Hello there how are you doing hopefully you're doing well anyways in a while I was studying I had exam and I've done it proud of myself as usual I proud of you I'm proud of myself too anyways thank you for sharing this I have learnt a lot thank you for that big sister Tuti you're the best proud of you and I love you but you don't everen care about me I think is about 4 month I didn't attend any of your program never mind❤🎉Tuti lol😂😢 by the way I'm not joking I feel oh my god that's not fair😢lol
Welcome kira❤..lets go to 🏃♂️50k then 🏃♂️ 100k just share for ur friends and subscribe guys.
Ur such adorable.😊
ስለ Negative Self Talk ይሰራልን የምትሉ🤙
Next video
እኔ
የኔ ምርጥ ሰው❤ምክርህን /አሳብህን ባልሰማ ኖሮ ይቆጨኝ ነበር አመሰግናለሁ❤❤❤
እ/ር ይመስገን ስለሁሉም ነገር, መታገስ ትልቅ ዋጋ አለው ...kiru i appreciate u God bless you for everyday ❤❤❤❤🙏
እናመሠግናለን ወንድሜ ኪራ አላህ ከታጋሾች ጋ ነው።
ኪራ በራስላይ መጥፎ መናገር የሚያመጣው መጥፎ ጎኑን እንዲሁም ጥሩ ጎኑን እስኪ ባንተመረዳት አስረዳን ኪራዬ መልካም ሰው ነህ በጣም🙏🙏🙏
Arif temhrt 🙏🙏🙏
እደው ሁሌየምታነሳቸው ሀሳቦች ዪገርመኛል ፈጣሪ አብዝቶ ዪባርክህ ኪራ❤🙏
Wow hiwotn teredtehewal yemr....
በተደጋጋሚ ተረድተኸኛል አትበል በጣም እንረዳሃለን
ለወጣት ብቻ ሳይሆን ለኛም ለናቶች የሚጠቅም ነው ። በርታ
My special
ትክክልነህ ወድሜ ሀይማኖታችነም ትግሥተኛ እድንሆን ያዘናል አላህ ከታጋሾች ጋ እደሆነም እንረዳል
ግን የምታቀርባቸው ሀሣቦች በጣም ይመቹኛል ቀጥልበት እናመሠግናል ❤❤❤
ዶክተር እኮ ነህ የምር ብዙ ተምሬአለሁ ከአንተ አመሰግናለሁ ያገሬ ልጅ
Thankyou kira to share us ur adives
በትክክል እዝችምድርላይስትኖር ትግስትን የሚያክል ነገር የለም!!አመሰግናለሁኪራወንድሜ
ላይክ ሼር እያደረጋችሁ እንበረታታ ❤❤❤
በጣም የሚገርም ምክር ነው እኔ ግማሽ እድሜዬን የጨረስኩት በመዘላዘል የጨረስኩት እንደዚህ አይነት ነገሮችን በሕይወቴ ውስጥ በፍፁም አስባቸው አላውቅም ከማንም በላይ ነው ወጥሬ የምሰራው ግን ለውጥ የለም ቀደም ብዬ ይሄን ምክር ያገኘሁት ቢሆን ስደትም አልወጣም ነበር አገሬ ላይ ተአምር ነበር የምሰራው ኪራ ስለምታቀርባቸው ነገሮች ሁሉ አድናቆቴ ከልብ ነው እርግጠኛም ነኝ ብዙ ሰውም ምክርህን ሰምቶ እራሱን ያገኝበታል
ኪራ ምርጥ ሰው ኑርልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ንግግሮችህ ተስፋን ይቀጥላሉ🥰🥰🥰🥰🙏🙏
inamesginalen❤
ምርጥ የኢትዮጵያ ዩቱበር ኪራ❤❤❤❤በጣም ነው ምወድህ
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድማችን በርታ የኛ ስማርት ነህ ❤ የመዳም ቅመሞች ብቁ እየተማርን ነው ❤
የዘመኑ ምርጥ ሰው .❤ወላህ እኔ በንተ ምክር ከወስጤ በራሴ እየሰረውነኝ እስፖርት በለው ብር መቆጠብ በለው ሰልፍ ኬር በለው በቃ የውስጤን አይቶ ፈጣሪ አንተን ሰጠኝ.
