“ትዳር የሚሰጠን ነገር ቅዱስ ነው፣ ንፁህ ነው፣ በጋራ የሚያዝ፣ የሚጠበቅ ነው…” ከጋብቻ እና ቤተሰብ አማካሪ ፓስተር ቸሬ ጋር | ክፍል 08

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 янв 2025

Комментарии • 616

  • @nahom9971
    @nahom9971 Месяц назад +91

    ከሁለት በሳል የዘመናችን በረከቶች ሰዋች ማዳመጥ በጣም አራሳችንን የምንገነባ የቆምንበትን የምናሰተውልበት መሰታውታችን ናቸው ተባረኩ ዘመናችሁ የባረከ አቦ

  • @woine123
    @woine123 Месяц назад +90

    አቤት እኔ ስለ ፓስተር ቸሬ የሚገባኝ አንድ ነገር አለኝ:: በሱ ላይ
    የእግዚአብሔርንም እፁብ ድንቅ ስራ አደንቃለሁ::
    * ፓስተር ቸሬ የራሱን ሃይማኖት ስርአት በዛው በቦታው ይሰብካል !
    * ህብረተሰቡን በመምከር በመሸምገል ሲረዳ, ሲሰራ, ሲያገለግል ደግሞ የሌላውን እምነት ሳይነካካ!
    የእግዚአብሔርን ስርአትና ህግን በማስተማር በትህትና ሲገስፅ በጣም
    መንፈስን ይነካል::
    ይህን ፀጋ ለሰጠህ እግዚአብሔር ይመስገን::

    • @MahiT0412
      @MahiT0412 20 дней назад +1

      I’m sorry but you iò

  • @Chulusmith
    @Chulusmith 29 дней назад +28

    አቤት እውቀት,ግንዛቤ, በጥልቅ መረዳትና ብስለትህ እሚገርም እውነትን የያዘ ትንታኔ ነው ሁለታችሁም ለሰጣችሁን ትልቅ እውቀትና ትምህርት ከልብ እናመሰግናለን❤❤

  • @Nani2-m1h
    @Nani2-m1h 28 дней назад +17

    ይሄን ትምህርት ከማግባቴ በፊት ቢሆን ኖሮ ብዙ አተርፍበት ነበር ቢሆንም ግን አሁንም ግዜ አለኝ ላላገባችሁ ግን ተማሩበት ትጠቀማላችሁ🙏 እናመስግናለን

  • @deremanz2541
    @deremanz2541 Месяц назад +36

    በጣም አስተማሪ ውይይት እየሳቅኩ ነው ያየሁት ፣ ቲጂ ለሁልግዜ ማህበራዊ ግንባታሽ አክብሮቴ ይድረስሽ ፓስተር ቸሬ ትልቅ አክብሮት!!!

  • @abebaali4790
    @abebaali4790 29 дней назад +16

    ሁለታችሁንም በጣም ማደንቃችው ሁልጊዜ አዳምጣችኃለው በተለያየ ፕሮግራሞች ሁሉ ጥሩ ዜጋን ለማፍራት የምታደርጉት ትጋት ሳላደንቃችው አላልፍም ልብ ያለው ልብ ይበል

  • @ethiopialove2772
    @ethiopialove2772 Месяц назад +43

    እኔ ፓስተር ቸሬ የምትሰጠው ምሳሌ ይገርማል በሚገባን መልኩ ነው የምታስረዳው:: የበረንዳ ላይ አምፖል ያልከው ከሁሉም ፈገግ አስደርጎኛል:: በጣም ትችላለህ ብዙ ጊዜ እከታተልሃለሁኝ

  • @Hope-w8m1k
    @Hope-w8m1k 2 дня назад

    በሳቅ ልሞት ነው,
    ግን ቁምነገር mindset ከተቀየረ ህይወታችን ይቀየራል
    ቸሬ ዘመንህ ይባረክ😍😍

  • @messayengida3532
    @messayengida3532 29 дней назад +9

    ለሁለታችሁም በጣም ትልቅ አክብሮት አለኝ በእዉነት በጣም ደስ እያለኝ ነዉ የምሰማቹህ ብዙዎቻችንም ታክማላቹህ ታድናላችሁም እድሜና ጤና ይስጣችሁ

  • @genetgebregzaber5880
    @genetgebregzaber5880 24 дня назад +2

    ፖስተር ቸሬ እግዚአብሔርትውልድን ለማዳን ብዙጥበብ ውስጥህ አስቀምጧል : ዘመንህ ትዳርህ ልጆችህ ይባረኩ🙌🏽: አቤት በዚህ ዘመን ያላገባቹ ወጣቶች እንዴት ታደላቹ: ይህን ስሙ ከማግባታቹ በፊት ጆሮ ያለው ይስማ! ትውልድ ይዳን! ትውልድ የሚጀምረው ከቤተሰብ ነው!! እቤቱ የስማነውን በልቦናችን አሳድርልን አሜን!!!

