ትዳር ስለቻልሽ ብቻ የምትገቢበት አይደለም | ከፓስተር ቸሬ ጋር የተደረገቆይታ| ሶሊያና ሾው ክፍል 1 | Soliyana | Pastor Chere

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 фев 2025

Комментарии • 974

  • @MitikuAwgchew-qx5fi
    @MitikuAwgchew-qx5fi 2 месяца назад +200

    ፕሮግራምሽ አሪፍ ነው በዚ ላይ በጣም የማከብረውን ፓስተር ቸሬ በመሆኑ ደስ ይላል ነገር ግን እንደ አዘጋጅ ብዙ የራስሽን ሀሳብ አታብዢ

    • @yaredtariku5641
      @yaredtariku5641 2 месяца назад +1

      wow yeteredawutn hasaben tenagerk ena yichin saba kastekakelsh arif new ena berchi soliyee

    • @KukuBubu20
      @KukuBubu20 2 месяца назад +1

      Thank you !!!!

  • @hanasahilu900
    @hanasahilu900 2 месяца назад +424

    ሶሊ በመጀመሪያ እንኳን ደስ አለሽ ሰለሁሉም ። ሶሊ እኔ በትዳር 12 አመት ሆኖኛል የ39 አመት የቤት እመቤት ነኝ አንዲት ነገር ብቻ ልንገርሽ በትዳር ውስጥ ባል ቤት ሰርቶ ይሰጣል ቤቱን ማሳመር ማፍረስ የሴት መብት ነው ሶሊ ባልሽ እቤቱን እንዲወድ ይቺን 2 አመት በትእግስት በፀሎት እለፊው መዳኒአለም ይርዳሽ ማስተዋልና ጥበብ ይስጥሽ

    • @MikiyasTilahun-nb5nq
      @MikiyasTilahun-nb5nq 2 месяца назад +3

      ❤❤❤

    • @seada9327
      @seada9327 2 месяца назад +2

    • @Kiber1221
      @Kiber1221 2 месяца назад +20

      ❤❤❤❤በተለይ ለስስትአመት መጀመርያዎቹ😢 ከባድነው በፀሎትብቻነው ሚታለፈው

    • @HayatAhmed-ux9hr
      @HayatAhmed-ux9hr 2 месяца назад +6

      ተባረኪ❤

    • @rahel1886
      @rahel1886 2 месяца назад

      በጣም​@@Kiber1221

  • @Crtube.
    @Crtube. 2 месяца назад +382

    ሶሊዬ ብዙ ከመናገር ማድመጥ ልመጂ እወድሻለሁ በርቺ

    • @Say-2424
      @Say-2424 2 месяца назад +7

      @@Crtube. Exactly !!ኡውነት ነው !!ራስዋን ብቻ የምታዳምጥ ነች

    • @sosisolomon7956
      @sosisolomon7956 2 месяца назад +5

      እኔም እያልኩ ነበር

    • @etsubdink9676
      @etsubdink9676 2 месяца назад +5

      ሶሊ እወድሻለሀ። በርቺ ግን አድማጭ ሁኚ

    • @etsubdink9676
      @etsubdink9676 2 месяца назад +1

      እንኳን ደስ አለሽ። ለዩቱዩብሽ ርእስ ስጪ

    • @SoraGashaw
      @SoraGashaw 2 месяца назад +1

      Ewnet bleshal

  • @Bitu-z5q
    @Bitu-z5q 2 месяца назад +52

    ሶሊ አታውቂኝም ግን በጣም የሚከፋኝ ሲከፋሽ ልጆቼ ሴቶች ናቸው እና ያሳስበኛል ያንቺ ነገር እርግዝናሽን በጣም በደስታ አሳልፊ በማንበብ እራስሽ ለራስሽ ሰው ሳትጠብቂ ደስታ ካንቺ ጋር እንዲሆን አድርጊ እና አሁን የድሮ ማንነቴ ከኔ ጋር ይሁን እንዳትይ ግልፅነትሽ ዛሬ ስለማይሰራ አይተሽ እንዳላየን ተማሪ የኔ ቆንጆ እግዚአብሄር ይርዳሽ በሁሉ ነገር ከጓንሽ ይሁንልሽ

  • @tarassera6755
    @tarassera6755 2 месяца назад +66

    ሶሊ በእናትሽ መረጋጋት አለብሽ ማዳመጥ ልመጂ የቤት ወሬ አደረግሽው ምክንያቱም ከሱ እየቀደምሽ ማውራት ከባድ ነው ፓስተር ቸሬ አውርቶ ማይጠገብ ነው

  • @belayneshgeleta9672
    @belayneshgeleta9672 2 месяца назад +306

    ሶልዬ አለባበስሽ በጣም ያምራል 👍እራስዋን የምታከብር ሴት ግርማ ሞገስ የሚሰጥ አለባበስ 👍I like it 😊

    • @DarkBlutadu
      @DarkBlutadu 2 месяца назад +5

      Ahun ehy coment new???

    • @mimimola7057
      @mimimola7057 2 месяца назад

      ​@@DarkBlutaduበትክክል

  • @rukiasemaw2379
    @rukiasemaw2379 2 месяца назад +53

    ሶሊ የሰው አስተያየት አንዳንዴ ይጠቅማል ስሚ እንግዳ በደንብ አዳምጪ ሲጀመር ትልቅ ልምድ እና እውቀት ያለው ሰው ነው አዳምጪ ስለትዳር ብዙ ለማብራራት ገና ነሽ አንቺ ገና ምኑ ተነካ

  • @hanylove6403
    @hanylove6403 2 месяца назад +145

    ሶሊዬ እንግዳ ጋብዘሽ እንዲያወሩ ፍቀጅላቸው አዳማጭ ሁኚ ሌላው አሪፍ ነው

    • @LeyoLeyo-i6n
      @LeyoLeyo-i6n 2 месяца назад

      እኔ ትግስት የለኝም እስከመጨረሻው ቀርቶ 2 ደቂቃ መቆየት አልቻልኩም ምንም ዝም የማለት ልምድም ፍላጎትም ልምዱ የላትም ባጠቃላይ ማዳመጥ አትፈልግም ወደል ሰገጤ ነች ወደዚህ ቤት በተአምር አልመለስም

