የዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ መዝሙሮች

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 3 окт 2022

Комментарии • 1,6 тыс.

  • @SaraSara-vb2ye
    @SaraSara-vb2ye 5 месяцев назад +1046

    ዛሬ ምን እንደተፈጠረ ልንገራችሁ ወዳጆቸ😢 ስደት ነው ያለሁት እና ስራ ቦታ ሰወቸጋ ሰሞኑን ተጣልተን ነበር እና ዛሬ በጣም ከፍቶኝ ስራየም ሊበላሽ ነበር ከዛ ወደ ሱቅ ሲሄዱ ስራየን ትች ተንበርክኬ አልቅሸ ድንግልን እባክሽ ብየ ለመንኳት😭😭ከዛ ወዲያው ስልክ ተደወለ እና ሳነሳው ሰወች በፍቅር አናገሩኝ ሲመጡም ስጦታ ገዙልኝ 😭😭😭😭ደጓ እናቴ አማላጇ እወድሻለሁ እመቤቴ የጌታየ እናት ስንቱን ልመስክረው ምን ያላደረግሽው አለ ለኔ

    • @Yengusnesh768
      @Yengusnesh768 4 месяца назад +65

      ❤❤❤እውነት ነው እኔም ወደሷ ነው የምጮህ ፈጥና ደራሽ ናት ❤

    • @yanetniguse994
      @yanetniguse994 4 месяца назад +20

      ❤❤❤hulem eskemecheresha ttebksh

    • @biruktib4689
      @biruktib4689 4 месяца назад +11

      Tadelshi eski enenm tsemagne

    • @muluBrhane
      @muluBrhane 4 месяца назад +8

      Yesuwa fkr ayleyen

    • @Sntayehu.t
      @Sntayehu.t 3 месяца назад +5

      Aman.tkber.tmesgen.amalajachin.yegadachin.anat..❤❤.Akan.des.alesh.heyati.❤❤❤

  • @user-qv7ep4zj8n
    @user-qv7ep4zj8n 6 месяцев назад +939

    ቀናቹ እንዲባረክ ጠዋት ስትነሱ መዝሙር ስሙ.እግዚአብሔር ይመስገን ለሁሉም ነገር

  • @tuyh3121
    @tuyh3121 5 месяцев назад +92

    ውድ የተዋህዶ ልጁች እናት አባቱቺ እህት ወንድሞቺ እስኪ በፅሎታችሁ አስብኝ እያመመኝ ነው ከሀገሬ ከወጣሁ 13 አመት ሙላኝ በስደት አለም ደጃፉ ጣፍ እጣኑ እንደናፈቀኝ 😭😭😭😭😭❤❤❤❤❤❤❤🤲🤲🤲

    • @sebletadese5706
      @sebletadese5706 4 месяца назад +6

      እግዚአብሔር ይማርሽ ፤ ወደ ሃገርሽ በሰላም ይመልስሽ።

    • @user-zz7oo9pf6l
      @user-zz7oo9pf6l 4 месяца назад +5

      Fetari Yimarsh Dineshi Lehagershi Yabikash

    • @ellenia6757
      @ellenia6757 3 месяца назад

      Egziabher yimaresh , wedehageresh temelesh

    • @eldanawedajo7293
      @eldanawedajo7293 3 месяца назад +1

      እግዚአብሔር ይማርሽ

    • @nardibekele7840
      @nardibekele7840 3 месяца назад

      Egziabeher yemaresh ema😢

  • @tsiontadesse7420
    @tsiontadesse7420 7 месяцев назад +199

    እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ቅዱስ ገብርኤል ይስጥህ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

