Dr. Wodajeneh Meharene የስኬትን ጣሪያ መንቀል እንችላለን | inspire Ethiopia | Dawit Dreams | Ethiopia |

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 12 янв 2025

Комментарии • 582

  • @lifestyleethiopia
    @lifestyleethiopia  2 года назад +27

    ✅ላይክ ✅ሼር ያድርጉ ✅አስተያየት ይስጡ ✅ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
    ✅Like ✅Share ✅Comment ✅Subscribe

    • @קידיסטגברזגי
      @קידיסטגברזגי Год назад +5

      Mitye ‏‪22:13‬‏

    • @HaileT-d3t
      @HaileT-d3t 10 месяцев назад

      ❤​@@קידיסטגברזגי

    • @abiybehailu1294
      @abiybehailu1294 4 месяца назад

      ዳክተርን ማግኘት ፈልጌ ነበር እንዴት ነው ላገኘው የምችለው

  • @zahraabdulbasit1862
    @zahraabdulbasit1862 2 года назад +88

    እስከዛሬ ድረስ ብብብብብብብብብዙ ቪዲዮውችን አይቻለሁ አደምጫላሁ ግን ዛሬ ገና እኔ ላይ ያሉ ችግሮች ከነ መፍትሄያቸው አግቻለሁ ሚገርመው ነገር ደሞ ብዙ ጊዜ ባህሪዬን ለማስተካከል ጥረት አድርጌያለሁ ችግሬን ግን በግልፅ አላውቀውም ነበር ዛሬ ሁሉ ነገር ግልፅ ሁኖልኛል መምህር በጣም በጣም አመሰግናለሁ ይሄንን ቪዲዮው እየደጋገምኩ በመስማት ምርጥዬ ማንነት እገነባለሁ ኢንሻአልላህ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abdurhmanseid9851
    @abdurhmanseid9851 2 года назад +26

    ትውልድን ማነፅ የምትችል ምርጥ ሰው ነህ!!

  • @JohnJohn-sx3eg
    @JohnJohn-sx3eg 2 года назад +47

    ዶክተር ወዳጄነህ የምወድህና የማከብር ትልቅ የእግዚአብሔር ሰው ጌታ አብዝቶ ይባርክህ🙏

    • @lifestyleethiopia
      @lifestyleethiopia  2 года назад

      እናመሠግናለን 🙏❤❤

    • @balehager2918
      @balehager2918 2 года назад

      ruclips.net/video/GT738BblVtU/видео.html

    • @salamtesfaye3271
      @salamtesfaye3271 2 года назад

      ዶክተር እረ እጂግ በጣም ተማርኩቡህ ተባረክ

  • @aytegebsaron2328
    @aytegebsaron2328 2 года назад +16

    ዶክተር ወዳጀነህ የባለ ብዙ ሙያ ስፔሻሊስት ነህ ብዙ በሽታዎች ያለ መድሃኒት ያለ ቀዶ ጥገና ትፈውሣለህ የግል ጓደኛዬ እንድትሆን እፈልጋለሁ ።በርታ።

  • @wakumageleta4782
    @wakumageleta4782 2 года назад +10

    በትምህርትህ በጣም እደሰታለሁ ሁሉም ጠቃሚ ናቸወ ።መሬት ጠብ ኣይልም።ዕድሜ ይሰጥልኝ !!

  • @habibguta
    @habibguta 2 года назад +9

    ትምህርትህ ፡ ኡረገጎ ወተት እንደ ጠጣ ሰዉ ዉስጤን አረካዉ ፡ አላህ ዕድሜ ይስጥህ፡፡

  • @hagosamare9655
    @hagosamare9655 18 дней назад

    በጣም ደስ የሚል ትህምርት ተባረክ ዶክተር ወዳጄነ ❤

  • @teshuabyssinia8185
    @teshuabyssinia8185 2 года назад +5

    ሁሌም ማትሰለች ታላቅ ኢተዬጽያዊ ፈጣረመ እድሜ እና ጤና ይስጥህ

  • @SebleTamru-z8w
    @SebleTamru-z8w 11 месяцев назад +3

    Dr wedjenhe very good Persen

  • @wassiewasesh-vr6rl
    @wassiewasesh-vr6rl Год назад +3

    እመብርሃን እረጅም እድሜ ትስጥህ።
    ልክ ልኬን ነገርከኝ ዲ/ር ወዳጀነህ ብዙዙዙዙዙ አመት ኑርልን።❤

  • @balesewenchalew2158
    @balesewenchalew2158 2 года назад +1

    አንደበተ ርትኡ ፣የእውቀት አባት ዶር ወዳጄነህ መሐረነ!!!!
    አዋቂ ሲናገር እንዴት ደስ ይላል በመድሐንያለም!!!!