    • @GfGg-un8gj
      @GfGg-un8gj 2 месяца назад

      qerebish ​@@LeyoLeyo-i6n

    • @rozasolomonasefa7398
      @rozasolomonasefa7398 2 месяца назад

      @@LeyoLeyo-i6n man asgededek enditmeta melata

    • @rozasolomonasefa7398
      @rozasolomonasefa7398 2 месяца назад

      ende tiyake na mels silelemede hizbe ehegnaw aymechewm ...she has to talk its conversation ko

  • @amazingworld8175
    @amazingworld8175 2 месяца назад +70

    sis ሰው ሲያወራ አታቋርጪ ጠያቂ እና ተጠያቂ ይኑር። ሰው ሲያወራ በ ትኩረት በተረጋጋ እና በ ትእግስት ስሚ። ከተቻለሽ አንገትሽን በመነቅነቅ እሱ አንቺ ስታወሪ ዝምታውን ተመልከች። ሌላው ሰው ሲያወራ ጣትሽን ጎንበስ ብለሽ አትነካኪ የሰውየውን ትኩረት ትሰርቂያለሽ። ሰው ሲያወራ አይን አይኑን እያየሽ አውሪ አትሽኮርመሚ። በተረፈ ሰክሪኑ ትክክለኛ ውበት እና መልክ አጊንቷል ውበትሽ ከ ቃል በላይ ነው ልክ እንደ እናትሽ። ተባረኪ ምክሬ ከ ተቀመሽ

    • @enenegn5719
      @enenegn5719 2 месяца назад +3

      yheko show nuw yemiasayut esu limd alew eswa limid saynorat gobez nat. gin ezilay yesetehat koment betam esmamabetalew. esu siadamit betam des ylal ergatawn yasayal. semto admto lik enkwa bathon ysematal keza teregagto emotionun teqotatro nuw mlash yemisetew. soli tinish yqeratal.

    • @تميريميتيكيو
      @تميريميتيكيو 2 месяца назад +1

      እግዚአብሄር ይማርሽ እህቴ

    • @yonastena6072
      @yonastena6072 2 месяца назад

      tik tok መለፍለፍ ለምዳ ይሄንን እንዴት ትቻልበት።

  • @HiwotFenta
    @HiwotFenta 2 месяца назад +12

    ፖስተር ቸሬ ፈጣሪ እረጅም እድሜ ይስጥህ! ያገልግሎት ዘመንህን ይባርከው ! ምንም እኮ ነው የማትጠገበው

  • @ወሎየዋ-ወ6ቀ
    @ወሎየዋ-ወ6ቀ 2 месяца назад +37

    ጀግና ጠንካራ ሴት ነሽ ካንቺ ብዙ ትምህርት ወስጃለሁ ድንቅ ሴት አለባበስ አነጋገር ሁሉ ነገር አሟልቶ ሰጥቶሻል😘😘

  • @SelenaHenery
    @SelenaHenery 2 месяца назад +31

    ሶሊ በጣም የምወድሽና የማከብርሽ ምርጥልጅ ❤❤❤❤❤ፓስተር ቸሬ ሁሌም ምርጥ መካሪ ኣባትነህ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ ለሁለታችሁም❤❤❤❤❤ ሶሊ የህትነት ምክሬን ልስጥሽ እና እንግዳ ስትጋብዢ አዳማጭ ሁኚ እንጂ እራስሽ ጠይቀሽ እራስሽ ኣትመልሺ ከቻልሽ ሀሳቡን እንዲጨርስ በአንገትሽ ምልክት ስጪ በተረፈ በጣም መልካምነው❤❤❤❤❤❤

  • @becool_kind
    @becool_kind 2 месяца назад +145

    ሶሊ ግን አታስወሪም 😅ማዳመጥ ልመጂ 🤌 በተረፈ አሪፍ ነው

    • @selaminamoges5987
      @selaminamoges5987 2 месяца назад

      Exactly

    • @ethiosenytube2138
      @ethiosenytube2138 2 месяца назад

      😅😅😅ልምዷን ነው።😅😅😅አንዳንድ ሰው ልምዱን ቶሎ መተው አይችልም።የእሷ ልምድ ስትጠየቅም ሳትጠየቅም ብዙ ስታወራ እና ስታብራራ እንጅ ስታዳምጥ ራሷን አታቀውም።ስለዚህ ስተቷን ለማረም ፈቃደኛ ከሆነች በቀጣይ ማስተካከል ትችላለች።

    • @abebechifetelewerk3067
      @abebechifetelewerk3067 2 месяца назад +1

      Thanks

    • @Alahwaki
      @Alahwaki 2 месяца назад

      😅😅😅Enem Eyalku neber😅😅

  • @mestemengistu9079
    @mestemengistu9079 2 месяца назад +12

    ሶል ጎበዝ አንቺ ጠያቂ ብቻ ሳትሆኚ መላሽም ነሽ የምትሰጪው አስተያየት ምክንያታዊ እና ጥሩ ቋንቋ ትጠቀሚያለሽ 🎉🎉🎉 ለፓስተር ቸሬ ግን ቃላት የለኝም ❤❤❤የትዳር ሀኪም ስጦታችን ነህ 🎉🎉🎉

  • @BethelhemTafi
    @BethelhemTafi 2 месяца назад +17

    በሒወትሽ ደስተኛ ነሽ ግን ተይ ሀይለኛ አትሁኚ በእርጋታ አስተውለሽ ኑሪ ❤paster gen eygemgemat nw

  • @FantayeDemelash
    @FantayeDemelash 2 месяца назад +21

    በስመአብ እኔ አፈርኩ ስታወሪ ማቋረጥ የሚባል ነገር አልፈጠረብሽም፤ ምንድነው ይህን የመሰለ ሰው ጋብዘሽ ብዙ መማር ስንችል የመወያያ እርእሱ እንኳን ሳይታወቅ ይህን ሁሉ ሰዓት ማውራት አይከብድም፤

    • @mayo5105
      @mayo5105 2 месяца назад +1

      ለምን ታፍርያለሽ ምንም ክፉ ነገር አልተናገረችም ሁሉም የራሱ ማንን ነት አለ ሰውን በማንነቱ መቀበል እንልመድ እራስዋን መሆንዋ ጥሩ ነው

