One of the best things happened in my life is to understand amharic language. It is so beautiful language. I grew up hating Ethiopia and Ethiopians. Once I left my country, I met a lot of Ethiopian people. All of them are amazing and great people. They had changed my view to Ethiopia. Now, Ethiopia is my dream country to visit. Long life Ethiopia.
this is my turning point we will see!!! after some years the result of mine may i will be a weetness for it on dawit dreams after all thaks for dawit dreams, mr netsanet zenebe and all dawit dreams crues for coordinating this gorgious idea and buliding up of my attitude and all thinking perspective !!!!!! am phenomenon , all phenomenon
Wow very interesting training and I would like to thank a lot to Dawit Dream and Netsent. And I got many points from this very amazing training. I have a dream and it helps to me!
Wow so Amazing sure we love youso much Netsanet thanks for information god bless you. Because of dawit dreams so many people's can got to much successfully busnes man specialy for Ethiopia $ladies are winner & can get to much dreams continue like this we love youso much 🏆🏆🥇🥇🥇🏆🥇🥇🥇🥇🏆
በእውነት ከልብ እናመሰግናለን ውድ መምህራችን ዳዊት ድሪምስ ነፃነት ዘነበ ደግሞ ልክ እንደስምህ ነፃ አውጥተኸኛልና ምስጋናየ ባላችሁበት ይድረስ ለሁላችሁም አምላክ እናንተን የሰጠን አምላከ እስራኤል ክብርና ምስጋና ይድረሰው ለዘላለም አሜን።ኦስሉስ ቅዱስ ይህ ሁሉ ስጦታ ያንተ ነውና ክብርና ምስጋና አምልኮት ይገባሀል በእውነት ይገባሀል አሜን አሜን አሜን።።።
Btm des ylal eht mn agegneshibet gn....?
1ኛ
ruclips.net/video/K3y5-AnXNcI/видео.html Be Egziabhir satsemut Endatalfu⁉⁉⁉⁉⁉⁉⁉⁉⁉⁉⁉⁉⁉‼‼‼‼‼‼‼‼‼‼‼‼‼‼‼‼‼‼‼‼‼‼‼‼‼‼‼‼‼‼‼‼‼‼‼
Tianse 8 start level, neber -- 10 year ago lecture setetogn neber ena endet aderege lemenew
@@abel4550 ለኔም ቲያንስ ላይ ብዙ ህይወት ቀያሪ ስልጠናዎቹን ወስጃለሁ። ብዙ የአመለካከት ለውጥ ባመጣም ገንዘቤን ጉልበቴንና ሞራሌን አጥቼበታለሁ። ቢሆንም ግን ስልጠናዎቹ ጠቀሜታቸው ትልቅ መሆኑን ስለማምን ዛሬም እየወሰድኩ ነው። እናም ስልጠናዎቹን በደንብ ስማቸው ወደ ተግባርም ለመቀየር ምንም ስጋት አይግባህ
ብዙጊዜ ባባክንም አሁንም እንደምደርስ ይሰማኛል ።🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🤲🤲🤲👏👏🤲🤲👏👏👍
Awo lk nek
የመጀመሪያ እና ሁለተኛ ደረጃ ያሉ መምህራን ያንተን አይነት ስብዕና እና የማስተማር ዘዬ ቢኖራቸው ኖሮ ተማሪዎች ትምህርታቸውን እየወደዱ ተምረው የሚያመጡት ለውጥ አይደለም ለሀገር ለዓለም መትረፍ በቻሉ ነበር እናመሰግናለን
ለተወሰነግዜም ቢሆን ሌላ እንግዳ ከምትጋብዙ ነፃነት በየሳምንቱ ይቅረብልን ነፃነት እናመሰግናለን
እስከዛሬ እንዲህ አይነት እንግዳ አላየሁም ነፃነት አንደኛ ነው አንደበተ ርቱ እማያልቅበት
Wow
Hi
ልክ ነው እኔንም የገጠመኘ ነገር ነው ምንም አልነበረኝም ነበር ሞተር ሳይክል በጣም ስለምወድ ሳሪስ ሄጄ TVS ሞተር ለመግዛት አይቼ ነክቼ ወረፋ አስዜ መጣው ለመግዛት ከዛን ሞተር ለመግዛት ስሰራ ቆራጥ ሆኜ መሬት መግዥያ ሰራው ፤ መሬት ገዛው ስለዚህ ሞተር ሳይሆን መኪና መግዛት እንደምችልም አመንኩኝ። አውን መሬት አለኝ ለመኪና እየሰራው ነው።
Des yilal gobez ewunet
አላህ የሰከልክ
አሏህ ያሳካልህ እስከመጨረሻው
አራስ ቤት ሆኜ ነው የማይክ አንድ ቀን መጣለሁ ኢኒሻ አላኽ ዴቨ ተባረክልን።ከ አ አ ውጪ ነኝ
ከካናዳ ክሌሊቱ 3:00Am ከእንቅልፌ ተኝቼ ነው ነፃነትን ያዳመጥኩት። በእውነት ጎበዝ የፋይናንስና የኢንቨስመንት አስተማሪ ነው። ሳስበው ዩኒቨርሲቲ ያሉ አስተማሪዎች ደሞዝ እየተከፈላቸው እንደዚህ አድርገው የማያስተምሩት ዕውቀት አንስዋቸው ሳይሆን dream ስላነሳቸው ነው። እና እንበርታ።
selam Canada endat nw memtat michalew
ሰላም!