  • @asmarech591
    @asmarech591 2 месяца назад

    ዶከተረ ወዳጅነህ በጣም የምወድህ የማከብረህ በረታቴ ነህ ድከም ብየ ተሰፈ ሰቆረጥ አንተን ሳዳምጥ ጉለበቴ ይጨምራል ብቻ ቃል የለኝም እድሜ ጤና ይሰጥልን ❤

  • @saedaabdy4397
    @saedaabdy4397 2 года назад +5

    ትምህርትህ ከእርጋታህ ጋር እንዴት እንደሚጥም ።♥🙏

  • @romanfirew2621
    @romanfirew2621 2 года назад +3

    በጣም የምወድህ የማከብርክ ዶር እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @MliteGidey
    @MliteGidey 3 месяца назад +1

    የኔ ውድ አባት እንዴት እንደምወድህ እዃ አርአያየ ነህ የሁሉ አባት ነህ ሁለ ገብ ልበ ሙሉ እመ ብርሃን የባረከችህ ሰው እድሜህ ሙሉ ክፉ አይንካህ 3:19

  • @SebleTamru-z8w
    @SebleTamru-z8w 11 месяцев назад +2

    De wedjenhe ብዙ ሰው ይወድሀል

  • @yemesrachdemissie7591
    @yemesrachdemissie7591 2 года назад +7

    ውይ መታደልህ ዴክተር በጣም ድንቅ ትምህርት ነው በዚህ ግዜ በህይወት ዘመናችን ያላገኘነውን እውቀት እያገኘን ነው እናመስግናለን 🎉

  • @dirshayeabebe9344
    @dirshayeabebe9344 2 года назад +2

    ምን አይነት ማንነት ያንተ ልዩ ነው ተባረክ

  • @የግለኔዎዳጄ
    @የግለኔዎዳጄ 2 года назад +4

    ፀጋ ይብዛልክ 🙏🙏🙏እናመሰግናለን በጥአም መልካም ትምርት ነው ❤️❤️❤️

  • @addistebebu776
    @addistebebu776 2 года назад +3

    I Meet Dr Wedajeneh in Person very humble and polite man. Thank you for your strong and knowledgeable advices . We all Ethiopian Love you.

  • @እናቴማርያም-ሠ2ወ
    @እናቴማርያም-ሠ2ወ 2 года назад +2

    በጣም ምርጥ ት/ት ነው ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥልን ጀግናችን

  • @rabiya2020
    @rabiya2020 2 года назад +5

    ስላገኝሁህ በጣም ደስ ብሎኛል ከምወዳቸውና ከማከብራቸው ሰዎች የመጀመሪያው ነህና አመስግንሀለሁ

  • @shshehehhehehedj8379
    @shshehehhehehedj8379 2 года назад +1

    አላህ ይጠብቅህ ዳክተር በጣም የምወድክና የማከብርቅ ድንቅ ሠው ነክ መቼ ሀገራችን በጎ ሠው አይወጣላትም የተማረም ጭምር ጠላቶችክን ለአተ ክፉየሚያሥብ ሁሉ አላህ ቀድሞ ይድረሥልክ የኔ ውድ

  • @mahmoudadria1038
    @mahmoudadria1038 2 года назад +2

    ዋው በጣም ደስ የምል ትምህርት ስለ ሆነ ከልብ እናመሰግናለን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @marryajman1377
    @marryajman1377 8 месяцев назад +1

