![Officially Soliyana Michel](/img/default-banner.jpg)
- Видео 18
- Просмотров 3 193 045
Officially Soliyana Michel
Объединенные Арабские Эмираты
Добавлен 17 апр 2024
Hey every one this is Officially Soliyana Michel RUclips channel
Didn’t forget subscriber and shear
Didn’t forget subscriber and shear
ሴት ልጅ ለፍቅር መስዋዕትነት አትከፍልም? | ከኤባ ተስፋዬ ጋር የተደረገ ቆይታ ክፍል 2 | Soliyana Show | Ebba T.
ሰላም ውድ የሶሊያና ሾው ተከታታዮች እንዴት ናችሁ? ሶሊያና ሾው ከአዲስ እንግዳ ጋር ተመልሷል:: የዛሬ እንግዳችን የህይወት ክህሎት አስተማሪ ኤባ ተስፋዬ ነው:: ይህ ሁለተኛው ክፍል ቆይታችን ሲሆን የመጀመሪያውን ክፍል ያላያችሁት እንድታዩት እየጋበዝን.. በዚህም ክፍል ስለ ኤባ ማንነት ስለ ፍቅር ህይወቱ እና ስላጋጠመው የፍቅር ውጣውረድ በደንብ ተጨዋውተናል:: እስከ ፍጻሜው አብራችሁን ቆዩ::
የመጀመሪያውን ክፍል
ruclips.net/video/yEYMthz56sE/видео.html
በሶሊያና ሾው ላይ ምርት እና አገልግሎታችሁን ለማስተዋወቅ እንዲሁም Review የመደረግ ምርት እና አገልግሎት ካላችሁ ደውላችሁ አግኙን
📞 0978272938
የመጀመሪያውን ክፍል
ruclips.net/video/yEYMthz56sE/видео.html
በሶሊያና ሾው ላይ ምርት እና አገልግሎታችሁን ለማስተዋወቅ እንዲሁም Review የመደረግ ምርት እና አገልግሎት ካላችሁ ደውላችሁ አግኙን
📞 0978272938
Просмотров: 24 088
Видео
ላስጨነቀኝ ነገር መፍትሄ ፍለጋ | Soliyana Show | Amibara | House
Просмотров 12 тыс.2 месяца назад
ሰላም ውድ ቤተሰቦቼ እንዴት ናችሁ? በዚህ ቪዲዮ እኔን ያሳሰበኝን የብዙዎቻችሁም ስጋት እና ጥያቄ የሆነውን ነገር ልመልስላችሁ መጥቻለው:: ስጋቴ ምን እንደሆነ እስከመጨረሻው አብራችሁኝ ቆዩና ተከታተሉ:: ይህ ፕሮግራም ከአሚባራ ሪል ስቴት ጋር በመተባበር የቀረበ ነው:: ለበለጠ መረጃ: 0944049121 ይደውሉልን በTelegram እንዲሁም በWhatsApp ላይ ቢደውሉ ያገኙናል Amibara Properties
ፍቅር ደስታ ብቻ አይደለም | ከኤባ ቲ ጋር የተደረገ ቆይታ ክፍል 1 | ሶሊያና ሾው | Soliyana Show
Просмотров 119 тыс.2 месяца назад
ሰላም ውድ የሶሊያና ሾው ተከታታዮች እንዴት ናችሁ? ሶሊያና ሾው ከአዲስ እንግዳ ጋር ተመልሷል:: የዛሬ እንግዳችን የህይወት ክህሎት አስተማሪ ኤባ ተስፋዬ ነው:: ይህ የመጀመሪያ ክፍል ቆይታችን ሲሆን በዚህም ክፍል ስለ ኤባ ማንነት ስለ ፍቅር ህይወቱ እና ስላጋጠመው የፍቅር ውጣውረድ በደንብ ተጨዋውተናል:: እስከ ፍጻሜው አብራችሁን ቆዩ:: በሶሊያና ሾው ላይ ምርት እና አገልግሎታችሁን ለማስተዋወቅ እንዲሁም Review የመደረግ ምርት እና አገልግሎት ካላችሁ ደውላችሁ አግኙን 📞 0978272938
ለወላጆችም ለተማሪዎችም ትልቅ የምስራች | በአዲስ ነገር ለትውልዱ ደርሰንለታል | Tute App | Soliyana Show
Просмотров 23 тыс.2 месяца назад
