Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
የስኬቱ ምክንያት እግዚአብሔር እንደሆነ አውቆ ክብርን ለእግዚአብሔር የሚሰጥ ሰው እንዴት ደስ እንደሚል አሁንም ጌታ ዘመንሽን ይባርክ
ሴት ጎበዝ ስትሆንና ስትዋብ በጣም ደስ ይላል በርቺ❤
ድንቅ ሴት ❤
እናመሰግናለን አምለሰት ቁም ነገር ያለው ትምህርትም የወሰድንበት ፕሮግራም ነው ።
❤ አባቴን መንታ እህቴንም ያጣዋቸው በበአል ቀናት ነው በአሉን በደስታ ለምታከብሩት ሁሉ❤❤እንኳን በደህና በጤና በፍቅር አደረሳችሁ " በቅጥር የተነፈጉትን ስራ በራሴ ሰርቼ ❤ስራዬን በማየት አበረታቱኝ እርሱ መድሀኒያአለም የልባችሁን መሻት ሁሉ ይፈፅምላቹ❤❤
Geta yewededewn aderege. Berta malet naw
@Edenmulugeta-d3s አመሰግናለው እህቴ አብሮነትሽ አይለይ የኔ መደሀኒያለም ባለሽበት ይጠብቅልኝ
አዞሽ እግዚአብሔር ሁሌም. ትክክል ነው
መፅናናቱን ተመኘን
Egzeabher yatsenash tenkara hugni my sister ❤❤❤❤❤❤❤❤
ትልቅ ትምህርት ነው ያገኘነውበሐገር ልብስ ደምቃችሁ የግናን በዓል ከእኛ ጋር ስላሳለፋችሁ እናመሰግናለን በርቺልን🙏
ያቺ ቡና ምታፈላ ልክ እንደ እናንተ አስውባችሁ ፍልቅልቅ እያለች ቁጭ ብታደርጓት ደግሞ መልካም ነበረ
ፋና በጣም ጠንካራ ጎበዝ ታታሪ ሴት ስለሆነች እግዚአብሔር ረድቷት ለዚህ በቅታለች ምቀኝነትን ክፋትን ተንኮልን ትተን ሁላችንም ብንሰራ ያልፍልናል
እንኳን ለጌታችን ለመዳኃኔታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል አደረሳችሁ
Amen
What a brilliant and brave women .she is star ❤ We can learn a lot of lessons from her. Thank you!!!
ፋንዬ እንኳን ለጌታችንና ለመድሀኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል አደረሰሽ! አምለሰትም።ለሀገረሰባዊ መዋቢያዎቻችን የሰጠነውን እውቅና በማንሳትሽ ደስ ብሎኛል። ውጤትሽ ግን የራስሽ ጥረትና ለስራሽ የሰጠሽው ክብርና ቦታ ነው። በርቺ! እንደ ባህል ባለሙያና የእውቀት ዘርፉ ባለቤትነት ከጎንሽ ነን።
😂😂😂😂
ፋናን እጅግ በጣም የማከብራት የማደንቃት ደግ አዛኝ ለተቸገረ ደራሽ ልጆቿን በጥሩ ስነምግባር አባትም እናትም ሆና ያሳደገች ያስተማረች ለወግ ለማዕረግ ያበቃች ጠንካራና ታታሪ ሰራተኛ ለሌሎች አርዐያ የሆነች የሰውን ዕድገት የምትፈልግ መልካም ሰው ናት ጎረቤታችንም ስለሆነች ለቤተሰቤም ቅርብ በመሆና ስለ ፋና አስተያየት ስሰጥ እውነትና ሀቅ በመሆኑ ነው
አምለሰትዬ ውድ ባለቤትሽ ልጆችሽ ከመላ ቤተሰቦችሽ ጋር እንኳን አደረሰሽ የ አቀረብሽልንም በጣም ጎበዝ ጀግና ነች ለብዙዎች አስተማሪ የምትሆን እግዚአብሔር ይባርክሽ እናመሰግናለን መልካም በአል🥰🫶🙏
ጤና ይስጥልኝ በባህላዊ አገርኛ ጠንካራ ጀግና ሴት አመስጋኝ እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ኢትዮጵያ ኢትዮጵያውያን ❤❤❤🎉🎉🎉
በጣም ደስ የምትሉ ለወጣቶች አራያ የምትሆኑ ትዳር የምታከብሩ ድንቅ ሲቶች ናቹህ በርቱ::❤
ድንቅ ሴቶች ናችሁ ፋናዬ ብዙ ትምህርት ወስጃለሁ ከአንቺ ተባረኩ ጀግና
ማን እንደ አገር ይሄ ሁሉ ባገር ላይ ነዉ ❤
Fana is a wonderful honest person. Thank you Amleset ! Cheers!
