በብዙ ችግሮች ዉስጥ ያለፋ ህልመኞች - DREAM BIG ​⁠| ስነወርቅ ታዬ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 окт 2024

Комментарии • 16

  • @EthioKings
    @EthioKings  24 дня назад +4

    00:00 - መግቢያ
    00:33 - ሄለን ኬለር ታሪክ
    02:11 - በቶሎ መንቃት
    03:30 - የኦፕራ ዊንፍሬይ ታሪክ
    04:49 - ስኬት ሲተነተን
    06:00 - የሰወች አመለካከት
    07:39 - ትልቅ አላማ
    08:24 - ጥራት ያለዉ ት/ት እጦት
    09:49 - የአዕምሮ ዝግጅት ሲጎድል!

  • @johnak4080
    @johnak4080 24 дня назад +6

    Big, big lesson .... keep it coming❤‍🔥❤‍🔥❤‍🔥❤‍🔥

  • @yenemaryb6227
    @yenemaryb6227 24 дня назад +2

    Helen .. a real idol .. story to the ages

  • @johnathanak5609
    @johnathanak5609 24 дня назад +2

    this got me up man .... great piece of speech

  • @NardinaDreams
    @NardinaDreams 20 дней назад

    ሳለም ....በመጃመርዩ ለአንቲ ትልቅ ቦታእና ክብር አለኝ ሁሌ programህን እቀታተል ነበር,ፈጣሪ የቅብርህ በዓለም ከፍታ ለይ ስረህን የኑርልህ አንታ እንደ ስምህ ስረህም ወርቅ ነው
    ከዚህ በመከተል ስለ ህልም ምታግዛኝ 1 ነገር አለ
    ናርዶስ እበላለሁ የ3ኛ አመት የmedicine ታመሪ ነኝ አስተዳደጌ በታም በፈተና የታሞለ ነበር, እነት እና አባቴ 6 ክፍል ሁኜ ነው የተለያዩ አብረው እየሉም ቢሆን የአባትን ፍቅር እነ እንክብካቤ አግንቼ አለደግኩም,አባቴ አልቋል የበዛ ስለነበር እነቴንም እኛንም በታም ነበር ሜሳቀየን ብዙ ቀን ከቤታችን ወታን ጎረቤት ነበር ምነድር ,1ቀን አባቴ ሳቅሮ ወንድሜ ገ ልነድር ሂደን የጎረቤታችን ልጅ ለመድፈር ሲሞክር ወንድሜ ገ ወታን በር ከመይዘገው የከብቶች ገለባ መስካመቻ አደርን 11 አመቴ ነበር,እነቴ እና አባቴ ተታልተው እነቴ ስትቾህ እኒ ልመደኞች እየሉ እየደበደበት 1ም ሰው ስትቾህ አይወታም ነበር,እናም ደብድቦት እናቴ አካል ጉደታኛ ሆነች
    እንደዛም ሆኖ እነቴ በታም ጀግና ሴት ነች,የመይደክመት የማይሳላቻት ጀግነ, እናትም አባትም ሁነ 6ልጆችን ለ40አመት አሬኬ አንታፍትፈ አካሎን ውባቷን መልኳን አታ አሳደገችን አስተማረችን, እነቴ 12እህት ወንድም ሲመሩ የእነሱ አብሰይ ሁነ ቤትውስት እሷ ብቻ አልታመረችም,እንደዛም ሆኖ 1ም ምንጎደለሽ ምን እነግዝሽ ሚለት እህት ወንድም የለትም ,በአለመማሮ ሁሌ ታለቅስ ነበር, እነም የእሷ አለመማር በልጆቿ እንደይደገም ጨርቄንም ቢሆን ሽቼ አስታምረችሁለሁ ነበር ምትለን ,እኛን ለመስታማር የመትካፍለው ወገ የለትም
    እናም ወንድሜ እና እኔ university ስንገባ ሜስፈልገንን ነገር መሟለት ስለልቻለች መኖሬ ቤቷን ሽታ እኛን university ለካችን ,እሷ ግን በእርጅና የአካራይ ግፍ እና ግሳፄ እየጠቀበለች ሽንት ቤት እምታክል ዶርም ታካራይታ እሷ እየአረራች እኛን ለመስደሳት ትለፈለች,ናገር ግን እንደ ልፈቶ ታምሮ ጨርሶ የደሪሳለት ልጅ የለም ታለኳቼ በእናት እና አባቴ መለያየት ምክንየት አእምሮ በሽታኛ ሁነው ትምህርታቸውን አኳርታው እነቴ ጋር ነው ሚኖሩት
