ስለወደቀው መልዓክ ያልተነገረን ታሪክ | የሴቶች መንፈሳዊ ሐይል | ተክሉ በአል| Manyazewal Eshetu Podcast Ep 45

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 янв 2025

Комментарии • 378

  • @zeray-Stulmy30
    @zeray-Stulmy30 6 месяцев назад +166

    የባህርያችን መመክያ ነሽ እናታችን ድንግል ማርያም....ድንግል እናቴ ካላንቺ የሚገኝ ክብር አይሁንልኝ...ለኔ በድንግልና የወልድሽልኝ መድሐኒቴ ንጉሴ አንቺ ደግሞ የኔ የልቤ የዘላለም ንግስት ነሽ💚

    • @21MarYam
      @21MarYam 6 месяцев назад +8

      እውነት ነው ❤❤❤

    • @silverroad1659
      @silverroad1659 6 месяцев назад +3

      🙏🙏🙏

    • @etaferahugetahun3080
      @etaferahugetahun3080 5 месяцев назад +1

      😊😊😊😊😊😊😊

    • @TinaMulugeta-m6f
      @TinaMulugeta-m6f 5 месяцев назад

      Ced\dd\edddddddd\

    • @ShegerBusiness
      @ShegerBusiness 5 месяцев назад +2

      ይህን ክብር ለፈጣሪ ብቻ ስጡ!.... ማርያም ክብሯ ከእርሱ በታች በታች ነው!

  • @MillionSolomon-hs2iv
    @MillionSolomon-hs2iv 6 месяцев назад +68

    እኔ ብቻ ነኘ ግራ እየገባኝ ያለው እንደዚ አይነት አስተዋይ ሰዎች ኢትዮጵያ ዉሰጥ እየበዙ ነው እናም እየወጡ ነው. so ፈጣሪ የ ኢትዮጵያ መዉጫ time እንደሆነ እየጠቆመን ይመስለኛል. ግን በጣም ያበደ podcast ነበር thanks mane 🙏

    • @tizetakebede306
      @tizetakebede306 6 месяцев назад +1

      very true!!!

    • @user-6688u
      @user-6688u 6 месяцев назад +2

      ❤❤❤🙏🙏🙏 እግዚአብሔር ይመስገን

    • @bezawit1148
      @bezawit1148 6 месяцев назад +2

      እረ እኛም እየተሰማን ነው የሆነ የተለየ ነገር ያለ ይመሰለኛል በተለይ በመንፈሳዊ ህይወታችን የመነቃቃት ሰሜት ላይ ያለ ነው የምመሰለኝ የ እግዚአብሔር ጊዜም ይመሰለኛል

    • @binihameutube
      @binihameutube 6 месяцев назад

      Yes, Ethiopian renesance (ye ethiopia tensaea) is comming, this is how it is comming

    • @elaybright8884
      @elaybright8884 5 месяцев назад +2

      Yes it's our time even world waiting us attentionally and expected

  • @misshannah2358
    @misshannah2358 6 месяцев назад +60

    ማኔ እባክህን ተክሉን ደግመክ አቅርብልንና አሱ ብቻ እንዲያወራ እድሉን ለሱ ስጠው አንተ ብቻ እያወራክ የሱን ማር አንደበት አልጠገብንም❤❤❤❤

    • @freizerasrat3812
      @freizerasrat3812 3 месяца назад

      Context bihon enkuan tiru…. 1:40 eyetebesachehu yayehut

    • @edwinan-m3x
      @edwinan-m3x 2 месяца назад

      @@freizerasrat3812 eski tewut mnadege

  • @bitewyilma2360
    @bitewyilma2360 6 месяцев назад +28

    ምሳሌህ ሁሉ የነጭ ነው ።!!
    እንደሰው የማያዩንን ሰዎች ምሳሌ ማድረግ የበታችነት ይመስለኛል። እኛ እኛ ነን ። የኛም የኛ ነው ። ምንም ምስክርነት አያስፈልገንም። ለሞታችንም ለህይወታችን ኃላፊነት መውሰድ ይኖርብናል።
    ልጁን በብዙ ፈተንከው። መድረኩ ያንተ ስለሆነ አዘነበለልህ።
    ልጁ የሚያወራውን ሁሉ
    ፈረንጅ እንዲያረጋግጥልህ በብዙ ትለፋለህ።
    ደጅህ ድረስ እንዲመጡ ላደረገልህ አምላክ ምስጋና እያቀረብክ አድምጠህ አስደምጠን።
    ያራዳ ልጅ በርቺ ። ብትኖር አይደል ይህን ያልነው። !!!