እንኳን አብሮ አደረሰን ቆንጆ ቴዲ ልጆችሽ ደህና ለአመቱ ሳይለየን ያድርሰን
እንኳን አብሮ አደረሰን ቴዲዬንም አንድ ቀን ጋብዢልን🥰🙏
እኔ ለምንድ ነዉ ፈተና የበዛብኝ መቼ ነዉ ሚያልፍልኝ እላለዉ ለካ ሁሉም በእሾክ ፈተና ላይ ያለፉ ናቸዉ ለብሰዉ ሲታይ ግን ምንም ያልተነካ ይመስላል ቡታጀራም ክፈቺ ጅማም ክፈቺ በያት በእናትሽ ጀግና ሴት
እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ 💞🎄🎄🎁🎄🎁🎄🎁
እንኳን አብሮ አደረሰን🙏
Waw video and sound clarity is next level 👌 ቲቪን የሚያስንቅ ኘሮዳክሽን ❤ኤሚ በርቺ❤እንኳን አደረሰን
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
አምለሰት በጣም ነው የምናደንቅሸ ሁሉንም ባለሞያትን እየጋበዝሽን ሠለሆነ በጣም ነው የምናመሰገነሸ አመልዩ በጌታ ሰም ከባሌቤትሸ አሰከ ቤተሰቦች እየሩሳሌም መተሸ ለመጎብኘት ሞክሪ
ርሑስ ባዓል ይግበረልክን ቆልዓ እናሃለኹ ከማይ ጭስ ልኣተየ የለይ ኢለ ይኣምን።መኻን ሓፍተይ ነይረናኒ ኽረምቲ ናብ ሃገረስ ይወስዳኒ ነብሰይ ጠስሚ እናቀብኣ ሓፊቆናኒ ዕጣን ይኣትዋ እግረይን ኢደይን ይቀይሕ።ቆልዓ ኾይነ ብጣዕሚ እየ ልኣቲ ነይረ ምስ ዓቦኹን ይሓስብ ግን ኣትየ ኣይፈልጢ።
ኢሚዬ በጣም እናመሰግናለን ልክ ናት ፍና ተባረኪ ውስጤን ነው የነገርሽኝ ብዙ ፈተና አለ እውነት ነው
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን 🙏🙏🙏
የሚሰጠው አገልግሎት ግን አሁን አንቺ እንደተናገርሽው አይደለም። ሲጀመር ሰራተኞችሽ በጣም ትሕትና የጎደላቸው ናቸው። ገና ሲገባ የሚሰጠው ጨርቅ መሳይ ነገር የቅቤው ሽታ አጥወልውሎ ይደፋል። እንድትቀይርልኝ ብጠይቃት በግልምጫ ነው የተቀበለችኝ። ማዕጠንቱ ካለቀ በኋላ የሚሰጠው የማሳጅ አገልግሎት ለ45 ደቂቃ ይባላል እንጂ 20 ደቂቃ እንኳ አይሞላም። ምንም በቃ እንዴ መታሸቱ ብዬ ስጠይቅ የተሰጠኝ መልስ ከፈለግሽ ተጨማሪ ክፈይ ነው ። መጀመሪያ ሰራተኞችሽን አሰልጥኚ ። ጽዳቱንም መቆጣጠርና ስነ ምግባር እንዲኖራቸው ማድረግ የግድ ነው።
የኔ ቆንጆ እንኳን አደረሰሽ ንግስት ሁሌም ውብነሽ ኤሚ
ለሴቶች ተምሳሌት ነሽ ፋኒዬ! ከዚህ በላይ በርቺልኝ!
