Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
I'm 30+ Man እንደዛሬ ሆድ ብሶኝ አያውቅም
Ayzon u still can do it bro
ወይ አይዞን
አይዙኝ ወንድም አሁንም ጊዜ አለ
ለምን ከፍክ
አብሺሩ ሁሉም ለበጎነው እማያልፍ ችግር የለም ወላሂ ያልፈል እህቶቸ አብሺሩ በርቱ ዱኒያነውእኮ ሙስሊሞችም የሊላህ ሀይማኖት ተከታዩችም ጠካራ ሁኑ ይች ዘመን ሰነፍ ልፍስፍስ ደካማ ሰውን አትወድም የህም ያለፍልብላችሁ አስቡ ምንምያላችሁበትሁኔታ ከባድነው ቢባልም ያልፋል
ያንተ ምክር ከፋጣሪይ በታች ብዙ ነገር ጠቅሞኛል ፊጣሪይ ይጠብቅህ ሰው ሁኖ ከተፈጠርን አይቀር ሉሰው ልጅ የሰኬት የመልካም ነር ሰበብ መሆን መታደል ነው። እድለኛ ነህ ፊጣሪይ ይጠብቅህ እኛም መልካም ሁነን መልካም ነገር ለማሀበረሰቡ የምናሰተላልፍ ያድርገን🎉🎉🎉
26 አመቴነው አላሀምዱሊላ ተሠባት አመቴ ጀምሪ በስራነው ያደኩት አገሪ ላ16 አመቴ በጣም ሠራሁ ከዛ ተሠደድኩ አሁን ገናእደተሠደድኩ አባቴ መተብኝ አላህ ይራህመው ከዛ ተናናሾቸን አሳደኩ አድ ወድሜን አስተማርኩ አስመረኩ አላሀምዱሊላ አሁን በዝህ አመት አገሬ የመግባት እቅድ አለኝ ብዙ የምሠራቸው ስራወቺን መስራት እፈልጋለሁ ኢሻአላህ ያረብ
ኧረ ቤተሰብ ምንድነው ሰብ አርጉጅ ይሄንን ጀግና 100k እናስገባው 😮😮😮😮ኪራዬ በርታ ወንድሜ እምታስተምራቸው ትምህርቶች ለቀጣይ ትውልድ እራሱ ብዙ ሚና የሚጫወት ነው አንተን የወለደች እናት ማህፀኗ ይለምልም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ያላ ያበናት ተአሉ ሰብ አርጉ ወይት ጠፋችሁ😮😮😮😮
ጥግ ድረስ ነው ምትችለው ባባ እስካን ከላይ አይቸህ ነበር ማልፍ ዛሬ እንዲው ገብቸ ሳላቋርጥ ነው የጨረስኩት ለ ጀለሶቸም Share አርጌላቸዋለሁ እና በጣም ነው ምትች👏👏👏🔥🔥💪💪💪
በእውነት ማስተዋል ነገሮችን በጥልቀት ማየት መታደል ነው ተባረክ የህይወት ቃል ያሠማልን❤❤❤❤❤
ወድሜ ምክሮችህ በሙሉ የሚጥሙ ቁምነገሮች ያዘሉ ናቸው ተባረክ እናመሠግናል ❤❤❤
እናመሰግናለን ማን ይህንን የመሰለ ጣፋጭ ምክር ይመክራል ብለህ ነው ወንድሜ ከበፊት ጀምሬሬ ባውቅህ ኖሮ ብዙ መውደቅ አይገጥመኝም ነበር። ግን አሁንም እግዚአብሔር ይመስገን የምርርር 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰 የእውነት እግዚአብሔር ይመስገን 🥺🥺