  • @brightlife3177
    @brightlife3177 6 месяцев назад +13

    ማንያዘዋል ነገሮችን የምትገልፅበት መንገድ በጣም ደስ ይላል ለኛም እንድንረዳው ስታብራራው በእውነት ዝም ብለህ ብታወራ ያስብላል GOD bless

  • @takelederesa
    @takelederesa 6 месяцев назад +28

    እጅግ በጣም ጥልቅ ትምህርት ስለሰጣቹን ማኔ ከመላው ግሩፖችህ ጋር እናመሰግናለን እንወድሀለን የምትሉ ❤❤❤

  • @baniaychu7478
    @baniaychu7478 6 месяцев назад +18

    ማኔ እደነዚ አይነት አስተዋይ ሰው ስለምታቀረብልና እናመሰግናለን ማኔ❤

  • @MindFK001
    @MindFK001 6 месяцев назад +37

    ማንያዘዋል የምትናገረው ነገር በጣም ደስ ይላል ግን እንግዳዉን ከዛ የበለጠ እንዲያወራ ብትፈቅድለት ኖሮ ከሱ አዲስ ነገር እንማር ነበር።

  • @EyerusSeboka
    @EyerusSeboka 6 месяцев назад +10

    እጅግ በጣም ድንቅ እውቀት ነዉ ይሄንን ጥበብ የሰጠክ እግዚአብሔር ይመስገን ማኔ ይሄንን ጥበበኛ አመስግንልን

  • @mamemelese3054
    @mamemelese3054 5 месяцев назад +8

    ማኔ እሄን የመሰለ መንፈሳዊ እውቀት የተሞላ ወጣት ስላቀረብክልን እናመሰግንሀለን ግን ልጁን በሌላ ፕሮግራም አቅርብልን ብዙ እውቀት አለው ያስተምረናል❤❤❤❤❤❤

  • @peri911
    @peri911 6 месяцев назад +7

    የሚገርም ማወቅ እግዚያብሔር ብዙ ጥያቄዎቼን በዚህ ሰው መለሰልኝ...ድንቅ ነው ማኔ እናመሰግናለን

  • @hannakif26
    @hannakif26 5 месяцев назад +23

    ማን ያዘዋል እንደዚህ አይነት ሰወች ስታመጣ ጊዜውን ለነሱ ልቀቅላቸው አንተ በመኃል እኛን የሚወክሉ ጥያቄዎችን አቅርብልን በጣም ብዙ ነገር ሊያብራራልን ወይም ብዙ ሊነግረን የነበሩ አሳቦች የቀሩ ይመስለኛል ።ከይቅርታ ጋር አንተ በመኃል ትንተና ስትሰጠን ጌዜው ጠበበ።እረዳኃለሁ ሰው እንዲረዳ በቀላሉ ብለህ ይመስለኛል ።ይሄ ነገር አዲስ ስለሆነ ለብዙሀኑ ።እንኔ ግን በጣም ገብቶኛል ያው በመንፈሳዊ መንገድ ውስጥ ስትሄድ እንደነዚ አይነት ቋንቋዎች በቀላሉ ይገባሉ ።ነገር ግን ምንድናቸው ብሎ መመርመር ያስፈልጋል ሁሉን መንፈስ መርምሩ ስለሚል።በተረፈ በጣም ጥሩ ጊዜ ነበር አየር ላይ ያቀረባችሁት በርቱ ።

    • @jackjiang1210
      @jackjiang1210 3 месяца назад

      ማኔ ባያብራራው አይገባኝም ነበር እውነት ለመናገር ስለዚህ መጥፎ እስካላወራ ያብራራልን ባይ ነኝ

    • @tsion-mn4ho
      @tsion-mn4ho 19 дней назад

      አው ማኔ ሲያብራራው ደስ ይለኛል❤

  • @genettiruneh5775
    @genettiruneh5775 3 месяца назад +1

    በነገር ሁሉ የሁሉ ፈጣሪ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን። ይሄንን ቃለ መጠየቅ ሰሰማ: ነገሮች ሁሉ ተመታተውብኝ እየቃዠሁ ያለሁ መስሎኝ ነበር። ብሁዋላ ግን ጥርት እያልኝ መጣ። እግዚአብሔር ይመስገን። አምላክ ሊታደገን በተለያዩ መንገዶች እያስተማረን ነው። ፈቃዱ ሆኖ: የሊዲያን ልብ የከፈተ የኛንም ይክፈትልን። ሁለታችሁንም አሁንም እግዚአብሔር ይጠቀምባችሁ። እድሜን ከጤና ጋር ያድልልን።

  • @rebeccamekonnen7830
    @rebeccamekonnen7830 4 месяца назад +1

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ! ወንድሞቼ ይሄ መታደል ነው በእውነት አይነ ልቦናችሁን ያበራላችሁ አምላክ ሰጥቶአችሁ ነው ።

  • @theman_123
    @theman_123 5 месяцев назад +2

    ማኔ የጥበብ ሰው መንፈስ ቅዱስ በህይወት ዘመንህ ሁሉ ከአንተ ጋር ይሁን : ወንድማችን ጸጋውን ያብዛልህ ::

  • @Aynadis-d2e
    @Aynadis-d2e 6 месяцев назад +1

    Mane betam arif engida new yakerebkew. Hasabu betam tilk new.ebakih degmeh akirbiln👏👏👏🙏🙏