    እግዛብሄር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ዶክተር ❤❤❤❤

  • @sbhshszhsbsh1235
    @sbhshszhsbsh1235 7 месяцев назад

    ዶከተር ወዳጂነ በጣም ትለያለክ አንተን ስሰማ ዉስጤ ያለዉን ሁሉ እረሳለዉ ትለያለክ❤❤❤❤❤

  • @sameeraabishi7788
    @sameeraabishi7788 2 года назад +9

    በጠም ምርጥ ሰው ሙሉሰው ካላት አጠቃቀም ትምህርት ችሎታ ሁሉን የሰጠህ በጣም እንወድሀለን በርታልን

  • @fretamaher7215
    @fretamaher7215 10 месяцев назад +1

    እኔ በጣም ነዉ የሚወደው ደከተር እግዚአብሔር አብዝቶ ይባረክ❤❤❤

  • @semuran8141
    @semuran8141 2 года назад +1

    በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነዉ እናመሰግናለን

  • @alemabraham7104
    @alemabraham7104 2 года назад +10

    በጣም ደስ የሚል ትህምርት ነው
    አምላካችን አድሜና ጤና ይስጥልን

  • @workalemasefa5564
    @workalemasefa5564 2 года назад +4

    እነመሰግነለን ዶክተር

  • @ashenafiyitagesu1188
    @ashenafiyitagesu1188 2 года назад +4

    ህይወት የሚቀይር ትልቅ ምክር ነው ዶ/ር እግዚአብሔር ዕድሜ ይስጥህ

  • @denberebelay305
    @denberebelay305 2 года назад +13

    Thank you Dr. It is a great lesson for me.

  • @zeinebfente6052
    @zeinebfente6052 2 года назад +3

    ዶክተር አላህ ጤና እና እድሜ ይስጥህ ቀጥልበት

  • @zed8788
    @zed8788 Год назад +1

    የእግዚአብሔር ቃል ሲደመር የሰኩላሩ አለም እውቀት =waw ዘመንህ ይባረክ

  • @henoknahusenay89
    @henoknahusenay89 6 месяцев назад +1

    ውብ እናድንቅ ሰውነህ እግዚሀቤር እድሜና ጤና ይስጥክ በጣምነው የማከብርህ

  • @z.hassenz.hassen1894
    @z.hassenz.hassen1894 2 года назад +4

    በጣም ደስ የሚል ትምህርት እድሜከጤናጋር ይስጥልን

  • @saracirs8725
    @saracirs8725 2 года назад +17

    በጣም እናመሰግናለን ቀልድና ቁምነገር የገሃዱን አለም ዘና ፉታ ብለን ተማርን ።

  • @enenegn5719
    @enenegn5719 2 года назад +1

    እናመሠግናለን ዶክተር ስታስረዳ እራሱ ተጠንቅቀህ ነው ለኢትዮጵያ ህዝብ በሚገባው መልጉ ነወ። ብዙ ተምሬያለው እራሴንም ፈትሼበታለው እናመሠግናለን ተባረክ።

  • @wakumageleta4782
    @wakumageleta4782 2 года назад +2

    ዶክተር ወዳጄ !የምታቀርባቸው ትምህርቶች ና የማይጠግቡ ኣስተያይቶች ምርጥ ናቸው ። እባክህ !በማር የተለወሰ ንግግሮች ህ ደስ ይላልና ቀጥልበት ግፋበት

  • @Senayytube
    @Senayytube Месяц назад +1

    we love you dr

  • @abdobatser7379
    @abdobatser7379 2 года назад +2

    ዶክተር እናመስግናለ ምርጥ ትምህርት ነው

  • @HabtamuAbera-i8l
    @HabtamuAbera-i8l Год назад +1

    Thank you so much Dr.my favorite teacher It is amazing blessing you

  • @zenashshibabaw8558
    @zenashshibabaw8558 3 месяца назад +1

    ዶ/ር ወዳጄነህ ምርጥ ኢትዮጽያዊ አንተን አለማድነቅ አይቻልም።

  • @TsigieChanie
    @TsigieChanie Месяц назад

    ዱክተር ተባረክ

  • @MliteGidey
    @MliteGidey 3 месяца назад +1

    የኔ ውድ አባት እንዴት እንደምወድህ እዃ አርአያየ ነ ህ የሁሉ አባት ነህ ሁለ ገብ ልበ ሙሉ እመ ብርሃን የባረከችህ ሰው እድሜህ ሙሉ ክፉ አይንካህ

  • @enewaenewaenewa6885
    @enewaenewaenewa6885 2 года назад +8

    ከልብ እናመሰግናለን ሰላማችሁ ይብዛ።።

  • @BilalGrabi
    @BilalGrabi 5 месяцев назад +1

    You are very great man ok ቡዙ ኮመንት ማድራግ ባይማቼኚም ያንቴን ኮማንት ለማድራግ ተገድጃሎ አላሃ ህዳያ ቢቻ ይስጥን ካዚሂ ሁሉ ኡቃት የራሱን ኡናታ እዳይ ዳቢቅቢህ

