Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
በጣም በጨነቀኝ ሰአት ነው የደረስክልኝ ❤ለኔ ምታወራ እስኪመስለኝ ድረስ
የእውነት ጭንቀቴን የምታርቅልኝ ሰው ብትኖር አንተ ነህ ወዳጄ 🙏 እውነት ከልብብብብ አመሰግናለሁ 🙏💝
አንተን መከታተል ከጀመርኩ 1 አመት ሊሞላኝ ነው እራሴ ላይ ብዙ ለውጥ እያየው ነው አመሰግናለው ወንድሜ🙏💪💪💪❤❤❤❤
እንዴ እና እኔ የት ነበርኩ እስከዛሬ በቅርብ ነው ያወኩት ኪራን
ኤኔም❤❤❤❤❤😘😘😘
ኪራ ማሪያምን ለመጀመር እያሰብሁ ነበር ጥሩ ትምህርት ተምሬበታለሁ ይሄን ሁሉ አላውቅም ነበር እግዚአብሔር እውቀቱን ይጨምርልህ ተባረክ ወንድሜ አከብርሀለሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤
የእውነት ጭንቀቴን የምታርቅልኝ ሰው ብትኖር አንተ ነህው ወዳጄ 🙏 እውነት ከልብብብብ አመሰግናለሁ 🙏💝
ኪራዬ ወንድሜ አመሰግናለሁ ብዙ አስተማርከኝ ፈጣሪ እድሜ ይስጥህ ❤
እባካቹሁ አንደዚህ አይነት ቭዶን አበረታቱ ላይክ አድርጉ እስኪ ወደኋላ ተመልሳቹሁ ሁሉም ቭድዮዎቹን ላይ እናድርግለት ተባብረን አስርሺ ይገባዋል❤❤❤
ሙዚቃ ቢሄን 1ሚልየን,ቪው ነበር የሚያዩት ግን ኢሄ በጥሩ አደበት አራሳችን እድናቅ አየረዳን ከአላህ በታች ማንነታችን እድናቅ እየረዳን ነው እናበረታታ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
ውድ ያልቦታው አርካሽ ነው
ይቺ ከመነሻ እስከ መጨረሸዋ የኔ ናት ዉጭ ሃገር መሮኛል የጉልበት ስራና የአለቃ ጩኸት ሁሌ ችግሩ ብሩ መነሻዉ ደሞ ያሳስባል በብዙ ሚሊዮን ካልሆነ ችግር ነዉ ግን ለምን መጣሁ እዚህ ምድር ሊያሰኘኝ ነዉ😂❤
አንተን አለማድነቅ አይቻልም የምታቀርበው ሀሰብ በጣም ይመቸኛል በርታ❤❤❤
ኪራ ይሄ ምክርህ እኔጋ አለነገርነው ችግሬን መፍትሄ የተመለሠለኝ አቦ ጤናህን ጂአመት ያኑርህ ወድም❤❤❤❤❤❤
🎉🎉ዋው ኪራ እሚገርም ትምህርት ነው ሁሉም የተናገርካቸው ትክክል ነው አስፈላጊ ነው የራስ የሆነ ሥራ ፍላጎት ጉብዝና ጥንካሬ ይጠይቃል ኪራ በርታ ተባረክ🎉🎉
ኪራ በጣም አመሰግናለሁ ግሩም ነው እውነት እውስጤ ያለውን ስለነገርከኝ እሚያስፍራኝ ብከስርስ ምን ልሆነው ነገሮችን ለመጀመር እጨነቃለሁ ❤❤❤ብዙ ተምሪያለሁ ክበርልኝ ወንድሜ
ኪራ አድናቂህ ነኝ
እኔም ነኝ ክክክክ
ዋው የዛሬው ምርጥ ነው ግፋበት በዚ ዙሪያ ላይ👌👌👌🎉🎉🎉
አሄን ቪዲዮ 2 ቴ ነው ያየሁት በጣም አመሰግናለሁ
ጥሩ ሃሳብ እና ምክር ነው ዛሬ ነው መከታተል የጀመርኩት Thankyou በጣም ዎዲጅያለሁ ❤❤❤
ኪራ እናመስግናለን እኔም እሚያሳስበኝ ነገር ነበር ተባረክ❤
Thank you kiraye,Abani & Nati❤🙏 Belu ehanenm Chanel 100k enasgba 🎉🎉Lezagaw congratulations 🎉🎉
Wow amazing thank you so much god bless
በጣም እናመሰግናለን ኪራ ምታመጣቸው ቶፒኮች ይመቹያል
