድህ እንግዶችህ ጥልቅ እዉቀት አላቸዉ ዶ/ር ሮዳስን ደግመህ ብትጋብዘዉ አሪፍ ነዉ እጅግ በጣም እዉቀት ያለዉ ሰዉ ነዉ።
ማን እናመስግናለን እዴት እዴት ያሉ ልጆች እየተፈጠሩ ነው እሄ ነው ትንሳኤ ተባረኩ🙏🙏🙏♥️
በጣም እሚገርም ሰው ነው ያቆይልን እሱ የአባቶቻችን መልክ ሲኖረው አንተ ደሞ የእኛን ያሁኑን ትውልድ ችኩሉን እዚም እዛም ያንንም ይሄንን የምንለውን የምንቅበዘበዘውን መሰልከኝ ባንተ ውስጥ እራሴን አየሁት ትንሽ ሰከን ብንል ብዙ ነገር መቀየር እችላለን:: እና ደሞ ቃላቶችህን በአማርኛ ብቻ ቢሆኑ መልካም ነው በተለይ ከእንዲ አይነት እንግዶች ጋር ቃለ መጠይቅ ስታረግ በተረፋ በጣም ብዙ ተምሬበታለው አመሰግናለው ::በርታልን 👏👏
EGZIABHER YMESGEN EJIG BETAM DES YLAL THANKS A LOT ❤❤❤❤❤❤❤❤
በጣም የማደንቀው ጎበዝ ጠንካራ ወጣት ነው እግዚአብሔር ዕውቀቱን ከዕድሜ ጤና ጋር ይስጥልኝ አሜን!!
በነገራችን ላይ እኔ 60ው አጋማሽ ላይ ያለው የአዲስ አበባ ተወላጅ ነኝ ልጅ ሆኜ ለብዙ ህመም መድሃኒት ከየቤታችን በሚገኝ ጥራጥሬ ቅመማ ቅመም ከጓሮ ከሚገኝ ቅጠላ ቅጠል ነበር የምንጠቀመው በ1960ዎቹ ጀምሮ በየሰፈር ሱቅ ቫይናክ ካፌኖል አስፕሪን መሸጥ ሲጀመር ሰው ሁሉ የባህሉን መድሃኒት ትቶ ወደ ዘመናዊው ማስታገሻ አዘነበለ በዛው ሰምጦ ቀረ አሁንም ወደ ነበርንበት እንድንመለስ በርታ !!!
ስለ ባህላዊዉ ሳንማር ብዙ እውቀት አመለጠን
የራሳችን ጥለን የሰውን አነሳን በዛው በሽታ ሆነን ቀረን 😢
እኔኮ ድሮም ጠርጥሬያለሁ። ኢትዮጵያ እንደዚህ በልጽጋ በተፈጥሮ ወንዙ ማእድኑ አየሩ ሁሉ ኖሯት አላስበላ ያለን የሚያገዳድለን የሚያባላን የዛር መንፈስ ነው። አቤቱ። እግዚአብሔር ሆይ አንሳልን።
አማራ ክልል በመተት ዋና ከተማ ነው...ጎጃም እና ጎንደር በተለይ
አባ ተስፋስላሴ እድሜያቸው ብዙ ነው ግን ወጣት ይመስላሉ። እኔ መፅሐፋቸውን እንዲያሳትሙ አድርጌያለሁ ስሜን እስከቤተሰቦቼ ፅፈዋል። ነፍሳቸውን ይማር።
አሜን እግዚአብሔር ነፍሳቸው በአፀዴ ገነት ያኑርልን💚💛❤🙏
ሊቀ ሊቃውንት አለቃ አያሌው ታምሩ ፤ አባ ተስፋስላሴ ሞገስ ፤ መሪ ራስ አማን በላይ ፤ ንቡረ እድ ኤርሚያስ ( ምንም አለቃ አያሌው አንዳንድ የጻፉትን መፅሐፍ ባይቀበሉትም ) ፤ እና ሊቁ አቡነ እንድርያስን ትምህርታቸውን ለሰማ መፅሐፍቶቻቸውን ላነበበ የኢትዮጵያን ታሪክ እና እምነት ጠንቅቆ ይረዳል ። ራፋቶኤል እናመሰግናለን። አዘጋጁም ማኔ እግዚአብሔር ይስጥልን ።