    • @Ekruekru77
      @Ekruekru77 2 месяца назад +1

      እኔ አፈርኩ ስታወሪ ማቋረጥ የሚባል ነገር አልፈጠረብሽም፤ ምንድነው ይህን የመሰለ ሰው ጋብዘሽ ብዙ መማር ስንችል የመወያያ እርእሱ እንኳን ሳይታወቅ ይህን ሁሉ ሰዓት ማውራት አይከብድም

    • @rozasolomonasefa7398
      @rozasolomonasefa7398 2 месяца назад

      beka set sitawera ybelachuhal adel tiyake bicha titeyk my dear its old fashion gets changed; she is taking from her experience what she is saying is wonderful i love it

  • @Mesi-d5m
    @Mesi-d5m 2 месяца назад +34

    ሶልዬ የኔ ቆንጆ እንዴት ነው ያማረብሽ ስንቱን የወንድ ወ/ሮዎች ሲያወሩብሽ አንቺ ግን ደርባባ እመቤት ሆነሽ ብቅ አልሽ ክፉ የተመኙልሽ እርር ይበሉ የምንወድሽ ግን ደስ ብሎናል የኔ ውብ❤❤❤

  • @leyaleya6089
    @leyaleya6089 2 месяца назад +36

    .ማነው ኢንተርቪ ሚደረገው አልገባኝም አላሶራም አልሽው እኮ በጣም ታወራለሽ አዳማጭ እና ጠያቂ ሁኚ

    • @HewanMinda
      @HewanMinda 2 месяца назад +2

      Awo leke neshe esu bezu time leyaorq eyale eyaskomeceue nu

  • @user-lu3ek4zu9k
    @user-lu3ek4zu9k 2 месяца назад +4

    ፓስተር ቸር ምርጥ መምህር ነክ ጌታ ይባርክህ አባቴ ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ የስንቱን ሰው ትዳር አተረፍከው 😢😢❤❤❤❤❤❤❤

  • @samuelwondimu1811
    @samuelwondimu1811 2 месяца назад +167

    ፕሮግራምሽ ጥሩ ሊሆን እንደሚችል አምናለሁ ግን አሁን ልትመክሪ ነው ወይንስ ልትመከሪ? ጋብዘሽ ነው ወይንስ ተጋብዘሽ? ችግርን አውርተሽ መፍትሄውን መጠየቅ ሲገባሽ ፤ አንቺው አውርተሽ አንቺው ለመመለስ ትሞክራያለሽና አቀራረብሽ ቢስተካከል። በተረፈ የቤተሰብ ጠብሽን በሰላም ቋጪው።ትዳርሽና ቤትሽ ደግሞ በፍቅር ይሞላ።

    • @ethiopianorthodoxchurchlearn
      @ethiopianorthodoxchurchlearn 2 месяца назад +1

      I was thinking about that. It would be nice to let your guest talk. There was a part i wanted to hear his opinion but i couldn't because she interrupted him. I hope she improve her way of interviewing her guest.

    • @GgFf-vd7dx
      @GgFf-vd7dx 2 месяца назад

      እኮ😂😂😂

    • @ፍቅርያሸንፋል-የ3በ
      @ፍቅርያሸንፋል-የ3በ 2 месяца назад

      Exactly

    • @Lilalala-1
      @Lilalala-1 2 месяца назад

      Exactly. She talked 90% of the show

    • @zaydahussen5850
      @zaydahussen5850 2 месяца назад

      ​@@Lilalala-1ባክሽ አትድ ኮሚ ወንድ ልጁ ሆድን በደንብ ከያዝሽ አልጋ ኮተመቸው ሌላውን ለአላህ ሰጭው

  • @YamiMelke
    @YamiMelke 2 месяца назад +6

    የማከብርህ ፓስተር ቸሬ ሰላምህ ይብዛ ❤ አዘጋጇ ዛሬ ነው ፕሮግራምሽን ያየሁት እባክሽ ጠይቀሽ ሃሳቡን እንዲናገር እድል ስጪ ጀምሮ ያልጨረሰው ብዙ ሃሳብ ነው ብዙ ማዳመጥ እንጂ መናገር ብስለት አይደለም ፓስተር ቸሬ ባይሆን ፕሮግራሙን አልጨርሰውም ነበር ሃሳብ መስማት እንጂ እኔነትን መስማት ምርጫዬ አይደለም በግሌ።

  • @ዘቢባቢንትሙሀመድ
    @ዘቢባቢንትሙሀመድ 2 месяца назад +633

    አሞኝነዉ ዱአ አርጉልኝ በስዴት የምትኖሩ አላህ ከክፉነገር ይጠብቃቹህ

    • @FAC1234-r6d
      @FAC1234-r6d 2 месяца назад +20

      ፈጣሪ ይማርሽ የኔ እህት

    • @seadaali1593
      @seadaali1593 2 месяца назад +9

      አላህ ያሺርሽ አብሽሪ

    • @የሸዋዋቀበጥ
      @የሸዋዋቀበጥ 2 месяца назад +4

      እግዚአብሔር ይማርሽ

    • @seblebelay8573
      @seblebelay8573 2 месяца назад +2

      ፈጣሪ ይማርሽ

    • @altubeti7567
      @altubeti7567 2 месяца назад +5

      እግዚአብሔር ይማርሽ እማ ማንም በስደት አይመመው🥺

  • @besemselasysemeselamawlnea471
    @besemselasysemeselamawlnea471 2 месяца назад +18

    ሶሊያና ብናትሽ ሞት ነው ውስጤን የነካሽው እኔም እናቴንአጥቻለሁሳላስታማት ሳልቅብራት ለብዙ አመት በጣም ውስጤ ስብር ብሎ ነበር ግን ደግሞ ሰ ነኝና ልጆቼን ሳይ ተቀየርኩ የዘላለም ቁጭቴ ናት ትፋታችብለው የሚያወሩብሽ እስርሽ በደንብ የሚያውቁሽ ናቸውየሚያወሩት ተያቸው ለምቀኛ ተግተሽ ፀልይ ድንግል ማርያምን አውሪያት በቃ ወልደሽ እቅፍ አርገሽ ሳሚ ትዳርሽ ይባረክልሽ በቃ::💐🥂