እንኳን አብሮ አደረሰን መልካም በአል
በጣም ያምራል። በርቺ እህቴ!!!
አንቺንም ከነመላው ቤተሰቦችሽ እንኳን አደረሳቹ!እናመሰግናለን
ye egziabher bereket newu ye egziabher digafi newu
ቴዲ አፍሮን እኳን አደረሰህ በይልኝ
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤
የኔ ውድ ኤሚዬ በይላት በናትሽ😊
😂😂😂😂😂😂
😅😅😅😅😅😅😅😂😂😂
እሺ ብዬልሻለሁ የኔ ቆንጆ እንኳን አብሮ አደረሰን ብሎሻል።
እንኳን በደህና አደረስን ስላም ያርግልን ኢትዮጵያ ሐገራችንን blessed 🙏🙏🙏🙏
እንኳን አብሮ አደረሰን ኤሚዬ
ጎበዝና ጀግና ሴት ልጅ ነው ያቀረብሽው!ከበዓል ብሁዋላም ቢሆን እንኩዋን ለብርሃነ ልደቱ አደረሳችሁ ማለት እወዳለሁ!
ጀግና ሴት
Enqwane Adersachu Adersene 🙏Tegaru konjo❤ sera laye Gobze le gurbtena yemimchu ena tamgeme Nahw Emina❤🙏 fanyene le 2 gezye selakerbshelne Enmesegnalne 🙏🥰❤❤❤
ብርቱ ሴት ናት። በጣም አስተማሪ ፕሮግራም ነው። ኤሚዬ በርቺልን
amen amen abro enkuan aderesen
ደስ ስትል እግዚአብሔር ን በተናገረችበት ሁሉ ጣልቃ አለ ተመስገን😂😂😂😂
Thank you very much for your thoughtful and beautiful work you’re down to earth and kind we’re proud of you happy Ethiopian Christmas 👏
ጤና ይስጥልኝ እህት አምለሰት ፕሮግራም ትምህርትና የህይወት መሠረት ምግባር ያስተምራል አመሰግናለሁ ሰላም ኢትዮጵያ ኢትዮጵያውያን ❤❤❤🎉🎉
ፋኒዬ በጣም ጎበዝ ነሽ 🎉❤🎉
እኔ ተልባ በጣም እወዳለሁ ጁስም እየሰራሁ እጠጣለሁ እየቀቀልኩም ጀሉን ፀጉሬን እቀባለሁ ጥንካሬሽ በጣም ደስ ይላልል በርች እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያርግልን🙏🙏🌺🌺🌺
ኤሚዬ እንደው እንዴት እንደምወድሽ ስትስቂ ስታወሪ ትህትናሽ ደንገጥ ስትዪ ራሱ ደስ ስትዪ
ጎበዝ ጋል ራያ ❤❤❤ congratulations
ስታምሪ እኮ አምለሰት
እንኳን ለጌታችን ለመድሃኒታችን የልደት በአል አደረሳችሁ🙏🌷🙏🌷መላ ኦርቶዶክሳዊ እና ኢትዮጵያዊ በሙሉ💚💛❤🙏💚💛❤🙏እግዚአብሔር እንኳን ፈተናውን ሁሉ ያሳለፈልሽ የኔ ቆንጆ በእውነት ብዙ ነገር ነው የተማርኩብሽ የኔ እህት በእውነት አምልዬ ጥሩ እንግዳ ስለምትጋብዥልን ብዙ ከእንግዶች ስለምንማር እናመሰግናለን💚💛❤🙏🌷🌺💐
ምርጥ የሚገርም ፕሮዳክሽን ቀረፃ ቤቱም ያምራል
እንኳን አብሮ አደርሰን ኤሚየ❤❤❤❤❤
I love this business women so much she is so smart ❤I love amleset❤too
God is too good ❤️ ❤️ ❤️
ተልባ ነጮቹ በጣም ነው እሚውፕዱት።እንዶም ውድናት።
እና ምን ታኣድርግ ኣንድ ሰው ብቻውን ምን ይሁን
Yegermal‼️Ye Nigusu sira kezkez sel Nigistetu tenesachEgzeyabher yemesgen🙏Ye Teddye mest🌹👍berchi
God bless her she is an amazing women
I appreciate the way you express yourself Fana, keep going Emey❤
እንኳን አደረሳችሁ