በጣም ጥሩ ንግግር ነው እኔ እስካሁን ለራሴ መሆን አልጀመርኩም ማለቴ ገንዘብ በመያዝ በኩል የሚያነቃቃ ንግግር በርታ ብዙ ተምሬአለሁ ከአንተ ከምትላቸው ነገሮች በሙሉ
ኧረ ባባ ትለያለህ ሲከፋኝ ያንተን እውነተኛ ንግግሮች ነው የማዳምጠው እንዴት እንደምፅናና ውስጤ እንደሚጠነክር ኡፍፍፍፍፍ ስወድህኮ
ወንድም በጣም አመሰግናለሁ 80%የኔ ሒወት ነው ።እግዚአብሔር ከትልቅ ቦታ ያድርስህ ከጤና ጋ.....የሰማነውን እንተግብር
ይህ ንግግር ብዙወጣቶችን ይነካል በርግጠኝነት እውነታ ስለሆነ😊
ደሰ የሚል መልክት እየሳኩ ባላለቀ እያልኩ ነው ያየሁት ኪራዬ እናመሰግናለን በርታልን ወድማችን❤❤❤
ኪራችን በርታልን በጣም ብዙ ነገር ነው የምታስተምረን ብዙ ለውጠኸኛል እግዚአብሔር ይመስገን በማንፈሳዊውም አባቶችን ያኑርልኝ በሳይንሱም ደግሞ እናንተው ኑሩልን ህይወት በጣም እየጣፈጠችና በብዙ እንዳመሰግን ሁኛለሁ❤
ፈጣሪ ይጠብቅህ የዘመኔ ጅግና ለኔ አንተ ነህ ንግግሮችህ ሁሉ የሚጣል የለባቸውም 🎉🎉🎉❤🎉🎉
ያተን ምክር ሰምቶ እሚሳደብ ጡሩ አእምሮ አለው ብየ አላሰብም እኔ መቸምትምህርትህን ደስ እያለኝነው እምጭርሰው❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉በርታልን ለኛ እውጭ ላለን ልጅች ምክርህን ብደብነው እሚያሰፈልገን🎉🎉🎉🎉🎉❤❤
እዉነት ነዉ ባደነቀህ ሊተችህ ይችላል ደሞ ዋጋ የከፈልክላቸዉ ሰዎች ናቸዉ Thank you!!! ኪራ
❤ልዩ ሠዉ ትለያለህ በትክክል ነብዙ ሠዉ ቅዠትነዉ ይሄ ሳይሠሩ ሳይቀሳቀሡ ጥሩነገር መመኘት ❤❤❤በርታል ልዩ ወድማችን
ምርጥ መካሪ ወንድም ነህ ነገራቶችን ከሀይማኖት ከባህልና ካስተዳደግ አንፃርበደምብነው ምታየው መሆንም አለበት እናመሰግናለን
ኪራየ ስወድህ ምክርህን በማስታወሻ ነው የምፅፈው ❤❤❤ዋውው ነው
ኪራዬ በጣምነው የምወደው ነገሮችን የምትገልፅበት መንገድ 🙏🙏🙏
ኪራዪ ወንድማችን ኑርልን ስወድህ እግዚአብሔር ጥበቡን ያብዛልህ እንዳንተ አይነት ኢትዮጵያውይ ያስፈልጋታል💚💛❤
ኪራዬ በጣምነው የምወደው❤ ነገሮችን የምትገልፅበትን መንገድ
Really amazing 👏 👏 👏 for sure ende ante motivate yemeyadergen sew yelem mnew ke hager salweta tmhrtihn bayehu nuro .
የኔ ወድም❤❤❤❤❤በጣሞ ጎበዝ ነህ ስለምትመቸኝ ምክርህ ስለሚመስጠኝ በጣም አድናቂህ ነኝ
ምክርህ ሁሉ ጠቃሚ ነህ❤❤❤❤❤❤ ፈጣሪ ይጠብቅህ
ማንያዘዋል ፕሮድካስት ላይ ነው ያየሁ እና ከዛ በዋላ ልጠግብህ አልቻልኩም!!! በርታልን ብዙ ፍሬ አለህ!!