  • @Ethiopian123
    @Ethiopian123 2 месяца назад +110

    ፓስተር ቸሬ በጣም ነው የማከብርህ ሶሊን ከቤተሰቦቿ ጋ ብታስታርቃት አሪፍ ነው እግዚአብሔር እኛን ስንት ነገር ይቅር ብሎን ስለሆነ ዛሬ የቆምነው

  • @ramadanhaid56
    @ramadanhaid56 2 месяца назад +15

    ሶል በራስሽ ሂወት ዙሪያ ያለውን ነገር ነው ሚመስለው ጥያቄው ሲናገር ደግሞ እኪጨርስ ጠብቂው ትግስቱን ይኑርሽ

  • @Say-2424
    @Say-2424 2 месяца назад +13

    በድፍረት የመናገር ችሎታ አለሽ ጥሩ ነው!ይሁን እንጂ የምትሰጪው ትንተና በግምትና እንደመጣልሽ ነው የምትለፈልፊው !በእውቀት ከሚበልጡሽና ካነበቡ ሰዎች ሃሳብ ብትቀበይ ጥሩ ነው ።ድፍረት ጭንቅላት አይሆንም(አፍ ሲከፈት ጭንቅላት ይታያል)

  • @SaraKassaye-s7m
    @SaraKassaye-s7m 2 месяца назад +4

    ሶሊ በጣም አድናቂሽ ነኝ በጣም ነው የማከብርሽ የምወድሽም በጣም ደስየሚል ውይይት ነው ያደረጋችሁ ለፓስተር ቸሬ ሁሌም ሁሌም ክብር አለኝ ንግግር ዛሬን ሳይሆን ነገ የሚመጣው ትውልድ ላይ ፍሬ ያፈራል በርቱልን

  • @addisabeba9960
    @addisabeba9960 2 месяца назад +1

    እኔ አስተያየት ለመስጠት የመጣሁበትን ጉዳይ ከላይ በተደጋጋሚ በጣም ብዙ ሰዎች ተናግረውበታል ... እኔም እደግመዋለሁ , በፕሮግራምሽ ከባድ ሚዛን ጋር ስትቀማመጭ በጣም ተጠንቀቂ ዝምታን ዝግታን ልመጅ (ብዙ የተጋነነ ባይሆንም አስተካክይ) ....
    ፓስተር ቸሬ አላህ ይጨምርልህ በጣም ደስ የምትል ሰዉ ነህ !

  • @shawiecj17
    @shawiecj17 2 месяца назад +6

    ቅን ልብ አለሽ
    የአዳማጭን ጠይቂው እንደ መልስ ተቀባይ አድምጭው ብዙ የሚለው ስላለው ነው ያቀረብሽው በጣም ሩህሩህ ጎበዝ ሴት ነሽ ከዚህም በላይ ይሳካልሽ
    በርቺ❤

  • @KiyaTamene
    @KiyaTamene 2 месяца назад +23

    ምድር ምቀኛ የኔ ንግስት አበባ መስላመጣች እልልልልልል ሶሊየ ቢስ አይይሽ ❤❤❤❤❤

  • @በምህረትህአስበኝ
    @በምህረትህአስበኝ 2 месяца назад +12

    ጎበዝ የኔ ጅግና በጣም ነው ምኮራብሽ ግን ምንም አይነት የግል ህወትሽ ሚዲያ አታውጪ❤

  • @markonalyonas4979
    @markonalyonas4979 2 месяца назад

    ፓስተር ቸሬ ይህችን ልጅ በብዙ ነገር መምከር አለብህ። በራሷ አለም ላይ ናት። ይህ ደሞ ለኑሮም ለዘመድም ለጉርብትናም አይሆንም። የራሱ ጉዳይ እየተባለ አይኖርም። መቼ ህይወት እንደዛ ሆነ። ከሰው 40% ካገኘሽ 60% ሞልተሽ ነው የምትኖሪው። አለበለዚያ ድርቅርቅ ብዬ እኖራለሁ ካልሽ እውነቱን ልንገርሽ አትኖሪም።

  • @EtholoveSeewt-cj9rj
    @EtholoveSeewt-cj9rj 2 месяца назад +17

    እመቤቴ ትቅረብሽ የሆድሽን በጀርባሽ ታሳቅፍሽ❤❤❤❤❤

    • @sabatedla1733
      @sabatedla1733 2 месяца назад

      አሜን

    • @Yekrta-LLB
      @Yekrta-LLB 2 месяца назад

      እርጉዝ ነኝ አለች እንዴ በአፏ ሰአት የለኝም ቪዲዮውን ለመረስ

  • @rahelyifru
    @rahelyifru 2 месяца назад +2

    ሶልዬ ምርጧ የቲክቶክ ንግስቴ እዚም ተከትዬሽ መጣው ተባረኪ በብዙ እግዚአብሔር ትዳርሽን እና ቤትሽን ይባርክ❤❤❤❤❤❤

  • @Hiboux_yt
    @Hiboux_yt 2 месяца назад +5

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ምነው አሷ ጠያቂ እሱ ተጠያቂ ሆነው ሣይሆን በመረጡት እርእስ ላይ እኩል እየተወያዩበት ነው።ሥለእዚህ የግድ መቀባበል አለባቸው። አንዱ ብቻ የሚናገርበት ውይይት ሥለማይኖር።

  • @Tewabech-x3z
    @Tewabech-x3z 2 месяца назад +2

    ፓስተር ቸሬ በጣም አዋቂ መካሪ አስተማሪ ሰው ነው እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና የስጥህ

  • @SameraRose
    @SameraRose 2 месяца назад +13

    ሰላም ሶልዬ የኔ ቆንጆ ትዳርሽን ሰላህ ይጠብቅልሽ ተፉቱ ሲባል ወላኢ እውነት አይደለም ብዬ ነበር ምንረም ነገር ቢፈጠር ትዳርሽን ጠብቂ ሰው ክፋ ነው ውለዱ ክበዱ አብሽሪ 🥰🥰🥰🫶🫶🫶🌹🌹🌹🌹

  • @dmx3674
    @dmx3674 2 месяца назад +9

    በቃ እንደዚህ እንድትሰሪ ነው የፈለኩት ። አንቺ የህዝብ ነሽ ። ቦታሽም ይሄ ነው በርቺ ። በትዳርሽ እጅግ ደስ ብሎኝ ነበር ግን አሁን ስራ መጀመርሽ እጅግ ደስ ብሎኛል ። በርቺ !