  • @mahletdagmawit8247
    @mahletdagmawit8247 6 месяцев назад +2

    ነው እሼ ተመቸኸኝ እንደዚህ አይነት ሾው እቀጥላለሁ ስላልክ በጣም ደስ ብሎኛል ዋው ፕሮፌሰር አብርሃም ወይ እህቴ ገነት ላይ ብቻ ልታቆም መስሎኝ ነበር ይሄንን ወንድሜን ስታቀርብ ደስአለኝ አምላክ ያግዝህ በፊት በስጋ እየቀሰቀስክ ነበር አሁን በመንፈስ ለመቀስቀስ እየሞከርክ ነው እንተ ለነገብርኤል ለነዮሀንስ የሰጠውን ነገርከን እኔግን ለአንተ የሰጠህ ታይቶኛል እሱም አሁን እና ልታደርገው ያቀድከው መሰል ስራ ብቻ ነው ከጊዜው አንፃር አንገብጋቢ ጉዳይ አይመስልህም አምላክ ያበርታህ ወንድሜ ተመስጠህ በምላስህ እያወራህ ስትፀልይ የዚህ እና መሰል እውቀትህ ይገለፅልሀል ቅድስት ስላሴ እየሰራብህ ነው አትጠራጠር ወንድሜን መሰል ሰዎች ያገናኝህ እባክህ አሜን በል መንፈሳዊ ወንድሜ

  • @alebachewgurba2931
    @alebachewgurba2931 5 месяцев назад +4

    እስከ አሁን ከአቀረብካቸው ሰወች ውስጥ ይሄ ልጅ አስገርሞኛል ልዩ እይታ አለው በጣም አሪፍ ነው ነገር ግን ሔዋንን አየኋት ያለበት ነገር ግራ ገባኝ ይሄን መቀበል ይከብደኛል በተረፈ መፅሀፉንም ገዝቼ ለማንበብ ቸኩያለው በርቱ እናመሠግናለን!!!!

    • @Winmer12
      @Winmer12 5 месяцев назад

      Ayehuat sil ene yeteredahbet menged wendoch be wstachew mtawarachew dbk set Menfes alech set lj laym bedbk wstua lay Yale wend lj ale yhenn neger berasem be guadeegnichhie check adrgewalehu enam ale
      Teredahegni ?

    • @behiwotmenged-yh4ql
      @behiwotmenged-yh4ql 4 месяца назад

      እኔ ግን ትክክል ነው ባይ ነኝ ምክኒያቱም ውስጥህን በደንብ አድምጠው ተፈጥሮ ን በደንብ አስተውል እራሱ ይነግርሀል።

    • @behiwotmenged-yh4ql
      @behiwotmenged-yh4ql 4 месяца назад

      ተፈጥሮ ህን አጢነው አድምጠው በተጻፈልህ ብቻ ሳይሆን ከተፈጥሮ ጋር ተነጋገር በጥሞና ጠይቅ እውነት እኔ የዛሬ አምስት አመት በፊት ነበር የተመለሰልኝ።

  • @AsratChaka
    @AsratChaka 6 месяцев назад +2

    በእውነት ዛሬ አምላክ ከኔ ጋር ያለ እየመሰለኝ ነው የጨረስኩት ተባረክ

  • @AddisBirru
    @AddisBirru 5 месяцев назад +1

    ማኔ የአንተ የመረዳት ችሎታ በራሱ ይደንቀኛል ተባረኩ❤❤❤❤

  • @MamaYimre
    @MamaYimre 6 месяцев назад +7

    ማኔኔኔ ትገርማለህ እንግዳህም እረፍት አለው ግን ግን ብዙዙዙ ሊመልሰው ሚገባ ጥያቄ አለ ዶ/ር አብረሃም ፣ገነት፣ተጨማሪ ደራሲ ተክሉ ያብዛልን 😢🎉

  • @webet2273
    @webet2273 6 месяцев назад +2

    እግዚህአብሄር በአድም በሌላ ይናገራል በእዉነት ሀሳብ ይደቃል አዳድ ጊዜ ሀሳብን የተናገረዉን ለመረዳት ከማስብ ገና ምን ይቀጥላል እያልን የተነገረንንም ሳንሰማ እደሚ ያልፈናል ማኔ በጣም አደንቅሀለሁ ምስጋናዉን ሁሉ ለእግዚህአብሄር አቀርባለሁ በተለይ የትኛዉንም ሰዉ ስታነጋግር ከስር ከስር እያልክ ለማስረዳትና ለአድማጭ ሊገባዉ በሚገባ ልክ ለማሰረዳት እና ግልፅ ለማድረግና አተበገባህ መገድ የምታስረዳበት ጥበህ ሁሌም ይርመኛል ለቱልድ መልካምነገር ለማስተማር ትጥራለህ የብርሀን አምላክ ብርሀናች ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ያብራልህ እመአምላክ አትለይህ ስለ ተጠየቀዉ ሰዉ ቃል የለኝም በጣም ገርሞኛል ደ👍🙏🙏🙏

    • @kalkidaneyasu3620
      @kalkidaneyasu3620 5 месяцев назад

      Please invite him again and let him talk we need more explanation.

  • @BlueShiftCLC888
    @BlueShiftCLC888 5 месяцев назад +3

    Amazing, super knowledge and expression. I like your podcast and this video. I hope you will invite him again.