በጣም አመሰግናለው ኪራ ወንድሜ እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤❤
አንተ ምትናገረው እያንዳንዱ ነገር መጸሀፍ ቅዱሥ ላይ አለ ❤
ዉይይይይ ኪራዬ የኔ ዉድ ወንድም ፈጣር ለትልቅ ደረጃ ያድርስህ የኔ ሽቅርቅር በርታልን ደስየምል ምኪር ነዉ የኔ አንዴቤተ ርቱ❤❤❤
always i see the video. The todays lesson interesting point MR. Kiruble, i was happy for todays video be continue and keep it up . i hope one day participate your seminar.
it's good idea 10q bro additionally i like your flow it's just narrative 👍
ወንድሜ ምክርህ ብዙ ነገሬን ለውጦኛልበርታልን በተላይ በውጪው አለም ለሚለፉት ለሰው ለሚደክሙት ለራሳችን ያለ ይሉኝታ እንዴት እንኑር 😢❤❤
በትክክል ቤተሠብ ተጠያቂ ነው። ነጋቸውን እንዳይሰሩ በአጉል መሬት አይንካሽ አንድ ነገር ትሆንብኛለች /ይሆንብኛል በሚል ነፐን ማጨለም ተመልሶ ለእነርሱ እዳ
ለሁሉም ነገር ተጠያቂው እኔነኝ የዛሬ13 አመት በእጄ የነበረ እድላይ ባለመጠቀሜ እንደ አዙሪት ኑሮ ህይወት ድድግሞሽ ሆኖብኛል😢😢 አሁን ምንም ልመልሰው በማልችለው ሁኔታውስጥ ነኝ😢😢
በጣም አናመሰግናለን ቃለት አጣውልህ ወለሂ ብቻል 10millon አስጋበህ ነበር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የቤተሰብ እኔ አውቅልሻለሁ/አውቅልሀለው ከባድ። ውይ ተባረክ
አረ አንተ ትለያለህ እኔ ርግጠኛ ነኝ አንተን የተከታተለ ሰው ሂወቱ እንደሚቀይር so በርታልን እድሜ እና ጤና እንመኝልሀለን ❤❤😊
እውንት
ምን እላለሁ በእውነት እግዚ አብሔር አምላክ ጸጋውን ያብዛልህ🎉❤
እኔም መስራት እፈልጋለሁ ግን የሆነ የሚይዘኝ ነገር አለ ልክ ነህ
😳ማለት ሥራ ለመስራት 🤔በ ማን እጅ ስር ነክ 😒😒
በአለክ ነገር ጀምር አትምረጥ ያገኘከውን እየሰራክ የሚመችህን ታገኛለህ
ውስጤ የለውን ነገር የተናገርከው በተላይ ego እና ቋጣሪ መባል እፈራ ነበር አሁን ግን ማደርገውን ነገር በ confidence ነው ማደርገው...አመሰግናለው🙏
ስለምትሰጠን ተምህርት ሁሉ እግዚአብሔር ይስትህ ❤❤❤
ትክክል ነህ 🎉🎉🎉🎉 የነጻ ሰራ አገልግሎት መለማመድ ግድ ነው
Thanks you 🙏🙏
የኔ ዎንድሜ እናመሰግናለን ከልቤ እድሜ ከ ጤና.... 🙏❤
አቦ ምችት ይበልህ መክርህ እኮ ልብን ሰርስሮ እኮ ነው የሚገባው🙏❤❤❤❤❤
ፈጣሪ የባረክህ የእዉነት ነው ሰትምክር እናመስግናለን
ወንድም ክሮቤል አቦ ይመችህ ኡነትህን እኮነው በተለይ ለኛ ለስደተኞች ምክርህ የጠቅማል እውቀቱን ይጨምሪልህ
ኪራየ ❤ you are simply the best ❤️
በእውነት ሀሳብን በማመን እየተጎዳሁ ነው እሲ እሞክራለሁ❤❤❤❤❤❤❤
እዉነትህ ወንድሜ ስለአረብ ሀገር የተናገርከ ነገር❤
የብዙ ሰወችን ንግግር ሰምቻለሁ የንተ ግን ይለያል። ልብ ይነካል በርታልን ወንድም