  • @bethelhembogale6812
    @bethelhembogale6812 2 года назад +4

    እጅግ እናመሰግናለን ፍርዬ፡፡

  • @mitikutadesse-oi6bs
    @mitikutadesse-oi6bs Год назад +1

    Dr. You're best consulting person may God bless you

  • @PerceptionChangetube
    @PerceptionChangetube 10 месяцев назад +1

    በብዙ የተፈተነ በብዙ ይማራል: ለሰው ይተርፋል:: አግዚአብሔር ይባርክህ!!!🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @blainebelete7153
    @blainebelete7153 2 года назад +3

    I feel comfortable when I heard your speech. Merçi!

  • @dejenehailemariam2480
    @dejenehailemariam2480 2 года назад +2

    በእውነት በጣም እናመሰግናለን እራሳችንን አይተን የጎደለንን እንድንሞላ የሚያግዝ ትምህርት ነው።

  • @sinkineshdemessie9862
    @sinkineshdemessie9862 2 года назад +6

    Much love and respect for your doctor thank you God bless you Wow 🙏🏻👏

  • @meserettamiru6353
    @meserettamiru6353 2 года назад +5

    ዶ/ር ምንአለበት ይኼን የመሰለ ትምህርት ለዩኒቨርስቲ ተማሪዎቻችን ብታስተምር ጥሩ ነበር

  • @mesert3160
    @mesert3160 3 месяца назад +1

    ብጣም ትምህርት እንውስድብትልን ብጣም ይጥቅመነል

  • @salihajewar7757
    @salihajewar7757 Год назад +1

    Betam des yilal Doctor rasen indikeyir tekmognal thank you

  • @modelkalkidanafework2233
    @modelkalkidanafework2233 2 года назад +1

    TEBARIK Dr YENE HIWOT NAW YESETAMARKKO AHUNI GIN TAMALISHAL

  • @fiyoriberhe435
    @fiyoriberhe435 2 года назад +1

    Igziabher abzito yibarikh Dingel Mariyam misaka titihun

  • @fioregetachew4252
    @fioregetachew4252 2 года назад +1

    Hulem yemetakerbew temehert sechi ena aznagn selehone betam Amesegenalehu 👏👏👏🙏🙏🙏 Regem Edeme Emegnelehakehu 👍

  • @EdiG-mv5ks
    @EdiG-mv5ks Год назад

    በጣም እናመሰግናለን ዶ/ር ወዳጄነህ።🙏🙏🙏በጣም እንወድሃለን እግዚኣብሄር ዕድሜና ጤና ይስጥልን!!!💞

  • @tsionshenkoru610
    @tsionshenkoru610 2 года назад +3

    oh amazing really thank you Doctor Wodajeneh

  • @ubuntukali2997
    @ubuntukali2997 2 года назад +2

    እናመሰግናለን ዶር። እንዳልካው አደርጋለሁ።

  • @selomephoto2757
    @selomephoto2757 2 года назад +5

    He so knowledgeable guy. I really like him .

  • @TemesgenDesta-h5o
    @TemesgenDesta-h5o 10 месяцев назад +1

    የምገርም ትምህርት ነው።

  • @حواءمحمد-ر5و
    @حواءمحمد-ر5و Год назад

    እናመሰግናለን እረጂም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @elhammuluna4955
    @elhammuluna4955 2 года назад +1

    ብዙ ትምርት ተምሪያው እናመስግናለን

  • @deboratadesse6675
    @deboratadesse6675 2 года назад +1

    በጣም አስተማሪ ነው ዶክተር ወዳጀነ ዘመንህ ይባረክ

  • @michaeltesfandrias6044
    @michaeltesfandrias6044 Год назад

    በጣም እናመሰግናለ ዶክተር

  • @tigistderbesa4735
    @tigistderbesa4735 2 года назад +7

    አስፍላጊ ትምህርት!🙏

  • @nebyatasefaw7539
    @nebyatasefaw7539 2 года назад +1

    Thanks Dr such amusing lesson a lot of respect

  • @negashgebre6433
    @negashgebre6433 2 года назад +3

    I love you so much Dr Wodajeneh. Always you raised so constructive idea and very important idea. Your are outstanding and motivational speaker/lecture. Keep it up.