    • @qatarrayyan4850
      @qatarrayyan4850 7 месяцев назад +3

      😮k😮

    • @mekidesYetimgeta
      @mekidesYetimgeta 14 дней назад

      @@qatarrayyan4850 Dbnnkl nllnbbbnjnvvvvkkgbb-bbhhjhpbbjbbbbkknblpnnjjiiooi

  • @mokaruth6301
    @mokaruth6301 Год назад +142

    ማሪያምዬ ማሪያምዬ ማሪያምዬ የመድሀኒያለም ያለም ቤዛ እናት እንውድሻለን አንቺ ጠብቂን አሜን🙏🙏🙏⛪️⛪️⛪️❤❤❤💚💛❤

  • @tsgifikr999
    @tsgifikr999 Год назад +81

    አጥንትን የሚያለመልም የሰማይ መላእክትን ዝማሬ ያሰማልን

    • @mekdeshailu-rb6bf
      @mekdeshailu-rb6bf 9 месяцев назад

      G to ew as f

    • @zenazena-vc1yp
      @zenazena-vc1yp 6 месяцев назад

      ​@@mekdeshailu-rb6bf❤❤ (5aqueducts yes ❤

    • @sossinanepsi1044
      @sossinanepsi1044 5 месяцев назад

      🙏🙏🙏🙏(❤❤❤❤አሜንአሟን🙏🙏🙏

    • @sossinanepsi1044
      @sossinanepsi1044 5 месяцев назад

      ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏

    • @user-gl3xv8dx5f
      @user-gl3xv8dx5f 5 месяцев назад

      ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @Bezawerk-tx1pp4sv4o
    @Bezawerk-tx1pp4sv4o 6 месяцев назад +286

    እኛ ስለገባን
    ፀጋና ክብርሽ
    እጅጉን አብዝተን
    ማሪያም ወደድንሽ ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን በቤቱ ያፅናህ ወንድማችን 💞💞🌾🌾🌾

  • @mkedesemkedsesr1244
    @mkedesemkedsesr1244 Год назад +6

    የእውነት አጥንት እሚያለመልም መዝሙር ነው ሁሉም እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናልን ግን በስዴት ሆነን እንዲህ እሚያፅናና መዝሙር ባይኖር እሚያስተምሩን መምህራኖች ባይኖሩ አባቶችን ኦላይን ባንባረክ ምን እንሆነው ነበር ይሄን ሳስብ. እንባ ይቀድመኛል 😢😢😢😢😢😢😢እኔም ሀሳብ ሞልቶልኝ በሰላም ሀገሬ ከገባሁ ዘማሪነት ምኞቴ ህልሜ ነው የልብሽን መሻት ይሙላልሽ በሉኝ ዝማሬ መላእክንን ያሰማልን ❤❤❤❤❤

    • @hemenheran2942
      @hemenheran2942 Год назад

      Egziaber yasebshewun ymulalesh ema be selam hagerachin ymelisen

    • @jazeerabranch2337
      @jazeerabranch2337 10 месяцев назад

      የልብሽን መሻት ይፈፅምልሽ🙏

  • @user-mn5mi5zs8q
    @user-mn5mi5zs8q 14 дней назад +10

    ያንተን መዝሙር ሰምቶ መንፈሱ ያልታደሰ ያልተባረከበት የለም እግዚአብሔር እድሜና ፀጋውን ያብዛልህ ዘላለም በቤቱ ያፅናህ!!!!

  • @SSh-fv6hx
    @SSh-fv6hx День назад

    ሰለ ሁሉም ስጦታዎችክ ጌታዬና አምላኬ ቸሩ መዳኒተዓለም በምን አቅሜ እንደምን አድርጌ ላመስግንክ አባቴ ሆይ በደካማነቴ አመሰግንሀለው አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @lidiyabirabiro8210
    @lidiyabirabiro8210 3 месяца назад +8

    እኔ ደሞ እመቤቴ ያደረገቺልኝ ትምህርት ቤት ፈተና አለ ሲባል እያነበብእንኳ ልቤ ከመጠን በላ ይጨንቀኝ ነበር እራሴን ያመኛል የምሰራው እንዲመስለኝ አይሆንም ነበር ግን እመቤቴን ያቅሜን አትንቼ ያቅሜን በመሞከር ላይ ትኩረቴን አርጊልኝ አልኳት እናም አሁን ከመደንገጥ ይልቅ ያቅሜን መሞከር ላይ ትኩረቴን አርጊያለው እኔን ሀጥያተኛዋን የሰማች እናንተንም ትስማ .......