ሰላም ውድ ቤተሰቦቼ እንዴት ናችሁ? በዚህ ቪዲዮ “Tute App” የተሰኘ የወላጆችን እንዲሁም የተማሪዎችን ህይወት ያቀለለ ድንቅ አፕሊኬሽን አሳያችዋለው:: እስከ ፍጻሜው አብራችሁኝ በመቆየት ተከታተሉኝ:: በአፕሊኬሽኑ ላይ ለመመዝገብ ወይም መረጃ ለማግኘት 0911795175 0944094900 ቢደውሉ እነሱን ማግኘት ትችላላችሁ አፕሊኬሽኑን ለማውረድ linktr.ee/tuteapp iOS:apps.apple.com/app/tuteapp/id6504408987 Android Phone : play.google.com/store/apps/details?id=com.vintechplc.tuteapp&pcampaignid=web_share
ሁሉም ሴት የሚመኛት "ልባም ሴት" ትዳር | ከፓስተር ቸሬ ጋር የተደረገ ቆይታ ክፍል 2 | Soliyana Michael | Pastor Chere
Просмотров 91 тыс.2 месяца назад
ሰላም ውድ ተከታታዮቼ ይህ ሶሊያና ሾው የተሰኘው ፕሮግራሜ ነው:: በዚህ ክፍል ከባለፈው የቀጠለውን ከምንወደው እና ከምናከብረው ፓስተር ቸሬ ጋር ያደረግነውን ቆይታ ሁለተኛ ክፍል ይዘንላችሁ ቀርበናል:: በቆይታችን ስለ ትዳር መልካምነት በጥልቀት አውርተናል:: መልካም ትዳርን የሚፈትኑ ነገሮችን እንዲሁም ፈተናዎቹን የምናልፍበትን ጥበብ ተወያይተናል:: እስከፍጻሜው በመከተታል አብዝተው ያትርፉ!!
ትዳር ስለቻልሽ ብቻ የምትገቢበት አይደለም | ከፓስተር ቸሬ ጋር የተደረገቆይታ| ሶሊያና ሾው ክፍል 1 | Soliyana | Pastor Chere
Просмотров 450 тыс.2 месяца назад
ሰላም ውድ ተከታታዮቼ ይህ ሶሊያና ሾው የተሰኘው ፕሮግራሜ የመጀመሪያ ክፍል ነው:: በዚህ ክፍል ብዙዎቻችን የምንወደው እና የምናከብረው ፓስተር ቸሬን እንግዳ አድርገን አቅርበነዋል:: በቆይታችን ስለ ትዳር መልካምነት በጥልቀት አውርተናል:: መልካም ትዳርን የሚፈትኑ ነገሮችን እንዲሁም ፈተናዎቹን የምናልፍበትን ጥበብ ተወያይተናል:: እስከፍጻሜው በመከተታል አብዝተው ያትርፉ!!
ቦሌ መሀል ያለ ተዓምረኛ ቤት ላሳያችሁ | ከሶሊ ጋር ክፍል 1 | Soliyana Michael
Просмотров 85 тыс.3 месяца назад
ቦሌ መሀል ያለ ተዓምረኛ ቤት ላሳያችሁ | ከሶሊ ጋር ክፍል 1 | Soliyana Michael
የህልሜን ቤት አገኘሁት | መሀል ከተማ ላይ | Soliyana Michael | Temer Real Estate
Просмотров 131 тыс.3 месяца назад
ሰላም ሶሊያና ነኝ:: በዚህ ቪዲዮ ብዙዎች ከደማቁ ሰርጌ በዋላ ሲያገኙኝ ቤት አትገዢም ወይ እያሉ ሲጠይቁኝ የነበረውን የኔንም ስጋት ያቀለለውን የምስራች አሳያችዋለሁ:: በመሀል ከተማ በ10% ብቻ ቅድመ ክፍያ በጥራት የተሰራ ቤት ማግኘት እንደምችል አውቄ ተገርሜአለሁ:: እስከ ፍጻሜው አብራችሁኝ በመቆየት የሰማሁትን ሁሉ ተጋሩኝ:: ለበለጠ መረጃ 📱0968696920 📱0939551900 ይደውሉ Telegram : @Adinas962 e-mail:- adinas962@gmail.com
ሙሽሪት በሉኝ | የሶሊያና ማይክል ሰርግ | Soliyana Michael | Wedding
Просмотров 139 тыс.3 месяца назад
በዚህ ቪዲዮ ለሰርጌ በቬሎ ስሽቀረቀር አሳያችኃለሁ እስከ ፍጻሜው አብራችሁኝ ቆዩ:: ቻናሉን Subscribe በማድረግ ቤተሰቤ ሁኑ:: ይህንን ቪዲዮ ውብ አድርጎ የቀረጸው Johny Video Production IG:- johnny_video_productionprofilecard/?igsh=eWdoN3Y1ZnM4MTBt ኤዲቲንግ Joy Films IG:- joy_films_etprofilecard/?igsh=NzZxZXRhMzZoMGJh Track: Sleepy - ChillD'em & KODOMOi [Audio Library Release] Music provided by Audio Library Plus Watch: bi...