  • @ועח
    @ועח 2 месяца назад +55

    ሶልዬ ትዳርሽን እግዚአብሔር ይባርክ የኔ ቆንጆ 🙏❤️❤️❤️🎉🎉🎉🇪🇷

  • @AsterWorku-wy7vk
    @AsterWorku-wy7vk 2 месяца назад +4

    እንኳን ደስ አለሽ ሶልዬ ፈጣሪ የናትሽን ነፍሷን ባጸደ ገነት ያኑረው ሶልዬ ወደፌት እንጂ ወደኻላ አትመለሺ ጠንካራ ሚስት እንደናትሽ ለልጆችሽ ምርጥ እናት መሆን አለብሽ በርቺ እናትሽ ባካል ብትለይሽ በመንፈስ ካንቺ ጋር ነት ሁሌም ትወድሻለች❤❤❤❤❤❤❤

  • @JosephBirhanu-n4p
    @JosephBirhanu-n4p 2 месяца назад +10

    በርቺ በጣም ጥሩ ፕሮግራሞችን እንደምትሰሪልን እንጠብቃለን ።

  • @Semira-q2e
    @Semira-q2e 2 месяца назад +28

    አላህ ጥሩ ትዳር ይወፍቀን ለሁላችንም እር ፓስተር እባክህ ዛሬ ሰይፉ ሾው ላይ ገብቼአልቅሼነው የወጣሁት እና plis ገነት ንጋቱና ሙሌን አስታርቅልን

    • @ZeyinebHamid
      @ZeyinebHamid 2 месяца назад

      ወላሂ በጣም እኔም አልቅሻለው ውዴ

  • @atobella
    @atobella 2 месяца назад +9

    እራሱን የሚገዛ ከተማ ከሚገዛ ይሻላል !!! እውነት ነው thanks pastor chere and soli

  • @Jesus-us9rz
    @Jesus-us9rz 2 месяца назад +1

    Wow እናመሰግናለን ሶሊ ሰለ አንቺ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ አንቺ ብርቱ ሴት ነሽ በርቺ እግዚአብሔር አምላክ ጥበብን እና ማስተዋልን ይስጥሽ ከክፉ ነገር አንቺም ቤትሽም በክርስቶስ ኢየሱስ የተጠበቀ ይሁን 🙏❤🙏😇

  • @senhywetfeshasenhywetfesha3955
    @senhywetfeshasenhywetfesha3955 2 месяца назад +14

    ነፍሰጡር ትመስያለሺ ደስ ይላል እግዚአብሔር ያሳካልሺ❤😊

  • @lolmahi
    @lolmahi Месяц назад

    ፕሮግራምሽ ለየት ባለ መልኩ ይዘሽ ስለቀረብሽ ደስ ይላል:: ከተለመደው ከጥያቄና መልስ ወጥተሽ ነፃ ዉይይት አዘል ስለሆነ እኛንም ተመልካቶች የራሳችንን ሀሳብ እንድናሸራሽር እረድቶናል:: በርቺ እህት አለም!!

  • @asterseyfu8199
    @asterseyfu8199 2 месяца назад +3

    ፓስተር ቸሬ እንወድሀለን እናከብርሀለን ቀጥልበት ቅን ሰው ነክ ከእውቀትክ ባሻገር

  • @meharitadesse7563
    @meharitadesse7563 2 месяца назад

    ቸሬ ትልቅ ሰው ነክ ፈጣሪ ይስጥክ አግዚአብሔር ን ትለያለክ❤❤❤

  • @hanicho6300
    @hanicho6300 2 месяца назад +6

    Wow, Soli, አላህ ትዳርሽን ከምታስቢው በላይ ሀሪፍ ያርግልሽ። ሰርግሽ ላይ በጣም አምረሽ ነበር ፡ Natural 👏👏👏 even now no makeup 👌. you are beautiful the way you are!!! "Ma'sha'Allah" this is how we say . My God bless you , your marriage and with blessing offsprings. 👩‍❤️‍👨🫄🧑‍🍼🌺

  • @Haymanot-eq6kd
    @Haymanot-eq6kd 2 месяца назад

    ሶሊ በጣም እናመሰግናለን ታላቅ ሰው ነው የተጋበዘል።
    የብዙዎቻችን ሕይወት ምስቅልቅሉ እየወጣ ያለው ከዚያ የለመድነውን ወደ ውስጥ ለማስረግ በምናደርገው ግብግብ ነው።

  • @MekedesMekedes-j8r
    @MekedesMekedes-j8r 2 месяца назад +16

    እግዚአብሔር ትዳሪሽን ይባርክልሽ ሶሊ ደሰትይኛለሽ

  • @melat.a.a6723
    @melat.a.a6723 2 месяца назад +1

    ማዳመጥ ልመጂ , ሶሊዬ ብዙ ከመናገር በተረፈ አሪፍ programu

  • @ZdoTam
    @ZdoTam 2 месяца назад +22

    ሶልያና በጠም ሚዎደዉና መከበራዉ ቻሬን እንኳን ጋበዝሽልኝ እናማሰግናላን

  • @richochagnibelayabc1233
    @richochagnibelayabc1233 2 месяца назад

    ሶልዬዬዬዬዬዬዬ
    በጣም ነው የምወድሽ❤የኔናት ወልደሽ ሣሚ በኑሮሽ በትዳርሽናም በህይወትሽም ሁሉ እመ_ብዙሀን ጣልቃ ትግባልሽ❤ ክፉ ካንቺ ይራቅ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
    የኔ መልካም የስነ_ስርዐት ባለቤት ነሽ ሶልዬ❤🥰!b/c የናትሽ መልካም አስተዳደግ ለዛሬሽ ለነገ እናም ለወደፊትም ሁሉ በቆንጆዋ እናትሽ ልክ ቀርፃሻለችና ነው❤❤❤❤

  • @emafikir21tube
    @emafikir21tube 2 месяца назад +90

    ሶሊ እግሩዝ ናት የምትሉ ወፈረስ ድምጿ ተቀየር 😘😘😘😘😘በላይክ ግጩኝ

    • @UnicornUnicorn1991
      @UnicornUnicorn1991 2 месяца назад +6

      እኛ ሊወለድ ነዉ እንላለን አንቺ እርግዝና ላይ ነሽ😂😂

    • @weynuwababy4877
      @weynuwababy4877 2 месяца назад +4

      እግሩዝ ምንድነው 😂?