ልዩ ሰው ነው ይህ ባክህ። ሀገሬ ኮራሁብሽ ስንት ሰው አለን በእውነት አምላክ ጨምሮ ጨምሮ በሞገስ ይባርክህ ወንድሜ
ዋው ነፂ! አንተ በቃ በደንብ ገብቶሃል፡፡ ሁለመናህ ይናገራል፡፡ እርግጠኛ ነኝ የብዙ ሰው ህይወት ነክተሀል፡፡ እኔን ጨምሮ፡፡ በርታ፡፡
ዋው በጣም የሚገርም ትምህርት ነው አኔ የምኖረው አውስትራሊያ ነው 3 ልጆች አናት ነኚ ሰለቢዝነስ ሳስብ አፈራ ነበር ዛሬ መልስ አግቻለው አመሰግናለው ሰለሴቪንግ የተማርኩተ ሕይውቴ ከዛሬ ጀምሮ ተለውጧል ዳዊት ድሪም 1 ነው !!!!!
በመጨረሻ ሁሉም ነገር ጥንቅቅ አድርጎ እንዲገባኝ እና እንድተገበር ከፈጣሪ የተላከ ሰው ነው ባለፈው ሴሚናር ላይ ሁሉንም ችግሬን ፈታልኝ እባካችሁ ይህን ሰው በደንብ አመስግኑልኝ ከልቤ ነው ተመስገን
R u interested in taking self development training ? Which is effective in changing mentality
እኔ የሚገርመኝ የ Finacial freedom ጉዳይ ኔንም ሁሌ የሚያስጨንቀኝ ጉዳይ ነበር ልክ እንደ ነፃነት አሁን ግን በጣም ገብቶኛል ። መተግበር ብቻ ነው። Thank for all this people! Long live! Good bless you!
እረ ሁሌም ነፃነት ጋብዙልን ምርጥ መምህር እድሜክን ያርዝመው❤❤❤❤❤❤
ዳዊት ድሪምን 1000% አደንቃለሁ
የምትጋብዛቸው ባለሙያዎች አዋቂ አስተዋይ ጥበበኛ ብልሕ ስለሆኑ ነው የማደንቅሕ
ቀጥል በርታ
R u interested in taking self development training ? Which is effective in changing mentality
ብርክ በሉልኝ ምርጥ ጀግና የአላማ የፅናት የህልም የፍሬ ስዎች ከእናተ ብዙ እየተማርን ራሳችንን እየለወጥን ነው አመሰግናችኋለሁ ክበሩልኝ
ዳዊት ድሪምስ + ይህ ግሩም ሰው ከነድምጻችሁ ነው ኣይምሮዬ ላይ ምትቀሩት። እንደው ነዝንዞ ነዝንዞ ከኮምፈርት ዞን ያውጣኝ!! ኑሩልን!!!!!!! ብዙ!!!!!!!!!!! ተባረኩ!!!!!!!