𝑘𝑖𝑟𝑢𝑦𝑒 መርጡ መምህሬ የእድገትና ወጣትነት ግዜየ ኣንተንና መሰሎችህ በምትለግሱልን ትምህርት እየደገፍኩ ነው እየተጓዝኩ ያለሁት በጣም ደስተኛ ነኝ ሁለገቡ 𝑡𝑖𝑐ℎ𝑒𝑟𝑎𝑐ℎ𝑛 𝑡ℎ𝑎𝑛𝑘 𝑦𝑜𝑢 𝑠𝑜 𝑚𝑢𝑐ℎ😊🎉🎉🎉🎉❤
Thanks Kira Sew ye afun fere yebelal yelal bibile
ብጣዕሚ እየ ዝፈትወካ ማዓረይ 😘
ሰላምህ ይብዛ!!!
Amazing thank you kira
ልክ ነህ ክራ በተስፋ አና በትግስት እግዚብሔርን እጠብቃለሁ እና አሳጥቶኝ አያቅም 🙏🙏🙏🙏
የኔውድ
ትለያለህ ኪሩ ❤❤❤
አምንክም አላመክም ኪራ የምሬን ከፀሎቴ ክፍል አንዱ ትግስትን ነው በጣም ስልቹ ነኝ ይሄን ነገር ማዳበር አለብኝ የምር ደሞ በጣም ምክሮችህን እየተጠቀምኩበት ስለሆነ አመሰግናለሁ እግዚአብሄር ሀሳብክ ይሙላልህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
🙏🙏🙏
❤❤❤❤❤keep it up❤
😂😂እኔ ደሞ የሆነ ነገር አስቤ ለምሳሌ ብር ሰብስቤ የሄነ ነገር ልሰራ አስቤ ከዛ በመሀከል ሌላ ነገር ይገባብኛል እንድሁ እንደዛፎች እየተወዘወዝኩኝ አለሁኝ 😢ተመስገን ፈጣሪየ ❤❤
ልክ ነክ ኪሩ እኔ ለራሴ ባህር አቆርጬ ስደት ወጣሁኝ በቂ የሆነ ምክንያት ስለነበረኝ ከዛ ብዙ አመታት ሳይፈጅብኝ ያ ምክንያት አሳካሁት እግዚአብሔር ይመስገን🙏
ከዛ በሃላ ግን ስደቱ ራሱ አስጠላኝ 😂 ያ የምፈልገውን ነገር ሳሳካው ከዚ ብሃላ ግዴታ የለብኝም ብየ ማሰብ ጀመርኩኝ ጠገብኩኝ 😂 እናም በቂ የሆነ ምክንያት እና ትግስት በጣም አስፈላጊ ነው🙏
❤️ thank you
Kirayee yanten mikr yesemahu betam lewuttt yametahu new broooo
Galatomii ❤❤
እንዴት እንደምወድህ በአማን ኩሩ❤😊
Kira eymesamabet leb yegermagnal selaena becha yemeyewra eskimaslgne thankyou bro kankelfa selankahagn yetegnawenem masenakel endalfe erdetahagnal
ምርጥ ወንድም እናመሰግናለን🙏
Thank you kiraye & Abani❤🙏
ትክክል ኪራዬ የልቤ አኪም❤ትግስት ውጤቶ የአማረ ፍሬ ነው😊😊🎉
ስለምታገለግለን እናመሰግናለን።
thank you kira😊
Thank you kira❤
እናመሰግናለን ወንድማችን❤❤❤❤
ግን ዝምትኛ ሰውች ስራለን ብዬ ነበር ?? ይሰራልን የምትሉ 👍
Hule titeyikale lemn zim bilek atayewim kezan lewtun tayaleh yemrnew
እሺ ሰብ
ኪራዬ አመሰግናለሁ እናም ተባረክ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
The way you teach is very excellent. Keep it up bro
ወንድም አለምየ ❤❤❤❤❤❤
ኪራቻ ምርጥ ሰው…. አመሰግናለው።
🙏🙏🙏👌😊
Wanatan👍👍
ኪራ ወንድሜ በርታልን ትለያለህ እኮ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
Thank you Kiraaa 😊
ከፍዬም ቢሆን አደርጋለሁ 👍👍👍
❤🎉
Well kirayo wendime thank u so much❤❤
Thank you for the insight 🙏
You tell us like how it is...
