🔴 ቀድሞ የገባ ሰው ይፈወሳል || አዲስ እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan New Sibket 2023

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 17 окт 2024
  • #ርእሰ_ሊቃውንት_አባ_ገብረኪዳን #ጣና_ቅዱስ_ቂርቆስ #ርእሰ_ሊቃውንት #Fewus_Menfesawi #menfesawi #Aba #Africa #Ethiopia #አፍሪካ #ኢትዮጵያ #ፈውስ_መንፈሳዊ #for_you #Viral #parati #pfy #storytime #tiktok ፈውስ መንፈሳዊ ዘጣና ቅዱስ ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fewus Menfesawi / ርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ / Aba Gebrekidan Girma
    #፩ ሃይማኖት
    #፩ ሲኖዶስ
    #፩ ፓትርያርክ

Комментарии • 510

  • @AbaditF
    @AbaditF 4 месяца назад +46

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን ኣገልግሎትዎን ያርዝምልን ኣባታችን ኑሩልን❤❤❤

  • @BabeFikru
    @BabeFikru 2 месяца назад +4

    ቃለህይወትን ያሰማልን እደው አቱን በአይኔ ለማየት ያብቃን

  • @clmobiles7320
    @clmobiles7320 Месяц назад +3

    amen amen amen❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @hadaseabera6808
    @hadaseabera6808 6 месяцев назад +8

    ፈውስ መንፈሳዊ አባታችን በውነቱ ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @DghFgh-d7o
    @DghFgh-d7o 6 месяцев назад +5

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ❤❤❤

  • @masaratgirama3918
    @masaratgirama3918 3 месяца назад +2

    አባታችን በረከቶ ይደርብኝ እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በፀጋ ያቆይልን
    እግዚአብሔር አምላክ ልቦናዬን ይመልስልኝ እንማ ወድቄ አለው መነሳት አቅቶኛል 😢

  • @MashoTsegay-j8i
    @MashoTsegay-j8i 4 месяца назад +2

    Kale hiwt yasemalin abatachin tsegawn yabizaloti egiziabher ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Mekdes-ur9kn5xm9o
    @Mekdes-ur9kn5xm9o Год назад +14

    ማርያምን እኒህን አባት ስወዳቸው ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @mandelaadugna38
    @mandelaadugna38 Год назад +17

    አባታችን ቅዱሱ እግዚአብሔር ጸጋዎትን እና ትጋትዎትን ያብዛልዎት

  • @GdcgghJgfcc
    @GdcgghJgfcc 4 месяца назад +3

    ❤❤❤❤❤❤❤ ቃለሂወት ያስማልን አባታችን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @የመዳንቀንዛሬነው-ሸ9ጀ
    @የመዳንቀንዛሬነው-ሸ9ጀ 4 месяца назад +5

    አባ ገብረኪዳንን የሰጠን እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @HasetGanta
    @HasetGanta 2 месяца назад +2

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @ፍቅርአዲስ-ኀ5ዠ
    @ፍቅርአዲስ-ኀ5ዠ Месяц назад +2

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @eyerusargaw
    @eyerusargaw 2 месяца назад +4

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወትን ያሰማልን አባታችን ያገልግሎት ዘመነዎትን ያርዝምልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @metsehetkassa3752
    @metsehetkassa3752 5 месяцев назад +3

    አባታችን ቃለይወትያሰማልን መግስተስማየያውርስልን በድሜበፀጋ ያቆይልን አባታችን ይባርኩኝ ወለተስላሴ።

  • @tehgestalmu9104
    @tehgestalmu9104 Год назад +93

    አባየ ይፍቱን ይባርኩን ቃልሂወትን ያሰማልን
    እረዝም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን
    መፃጉን ከደዌ ስጋ የፈወሰ አምላክ
    እደኔ ሀጢያተኛ የሆነውን ሁሉ በንስሀ ይፈውሰን
    አሜን አሜን አሜን

    • @tewabechgeletaw6402
      @tewabechgeletaw6402 Год назад +6

      አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አባታችን እእግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን🙏🙏🙏

    • @kokobeworku1232
      @kokobeworku1232 Год назад +2

      አሜን

    • @Yemariyamlijj
      @Yemariyamlijj 6 месяцев назад +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @safyah1
      @safyah1 5 месяцев назад

      አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤

  • @birtuk
    @birtuk 3 месяца назад +1

    Amen Thanks god ths word laseng me .