  • @salamnahoom2664
    @salamnahoom2664 6 месяцев назад +32

    ማንዬ እባክክ እግዳው እዲያወራ ፍቀድለት እባክክ

  • @MiMoNa-NL31
    @MiMoNa-NL31 6 месяцев назад +1

    Very complex context, therefore is much easier when ማንይዘዋል summarising explaining for us. ማን is great spokesman.
    Well done beloved brothers.
    Please consider part two

  • @dagitube7266
    @dagitube7266 6 месяцев назад +3

    የሚገርም እይታ ነው ብዙ ማወቅ የምንፈልገው ነገር አለ

  • @zewdhaile6128
    @zewdhaile6128 2 месяца назад +2

    ማንያዘዋል???? ስምህ ቅኔ ነው: ሀሪፍ ነገሮች ፈልፍለህ ስለምታመጣልን 👏👏👏 በቀላል ነገሮችን እረዳለሁ በተለይ መንፈሳዊ ሲሆን ብዬ አስብ ነበረ: ለ4ኛ ጊዜ ስሰማው ነው የገባኝ:: የመጨረሻዬ አይሆንም ቁም ነገሩ ሀይለኛ ነው::
    እግረ መንገዴን ልበል ደሞ: ገነት የነገረችን እየተገለጠ ያለ አለ ገና ብዙ ደግሞ አለ: እናመሰግናለን:: ማንያዘዋል !?

  • @thegunners8214
    @thegunners8214 6 месяцев назад +2

    The game that you use as example of your idea is amezing . Abarosh 🎉

  • @Kidu_S
    @Kidu_S 6 месяцев назад +6

    Yes we all know how podcast works. Its a two-way conversation but Mane this time you took all the time for your self. Please invite him again and Let us see the guy’s perspective please

  • @FikerteNeja
    @FikerteNeja 5 месяцев назад +2

    እግዚአብሔር ሁላችንንም የልባችንን ብርሀንያብራልን አሜን

  • @Blissfuljourney1
    @Blissfuljourney1 6 месяцев назад +1

    ዋዉ እጅግ በጠም ግሩም እይታ። ሰዉ ከሰዉ ይማራል።አስገራሚ እንግዳ ነዉ።የሚናገረዉም ነገር ያስኬዳል።

  • @wm3959
    @wm3959 6 месяцев назад +29

    ልጁ በደንብ እንዳይነግረን አንተ በማውራት ጊዜውን ወሰድከው የልጁን እውቀት በደንብ አድርገህ እየጠየክ አዳዲስ መንፈሳዊ እውነቶችን እንዲገልጥልን ማድረግ ነበረብህ ፣ ለተጠያቂዎች ጊዜ ስጥ _፣my goodness please keep quite and listen

    • @Blissfuljourney1
      @Blissfuljourney1 6 месяцев назад +11

      ገረመኝ እኮ፣ጭራሽ የማይገናኝ ነገር እያወራ፣ብዙ መማር የምንችለዉን፣በራሱ ወሬ አፈነዉ።ድጋሚ ማቅረብ፣ወይ ልጁ የራሱ ቻናል ከፍቶ ማስተማር አለበት

    • @BelaineshAbeje
      @BelaineshAbeje 6 месяцев назад +3

      በጣም ነው የተናደድኩት ምን ሁነህ ነው ማኔ

    • @daniman2681
      @daniman2681 5 месяцев назад

      ዉስዋስ ነዉ

    • @eleltahailemichael3847
      @eleltahailemichael3847 3 месяца назад +2

      Podcast is discussion.
      እኔ ማኔ ባያብራራው ኖሮ በደንብ understand አላረገውም ነበር

    • @ቡሩክገብረየስ
      @ቡሩክገብረየስ Месяц назад

      መንፈሱ ነው የሚያንቀለቅለው..😡

  • @MamaYimre
    @MamaYimre 6 месяцев назад +4

    ማኔኔኔ ትገርማለህ እንግዳህም እረፍት አለው ግን ግን ብዙዙዙ ሊመልሰው ሚገባ ጥያቄ አለ ዶ/ር አብረሃም ፣ገነት፣ተጨማሪ ደራሲ ተክሉ ያብዛልን

  • @baniaychu7478
    @baniaychu7478 6 месяцев назад +5

    ዋው ተመስጨ ነው የሰመሁት ደስ እያለኝ👍❤

  • @alemayehugebru
    @alemayehugebru 6 месяцев назад +8

    ማኔ አድገሃል፡፡ ድምፅ መመጠን የጀመርክ ይመስለኛል፡፡ መረዳትህ ከፍ ብሏል፡፡ አንድ ነገር ግን ቅር ይለኛል፡፡ ሰዎችን አይገባችሁም፡ ለመረዳት ይከብዳችኋል ወዘተ ዓይነት ፍርድ አትናገር፡፡ መረዳቱን ተውላቸው፡፡ ሰው በደረሰበት መረዳት ውስጥ ይሁን……ላይገባችሁ ይችላል ተው አትበል፡፡ ሰውን የፈጠረውን ኃይል አትገዳደር፡፡ ተው፡፡