ሰላምህ ይብዛ በጣም አመሰግናለሁ ❤️🎉❤️🎉❤️🎉❤️🎉👍👍👍
ኪሩ ስወድህ ሱስ ሆነህብኛል እንደተከታታይ ፊልም ነው የምከታተልህ አምላክ ጨምሮ ይስጥህ
Welcome kira, I am glad to see you❤❤❤
Thanks 🙏
ተባረክልን ወንድማችን 🙏
የኔ ምርጥ ሰው❤ እናመሰግናለን
እውነትነው ኪራየ ❤❤❤❤
Mrt tmhrt bemrt ticher thanks brother adnaqih negn
ተባረክ በብዙ❤
ከልብ እናመሰግናለን ኪሩ ❤
Amsgenalow kiraye❤ lane eywarew eymeslgen nw yeseamut bekirbu yersen business lejemer sila hone
ክሮቤል የምር ነው ምልክ ለምትሰጠኝ ምክር በጣም ነው ማመስግንክ ምክኛቱም ትምርቶችክ እየቀየሩኝ ነው አመሰግናለሁ ወድሜ
Kira, You're wonderful😊. I've been learning alot, keep going. Family from Germany😂
ኪራየ ባላፈው ስጠይቅህ የነበረ ጥያቄ thank you 🙏
እናመሰግናለን
ኪራ በጣም አምሰግናለሁ 🙏🏻🙏🏻🙏🏻
Betam amsgnalwe lene meslgin
Thanks👍👍👍amazing keep it up🌹
ኡፍ አሁንስ ከመድከሜ የተነሳ. የሆነሰው መጥቶ የሂወቴን በሙሉ እድመሩኝ እየጠበኩ ያለሁነው የምመስለው አሁን የሚሰማኝ ስሜት ባለሁበት የቆምኩ ከዚበላይመሄድ እደማልችል እየተሰማኝነው ኡፍ
Amazing keep it up ❤❤❤❤
Amesegenalew kira betam yemiyasefelegegn negee share yaderekn
ኪራ ብልጥ❤
Thank you
ሰላም የኪራ ቤተሰብ❤
Kiraye plieas bewst lawerak efelgalehu kechalk melslgn ❤🙏
እግዚአብሔር ይባርክህ ኪራዬ እኔ ካንተ ብዙ ነገር ተማርኩ ❤የበለጠ ለመማር በምን ላግኝህ...?
Kira❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
እረ ኪራ ስለ ቢዝነስ ሁሌም አስተምረን እኔ ሀገር ስገባ ቢዝነስ መጀመር እፈልጋለሁ
ጺምህ ሲያድግ ያምርብሃል man
Tero sewn neh, God bless u
ኪራ የሆነ ቪድዎህን ቲክቶክ ላይ አይቼ በጣም ተዴምሜ እያዳመጥኩህ ተቋረጠብኝ ሁሌ ነው እምከታተልህ ያን ቪድዎ ግን ዩቱብ ላይ አጣሁት ኮቪውድ የሆኑ ሰዎች ሪሌሽንሽፕ ላይ ያላቼው አቋም የሚል ነበር።
Thanks bro
ብችል 1 ሽ ላይክ አደርግ ነበር በራስ መተማመንህ እረ ምኑ
betam teru hasab new
Ahun yalehubet huneta nw ... betam hasab honobegnal endet mastekakel endemechel
Yegna jegna asetwaye wede sewe nurelne❤
🔥🔥🔥
ኪራ ሓወይ 🤎𝘵𝘩𝘢𝘯𝘬 𝘺𝘰𝘶 𝘣𝘳𝘰𝘰𝘰𝘰🙏
Ena gena hasb lay nege men temkrgalk
nurelene wademachin❤❤❤❤❤
Adis abeba gebah ende ?
