🔴ሶልያና መፋታቷን ተናገረች የቸሬና የሶልያና አስደንጋጭ ቪዲዮ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 фев 2025

Комментарии • 142

  • @genetseyoum5225
    @genetseyoum5225 2 месяца назад +42

    ምን ይደረግ መስሏት ገባች አልሆናትም ተፋታች አዲስ ነገር የለም

  • @ruthh.9069
    @ruthh.9069 2 месяца назад +3

    Soli, is the new school open and free. Old school are very very very traditional. I personally like new school. Blessings Soliyan ❤

  • @YeabKeab-e1h
    @YeabKeab-e1h 2 месяца назад +30

    እዩኝ እዪኝ ማለት በኋላ ደብቁኝ ደብቁኝ ያመጣል ትለኝ ነበር እናቴ። እንደዚህ አይነቱን ነገር አይደል።

  • @rahelmehari1057
    @rahelmehari1057 2 месяца назад

    Anchi kebatari selesew endeh youtube ateseri soliye Egzer kanchi gar yehun sewedesh ❤️❤️❤️❤️🙏

  • @HananHanan-q5h
    @HananHanan-q5h 2 месяца назад +12

    መጀመሪያ ሳታቀው ነው ያገባችው ማግባትማ,ቀላል,ነው,ከባዱ,መለያየቱ

  • @MehariGetye
    @MehariGetye 2 месяца назад +10

    አይዞሽ ሶሊ❤❤

  • @mebratayele5193
    @mebratayele5193 Месяц назад

    ምን አይነቶች ዘመን ደረስን እባክሽ ከቻልሽ በእግዚአብሔር ልለምንሽ የሙያ ትምርት ተማሪ ሥራ ሰሪ ስለ ስው ከማውራት የምያስተምር ህብረተስብን የሚያስተምር ሥራ ስሩ እግዚአብሔር ፉሩ

  • @MeskeremBelete-b2g
    @MeskeremBelete-b2g 2 месяца назад +3

    ሶልዬ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ነው

  • @DemonSalvatore-c3n
    @DemonSalvatore-c3n 2 месяца назад

    Enkan agbashe lanche kaymache
    Lelawen gize yftawe❤❤❤❤

  • @Mulugetakasa-xs8it
    @Mulugetakasa-xs8it 2 месяца назад +9

    ሶልያና ለራሷ ትክክለ ይመሥላታልየመሥላታል ግን የሰዉ ምክር የማትሰማ ደረቅ ትመሥለኛለች ።ለሁሉም እንደዚህ አለኝ ብላፐማሰብን መልመድ አለባት አለበለዚያ ጥሩ ህይወት አይኖራትም።።።

    • @Mulugetakasa-xs8it
      @Mulugetakasa-xs8it 2 месяца назад +1

      አኔ አከብርሻለሁ።ግን ለምን ሰዉ ይህን አለኝ ብለሽ አስቢ ጊዜ ሰጭዉ።ቡዙጊዜ የራሳችን ጭንቅላት ወንጀለኛ የሚሆንበት ጊዜ አለ።እና የኔ እህት ጊዜ ስጭ ለዉሳኔ የማይቸኮለዉ ጉዳይ ።ትዳር ነዉ ።ለምን መሠለሽ እንደ ፍቅር ሌባ በዓለም የለም ስለዚህ ።ያስቸኩላል ።የሁሉም ባህሪ ነዉ ።ግን ጊዜ ስጭ