  • @SewntBekle
    @SewntBekle 6 месяцев назад +4

    ማኔ ዋው ያቀረብክልን እንግዳ ደስ ይላል አሪፍ ነው

  • @mesrakteklu3222
    @mesrakteklu3222 6 месяцев назад +1

    ዋዉ እንዴት አይነት ትምርት ነው ትክክል ሁሉም በሴትዋ በኩል ነው የጥፋትም የልማትም መስሶ ናት ከርግዝና --------ድራ ለሌላ ሴት እስክትስጥ እሄንን ነገር 20 አመት በፊት ሴት ክፋቱዋ በዛ አለም ውድቀት ብዬ ነበር ይገርማል ዛሬ ስማሁት

  • @bsquadtvworldwide
    @bsquadtvworldwide 6 месяцев назад +2

    🔥እጅግ በጣም ድንቅ መልዕክት እናመሰግናለን🙏

  • @edudu7970
    @edudu7970 6 месяцев назад +4

    በጣም የሚደንቅ ትምህርታዊ ፕሮግራም

  • @eyormak
    @eyormak 6 месяцев назад +5

    ማኔ እውነት ተናገርክ እዚህ አገር የወደቀው መልአክ ጥበብ ተጠቃሚ ህዝብ ነው ያለው በሚገርም ኹኔታ ፈጣሪን በትክክል የሚያውቅ ሰው ጭራሽ የለም። ፈጣሪ ወደእውነት ይመልሰን።

    • @behiwotmenged-yh4ql
      @behiwotmenged-yh4ql 4 месяца назад +1

      ትክክል ወንድሜ ሀይላችን እናድስ ❤❤❤

  • @yigremachewkefelegnwegdere2613
    @yigremachewkefelegnwegdere2613 6 месяцев назад

    What a young man. I am afraid of now.....where will be the limit of the mircle
    Thank you man
    Amazing

  • @Sintayewmamo-f8q
    @Sintayewmamo-f8q 23 дня назад

    አረ የሚገርም መገለጥ በዚህ ልጅ ላይ እያየሁ ነው ፈጣሪ እድሜ ልኬን ሰምቸው እማላቅ አይቸው የማላቅ እይታ ነው የፈጣረልኝ በውነት እንዴት አድርጎ እንደነካኝ ብታይ ኢሄን ልጅ እና ደክተር አብርሃምን በተከታታይ አቅርብልን እባክህን ለትውልዱ መዳን የሚያሰፈልጉ ሰዎች ናቸው እኔ በጣም ነው የተገረምኩት ማኔ አደራህን ይቅረቡልን

  • @AshenafiYana-dv1mo
    @AshenafiYana-dv1mo 5 месяцев назад +1

    Great show...i respect the guest He has a lot wisdom. Maniye ...i am probably first who introduced break the habit of being your self by joe dispenza...He is my precious human being who helped me focus more on a spiritual world than material. Read and listened many of his works ... invite me to your podcast one Day

  • @takelewondimu7221
    @takelewondimu7221 3 месяца назад +1

    በዚህ መንድ ላይ ያሉ ሲሰሙት ምን ያህል እንደሚደሰቱ Thanks a lot Manyazewal.

  • @zennibaarez6718
    @zennibaarez6718 6 месяцев назад

    Thank you for bringing this enlightened soul to your platform. He's right the feminine energy is on the rise and the global dynamics is going to shift very soon! ❤

  • @እኔኢትዮጵያዊትሴትነኝ
    @እኔኢትዮጵያዊትሴትነኝ 6 месяцев назад +1

    ማን ያዘዋል ለምን እንግዳህ እንዲያውራ ዝም አትልም የምትሉ ለእኛ ይበልጥ ማኔ ሲያብራራው ይገባናል እንደእኔ እስከማብራሪያው ተመችቶኛል
    _____ደሞ ይህ የማን ያዘዋል ቤት ነው እንደፈለገ መስሚያው ጥጥ ነው 😊 በተርፈ እንደዚህ አይነት መንፈሳዊ እና አለማዊይን ያካተተ እውቀት ያለቸውን ስዎች አቅርብልን ይቀጥላል እናመስግናለን

  • @kalezewdu2223
    @kalezewdu2223 6 месяцев назад +12

    ለምንድነው ግን ደስ እያለኝ ምሰማው

  • @GetuYabsira-gk9tg
    @GetuYabsira-gk9tg 6 месяцев назад

    Wow betam des mil hasab new Egziyabher yemnlwetebet yadergen Be Embete sem

  • @zebibestifanosabreha6844
    @zebibestifanosabreha6844 6 месяцев назад +2

    Tyaki neh wey tetyaki, ante becha awertehe cheresek. Dese yelala yemetaweraw, gen asaterew🤗

  • @amsalgebreegziabher5584
    @amsalgebreegziabher5584 6 месяцев назад

    ደንቃል እንድህ አይነት ሰዎችን ያብዛልን💚💛❤🙏🌷💐💕🌺

  • @h6abae
    @h6abae 5 месяцев назад

    Seriously... i feel like i ordered you guys to make this podcast. May be its because my vibration was high about this kinda staff. ማኔ አንተንም እንግዳህንም አላህ ይጨምርላችሁ ሁላችንም(ይህን የምንፈልገው) awakened እንደምንሆን አምናለሁ። ይደገም ሌሎችንም አቅርብልን።
    አመሰግናለሁ❤