  • @emebetkifle9524
    @emebetkifle9524 Год назад +14

    የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ ያጽናህ

    • @emuadmasu873
      @emuadmasu873 Год назад +2

      Amen 🙏 🙏

    • @sergiocarron9783
      @sergiocarron9783 Год назад

      ቅዱስ ጊዮርጊስ ይባርክህ

    • @amaamm4692
      @amaamm4692 Год назад

      🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-hc2hd6nu9s
    @user-hc2hd6nu9s 6 месяцев назад +52

    ማርያምዬ የመድሀኒአለም የአለም ቤዛ እናት❤❤❤❤❤❤

  • @salaamdubai1818
    @salaamdubai1818 6 месяцев назад +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ውድ ወንድማችን ዲያቆን ዳንኤል በእድሜ በጤና ጠብቆ ያቆይልን መዝሙሮቹ ተሰምተው አይጠገቡም ❤❤❤

  • @gizelekulu7850
    @gizelekulu7850 10 месяцев назад +6

    እጅግ ልብን የሚነኩና የነፍስ ምግብ የሆኑ ዝማሬዎች እንደምታሰማን አንተንም የአለም መድሀኒት ነፍስን የሚያለመልመውን የመላእክትን ዝማሬ ያሰማህ እመብርሀን ፀጋህን ታብዛልህ ከቤቱ አንጣህ 🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-dw3fm4ry1f
    @user-dw3fm4ry1f Год назад +12

    ይሄን መዝሙር ስሰማ የተደረገልኝን አስታውሳለሁ አምላኬ ተመስገንልኝ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @milly7878l
    @milly7878l 10 месяцев назад +33

    ዘማሪ አቤል ድንቅ የተዋህዶ ልጅ የእስራኤል አምላክ ከልደታ ማርያምና ከቅዱሳን ጋር ሆና ፅናትን ይስጥህ ፍፃሜህ ያማረ ይሁን !! በሰው ፊት የመሠከርልኝል በሰማይ አባቴ ፊት እመሰክርለታለሁ እንዳለው ጌታ፡

  • @kal7566
    @kal7566 11 месяцев назад +109

    ሰምቼ እማልጠግበዉ መዝሙር 😢😢😢 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤

  • @MakiAbebe6
    @MakiAbebe6 5 месяцев назад +5

    አባትና ንጉሥ ጌታ ቅዱስ ለነፍስ
    ህይወቴ ነው ክርስቶስ።

  • @meskeremfekadu6272
    @meskeremfekadu6272 9 месяцев назад +69

    ዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ እና ሁላችሁ በዝማሬዎቹ ላይ ተሳትፎ ያላችሁ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን።

  • @zmariam772
    @zmariam772 Год назад +250

    ቆም ብለን ለ 1 ደቂቃ ብናስብ እግዜአብሄር ለኛ ያደረገው ብዙ ነው። ይህ መዝሙር የፈጣሪን ቸርነት በደንብ ይገልጸዋል። ቃለ ሕይወት ያሰማልን።

  • @selamethpiya2504
    @selamethpiya2504 10 месяцев назад +137

    ዝማሬ መላእክትን ያሳማል በጣም ደስ የሚሉ መዝሙሮች ውስጥህን የሚያረጋጉ ኣሰይ ❤❤🙏🙏🙏🙏🙏

    • @ghenetbelay5080
      @ghenetbelay5080 10 месяцев назад +1

      ❤❤❤❤❤🇪🇷👌👏👏👏🙏❤❤❤❤

  • @user-rf3ko8dq4e
    @user-rf3ko8dq4e 5 месяцев назад

    ይህ መዝሙር እኔን ነው የሚገልፀኝ ከዛ ከቆሻሻ ህይወት አውቶ ለንሰሃ ስላበቃኝ በምን ቃል ልግለፀው አምላኬ ያደረገልኝን እመብዙሃን ያደረገችልኝን ብዙ ነው ክብር ምስጋና ለድንግል ማርያም ልጅ ተመስገን አንተ ስላለህኝ ቀሏል መከራዬ

  • @WegayewAbosete-ti8hm
    @WegayewAbosete-ti8hm 13 дней назад

    ዝማሬ መላእክት ያሰማህ አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ ነዉ

  • @eyerusalemgetu9800
    @eyerusalemgetu9800 6 месяцев назад +21

    ረጅሙን እድሜና ጤና ይሰጥል እየደጋገምኩ ብሰማው የማልጠግበው ዝማሬ።ወንድማችን ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን

  • @user-sc5gf9dj7t
    @user-sc5gf9dj7t 6 месяцев назад +7

    ዝማረ መላክቲ የስማእልና እመብርሃን ምሳካ ትኩን ❤❤❤

    • @RitaGerma
      @RitaGerma 5 месяцев назад

      ዝማሬን ያሰማልን

  • @user-gm3dw6zj8k
    @user-gm3dw6zj8k 6 месяцев назад +2

    አንተ ስላለኸኝ. ቀሎል መከራዬ ለኔ ያደረከው ብዙ ነው ጌታዬ

  • @yordi21277
    @yordi21277 6 месяцев назад +33

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን ወንድማችን አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ ነው 😍🙏🙏🙏

