ለወላጆችም ለተማሪዎችም ትልቅ የምስራች | በአዲስ ነገር ለትውልዱ ደርሰንለታል | Tute App | Soliyana Show
HTML-код
- Опубликовано: 10 фев 2025
- ሰላም ውድ ቤተሰቦቼ እንዴት ናችሁ? በዚህ ቪዲዮ “Tute App” የተሰኘ የወላጆችን እንዲሁም የተማሪዎችን ህይወት ያቀለለ ድንቅ አፕሊኬሽን አሳያችዋለው:: እስከ ፍጻሜው አብራችሁኝ በመቆየት ተከታተሉኝ::
በአፕሊኬሽኑ ላይ ለመመዝገብ ወይም መረጃ ለማግኘት
0911795175
0944094900
ቢደውሉ እነሱን ማግኘት ትችላላችሁ
አፕሊኬሽኑን ለማውረድ
linktr.ee/tuteapp
iOS:apps.apple.com...
Android Phone : play.google.co...
እጅግ በጣም ግሩም ሐሳብ የዚህን መተግበሪያ ለመፍጠር የተሳተፋችሁትን ሁሉ ክበሩልን ተባረኩልን ሶሊ ስላቀረብሽልን እናመሰግናለን ተባረኪ🙏🙏🙏🙏
እናመሰግናለን ሶሊ 🙏 አገራችን እንደዚህ ያሉ ጠቃሚ ነገሮች ነው ሚያስፈልጋት። በተለይ ከአ.አ ውጪ ባሉ የክልል ከተሞች አስጠኚ ማግኘት ከባድ በመሆኑ በአገር አቀፍ ደረጃ ያለውን ችግር በእኩል ይፈታል ብዬ አምናለሁ። እኔ አገር ቤት በነበርኩበት ወቅት እንደ መምህር እና ጤና ባለሙያ እየሰራሁ በተጨማሪ አስጠና በነበረበት ወቅት የሴት አስጠኚ ችግር መኖሩን አይቻለሁ አሁንም ለቤተሰብ ሴት አስጠኚ ለማግኘት ተቸግረዋል። ይሄ መተግበሪያ ግን መሰል ችግሮችን ያቀላል እና እባካችሁ በደንብ አስተዋውቁት። Soli❤ enjoy your pregnancy 🤰 it’s the time to see God’s grace and miracles
Sol berch gobez amerobeshal ❤❤
ሶሊ ጎበዝ ቆንጆ ወጣት ❤
ሶሊ ቆንጆ ትክክል በእውቀት ያልተገነባ ሀገር ትርጉም የለውም ::
ደህና ነገርን ካደጉት አገሮች መቅሰም ደስ ይላል
ፀጉርሽ ሲያምር
That's really great!!! Thanks!
Ooh soliiii you're glowing demo zare
Keep going ❤❤
ሶሊዬ የእኔ ተወዳጅ ሰው ❤❤❤❤❤
Keep shining soliye❤egziabher kanchi ga yihun
ሶሊ ወፈርሽ እንዴ ዳይ ጅም ግቢ
ውይይታችሁ ቆንጆ ነበር 🙏🙏
My love soliye .... ❤❤❤❤
እናመሰግናለን ሶሊ❤
ጥሩ ውይይት ናበር ይርጋቹህት
Masha allah amrobishal sofi❤
Beselam yegelaglshe yene konjo
Hay Soli konj❤
sol betam des yemil progaram new bezhu ketiybet gin ende hasab normal highland water kamihon mug nager logo yalew bitadergi more teru new biye asbalew keep goinig yenatwa lij.
Sole aregeshe meselegn eni bch negn yetayegn kehone temesgn
soli yene konjo berchi bizuneger likeset yichilal berchi.
❤❤❤❤❤ ሶሊ ቆንጅ
Soliye❤
እርጉዝ ነሽ እንዴ???
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ወፈር አለች ልበል ሶሊ ?? እሰይ 😮
Dena adersh😂
Everyone why you want no everything if she is pregnant she's meried leave her my konjo so much love my family soli
O