በቅርብ በዚህ ዙሪያ መፅሃፍ እንጠብቃለን ። እንደ አንተ ያለ ወጣት ያብዛልን በርታ❤
ማኔ ምርጥ ሰው ራፋቶኤልን በማምጣትህ እንዴት ደስ እንዳለኝ ሌላም ቀጣይ ክፍል በኖረው ❤❤❤
በርታ ማኔ ጀግና ሰው። በጣም ትለያለህ። ራፊ በጣም የማደንቀው ሰው ነው።
ወጣት ደራሲና መምህር ዝጋለ አያሌውን አቅርበው። ከፈለግህ መጠይቆቹን ቋንቋየነሽ ሚዲያ:ሳድስ ሚዲያ:ሀሌታ ቲቪ:ባላገሩ ወዘተ ታገኛቸዋለህ። ጥንተ ነገር ኢትዮጵያን በደንብ የሚመረምር ነው። ከ10 በላይ መጽሐፎች ጽፏል።
ዋው በዚህ ዘመን እንዲህ አይነት እውቀት እና ማስተዋል ያለው ሰው መኖሩ በጣም አስገርሞኛል የምትገርም ሰው ነህ የእውነት
ምን ለመሠልጠን የሚጠቅም ነገር አገኘን? ለዛሬ የማይሆን በሳይንስ የማይረጋገጥ ነገር ሕልም ነው።
ራፋቱኤል ወንድሜ ለብዙ አመት ስከታተልህ ነበር በእውነት የምትናገራት እያንዷንዷ ቃላቶች በጣም የረቀቁ ነው እኔ ብዙ ተምሬበታሁ እግዚአብሔር ጨምሮ ይባርክህ, ባንተ እድሜ ያሉ ወጣት ኢትዮጵያን ኢትዮጵያን ሲንቁ እና ሲያዋርዱ ነው የምናየው አንተ ግን አመለካከትህ በፍፁም ከእድሜህ በላይ ነው እነዳንተ አይነቱን እዉነተኛ የኢትዮጵያ ፍቅር ያደረበት ወጣት እግዚአብሔር ያብዛልን❤️🙏🏽
የዓመቱ ድንቅ ኢንተርቪ ነው ተጋበዙልኝ ታተርፋበታላቹ 🎉❤
እንግዳው በጣም ጎበዝ እትዮጵያዊ የልጅ አዋቂ ነው። አሉ ከሚባሉ እትዮጵያዊ ሊቃውንት አባቶች እግር ሥር ተቀምጦ ነው እውቀቱን ያካበተው። የፐሮግራመሀ አዘጋጅ ግን ገና ብዙ ይቀረዋል ፀጥ ብሎ ነበር ማዳመጥ የነበረበት በማያውቀዉ ቦታ እየገባ የ እንግሊዝኛ ችሎታውን ለማሳወቅ መሞከሩን ቢያቆምና አማርኛ ብቻ በመጠቀም መግባባት ቢሞክር ተስፋ አለው።
እጅግ በጣም እናመሠግናለን። እግዚአብሔር ቃለ ሕይወት ያሰማልን። ረጅም ያገልግሎት ዘመን ይጨምር ላችሁ።
ይገርማል ተመስጨ ነበር የሰማሁት አብዛኛው ያወራውን ነገር በተረትም በቀልድም አያቴ ትነግረኝ ነበር አያቴ 97 አመት ኑረው ያረፍት ታዲያ ያአኔ ልጅ ነበርኩ አሁላይ ብዙ ጥያቄ የፈጠረብኝን አግቸ በጠየኳቸው እላለሁ😭
ብቻ ግን ''ኢትዮጵያ የሰማይ ጎረቤት የምድር እብርት የአፍሪካ ንግስት የአለም እመቤት''' ያሏት ቅኔው አሁን ገባኝ !!!