❤❤❤❤❤
kira
አንደኛ ነኝ
It's really help ✍️🫡
አገሬ ገብቸ የራሴን ቢዝነስ መስራት እፈልግ ነበር ግን የራሴ የምለው ሃገር የለኝም አንድ ቀን ግን ሃገር ኖሮኝ የራሴን ቢዝነስ ጀሚረ ቢዚ እንደምሆን ተስፍ አረጋለሁ
😮😮😮
ወንድማችን ኪሩቤል በራስ አለም መኖር ማለት ምን ማለት ነው⁉እንደትስ ነው በራስ አለም የሚኖረው⁉ በዚህ ዙሪያ ስራልንስቲ እባክህን
Camera angle bzu ayamrm kezi yeteshale mesrat techelaleh 🎉
Thanks
Ena hulame makede masebe newe seraye selchegn ahunse bezu negroche becheklata yemtalu sasebacheweme betame egogolehu gne altegbreweme mela belgn
ገና አላደመጥኩም ግን ቶፒኩን ሳይ ኮሜንት ለመፃፍ ወረፋ ልያዝ ብየ ነው
ኪሩ
Karaye kezih befit sra jmre nber endalkew new yetfetrwu ena kesre sra akomkugni then ahun wede buznes megbat felgalhu gn kezih befit ynberew chinkt mnamn slalew ferahu mn teshalegni
Mentorship lemn atjemr kira i will be your first client
ኪራዬ ላወራህ በጣም ፈልጋለሁ የምኖረው ከሀገር ውጪ ነው በጣም እፈልግሀለው እባክህ አንተን የማገኝበት መንገድ ካለ
0948486063
❤አንተ የልቤ ሰው❤
ኪራ ትለያለህ እኔም ከቅጥር ወጥቼ የራሴን ስራ ጀምሬ ነበር ነገራቶቹን እንዳሰብኩት አልሄድ አለኝ እና በባህር። ስደትን እያሰብኩኝ ነው ምን ትመክረኛለህ ኪራ በጭንቀት ልፈነዳ ነው አግዘኝ
ዉይ በጌታ በባህር አትሰደድ🙏
በባህር ስደት አታስበው አይዞህ ራስህን አረጋጋ
ዛሬ ግን በጣም ኮመርሻል በዛ
Kira online course Kalle lemezegeb please 🎉
ትግግር 1ኛ ነህ ብስል ማለት አተ ነህ
❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በጣም በጨነቀኝ ሰአት ነው የደረስክልኝ ❤ለኔ ምታወራ እስኪመስለኝ ድረስ
የእውነት ጭንቀቴን የምታርቅልኝ ሰው ብትኖር አንተ ነህ ወዳጄ 🙏 እውነት ከልብብብብ አመሰግናለሁ 🙏💝
አንተን መከታተል ከጀመርኩ 1 አመት ሊሞላኝ ነው እራሴ ላይ ብዙ ለውጥ እያየው ነው አመሰግናለው ወንድሜ🙏💪💪💪❤❤❤❤
እንዴ እና እኔ የት ነበርኩ እስከዛሬ በቅርብ ነው ያወኩት ኪራን
ኤኔም❤❤❤❤❤😘😘😘
ኪራ ማሪያምን ለመጀመር እያሰብሁ ነበር ጥሩ ትምህርት ተምሬበታለሁ ይሄን ሁሉ አላውቅም ነበር እግዚአብሔር እውቀቱን ይጨምርልህ ተባረክ ወንድሜ አከብርሀለሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤
የእውነት ጭንቀቴን የምታርቅልኝ ሰው ብትኖር አንተ ነህው ወዳጄ 🙏 እውነት ከልብብብብ አመሰግናለሁ 🙏💝
ኪራዬ ወንድሜ አመሰግናለሁ ብዙ አስተማርከኝ ፈጣሪ እድሜ ይስጥህ ❤
እባካቹሁ አንደዚህ አይነት ቭዶን አበረታቱ ላይክ አድርጉ እስኪ ወደኋላ ተመልሳቹሁ ሁሉም ቭድዮዎቹን ላይ እናድርግለት ተባብረን አስርሺ ይገባዋል❤❤❤
ሙዚቃ ቢሄን 1ሚልየን,ቪው ነበር የሚያዩት ግን ኢሄ በጥሩ አደበት አራሳችን እድናቅ አየረዳን ከአላህ በታች ማንነታችን እድናቅ እየረዳን ነው እናበረታታ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
ውድ ያልቦታው አርካሽ ነው
ይቺ ከመነሻ እስከ መጨረሸዋ የኔ ናት ዉጭ ሃገር መሮኛል የጉልበት ስራና የአለቃ ጩኸት ሁሌ
ችግሩ ብሩ መነሻዉ ደሞ ያሳስባል በብዙ ሚሊዮን ካልሆነ ችግር ነዉ ግን ለምን መጣሁ እዚህ ምድር ሊያሰኘኝ ነዉ😂❤
አንተን አለማድነቅ አይቻልም የምታቀርበው ሀሰብ በጣም ይመቸኛል በርታ❤❤❤
ኪራ ይሄ ምክርህ እኔጋ አለነገርነው ችግሬን መፍትሄ የተመለሠለኝ አቦ ጤናህን ጂአመት ያኑርህ ወድም❤❤❤❤❤❤
🎉🎉ዋው ኪራ እሚገርም ትምህርት ነው ሁሉም የተናገርካቸው ትክክል ነው አስፈላጊ ነው የራስ የሆነ ሥራ ፍላጎት ጉብዝና ጥንካሬ ይጠይቃል ኪራ በርታ ተባረክ🎉🎉
ኪራ በጣም አመሰግናለሁ ግሩም ነው እውነት እውስጤ ያለውን ስለነገርከኝ እሚያስፍራኝ ብከስርስ ምን ልሆነው ነገሮችን ለመጀመር እጨነቃለሁ ❤❤❤ብዙ ተምሪያለሁ ክበርልኝ ወንድሜ
ኪራ አድናቂህ ነኝ
እኔም ነኝ ክክክክ
ዋው የዛሬው ምርጥ ነው ግፋበት በዚ ዙሪያ ላይ👌👌👌🎉🎉🎉
አሄን ቪዲዮ 2 ቴ ነው ያየሁት በጣም አመሰግናለሁ
ጥሩ ሃሳብ እና ምክር ነው
ዛሬ ነው መከታተል የጀመርኩት Thankyou በጣም ዎዲጅያለሁ ❤❤❤
ኪራ እናመስግናለን እኔም እሚያሳስበኝ ነገር ነበር ተባረክ❤
Thank you kiraye,Abani & Nati❤🙏
Belu ehanenm Chanel 100k enasgba 🎉🎉
Lezagaw congratulations 🎉🎉
Wow amazing thank you so much god bless
በጣም እናመሰግናለን ኪራ ምታመጣቸው ቶፒኮች ይመቹያል
ሰላምህ ይብዛ በጣም አመሰግናለሁ ❤️🎉❤️🎉❤️🎉❤️🎉👍👍👍
ኪሩ ስወድህ ሱስ ሆነህብኛል እንደተከታታይ ፊልም
ነው የምከታተልህ አምላክ ጨምሮ ይስጥህ
Welcome kira, I am glad to see you❤❤❤
Thanks 🙏
ተባረክልን ወንድማችን 🙏
የኔ ምርጥ ሰው❤ እናመሰግናለን
እውነትነው ኪራየ ❤❤❤❤
Mrt tmhrt bemrt ticher thanks brother adnaqih negn
ተባረክ በብዙ❤
ከልብ እናመሰግናለን ኪሩ ❤