  • @selamalemetu7254
    @selamalemetu7254 2 года назад +3

    በጣም እናመሰግናለን ዶክተር 🙏🙏🙏

  • @RbikaAlbe
    @RbikaAlbe 9 месяцев назад +1

    THAN YOU DR THIS VIDEO CHANGE MY LIFE.............

  • @amanuelghebregziabher2165
    @amanuelghebregziabher2165 2 года назад +4

    Waww it's amazing. Thank you

  • @ogbamehari6853
    @ogbamehari6853 2 года назад +3

    Amazing lecture❤. God bless you Dr. W.

  • @tigstekebede3439
    @tigstekebede3439 2 года назад +1

    ጥበብና ማስተዋሉም እናእረጅም እድሜይስጥህ

  • @bereketyumura9975
    @bereketyumura9975 2 года назад +2

    እጅግ ተወዳጅ ትምህርት ።

  • @abdulazizmusa1603
    @abdulazizmusa1603 2 года назад +3

    Yihe sew ewinetim ewiket ke melik gar ,maschallah, allah yitebikih, peace come to ethiopia, greeting from afiganistan

  • @GenetMarkos-jr6zh
    @GenetMarkos-jr6zh 11 месяцев назад +1

    እባክህ ዶ/ር እግዚአብሔር የሰጣችሁን ልጆቻችሁን በአንድ ጣሪያ ሥር/በምድራዊ ድንኳን/ ተባብራችሁ ብታሳድጉ ከምትወዳት ባለቤትህ እንድትለያዩ ያደረገውን ጠላት አውሬ አሳፍረው። ስለባለቤትህም ጥሩ እንደሆነች ምስክርነት ስትነገር ሰምቼአለሁ ።ይህ ጥሩ እእምሮ ለመንፈሳዊ ህይወትም ለአገርም ጠቃሚ ስለሆነ ልጆቻችሁን በአንድነት ማንም ሳይገባባችሁ በቃሉ መሠረት በምክር አሳድጉ ። እንፀልይላቹኃለን!

  • @biruktaiwtgebru9064
    @biruktaiwtgebru9064 2 года назад +1

    Thank you so much I learn

  • @FirehiwotSisay-f4x
    @FirehiwotSisay-f4x 2 месяца назад +1

    Thanksgiving doctor

  • @malik-3730
    @malik-3730 2 года назад +20

    Outstanding lecture what we most Ethiopians lacked it from our society, religious institutes and schools.

  • @alganeshbahre8598
    @alganeshbahre8598 7 месяцев назад

    Yes very true character is everything

  • @abumahir1835
    @abumahir1835 2 года назад +1

    Masha allh byalhu sflgh nbar alhamdulilah

  • @TigistAlene-b6z
    @TigistAlene-b6z Год назад

    Egziabher amlak edimena tena yesteh

  • @torontoaddis510
    @torontoaddis510 2 года назад +2

    Tebarek Dr.

  • @ዋሎየዋነኝከዉቦች
    @ዋሎየዋነኝከዉቦች 2 года назад +2

    Think you D r xuru mikr new berta

  • @millilegesse3366
    @millilegesse3366 Год назад

    Tebarek bezu sew keyerehal

  • @merongeta2570
    @merongeta2570 2 года назад +3

    Thank you Dr for your lesson

  • @edenmelkamu2024
    @edenmelkamu2024 2 года назад +2

    great great great, thank you much.

  • @lelitgetu4045
    @lelitgetu4045 2 года назад +4

    እናመሰግናለን ❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏

  • @abebatadesse2707
    @abebatadesse2707 2 года назад +1

    በጣም የሚያነቃቃ ነዉ እናመሰግናለን🙏

  • @dealerdealer4447
    @dealerdealer4447 2 года назад +1

    በጣም አምሰግናለሁ 👍👍👍

  • @BTTube19
    @BTTube19 Месяц назад

    Thanks God bless you 🙏🙏🙏🙏

  • @GENENAYFZ
    @GENENAYFZ 5 месяцев назад +1

    እድሜይስጥልን የራስህኦፊሻልቢኖርህ

  • @טספאיגורמו
    @טספאיגורמו 2 года назад +1

    እግዚአብሄር ይስጥልኝ ደጋግሜ ሰማሁት አይጠገብም

  • @SenaitGebre-q1m
    @SenaitGebre-q1m Год назад +1

    አመሰግናለሁ እየተሰራ መሆኒን ዛሬ ተማርኩ

  • @meronyohanes8647
    @meronyohanes8647 2 года назад +2

    Thanks for sharing.