    • @LuseyNatey
      @LuseyNatey 5 месяцев назад

      OK ILY Yuli Yuli I u Qgff11

  • @user-yw7dc5wl2u
    @user-yw7dc5wl2u 5 месяцев назад +94

    ወንድማችን እማምላክን በዝማሬዎችህ አዝኖ ያልተጽናና ደክሞ ያልበረታ የለም ብዙዎቻችን በመዝሙሮችህ እጅጉን ተባርከናል በርታልን እንወድሃለን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን በቤቱ ያፅናልን💜🙏

  • @ZemenayAbereAlemu
    @ZemenayAbereAlemu 3 месяца назад +3

    በጣም ደስ የሚሉ መዝሙሮች ብሰማው ብሰማው የማልጠግበው መዝሙር ካጢያተኛው ድንኳን ቅዱሱ ቆመሀል .....ወንድሜ ዝማሪ መልአክት ያሰማልን!!!

  • @SamuelGetaneh-oe1rq
    @SamuelGetaneh-oe1rq 4 месяца назад +14

    ብሰማው ብሰማው የማልጠግበው መዝሙር ካጢያተኛው ድንኳን ቅዱሱ ቆመሀል👏👏👏

  • @user-tt8sl3br1z
    @user-tt8sl3br1z 5 месяцев назад +1

    እመአምላከ ትጠብቅህ ዘማሬ መላዕክት ያሰማልን አጥንትን የሚያለመልም መዝሙር

  • @cloud12216
    @cloud12216 3 месяца назад +8

    ቀናቹ እንዲባረክ ጠዋት ስትነሱ መዝሙር ስሙ.እግዚአብሔር ይመስገን ለሁሉም ነገር ኣሜን

  • @AuraTune111
    @AuraTune111 Год назад +44

    ነብሴ ሀሴት የሚሰማት መዝሙሮችን ሁሉ ስሰማ ነው!!!!! ወንድሜ ዝማሪ መልአክት ያሰማልን!!!

  • @aklilufikadu1436
    @aklilufikadu1436 2 месяца назад

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን❤❤❤

  • @EngyeTech
    @EngyeTech 15 дней назад

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን፣ ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልህ።

  • @save7997
    @save7997 5 месяцев назад +3

    በእውነት እጅግ ድንቅ መዝሙር መንፈስን ሚያረጋጋ ሰላምምምም የሚሰጥ ድንቅ ዝማሬ ክበርልን ህይወትህን ሙሉ በሰላምና በፍቅር ይሙላልህ ቸሩ መድኅኒዓለም አሜንንን💚💛❤️

  • @helentadese3555
    @helentadese3555 10 месяцев назад +97

    ዲያቆን አቤል ፈጣሪ አምላክ እቅፍ ድግፍ አድርጎ ያኑርህ ይጠብቅህ ዝማሬ መላእት ሰማልን ❤❤❤

  • @user-qr4ok7bu5h
    @user-qr4ok7bu5h Месяц назад

    እግዚብሄር ይባርክህ መጭው ዘመንህ ይባረክ የማይጠገብ መዝሙር ለኔ ምግብ ሆኖልኛል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ተዋህዶ እምነቴ ለዘላለም ትኑር❤❤❤አሜንአሜን❤❤❤❤❤❤

  • @user-rw8yd2lq5g
    @user-rw8yd2lq5g 5 месяцев назад +1

    ዝማሬመላእክያሠማልኝ አይተወኝም አይረሣኝምአምላኬለኔያደረከውብዙነው አተውአሥበኝ 😢

  • @alexabe3451
    @alexabe3451 Год назад +25

    ይህን መዝሙር ስሰማው እራሴን በጣም አስተምረዋለሁ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @GetachewKirkos
    @GetachewKirkos 11 месяцев назад +27

    ሰምቼ የማልጠግበው መዝሙር ነው !ተባረክ!!!