እባክህ ዶ/ር ሮዳስን እና ራፋቱኤል ድጋሜ ጋብዝልን አናመሰግናለን ማኔ👏
ለሥልጣኔ እና ለማደግ አልበጀንም ወይም አይበጀንም።
ወንድማችን ፀጋው ያበዛልህ በእውነት ደስ የሚል ወይይት ነበር አሰ መምህር ተስፋየን አበራን አቀረበልን
ሰሞኑን የምታቀርባቸው በጣም አስተማሪ ሰዎችን ነው እናመሠግናለን ዶክተር መስከረም ለቺሳም በጣም ብዙ እውቀት ያላት ሴት ናት ስለ አባተስፋ ማሪያምን ለምርምር ስራዋ አግኝታቸው ብዙ ድንቅ ነገሮችን ተናግራ ነበረ እነ ዶክተር አለማየሁ ዋሴ በእርግጥ በሌሎች ሚዲያ ቀር በዋል ወይም አንተ አቅርበህ ከሆነ ሳለየው ቀርቼ ይሆናል ራፋንም እከታተለዋለሁ በጣም ነው ምናመሠግናችሁ በዚሁ ቀጥል ሐኪም አበበችንም ከእርሳቸው ብዙ እንማራለን ማኔ በዚሁ ቀጥል ወንድማችን መልካም አዲስ አመት ይሁንልን ሀገራችንን ኢትዮጵያን ሰላሟን ይስጥልን🙏🙏🙏
ስለ እውነት በጣም ከመዉደደ የተነሳ ደጋግመ ነዉ ያየዉት እንድ አይነት ሰዎችን ፈጣሪ ያብዛልን እንድ አይነት ሰዎችን ሁሌ ብታቀርብ ደስ ይለኛል ።
ራፋቱኤል ነው እንግዳው የማታቀውን ነገሮች ሲያውራ ለምን ጣልቃ ትገባለህ የሱንና ያባቶቻችንን እውቀት አስተምሮ ሚስጢርና ሀሳቦች እንዴት ባንተ መረዳት ልታስረዳን ትሞክራልህ ........እንግዳው አቅርበህዋል እሱን እንስማ እንማርበት አትረብሸን .......
እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ የእናቶቻችን ዋጋ የተረዳህ የተባረክህ ነህ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባረክህ ❤
እግዚአብሔር ይባርካቹ ;የኢትዮጵያ ችግር ከነ መፉትሄው
ድንቅ ትምህርት ነገሩ የተበላሽው 40 አመት ነው ስደት ሲጀመር ዛር አሁን ነው የተረዳሁ ባድም በሌላ በብዙ ቤት ይመለክ ስለነበረ ስደት ደግሞ ወጣቱ ምንም ሳያቅ ስለወጣ ህይወቱ ሲበጠበጥ ኖረ እደዚህ አይነት ትምርት ስላልነበረ አራት 10 አመታት እዲሁ ትውልድ ተበላሽ እሁን እግዚአብሔር ሊታረቀን ይመስለኛል መሪያውን እየገለጠልን ነው መዋጋት የኛ ድርሻ ነው ወጥመድ ተስበረ እኛም አመለጥን ወድማችን ጨምሮ ጨምሮ በረከት ፅጋውን ይስጥህ ማን ድልድይ ነህና እግዚአብሔር ጥንካሬውን ያድልህ🙏🙏🙏
በጣም የወደድሁ ብሮድካስት ነዉ ራፋቱኤል ምስጥ በማወቅ ለየት ያለ ሰው ነዉ።
ማንያዘዋ እሱን እንስማው ግዜው አንተ ጨረስከው. አናግረው እንተ ለራስህ አንድ ቀን ግዜ ስጥ ይቅርታ ይህን ስልህ ❤❤❤
TEKEKELE
ወንድም መምህርና ደራሲ ዝጋለን አቅርብን ጥንተ ነገር ኢትዮጵያና ታሪክ ላይ ጥልቅ መረዳት አለው።
እኔም ጠቁሜለሁ፡፡
ይገርማል በጣም ቃለመጠይቁ።ሁላችንም መንቃት ያለብን ጊዜ ላይ ደርሰናል።መምህር ተስፋዬ አበራ በሰፊው ስለነዚህ ጉዳዮች አብራርቷል።ብትጋብዘው መልካም ይመስለኛል።