    • @enenegn5719
      @enenegn5719 2 месяца назад

      Ere altefatachm aqenabrewt nuw. Silyanashow bleh muluwn gbana ey

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 2 месяца назад +7

    በስመአብ እውነት ነው እኔ ደስታዋ ደስ ብሎኝ ነበር ሰው ጨው አይደል አይቀመስ

    • @trialtube6365
      @trialtube6365 2 месяца назад

      ሰው ጨው አይደል አይቀመስ! ትክክል

    • @ሀስናሙሀመድ
      @ሀስናሙሀመድ 2 месяца назад +1

      እኔም ደስታዋ ደስ ብሎኝ ነበር አላህ የተሻለውን ይስጣት

  • @wondemagegngezahegn1086
    @wondemagegngezahegn1086 2 месяца назад +2

    እጅግ አሰልችና ደካማ አዘጋገብ ነው። ድግግሞሽ የሞላበትና ፍሰትና ለዛ የሌለው።

  • @SururAhmed-rr6tv
    @SururAhmed-rr6tv 2 месяца назад

    ሶሊ አይዞሽ በቃ ትዳር መያዝ ነበረብሽ እናም አገባሽ። ነገር ግን ባል ተብዬው አጭበረበረሽ ፈታሺው። ስህተትሽ ምኑ ላይ እንደሆነ አልገባኝም። በቃ ህይወት ይቀጥላል። ለወደፊት ግን ሀብት እና ዝና ላይ ትኩረት ሳታደርጊ ጊዜው ሳያልፍ ሌላኛው እድልሽ ሞክሪ። ሀብትና ዝና የነጻና ቀለል ያለ ህይወት ጠንቆች ናቸው። ይገርምሻል ለሉላ ገዙም ተመሳሳይ ምክር ቢጤ ሰጥቻታለሁ። ምን ያህል ተጠቅማበታለች አላውቅም።

  • @elizabethmekbib715
    @elizabethmekbib715 2 месяца назад +2

    ምን፡ትዋሽያላችሁ ፡ህዳር፡ 8 እሁድ፡ለት፡ የሐሌሉያ ሆስፒታል፡ባለቤት ልጅ፡ ፓይለት፡ ሆኖ ምረቃው፡ላይ፡ ስካይላይት፡ሆቴል እራት ላይ አብረው ፡ነበሩ።ምንያረግላችሃል የሰው፡ስም፡በከ ንቱ፡ማንሳት ፡ይቅር፡ይበላችሁ።አይ ኢትዮጵያ፡ምን አይነት፡ትውልድ፡እየተፈጠረ፡ነው በጣም፡ያሳዝናል።

  • @ter2065
    @ter2065 2 месяца назад +1

    እኛ ምን አገባን አይደለም አድ አስረየም ትፋታ ስንት አሳብ አለብን ኢዳ

  • @misrakshasho
    @misrakshasho 2 месяца назад +11

    ምን አይነት ባለጌ ሴት ነሽ የ6 ዓመት ልጅ ብላ ያወራችው አንድ ሰለምታወቃት ሴት ነው ያወራችው። ስታስቸይ ባለጌ ሴትዬ ትዳሯን አልፈታችም ምነው እነጀዚህ መቀደድ ቀፎ

  • @chongayifru5124
    @chongayifru5124 2 месяца назад +1

    እና ይህ ለሌሎች ሰዎች ዜና የሚሆንበት ምክንያት ምንድነዉ?ሶሻል ሚዲያን እኛ የምናዉቃቸዉን ሰዎች ዜና መዋዕል መዘገቢያ ከምናደርገዉ ጠቃሚ ነገር ብንሠራበት አያሻልምን ?

  • @ghebresilassemesfinmesfing7600
    @ghebresilassemesfinmesfing7600 2 месяца назад +1

    ይች ጠማማ አፍ ምንድነወ ፍት በሰዋነው አንደ የጀመረው አነኳአን ፈታት ድሮውን አዪኘ. አዪኘ ።የምትል ቦጥራቃ ሰአት ለትዳር አትሆንአም

  • @SaraSoriya-q6m
    @SaraSoriya-q6m 2 месяца назад +12

    ሁሉ ነገርዋ አደባባይ ላይ ስታወራ ስልችት ነበር ያለኝ መደበቅን የመሰ ሰላም የለም

  • @ZEWIDUKereta
    @ZEWIDUKereta 2 месяца назад +2

    ቆንጆ ሴትናየከተማ መሬት የአብታም እርስት ናቸው ቸሬ ምን አምላክ ነው

    • @AhunemAbebe
      @AhunemAbebe 2 месяца назад

      100%TRUE

    • @birhanjommy
      @birhanjommy 2 месяца назад

      "ወይ ሀብታም አድርገኝ፣ ካልሆነም ቢያንስ ወደ ሀብታም አስጠጋኝ" ለማለት አስበህ ነው?

