ነፍስ እውቀት የሌለባት ትሆን ዘንድ መልካም አይደለም | ፓስተር ቸሬ Pastor Chere

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 25 дек 2024

Комментарии •

  • @tigistdessiey3250
    @tigistdessiey3250 Месяц назад +2

    በተሰጠው ፀጋ ያገልግል ሁላችንም ባለን መክሊት እንስራ!!

  • @KalabLijalem
    @KalabLijalem 7 дней назад

    Cherye kelb new mnamesegnew ,,,kerih zemen fetari yibarkih tasfelgenalew

  • @Hadyah-g3d
    @Hadyah-g3d 6 месяцев назад +9

    ማሻአላህ ምርጥ ትምህርት ዳጊየ ወንዲሜ አላህ አፊያህን ይመልስልህ የኛ ምርጥ

  • @AdissAbaba-s1t
    @AdissAbaba-s1t 2 месяца назад +13

    እኔ ሙስሊም ነኝ ። ትምህርቱን ማዳመጥ በጣም እወዳለሁ ...... ነገር ግን ትምህርቱን /ምክሩን / ከ ዕምነት ትምህርት ጋር በጣም ባናያይዘው

    • @SusuSisay
      @SusuSisay Месяц назад +2

      እሚጠቅመውን መውሰድ ሰው በእምነቱ ታንጾ ስለማያድግ ነው እንዲ የተጨካከነው እናም አዲስ ልጆችን ስታሳድግ ከሀይማኖት ቦታ እንዳይርቁ የማነጽ ግዴታ ነው ቸሬ የሀይማኖት መምህር እና ከኖረው ህይወት ተነስቶ ስለሚያስተምር የሚያውቀውን ነው ብር እሚያደርገው

    • @KiaKyene
      @KiaKyene Месяц назад

      ​tebark

    • @BirhanWorku-q7e
      @BirhanWorku-q7e 24 дня назад

      ተባረኪ

  • @AynalemTeferi-zc7je
    @AynalemTeferi-zc7je 2 месяца назад +4

    እጅግ በጣም ግሩም ትምሀርት ነበር የድንግል ማርያም ልጅ ይባርክህ ቃለህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመን ያርዝምልን ።

  • @hanna-pn9ex
    @hanna-pn9ex Месяц назад +1

    እድሚ፣ከጤናለሙሉቤተሰብ❤❤❤❤❤

  • @semiraweleyewa3586
    @semiraweleyewa3586 6 месяцев назад +3

    ምጥ ምክር እያዝናና ቁምነገር ያስጨብጣል አሏህ እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @MesfinTasewMesfin
    @MesfinTasewMesfin 2 месяца назад +1

    ለወለጆችነ ልጆችን በጣም የሚንፅ ትምርህት በመሆኑ ከልብ አመሠግናለውኝ

  • @liyamebratu9694
    @liyamebratu9694 6 месяцев назад +2

    ፓስተር ቸሬ መልካም ስው

  • @GodisGoodallthetime-u3b
    @GodisGoodallthetime-u3b 5 месяцев назад +1

    ወልጅንም ልጅንም የሚጠቅም ነው ተባረክ ቸሬ🎉

  • @lailaeutopia1933
    @lailaeutopia1933 6 месяцев назад +5

    ቸርዬ እንድ ሰምክ ቸር ተባረክ❤❤❤

  • @Areghash
    @Areghash 6 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤❤ yene Abet egzaber kari edimin yibarkilik

  • @zaincell6175
    @zaincell6175 6 месяцев назад +2

    ❤❤❤ Thanks you

  • @bruiknegussie4689
    @bruiknegussie4689 Месяц назад +2

    ይህ ሰው ቃል ማካፈል አይችልም ወግ በጣም ያውቃል ተመለስ በሉት

  • @BahaaruLemmii
    @BahaaruLemmii Месяц назад

    Thanks you chere

  • @HaregewoinTadesse-j5l
    @HaregewoinTadesse-j5l 2 месяца назад

    ፀጋ ይብዛልህ!!!!!!