  • @ጊዮርጊስአባቴ-ጀ7ዸ
    @ጊዮርጊስአባቴ-ጀ7ዸ 6 месяцев назад +5

    የአብ ልጅ በመንፈስ ቅዱስ ከድንግል ማርያም የተወለደው ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ክብር ምስጋና ይድረሰው አሜን።

  • @helendebebe9222
    @helendebebe9222 6 месяцев назад +3

    Mane Ezabehair yebarkeh yasebekw hulu yesakaleh

  • @kokotubeኮኮሚዲያ
    @kokotubeኮኮሚዲያ 6 месяцев назад

    ዋው እናመሰግናለን እንደዚ አይነት ነገሮች በእንግሊዘኛው ሳነባቸው የበለጠ ተብራርተው ተፅፈዋል እናመሰግናለን

  • @MuluYimer-rd2xc
    @MuluYimer-rd2xc 6 месяцев назад +13

    ማኔ እንግዳህ እንዲያወራ እድሉን ስጠው ሰዐቱን ጨረስከው ወይ በድጋሜ አቅርብልን።

  • @robelbitew2215
    @robelbitew2215 6 месяцев назад +3

    ማኔ በርታ የመገለጠ ጊዜ ተጀምሮል

  • @zion-tsiyonawit
    @zion-tsiyonawit 6 месяцев назад

    ማኔ ማኛ ድንቅ ነህ 👌ህይወትን ለማወቅ ያለህ ጉጉት አስገራሚ ነው::እንግዶችህም ጭምር ልሂቃን ናቸው ካንተም ከእንግዶችህም ብዙ እየተማርኩ ነውና ክበርልኝ ወንድሜ የሀገሬ ልጅ 🙏🏻

  • @rahelmamo-kw9dt
    @rahelmamo-kw9dt 6 месяцев назад +7

    የዛሬወ ይለያል በደብ ይብራራልን❤❤❤❤የሚገረመወ ዛሬ የኢትዮጵያ ችግር የሴቶች አለማወቅ ነወ እያልኩ እያሳብኩ ነበረ ።እናት ልክ ስትሁን ሀገረ ልክ ትሆናልች

  • @MOAY-o5g
    @MOAY-o5g 6 месяцев назад +3

    በርታ ወድማችን እርግጠኛ ሁኘ እምሳበዉ ከሀገር ስገባ ማንያዛዋን ጋር እሄዳለሁ ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @nardosyohanes9867
    @nardosyohanes9867 6 месяцев назад +7

    እንደዚ በዕውቀት እና በማስተዋል የሚኖሩ ሰዎችን ስለምታቀርብልን እናመሰግናለን ❤

  • @nardoswendimu3390
    @nardoswendimu3390 6 месяцев назад +1

    the best podcast am proud of you bro keep it up .he is brilliant person god bloss you❤

  • @Jedidiahtamene7374
    @Jedidiahtamene7374 5 месяцев назад +2

    “በእግዚአብሔር ገነት በዔድን ነበርህ፤ የከበረ ዕንቍስ ሁሉ፥ ሰርድዮን፥ ቶጳዝዮን፥ አልማዝ፥ ቢረሌ፥ መረግድ፥ ኢያስጲድ፥ ሰንፔር፥ በሉር፥ የሚያብረቀርቅ ዕንቍ፥ ወርቅ፥ ልብስህ ነበረ፤ የከበሮህና የእንቢልታህ ሥራ በአንተ ዘንድ ነበረ፤ በተፈጠርህበት ቀን ተዘጋጅተው ነበር።”
    - ሕዝቅኤል 28፥13

  • @AbebaTekele-gk4zr
    @AbebaTekele-gk4zr 6 месяцев назад +1

    ማንዬ እባክህ ይህን ልጅ ደግመህ አምጣልን በስመአብ እዉቀት እሱ ያስተምረን ።።።። ለአንተ ደግሞ በብቻህ አዉራልን መቸስ ሃሳቡ በልቀት ነዉ ፡ አታቛርጥብን አደራ ።።።

  • @alemdagim699
    @alemdagim699 6 месяцев назад +2

    በጣም አመሰግናለው❤🙏

  • @conniebistat9930
    @conniebistat9930 5 месяцев назад

    በጣም የሚገርም አስተሳስብ ነው::

  • @user-jo2jn3mf8iፋ
    @user-jo2jn3mf8iፋ 5 месяцев назад +1

    The podcast is very nice and valuable, አንተ የሚታወራውን ብትቀንስ እና ለእንግዶች ሰፊ ሰዓት ብትሰጥ እጥር ምጥን ያለ ይሆን ነበር! Please give a time to your gusts, in all the podcast you hosted you use more than 60% of the time, I suggest this because I like titles you are choosing

  • @imtadel
    @imtadel 6 месяцев назад +2

    ማንያዘዋል ? ቅዱስ መንፈስ ለምታደርገው ሁሉ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ስልጠናውን በውጭ ለምንኖር እንዴት ማግኘት ይቻላል ? በርታ ወንድሜ ❤