  • @BabeFikru
    @BabeFikru 2 месяца назад +2

    በእውነት ግን አባየ ሲያስተምሩ እደኔ የሚደሰት አለ በእውነት እርጎ የሆነ ትምህርት ነው የሚሰጡን

  • @LoveLife-qw8xs
    @LoveLife-qw8xs Год назад +18

    ማስተዋልን ይስጠን ዘወትር ፈጣሪን እያሰብን እንድንኖር ያብቃን መሰደዴን ለውቀት ያረክልኝ አምላክ ክብሩን ውሰድ።

  • @084Dudududu
    @084Dudududu 3 месяца назад +1

    ክብረት ይስጥልኝ አባታችን!!!

  • @temesagenamalaka4511
    @temesagenamalaka4511 2 месяца назад +1

    ኣሜን (3)ቃል ህይወት ያሰማልን❤

  • @samrisamri9563
    @samrisamri9563 4 месяца назад +3

    አባታችን ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያስማልን

  • @ፍቅር-ኀ9ቐ
    @ፍቅር-ኀ9ቐ 7 месяцев назад +4

    ቃለ ሕይወት ያስማዎ ምነው አለም ሁሉ ቢስማዎት ለእኛም እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን የእርስዎን አይንነት አባቶች ያብዛልን❤❤❤❤❤

  • @mekdesgetahunmekdes8104
    @mekdesgetahunmekdes8104 Год назад +6

    ወድቄ ልሰበር ስር የርስወን ትምህርት ስሰማ በረታለው ቃለ እግዚአብሔር ያሰማን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥወት

  • @Frmojoadd
    @Frmojoadd 3 месяца назад +1

    ቃለ ህይዎት ያሰማልን፣ እድሜ ከጤና ይስጥልን!

  • @የገሀነብደጆችአይችሏትም

    በዚህ ውጥንቅጡ በወጣ አለም እግዚአብሔር ይመስገን እርሶን የሰጠን ብሰማዎት ብውል ደስታዬ ነው:: አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🏾

    • @belttema2647
      @belttema2647 Год назад +4

      በዚህ ውጥንቅጡ በወጣ አለም እግዚአብሔር ይመስገን እርሶን የሰጠን ብሰማዎት ብውል ደስታዬ ነው:: አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

    • @wendiyetru7540
      @wendiyetru7540 Год назад

      ​ 😅😊😅😅😅😅😊😅😊😊😊😊😅😅😅😊😊😊😅😅😅😅😅😅😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😅😅😅😅😅😊😅😊😅😅😅😅😅😅😅😅😅😊😊😊😅😊😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😊😊😊😅😅😅😅😅😊

  • @TadesseYesgat
    @TadesseYesgat 5 месяцев назад +2

    በእውነት አባታችን ቃለ ህውትን ያስማለን አሜን አሜን አሜን

  • @vipcell8473
    @vipcell8473 3 месяца назад +1

    ቃለ ይህወት ያሳማልነ አባታችኝ እድሜ ይስጥልነ ከጤና ጋር 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤

  • @lidulidu3293
    @lidulidu3293 3 месяца назад +1

    ❤❤❤❤❤አሜን ቃለይወት ያሰማልን አባታች

  • @lishanalemu6153
    @lishanalemu6153 5 месяцев назад +1

    Meme l like you so much my first daughter name is Leyat too plus l always proud and respect you may God bless you and your family !!! መከበር በከንፈር : ለዛ ቁም ነገር ፣.... መድሃኒታለም ካችህ ጋር ይሁን ።

  • @kokobeworku1232
    @kokobeworku1232 Год назад +2

    አቤቱ እንደ ቸርነትህ መጠን ማረን

  • @genettamerat4337
    @genettamerat4337 Год назад +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @amaamm3963
    @amaamm3963 5 месяцев назад +3

    ቃለ ህወትን ያሰማአልን የተማርነውን በልቦናችን ይደርብን ያሳድርብን አምላካችን ልኡል እግዚአብሔር❤❤❤❤❤❤ አባታችንን በእድሜ በጸጋ ያቆይልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን፫❤❤❤❤❤

  • @eteneshabdisa2127
    @eteneshabdisa2127 Год назад +3

    አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @amarch8112
    @amarch8112 5 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤❤Thank you❤❤❤❤❤

  • @gelilanardos1509
    @gelilanardos1509 2 месяца назад +1

    ቅዱስ እግዚአብሔር አምላክ ኅይልም ክብርም ምስጋናም ለዘለዓለም ለእርሱ ይሁን አባታችን ቃለ ሕይወት ያሠማልን አድሜጤና ይስጥልን ❤🎉🎉