Faniya betam mlkam lege nech begwadegaya yea nw yawquat she is nice
ሚስትየው ቴዲያችንን ታቀርቢልናለሽ እባክሸ የኔ ውድ❤
💯👍gegena set ewedalew 💯👌🙏🙏🙏
Derbeb yaleci set. Amleset ye enate sem new❤ melkam beal🎉
Enkuwan aderesachu melkam beal ☦️ ⛪️ ♥️
Bettam stameru beautiful smart woman so proud of you both ❤️ 💖 ♥️
Thank you it is a good lesson
Enkuwan abro adrshn adrsachwe🎉🎉🎉🎉
You are perfect 🤩🤩🤩❤️
እንኳን ደስ ያለሽ ❤🎉
እኔ ግን በጣም መጠቀም እፈልግ ነበር ግን ደም ግፍት አለዉ እድሜ ለስደት
ለደም ግፊት የቀርፋ ሻሂ ያለ ሱካር ሎሚ ጠብ አርገሽ ጠጪ አሪፍ ነው
ተባርኩ
Amy yene konjo swedsh ergt yalsh🌹🌹🌹yench program ayameltegnm adnakish negn
Enkuan aderseshe all ur families ❤❤
ጎበዝ ጠንካራ ባልሽው እስማማለሁ።አንዴ ገብቻለሁ ብስራተ ገብርኤል ያለውን።❤
Tebarku des yemil program new
የአመለሰት ዝግጅት ሁሉ ለደላውና ለተመቻቸ ኑሮ ላይ ብቻ ነው ከ90% በላይ ሠቆቃ ላይ ያለውን የኢትዮጵያን ህዝብ ነባራዊ ሁነት የዋጀ የመማሪያ ወይስ የቅንጦት ሚዲያ ነው????
Abeti sew malt kebadi nw
አማርጠሽ ስሚ እኔ ሰቆቃ ችግር መስማት በቃኝ አንዳንዴ እዲህም መስማት ብርታት ይሄናል❤
በሶቆቃው ዘርፍ ደግሞ አንተ መስራት ትችላለህ አጎቴ😂
በዚህ እድሜህ ስለመማር ካወራህ ሳይማሩ አገር እያጠፉ ካሉት ውስጥ አንዱ አንዱ አንተ ነህ ማለት ነው ; ተይዘሀል ባለህበት እጅ ወደላይ !!
ruclips.net/video/ziY3kvoRzZ4/видео.html&si=L3AnhThhzdjn_lxc
Asme yalebet ergoze yehalale
You are Brave
ጎበዝ
Beautiful 🎉❤❤❤❤
መልካም ገና ኤም
wawe dese emetelu yesete temsalete nachu bertulen takoralachu
አዬ ኤሚ ንጉሳችንን እየጠበቅን ሌላ ሰው
Jesus is lord ❤❤❤
Merry Christmas 🎅 💚💛❤️
Thank you❤❤🎉🎉🎉
Amlesetye ❤️❤️❤️ and Fana ❤️❤️❤️
መልካም በአል ❤ እየገባችሁ ጎብኙኝ ❤❤❤
ቴዲን ሰላም በይልን
ምንም የሚስተምር ነገር አታቀርብም ምኑተው መማሪያ ይችን ሴት በፊት ጠይቃት ነበር ሁሉም የምታቀረበው የተመቻቸ ሰወች
ያላለፈለት ሰው ታዲያ ምን ትምህርት እንዲሰጥ ይጋበዛል ያው እንዳንተ ተቀምጦ የሚሰራ ይተቻል እንጂአይ ይቺ አገር ግን ሰው ማጣቷ😢😢😢😢
እኔ የወሎ ልጅ በመሆኔ አያቴ ብዙ አይነት የቆዳ ትርመቶችን እና ቢያንስ በሳምት አንድ ጊዜ ጭስ ትሞቃለች እና እኔም ብዙ ተምሬበታለሁ።
ይለቀል
ወሎ ልጂ አገረዶች ልናገባ ሰንል እንሞቃለን በጣም
አምለሰት የብዙ ታለንት ባለቤት ነሽ:በጣም ለዛ ያለው ቶክ ሾው ነው የደረግሽው
እኛ የማዳም ቅመሞችን ነን በወገብ ህመም በጣም የተጎዳነዉ የት ባገኘንሽ እግዚአብሔር አሳክቶልኝ ሰላም ከተመለስኩ እመጣለሁ🙏
Awo ezaa New mebalew lee getachin lee medantchin
Marry Christmas 🤶 Everyone 💚💛❤️🙏
❤❤❤❤enqan aderesesh 🎉🎉🎉