  • @RoseUriel
    @RoseUriel 5 месяцев назад

    WOW!...... የተገለጠልህን ስላካፈልከን እናመሰግናለን..... አሁን ይገለጥልህ

  • @meskeremassena6193
    @meskeremassena6193 6 месяцев назад +4

    ማኔ አረባክህ እንግዶችህ ያውሩ ሰፊውን ጊዜ ለነርሱ ስጥ

  • @Blissfuljourney1
    @Blissfuljourney1 6 месяцев назад +5

    ማኔ አሜሪካኖች የሚሰሩትን የቫምፓየር ፊልም ካየህ እኮ ሰዉ ሲገድሉ እድሜያቸዉ ሲረዜም ታያለህ።ይሄ ሰዉ ሚናገረዉ ነገር በሙሉ ያስኬዳል

  • @juliamay4383
    @juliamay4383 6 месяцев назад +1

    Mane amesegenalehu ahune sew yebanenal beka ahun Ethiopia gizewa derese edezi new menekakat bereketeh yebeza mane🥰🙏🙏🙏🙏💯💯👏👏👏🎉🎉🎉

  • @weinighebreindriase7698
    @weinighebreindriase7698 6 месяцев назад

    Bewedeku mealeakiti zureya kutu,beale mawekemi sew endeteguda yekoteruhali 😢😢😢

  • @demeketeshome7223
    @demeketeshome7223 6 месяцев назад

    ማንያዘዋል የምታቀርባቸው ምሁራን ለነፍስና ለስጋ መድሀኒትን የምናገኝባቸው አስተምሮዎች አሉ ሰው አለምን የሚያሸንፍበትን ጥበብ እያገኛችሁት እያገኘን ነው ዮሀ 14:12 እውነት እውነት እላችኋለሁ በኔ የሚያምኑ እኔ የማደርገውን ስራ እርሱ ደግሞ ያደርጋል ከዚህም የበለጥ ያደርጋል

  • @kashmo5350
    @kashmo5350 3 месяца назад

    I admire the invited guy he is so quite. He looks like he is the one who invited manyazeweal.

  • @mahelet9539
    @mahelet9539 Месяц назад

    እኔ ምንም አልገባኝም ወይኔ ምን ሆኜ ነው እግዚአብሔር ሆይ አዕምሮዬን ክፈትልኝ ቃልህ እንዲገባኝ ልቦናዬንም አብራልኝ

  • @FesehayeGirmay-u4w
    @FesehayeGirmay-u4w 6 месяцев назад

    Eshatu you l believe God uniquely positioned you to demystify the mysterious universe. You are open, you are a man of yourself, despite the fact so many are trying to mock you, however you are undeterred. I truly admire the hunger, thirsty that you have to know the , what the “ Ultimate Truth” is . Do not let the negative comments of those negative discouraging people get to you. I truly learned so much from you and from those insightful guests that you bring to your platform.
    I pray that God may continue bless you in-terms of seeking the truth. ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @FesehayeGirmay-u4w
      @FesehayeGirmay-u4w 6 месяцев назад

      ከውስጣችን፡ሁለቱሞ፡ወሰን- የለሽ፡ ፡እና፡ውስን- ስርአት፡ከውስጣችን፡አሉ ፡ውስን- ስርአተ - ጥሞር፡ተቆልፈን፡ለምን?
      ወሰን- የለሽ፡ጥሞረ- ስርአት፡ግን፡ተጋረደብን፡ ለሞን ?

  • @hanashewandgn6188
    @hanashewandgn6188 6 месяцев назад +1

    ዋውማንእናመሰግናለንብዙተምሬአለሁ❤❤

  • @hidethaylemariyam1484
    @hidethaylemariyam1484 6 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን የሚገራርሙ መንፈሳዊ የሆኑ ስዎችን እነደነ ዶክተር አብረሃም ገነት አይፈሮም አሁን ደግሞ ይሄንን ወጣት ።ይሄ ደካማ አለም ምን ያህል ትንሽ እንደሆነና የምትሉት እየገባኝ ስለሆነ ሁላችሁንም እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @darmitaye
    @darmitaye 6 месяцев назад

    yemigerm nw ...betam bizu negerochen temirealew yesew lij man endehone erasun meles bilo endiyay yiredal betam enameseginalen manem yetiyakewocheh awetat miret nachew antenem enameseginalen

  • @kalkidanabrham642
    @kalkidanabrham642 6 месяцев назад

    This is the one I am looking for ,being restless please continue with this issue Manae

  • @kalkidanmussie3719
    @kalkidanmussie3719 2 месяца назад

    I really am liking this podcast

  • @Girmawit867
    @Girmawit867 3 месяца назад

    "ከሴት ግዝፈትዋን ኣትፈልግ ረቂቅነትዋን ፈልግ" በጣም የገረመኝ ድንቅ ንግግር❤

  • @HawaAli-cu8kh
    @HawaAli-cu8kh 6 месяцев назад

    Waw manyazewal mert hasab yalew new dess yelal bookun egezwalhu

  • @yigremachewkefelegnwegdere2613
    @yigremachewkefelegnwegdere2613 6 месяцев назад +2

    ማንያዘዋል ብዙ እውቀት አለህ። ታልቅ ወንድም ነህ። ነገር ግን ሁሌ እራስህን ማሳየት ትፈልጋለህ። ዝምታን ትፈራለህ። የሰውን እውቀት አሟጠህ አትቀበልም። pls look your episodes again