በእንባ የታጀበው እንሾሽላ | ሶሊያና ማይክል | Soliyana Michael | 2024
Просмотров 283 тыс.4 месяца назад
ሰላም እንዴት ናችሁ ሶሊያና ማይክል ነኝ:: በዚህ ቪዲዮ በጉራጌ ባህል በሰርግ ጊዜ የሚከናወናውን ባህላዊ ፕሮግራም የማሳያችሁ ይሆናል:: ይህ ባህላዊ የእንሾሽላ ስነስርዓት በሶዶ ጉራጌ ማህበረሰብ ዘንድ ትልቅ ቦታ የሚሰጠው ነው:: እስከ ፍጻሜው አብራችሁኝ በመቆየት በሳቅ በእንባ በደስታና በጭፈራ የታጀበውን በባህላዊ ውበት የደመቀውን እንሽሽላዬን እንድትመለከት ጋበዝኳችሁ መልካም ቆይታ:: ይህንን ቪዲዮ ውብ አድርጎ የቀረጸው Johny Video Production IG:- johnny_video_productionprofilecard/?igsh=eWdoN3Y1ZnM4MTBt ኤዲቲንግ Joy Films IG:- insta...
የምስራች በአዲስ ነገር መጥቻለው | Soliyana Michael
Просмотров 197 тыс.4 месяца назад
ሰላም እንዴት ናችሁ ሶሊያና ማይክል ነኝ:: በዚህ ቪድዮ ለእናንተ ለውድ ቤተሰቦቼ ትልቅ የምስራችን ይዤላችሁ መጥቻለው:: እስከ ፍፃሜው ተከታትላችሁ የደስታዬ ተካፋይ ሀኑልኝ:: 🙏🏾🙏🏾
ሶሊ ጥሩ ነው ግን የጋበሽሺውን ሰው ሀሳብ ስሚ አንቺ የምታወሪበት ሳይሆን የጋበሻቸው ሰዎች ናቸው ማውራት ያለባቸው ።
እንግዳ ጋብዛችሁ እራሳችሁ ብቻ የምታወሩት ነገር ምንድነው? ሃሳቡን እንኳን አታስጨርሽም እኮ ኤጭ
🙏🙏🙏😊
Thank you for bringing ቼሬ Constructive advice,Please let him talk
Those 👀 have me entranced, such a beautiful Habesha lady
ሶልዩ እንዴት ነሽ ደህና ነሽ ወይ ፡ ምነው ደሞ ጠፋሽ . ትዳር አጠፋሽ ወይ ፣አዲስ እንግዳ ይዘሽ ብቅ በይ ደሞ አትጥፊ ትናፈቂያለሽ ፣ አንቺ የህዝብ ልጅ ነሽ ። በርቺ ፥ እግዚያብሄር ባለሽበት ይጠብቅሽ ።
እሶ ሆንች እኮ መድርክ መሪ😂
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
😢😢😢😢😢
ይቺ ፍየል ተረጋጊ ማዳመጥ ልመጅ ሰትጋበዝ እየመረጥክ።
Ye-bal beteseb weyinim ye-mist betesebinim meredat yitebekal! hulem ende-talka geb mekuter berasu chigir alewu! bal weyinim mistim berasachewu ende awakim yemiasibu kehonem chigir new! Sewu endesewunetu newu enji yemiatefawu ende bal or mist beteseb ayidelem behiwot zemenachinim ye-minawukachewu buzu ye-bal or mist beteseb yegodum alu! endezihu buzu tidarin waga keflewu yakanu betteseboch begiram bekegnim alu!!! Anchim endemahibereseb maseb meejemer alebish enji mahiberesebu ende ene yasib malet yelebishim! anchim mebsel alebish! Don't try to bee smart rather try to be wise!!