  • @tekalegneabera4498
    @tekalegneabera4498 2 месяца назад +6

    ምንድን ነው አንድን ነገር ደጋግመሽ በተለያዬ አገላለጽ የምትነግሪን አደከምሽን

  • @yerastube
    @yerastube 2 месяца назад +4

    እና ምን ይጠበስ

  • @ZEWIDUKereta
    @ZEWIDUKereta 2 месяца назад +4

    ምን አገባን እንኮን መጣላት ለምን ሰንደል አትለኩስም

  • @ሁሉን
    @ሁሉን 2 месяца назад

    የኔ ውድ ቅመሞቺየ. እስኪ. ስብስክራይብ አድርግጉት. የኔ. ቅሞች.

  • @betelasrat2255
    @betelasrat2255 2 месяца назад

    እውነት ከሆነ ደስ ይለናል መፋታትን የሚወድ ሴጣን ነው ግን እሶም ኣብዝታው ነበር እዩኝእዩኝ ያለ ደብቁኝ ይላል ኣሉ ኣሁንም ተደብቃ ተረጋግታ ትዳሮን እድትኖር ምክሬን ቸራታለው ለወዳጅም ለጠላትም ኣደባባይ መሰጣት ለማንም ኣልበጀም እያየችው ነው ልብ ያለው ልብ ይበል

  • @ghebresilassemesfinmesfing7600
    @ghebresilassemesfinmesfing7600 2 месяца назад +1

    ፀጉረአን ቀአጥላ የምታአቃት ሰአት ጠዋት ተኘተ ሰተነሳ ሌላ መልአከ ወይ ሌላ ሰአት መሰላህ ደነገጠ ከምተፈታት ፀጉሯ ወይ አለፀጉሯ መሆኑን ጠይቄ አግባት የሶሊያና ፍቺ በፀጉርነወ በዊክ ፀጉር ተሞሸአራ መጨረሻ ፀጉረ ጨበሬ ሰአየአት የዳሞት ጦጣ መሠለቸው

  • @mebratmichael-bw9qq
    @mebratmichael-bw9qq 2 месяца назад +1

    ርዕሱ እና ውስጡ አይገናኝም በጣም ያስጠላል የሰራሽው ቪዲዮ

  • @aser8048
    @aser8048 2 месяца назад

    Mezebarek

  • @buzuneshtaye9058
    @buzuneshtaye9058 2 месяца назад

    🤔🤔🤔 ኦኦ የምር ነው ያሳዝናል

  • @bosenaayalew575
    @bosenaayalew575 2 месяца назад +1

    ወይ እግዚአብሔር ከመቸው አይ እዩኝ እዩኝ ያለችው ለዚ ነው

  • @tgnegn3879
    @tgnegn3879 2 месяца назад +2

    እንደዚህ አፍሽን ከፍተሽ ያገኘሽው ብር ምን ያደርግልሻል ክፉ

  • @dawitlemessa3748
    @dawitlemessa3748 2 месяца назад +36

    ይቺ ጉራኛ ሴት። ቆንጅና እውቀት መስሏት አፏን ስትከፍት ነበር የእጇን ነው ያገኘችው።ካለፈው ድርጊትሽ ተምረሽ ወደፊት ማስተካከል ትችያለሽ። ለሎቻችሁም ከዚች ጉረኛ ሰነፍ ሴት ትምህርት ውሰዱ።

  • @keolusgeyorgs9296
    @keolusgeyorgs9296 2 месяца назад

    አቀነባብራችሁት ነው ስለጓደኛዋ ታሪክ ነው ያወራችው ሙሉውን የቸሬን እና የሷን አዳምጫለው ምቀኛ ነሽ አልፈታችም ያጠፋችው ሰወች ሲሰድቡት ቤተሠቦቹ ቅር ስላላቸው ነው

  • @ghebresilassemesfinmesfing7600
    @ghebresilassemesfinmesfing7600 2 месяца назад

    አሱነወ ሰአያቃት ቸኩሎ ያገባት አነጂ አሰዋ ማንነትዋን አነኮ ከሰጠ ጠባያዋን አየሰማነወ ነው ወአነዶች ግን ይቅርታ አርጉልኘ ተኩል ናቹ ለትዳር ትዴር ተረጋግተ አሰቤህበት ነወ ምትገባው