የስኬቱ ምክንያት እግዚአብሔር እንደሆነ አውቆ ክብርን ለእግዚአብሔር የሚሰጥ ሰው እንዴት ደስ እንደሚል አሁንም ጌታ ዘመንሽን ይባርክ
ሴት ጎበዝ ስትሆንና ስትዋብ በጣም ደስ ይላል በርቺ❤
ድንቅ ሴት ❤
እናመሰግናለን አምለሰት ቁም ነገር ያለው ትምህርትም የወሰድንበት ፕሮግራም ነው ።
❤ አባቴን መንታ እህቴንም ያጣዋቸው በበአል ቀናት ነው በአሉን በደስታ ለምታከብሩት ሁሉ❤❤እንኳን በደህና በጤና በፍቅር አደረሳችሁ " በቅጥር የተነፈጉትን ስራ በራሴ ሰርቼ ❤ስራዬን በማየት አበረታቱኝ እርሱ መድሀኒያአለም የልባችሁን መሻት ሁሉ ይፈፅምላቹ❤❤
Geta yewededewn aderege. Berta malet naw
@Edenmulugeta-d3s አመሰግናለው እህቴ አብሮነትሽ አይለይ የኔ መደሀኒያለም ባለሽበት ይጠብቅልኝ
አዞሽ እግዚአብሔር ሁሌም. ትክክል ነው
መፅናናቱን ተመኘን
Egzeabher yatsenash tenkara hugni my sister ❤❤❤❤❤❤❤❤
ትልቅ ትምህርት ነው ያገኘነውበሐገር ልብስ ደምቃችሁ የግናን በዓል ከእኛ ጋር ስላሳለፋችሁ እናመሰግናለን በርቺልን🙏
ያቺ ቡና ምታፈላ ልክ እንደ እናንተ አስውባችሁ ፍልቅልቅ እያለች ቁጭ ብታደርጓት ደግሞ መልካም ነበረ
ፋና በጣም ጠንካራ ጎበዝ ታታሪ ሴት ስለሆነች እግዚአብሔር ረድቷት ለዚህ በቅታለች ምቀኝነትን ክፋትን ተንኮልን ትተን ሁላችንም ብንሰራ ያልፍልናል
እንኳን ለጌታችን ለመዳኃኔታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል አደረሳችሁ
Amen
What a brilliant and brave women .she is star ❤ We can learn a lot of lessons from her. Thank you!!!
ፋንዬ እንኳን ለጌታችንና ለመድሀኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል አደረሰሽ!
አምለሰትም።
ለሀገረሰባዊ መዋቢያዎቻችን የሰጠነውን እውቅና በማንሳትሽ ደስ ብሎኛል።
ውጤትሽ ግን የራስሽ ጥረትና ለስራሽ የሰጠሽው ክብርና ቦታ ነው። በርቺ! እንደ ባህል ባለሙያና የእውቀት ዘርፉ ባለቤትነት ከጎንሽ ነን።
😂😂😂😂
ፋናን እጅግ በጣም የማከብራት የማደንቃት ደግ አዛኝ ለተቸገረ ደራሽ ልጆቿን በጥሩ ስነምግባር አባትም እናትም ሆና ያሳደገች ያስተማረች ለወግ ለማዕረግ ያበቃች ጠንካራና ታታሪ ሰራተኛ ለሌሎች አርዐያ የሆነች የሰውን ዕድገት የምትፈልግ መልካም ሰው ናት ጎረቤታችንም ስለሆነች ለቤተሰቤም ቅርብ በመሆና ስለ ፋና አስተያየት ስሰጥ እውነትና ሀቅ በመሆኑ ነው
አምለሰትዬ ውድ ባለቤትሽ ልጆችሽ ከመላ ቤተሰቦችሽ ጋር እንኳን አደረሰሽ የ አቀረብሽልንም በጣም ጎበዝ ጀግና ነች ለብዙዎች አስተማሪ የምትሆን እግዚአብሔር ይባርክሽ እናመሰግናለን መልካም በአል🥰🫶🙏
ጤና ይስጥልኝ በባህላዊ አገርኛ ጠንካራ ጀግና ሴት አመስጋኝ እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ኢትዮጵያ ኢትዮጵያውያን ❤❤❤🎉🎉🎉
በጣም ደስ የምትሉ ለወጣቶች አራያ የምትሆኑ ትዳር የምታከብሩ ድንቅ ሲቶች ናቹህ በርቱ::❤
ድንቅ ሴቶች ናችሁ ፋናዬ ብዙ ትምህርት ወስጃለሁ ከአንቺ ተባረኩ ጀግና
ማን እንደ አገር ይሄ ሁሉ ባገር ላይ ነዉ ❤
Fana is a wonderful honest person. Thank you Amleset ! Cheers!