Wow you have wonderful idea Keep it up!!Thank you
እንኳን ሰላም መጣህ ወንድሜ እመቤታችን ትጠብቅህ!!!!!❤❤
ዛሬአገኘሁህ ስፈልግህ ባንተ የተነሳ ያበደ ፍቅር ከወታደር ይዛኛል ማርያምን ያንተን ምክር በቲክቶክ እየሰማሁ እፍፍፍፍፍፍ😢😢
አመሰግናለሁ ኪራ
I like the way you talk thank you big respect 🙏
እውነት የዛሬው የተለየ ነው ውንድሜ በርታ ❤❤❤❤❤❤❤
ትልቅ ምክር እባክህ ይህን የደነዘ ትውልድ እንዲህ አነቃቃው። የሰለቸን አድርጉልኝ የሚለው መብዛቱ ነው ። በርታ !! የልጄ እድሜ ነህ
ታማችቶኛል ወንድሜ በጣም አመሰግንሃለሁ አሁንም ባርታልኝ አስተማሪን
ደስ የሚል መልክት ነው ፀጋ ይብዛልክ።
You speak always the truth and the point ❤
የልቤ እኮ ነህ❤❤❤❤አንተ ብቻ ተናገረ👌
ስለ ምክሮችህ ቃል የለኝም ❤❤❤❤
ለአገራችን በጣም ባለዉለታ ነህ ከዚህ በኋላ ላለዉ ትዉልድ ከተጠቀምንበት እናመሰግናለን
አንተን ማዳመጥ ብርታት አለው ❤❤❤
መራር ሀቅ ማውራትህ ያስደስታል.አደራ እንዳትሰለች እንጠብቅሀለን 💪
Thanks betam I have respect for you 🙏🙏🙏
ትክክል ኪራ በተለይ ስለ አረብ ሀገር የተናገርከው
ምናለ ግን ይህ ሁሉ ወርቅ ትምህርትህ በ20 ዓመቴ በተገኘ ዛሬ ልጄን ወልጄ ፈታ ምልበት ጊዜ መሆን ሲገባኝ ገና እራስን ለመቻል እቧጭራለሁ 32 ዓመቴ መቼ ፈታ ልል ነዉ ግን ጎበዝ😢😢
Ahh ayzosh ፈጣሪ ሁሉ ጊዜ አለው 🙏😘😘😘
Thank you kiraye & Abani 🙏❤️
ተባረክ የህይወት ቃል ያሠማልን❤❤❤❤❤
I'm very happy if you say Egziabher yimesgen instead of "alehulsh abate"...Ena betam new mwedh Egziabher yibarkh!
እናመሰግናለን.🙏
ዋው ኪራየ የዛሬው ይለያል አመሰግናለው ❤❤❤
ወላሒ100% ልክ ነክ በተለይ አረብ ሀገር ያለነው 4 አመት ሠርቼ ሔጀ ነበር ለረፍት እነሠው በልተውት ግን ገዘብሽን አባክነሽ አሉኝ አሁን ተመልሸ መጣሁ
Tbark shekurn absawu yga motivate speaker
በጣም አመሠግናለሁ 🙏🙏🙏🙏🙏
እኔ ድግሪ ተመርቀ 12000 ደሞዝ አለኝ ከዛሬ ጀምሬ ልለቅ ነው በቃ በራሴ ሰርቼ ልለወጥ ነው አንድ ብር የለኝም ከዜሮ ልጀምር ነኝ በፀሎታቹ አስቡኝ ቅጥር አስር ቤት ነው
Ayeeee sera arefh
naa enega Business laserah Network marketing
Enens aseragn eski@@yehualashetbirhanu1765
Thanks bro bezu temrbtalehu yemer tebark
Videoችህ ሺ gize bitayu yemayselechu astemari nachew lemseten timrtoch enamesgenalen egzabiher yakbrln🙏🥰🥰🥰
Wow. Yezarawe. Yelegale. Big respect for you ❤🙏🙏🙏🙏
የኔ ወድም የምር እኔ ባንተ ምክር ባጣም እራሴን አውቄአለው በትክክል እደውም ስሰጣቸው ድጋሚ ሁሌም ኢፈልጋሉ አረብ ሀገር ያላቹ እህቶቼ አስቡበት