  • @Agsgf-n5o
    @Agsgf-n5o 6 месяцев назад +1

    ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን ሽአመት ኑርልን የኔባት እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Mesretnuguse
    @Mesretnuguse 7 месяцев назад +7

    አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን

  • @AyiNAlemKasie-ip4ze
    @AyiNAlemKasie-ip4ze 6 месяцев назад +1

    አሜን አሜን አሜን በፀሎታችሁ አስቡኚ ወለትተንሳኤ

  • @enewaenewaenewa6885
    @enewaenewaenewa6885 Год назад +3

    ቃለህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን።

  • @rahelmamo4970
    @rahelmamo4970 Год назад +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት በፀሎት አስቡኝ

  • @nrjsnrjs8074
    @nrjsnrjs8074 Год назад +9

    አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን በውነቱ እመቤቴ ትጠብቅልን

  • @jirusew6374
    @jirusew6374 Год назад +33

    እጅግ በጣም ድንቅ የሆነ ትምህርት እያገኘን ስለሆነ ምስጋናዬ ወደር የለውም ።የአገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን!!!

  • @tesfaneshdejene8981
    @tesfaneshdejene8981 5 месяцев назад +2

    ተመስገን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት በእድሜ በጤና ያድልልን

  • @panshi-zz1mn
    @panshi-zz1mn 4 месяца назад +1

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፈጣሬ እድሜ ዪስጥልን

  • @Banchy-jk4vk
    @Banchy-jk4vk 4 месяца назад +2

    Abatachen hoy edemina Tina yestehe❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tuyh3121
    @tuyh3121 8 месяцев назад +2

    ሰምቺ የማለጠግባችው አባቴ 🥺😭❤️
    ቃለ ሂወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
    🤲🤲🤲

    • @Zeritu-r8o
      @Zeritu-r8o 7 месяцев назад

      😂😂😂😂😂😂😂😊

  • @السيدحسين-ذ6ت
    @السيدحسين-ذ6ت 7 месяцев назад +1

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስቱን ያውርስልን

  • @Zzizette
    @Zzizette 7 месяцев назад +1

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ለአባታችን ቃል ህይወት ያስማልን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @user-nx6oe4gf9f
    @user-nx6oe4gf9f 6 месяцев назад +2

    ቃለህ ህይወት ያሠማልን አባታችን❤❤❤

  • @gelilanardos1509
    @gelilanardos1509 7 месяцев назад +2

    ቃለ ሕይወት ያሠማልን አድሜ ጤናን ይስጥልን ፈጣሪያችን ኃይልም ክብርም ምስጋናም ለዘለዓለም ለእርሱ ይሁን እናንተን ሰቶኒልና❤🎉❤🎉❤🎉

  • @salamsalam-pg5el
    @salamsalam-pg5el 9 месяцев назад +2

    እናታችን. ፀጋውን ያብዛሎወት

  • @birtuk
    @birtuk 3 месяца назад +1

    Ame Ame wow nice

  • @Saronaman-uk7wl
    @Saronaman-uk7wl 6 месяцев назад +1

    አግዚአብሔር ቃለ ሕዎት ያሰማልን አሜን አባታችን አግዚአብሔር እድሜ ይጥልን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @TesfaBelay-q1i
    @TesfaBelay-q1i 4 месяца назад +6

    Abatachin kale hiywet yasemalin edime ena tena yistilign ❤❤❤❤

  • @fikrubirgu1233
    @fikrubirgu1233 6 месяцев назад +2

    እግዚአብሔር ድካምህን ይቁጠርልህ ቶሌ ወንድማችን

  • @aberekebede9086
    @aberekebede9086 Год назад +23

    የተዋህዶ ልጆች ሀይማኖታችን ንቦች እንደሚከቧት ጥሩ መኣዛ ያላት አበባ ናት የሰማይ መላእክት በዙሪያዋ ይሠፍሩሉ እና ጠብቋት!!! በጣም እናመሰግናለን !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

    • @Zeritu-r8o
      @Zeritu-r8o 7 месяцев назад +1

      Ayi min egna ko wede nefesebet newu yemnnefsewu! Menfesn hulu atmenu mermru yilal kidus wengel, egna degmo wengeln sayihon yemnayewu yekahin libsna yemenekuse kob newu yemnayewu beka!