  • @mariamalbadwawe4929
    @mariamalbadwawe4929 Месяц назад

    የሁሉ ፈጣሪ እግዚያብሄር አንተ ባጠብቀኝ ለዛሬ አልደርስም ነበር --ክብር ምስጋና ለልዑል አምላክ ብቻ ይሆን🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻❤❤❤❤❤❤

  • @beletegetachew9689
    @beletegetachew9689 3 месяца назад

    ወንድማችን እማምላክን በዝማሬዎችህ አዝኖ ያልተጽናና ደክሞ ያልበረታ የለም ብዙዎቻችን በመዝሙሮችህ እጅጉን ተባርከናል በርታልን እንወድሃለን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን በቤቱ ያፅናልን

  • @yibeyinbiwota8362
    @yibeyinbiwota8362 6 месяцев назад +3

    ህጻን እጹብድንቅ እግዚአቢሄር አብዝቶ ይባርክሸ እግዚአቢሄር ያሳድግሸ አንችን ያሳደጉ እናት አባቶች ይባረኩ እንወድሸ አለን ❤❤❤❤

  • @hanakukuhana4575
    @hanakukuhana4575 11 месяцев назад +4

    ዝሜሬ መላእክትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልክ የአገልገሎት ዘመንክን ወላዲተ አምላክ ትባርክልክ 🙏🙏🙏🤲🤲🤲👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-jy7my2ir1f
    @user-jy7my2ir1f 2 месяца назад

    አሜን አሜን አሜንዝማሬ መላእክት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ❤❤❤❤

  • @GggHhh-oe8iz
    @GggHhh-oe8iz Месяц назад

    ሁሌም መዝሙር ስሰማ እፅናናለሁ ብቸኝነት አይሰማኝም ያለሁት በስደትም ቢሆን እናቴ እመብረሀን ሁሌም አብራኝ ነች ጥፋቴን ሁሉ የሸፈነች ❤❤❤❤

  • @enkuhailu6554
    @enkuhailu6554 7 месяцев назад +77

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማን በእድሜ በጤና ያቆይልን በይበልጥ የምታገለግልበትን እድሜ ይስጥክ።

    • @user-mp4bh5zy8y
      @user-mp4bh5zy8y 5 месяцев назад +1

      በጣም ደስ የሚል ዝማሬ ነዉ በርታል ዉንድማች ጸጋና በረከቱን ያድልልን

  • @hanatesfay3256
    @hanatesfay3256 4 месяца назад +3

    እሰይ እልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏 ብሰማዉ ብሰማዉ ደጋግሜ ብሰማዉ ልጠግበዉ የማልችለዉ መዝሙር ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ወድማችን💖💖💖💖💖💖💖🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @romakeleta8401
    @romakeleta8401 3 месяца назад +1

    ዝማሬ መላአክትን ያሰማልን እድሜ እና ጤናን ያድልልን ቸሩ መድኃኔዓለም

  • @mmkk2469
    @mmkk2469 4 месяца назад

    አንተ ስላለህኝ ቀሎን መከራየ❤❤❤ተመስገን ጌታየ የምወደው መዝሙር ዳዊት❤❤❤❤❤

  • @friyefriye8876
    @friyefriye8876 9 месяцев назад +11

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ዲያቆን ነፍስን የሚያለመልም ዝማሬ 🙏🙏❤❤❤❤

  • @tgaubagunners8406
    @tgaubagunners8406 6 месяцев назад +1

    ሁሌም ሲከፍኝ ገብቼ አዳምጠዋለሁ ይሄ መዝሙር😢😢😢😢

  • @RozaRoza-ii6wu
    @RozaRoza-ii6wu 4 месяца назад +2

    በሰው ሀገር ሆኜ ሲከፋኝ ያፅናናኛል መዝሙርህ ተባረክ በቤቱ ያፅናህ

  • @mikaelat4557
    @mikaelat4557 Год назад +3

    ኣሜን፡ ዝማረ መላክቲ ይስማዓልና፡ ደስ ዝብል ልብኻ ዘረስርስ መዛሙር፡ ተባረኩ!