CCc
የሰው ልጅ መበልፀጉን አያቆምም ፣ቀንና ለሊትም መፈራረቃቸውን አያቆሙም፣እነ እከሌን ማን ሊተካቸው ነው ብለህ ብርክ ሲይዝህ ገራሚ ገራሚ ሰው ብቅ ይላል እንደነ አቶ ነፃነት ዘነበ 👌🙏 አስገራሚ ነቅቶ ማነቃቃት
ነፂ የምር ድንቅ እኮ ነህ። ዴቭ እግዚአብሔር እድሜህን ያርዝመው ረጅም አመት ሙሉ አለምን የምትቀይርበትን ሀብታም የምታደርግበትን ፀጋ ያብዛልክ
Selam endet
@@nathnaelgirma8432😢😢😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😢😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮🎉🎉🎉😮😢😮😢😢😢😢😢😢😢😢😅😅😅 12:43 😅😅😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😅😅😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮🎉😢😢😢😢😢uuuuuuuuuuuuuuuuyyyyyyyyyytfffddddddddddffff😅😅😢😢🎉🎉😢😮😮😮😮😮😮😮😮😮🎉🎉🎉🎉🎉😮😮😮😮😮😮😮😮
የአቶ ነፃነት ዘነበ ንግግር 👈 ወሎ አካባቢ ከምድር በላይ ወቶ የሚታየው ፔትሮሊየም አይነት ነው 🙏ራስክን ትንሽ አጀስት አድርገህ ራስክን እንዳተኝ ሳይሰስት እየነገረ ያለ ባለውለታህ ነው ስማው በፈጣሪ 👏👏👏ሰው ስሙና ተግባሩ ሲመጣጠን እንዴ ደስስስ ይላል 👉ከታሰርክበት እስር እንድትፈታ ነፃነትን ያዘንብልካል ስልህ respect።
በጣም አመሰግናለሁ የምገራም ስልጣና ነው በእዉነት THANK YOU 🙏🙏👏👏🏆🥇
አጠቃልሎ ሁሉን ግልፅ በሆነ መንገድ የቢሊዮን ሰዎችን ህይወት የሚቀይር ትምህርት ዕድሚያችሁን ያርዝምላችሁ ፈጣሪ
ደምሪኘ አማ
በጣም ድንቅ ነው ።
ሥራ ለቅቄ በግል ለመሥራት ለመወሰን ግራ ተጋብቼ ነበር ግን ከአንተ ብዙ ትምህርት በማግኘቴ ወስኛለሁ ። ነፃነት ዘነበ አመሰግናለሁ ።
ነፂዬ ካንተ ጋር በመስራቴ አጠገቤ ሁሌ ስላለኸኝ ስለምታበረታኝ ስለምትስለኝ አመሰግናለሁ ሁሌም ተባረክልኝ
I agree Netsi was by business partner 22 years ago in Dessie
በእውነት አሜዚግ እና ድቅ የሆነ ሰልጠና ነበር
አሰልጣኝ ነጺ ሁሌም ላይምሮችን የምትመገበን አሚዚግ ነው
I'm waiting for the stoc market in Ethiopia... I was born poor one thing for sure I'll never die poor
I can show you better way eskeza dres
I can listen to this guy all day long!!😍👏....thank you All for helping us with great ideas 💡
One of the best things happened in my life is to understand amharic language. It is so beautiful language. I grew up hating Ethiopia and Ethiopians. Once I left my country, I met a lot of Ethiopian people. All of them are amazing and great people. They had changed my view to Ethiopia. Now, Ethiopia is my dream country to visit. Long life Ethiopia.
If may I ask where r u from and why u grow up hating on us?
የዛሬው amazing 😊😊❤
እናመሰግናለን
በጣም ደስ የሚል ሰው ነው!
ጥሩ አነቃቂ ንግግር ነበር!
እናመሰግናለን!
R u interested in taking self development training ? Which is effective in changing mentality
ነፂ በፀጋ ላይ ፀጋ ያድልህ
ትልቅ ብቻ ሳይሆን በጣም ትልቅ ..impact..በሰው ህይወት እንዳደርግ አምናለው..ለዛ ነው የተፈጠርኩት...ከእኔ ጋር እንደተፈጠረ አውቀዋለው...refers ..to.the...genius of dawit dreams ...i will be foresure ur student soon enough...!
ጌታ እየሱስ ዘመንክ ይባርክ ❤❤❤❤
ዋውውው ሁሉም ለኔ ነበር እግዚአብሔር በበረከት ይባርካኝ
የሚገርም የማስተማር ብቃት እናመሰግናለን
👋👋Thanks Netsi! ድንቅ ትምህርት👍
Robert changed not only you but Me with the his two books, Rich and Poor Dad and the cash flow.