    • @አለልኝአባቴመድኸን
      @አለልኝአባቴመድኸን 2 месяца назад

      😂😂😂😂😂😂 ለወሬ ቸኩላ እርጉዝ ልትል ነበር አይ ሀበሻ የሠው ቂጥ ለምን የምታዩ በቃ ካረገዘች እሰየው ካልሆነው እግዚአብሔር በፈቀደግዜ ይሆናል ሌላ ነገር እዮ​@@weynuwababy4877

    • @ahmadm5724
      @ahmadm5724 2 месяца назад

      ግልፅ እኮ ነው ሆዷም ያስታውቃል

    • @seada9327
      @seada9327 2 месяца назад

  • @Debrenazret
    @Debrenazret 2 месяца назад

    ወይኔ ምንምምምም አታስወራም. ተጠያቂ እንጂ ጠያቂ መሆን አትችይም:: የኔ ቆንጆ አስተካክዪ:: ለሱ እኔ ጨነቀኝ

  • @Yeshialem-y2u
    @Yeshialem-y2u 2 месяца назад +13

    ፈጣሪ የልብሸን መሻት ያሳካልሽ

  • @መቅዲምፋኒምነኝ
    @መቅዲምፋኒምነኝ 2 месяца назад +1

    ሶልዬ ማርኮ ነሽ ስወድሽ❤
    ለፓስተር ቸሬ ቃል የለኝም❤

  • @kingdom-channel478
    @kingdom-channel478 2 месяца назад +5

    በጣም ጥሩ ሃሳብ ነው እምታወሪው መልካምና የተባረከ ትዳር ይሁንልሽ። ከኢየሱስ ውጭ ማንንም በትዳርሽ አታስገቢ እሱ ብቻ ነው ላንች በጎ የሚያስብ ሂዎቱን የሰጠሽ❤።

  • @hanna-pn9ex
    @hanna-pn9ex 2 месяца назад +2

    አቤት፣እኔለአተ ፣ምንም፣አነትቄላትየለኝም፣እድሜናጤናይስየኔገታ፣የሁሉ፣አባት፣❤❤❤❤❤❤❤

  • @Zuzu-zo4gl
    @Zuzu-zo4gl 2 месяца назад +268

    እኔም በቅርብ አገባለሁ ከፈጣሪ ጋር ይሳካልሽ በሉኝ የሰመረ ትዳር እዲኖረኝ

    • @ኤማ-ጠ3ሐ
      @ኤማ-ጠ3ሐ 2 месяца назад +7

      ይሳካልሽ ግን በመቤቴ በስውራ ማርያም ቤት ሄደሽ ትዳሬን አስምሪልኝ በያት ስለተደረገልን 🎉

    • @Zuzu-zo4gl
      @Zuzu-zo4gl 2 месяца назад +4

      @@ኤማ-ጠ3ሐ እሽ የኔ እናት ሀገር ስገባ የመጀመሪያ ስራየ እሱ ነዉ

    • @HappyCroquet-xx4rn
      @HappyCroquet-xx4rn 2 месяца назад +4

      አላህ ጥሩ ትዳር ያድርግልሽ ማዳመጥን ይስጥሽ ሰምቶ ማለፍን ይበልሽ ጓደኛ አንድ ትበቃሻለች ይፈልግ ባልሽ ጋር ብትነጋገሪ ሚስጥርሽን ለማንም እንዳታወሪ ለአላህ ንገሪው እሱያብራራዋል

    • @dodygebre7143
      @dodygebre7143 2 месяца назад +1

      ያሳምርልሽ🙏♥️

    • @emebettemesgen5350
      @emebettemesgen5350 2 месяца назад +1

      ብዙም ግን ወጭ አታውጭ ከወር በሃላ ልትፉች ስለምትችይ በተለይ ከማዳም ቤት ሂደሽ ከሆነ እምታገቢ ጠንቀቅ በይ

  • @bertuberihun2109
    @bertuberihun2109 2 месяца назад +2

    የኔ የዋህ ፈጣሪ ካንችም ከኔም ጋር ይሁን....ፈጣሪ የትግስት አመት ይሁንልን

  • @YonasTele
    @YonasTele 2 месяца назад +11

    ፓስተር ቸሬ የትዳር እና የልጆች አስተዳደግ ምክር ምትሰጥበት ህክምና ብትከፍት እና ሰው እየመጣ ምክርህ ቢያገኝ ስንት ሰው ትረዳለህ❤❤

    • @heavenahemed5283
      @heavenahemed5283 2 месяца назад

      አለው በ ኤጳፍራ ቤተክርስቲያን ማክሰኛ ቀን ያማክራል

    • @kalkid160
      @kalkid160 2 месяца назад

      አድራሻ ወይም ስልክ ካላቹ ብትነግሩኝ

  • @abigailmarcel7664
    @abigailmarcel7664 2 месяца назад

    ሶሊ በትክክለኛው ጊዜ ትክክለኛ ስው ነው የጋበሽው አስተዋይ ሁኝ ❤ፓስትር ቸሬ ትሁት ስው ❤❤❤

  • @AyertenaFullgospelchurch
    @AyertenaFullgospelchurch 2 месяца назад +5

    ሶሊ ውስጥሽ ያለውን ሀዘን ብስጭት ስሜታዊነት ይታይብሻል ለራስሽ ማስቀረት ያለብሽን ነገር ማስቀረት በግል ፓ/ር ቸሬን ማናገር ይሻላል እንግዶችሽ ያላቸውን እውቀት አዳማጭ በመሆን ፕሮግራሙን ፕሮግራም ብቻ እንዲሆን ሰዎችን እንዲያስተምር ፍቀጅለት የመጀመሪያሽ ነው ኩርኩም ሳይሆን አሻሽለሽ የበለጠ ውብ ለማድረግ ከረዳሽ ብዬ ነው በርቺ