  • @user-mm4ch5fm7z
    @user-mm4ch5fm7z 6 месяцев назад +10

    ዲ/ን አቤል ዝማሬ መላክት ያሠማልን ፀጋዉን ያብዛልን ደስስስ ዬሚሉ መዝሙሮች እመብረሀን ትጠብቅህ ዬኛ እቁ ዬተዋህዶ ፍሬ ከዚህም በርታልን❤❤❤❤❤❤❤

  • @haimont9075
    @haimont9075 2 месяца назад

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እመቤቴ ድንግል ማርያም የልቤን ቋጠሮ ትፍታልኝ

  • @etiuopiayo8127
    @etiuopiayo8127 12 дней назад +1

    ሁሉንም ብሶቴን የምረሳበት መዝሙርነው
    እድሜና ጤና ምምህራችን❤❤❤❤❤

  • @lamlamabraha
    @lamlamabraha 7 месяцев назад +12

    ዝማሬ መላአክት ያሰማልን ❤

  • @zowesileshi5748
    @zowesileshi5748 9 месяцев назад +5

    እውነት እደዢህ አይነት መዝሙር አይቼ አላውቅም ምርጥ ዘር💝💝💝💝

  • @user-wt9sk7tt9o
    @user-wt9sk7tt9o 6 месяцев назад +1

    ማርያምዬ እመቤቴ እመብረሀን የጊታዬ እናት እንወድሻለን ❤

  • @merontesfaye9716
    @merontesfaye9716 14 дней назад

    በጣም ነው የምወድህ የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ በቤቱ ያፅናህ ❤🙏🙏🙏

  • @asterttadesse9916
    @asterttadesse9916 10 месяцев назад +49

    አቤት እንዴት ደስ የሚያሰኝ መዝሙር።አጥንትን የሚያለመልም የመላእክት ዝማሬ ያሰማልን።

  • @user-rg1wo7fs3y
    @user-rg1wo7fs3y 9 месяцев назад +21

    ፈጣሪ እድሜ እና ጤና ይስጥህ ። ለ ዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤

  • @yeshewatsehaylij3101
    @yeshewatsehaylij3101 3 месяца назад

    ይህን መዝሙር ስሰማ እንደገና እንደ አዲስ እፈጠራለሁ 😢😢

  • @ethiopiawit4171
    @ethiopiawit4171 11 месяцев назад +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን በቤቱ ያጽናህ❤

  • @zowesileshi5748
    @zowesileshi5748 9 месяцев назад +17

    ምርጥ መዝሙር ዝማሬመላእክት ያስማን

  • @fekirtesolomon9844
    @fekirtesolomon9844 11 месяцев назад +10

    እግዚአብሔር ይመስገን በፈተና ጊዜ ፅናን ስለሰጠከኝ ፍቅርህ ማረከኝ ጌታዬ ልጅህ እንሆን እርዳኝ

  • @meseretasefa2254
    @meseretasefa2254 3 месяца назад +4

    ተባረክ ወንድሜ በመዝሙሮችህ አርፌያለሁ አገልግሎትህን ያርዝመው።

  • @WgshyWhfgh
    @WgshyWhfgh 4 дня назад

    🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እንዴት ይጣፍጣል ተመስገን

  • @user-eq6pk4ms4i
    @user-eq6pk4ms4i 5 месяцев назад +1

    😮ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሄር የተመሰገነ ይሁን።

  • @Enemayeheger
    @Enemayeheger 10 месяцев назад +9

    ዝማሬ መላአክት ያሰማልን🙏❤️

  • @jjjhh4655
    @jjjhh4655 9 месяцев назад +17

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ወንድማችን አቤል እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን

  • @sarayemom6082
    @sarayemom6082 Месяц назад

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ተስፋ መንግስተሰማያትን ያውርሰን

  • @BiruktawitHmikel
    @BiruktawitHmikel 3 месяца назад +2

    እውነት ነው የኔ አባት ቅድስ ገብርኤል ❤ ሁሌም አለህልኝ ስምክን ጠርቼ መቼ አፍሪ ❤አንተ ጠብቀኝ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @newaysileshi6940
    @newaysileshi6940 5 месяцев назад +6

    ዲያቆን አቤል መክብብ ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን እግዚአብሔር በቤቱ ያቆይልን

  • @genethailom-ou7mn
    @genethailom-ou7mn Год назад +25

    አሜን የምወደው መዝሙር ቃል ህወትይያሰማልን❤❤❤

  • @christianxhri4370
    @christianxhri4370 Месяц назад +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህ ይባርክልህ🙏

  • @ramycell5698
    @ramycell5698 3 месяца назад

    አሜን አሜን አሜን የድንግል ማርያም ልጅ ጌታችንና መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ይጠብቅህ🙏🙏🙏🥰🥰🥰