    እኔ እነ ታለክ ወንድሜ ግን የእናታችንን የልብም የአካልም ስብራት ህመም እነ ችግር ለመካም የህክምና ትምህርት ገባን
    እነቴ በትደርም በእህት ወንድሞቾም በጣመሙባት ልጆቾም ታዝነለች አምለኬ ሆይ መቼ ነው ፈተነዩ ሜባካው ትል ነበር
    እኔ እና ወንድሜ እነቴ እኩል እየሳረን አብረን የመድገ ችስ እየታታን እነቴ. ስታለክስ አይዞሽ ልንደርስልሽ ነው እየልን ነው የታመር ነው
    ነገር ግን በመቻረሻ ከአሳለፍኩት በለይ መራራ ሀዛን አገታመኝ ....
    የአባችን ምትክ እንደ አባት የምንወደውን የምናአቅብረውን የእነቴን የመጃመርየ ልጅ እነቴ መትወልደው የአባቴ ልጅ እንደ በግ አንገቱን ይዞ አስታኝቶ የወንድሜን ደም ተታው ,ወንድሜ ደሙ እንደጎርፍ እየሄደ እንደበግ እጮሃ ሚደርስለትን አጦ 😭😭😭😭😭😭😭
    እኔ 1ኛ አመት university ታማሪ ነበርኩ ትወት 12:00 ከትታ ደውለው ወንድምሽ በጩቤ ገልውታል ድራሺ አሉኝ መመን አልቻልኩም ቅጀት መስሉኝ ታመልሼ ታኛሁ ምክንየቱም ሐሙስ መታ ሊታረድ ጥወት ደውሉልኝ አይዞሽ እህቴ ጎብዛሽ ትምህትሽን ታመራ ሁሉም አልፎ ምንደሳትባት ቀን ይኖራል እየለኝ ነበር
    ድገሜ ስልክ ታደወለ ለቀብር ድረሺ ታበልሁ
    ስደርስ የወንድሜ ደም እንደጎርፍ ይሄደል የወሁን ወንድሜን እንስፍስፋን ወንድሜን አፈር እየአለበሱ ደረስኩ ታስፈዩ ሙትት አለ አራ ጨለመብኝ ምሆነው ታፈኝ ሰመይ እና ምድር ተደባለቀብኝ የኩም ቅጀት ሁሉም ቤታሳቦቼ ረሳቻውን ስታው ወደኩ, እነቴ ግፍት ፀት አድርጎት hospital ገባች እኔ ግን ደግፈው ይዘውኝ ደንዝዤ ሁሉን ነገር አየለሁ አረ ይቻንካል......ግራ ግብት ድንዝ ፍዝዝ አልኩኝ ,ከዛ በፊት የሞትን ጭካኔ አለውካውም ነበር በታም የመል ሞት ክፍ ነው ምርጫ አይሳትም እኔ ከወንድሜ ጎን እሆን ነበር አብሬው እንደበግ እታረድ ነበር .......ለመውራት ይካብደል ከአፍ ቅፍ መይወታውን ደጉን ወንድሜን ጨቀኙ የአባቴ ልጅ እንደልነበራ አደረገው
    ተስፈ ቆራትኩ ረሴን ለመትፈት ወስንኩ wffffff.....አረ ይቻንቃል ,ፍትህ የሌለባት ሀገር ለፖሊሶች ደውሉ እኔነኝ የገደልኩት ብሉቻው ገደዩ አልታየዛም ,ነገር ግን ለሁሉም ፈጣሪ የእጁን ይሳታል
    ሁለችንም እጩ ሟቾች ነን ,ሁሉም ለበጎ ነው ከፍታሪ በለይ እኔ ወንድሜን አልወደውም ፈጣሪ የወደደውን አደረገ, Be strong 💪 Nardi የእነትሽን ውላታ መመለስ አለብሽ የወንድምሽን ነፍሱን መስደሳት አለብሽ ብየ ድገሜ ለረሴ ቀል ገበሁ እና ውስቴ እየደመ ታደብኬ እየአለካስኩ ትርሴን ነቅሼ እነቴን ቀል አስገበሆት ድገሜ ስታለቅሺ በአይሽ በህይወት አልኖረም እማዬ መን አለኝ ወንድሜን አትቼ አንቺን አትቼ የለ አባት አድጌ እንዴት እችለወለሁ እባክሽ ማማዪ ብየ ታለመንኳት ,እሷም ታደብካ እኔም ታድብኬ እየለካስኲ መኖር ቀጠልን
    "ሰነፍ ነው ረሱን የሜታፈ ,ፈሪዎች አየሻንፍም የሜሻንፋ አየኳርቱም "አልፈረም "ትልቅ ህልም አለኝ አልኩኝ" ለረሴ
    ምኖን ነው ህይወትን ምፈራት ሁሉንም እኳ አየሁት ችግርን ,ድህነትን የእነት አባትን መለያየት አስካየሚን ሞት ስለዚህ ድጋሜ be strong 💪 ለራሴ
    የወንድሜ ሞት 1 ነገር አስታማራኝ ነገ ለራሱ ይቻነቀል ምንኖር አሁንን ብቻ ነው SO ነገ ታምሬ ነገ ሳርቼ አይሰረም ስላዚህ ጥቁር ልብስ እንደለበስኩ በ3ሰምንቱ ደለለቤት በመሄድ የመኪነ ገረጅ ሳሪታኛ ሆኜ ታቀታርኩ ቀን ቀን እዛ እሳረለሁ መጣ መጣ የበልትነ ውጤቶችን አዘገጅቼ ጥወት ወደ ስራ ስገባ ለሱኳች አስረክበለሁ በ1ወር ውስት 6510 ብር ሰራሁና በዚህ ብር ህደር 21 /2016 መርያምዬ እናቴ አንቺ እርጂኝ ብየ online business ጀመርኩ ካዛ ክብር ለእመቤቴ መርያም አለሳፈራችም ለ3 ወር ከሳረሁ በሆለ