እንኳን አብሮ አደረሰን ቆንጆ ቴዲ ልጆችሽ ደህና ለአመቱ ሳይለየን ያድርሰን
እንኳን አብሮ አደረሰን ቴዲዬንም አንድ ቀን ጋብዢልን🥰🙏
እኔ ለምንድ ነዉ ፈተና የበዛብኝ መቼ ነዉ ሚያልፍልኝ እላለዉ ለካ ሁሉም በእሾክ ፈተና ላይ ያለፉ ናቸዉ ለብሰዉ ሲታይ ግን ምንም ያልተነካ ይመስላል ቡታጀራም ክፈቺ ጅማም ክፈቺ በያት በእናትሽ ጀግና ሴት
እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ 💞🎄🎄🎁🎄🎁🎄🎁
እንኳን አብሮ አደረሰን🙏
Waw video and sound clarity is next level 👌 ቲቪን የሚያስንቅ ኘሮዳክሽን ❤ኤሚ በርቺ❤እንኳን አደረሰን
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
አምለሰት በጣም ነው የምናደንቅሸ ሁሉንም ባለሞያትን እየጋበዝሽን ሠለሆነ በጣም ነው የምናመሰገነሸ አመልዩ በጌታ ሰም ከባሌቤትሸ አሰከ ቤተሰቦች እየሩሳሌም መተሸ ለመጎብኘት ሞክሪ
ርሑስ ባዓል ይግበረልክን ቆልዓ እናሃለኹ ከማይ ጭስ ልኣተየ የለይ ኢለ ይኣምን።መኻን ሓፍተይ ነይረናኒ ኽረምቲ ናብ ሃገረስ ይወስዳኒ ነብሰይ ጠስሚ እናቀብኣ ሓፊቆናኒ ዕጣን ይኣትዋ እግረይን ኢደይን ይቀይሕ።ቆልዓ ኾይነ ብጣዕሚ እየ ልኣቲ ነይረ ምስ ዓቦኹን ይሓስብ ግን ኣትየ ኣይፈልጢ።
ኢሚዬ በጣም እናመሰግናለን ልክ ናት ፍና ተባረኪ ውስጤን ነው የነገርሽኝ ብዙ ፈተና አለ እውነት ነው
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን 🙏🙏🙏
የሚሰጠው አገልግሎት ግን አሁን አንቺ እንደተናገርሽው አይደለም። ሲጀመር ሰራተኞችሽ በጣም ትሕትና የጎደላቸው ናቸው። ገና ሲገባ የሚሰጠው ጨርቅ መሳይ ነገር የቅቤው ሽታ አጥወልውሎ ይደፋል። እንድትቀይርልኝ ብጠይቃት በግልምጫ ነው የተቀበለችኝ። ማዕጠንቱ ካለቀ በኋላ የሚሰጠው የማሳጅ አገልግሎት ለ45 ደቂቃ ይባላል እንጂ 20 ደቂቃ እንኳ አይሞላም። ምንም በቃ እንዴ መታሸቱ ብዬ ስጠይቅ የተሰጠኝ መልስ ከፈለግሽ ተጨማሪ ክፈይ ነው ። መጀመሪያ ሰራተኞችሽን አሰልጥኚ ። ጽዳቱንም መቆጣጠርና ስነ ምግባር እንዲኖራቸው ማድረግ የግድ ነው።
የኔ ቆንጆ እንኳን አደረሰሽ ንግስት ሁሌም ውብነሽ ኤሚ
ለሴቶች ተምሳሌት ነሽ ፋኒዬ! ከዚህ በላይ በርቺልኝ!