  • @kmloveadamaa8214
    @kmloveadamaa8214 2 месяца назад +3

    እረ ተፋታሁ እኮኮኮ. አላለችም

  • @Sami_tube
    @Sami_tube 2 месяца назад +1

    አይ ሴት😂😂ባፉ ሲያቀላልጥሽ ሳታጣሪ ዘው ትያለሽ በኋላ እዬዬ😂😂

  • @SolyanaAbush-pi8cv
    @SolyanaAbush-pi8cv 2 месяца назад

    Min ceger AlewEhenyaw behed lelenyaw yemetal Soliye

  • @ቅዱስኤልሻዳይ-ጰ9ደ
    @ቅዱስኤልሻዳይ-ጰ9ደ 2 месяца назад

    የቤተሰብ ምርቃት የሌለበት ሰርግ ድሮስ ምኑ ይባረካል ቤተሰብ ቤተሰብ ነው ፋራ አሁንም ልብ ይስጥሽ

  • @لينامحمد-ك4ف
    @لينامحمد-ك4ف 2 месяца назад +1

    ምናለበት አድ ልጅ ቢኖረዉ

  • @Niguse-l7o
    @Niguse-l7o 2 месяца назад +5

    ታዲያ ምን ችግር አለው ከነ 6 lijochu መኖር አለብሽ ያ ፍቂር ካለ ከነ እሽሑ ነው ይምባለው

    • @TitiBerhanu-k2l
      @TitiBerhanu-k2l 2 месяца назад

      ውሸቱስ እንዴት አርጋ ትኑር

  • @Jackmack4647
    @Jackmack4647 2 месяца назад

    She Definitely got the money

  • @MekidsMola
    @MekidsMola 2 месяца назад

    ሲጀመር እሷ ትዳርን ታጣጥላለች እግዚአብሔር ይሁናት ልጂ መኖሩ ኖርማልነው ሚስት ካለው ግን ያስጠላል

  • @hannaberhanie4703
    @hannaberhanie4703 2 месяца назад

    Who is she????

  • @tayechborena4575
    @tayechborena4575 2 месяца назад

    ወይ ዘንድሮ ምን የማንሰማው ነገር አለ

  • @LovelyBanyanTree-tb9qo
    @LovelyBanyanTree-tb9qo 2 месяца назад +1

    ወረኝ. ነሺ

  • @tigaethio
    @tigaethio 2 месяца назад +1

    ቆይ አንቺ ምን አገባሸና ሰለ ሰው ትዳረ ምታወሪ አይ ሰው like ፈለጋ የማታደረጉት ነገር የለም

  • @mulanew1019
    @mulanew1019 2 месяца назад

    ጠቅለል ጠቅለል ባለመልኩ አንቺን ይጠቅልልሽ አቀራረብ 0.

  • @KikiNasser-ll4ze
    @KikiNasser-ll4ze 2 месяца назад +2

    Solyana talk to much pls take it easy

  • @rahelmehari1057
    @rahelmehari1057 2 месяца назад

    Benatachu tewat she lost her mom don’t rite comment Menew Sergu eko ahun neber habesha atechekulu lemastarek tegu yehe aytamenim

  • @samelo_fdw_kominiket1466
    @samelo_fdw_kominiket1466 2 месяца назад

    አንቺ የሆንሽ ኡርጋጥ አትሞኚ እናት ምንም ትሁን ምን መተኪያ የላትም ሞኝነት አያጥቃሽ እሥኪ አስቢ እናት የሌለበት ሠርግ ሠርግ ይባላል ከባድ ስተት ነዉ የሠራሺዉ እኔጃ ምንም ይሁን ምንም ብቻ ይቅር እንድትልሽ ማድረግ አለብሽ የናት እንባ ጥሩ አይደለም

  • @LovelyBanyanTree-tb9qo
    @LovelyBanyanTree-tb9qo 2 месяца назад

    ቤተሰብ. ይስከቢራሊ. ልጅ. ቤኖረው. ሚድነው

  • @muke614
    @muke614 2 месяца назад

    ሆሆሆሆ ትዳር ሲባል እኮ ባል እናቱ ካዘሉት በበለጠ ሚስቱ እንድታዝለው የተዘጋጀ ወንድ ጋር መጣመር ነው

  • @tsigeredaendale6434
    @tsigeredaendale6434 2 месяца назад

    Alubaltegnawoch....