  • @جديدأسامةأبوحسين
    @جديدأسامةأبوحسين 3 месяца назад +1

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን🙏🙏🙏🙏❤

  • @zewdineshabera4041
    @zewdineshabera4041 11 месяцев назад +2

    Abatachin kale hiwetin yasemalin bedme betena ytebikilin

  • @uniquealmaz4214
    @uniquealmaz4214 Год назад +23

    አባታችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጠወት ለልቤ ብዙ ዕረፍት አግንቻለሁ እግዚሐብሔር ገዳሙን ጋ ለመሄድ ያብቃኝ

  • @eyerusdeselu2870
    @eyerusdeselu2870 18 дней назад

    አሜን ቃሌ ህይወት ያሰማልን በፀሎት አስቡኝ ዓመት ዮሐንስ ብላችሁ ለአባም አድርሱልኝ ✝️🤲

  • @ኤፍታህወለተሚካኤል-ደ4ቐ

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እረጅም እድሜከሙሉ ጤና ያድልልን

  • @ብርቱካንታደሰ
    @ብርቱካንታደሰ Год назад +2

    አባ ታች ን ቃልህ ወት ያሰማልን።

  • @zuriashlemma3192
    @zuriashlemma3192 Год назад +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @גויתואלם
    @גויתואלם Год назад +19

    ቡዙ ምስጢራትን ተማርን አባ ጸጋ በጸጋ ይጸግዋቾው እግዚአብሔር

    • @Zeritu-r8o
      @Zeritu-r8o 7 месяцев назад

      😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @genetweldemaryam4343
    @genetweldemaryam4343 29 дней назад

    Kalehiwet yasemalin abatachin ❤❤❤

  • @tsigenugusi8073
    @tsigenugusi8073 Год назад +2

    በጠም ደስ የምል ትምህርት ነው አባታችን እግዚአብሔር ፀገዉን የብዘሎት

  • @meletetesgagetachew9307
    @meletetesgagetachew9307 6 месяцев назад +2

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አይቀይርብን

  • @zelalemanagaw8921
    @zelalemanagaw8921 Год назад +3

    አሜን ፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ዕድሜ ከጤና ይስጥልኝ አባ ለኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለአንዲት እምነት ቤተክርስቲያን ሊቃውንት አባት አያሳጣን።

  • @aberekebede9086
    @aberekebede9086 Год назад +4

    kale hiwot yasemalin ,behiwot yakoyilin enqu abatachin....

  • @meskeremnisrane5515
    @meskeremnisrane5515 Год назад +1

    አባታችን በረከቶት ይደርብን

  • @majetetube
    @majetetube Год назад +6

    የኔ አባት ❤ቃለ ህይወት ያሰማልን
    የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን

  • @እግዚአብሔርምኞቴንአሳካል

    ስለቃሉ የቃሉ ባለቤት እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህይወት ያሰማልን እረጂም እዲሜ ያዲልልን የሰማነውን በልቦናቺን ያሳዲርብን❤❤❤

  • @Markos12353
    @Markos12353 8 месяцев назад +2

    እግዛብሔር ልቦና ይስጠን

  • @aterefmelaku1983
    @aterefmelaku1983 9 месяцев назад +2

    አባ ቃለህይዎት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን በቤቱ ያቆይልን።

  • @ermiasbirhanu289
    @ermiasbirhanu289 7 месяцев назад +1

    Aba Kale hiwottt yasemalennn & Mengiste semayatennn yawereselenn. He’s a righteous person, Pray for our Ethiopian Orthodox Church & GOD Bless 🇪🇹🙏🏿.

  • @workinggood-dw2gu
    @workinggood-dw2gu 7 месяцев назад +1

    ewnwt new enanten medegef hulem yhenen yemesele gubae enketatelalen betam enamesegnalen

  • @gelilanardos1509
    @gelilanardos1509 8 месяцев назад +1

    ቃለ ሕይወት ያሠማልን አድሜ ጤናን ይስጥልን ❤🎉❤🎉❤🎉

  • @bereketabush2720
    @bereketabush2720 Год назад +27

    አባታችን ለዘለአለም ኑሩልን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን

  • @OTMezmure
    @OTMezmure Год назад +32

    አባታችንን እግዚብሔር ይጠብቅልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ! ባለሙያዎች ድምጹን ስላስካከላችሁንል እግዚአብሔር ያክብርልን የአገልግሎታችሁን ዋጋ ያድልልን

  • @eliasyenehungedamu2402
    @eliasyenehungedamu2402 Месяц назад +1

    አሜን(፫)!!!
    ይሁንልኝ!!!