  • @SetnaSetnna
    @SetnaSetnna Месяц назад +8

    ቲጂ በጣም ነው የምናመሰግነው በፊት ላይ በሬዲዮ ስሰማሽ በጣም ውስጤን ታስደስቺው ነበር የብዙ ሰዎችን ህይወት ተናግሮ መቀየር እንዴት መታደል ነው አንድ መጥፎ ቃል ተናግሮ እኮ የሰውን ህይወት የሚያበላሽ ብዙ ሰው አለ ተናግሮ ማከም ስጦታ ያስፈልጋል በእውነት የጋበዝሽልን ሰው ደግሞ ወሳኝ ሰው እንደዚህ አይነቱን ሰው ምነው ቀደም ብሎ ቢፈጠር ብዙ ህይወቶች ሳይበላሹ ብዙ ትዳር ሳይፈርስ ብቻ አሁንም የሚጠቀምበት ካለ " ለጠቢብ ሰው አንድ ቃል በቂ ናት " ጆሮ ያለው ይስማ ልብ ያለው ልብ ይበል ።
    Too of you Amazing speach , politeness , respect each other long life like matusala thanks for all.

  • @atm5614
    @atm5614 29 дней назад +51

    ፓስተር ቸርዬ መቼም ብትሰማ ብትሰማ የማትሰለች ሰው❤ እያዝናናህ የምታስተምር የማትጠገብ❤ ቲጂዬ እናመሰግናለን❤🙏

  • @GoitomHaileslassie
    @GoitomHaileslassie 29 дней назад +13

    ተመስገን ይህን ሳልሰማ እንኳን አላገባው 🙏🙏🙏

  • @EthiyoEthiyo
    @EthiyoEthiyo 15 дней назад +1

    በጣም እናመሰግናለን ትልቅ የሕይወት መንገድ አሳያችሁን ሁሌም ምክር እንፈልጋለን

  • @denekealembo840
    @denekealembo840 21 день назад +1

    ዎሆ ዎሆ ፖስተር ቸሬ ያንተ ንግግርእና ትምርትህ ሁልግዜ አዲስ እና የማትጠገብ ነህ በርታ ይህ እውቀት ለመላው ኢትዮጲያዊ ሁሉ የሚያስፈልግነው🎉❤

  • @MaryMary-xp2lb
    @MaryMary-xp2lb 3 дня назад

    እባካችሁ የሰውን ሚስጥር አትንገሩን በጣም ትክክል አይደለም ። ባለቤቶቹም ቁጭ ብለው ይሰሟችኃል ❤❤❤

  • @emahagriemahagri
    @emahagriemahagri Месяц назад +13

    Waw!ቲጂየ ገና በፊትጀምሮ us እያለሽ እከታተል ነበር ኘሮግራምሽን ስለመጣሽ ደስ ብሎኛል!
    ቆንጆ ቆይታ ነበር ደስየሚል!
    የተመልካችን ጥያቄና ስሜት በሙሉ አቅርበሻል እንደኔ
    ቀጥይበት ማድመጥሽ ደስ ይላል !

  • @Selam-sx5ej
    @Selam-sx5ej 4 дня назад

    ፓስተር ቸሬ እና ቲጂ ድንቅ የትዳር ትምህርት እንደ ሁሌው እግዚአብሔር ይባርካችሁ።

  • @teferiwoldegiorgis2941
    @teferiwoldegiorgis2941 Месяц назад +21

    በስመአብ! ፓስተር ቸሬ በጣም ትልቅ ሰው ነህ፡ በዕውነት! እግዚአብሔር ይስጥልን! የድንግል ማርያም ልጅ ሁል ጊዜ ሞገስ ይሁንህ!