እኔ ከራፋኤል የምወድለት በሀሳቡ ስቃወመው ያለውን ጨዋነት እና ትዕግስት ሳላደንቅ አላልፍም ተባረክ
በጣም ግሩም ትምህርትና እውቀት ነው ያገኘነው እግዚአብሔር ይስጥልን
በጣም የሚገርመው በዚህ እረጅም ቪድዮ ምንም አይነት ማስታወቂያ ሳታስገባ ስላስተላለፍክን መርዘሙ ሳይታወቀን በደስታ ነው በተደጋጋሚ ያዳመጥነእ ለዚህም እናመሰግናለን
ኣረ እሱ ያውራ ማኔ
ሰላም ማኔ በጣም እናመሰግናለን እንዲህ አይነት እራሳችንን የሚያሳዩንን ሰዎች ስለምታቀርብልን ራፋቱኤልን በቅርብ ጊዜ በሰፊው ደግመህ እንደምታቀርበው ተስፋ አለኝ እና በመዝሙረ ዳዊት ላይ በሰፊው ብታቀርቡልን
ማንያዘዋል እሄንን የመሰለ መንፈሳዊ እና አለማዊ እውቀትን የያዘ ሰው መንፈስ ቅዱስ የሚሰራበትን ፈልገህስላቀረብክ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባረክህ ❤
ውይ ማኔ በርታ በቃ ❤❤❤❤ እንቁ ሆነካል የምታቀርብልን አየህ መንፈስ ቅዱስ እያሳሳባችሁ ነው ተግባብተናል የነቁ ትውልዶች በራሳቸው ጌጥ ያጌጡ ፈርጦችን ስለምታቀርብልን እግዚአብሔር ያክብርልኝ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉።
ገና ሳትሰሚ ማውራት
@@natenaeltinfu2440 ራፋን በደንብ ስለማውቀው ነዋ ደግሜም ምነው ቆጨህ
@@behiwotmenged-yh4ql stupid አጨብጫቢ
እንንቃ ሰዎች እንንቃ የሠማነውን ወደተግባር እንለውጥ ራፋቱኤል ያንተ አይነቱን ያብዛልን እናመሠግናለን ብዙ ካንተ እንጠብቃለን
ራፍቶኤል እውነተኛ ድንቅ ሰው
🎉6th ○°
Pls this man I really appreciate and knowledgeable person plz invite again he know so many things
ምናልባት መልዕክቶቹ እምታነባቸው ከሆነ!
እግዚአበሔር ያክብርልን በጣም እንቁ የሆነ እንግዳ አና ሀሳቦች ....ነገር ግን ብዙ እንግዳ አቅራቢዎች ላይ ሚታዩ ችግሮችን አየሁ ያንተን ሀሳቦች እና እውቀቶች ምታጋራበት መድረክ ሌላ ቢሆን እንግዶች በፅኑ ፅሞና ማድመጥ እና እንዲናገር ብቻ ብትፈቅድ !
ማኔ በመጀመሪያ እንዃን ለ2017 ዓም በሰላምና በጤና አደረሰህ እያልኩ በጣም በጣም የምወደውና የማከብውን እራፋቱኤልን ሰላቀረብከው ብቻ ሁላችሁንም እረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁና ብዙ የብዙ ብዙ የሀገራችንን ታሪክና ጥበባትን እንድታሳውቁንና ወደ ማንነታችን መልሱን በጣም አመሰግናችኋለሁ አወዳችኋለሁ አከብራችኋለሁ ክብረት ይስጥል የኢትዮጵያአምላክ
የሚገርም ነው እኔ የምኖረው በአሜሪካን አገር ነው። ሁል ጊዚ በውስጤ የማስበውን ነገር ነው የተናገርከው። እኛ ባህልና እምነታችን ሌላ የትምህርት ሲስተሙ የሚያስተምረን ደግሞ የእኛ ያልሆነውን ነው። አንጠይቅም ወይም አልጠየቅንም ፣ ነፃነት ወይም ቅኝ አልተገዛንም እንላለን ግን እውነት እራሳችንን አላስገዛንም? በአለባበስ ፣በትምህርት እና በሌላም።