እንኳን አብሮ አደረሰን መልካም በአል
በጣም ያምራል። በርቺ እህቴ!!!
አንቺንም ከነመላው ቤተሰቦችሽ እንኳን አደረሳቹ!እናመሰግናለን
ye egziabher bereket newu ye egziabher digafi newu
ቴዲ አፍሮን እኳን አደረሰህ በይልኝ
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤
የኔ ውድ ኤሚዬ በይላት በናትሽ😊
😂😂😂😂😂😂
😅😅😅😅😅😅😅😂😂😂
እሺ ብዬልሻለሁ የኔ ቆንጆ እንኳን አብሮ አደረሰን ብሎሻል።
እንኳን በደህና አደረስን ስላም ያርግልን ኢትዮጵያ ሐገራችንን blessed 🙏🙏🙏🙏
እንኳን አብሮ አደረሰን ኤሚዬ
ጎበዝና ጀግና ሴት ልጅ ነው ያቀረብሽው!ከበዓል ብሁዋላም ቢሆን እንኩዋን ለብርሃነ ልደቱ አደረሳችሁ ማለት እወዳለሁ!
ጀግና ሴት
Enqwane Adersachu Adersene 🙏Tegaru konjo❤ sera laye Gobze le gurbtena yemimchu ena tamgeme Nahw Emina❤🙏 fanyene le 2 gezye selakerbshelne Enmesegnalne 🙏🥰❤❤❤
ብርቱ ሴት ናት። በጣም አስተማሪ ፕሮግራም ነው። ኤሚዬ በርቺልን
amen amen abro enkuan aderesen
ደስ ስትል እግዚአብሔር ን በተናገረችበት ሁሉ ጣልቃ አለ ተመስገን😂😂😂😂
Thank you very much for your thoughtful and beautiful work you’re down to earth and kind we’re proud of you happy Ethiopian Christmas 👏
ጤና ይስጥልኝ እህት አምለሰት ፕሮግራም ትምህርትና የህይወት መሠረት ምግባር ያስተምራል አመሰግናለሁ ሰላም ኢትዮጵያ ኢትዮጵያውያን ❤❤❤🎉🎉
ፋኒዬ በጣም ጎበዝ ነሽ 🎉❤🎉
እኔ ተልባ በጣም እወዳለሁ ጁስም እየሰራሁ እጠጣለሁ እየቀቀልኩም ጀሉን ፀጉሬን እቀባለሁ ጥንካሬሽ በጣም ደስ ይላልል በርች እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያርግልን🙏🙏🌺🌺🌺
ኤሚዬ እንደው እንዴት እንደምወድሽ ስትስቂ ስታወሪ ትህትናሽ ደንገጥ ስትዪ ራሱ ደስ ስትዪ
ጎበዝ ጋል ራያ ❤❤❤ congratulations
ስታምሪ እኮ አምለሰት
እንኳን ለጌታችን ለመድሃኒታችን የልደት በአል አደረሳችሁ🙏🌷🙏🌷መላ ኦርቶዶክሳዊ እና ኢትዮጵያዊ በሙሉ💚💛❤🙏💚💛❤🙏እግዚአብሔር እንኳን ፈተናውን ሁሉ ያሳለፈልሽ የኔ ቆንጆ በእውነት ብዙ ነገር ነው የተማርኩብሽ የኔ እህት በእውነት አምልዬ ጥሩ እንግዳ ስለምትጋብዥልን ብዙ ከእንግዶች ስለምንማር እናመሰግናለን💚💛❤🙏🌷🌺💐
ምርጥ የሚገርም ፕሮዳክሽን ቀረፃ ቤቱም ያምራል
እንኳን አብሮ አደርሰን ኤሚየ❤❤❤❤❤
I love this business women so much she is so smart ❤I love amleset❤too
God is too good ❤️ ❤️ ❤️
ተልባ ነጮቹ በጣም ነው እሚውፕዱት።እንዶም ውድናት።
እና ምን ታኣድርግ ኣንድ ሰው ብቻውን ምን ይሁን
Yegermal‼️
Ye Nigusu sira kezkez sel
Nigistetu tenesach