    • @emahagriemahagri
      @emahagriemahagri Месяц назад +2

      ስሙ እየሱስ ይባላል
      አለም ይህን ስም አይወደውም

    • @SamrawitBeyin
      @SamrawitBeyin Месяц назад +5

      ቅድስት ድንግል ማርያም ያለው ሰው ጌታችን መድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ አለው ። ድንግል ማርያምን የያዙ ኦርቶዶክሶች ጋር ሄዳችሁ ጌታን ተቀበሉ አትበሏቸው እንዴት ድንግል ማርያምን ይዘው ጌታን አልያዙም ብላችሁ ታስባላችሁ አማኑኤል ማነው? ክርስቶስ መድሀኔአለም ማነው? ክርስቶስ ብሎ ያስተማረው እራሱ የናንተው ቸሬ ነው እና እባካችሁ ድንግል ማርያም ስትጠራ ወይም ክርስቶስ የድንግል ማርያም ልጅ ተብሎ ሲጠራ አንተ እንዳገሸገሸህ የሚያንገሸግሸው ዲያቢሎስ ብቻ ነው

    • @teferiwoldegiorgis2941
      @teferiwoldegiorgis2941 Месяц назад +2

      @@emahagriemahagri ማሞ ቂሎ እኛኮ ጌታችንና መድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስን ስንጠራው ብዙ እንለዋለን ስንፈልግ አማኑኤል ስንፈልግ የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ስንፈልግ ደሞ ጌታችንና መድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ እንለዋለን፡፡ እናንተኮ የምትጠሩትና የምታመልኩት እሱን ሳይሆን ሀሳዊ መሲሁን ኢየሱስ ነው፡ ለሱም መንገድ እየጠረጋችሁለት ነው፡ ያንንም ገብስ ህዝብ እያሳታችሁት የትንቢት መፈጸሚያ እያደረጋችሁት ነው፡፡ ይህ አልበቃ ብሏችሁ ግብረሰዶምን ኢትዮጵያ ውስጥ እያስፋፋችሁ ነው!

    • @teferiwoldegiorgis2941
      @teferiwoldegiorgis2941 Месяц назад

      @@SamrawitBeyin እናትዬ ትክክል ነሽ፡ እነዚህ የትንቢት መፈጸሚያ የሆኑ ደደቦችማ አሁን አሁን ወንድ እና ወንድን ለማጋባት ይፈቀድልን እያሉ ነው፡ ያን ጊዜ እናጠፋቸዋለን ዝም በያቸው ቆይ!

  • @AA-ig9kq
    @AA-ig9kq 9 часов назад

    ብዙ የማላዉቀዉን አወኩ እናመሰግናለን አላህ ከክፉ ይጠብቃቹ ❤

  • @jo4801
    @jo4801 Месяц назад +45

    2 ሰዓት እንደዚህ ትንሽ ሆኖብኝ አያውቅም እጅግ በጣም የምናመሰግነው ።

    • @MhrtZwdy
      @MhrtZwdy 29 дней назад

      በጣም በሂወታችን የምንፈልገው ነገር ሲሆን እዲህ ነው

  • @RuthHayile
    @RuthHayile Месяц назад +12

    በርቱ የሀገር በረከት ናችሁ ሀሳባችሁ ንግግራችሁ ልብያሳርፉል ጨምሩ ብዙ ብዙፍሬ አፍሩ ተባረኩንኝ 🙏

  • @menberegetachew2521
    @menberegetachew2521 26 дней назад +1

    ቲጄ በጣም የምወድሽ የማከብርሽ ምርጥ ሴትነሽ ፓስተር ቸሬን ከልቤ ከልቤ ነው የማከብረው ፈጣሪ ብድራቱን ይክፈልልን ፓስተር ቸሬ እንደው አንድነገር አለ በይበልጥ ለትዳር ለሽምግና የሜላኩ ሰወች በእውነት ትልልቅ ሆነው ለቤቸሰብ እየዋሹ ሽምግልና ለላካቸው ሰው የሜዋሹት ያልሆነወን ነው የሜሉበዝተዋል እና የእምነት ልዩነታችን ችግርየለውም እባካችሁን ሽምግልና ፖስተር ቸሬን ላኩ ትጠቀማላችሁ ሰለማይዋሽ የሰውን ትዳር ሰለሜጠብቅ !!!🙏🙏🙏🙏🙏❤❤

  • @meazawhjira
    @meazawhjira Месяц назад +73

    አቤት ይሄን ትምህርት ከትዳር በፊት ባገኘው ጥሩ ነበር😢😢😢😢

    • @SenaWakijr
      @SenaWakijr Месяц назад +10

      የእኔም ቁጭት ነው በሚያሳዝን ሁኔታ አሁን በጣም ፈሪ ሆኛለው የቱጋ ነው ስተቴ እያልኩ

    • @Cumcum-v7i
      @Cumcum-v7i Месяц назад

      አሁንም ቢሆን አልረፈደም !!