    ቤቶን ሽታ ምታስታምረኝን እነቴን 2አመት የታቆታበውን አፓርታማ ቤት ገዝቼ የው እመየ ውለታሽ አልኳት ,የእነቴን ፈገግታ የን ቀን አየሁት ደም መለሽ ልጄ ወንድምሽ ሚሳረውን ቤት አንቺ ሰረሹ አይደል አለችኝ የእነቴ ደስታ ታመልሶ ስለየሁ በታም ደስ አለኝ
    አሁንም online businessen ቀጠልኩ እየሳረሁ እየላ 1 ትልቅ እድል መጠ
    እሱም ትልቅ ሰዎች ለ25 የአቋቆሙት አክስወን መሀበር ነው ትለልቅ ፕሮጀክቶች ለይ ይሳረል ለምን አብረሽን አትሳሪም ተባልኩ
    እናም እንደ እመቤቴ ፍቀድ አክሲዮኑን በመግዛት በ22 አመቴ የአክሲዮን መስራች ሁኜለሁ
    I'm really successful b/c የእነቴን ደስታ መመለስ ችየለሁ
    But thise is not beach of my success Since success doesn't have limit dream is infinite , ሲገባኝ I'm the second Oprah Winfrey, I can be influential women in the world
    ይቻላል with God nothing is impossible
    ታውካለችሁ ወንድሜ ዶር ሁኜ ስመረቅ በአበቴ ቦታ ከጎኔ ለመኳም ይፀልይ ነበር አልቻለም ግን አልሆነም ስለዚህ በዚች አችር ህይወት ትንሽ ሳይሆን ትልቅ ሁነን እንሙት
    ነገር ግን ህልም አይሞትም...so እባካችሁ አግዙኝ እኔም ህልሜን ልኑር
    ከእናህልሜ መቃብር መግባት አልፈልግም
    ብዙ እህቶቼን መስታመር መንካት እችለለሁ ...
    programhn eketatel nbr gn kifla hagr nw yalhut edlun magignet alchalkum ,እባክህ አግዛኝ
    , ፁፌ ለይነበብለችሁ ይችላል በሌላ ቋንቋ ነው አፌን የፈታሁት
    0964746609

  • @ocdx12
    @ocdx12 24 дня назад +3

    Andand meret mayregtu hasaboch aluh sket feeling lihon aychelem endeza kehoneko sus wust yalu sewoch betam sketama nachew eyalken nw… sew sketama mibalew yebotana yegize netsanet syagegh nw man

  • @walejohan8162
    @walejohan8162 24 дня назад +1

    a key to success indeed

  • @TsionAlemuWorku
    @TsionAlemuWorku 24 дня назад +3

    👏👏👏

  • @salmabeyene5768
    @salmabeyene5768 23 дня назад

    🙏❤

  • @WFker-g5r
    @WFker-g5r 24 дня назад

  • @menberekebede662
    @menberekebede662 23 дня назад

    ❤❤❤

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 15 дней назад

    አወ ለኔ ያለውት እኔኝ

  • @menberekebede662
    @menberekebede662 23 дня назад

    😊sub,adergehalew anetem bekenenet melise!

  • @DyhshHshsh
    @DyhshHshsh 24 дня назад

    🥰🥰🥰