My dear bro kira mekarieye mekerh bezu tekemognale🥰
Kiruy Enamsegn alen Legna Lesedategnuchi tiru meki nw emamelaki..tetabekiki 💕🙏💕🔥🔥💪😍💙👌
በእውነት በጣም ደስ የሚል ምክር ነው❤❤❤❤
ኪ 16:45 ራ ይቺ የመሃሉዋ ነገር ግን 70% 80% የ አዲስ አበባ ልጅ የተጠ 18:21 ቃበት ችግር ነው ከኔ ጀምሮ. Fact ነገር ነው የተናገርከው. ለነገሩ አተ ሁሌም አኮ fact ነው የምትናገረው. አድሜ ከጤና ይስጥህ. ❤️❤️🥰
Thanks a lot 🙏 kira
ምን ላርግህ ግን ufffff በርታልን ጎበዝ ነክ የኔ ምርጥ ወንድም
እውነት እውነቱን ነው ምትናገረው ክበርልኝ ወንድሜ
ተባረክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ሁሌም.ናልን❤❤❤❤
❤❤❤❤❤ስወድህ ማርያምን ትክክል
እንኳን በደህና መጣህ 🌺🌺🌺
እናመሰግናለን ኪራ
ኸረ ኪራየ በአረብ ሀገር እህቶችማ በርትተህ ምከረንማ ሀቂቃ ደንዝዘናል በርታ
አስተማሪየ ክበርልኝ ግብረ ገብነት ያልጎደለው ትምርት❤❤❤❤አተገነው ያለው
እናመሠግናለን ኪሩ❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉 are ante tleyaleh wendme enamesegnalen❤❤❤❤❤
እንኳን በደህና መጣህ ❤
thank you abate 100% real🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰
I'm 30+ Man እንደዛሬ ሆድ ብሶኝ አያውቅም
Ayzon u still can do it bro
ወይ አይዞን
አይዙኝ ወንድም አሁንም ጊዜ አለ
ለምን ከፍክ
አብሺሩ ሁሉም ለበጎነው እማያልፍ ችግር የለም ወላሂ ያልፈል እህቶቸ አብሺሩ በርቱ ዱኒያነውእኮ ሙስሊሞችም የሊላህ ሀይማኖት ተከታዩችም ጠካራ ሁኑ ይች ዘመን ሰነፍ ልፍስፍስ ደካማ ሰውን አትወድም የህም ያለፍልብላችሁ አስቡ ምንምያላችሁበትሁኔታ ከባድነው ቢባልም ያልፋል
ያንተ ምክር ከፋጣሪይ በታች ብዙ ነገር ጠቅሞኛል ፊጣሪይ ይጠብቅህ ሰው ሁኖ ከተፈጠርን አይቀር ሉሰው ልጅ የሰኬት የመልካም ነር ሰበብ መሆን መታደል ነው። እድለኛ ነህ ፊጣሪይ ይጠብቅህ እኛም መልካም ሁነን መልካም ነገር ለማሀበረሰቡ የምናሰተላልፍ ያድርገን🎉🎉🎉
26 አመቴነው አላሀምዱሊላ ተሠባት አመቴ ጀምሪ በስራነው ያደኩት አገሪ ላ16 አመቴ በጣም ሠራሁ ከዛ ተሠደድኩ አሁን ገናእደተሠደድኩ አባቴ መተብኝ አላህ ይራህመው ከዛ ተናናሾቸን አሳደኩ አድ ወድሜን አስተማርኩ አስመረኩ አላሀምዱሊላ አሁን በዝህ አመት አገሬ የመግባት እቅድ አለኝ ብዙ የምሠራቸው ስራወቺን መስራት እፈልጋለሁ ኢሻአላህ ያረብ
ኧረ ቤተሰብ ምንድነው ሰብ አርጉጅ ይሄንን ጀግና 100k እናስገባው 😮😮😮😮ኪራዬ በርታ ወንድሜ እምታስተምራቸው ትምህርቶች ለቀጣይ ትውልድ እራሱ ብዙ ሚና የሚጫወት ነው አንተን የወለደች እናት ማህፀኗ ይለምልም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ያላ ያበናት ተአሉ ሰብ አርጉ ወይት ጠፋችሁ😮😮😮😮