ዝም ብለህ በድርቅና brooooooooooooooooaaaaaaa ከምትልና ብር ከምትሰበስብ .....እንዲህ የተባረከ ነገር መጀመርህ ሀሪፍ ነው!!!❤❤❤
በጣም ይቆጫል ፈረንጆቹ እየተረጎሙ መጠቀም ከጀመሩ ቆይተዋል በተለይ ጀርመን ውስጥ የሚመረቱ መድሃኒቶች ከግዕዝ የተተረጎሙ ናቸው ያሳዝናል። ወንድሜ በርታ ማኔ እናመሰግናለን ።
ማኔ የምር ትለያለን ምን ልልህ እችላለው እናመሰግናለን ዘወትር እንድንማር እንድናውቅ ድርሻህን ስለተወጣህ ተባረክ❤
ይሄን ሰው ደግመህ ጋብዝልን ማኔ በጣም ድንቅ ዕውቀት ነው ያለው እንማርበታለን
እንዳንተ አይነት እውቀት ያላቸው ወንድሞች ያብዛልን ከቻክ ወንድማችን ደግመክ ጋብዘው ምናይነት እውቀት ነው ዋው እግዚአብሄር ጥበቡንም ይግለጥልክ
ማኔ ድጋሜ እንደምታቀርበው ተስፋ አለን ብዙ የነካቸው ነገሮች አሉ እና ድጋሜ አቅርበው
ደግሜ ደጋግሜ አደመጥኩት የታመቀ እውቀት እና ፀጋ ባለቤት ማራኪ አንደበት ፅኑ እምነት ነው በእውነት አንተ ለልጆቻችን ይህን ፀጋ ብታካፍላቸው ልጄን ብታስተምርልኝ ብዬ ተመኘው❤❤❤
እኔ የሆነ ጊዜ በጣም ነበር ምቃወመው የነበርኩት፥ ዘግይቶም ቢሆን ገብቶኛል፨ እንደዚህ አይነት ሰዎችን እግዚያብሔር ጸጋቸውን ያብዛልን።
በጣም ጥሩ ነው
የኛ ነገር የራስ ጥሎ የሰው እጠልጥሎ ነው!!!!
ለመዳን ከፈለግን በራሳችን ሀሳብ መኖር ከቻልን ብቻ ነው 💚💛❤️
በርቱ🙏🏽👍🏾
ማኔ እንኳን ደህና መጣችሁ ለብዙዎች አስተማሪ እንግዳ ስለምትታቀርብልን እናመሰግናለን እንወድሀለን አዲሱ አመት የሰላም የፍር ይሁንልን❤❤❤
ብሰማዉ ብሰማዉ አልጠግበዉም በስመአብ የተባረከ ዘር እድሜ ይስጥልን
ይህንን ልጅ ጠባቂ ያስፈልገዋል!!!ግን ደግሞ ጥበበኛ ስው ነው እራሱን ይጠብቃል ብዬ አስባለሁ እግዚአብሔር አምላክ ለኔ አይነቱ ሲል እድሜ ይስጣችሁ ተባረክ ማኔ ደግመህ አምጣው
ማንያዘዋል እግዚአብሔር ይባርክህ በአብዛኛው ለዘመኑ አስፈላጊ ሰዎችን ስለምታቀርብ ራፋቱኤል የእግዚአብሔር ፀጋ ይብዛልህ
እሱን በማቅረብህ ብቻ ሰብስክራይብ አርጌሀለው ምእንያቱም በጣም የምወደው ሰው ስለሆነ ነው እከታተለዋለው ሁሌም ዛሬ ገና ደና ነገር ሰራህ
Thank you rafatoael our brother really really appreciate this.. fetariyachinn yibarkih
ማኔ በርታል አሁን የመረጥከው መንገድ ይበልጥ ትልቅ ክብር ኑሮኛል ምልከታየን አስተካክለህልኛል
በጣም ምርጥ ፕሮግራም እግዚአብሔር ይሰጥልን ያክብርልን
ማኔ የኔ ምርጥ ወንድም ሁሌም እከታተልሀለው፡፡ ጥሩ ና መልካም ልብ ካላቸው ሰዎች አንዱ ነህ፡፡ ጎበዝ በርታ እሽ፡፡ እግዚአብሔር አምላክ አሁንም ጥበብን ጨምሮ ይስጥህ፡፡ በጣም አከብርሃለው
ወንድሜ ተባረክ !!!