  • @hanaasfaw2878
    @hanaasfaw2878 2 месяца назад

    ሶሊዬ አለባበስሽ 1ኛ ሴትአፑ ሁሉ በጣም ያምራል በርቺ🥰❤

  • @yalganeshkindie
    @yalganeshkindie 2 месяца назад +3

    ሶሊ በጣም ነዉ ደስ የምትይ ግን መጀመሪያ ፕሮግራም ሲዘጋጅ ሰለምታቀርቢዉ ነገር ማወቅም ጥሩ ነዉ ግን ደግሞ አወቅሁ ተብሎ አይወራም ወይ ደግሞ እርሱን ብቻ አምጥተሸ የራስሽን ሀሳብ ማቅረብ ትችይ ነበር ግን አልሆነም እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ፓስተር ቸሬን በጣም ነዉ የማከብራቸዉ እሳቸዉን ለማግኝት ብዙ እርቀት ሂደሽይሆናል ግን የልምድ ማጣት ይመስለኛል ሀሳብ ስታሰናክይ ነበር የመጀመሪያ ባታቀርቢ ጥሩ ነበር ፡፡

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 2 месяца назад

    ተፋታች ሲሉኝ በጣም ደንግጬ ነበር ሶሊ ጠላትሽ ይፈር እንኳንደስ አለሽ ጌታ እስከ ፍጻሜ ይርዳሽ ፓስተር ቸሬ ❤️❤️❤️❤️🥰

  • @ዘቢባ-ሸ2በ
    @ዘቢባ-ሸ2በ 2 месяца назад +3

    የኔ ውድ ❤❤❤❤❤አላህ ሂዳያ ይስጥሽ በጣም ለምወደው ሰው ነው የም መኘው

  • @mesibrhane78
    @mesibrhane78 2 месяца назад

    ዋዉ ከተወራብሸ ከሚወራዉ እግዚአብሔር ትዳርሽን ይጠብቅልሽ ሶሊዬ እህታለሜ ❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Selam-d5d
    @Selam-d5d 2 месяца назад +7

    ገናመቼ እንኳን የሚዲያሰው ሆነሽ ይቅርና የሰውነገር አንቺና ባልሽ የማታቁትን ታሪክ ውጭላይ እየተወራ ትሰሚያልሽ❤❤

  • @tsigeredaamsalu476
    @tsigeredaamsalu476 2 месяца назад +1

    ❤❤❤❤ በጣም ነው የምወድሽ ምርጥ ሴት ነሽ ካንቺ ብዙ ተምሬያለሁ ብቻ ፍቅር ያሸንፋል አንቺጋ የሚመጡትን የወሬ ዛዛታ ተያቸው ብቻ አንቺ ስራሽ ላይ የራስሽ ሂወት ላይ አተኩሪ የዛሬ ጊዜ ሰው ወሬ ብቻ ናቸው ላንቺ ሂወት አንቺና አንቺ ብቻ ናቹ የምታውቂው እና አብሽሪ(አይዞሽ) እላለሁ የኔ ውድ

  • @Alahwaki
    @Alahwaki 2 месяца назад +8

    ሶሊ ቆንጆ በርቺ ማነነም አተስሚ❤

  • @alemtshaygebra5555
    @alemtshaygebra5555 2 месяца назад +1

    ሶሊ በርች በብዙ ያለፈች ሴት ብዙ ማድረግ ትችላለች ቁጭ ብለዉ የሰዉ ሂወት የሚያማስሉ ሰወች እጅግ ብዙ ናቸዉ ደስታቸዉ ምን እንደሆነ ግን አይገባኝም

  • @weyiniy456
    @weyiniy456 2 месяца назад +6

    ተወዳጆች ፈጣሪ የተባረከ ትዳር ይስጠን አምላክ ምናመሰግንበት ይስጠን❤

  • @houseofnatissue
    @houseofnatissue 2 месяца назад +1

    ሶሊያና! በጣም የተከበረ የምንዉን ሰዉ አምጥተሽልን ሳለ እሱ አንቺን እየጠየቀ ነዉ ሚመስለዉ ! I was really looking forward to hearing him speak, but instead, you did all the talking. I dedicated my time to watching this content to learn from him, and you should reconsider your interviewing approach.

  • @sebelsolo6381
    @sebelsolo6381 2 месяца назад +5

    ፈተና:-በተለያየ ሁኔታ ስው ይፈተናለ…
    ወደዛኛው አለም እስክናልፍ…
    እኔም በቤተስቤ ተፈትኛለሁ አሁንም እየተፈተንኩም ... ነው!
    እራስን ማጠንከር መፀለይ ያስፈልጋል!
    🙏🏽✌️🏽

  • @almazjote713
    @almazjote713 Месяц назад

    ሶልየ ጥያቄወችሽ የሚገርም ነዉ በርቺልን ሲበዛም ልክ አይደለም እዉነትሽን ነዉ

  • @MulualemTerfe
    @MulualemTerfe 2 месяца назад +4

    ፓሰተር ቸሬ አባከህ ከሄኖክ ገ አስታርቃቸው ሶልዬ የተጎዳች ልጅ ናት
    ሶልዬ ነኔ ቆንጅዬ ይቅር በይ አሺ ትባረኪያለሽ❤❤❤

    • @LuLu-ii2ih
      @LuLu-ii2ih 2 месяца назад

      በቅር ቀን አዴል እዴ የተጋቡት ከምነየው ተጣሉ

  • @Mimi-q8b3w
    @Mimi-q8b3w 2 месяца назад


    ፓስተር ቸሬ በጣም የማከብርህ!የምወድህ መልካም ሰው!ሶሊ አንቺም መልካም ነሽ !ተባረኩ!!!!

  • @almazbati2519
    @almazbati2519 2 месяца назад +4

    ፓስተር ቸሬ ጥሩ ኢትዮጵያዊ ሽማግሌ ነህ ሀሳብህ በጣም የገባህ ነህ ንህ ይህቺን ልጅ ከቤተስቦችዋ ጋር አስታርቃት እንደምንም ብለህ የጉራጌ ቤተስብ ደግሞ በይቅርታ ያምናል እግዚአብሔር ይርዳህ🙏🏻🛐