ጥግ ድረስ ነው ምትችለው ባባ
እስካን ከላይ አይቸህ ነበር ማልፍ ዛሬ እንዲው ገብቸ ሳላቋርጥ ነው የጨረስኩት ለ ጀለሶቸም Share አርጌላቸዋለሁ እና በጣም ነው ምትች👏👏👏🔥🔥💪💪💪
በእውነት ማስተዋል ነገሮችን በጥልቀት ማየት መታደል ነው ተባረክ የህይወት ቃል ያሠማልን❤❤❤❤❤
ወድሜ ምክሮችህ በሙሉ የሚጥሙ ቁምነገሮች ያዘሉ ናቸው
ተባረክ እናመሠግናል ❤❤❤
እናመሰግናለን ማን ይህንን የመሰለ ጣፋጭ ምክር ይመክራል ብለህ ነው ወንድሜ ከበፊት ጀምሬሬ ባውቅህ ኖሮ ብዙ መውደቅ አይገጥመኝም ነበር። ግን አሁንም እግዚአብሔር ይመስገን የምርርር 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰 የእውነት እግዚአብሔር ይመስገን 🥺🥺
በጣም ጥሩ ንግግር ነው እኔ እስካሁን ለራሴ መሆን አልጀመርኩም ማለቴ ገንዘብ በመያዝ በኩል የሚያነቃቃ ንግግር በርታ ብዙ ተምሬአለሁ ከአንተ ከምትላቸው ነገሮች በሙሉ
ኧረ ባባ ትለያለህ ሲከፋኝ ያንተን እውነተኛ ንግግሮች ነው የማዳምጠው እንዴት እንደምፅናና ውስጤ እንደሚጠነክር ኡፍፍፍፍፍ ስወድህኮ
ወንድም በጣም አመሰግናለሁ 80%የኔ ሒወት ነው ።እግዚአብሔር ከትልቅ ቦታ ያድርስህ ከጤና ጋ.....የሰማነውን እንተግብር
ይህ ንግግር ብዙወጣቶችን ይነካል በርግጠኝነት እውነታ ስለሆነ😊
ደሰ የሚል መልክት እየሳኩ ባላለቀ እያልኩ ነው ያየሁት ኪራዬ እናመሰግናለን በርታልን ወድማችን❤❤❤
ኪራችን በርታልን በጣም ብዙ ነገር ነው የምታስተምረን ብዙ ለውጠኸኛል እግዚአብሔር ይመስገን በማንፈሳዊውም አባቶችን ያኑርልኝ በሳይንሱም ደግሞ እናንተው ኑሩልን ህይወት በጣም እየጣፈጠችና በብዙ እንዳመሰግን ሁኛለሁ❤
ፈጣሪ ይጠብቅህ የዘመኔ ጅግና ለኔ አንተ ነህ
ንግግሮችህ ሁሉ የሚጣል የለባቸውም 🎉🎉🎉❤🎉🎉
ያተን ምክር ሰምቶ እሚሳደብ ጡሩ አእምሮ አለው ብየ አላሰብም እኔ መቸምትምህርትህን ደስ እያለኝነው እምጭርሰው❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉በርታልን ለኛ እውጭ ላለን ልጅች ምክርህን ብደብነው እሚያሰፈልገን🎉🎉🎉🎉🎉❤❤
እዉነት ነዉ ባደነቀህ ሊተችህ ይችላል
ደሞ ዋጋ የከፈልክላቸዉ ሰዎች ናቸዉ
Thank you!!! ኪራ
❤ልዩ ሠዉ ትለያለህ በትክክል ነብዙ ሠዉ ቅዠትነዉ ይሄ ሳይሠሩ ሳይቀሳቀሡ ጥሩነገር መመኘት ❤❤❤በርታል ልዩ ወድማችን
ምርጥ መካሪ ወንድም ነህ ነገራቶችን ከሀይማኖት ከባህልና ካስተዳደግ አንፃርበደምብነው ምታየው መሆንም አለበት እናመሰግናለን
ኪራየ ስወድህ ምክርህን በማስታወሻ ነው የምፅፈው ❤❤❤ዋውው ነው
ኪራዬ በጣምነው የምወደው ነገሮችን የምትገልፅበት መንገድ 🙏🙏🙏
ኪራዪ ወንድማችን ኑርልን ስወድህ
እግዚአብሔር ጥበቡን ያብዛልህ እንዳንተ አይነት ኢትዮጵያውይ ያስፈልጋታል💚💛❤
ኪራዬ በጣምነው የምወደው❤ ነገሮችን የምትገልፅበትን መንገድ
Really amazing 👏 👏 👏 for sure ende ante motivate yemeyadergen sew yelem mnew ke hager salweta tmhrtihn bayehu nuro .