መምህር ብርሐኑ አማሴን
መምህር አበጋዝን
ጋብዛቸው
በጣም ሚገርም ኢንተረቪው ነው ማኔ አንተ እራሳ ምታነሳበት ምንገድ ይማርካል
ማኔ በጣም ነዉ ምናመሰግነዉ ሰሞኑን ምታቀርባቹ አስተማሪ ሰዎችን ነዉ እናመሰግንሀለን
I really like to say thank you ሊሊሾዬ for suggesting me this interview❤️🙏🏽
ማኔ በጣም እናመሠግናለን አጠገባችን ሆነው ልናውቃቸው ያልቻልናቸው የአባቶቻችንን ጥበባት እና ሀይማኖታችንን እንድናውቅ እንድንመረምር የሚያደርጉ እንግዶችን እየጋበዝክ ወደራሳችን እንድንመለከት እያደረግን ነው ልትመሠገን ይገባል ። የምትጋብዛቸውን እንግዶች በአብዛኛው ተመልክቻቸዋለሁ በጣም ብዙ ቁምነገርን አግኝቻለሁ እንዲሁም በ እስልምናው ሀይማኖት ስለ spritual world ያሉ ጥበባትን የሚያካፍሉን እንግዶችን ብትጋብዝ ደግሞ በጣም ደስ ይለኛል ሁሉንም የማወቅ ፍላጎቱ ስላለኝ ነው ይህን ያልኩት።
ትኩረት ለማይረባ ነገር እሰጣለሁ ለራሴ ግን አልሰጥም። ብዙ ተማርኩ ❤እግዚአብሄር የሚሰራበት ትልቅ ልጅ ነው።
እግዚአብሔር ይመስገን እናቴን የማከብራት በአንድ መሃድ እስከ ዛሬ በአንድ ትሪ ስለምታበላን አመሰግናታላሁ።
EGZIABHER YMESGEN EJIG BETAM DES TLALACHIHU TEBAREKULGN LEZELEALEMU AMEN ❤❤❤❤❤❤❤❤
ማንያዝዋል ራፋቱኤል ስላቀረብክል እናመሰግናለን። ጥልቅ መንፍሳዊ መረዳት አለው ፥ድጋሚ ብታቀርብል ደስ ይለኛል ፥ምክንያቱም ለእኛ ለኢትዮጵያውያን የሚስፈልገን የዚህ አይነት መንፈሳዊ እውቀት ነው።
Manea Ur Guest and Ur questions Besemame Betam Thank You
እግዚአብሔር ይባርካችሁ። እኔ በእግዚአብሔር ፊት እስራኤል ያሁንዋ እስራኤል እምትባለው እንዳልሆነች እና እኛ ኢትዮጵያውያን እንደሆንን ፎር ሳም ሪዝን ነፍሴ ታውቀዋለች። I just couldn't get enough justification except for my gut feeling.
እግዚአብሔር ይባርካችሁ
እባክህ ኢትዮጵያን እወዳታለሁ የምትል ከሆነ ድጋሜ ጋብዘው p2 ስራልን❤❤
ደግመህ አቅርብልን ማኔ👍ተመስጨ ነው የሰመሁት 5 ጊዜ ሰምቸዋልሁ በጣም በጣም ደስ ይላል፡፡
ጭቅላት በእውቀት ሲጠግብ ድምፅ ቦታውን ይየዛል አቤት ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ ተስፍ አለሽ እግዚአብሔር አምላክ ዘመናችሀን ይባርክልን ማንየ ❤❤❤❤
እግዚአብሔር ደብቆህ በጊዜው አወጣህ። እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ❤
WOW WOW WOW AMAZING INTERVIEW GOD BLESS YOU GUYS❤🙏
ዶ/ር መስከረም ቀጣይ ክፍል ላይ ብትቀርብ አሁን የተነሱትን ሐሳቦች ፈርጅ ሰጥታ ውብ ታደርጋቸዋለች። ሞክር!!