Thanks to him he has you.
You are 1ኛ!!!!!!!!!!!
I can’t stop listen this guy wow you are amazing human being we need more like you in Ethiopia God bless you man . He blow my mind!!
በፈጣሪ የምትናገረው ሁሉ ወደ ውሥጥ ሠርፆ ነው የሚገባው ደጋግሜ ነው የማዳምጠው ውሥጤ የሆነ ነገር ፍቅል ያለ ሥሜት ይሠማኛል በተመሥጦ ነው ያደመጥኩህ ሁሌም ብታሥተምር አትጠገብም ብዙ ሠው ትለውጣለህ እድሜና ጤና ይሥጥህ
R u interested in taking self development training ? Which is effective in changing mentality
በጣም ቆንጆ ስልጠና ነው ቶሎ ቶሎ ኑልን እናመሰግናለን
Begilh meselten tfelgaleh?
ዋዉ በጣም በጣም አመሰግናለው ይሄን እውቀት ፈጣሪ ይባርከው አሁን እኔም እራሴን ለመለወጥ ቃል ገብቻለሁ ፈጣሪ ይባርክህ።
ለ 5 ኛ ጊዜ አየሁት.....ደግሜ የማዳምጠው ሁሉ ይመስለኛል እናመሰግናለን::
Ena betam yemigermegn betam gira begebagn sehat dreams family simeta tiyakeye yetenegerachew yahil yetegabezu engidoch bedemb asregitew yarmugnal,leka lezih new maksegno yemirkibign. Amesegnalew
በጣም እሚገርም ስልጠና ነው
Thank you
ምንም አልልም
ፈጣሪ ይባረክህ
this is my turning point we will see!!! after some years the result of mine may i will be a weetness for it on dawit dreams after all thaks for dawit dreams, mr netsanet zenebe and all dawit dreams crues for coordinating this gorgious idea and buliding up of my attitude and all thinking perspective !!!!!!
am phenomenon , all phenomenon
You are amazing..... The world needs billions like you
አዎ በደንብ እራሴን እንዳደንብ ጠቅሞኛለሰ
የራሴም አድናቂ ነኛ
ስንቴ ወድቄ አዝኜ ተነስቻለሁ ህይወት ይቀጥላል
እናመሰግናለን ዳዊት ድሪም
O..M.G........ how motivational!! thank u Dave to invite Netsi...and thank u Netsi very much for making me motivated and to look back where i am
I am proud of you, you are a talented and wise person thank you so much 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
በጣም ጥሩ ነው እድሜ ዘመኔን እለፍለው ሳጠፍ ስጠጣ ስቅም ድራፍት ነው ቢራ ነው የሰው ሱቅ ማሰደግ የሰው ካፒታል የሰው ባንክ ቡክ ሳሳድግ ነበር ሴቪንግ የለም ማስቀመጥ የለም ሰርቶ ማጥፍት ነው ይህ የአበሻ ችግር ይህ ነው
ነፂዬ እዚህ ቦታ ስላየውህ ደስተኛ ነኝ ከዚህም በላይ እጠብቃለው በርታልን
ውድ እኛ ነን ።👏👌🙏
You are such an amazing person. I said “ wow “
I hope this training is an eye opener for many thanks a lot net.
ዋዉ ዋዉ ዋዉ ገራሚ ትምህርት በልቦናችን ፈጣሪ ያሳድርብን 💚💛🧡
Wowwww thank for all, it's amazing inspiring and I hope you
ምን እፈልጋለሁ ምን ያስደስተኛል ምን ትከክል ነው ምን እወዳለሁ ምን ጎድሎኛል ❤😢ምን ችግር ኣለ ቁኑዕ ጌጋ ❤ንካልኦት እውን ከሙኡ
አመሰግናለሁ እንዲህ ነገሮችን በተጨባጭ የሚያስተምር መምህር ደስ ይላል👍👏👏👏👏
Dive ይሄን የመሰለ RUclips ሰለከፈትክልን እናመሰግናለን
Wow very interesting training and I would like to thank a lot to Dawit Dream and Netsent. And I got many points from this very amazing training. I have a dream and it helps to me!
I love you positive name
Thank you so much Amazing.