Can you also do a video about attitude and selfconcept.
The correct way to write ahadu is by using this "አ"
good idea
❤ምርጥ ወድም እናመሠግናለን ከ❤🙏 ያበሣዉነገር ግን 😂 ነዉጅ አደለሁም ለኔ ግን ነህ🙏
እናመሰግናለን ኪራ ❤❤
Enenja kiraye wellahi mnm aynet kal Aygelthhm bcha nurln edmehn yarzemew😊
Kiru betam amesegenalew ❤❤❤❤
Betam enamsegenaln 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ኪራነቴ❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
1:33
Thanks 🤴
❤🙏❤🙏❤
thank you kiraye❤
አንደኛ
እዉነት!! ስኬት ማለት ለሌሎችም መትረፍ ነዉ !!
የተወዛገብኩባቸዉ ለምን ለምለዉ መልስ አግኝቻለዉ!!
Thank you!! ኪራ
Kira well come bro
Wesagn
Hello there how are you doing hopefully you're doing well anyways in a while I was studying I had exam and I've done it proud of myself as usual I proud of you I'm proud of myself too anyways thank you for sharing this I have learnt a lot thank you for that big sister Tuti you're the best proud of you and I love you but you don't everen care about me I think is about 4 month I didn't attend any of your program never mind❤🎉Tuti lol😂😢 by the way I'm not joking I feel oh my god that's not fair😢lol
thanks kira❤❤
❤❤❤
አዳምጨ እኮምታለሁ
❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
❤
I hope and ken endemagegnh
እንኳን ደህና መጣህ ወንድሜ ኪራ ሳላይ ኮመትኩኝ እስኪ የመዳም ቅመሞች ኢሄን ቻናል 50k challenge በዚ video ዳይ የኔ አስተማሪ አድናቂህ ነኝ ኪራዬ ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
Thank you 😊
❤❤❤❤❤😊😊😊
ሰምቼ መለሳለሁ🎉🎉
ኪራ እሥቶርትዋ ተመችቶኘል 😅😅 edna malet
አንተን ስሰማ ሞላል አገኛለሁ❤
ቅመም ነሽ ብሮ!!!!!
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ጥንን እንዳልክ😂😂😂❤❤
😍😍😍
ኪራዬ ገና ሳትልን ለራሳችን ስንል ገና ስንይህ ሳብስክራይብ ኣርገናል ምክንያቱም ሰለጠቀምከን❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ለምንድነው የምናስበው የማይሳካው?
1 - ትዕግስት ስለሌላችሁ፣
2 - በቂ ምክንያት የላችሁም፣
3 - አመለካከታችሁ ነው፣
4 - መነቃቂያችሁ ውጫዊ ብቻ ነው፣
5 - System Build ማድረግ ያስፈልጋል።
አመሰግናለው ኪራ🙏🙏🙏
Simply being a patient “ won't “help you reach your goals; you need to actively participate and take actions that guide you in the right direction.
Listen to it again
Esti men aynet metsaf labeb mekr piles?
Yihin video lemechersh irasu tigist yelegnim sile tigist sacheris tigiste aleke 😢😃