Egzeyabher yemesgen🙏
Ye Teddye mest🌹👍berchi
God bless her she is an amazing women
I appreciate the way you express yourself Fana, keep going Emey❤
እንኳን አደረሳችሁ
Faniya betam mlkam lege nech begwadegaya yea nw yawquat she is nice
ሚስትየው ቴዲያችንን ታቀርቢልናለሽ እባክሸ የኔ ውድ❤
💯👍gegena set ewedalew 💯👌🙏🙏🙏
Derbeb yaleci set. Amleset ye enate sem new❤ melkam beal🎉
Enkuwan aderesachu melkam beal ☦️ ⛪️ ♥️
Bettam stameru beautiful smart woman so proud of you both ❤️ 💖 ♥️
Thank you it is a good lesson
Enkuwan abro adrshn adrsachwe🎉🎉🎉🎉
You are perfect 🤩🤩🤩❤️
እንኳን ደስ ያለሽ ❤🎉
እኔ ግን በጣም መጠቀም እፈልግ ነበር ግን ደም ግፍት አለዉ እድሜ ለስደት
ለደም ግፊት የቀርፋ ሻሂ ያለ ሱካር ሎሚ ጠብ አርገሽ ጠጪ አሪፍ ነው
ተባርኩ
Amy yene konjo swedsh ergt yalsh🌹🌹🌹yench program ayameltegnm adnakish negn
Enkuan aderseshe all ur families ❤❤
ጎበዝ ጠንካራ ባልሽው እስማማለሁ።አንዴ ገብቻለሁ ብስራተ ገብርኤል ያለውን።❤
Tebarku des yemil program new
የአመለሰት ዝግጅት ሁሉ ለደላውና ለተመቻቸ ኑሮ ላይ ብቻ ነው ከ90% በላይ ሠቆቃ ላይ ያለውን የኢትዮጵያን ህዝብ ነባራዊ ሁነት የዋጀ የመማሪያ ወይስ የቅንጦት ሚዲያ ነው????
Abeti sew malt kebadi nw
አማርጠሽ ስሚ እኔ ሰቆቃ ችግር መስማት በቃኝ አንዳንዴ እዲህም መስማት ብርታት ይሄናል❤
በሶቆቃው ዘርፍ ደግሞ አንተ መስራት ትችላለህ አጎቴ😂
በዚህ እድሜህ ስለመማር ካወራህ ሳይማሩ አገር እያጠፉ ካሉት ውስጥ አንዱ አንዱ አንተ ነህ ማለት ነው ; ተይዘሀል ባለህበት እጅ ወደላይ !!
ruclips.net/video/ziY3kvoRzZ4/видео.html&si=L3AnhThhzdjn_lxc
Asme yalebet ergoze yehalale
You are Brave
ጎበዝ
Beautiful 🎉❤❤❤❤
መልካም ገና ኤም
wawe dese emetelu yesete temsalete nachu bertulen takoralachu
አዬ ኤሚ ንጉሳችንን እየጠበቅን ሌላ ሰው
Jesus is lord ❤❤❤
Merry Christmas 🎅
💚💛❤️
Thank you❤❤🎉🎉🎉
Amlesetye ❤️❤️❤️ and Fana ❤️❤️❤️
መልካም በአል ❤ እየገባችሁ ጎብኙኝ ❤❤❤
ቴዲን ሰላም በይልን
ምንም የሚስተምር ነገር አታቀርብም ምኑተው መማሪያ ይችን ሴት በፊት ጠይቃት ነበር ሁሉም የምታቀረበው የተመቻቸ ሰወች
ያላለፈለት ሰው ታዲያ ምን ትምህርት እንዲሰጥ ይጋበዛል ያው እንዳንተ ተቀምጦ የሚሰራ ይተቻል እንጂ
አይ ይቺ አገር ግን ሰው ማጣቷ😢😢😢😢