  • @bettyhaile5315
    @bettyhaile5315 6 месяцев назад +16

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን❤❤❤

  • @Tube-nx9lr
    @Tube-nx9lr 6 месяцев назад +15

    ቅኔ ነጠኩኝ የአባ ጊዮርጊስ ቆምኩኝ ቅዳሴ የህርያቆስ እልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ፀጋው ያብዛልህ ወንድሜ በቤቱ ያፅናልን

  • @Afroshume
    @Afroshume 4 месяца назад +1

    Thanks for great Christian mezmure I feel like this kind powerful mezmure Christian mezmure change life and make you strong hard situations god good and love

  • @selamasefa6049
    @selamasefa6049 5 месяцев назад +35

    እልልል አሜን እግዚአብሔር ይመስገን የተዋህዶ ልጆች በመሆናችን እናመስግነዉ የድንግልን ልጅ አማኑኤልን❤❤❤ዝማሬ መላክት ያሰማልን ወንድማችን❤❤❤

  • @teflossisay
    @teflossisay 9 месяцев назад +21

    እልልልልልልልልልልልልልልልልል አሜን(3) ዝማሬ መላእክት ያሠማልን

  • @user-tb8bn2jg8b
    @user-tb8bn2jg8b 2 месяца назад +1

    ዝማሬ መላክትን ያስማል ያገልግሎት ዘመን
    ይባርክል አሜን

  • @yonaskenenisa1594
    @yonaskenenisa1594 Месяц назад

    አጥንትን የሚያለመልም የመላዕክትን ዝማሬ ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🤝

  • @azeb627567
    @azeb627567 11 месяцев назад +13

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን። ያገልግሎት ዘመንክን ዘመናችሁን ያርዝምልን።

  • @lidetdesu-sq4by
    @lidetdesu-sq4by 4 месяца назад +4

    እስከመጨረሻ በቤቱ በአገልግሎት ያቆይህ ሀጥያት የሚያስተሰርይ የመላእክት ዝማሬ ያሰማህ ወንድማችን

  • @samiraomer6175
    @samiraomer6175 2 месяца назад +1

    እዚ መዝሙር ክሰምዕ ከለኩ ልቤ ሰላም ይስመዓኒ እግዝኣብሔር ይክበረ ይመስገን ዝማሬ መላእክት የስመዓልና ኣሜን ⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @hmmbou49
    @hmmbou49 10 дней назад +1

    ይህን መዝሙር ስወደዉ አንተስላለክኝ ለኔ ያደረክው ቡዙነው ጊታኜ ልጄ የትነው ብለህ ፈልገሀል

  • @alaamobile5371
    @alaamobile5371 5 месяцев назад +3

    ብሰማቸው የማልጠግባቸው ዝማሬዎች ናቸው ዝማሬ መላክት ያሰማልን አቤልዬ ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ

  • @user-ul4vn2vk8x
    @user-ul4vn2vk8x 10 месяцев назад +5

    ዝማሬ መላክት ያሰማልን ወንዲሜ እዲሜና ጤና ይስጥልኝ አቤቱ አምላኬ ሆይ እንደበደላችን ሳይሆን እንዴምህርትህ ህየይቅርታህን አወርዲልነ💔💔💔🙏🙏🙏

  • @user-hs1qd2dd4f
    @user-hs1qd2dd4f 5 месяцев назад +2

    ብስማው ብሰማው የማልሰለቸው ዝማሬ

  • @mmkk2469
    @mmkk2469 4 месяца назад +2

    ዝማሬ መላእክት ያስማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ❤❤

  • @therock_grewHair
    @therock_grewHair 7 месяцев назад +8

    ዝማሬ መላአክት ያሰማል

  • @user-hu4mw8iz1o
    @user-hu4mw8iz1o 6 месяцев назад +19

    እንኮን ለገና ፆም በሰላም አደረሰህ መዘሙር በጣም መንፈስን ያዱሳል እናመሰግናለን።

  • @user-cb1rm1sf9f
    @user-cb1rm1sf9f 5 дней назад +1

    ዝማሬ መላህክት ያሰማልን መንግስተ ሰማይ ያውርስልን ❤❤❤ ወንድማችንን ረዥም እድሜ ያኑርልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-jk4zt1pq5l
    @user-jk4zt1pq5l 5 месяцев назад +1

    ዚማሬ መላክትን ያሠማለን ፀጋዉን ያብዛልህ እ ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @therock_grewHair
    @therock_grewHair 7 месяцев назад +8

    ዝማሬ መላአክት ያሰማልን ❤❤🙏🙏🙏🙏🙏