ሳስበው የነበረውን ነው ያልከው 🙏🏻
ማኒ ፈጣሪ እውቀቱን የጨምርልህ እናመሰግናለን እባክህ መምህር ተስፋዬ አበራን አቅርብልን እባክህ
ራፋቶኤል ወርቁ ከ2005 ጀምሮ የሚሰራቸውን ነገሮች እከታተል ነበር fb ከሚለቃቸውንም አይ ነበር። ራፋቶኤሎ የብዕር ሰሙ ይመስለኝ ነበረ፤ ማኔ አንተ ደግሞ የማከብርህ ሰው ነህ ግን ያን 'ገዳም' ምናምን ብለህ የሰየምከው ነገር አያስኬድም! አሁን ግን በተለዬ ዘውግ እመጣህ ነው በተለይ መጋቤ ሐዲስ ዶ.ር ሮዳስን ስታቀርብ በአንድ ጊዜ ስለ ሀገር ጥሩ ስሜት ያለውን ማህበረሰብ ቀልቡን ገዝተኸዋል። አሁን ደግሞ ብዙም ሚዲያ ላይ የማይቀርብ ሰው ነው ቆፍረህ ያገኘህልን፤ በነገራችን ላይ እግዚአብሔር ቢፈቅድ አባን ሊተካ የሚችል ልጅ ነው በርታ ከሚያስቁና ከሚያሳዝኑ ነገሮች ወጣ ብለህ እንድህ መሬት የረገጠ ነገር መስራትህ ጥሩ ነው።
ጥሩ ምላሽም ነው የሰጠኸው ግንኮ ራፋቶኤል ብዙም ሚዲያ ላይ የማይቀርብ ሰው አይደለም በአርትስ ቲቪ ንድራ የሚል ፕሮግራም እና ብዙ የአርትስ ፕሮግራሞች ላይ የሚሳተፍ ነው
ማኔ እናመሰግናለን ።የማናቀውን እውቀት ማወቅ ጀምረናል እንግዶችህ የምር እንግዶች ናቸው።
ማኔ ይሄ ሰው ይደገም ይደጋገም🙏
ከአነቃቂው ይልቅ ይህ ቶክ ሾው በጣም ተመችቶኝ ሙሉውን ነው ማደምጠው እምታቀርባቸው በአብዛኛው ወጣት ጎበት አርአያ የሚሆኑ ምሁራን በአብዛኛው ኢትዮጵያዊ ወጣት የቱጋነው የቆምነው ሚለውን እንድንገመግም እና ለመለወጥ መነሳሳትን ይፈጥራሉ ጥያቄዎችህም አሪፍ ናቸው ❤❤👍👍👍
አግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏🙏
ማኔ በጣም አከብርሀለሁ የምትጋብዛቸው ኤሊቶች ሁሉም from Bible to quantum physics አስተማሩን የሣዬኮሎጂና ፍልስፍና መጽሀፍ በብዛት አነባለሁ ያገኘሁት ትንሽ እውቀት ከፈጣሪ ሊያጣላኝ በነገነት ተረፍሁ አሁን ከንባብ ወደ podcast ፊቴን አዙሬ እከታተላለሁ አሁንም ብዙ ሰወች አሉ ሰባዊ ግዴታቸው ነዉ የጋን መብራት ከሚሆኑ ብርሃናቸው ለሁሉም ኢትዮጽያዊ ይድረሰ
ማንያዘዋል እንደዚህ አይነት ድንቅ ተመራማሪ ስላቀረብክልን እጅግ አመሠግንሐለሁ እባክህ ደግመህ አቅርብልን
ግሩም ነው ተባረክ እግዚአብሔር ይባርክህ
ወይኔ በአንድ መቁጠሪያ ለሚንበረከከዉ መንፈስ ነዉ እንደዚህ የምታሞግሱት
እግዚአብሄር ማወቅ የፈለግነዉን ብቻ ሳይሆን ማወቅ ያለብንንም ያስተምረን🙏😢ከምር 😔
ማኔ እጅግ በጣም እናመሰግናለን።
ብዙ ነገር እንድታብራራል እንፈልጋለን ወሳኝ ወሳኝ የሚባሉትን እንመለስበታለን እያልክ ነው ብዙ እውቀት የሌለን ሰዎች የባሰ ተደባለቀብን በቀጣይ እንደምትቀርብ ተስፋ እናደርጋለን እናመሰግናለን።
እዉነት ነዉ እኔ ከሚናፍቀኝ ነገር በጣም ያባቴ ጉርሻ ነዉ አሁን በህይወት የለም 😞 ለእያንዳዳችን በተራ ነበር የሚያጎርሰን
It's all Amazing ❤❤❤ Thank you
Manyazewal isnt the shallow loudmouth motivational speaker i used to think he was.. Bro has depth and wisdom
ምርጥ ሰዉ ጋበዝክልን ማኔ❤