    • @reyuyenu340
      @reyuyenu340 2 месяца назад

      የአባቷ ቤተሰብ ነዉ ጉራጌ እናቷ ቤተሰብ ኦሮሞ ሲባል ሰምቻዉ😢 ከሶሊያና በላይ ባላቅም😂😂😂😂😂😂

  • @lizs4142
    @lizs4142 2 месяца назад

    አሪፍ አስተማሪ ፕሮግራም ነው thx 🙏 በርቺ ደሞ እንክዋን ደስ አለሽ 3 ልትሆኚም ስለሆነ Soli❤

  • @medhanitbehailu21
    @medhanitbehailu21 2 месяца назад +3

    Soli Wel Come!!!
    በጣም አዳምጥሻለሁአድናቂሽ ነኝ።

  • @AmyAmy-g7k
    @AmyAmy-g7k 2 месяца назад

    አዳምጬ የማልጠግበው ስው ፖስተር ቸሬ እና ዶክተር ወዳጄነህ ❤ መገሱን ይጨምርላችሁ አንቼ ደሞ አዳምጪ

  • @Elkan-c8y
    @Elkan-c8y 2 месяца назад +19

    ተመልካች ለማግኘት ነው ፓስተር ቸሬን የመሰለ አስተማሪ አቅርበሽ አንች ነሽ የምታወሪው አስመለጥሽን

    • @melatsisay8845
      @melatsisay8845 2 месяца назад +1

      😂😂እዉነትም አስመለጥሽን😅

    • @YamiMelke
      @YamiMelke 2 месяца назад +1

      @Elkan ትክክል እኔም እንደዛ ነው የተሰማኝ ❤

  • @hiwettesefu5479
    @hiwettesefu5479 2 месяца назад +2

    ሶልዬ ፈጣሪ በሂወትሽ ሙሉ ተደሰቺ

  • @MeskeremBelete-b2g
    @MeskeremBelete-b2g 2 месяца назад +3

    ሶልዬ እንክዋን ደስ አለሽ እግዚአብሔር ትዳርሽን ይባርክ ለበረከት ሁኑ

  • @taytugezaheg578
    @taytugezaheg578 2 месяца назад +1

    ምንጉድ ነሽ ስታምሪ እኮ ሁሉ ነገርሽ💚

  • @eliasshemsu827
    @eliasshemsu827 2 месяца назад +3

    እውነት ሰለትዳር እናውራ ከተባለ በመቻቻል ትዳርን ማቆየት አይቻልም ::
    በመሸነፍ ብቻ ነው ✍️

  • @tigestyohannes5142
    @tigestyohannes5142 2 месяца назад

    ቁምነገር ያዘለ ምርጥ አቀራረብ በርቺ ሶሊ ትልቅ ቦታ ድረሺ❤

  • @EtuGe-bj1ic
    @EtuGe-bj1ic 2 месяца назад +9

    እኛም ብዙ ተማርንበት እናመሰግናለን።🙏🙏

  • @zematube8985
    @zematube8985 2 месяца назад

    እንኳን በሁሉ ተሳካልሽ እንኳን ጌታ ረዳሽ አሁንም በሁሉ እግዚአብሔር ይርዳሽ ካላስፈላጊ ውሳኔ ይሰውርሽ ትዳርሽን ይባርክ❤🎉

  • @SIMAGNESIS
    @SIMAGNESIS 2 месяца назад +7

    ሲጀምር ጠላቶሽ ሁሉ ይፈሩ
    እኔ ግን የታየኝ እርጉዝ መሆንሽ ብቻ ነው !!!ኑፍፍፍፍ እንደአፌ ይሁንልሽ!!አሜን🙏

  • @negubisewir9780
    @negubisewir9780 2 месяца назад

    አስተያየት ልፅፍላት ነበር ነገር ግን ተውኩት ምን አልባት ውስጧ የተጎዳችበት ነገር ይሆናል ብዙ የሚያስወራት ብዬ አሰብኩ። ለወደፊቱ ለጠራችው እንግዳህ ጊዜ ትሰጣለች ብዬ አስባለው። ስታወራም ገባህ አይደል የምትለውን ነገር ትተዋለች ብዬ አስባለው። ሌላው ግን ጎበዝ ልጅ ነሽ❤ በርቺ

  • @derejebekele8641
    @derejebekele8641 2 месяца назад +6

    Pastor ቸሬ እርሶና ሶሊና ሰለ ጋብቻ ጥበብ የሚየደርጉት ዉይይት የሰዉን ልጅ ህይወት ጣዕም እነደኖረዉ ትልቅ መልእከት አለዉ።መዋድድናመከባበር ሁለቱም እርሰበርሰ ይገባባሉ።እግዚአብሔር በፍቅሩናበቸርነቱ ይጠብቃችሁ ።

  • @MuluAsefa-bt6eg
    @MuluAsefa-bt6eg 2 месяца назад +1

    የኔ ጨዋ እመቤቴ ትቅርበሽ ከቤተሰብሽ ሰላምሽን ፈጣሪ ይመስልሽ በርቺ ትዳርሽን ይባርክልሽ❤❤❤

  • @Gunatube
    @Gunatube 2 месяца назад +4

    ተፋታች ያላችሁ የስም አጠሬ ወዳጆች እርርርር በሉ 😂የኔ ንግስት ሁሌም እምር በይ የእናትሽ ነፍስም ትደሰታለች❤

  • @tsegagere-h9k
    @tsegagere-h9k 2 месяца назад

    ሶልዬ መማር ጥበብ ነው ጎበዝ እንኳን ጠየቅሽ እግዚአብሄር ቀሪ ዘመንሽን የጣፈጠ ያድርግልሽ❤

  • @CityLion-kp3eo
    @CityLion-kp3eo 2 месяца назад +44

    ማነው ጠያቂ ማነው መላሽ ? ትልቅ ሰዉ ጠርተሽ መለፍለፍ ምንድነው ? ማዳመጥ ልመጅ።ጥረትሽ እና ዘርፈ ብዙ ስራ መስራትሽ ጥሩ ነው።ካጠፋው ይቅርታ።

    • @becool_kind
      @becool_kind 2 месяца назад +1

      ትክክል

    • @mellll470
      @mellll470 2 месяца назад +1

      Esey yeliben negerkilign

    • @GgFf-vd7dx
      @GgFf-vd7dx 2 месяца назад +1

      እኮ😂😂😂😂 ጉድ እኮነው

  • @uaeuae5639
    @uaeuae5639 2 месяца назад

    ፈጣሪ አምላክ በቤትሽ በትዳርህ እመቤቴ ወላዲተ አምላክ ትግባበት የኔናት እመቤቴ ወላዲተ አምላክ ትቀረብሽ🙏🙏🙏🤲🤲🤲❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