Amsgenalow kiraye❤ lane eywarew eymeslgen nw yeseamut bekirbu yersen business lejemer sila hone
ክሮቤል የምር ነው ምልክ ለምትሰጠኝ ምክር በጣም ነው ማመስግንክ ምክኛቱም ትምርቶችክ እየቀየሩኝ ነው አመሰግናለሁ ወድሜ
Kira, You're wonderful😊. I've been learning alot, keep going. Family from Germany😂
ኪራየ ባላፈው ስጠይቅህ የነበረ ጥያቄ thank you 🙏
እናመሰግናለን
ኪራ በጣም አምሰግናለሁ 🙏🏻🙏🏻🙏🏻
Betam amsgnalwe lene meslgin
Thanks👍👍👍amazing keep it up🌹
ኡፍ አሁንስ ከመድከሜ የተነሳ. የሆነሰው መጥቶ የሂወቴን በሙሉ እድመሩኝ እየጠበኩ ያለሁነው የምመስለው አሁን የሚሰማኝ ስሜት ባለሁበት የቆምኩ ከዚበላይመሄድ እደማልችል እየተሰማኝነው ኡፍ
Amazing keep it up ❤❤❤❤
Amesegenalew kira betam yemiyasefelegegn negee share yaderekn
ኪራ ብልጥ❤
Thank you
ሰላም የኪራ ቤተሰብ❤
Kiraye plieas bewst lawerak efelgalehu kechalk melslgn ❤🙏
እግዚአብሔር ይባርክህ ኪራዬ እኔ ካንተ ብዙ ነገር ተማርኩ ❤የበለጠ ለመማር በምን ላግኝህ...?
Kira❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
እረ ኪራ ስለ ቢዝነስ ሁሌም አስተምረን እኔ ሀገር ስገባ ቢዝነስ መጀመር እፈልጋለሁ
ጺምህ ሲያድግ ያምርብሃል man
Tero sewn neh, God bless u
ኪራ የሆነ ቪድዎህን ቲክቶክ ላይ አይቼ በጣም ተዴምሜ እያዳመጥኩህ ተቋረጠብኝ ሁሌ ነው እምከታተልህ ያን ቪድዎ ግን ዩቱብ ላይ አጣሁት ኮቪውድ የሆኑ ሰዎች ሪሌሽንሽፕ ላይ ያላቼው አቋም የሚል ነበር።
Thanks bro
ብችል 1 ሽ ላይክ አደርግ ነበር በራስ መተማመንህ እረ ምኑ
betam teru hasab new
Ahun yalehubet huneta nw ... betam hasab honobegnal endet mastekakel endemechel
Yegna jegna asetwaye wede sewe nurelne❤
🔥🔥🔥
ኪራ ሓወይ 🤎
𝘵𝘩𝘢𝘯𝘬 𝘺𝘰𝘶 𝘣𝘳𝘰𝘰𝘰𝘰🙏
Ena gena hasb lay nege men temkrgalk
nurelene wademachin❤❤❤❤❤
Adis abeba gebah ende ?
❤❤❤❤❤
kira
አንደኛ ነኝ
It's really help ✍️🫡
አገሬ ገብቸ የራሴን ቢዝነስ መስራት እፈልግ ነበር ግን የራሴ የምለው ሃገር የለኝም
አንድ ቀን ግን ሃገር ኖሮኝ የራሴን ቢዝነስ ጀሚረ ቢዚ እንደምሆን ተስፍ አረጋለሁ
😮😮😮
ወንድማችን ኪሩቤል በራስ አለም መኖር ማለት ምን ማለት ነው⁉
እንደትስ ነው በራስ አለም የሚኖረው⁉ በዚህ ዙሪያ ስራልንስቲ እባክህን