ነጺ ዎው በመራጃ ነው አናቴን ያልከኝ ፡፡ ከሆነ መግለጽ ከማልችለው ሂወት ውስጥ መስፈንጠሪያ እስፕሪንግ ሆነሀኛል በእውነት ደጋግሜ ሰማሁት ዎው ትገርማለህ Amazing.!!! questions are answers !
ኢሳያስ አደቨርታይዝን በቅርቦ በ ዳዊት ድሪምስ እንጠብቀዋለው እናመሰግናለን ዴቪዬ
I have no words to thanks ... generally Thank You so much
ነጻነት እጆግ እናመሰግናለን። እኔም ግዴታ ነዉ መቀየር ይኖርብኛል።ነገን በዚህ መድረክ
❤🎉🎉thank you my brother demo mesakin newe...god blessed him 🙏 with his family.
Netsanet Ante yeleyale yemer yemegerm temert nw
Thanks natsi❤❤❤
ተባረክ ወንድም አለም በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው የሰጠኸን።ዴቭ አቶ አሸናፊ ታየንም ጋብዝልን !!እናመሰግናለን።
በጣም ቆንጆ ስኬት ቅን ነህ ተባረክ
ዋዉዉዉዉዉዉዉ!!!!!!
በጣም ድንቅ ትምህርት እናመሰግናለን !!!
ተባረክ ወንድም አለም ዛሬ የምወደውን ደሞዜን ጠላሁት
Thank you very much God bless you . I learnt from Netsi personal history !
ኢትዮጲያ እንደዚህ አይነት ሰዉ እያላትማ ድህነቷ አይቆይም !! የእዉነት !!
Amazing antem eko lik ende netsi mehin tichilalek kesu sir bememar ena abrek bemesrat so Please contact me
Netsi thank you
Another Wonderful message የማይሰለች ደጋግሜ ደጋግሜ ነው ምሰማው thank you !
R u interested in taking self development training ? Which is effective in changing mentality
ኸረ ወንድሜ በጣም እያዝናናክ ነው ያስተማርከኝ...😂😂😂....እግዜር ይስጥልን
Wondrfull i am very happy for these program for shure i can improve
Thank You Netsi You are Amaizing.
ዳዊት ድርምስ የ ሺ ሰው ግምት❤❤❤❤ በአንተ የተነሳ ካንቀላፋንበት ነውኮ የምንነቃው
ምን አይነት ደስ የሚል ነው ምድሪቱ ስንት አይነት ስው ነው የተሽከመችው. አንዱ. የስው ደም አስክሮታል. ስው ያጭዳል
💕 thanks netsi egziabher yibarkih 😘
Dave please invite tsedey kaldis🙏
Your giving a very good lesson. I guess to make understand for others also if it can be by English too
❤❤❤❤❤ነፂ በጣም ደጋግሜ ነዉ ያየሁት
Thank you 🙏🏿 ❤
finally am convinced to come to dreams it is amazing
R u interested in taking self development training ? Which is effective in changing mentality
እንዴት መንፈስ ያድሳል እናመሰግናለን ጀግና ነህ
look at all comment ,all do admire the speaker.sure he is best but the issue is can we try to create partnership now
Wow so Amazing sure we love youso much Netsanet thanks for information god bless you. Because of dawit dreams so many people's can got to much successfully busnes man specialy for Ethiopia $ladies are winner & can get to much dreams continue like this we love youso much 🏆🏆🥇🥇🥇🏆🥇🥇🥇🥇🏆
ጥፍት ያለች ትምርት እናመሰግናለን ✅️😍
እናመስግናለን ተባረኩልን 😍😍😍
Thank you dawit dream and nathi both of you. god blessed you 💓 guys.
I wake up from my deep sleep thank u .
ዴቨ እናመሰግናለን.
ምርጥ ሠው
እግዛቢያሄር እውቀትህን ያብዛልህ የሚገርም ጥበብ ነው
ruclips.net/video/K3y5-AnXNcI/видео.html Be Egziabhir satsemut Endatalfu⁉⁉⁉⁉⁉⁉⁉⁉⁉⁉⁉⁉⁉‼‼‼‼‼‼‼‼‼‼‼‼‼‼‼‼‼‼‼‼‼‼‼‼‼‼‼‼‼‼‼‼‼‼‼
Be ewunet betam 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽
ከድንቅ ሰዉ #ድንቅ ሀሳብ በጣም እናመሰግናለን፡፡
ነጻነት በዉነት እናመሠግናለን ብዙ ተምሬአለሑ በአንተ