  • @GizeworkKibatu-n4i
    @GizeworkKibatu-n4i Месяц назад

    ዳጊዬ

  • @HavenYowhans
    @HavenYowhans 6 месяцев назад +1

    ❤❤❤ thanks

  • @senaitbekele5643
    @senaitbekele5643 Месяц назад

    Betam new yaskej 2 gza new yaadmatkut

  • @hiwotsoboka2070
    @hiwotsoboka2070 Месяц назад +1

    ❤❤❤❤❤tebarek

  • @ሚጣ
    @ሚጣ 6 месяцев назад +2

    Wow❤❤

  • @MulukenMarkos-zw5ys
    @MulukenMarkos-zw5ys 2 месяца назад +3

    አንተ ኮ ለ መንፈስሳዊ ለ ስጋም ትመቸይኛለ ተባረክ ቸሬ 😂😂

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 Месяц назад

    ሪዋይንዱ 100% ትክክል ነው ተመችቶኛል ጥሩ ታስቃለህ ነገር ግን ብዙ ጊዜ ትረሳለህ ብዙ ህዝብ እንደሚያዳምጥህ አንተ ባለህበት ሃገር ነውር የምትለው በሌላ ዓለም ክቡር እንደሆነ ትተላለፋለህ ተውእንጂ ሁሉንም የሚያግባባ እንዲረዳ ይሁን ትምህርቱ ሌላው ሰው ብቻውን ይሆን ዘንድ መልካም አይደለም የሚለውን የእግዚአብሔርን ቃል እንዴት ልታደርገው ነው ቀዝቃዛ ሻወር እየወሰድሽ ቲማቲም እየበላሽ ብቻሽን ኑሪ ብለህ ታስተምራለህ እንዴ ? ኧረ በህግ አምላክ ይቅርብህ ትዳር ደግሞ ቢች መሯሯጥ ነው ያለህ ማን ነው ? ወይ ትምህርቱ ከ20 ዓመት እስከ ተብሎ በእድሜ ብትከፋፍለው ይመከራል በርታ ! እራሴን እቀይራለሁ
    thank you bro more blessings

  • @የኔእናቴማሪያምናት
    @የኔእናቴማሪያምናት 3 месяца назад

    እናመሰግናለን❤

  • @ethioeritrea2350
    @ethioeritrea2350 5 месяцев назад

    እናመሰግናለን

  • @hiwotgetachew4888
    @hiwotgetachew4888 6 месяцев назад +1

    Wow it is a life time lesson my feeling of thankfulness is as large as if you give me a million dollars.

  • @Birqe-tf8nl
    @Birqe-tf8nl 6 месяцев назад +2

    ❤❤❤❤

  • @JimmaworkWaktole
    @JimmaworkWaktole 2 месяца назад +4

    እኔ በብዛት እያየሁ ያለሁት ወንድ አይደለም እራስ ጭራም ይበዛበታል::እራስ ለሞሆን እራስ መኖር አለበት::አብዛኛው ግን እራስ የለውም::ስለዚህ እራስነት ለሁሉም ወንድ አይደለም::ስራቸው ከራስነት ወደ ከጭራ በታችነት ያወረዳቸው እልፍ ስለሆኑ እራስ ያለውን እራስ ወንድ ማግኘት በጣም ፈተና ነው::

  • @KhanKhan-kh4im
    @KhanKhan-kh4im 4 месяца назад

    ዳግየይ የኔ ወንድም ፍቅር ነህ ኮ

  • @BetelihemJermen-u1t
    @BetelihemJermen-u1t Месяц назад

    i don't understand what you have said about social service?

  • @SelamTekleyess
    @SelamTekleyess Месяц назад

    To lete pester oready meake mestake lote?

  • @HaregewoinTadesse-j5l
    @HaregewoinTadesse-j5l 2 месяца назад

    በሳቅ ጨረስከን😂😂

  • @tenayetadesse83
    @tenayetadesse83 6 месяцев назад +1

    🎉🎉🎉🎉🎉

  • @kalkidankabe3022
    @kalkidankabe3022 2 месяца назад

    No one can be in God position I am sorry.

  • @MekidesMekid12
    @MekidesMekid12 2 месяца назад

    Ayii.charyeeee.hhhhhh.iwnta.ati.iko.liyu.naki

  • @Gant-n9y
    @Gant-n9y Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉😂😂😂😂🤣🤣🤣👍👍💯💯💯

  • @HelloHello-k3k
    @HelloHello-k3k Месяц назад

    😂😂

  • @twarejtwarej9966
    @twarejtwarej9966 2 месяца назад

    ❤❤❤ 𝙒𝙬𝙬𝙬 𝙚𝙧𝙜𝙖𝙖 𝙜𝙪𝙙𝙙𝙖𝙖 𝙬𝙖𝙦𝙖𝙮𝙮𝙤𝙤 𝙞𝙣 𝙞𝙨𝙨𝙞𝙣 𝙜𝙖𝙧𝙜𝙖𝙧𝙚 𝙜𝙖𝙡𝙩𝙖𝙖 𝙮𝙖𝙖 𝙛𝙪𝙙𝙝𝙖𝙩𝙪𝙪 𝙣𝙪𝙛 𝙟𝙞𝙧𝙖𝙙𝙝𝙖 𝙋 𝙘𝙝

  • @yenetsegamariamEshetu
    @yenetsegamariamEshetu 6 месяцев назад +1

    ❤❤❤