  • @eketelohannesipamo
    @eketelohannesipamo 2 месяца назад

    እኛ ምን አገባን ታድያ

  • @enenegn5719
    @enenegn5719 2 месяца назад

    Yhe wshetam channel nuw.wshet nuw

  • @MeronBiruk-j2s
    @MeronBiruk-j2s 2 месяца назад

    Aera ye wushet tig mulu yesua RUclips lay gebitachu iyu chere interview argaw new ,,aera mnm le bir biserm wushet ehen yakil

  • @bereketepheson7076
    @bereketepheson7076 2 месяца назад

    ለምን ሰው ገንዘብ አምላኪ ይሆናል ስጀምር

  • @HassetMaedot-j8l
    @HassetMaedot-j8l 2 месяца назад

    Tutututututu woregna astelashign mamite lela content ene listish?

  • @DemuyeZebdiwos
    @DemuyeZebdiwos 2 месяца назад

    በቃ ካልሆነ አልሆነም ነዉ አለቀ

  • @BelayneshSeifu
    @BelayneshSeifu 2 месяца назад

    Bech😂😂😂😂😂😂😂😂😂is 😂😂😂😂😂😂and the other other the same as the one 😂😂😂😂😂😂😂

  • @mekonenrahale4098
    @mekonenrahale4098 2 месяца назад

    በስመአብ ወር ሳይኖሩ😂

  • @SeniHailu
    @SeniHailu 2 месяца назад +2

    ድምፅዋ ምንድነው😂😂

  • @adanchetesfaye285
    @adanchetesfaye285 2 месяца назад

    እኛም በጣም ደስ ብሎናል በጣም አዋቂና ታዋቂ ልትሆን ስታላዝብን ነበር ሲጀመር ለቤተሰቧ ክብር የሌላት ቆሻሻና እራሰሰ ወዳድ ሴት ነች ስለዚህ😭

    • @kaliyesermelo5293
      @kaliyesermelo5293 2 месяца назад +1

      Sint aynet kinategna ale besmam

    • @gday4404
      @gday4404 2 месяца назад

      Ye sidib timihirt bet😂😂😂😂

  • @tigistfantahun1022
    @tigistfantahun1022 2 месяца назад

    Please everyone before judging people hear the whole story it’s all lies , hear the whole interview, and this kind of RUclips channels should be banned

  • @MeskeremBelete-b2g
    @MeskeremBelete-b2g 2 месяца назад

    ምን ሆናችሁ ነው ግን በተለይ ሴቶች የምትፈርዱባት

  • @sususeid4589
    @sususeid4589 2 месяца назад

    እ አሁን አይደል እንዴ የተጋቡት ከምኔው ተፍቱ

  • @Sosinagetachew-o1l
    @Sosinagetachew-o1l 2 месяца назад

    መጀመርያ ሙሎሁን ስሙ ምን ይመስላሎ

  • @MekdesAdane-z4e
    @MekdesAdane-z4e 2 месяца назад

    ተፋቱ😥

  • @TeferaSemagne
    @TeferaSemagne 2 месяца назад +1

    ተፈጥሮሽ ጅል ነሽያወቅሽ መስሎሽ ትሰሳታለች

  • @eketelohannesipamo
    @eketelohannesipamo 2 месяца назад

    ለምን እንጦርጦስ አይገቡም

  • @AzebHaileGebremedhn
    @AzebHaileGebremedhn 2 месяца назад

    Menem almseleym wera becha

  • @HiwiFashion-c4b
    @HiwiFashion-c4b 2 месяца назад

    Edaza yametagaba sayehone yametabede nabare yamemaselawe chefarawa kete ato nabare

  • @jojolove791
    @jojolove791 2 месяца назад

    እረ ተረጋጉ ኮሚታተሮች ባለጌ ሴት ነሽ ገፊ እዲታይልሽ ነዉ

  • @liyulyu-nn4td
    @liyulyu-nn4td 2 месяца назад

    Tadiya sewyew yastawekale eko .