    • @zinetmohamed9651
      @zinetmohamed9651 Месяц назад

      tedar wstim eko yemisra neger tenagruwal ahunm arefedm ehite degmeshi eyuw

    • @አክሰንመካንት
      @አክሰንመካንት Месяц назад +3

      me too

    • @Eldana-j5j
      @Eldana-j5j Месяц назад +1

      ​@@SenaWakijrእኔ ላገባነዉ

  • @ሀገሬኢትዮጵያዬ
    @ሀገሬኢትዮጵያዬ Месяц назад +3

    ጌታ አየሱሰ how I love pastor ቸሬ ሲያወራ ዉሎ ቢያድር he is talking the reality 👌🏾👏🏽👏🏽🙏🏾

  • @Yedideyamekonin
    @Yedideyamekonin 29 дней назад +11

    ሁለታቹም ምክራቹ የማይጠገብ ነው ቸሬ ንግግርህ ላይ የእግዚአብሄርን ቃል አለበት ከሱ በላይ ምክር የለም ተባረክ🙏 ምርጥ እንግዳ ነው

  • @kokobeabebe7714
    @kokobeabebe7714 29 дней назад +6

    ዋው ፓስተር ቸሬ፣ የጥበብ ዥረት ነው ያሰማሀን። የትውልድ ሀብት ነህ። ተባረክ። ❤👌

  • @haymiGeza-o9b
    @haymiGeza-o9b 27 дней назад +2

    100% Ewnet belehal ወንድሜ ፓስተር ቸሬ እግዚአብሔር የሚወደው መንገድ ከጋብቻ በፊት ግንኙነት አለማድረግ ነው። በጋብቻ የሚወለዱ ልጆች ይባረካሉ (ሰላማዊ )ይሆናሉ ቤተሰብ ሀገር ነዉ

  • @Hanan9628
    @Hanan9628 Месяц назад +8

    በጣም አስተማሪ ውይይት ነው ፓስተር ቸሬ እግዚአብሔር ይባርክህ ቲጂ ተባረኪ

  • @dhfg336
    @dhfg336 24 дня назад +1

    ❤❤❤❤ቃአል ያጥረያል ለምክርክ ኦኦኦኦኦ ተባረኩ አቅራቢዋም ፖስቸር ቼረም ከልብ እናመሠግናለን ሺአመት ኑርልን የሠማነውን ለመተግበር ፈጣሪ ይርዳን❤❤❤

  • @ethiopia000
    @ethiopia000 Месяц назад +26

    ቲጂዬ አንቺ መስማት አይሰለቸኝም እባክሽ ቶሎ ቶሎ ልቀቂልን ጉጉቱ ገደለኝ ❤❤❤❤

  • @yohansmesele7742
    @yohansmesele7742 18 дней назад +1

    What a great issue!!
    My deepest gratitude is to Pastor Chere and TG

  • @Aberash-hd1uz
    @Aberash-hd1uz 23 дня назад +1

    በእውነት አመሰግናለሁ❤❤❤ፍቅረኛ አለኝ ሽማግሌ ልላክ እያለኝ ያልኹበት ስዓት ነው ይህን ኢተርቪው የሰማሁት በጣም ጥሩ ምክር ነው ብዙ መሆን ማድረግ ያለብኝ ነገር ተምሪበታለሁ እሱ እዲሆንልኝ እዲያረግልኝ ከመጠበቂ በፊት እኔ ለሱ ሚስት የምትባለዋን ሴት መሆን አለብኝ ❤❤

  • @MershoMinda
    @MershoMinda 14 дней назад

    ዋው ፓስተር ቸሬ እጅግ በጣም የሚደንቅ ትምህርት ይሄንን ትምህርት ሳናገቤ ነበር ማግኘት የነበረብን አሁንም ደርሰልናል

  • @AbebaAlebachew
    @AbebaAlebachew 26 дней назад +1

    እናንተሁለት ምርጥ ሰወቾ እረጅም እድሜ ይስጣችