𝗘𝘁𝗵𝗶𝗼 𝗞𝗶𝗻𝗴𝘀 ®
𝗘𝘁𝗵𝗶𝗼 𝗞𝗶𝗻𝗴𝘀 ®
  • Видео 20
  • Просмотров 322 417
ሊሞቱ የደረሱ ሰዎች የሚቆጭቸዉ 10 ነገሮች | 10 BIGGEST REGRETS IN LIFE! - ዶ/ር ወዳጄነህ መሀረነ
ሊሞቱ የደረሱ ሰዎች የሚፀፅታቸዉ 10ሩ ነገሮች
00:00 - የመኖር ጥያቄ
01:15 - ሊሞቱ የደረሱ ሰዎች የሚፀፅታቸዉ ነገሮች
02:53 - 1) ደስተኛ አልነበርኩም!
08:00 - 2) በእውቀት ራሴን አላሳደግሁም!
11:17 - 3) እራሴን አልተንከባከብኩም!
15:41 - 4) የኖርኩት በቂም እና በጥላቻ ነዉ!
18:31 - 5) ለቤተሰቤ ጊዜ አልሰጠሁም!
21:14 - 6) ሰዎችን አረዳሁም!
23:57 - 7) ለህልሜ አልኖርኩም!
27:13 - 8) ለምንድነዉ የለፋሁት?
33:52 - 9) ለሰዎች ፍቅሬን አልገለፅኩም!
36:34 - 10) ሀይማኖትን እንቅ ነበር!
38:42 - ማጠቃለያ
ሊሞቱ የደረሱ ሰዎች የሚቆጫቸው 10 ነገሮች
በተለያየ ህመም ምክኒያት በህይወት ጥቂት ጊዜ የቀራቸው ሰዎች ቀሪ ጊዜያቸውን ያለ ስቃይ እንዲያሳልፉ ህክምና የሚያገኙበት ቦታ Hospice ይባላል። ሆስፒስ ውስጥ የሚሰሩ የጤና ባለሞያዎች እነዚህን ከጥቂት ሳምንታት እስከ ጥቂት ወራት የቀራቸው ሰዎች በህይወታቸው ምን እንደሚቆጫቸው ጠይቀዋቸው የሚከተሉትን 10 ነጥቦች አግኝተዋል።
1) ደስተኛ አልነበርኩም- ህይወቴን በሚገባ enjoy አላደረግሁም።
2) በእውቀት ራሴን አላሳደግሁም። ለመማር ብዙ እድል ነበረኝ ግን አልተማርኩም።
3) እራሴን አልተንከ...
Просмотров: 7 305

Видео

በአዲሱ አመት ማስወገድ ያሉብን 3ቱ መርዞች! | ዶ/ር ወዳጄነህ መሀረነ @EthioKings
Просмотров 35 тыс.День назад
በአዲሱ አመት ማስወገድ ያሉብን 3ቱ መርዞች! | ዶ/ር ወዳጄነህ መሀረነ ​⁠ 00:00 - መግቢያ 00:31 - አዲስ አመት 02:25 - 1) ከቂም ነፃ መሆን 04:52 - 2) ከጥላቻ ነፃ መሆን 07:45 - 3) ከቅናት ነፃ መሆን 09:47 - 3ቱ ምክሮች 10:58 - የፍቅር አይነቶች 12:20 - መዝጊያ . . . . #Motivation #dawitdreams #etbiopianmotivetion #personaldevelopment #EthiopianMotivationalspeaker #inspiration #morningmotivetion #motivation #motivationalquotes #success #successquotes #successmi...
አንደበት እሳት ነዉ! የቃላት Psychology... | ዶ/ር ወዳጄነህ መሀረነ
Просмотров 1,2 тыс.14 дней назад
00:00 - መግቢያ 00:35 - ስለ ቃላት | About Words 02:02 - ቤተሰብ | Family 02:36 - የቃላት ሀይል | Power of Words 04:57 - ጥሩ ያልሆኑ ንግግሮች | Negative Words 06:33 - አለመግባባት | Misunderstanding 07:01 - ከሳይንሱ አንፃር (ማሳሮ ኢሚቶ) | From Science Perspective 09:21 - ትዳር ለመፍረስ መንስኤዉ 10:41 - ጥሩ ያልሁኑ ንግግሮች | Bad Speech . . #Motivation #dawitdreams #etbiopianmotivetion #personaldevelopment #EthiopianMotivationalspeaker #inspirat...
የማይቀየሩ የህይዎት ህጎች | The Undeniable Rules of Life @EthioKings
Просмотров 10 тыс.14 дней назад
የማይቀየሩ የህይዎት ህጎች | Undeniable Rules of Life @EthioKings 00:00 - አንድሪዉ ካርኒጌ 01:22 - ተስፋ መቁረጥ 02:55 - ሁሉም ነገር የሚጀምረዉ ከሀሳብ ነዉ 05:10 - ማመን ያለብህ ያላየህዉን ነዉ 05:37 - ከ35 አመትህ በፊት ንቃ በቶሎ 08:15 - በጊዜ ብታገባ ስኬታማ ትሆናለህ 10:17 - ሰወች ሊክዱህ ይችላሉ 12:58 - ህይዎታችን የሚቀይረዉ ነገር . . . . . . #dawitdreams #etbiopianmotivetion #personaldevelopment #EthiopianMotivationalspeaker #inspiration #morningmotivetion #motivation #m...
በብዙ ችግሮች ዉስጥ ያለፋ ህልመኞች - DREAM BIG ​⁠| ስነወርቅ ታዬ @EthioKings
Просмотров 3,6 тыс.21 день назад
00:00 - መግቢያ 00:33 - ሄለን ኬለር ታሪክ 02:11 - በቶሎ መንቃት 03:30 - የኦፕራ ዊንፍሬይ ታሪክ 04:49 - ስኬት ሲተነተን 06:00 - የሰወች አመለካከት 07:39 - ትልቅ አላማ 08:24 - ጥራት ያለዉ ት/ት እጦት 09:49 - የአዕምሮ ዝግጅት ሲጎድል! . . . . . . #Motivation #dawitdreams #etbiopianmotivetion #personaldevelopment #EthiopianMotivationalspeaker #inspiration #morningmotivetion #motivation #motivationalquotes #success #successquotes #successmindset #success...
በአዲሱ አመት አዲስ ማንነት ፣ 8ቱ ምክሮች | ዶ/ር ወዳጄነህ መሀረነ
Просмотров 38 тыс.21 день назад
00:00 - ቀናነት | Positivity 04:08 - ንፅህና | Purity 06:55 - ልግስና | Liberity 07:55 - ትእግስት | Patience 09:32 - ነፃነት | Freedom 10:51 - እዉነተኛነት | Authenticity 12:24 - በሳልነት | Maturity 13:29 - መንፈሳዊነት | Spirituality #dawitdreams #etbiopianmotivetion #personaldevelopment #EthiopianMotivationalspeaker #inspiration #morningmotivetion #motivation #motivationalquotes #success #successquotes #successmindset #...
ትልቁ ጥፋታችን ወሳኙን ነገር እናልፈዋለን! 5ቱ መሰሪዎች | Dr Wedajeneh Meharene
Просмотров 97128 дней назад
00:00 - ትእግስት 01:34 - ነፃነት 02:51 - እዉነተኝነት 04:21 - በሳልነት 05:24 - መንፈሳዊነት #dawitdreams #etbiopianmotivetion #personaldevelopment #EthiopianMotivationalspeaker #inspiration #morningmotivetion #motivation #motivationalquotes #success #successquotes #successmindset #successful #positivevibes #positivity #positivequotes #positivethinking #life #quotes #quoteoftheday #quotestoliveby #quotesaboutlife ...
ወንዶች ሊያዉቁት የሚገባ 5ቱ የመርዛማ ሴቶች ባህሪያት | Toxic Girls
Просмотров 31 тыс.Месяц назад
00:00 - መግቢያ 01:45 - 1) ደረጃህን መርሳት የለብህም 02:40 - 2) መስመርህን ማሳለፍ የለብህም 04:21 - 3) ለመስጠት አትቸኩሉ 06:05 - 4) እንድታፈቅርህ ጊዜ መስጠት 07:32 - 5) በዉበቷና በፈተናዋ መዝናናት የለብህም 09:44 - ምክር t.me/ethiokingsofficial . . .#Motivation #dawitdreams #etbiopianmotivetion #personaldevelopment #EthiopianMotivationalspeaker #inspiration #morningmotivetion #motivation #motivationalquotes #success #successquotes #successmindset...
ሰዎቸ ሚንቁን ከሆነ! When we Disrespected | ዶ/ር ወዳጄነህ መሀረነ
Просмотров 256Месяц назад
00:00 - መግቢያ 01:07 - ትህትና 03:48 - የሀይማኖቶች ለስተምሮ 06:30 - ክብርን መጠበቅ 08:56 - መዝጊያ . drwedajeneh #humanpsychology #inspireethiopia #sineworktaye #motivation #dawitdreams #etbiopianmotivetion #personaldevelopment #EthiopianMotivationalspeaker #inspiration #vetion #motivation #motivationalquotes #success #successquotes #successmindset #successful #positivevibes #positivity #positivequotes #positiveth...
ህይዎት መራራ ሲሆንብን ማድረግ ያሉብን ነገሮች | ዶ/ር ወዳጄነህ መሀረነ
Просмотров 493Месяц назад
00:00 - መግቢያ 01:21 - ምድራዊ ኑሮ 03:00 - 01) ቀለል ብሎ መኖር 06:02 - ገጠመኝ 07:31 - መረጋጋት ፣ ጥድፊያ ከሰይጣን ነዉ 09:27 - የህይዎት ተሞክሮ . drwedajeneh #humanpsychology #inspireethiopia #sineworktaye #motivation #dawitdreams #etbiopianmotivetion #personaldevelopment #EthiopianMotivationalspeaker #inspiration #vetion #motivation #motivationalquotes #success #successquotes #successmindset #successful #positivevibes #pos...
ለምን አይሳካልንም? እንዴት መቀየር እንችላለን? | ስነወርቅ ታዬ
Просмотров 1,2 тыс.Месяц назад
የህይወታችንን አቅጣጫ የሚወስነዉ ዉስጣችን ነዉ‼️ ስነወርቅ ታዬ ​ 00:00 - መግቢያ 01:06 - ለመለወጥ ከምቾት መዉጣት 03:56 - በሁኔታዎች እኛን አይወስኑንም 06:18 - ረራሳችን ላይ መስራት 06:31 - የማንቆጣጠራቸዉ ችግሮች 08:17 - በፈጣሪህ መተማመን . . . .#ስነወርቅታዬ #inspireethiopia #sineworktaye #motivation #dawitdreams #etbiopianmotivetion #personaldevelopment #EthiopianMotivationalspeaker #inspiration #vetion #motivation #motivationalquotes #success #successquotes #suc...
በ2046 ሮቦቶች ከሰዉ በላይ ይሆናሉ! Danger Of Artificial Intelligence
Просмотров 2044 месяца назад
00:00 መግቢያ 01:10 - የሰዉ ሰራሽ አስተሳሰብ ዘመን | Age Of AI 06:10 - የሰዉ ሰራሽ ክህሎት Artificial Intelligence 08:20 - Neural processing UnitNPU 10:OO - Artificial General intelligence በ2046 AI የሰውን intelligence ያልፋል - With Solomon Kassa Dallol Entertainment #ethiopianmovie #ኢቢኤስ #EBS #BESINTU_SITCOM #abrelohd #alexisalexii #alextube #ale #ksi #ብሩክታዊትሽመልስ #bruktawitshimelis #newyear #donkeytube #comedianeshetu...
ሶሻል ሚዲያ ለወጣቶች ፈተና ሆኗል! ⚠️ | Danger of Social Media!
Просмотров 2684 месяца назад
የሶሻል ሚዲያ ጉዳይ! ስቀል አደባባይ የማናደርገውን ነገር በድፍረት የምናደርግበት መድረክ | Our Parallel Life on Social Media! በ2046 AI የሰውን intelligence ያልፋል - With Solomon Kassa - S08 EP84 . . . tv,ethiopia,ethiopian movie,ethiopian music,saron ayelign,seifu on ebs, ebs tv worldwide, Ethiopian Artist,ክህሎት,Making Money on Instagram and Telegram, bitcoin,bitcoin mining , cryptocurrency, crypto,bitcoin today price,bitcoin today...
በእምነት እንጅ በፍርሀት አትኑሩ! በመኖር ብቻ የምንማራቸዉ... ! | ኤርሚያስ አመልጋ
Просмотров 1,4 тыс.7 месяцев назад
ራስን የማወቅ ራስን መግዛት… በሰዎች አለመነዳት | ኤርሚያስ አመልጋ 00:00 - መግቢያ 00:44 - ኑሮ ብቻ የሚያስተምሩን ነገሮች 03:31 - ራስን መግዛት (መረጋጋት) 05:37 - ዉስጣዊ ሰላም (የአዕምሮ ሰላም) 08:00 - ምክር ለወጣቶች (ራስን ማስተማር) 10:30 - ያልሆነ ቦታ ላይ ራስህን አትክተት 11:57 - ድብርት 12:40 - ስትኖር የሚገባህ ነገር . . . . . #ermiasamelga #ethiopianpodcast #amharic #etubers #yonasmoh #ethiokings #dawitdreams #abelbirhanu #marakiweg #donkeytube #dawitdreams #etbiopianmotiveti...
ስትወድቅ ህይዎትህ ያበቃለት ይመስልሀል! Real Life Experience | ዶ/ር ብሩክ ታዬ
Просмотров 1,2 тыс.8 месяцев назад
00:00 - ቀደም ብሎ መዉደቅ! 02:28 - የህይዎት ልምድ! 04:45 - ሁሉ ነገር የተዘጋ ይመስላል! 05:45 - ፈተና ሲኖር መጋፈጥ ነዉ! 07:18 - የዛሬ ህይወትህ የነገ እጣ ፋንታህን አይወስነዉም! 09:32 - የቤተሰብ ሀላፊነት! 12:34 - ስኬት! 13:20 - እድለኛ ትዉልድ! . . . . . . #dawitdreams #etbiopianmotivetion #personaldevelopment #EthiopianMotivationalspeaker #inspiration #morningmotivetion #motivation #motivationalquotes #success #successquotes #successmindset #successful...
የማይቀየሩ የህይወት ህጎች - ስነወርቅ ታዬ | @EthioKings
Просмотров 143 тыс.10 месяцев назад
የማይቀየሩ የህይወት ህጎች - ስነወርቅ ታዬ | @EthioKings
ወጣትነትህ በት/ት ብቻ ማለፍ የለበትም! በጊዜ መንቃቱ ጥሩ ነዉ!!!
Просмотров 1 тыс.Год назад
ወጣትነትህ በት/ት ብቻ ማለፍ የለበትም! በጊዜ መንቃቱ ጥሩ ነዉ!!!
አትችሉም ከሚሏችሁ ሰወች ራቁ‼️ | እሸቱ መለሰ @EthioKings
Просмотров 8 тыс.Год назад
አትችሉም ከሚሏችሁ ሰወች ራቁ‼️ | እሸቱ መለሰ @EthioKings
ብዙ ሰወች ከት/ት ቤት ከተማሩት ዉጪ እዉቀት የላቸዉም!
Просмотров 39 тыс.Год назад
ብዙ ሰወች ከት/ት ቤት ከተማሩት ዉጪ እዉቀት የላቸዉም!
ለስኬት የሚከፈል ስዕዋትነት @EthioKings ​⁠
Просмотров 1,2 тыс.Год назад
ለስኬት የሚከፈል ስዕዋትነት @EthioKings ​⁠

Комментарии

  • @እውነትያሸንፋል-ቀ9ፈ
    @እውነትያሸንፋል-ቀ9ፈ 14 часов назад

    በአንተ ጀምራ!!! ሁሉን ነገር ትተህ ወደ ክርስቶስ መመለስ ይሁንልህ። በሙያህ በሚዲያ ዝና ማግኘት አይጠቅምህም ሰብሰብ ብለህ በነጻ ወዳዳነህ ጌታ ተመለስ እግዚአብሔር ይርዳህ።

  • @deremenge9309
    @deremenge9309 19 часов назад

    ዶክተር ሁሉን አሟልቶ የሠጠህ ነህና አንተን ለማመስገን በአለም ላይ ያሉ ውብ ቃላቶች ቢሰባሰቡ እንኳ አይገልፁልኝም ጤና እድሜ ይስጥህ !!

  • @mulukengodisgreat306
    @mulukengodisgreat306 День назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @እለታዊትኩስመረጃዎች

    ዶ ረ የ የአለምችን ትልቁ ዶክተረ ማለት አተነህ እድሜይስጥህ❤❤❤🎉

  • @AntenehHailu-s2t
    @AntenehHailu-s2t День назад

    የማይደበቅ ሐቅ …………………… ሰውን ሁሉ በእርግጥ በልፋት ውስጥ ኾኖ ፈጠርነው፡፡90÷4 ነፍስ ሁሉ ሞትን ቀማሽ ናት፡፡ ከዚያም ወደኛ ትመለሳላችሁ፡፡29÷57 ነፍስ ሁሉ ሞትን ቀማሽ ናት፡፡ ለመፈተንም በክፉም በበጎም እንሞክራችኋለን፡፡ ወደኛም ትመለሳላችሁ፡፡ 21÷35 ነፍስ ሁሉ ሞትን ቀማሽ ናት፡፡ ምንዳዎቻችሁንም የምትሞሉት በትንሣኤ ቀን ብቻ ነው፡፡ ከእሳትም የተራቀና ገነትን የተገባ ሰው በእርግጥ ምኞቱን አገኘ፡፡ ቅርቢቱም ሕይወት የመታለያ መሳሪያ እንጅ ሌላ አይደለችም፡፡3÷185 በርሷም (በሕግጋቲቱ) ኢብራሂም ልጆቹን አዘዘ፡፡ ያዕቁብም እንደዚሁ ልጆቹን አዘዘ፡፡ «ልጆቼ ሆይ! አላህ ለናንተ ኃይማኖትን መረጠ፤ ስለዚህ እናንተ ሙስሊሞች ኾናችሁ እንጂ አትሙቱ፤» አላቸው፡፡ያዕቁብም ሞት በመጣበት ጊዜ ለልጆቹ ከኔ በኋላ ማንን ትገዛላችሁ ባለ ጊዜ ቀራቢዎች ነበራችሁን? እነርሱም አምላክህንና የአባቶችህን የኢብራሂምን የኢስማዒልንና የኢስሐቅንም አምላክ አንድ የኾነውን አምላክ እኛ ለርሱ ፍፁም ታዛዦች ኾነን እናመልካለን አሉ፡፡ 2÷132 -133 የነብያት ሁሉ ማለትም የአብርሃም፣የይስሃቅ እና የያዕቆብ እንደሁም የኢየሱስ ክርስቶስ አምላክ አሏህ/ሱብሃነ ወተአላ/ ነው። አትሸወዱ ሐቅ ያለው በዲነል ኢስላም / በእስልምና ኃይማኖት /ውስጥ ነው። በጉንፋንም ሆነ በኒኩሌር ነፍስ ሁሉ ሞትን ቀማሽ ናት። በመሆኑም ሳትሰልሙ አትሙቱ። ክህደተ አይሁድ፣ ቅጥፈተ ነሳራ፣ ዓለምን ያውካል ዘወትር በጉራ ፤ በአሏህ ያመነ በሐቅ ለመሰዋት መች ይጨናነቃል፣ ኖሮም ሆነ ሞቶ ሙእሚን በምንዳው ኩፋርን ያስንቃል። ላ ኢላሃ ኢለሏህ፤ አሏሁአክበር !

  • @zewdineshbabu7042
    @zewdineshbabu7042 День назад

    I am very grateful. My wonderful Brother! After learning your speech completely chang my life! Thanks God!

  • @MokeyHadish
    @MokeyHadish День назад

    የዛሬ ለየት ይላል ቀጥልበት👍🙏

  • @MokeyHadish
    @MokeyHadish День назад

    በጣም ደስ ይላል ይለያል 🙏👍👍❤❤💪💪

  • @wubityedemufireenegh5601
    @wubityedemufireenegh5601 2 дня назад

    እንዴኔ ቁጭ ብሎ የሰማ ሰዉ ብዙ አጥርፉዋል ጌታ ይባርክህ ዶክተር ወዳጅነህ በጣም ብዙ ተቀብያለዉ ካንቴ

  • @nathag3580
    @nathag3580 2 дня назад

    እዚህ ቻናል ሚቀርቡት ነገሮች ሌላ ቦታ ብሰማቸዉም አቀራረባችሁ ልዩ ነዉ ይመስጣል ቀጥሉበት ተባረኩ

  • @nathag3580
    @nathag3580 2 дня назад

    ዘመንህ ይባረክ ብዙ ወስጃለሁ 🙏

  • @filimonamekuria6917
    @filimonamekuria6917 2 дня назад

    እኔም ይህን ሃሳብ እጋራለሁ ዶ/ርን ብናገኘው እጅግ ጥሩ ነበር።ምክሩ የማይጠገብ ነው። ስልኩ የለም??

  • @emebetasmamaw-o7i
    @emebetasmamaw-o7i 2 дня назад

    Thank you so much , Doctor 🙏🙏🙏🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🥰🥰🙏🙏

  • @kiraxrx
    @kiraxrx 2 дня назад

    My biggest regret was my health i just work 16 hours a day, i thought i can make a lot but i lost my energy, time, family, health, and my interest to live. But know i had a beautiful family, beautiful wife and son. Thanks to God.🙏🙏🙏 Dr i learn a lot from you and my life God bless you 🤌🤌🤌👏👏👏👏

  • @DavidTaye-ws6dk
    @DavidTaye-ws6dk 2 дня назад

    Ene emkochenge kemaymetnonge swech gar masalefe new

  • @ዳድቱንጋ
    @ዳድቱንጋ 3 дня назад

    information not revelation .mmmmkkkkkk

    • @kiraxrx
      @kiraxrx 2 дня назад

      At least you can shout the fu*k up 🥴

  • @heven5524
    @heven5524 3 дня назад

    Hi! Lerase alnorkom😭😭😭

  • @like-ps9so
    @like-ps9so 3 дня назад

    BETAM ENAMESEGINALEN D R ❤

  • @MisganaTerekaganBunte-yg2ge
    @MisganaTerekaganBunte-yg2ge 3 дня назад

    እንመሰግሌን ❤❤❤

  • @yosephhaile8982
    @yosephhaile8982 3 дня назад

    very expressive tnx doctor

  • @ghionianschannel1615
    @ghionianschannel1615 3 дня назад

    አንተ ሰውዬ የዛሬ አመት ከምስራቅ አዲስ መሪ ለኢትዮጲያ ይመጣላታል እያልክ ስትፎግረን ኖረህ ትንፍስ ሳትል ሁለት አመት አለፈህ:: ሃሳዊ መሲህ መሆንህ ቢታወቅም እስኪ ተሻሽያለሁ ብለህ መዋሸትም ሌብነት መሆኑን ተናገር::

  • @Clasyphone
    @Clasyphone 3 дня назад

    ❤❤❤❤❤🎉

  • @Ethiopia2070
    @Ethiopia2070 3 дня назад

    ዶ/ር ወዳጄ እንደዚህ አይነት የህይወት ምንጭ ትምህርት ስላስተማርከኝ እግዚአብሔር ላንተም ቃለ ህይወት ያሰማልኝ ❤🥰🙏👑💥💥💥💥💥

  • @selamawitbrhanu3540
    @selamawitbrhanu3540 3 дня назад

    በስደት የሰዉ ሀገር ያለን ሰወች ወደን አይደለምኮ የሰዉ ቤት ምንለፋዉ 😢😢😢😢 ሀገሪቱ ለስራ አትመች ግራ ገባኝኮ እድሜየ በሄደ ቀጥር እረበሻለሁ ይህን ስሰማ ጭራሽ አልቅሻ አልቅሻ ይለኛል 😭😭😭😭😭

    • @kiraxrx
      @kiraxrx 2 дня назад

      Ayzosh hulum yalfal wede hagerish btmeleshi tru nw gizeshin tetekemi 😔😔

    • @wubityedemufireenegh5601
      @wubityedemufireenegh5601 2 дня назад

      እኔ ጌታ ረድቶኝ ወራት ነዉ የቀሩኝ ከብዙ አመታት በኃላ ደግነቱ በልጅነት መሰደድ ነዉ ነዉ

  • @ShitaBelay-tl1hq
    @ShitaBelay-tl1hq 3 дня назад

    ዶክተር ወዳጀነህን ማግኘት እፈልግ ነበር ግን በጣም ብዙ ሞክሪያለሁ ላገኘዉ አልቼልኩም ሰላለገኘሁት ተሰፋ ባለመቁረጥ ሚዲያዉን እከታተላለሁ ልክ እንደመፅሐፍ ቅዱሰ ይጠቅመኛል እግዚአብሔር ይባርካችሁ እናመሰግናለን ተባረኩ

  • @EthioKings
    @EthioKings 4 дня назад

    ሊሞቱ የደረሱ ሰዎች የሚፀፅታቸዉ 10ሩ ነገሮች! በዶ/ር ወዳጄነህ መሀረነ 👇👇 ruclips.net/video/sgk69DOZCE8/видео.htmlsi=Pcj7STXoCuNfo1ia

  • @ocdx12
    @ocdx12 4 дня назад

    በጭብጨባ ያልተረበሸ ትምህርት ነዉ ያገኘሁት 🙏🙏🙏 በጣም ተመስጬ እስከመጨረሻዉ አዳመጥኩት ግን አጠረ ከብዙ መዉሰድ እችል ነበረ ዶክተር አመሰግናለሁ በጣም እራሴን ቆም ብዬ እንዳይ ስለረዳህኝ። የነዚህ ሰወች ታሪክ እኛም ሀገር ይሰራል ኑሮአችን ቢለያይም በባህሪ አንድ ነን ሰወች ነን 🙏🙏🙏👏👏👏👏

  • @Lucy-27ok
    @Lucy-27ok 4 дня назад

    12 አመት ሙሉ አብሮኝ የቀጠለ መጥፎ ልማድ አለ። እንዴት ልገላገል ዶክተርዬ??? ኮመንቱን እንደ ቀላል እንዳታዩት ለኔ ወሳኝ ስለሆነ። መፍትሄ ፈላጊ ወንድማችሁ ነኝ።

  • @aidadelteil691
    @aidadelteil691 4 дня назад

    Amin Amin Amin Amin Amin Amin Amin

  • @EthioKings
    @EthioKings 4 дня назад

    00:00 - የመኖር ጥያቄ 01:15 - ሊሞቱ የደረሱ ሰዎች የሚፀፅታቸዉ 10ሩ ነገሮች 02:53 - 1) ደስተኛ አልነበርኩም! 08:00 - 2) በእውቀት ራሴን አላሳደግሁም! 11:17 - 3) እራሴን አልተንከባከብኩም! 15:41 - 4) የኖርኩት በቂም እና በጥላቻ ነዉ! 18:31 - 5) ለቤተሰቤ ጊዜ አልሰጠሁም! 21:14 - 6) ሰዎችን አረዳሁም! 23:57 - 7) ለህልሜ አልኖርኩም! 27:13 - 8) ለምንድነዉ የለፋሁት? 33:52 - 9) ለሰዎች ፍቅሬን አልገለፅኩም! 36:34 - 10) ሀይማኖትን እንቅ ነበር! 38:42 - ማጠቃለያ