የኔ ወድም❤❤❤❤❤በጣሞ ጎበዝ ነህ ስለምትመቸኝ ምክርህ ስለሚመስጠኝ በጣም አድናቂህ ነኝ
ምክርህ ሁሉ ጠቃሚ ነህ❤❤❤❤❤❤ ፈጣሪ ይጠብቅህ
ማንያዘዋል ፕሮድካስት ላይ ነው ያየሁ እና ከዛ በዋላ ልጠግብህ አልቻልኩም!!! በርታልን ብዙ ፍሬ አለህ!!
በጣም አመሰግናለው ኪራ ወንድሜ እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤❤
አንተ ምትናገረው እያንዳንዱ ነገር መጸሀፍ ቅዱሥ ላይ አለ ❤
ዉይይይይ ኪራዬ የኔ ዉድ ወንድም ፈጣር ለትልቅ ደረጃ ያድርስህ የኔ ሽቅርቅር በርታልን ደስየምል ምኪር ነዉ የኔ አንዴቤተ ርቱ❤❤❤
always i see the video. The todays lesson interesting point MR. Kiruble, i was happy for todays video be continue and keep it up . i hope one day participate your seminar.
it's good idea 10q bro additionally i like your flow it's just narrative 👍
ወንድሜ ምክርህ ብዙ ነገሬን ለውጦኛልበርታልን በተላይ በውጪው አለም ለሚለፉት ለሰው ለሚደክሙት ለራሳችን ያለ ይሉኝታ እንዴት እንኑር 😢❤❤
በትክክል ቤተሠብ ተጠያቂ ነው። ነጋቸውን እንዳይሰሩ በአጉል መሬት አይንካሽ አንድ ነገር ትሆንብኛለች /ይሆንብኛል በሚል ነፐን ማጨለም ተመልሶ ለእነርሱ እዳ
ለሁሉም ነገር ተጠያቂው እኔነኝ የዛሬ13 አመት በእጄ የነበረ እድላይ ባለመጠቀሜ እንደ አዙሪት ኑሮ ህይወት ድድግሞሽ ሆኖብኛል😢😢 አሁን ምንም ልመልሰው በማልችለው ሁኔታውስጥ ነኝ😢😢
በጣም አናመሰግናለን ቃለት አጣውልህ ወለሂ ብቻል 10millon አስጋበህ ነበር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የቤተሰብ እኔ አውቅልሻለሁ/አውቅልሀለው ከባድ። ውይ ተባረክ
አረ አንተ ትለያለህ እኔ ርግጠኛ ነኝ አንተን የተከታተለ ሰው ሂወቱ እንደሚቀይር so በርታልን እድሜ እና ጤና እንመኝልሀለን ❤❤😊
እውንት
ምን እላለሁ በእውነት እግዚ አብሔር አምላክ ጸጋውን ያብዛልህ🎉❤
እኔም መስራት እፈልጋለሁ ግን የሆነ የሚይዘኝ ነገር አለ ልክ ነህ
😳ማለት ሥራ ለመስራት 🤔በ ማን እጅ ስር ነክ 😒😒
በአለክ ነገር ጀምር አትምረጥ ያገኘከውን እየሰራክ የሚመችህን ታገኛለህ
ውስጤ የለውን ነገር የተናገርከው በተላይ ego እና ቋጣሪ መባል እፈራ ነበር አሁን ግን ማደርገውን ነገር በ confidence ነው ማደርገው...አመሰግናለው🙏
ስለምትሰጠን ተምህርት ሁሉ እግዚአብሔር ይስትህ ❤❤❤
ትክክል ነህ 🎉🎉🎉🎉 የነጻ ሰራ አገልግሎት መለማመድ ግድ ነው
Thanks you 🙏🙏
የኔ ዎንድሜ እናመሰግናለን ከልቤ እድሜ ከ ጤና.... 🙏❤
አቦ ምችት ይበልህ መክርህ እኮ ልብን ሰርስሮ እኮ ነው የሚገባው🙏❤❤❤❤❤
ፈጣሪ የባረክህ የእዉነት ነው ሰትምክር እናመስግናለን
ወንድም ክሮቤል አቦ ይመችህ ኡነትህን እኮነው በተለይ ለኛ ለስደተኞች ምክርህ የጠቅማል እውቀቱን ይጨምሪልህ
ኪራየ ❤ you are simply the best ❤️
በእውነት ሀሳብን በማመን እየተጎዳሁ ነው እሲ እሞክራለሁ❤❤❤❤❤❤❤
እዉነትህ ወንድሜ ስለአረብ ሀገር የተናገርከ ነገር❤
የብዙ ሰወችን ንግግር ሰምቻለሁ የንተ ግን ይለያል። ልብ ይነካል በርታልን ወንድም
Wow you have wonderful idea
Keep it up!!