  • @emutamiru2471
    @emutamiru2471 6 месяцев назад +9

    ማኔ አመሠግናለሁ ግን እሱ ያዉራ አንተ ጠይቅ ረጅሙን ሰአት የሱን እዉቀት እናዲምጥ

  • @KidistArega
    @KidistArega 6 месяцев назад

    Egziabher yimesgen

  • @mesrakteklu3222
    @mesrakteklu3222 4 месяца назад

    ትክክል ይገርማል በዚ መንገድ ባይገባኝም 15 አመት በፊት እሄንን ብያለሁ መገድ ላይ ክላክስ የሚነፍ ትግስት የሌላቸው ተሳዳቢዬች የምታየው አስፈሪ ነገሮች በብዛት ሴቶች ላይ በብዛት ሳይ አለም በተሳሳተ መገድ ላይ ናት ሴት ክፍ ስትሆን ብዙ ክፍ ትፈጥራለች ዛሬ ምግልፅ መልስ አገኝሁ😭😭😭

  • @MrsMisrak
    @MrsMisrak 5 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ሀይሉን ይግለፅ

  • @habelahmed4195
    @habelahmed4195 6 месяцев назад +3

    men ayenet sew new gen❤ bedegami akrebelen

  • @Ethiolover100
    @Ethiolover100 3 месяца назад

    ማኔ እንደው በፈጠረህ ጌታ አንተ አታውራሽ የመናገር እድሉን ለእንግዶችህ ስጥ። ይዘው የመጡትን እውቀት ያጋሩን እድሉን ስጣችው። እባክህ ልለምንህ

  • @siralemkifle7118
    @siralemkifle7118 Месяц назад +1

    እስኪ የጋበዝከዉ እንግዳ ይናገር ብዙ እሚለን አለዉ

  • @aklilusewnet8024
    @aklilusewnet8024 Месяц назад

    ማኔ እሄን ሰዉ ያላስወራሀዉ ብዙ ሀሳብ አለ ድጋሜ ልጋብዘዉ ይገባል አንተን ነዉ ሲሰማህ የነበረዉ

  • @gebrielnetsanet5580
    @gebrielnetsanet5580 3 месяца назад +1

    I wish if you had given him a chance to explain his idea more .

  • @TigistAwol
    @TigistAwol 4 месяца назад

    ማኔ መፈላሰፉን ተውና አግብተህ በመውለድ መሰልህን ተካ የእግዚአብሄርን ድንቅ ስራ እይ በልጅህ እድገትና ለውጥ ፈጣሪህን በየደቂቃው ማመስገንና መደነቅ ይበዛልሀል::

    • @SolomonGetachew-z9m
      @SolomonGetachew-z9m 4 месяца назад

      መዉለድ በራሱ በዚህ ዘመን መፅሐፍ ቅዱሣዊ አደለም ለምሣሌ በዛዘመን ያላጠቡ ጡቶች እና ያልወለዱ ማህፀኖች የተባረኩ ናቸዉ የሚባልበት ዘመን ይመጣል ባሉን አይረሳ::

  • @milonmilon9074
    @milonmilon9074 2 месяца назад +1

    😮😮😮😮😮😮🙏🙏🙏🙏

  • @FesehayeGirmay-u4w
    @FesehayeGirmay-u4w 6 месяцев назад +2

    በአውነት፡ይሕ፡ሰው፡እውነት፡የተገለጠችለት፡ሰው፡ይመስለኛል። ለመጀመርያ፡ለመንፈስ፡ነፍስ፡በቻ፡ሳይሖን፡ሰጋሞ፡መከበር፡አለበት፡አለ፡ፈጠሪ፡ራሱ፡ስጋ፡ለብሶ፡ነው፡የመጣው፡አለ።ዝሞለህ፡በስባሽ፡ብለሕ፡መቃብር፡የሞታዘገጅበት፡አይደለሞ፡አለ። አነድ፡መስመር፡ብቻ፡ነው፡የተገለጠልን፡ግዙፉን፡ብቻ ❤Wow Wow ❤

  • @sarahwelcome2560
    @sarahwelcome2560 6 месяцев назад

    እረ ማንየ ተሎ ከተማው ገምበት እና እኛም ወደሱ እኒሂድ ከዛህ ስለነበረ ቆይታ እናመሰግናለን❤❤❤❤❤

  • @eliasneguse4417
    @eliasneguse4417 6 месяцев назад +6

    እረ ማን ይዘዋል ጥያቄዎች ላይ ብታተኩር የተቻለ ነው አንተ ብዙ አታውራ ለነሱ ጊዜውን ስጣቸው በተረፈ 👍

  • @emebetayele9492
    @emebetayele9492 6 месяцев назад

    Thank you!

  • @juliamay4383
    @juliamay4383 6 месяцев назад +1

    Wow 💯💯💯💯💯👏👏👏👏👏bechayen neberku edezi yeleben mil sew agenehu set set set keberun edatetebek yeteseraw Lexi new ahun gebachu wow neku beka set nesu hunu lebesem setelebesu sereat yenurachu weyene ebakachu ❤❤❤❤❤