  • @yashica5085
    @yashica5085 9 месяцев назад +1

    ቃለህወት ያሰማልን

  • @lidiazappia640
    @lidiazappia640 Год назад +11

    አሜንአሜን አሜን አባታችን እንኩዎን በሰላም መጡልን ይፍቱን ይባርኩን በረከታቸሁ ይድረሰን ። ቀድሞ የገባ ሰው ቀድሞ ይፈወሳል ። ቀቸርነቱ ሁላችንን ቀቸርነቱ ጌታ ሐድሐኒያለም የፈወሰን ። ለአገሪችን ፈውሷን ይላክላት።

  • @Getwel30
    @Getwel30 Год назад +16

    ረጅም እድሜ ይስጥልን አባ 🙏

    • @frehiwot27
      @frehiwot27 Год назад

      አሜንቃለ ሕይወት ያሰማልን የሜያስተምረን የሜመክረን መድሐኔያለም ክርስቶስ ይክበር ይመስገን
      እግዚአብሔር ይስጥልን አባታችን

    • @bereketabush2720
      @bereketabush2720 Год назад +1

      ​@@frehiwot27 hi

    • @WintaMekonnen-p4l
      @WintaMekonnen-p4l 7 месяцев назад

      Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏

    • @Zeritu-r8o
      @Zeritu-r8o 7 месяцев назад

      ​@@frehiwot27ere??😂😂😂😂

    • @frehiwot27
      @frehiwot27 7 месяцев назад

      @@Zeritu-r8o ❌❌❌

  • @fggh6526
    @fggh6526 Год назад +3

    Amen amen amen kale hiweti yasemaleni abatachin🥰🙏🙏🙏💚💚💚🙏

  • @EtagegnGebeyehu-u7o
    @EtagegnGebeyehu-u7o 5 месяцев назад +1

    አድግግግግግግግ በይ ዩኔ ማር አምላክ ይጠብቅሽ ❤❤❤

  • @Ciz-q9z
    @Ciz-q9z 29 дней назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የሰማነዉን ለህይወት ያድርግልን😢👏😊

  • @seifehaileselassie3290
    @seifehaileselassie3290 8 месяцев назад +1

    Kalehiwot yasemalin, Abatachin 🙏

  • @yeznakassahun780
    @yeznakassahun780 Год назад +2

    ቃለ ህወትን ያሰማልን አባታችን
    እየጠበኩት የነበረ ትምህርት ነው

  • @sanayetmekonin4883
    @sanayetmekonin4883 Год назад +1

    ቃለሕይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @fregenetwondimu5939
    @fregenetwondimu5939 8 месяцев назад +2

    አሜን አሜን አሜን አባታችን፡፡

  • @etagdyoutube8262
    @etagdyoutube8262 Год назад +142

    ኑ እሕት ወንድሞቼ የእግዚአብሔርን ቃል ሊያስተምሩን መጥተዋል አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን ቸሩ መድኃኔዓለም🙏🙏🙏

  • @ተዋህዶ27
    @ተዋህዶ27 Год назад +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በረከትዎ ይድረሰን አባታችን።

  • @lidyadaniel7449
    @lidyadaniel7449 Год назад +3

    Egzahabhir yemesegen 🙏
    Amen 💞 🙏
    Qalehiwet yasemaln Abatachn 🙏

  • @genetweldemaryam4343
    @genetweldemaryam4343 29 дней назад +1

    😢😢😢❤❤abatachin edmena tena abzito ystlign betselot asbun 😢le wendime mihiretin ylaklin egziyabher ❤😢

  • @zmamberaki5030
    @zmamberaki5030 Год назад +1

    ቀል ሒወት ያሰማልን ኣባታችን

  • @atrisemamo1178
    @atrisemamo1178 Год назад +4

    kalehiwot yasemalin l hulachin

  • @haymanotbogale6245
    @haymanotbogale6245 Год назад +1

    የኔ አባት እግዚአብሔር ረጂም እድሜ
    ከጤናጋር የስጦት

  • @isabellaisra5888
    @isabellaisra5888 Год назад +11

    ስለቃሉ እግዚአብሔር ይክበር ይመሰገን
    አባታችን እረጅም እድሜና ጤናን ያድልልን
    አሜን አሜን አሜን 🙏🤲🙏

  • @ወለተሥላሴ-የ4ሰ
    @ወለተሥላሴ-የ4ሰ Год назад +5

    አሜን አሜን አሜን አባታችን እንኳን ደህና መጡልን ቃለ ይህውት ያሳማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን እግዚአብሔር