  • @SolyanaAbush-pi8cv
    @SolyanaAbush-pi8cv 2 месяца назад

    Balem eko betesebshin ketelashi enenem nege endezi new bilo new yemiteweshi

  • @sosenabekele-h9e
    @sosenabekele-h9e 2 месяца назад

    6 ልጅ ሚስ ቆመሽ ብትቀሪ ይሻልሽ ነበር የሆንሽ ቂል ሴቶች እኩያችሁን ያልሆነ ከሌላ ጋ የተዝረከረከ ሰው አታግቡ

  • @HaniTerefe
    @HaniTerefe 2 месяца назад +1

    Ere endew kemenew...kemenew kemenew???????

  • @woldegeorgisashagre1937
    @woldegeorgisashagre1937 2 месяца назад

    ድሮሰ ከ elevator ላይ ጎትታ አይደል ያገባችዉ። መጨረሻዉ ያልተጠና ጋብቻ ተጎትቶ እንደገባ ተ what is the luggage?ጎትቶ ወጣ ማለት ነዉ?

    • @birhanjommy
      @birhanjommy 2 месяца назад

      "ተጎትቶ የገባው በገባበት በር ተገፍትሮ ወጣ" ብትል ጥሩ አይሆንም?!

  • @mesfinbentiba5819
    @mesfinbentiba5819 2 месяца назад +1

    ሶልያናን ያገባ ወንድ እንዳገባ ይወቀው ሴትየዋ ጠረንገሎ ወንድ ናት ብያለሁ።

    • @KuKu-l9n
      @KuKu-l9n 2 месяца назад

      😂😂

  • @sherrydachew6634
    @sherrydachew6634 2 месяца назад +1

    Abetttttt wereeeee

  • @nahomkidane9320
    @nahomkidane9320 2 месяца назад

    Setoch bemulu henok dinkun yaskeyemachu yekerta Belu kalehone aykenachehum 😂😂😂😅😅😅

  • @EmuSol-ep8lf
    @EmuSol-ep8lf 2 месяца назад

    Ena MN yetebes

  • @hewotawoke2765
    @hewotawoke2765 2 месяца назад +1

    😂😂😂😂

  • @banchigobeze1115
    @banchigobeze1115 2 месяца назад +1

    ስታስጠላ

  • @AddisDemla
    @AddisDemla 2 месяца назад +3

    ዉሸት

  • @SIMAGNESIS
    @SIMAGNESIS 2 месяца назад

    አይ ሀበሻ🙄

  • @TeferaSemagne
    @TeferaSemagne 2 месяца назад

    ለወደፊቱም ተጠንቂቂ

  • @makysolly1837
    @makysolly1837 2 месяца назад

    ወረኛ ነገር ነሽ ምን ያደርግልሻል የሰው ህይወት

  • @YordanosFikadu-i9z
    @YordanosFikadu-i9z 2 месяца назад

    Aye egezer yerdate

  • @Riverspet
    @Riverspet 2 месяца назад

    አንግዲ😂እንግዲ😂

  • @Maya-y6w
    @Maya-y6w 2 месяца назад

    Ere befexerachu 😅😅esti mejemeriya muluwn video adamxu altefatachm mdnew lewere mechekol

  • @zenebe6377
    @zenebe6377 2 месяца назад

    ችጋራም

  • @AlemneshKebede-x7z
    @AlemneshKebede-x7z 2 месяца назад +3

    አቤት መጀመሪያውኑ ስለ አገባሽው ባል ማን ለፍልፊ አለሽ ' ጥንቱን ነበር እንጂ መጥኖ መደቆስ አሁን ምን ያደርጋል ድስት ጥዶ ማልቀስ' ከምኔው ከምኔው ከምኔው ከምኔው!!!

  • @birtukanadmase194
    @birtukanadmase194 2 месяца назад

    አንችም አንዷ ፈትፉች ነሽ

  • @43789bb
    @43789bb 2 месяца назад +2

    ከንፈራ ሲያስጠላ

  • @lovepower1440
    @lovepower1440 2 месяца назад

    Hooo gud naw zendero

  • @Ooooo39
    @Ooooo39 2 месяца назад

    Wi setastla benatachu zefezef 🤮

  • @mahideralemu5717
    @mahideralemu5717 2 месяца назад +1

    ከንፈሯ አብጧል

  • @lulululu-ge6rg
    @lulululu-ge6rg 2 месяца назад +1

    ምኗም ታስጠላኛለች ስታስጠላ

  • @KikiNasser-ll4ze
    @KikiNasser-ll4ze 2 месяца назад

    So what talk to much