ሶሊያና ውድ እህታችን ሰላምነሽልኝ እህቴ ሁሉ ሰላም አንድ ነገር እርጅኝ በናትሽ የቤቴ ሰላም ከጠፋ ሁለት ዓመት ሞላኝ ፓስተር ቸሬን በጣም ነው ምወደው በሄደበት ሚድያ አብሬ ነው ምዞረው ብዙ ነገር ተምሬበት አለሁ ሚስቴ ግን ስጋብዛት ፊቶን ትዞራለች ሂወት ለኔ ጨለመብኝ እና እደገኘው እርጅኝ ደግሞ ያለሁበት ጌዜ እና ሕይወት ይስተካከላል እንዳገኘው ከረዳሽኝ እህቴ❤
Your mom is beautiful
You strong
እግርሽን አታነባብሪ ሶሊ ለልጁ ጥሩ አደለም
እመቤቴ ድግል ማርያም ትጠብቅሽ
❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ሶልየ ጥያቄወችሽ የሚገርም ነዉ በርቺልን ሲበዛም ልክ አይደለም እዉነትሽን ነዉ
አንተ ሰዉ ምን አይነት ነህ የምትናገረዉ አንድም ጠብ አይልም አቤት አንደበተ እዉነተኛ ብትባል ሀሰት የለዉም
ሶሊየ የኔ ውድ እህት ሁሌም ደስተኛ ሆነሽ ኑሪልኝ እህትዓለም የምር በጣም አከብርሻለሁ በእናትሽ ህልፈትና ለእናትሽ ያለሽን ክብርና ቦታ ከማን ያዘዋል ጋር ያደረግሽውን ቃለ ምልልስ ሁሌም በሰማሁት ቁጥር ታስለቅሽኛለሽ እህቴዋ ልብ በዚህ ልክ ተሰብሮ መፅናናት ከባድ ነው የምር ጀግና ነሽ እህቴ ደሞም የምትወጅውና የሚወድሽ የሚያከብርሽ የህይወት አጋር አላህ ስለሰጠሽም በጣም ደስ ብሎኛል የኔ እህት
Turmi
ፕሮግራምሽ ለየት ባለ መልኩ ይዘሽ ስለቀረብሽ ደስ ይላል:: ከተለመደው ከጥያቄና መልስ ወጥተሽ ነፃ ዉይይት አዘል ስለሆነ እኛንም ተመልካቶች የራሳችንን ሀሳብ እንድናሸራሽር እረድቶናል:: በርቺ እህት አለም!!
I love you eebba
Dubbii jabduudha ❤❤❤
Tebareki
ማነው እንግዳው እባክሽ አዳምጪ!!!
የእናት ነገር የእግር እሳት ነው
Yewddshen agbe real new
ሶሌ ዛሬ ምርጥ ነዉ እድል እየሰጠሽነዉ
😘😘💋💋☺️☺️❤❤🎉🎉🙏🙏🙏
Leba sew drom leba nw
Account report jemrenal
አንችና ባህልሽ ተራርቀዋል።ባህል ባህርይ ነው ሲጠነክር ባህርይሽ ባልሽን ይጠራዋል ይፈጥረዋል።በርግባህልሽ ነው ባልሽ?ብቻ ጌታ ይፈልግሽ ፣በደግነቱ.
ፓስተር ቸሬ መስማትም መናገርም ትችላለህ አክባሪህ ነኝ ሶሊያና ግን አቤት ብታዳምጭ ብዙ ታተርፊያልሽ
Ebbba nama jabba ❤❤❤
❤❤❤❤
Wawe
❤
እንዴት እንደምወድሽ ብታቂ ሶሊየየየየየ ካንቺ የሚመሳሰል ባህሪ ኣለኝ
ሶሊ የሚገርም እንግዳ ነው
Very smart woman ❤
ምንም እንከን የለዉም ቀጥይበት አደበትሺ ይጣፍጣል ስሊየ❤❤❤❤❤
Wey Alke❤
ዛሬ ስለትዳር ያስተሜረን ቸሬ አይደለም ሶሊ አንቺ ነሽ።
Yene konjo sewedsh❤❤
ሶሊያና እባክሽ ገጣሚ ዘውድ አክሊል ጋብዥልን
Soleye Seifu Fantahun nen gabezelegne
Eba really አንተ ዘረኛ አይደለህም ¡¡😂😂😢
ሶሊይዩ የቀሩ ጥያቀረዎች ነበሩ ። ኤባ የት ተማረ ? ሰው ምክር አገልግሎት ቢፈልግ የት ይገኛል? ጥሩ ትውውቅ እና ማጠቃለያ ያስፈልጋል።
Ebba 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