Thank you
እንኳን ሰላም መጣህ ወንድሜ እመቤታችን ትጠብቅህ!!!!!❤❤
ዛሬአገኘሁህ ስፈልግህ ባንተ የተነሳ ያበደ ፍቅር ከወታደር ይዛኛል ማርያምን ያንተን ምክር በቲክቶክ እየሰማሁ እፍፍፍፍፍፍ😢😢
አመሰግናለሁ ኪራ
I like the way you talk thank you big respect 🙏
እውነት የዛሬው የተለየ ነው ውንድሜ በርታ ❤❤❤❤❤❤❤
ትልቅ ምክር እባክህ ይህን የደነዘ ትውልድ እንዲህ አነቃቃው። የሰለቸን አድርጉልኝ የሚለው መብዛቱ ነው ። በርታ !! የልጄ እድሜ ነህ
ታማችቶኛል ወንድሜ በጣም አመሰግንሃለሁ አሁንም ባርታልኝ አስተማሪን
ደስ የሚል መልክት ነው ፀጋ ይብዛልክ።
You speak always the truth and the point ❤
የልቤ እኮ ነህ❤❤❤❤አንተ ብቻ ተናገረ👌
ስለ ምክሮችህ ቃል የለኝም ❤❤❤❤
ለአገራችን በጣም ባለዉለታ ነህ ከዚህ በኋላ ላለዉ ትዉልድ ከተጠቀምንበት እናመሰግናለን
አንተን ማዳመጥ ብርታት አለው ❤❤❤
መራር ሀቅ ማውራትህ ያስደስታል.አደራ እንዳትሰለች እንጠብቅሀለን 💪
Thanks betam I have respect for you 🙏🙏🙏
ትክክል ኪራ በተለይ ስለ አረብ ሀገር የተናገርከው
ምናለ ግን ይህ ሁሉ ወርቅ ትምህርትህ በ20 ዓመቴ በተገኘ ዛሬ ልጄን ወልጄ ፈታ ምልበት ጊዜ መሆን ሲገባኝ ገና እራስን ለመቻል እቧጭራለሁ 32 ዓመቴ መቼ ፈታ ልል ነዉ ግን ጎበዝ😢😢
Ahh ayzosh ፈጣሪ ሁሉ ጊዜ አለው 🙏😘😘😘
Thank you kiraye & Abani 🙏❤️
ተባረክ የህይወት ቃል ያሠማልን❤❤❤❤❤
I'm very happy if you say Egziabher yimesgen instead of "alehulsh abate"...Ena betam new mwedh Egziabher yibarkh!
እናመሰግናለን.🙏
ዋው ኪራየ የዛሬው ይለያል አመሰግናለው ❤❤❤
ወላሒ100% ልክ ነክ በተለይ አረብ ሀገር ያለነው 4 አመት ሠርቼ ሔጀ ነበር ለረፍት እነሠው በልተውት ግን ገዘብሽን አባክነሽ አሉኝ አሁን ተመልሸ መጣሁ
Tbark shekurn absawu yga motivate speaker
በጣም አመሠግናለሁ 🙏🙏🙏🙏🙏
እኔ ድግሪ ተመርቀ 12000 ደሞዝ አለኝ ከዛሬ ጀምሬ ልለቅ ነው በቃ በራሴ ሰርቼ ልለወጥ ነው አንድ ብር የለኝም ከዜሮ ልጀምር ነኝ በፀሎታቹ አስቡኝ ቅጥር አስር ቤት ነው
Ayeeee sera arefh
naa enega Business laserah
Network marketing