  • @ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ

    This is really life changing 🥰🥰

  • @abrishwale625
    @abrishwale625 4 дня назад

    Yihe betam hiwot keyari, ke dkam miyaneka tesfa yekoreten tesfawn endegena endinesasa yemiyaderg dink nggr new .. enamesegnalen

  • @Tat-c7x
    @Tat-c7x 4 дня назад

    ይህኛዉ ሀሳብ ጠንከር ያለ ነዉ እድሜዬ ገና ቢሆንም ግን ወደፊት ህይዎቴን አሳሰብከኝ እርግጠኛ አደለሁም ምን አይነት ስህተቶችን እንደምሰራ። ይሄ ሀሳብ ለኔ እንደ ማንቂያ ደወል ነዉ በደንብ እጠቀምበታለሁ ዶክተር ተባረክ ያኑርህ ❤❤❤❤

  • @AberaJorga
    @AberaJorga 4 дня назад

    Dr you taught very interesting point wow very essential God bless you go ahead 9:18

  • @BlineBline-q6p
    @BlineBline-q6p 5 дней назад

    Enamesegenalene doctor wedajenehe meretu sew❤❤❤❤

  • @Lucy70968
    @Lucy70968 5 дней назад

    Yihe wonjelegna pente

  • @zionbirhanu
    @zionbirhanu 5 дней назад

    Amen tebarek❤❤❤❤

  • @abrishwale625
    @abrishwale625 5 дней назад

    እዉነት ነዉ መጥፎ ቃላቶች የወደፊህ ህይወታችን ይበጠብጣል ዶከተር

  • @abrishwale625
    @abrishwale625 5 дней назад

    Zemeneh yibarek! Edeme Ena Tena yestelen! Ante mebratachen neh, hulgizem abralen!

  • @TirumebetGebremariam
    @TirumebetGebremariam 5 дней назад

    ከአዲስ ዓመት ጀምሮ ትዳርህን ታድሳለህ ራስህን በፀሎት የተጋባሃትን መንፈሳዊ ሚስት ፍታና ከቃልኪዳን ሚስትህ ጋር ኑር ያን ጊዜዘመንህ ይታደሳል ፣ከጌታ ጋር ትስማማለህ።በነገራችን ላይ ሁለታችሁንም በአካል አላውቃችሁም ግን አዝንላችኋለሁ።

  • @selamawitezira
    @selamawitezira 5 дней назад

    ,ማስተማሩ መልካም ነው ትውልድ ግን ምሳሌ የሚሆነው ነው ያጣው

  • @Afmultimedia921
    @Afmultimedia921 5 дней назад

    100% agreed

  • @josexxvi
    @josexxvi 5 дней назад

    እኔ የምለው በሕይወታቸው ምሳሌ መሆን ያልቻሉና እራሳቸውን መለወጥ የማይችሉ ሰዎች እዴትና በምን ሞራላቸው ነው ሰዎች እዲህ ቢያደርጉ ሕይወታቸው ይለወጣል ገለመሌ ብለው የሚያስተምሩት ወንድሜ እስኪ አንተ መጀመርያ ተለወጥ ውሸታም

  • @AberashLapiso
    @AberashLapiso 5 дней назад

    esu yeredan

  • @ephremwodajephremwodaj6102
    @ephremwodajephremwodaj6102 5 дней назад

    ዶ/ር ምክሩ ባልከፋ ነበር ነገር ግን የኛ ሕዝብ ከባድ በደል የበደለውን ሰው በቀላሉ ይረሳል ብለህ ነው?

  • @hareguwoldu1704
    @hareguwoldu1704 5 дней назад

    🙏🙏🙏🙏❤️

  • @AmsaleWorkneh
    @AmsaleWorkneh 5 дней назад

    በጣም:የማከብርህ:ቅን: ጎበዝ::ብዙ:ተምሬአለሁ:: ዶርወዳጀነህ:እድሜ: ከበረከት:ጋር:ይስጥህ::❤

  • @eagle4452
    @eagle4452 6 дней назад

    አሜን ። ቆንጆ ትምህርት

  • @NatiKing-t7k
    @NatiKing-t7k 6 дней назад

    ❤️❤️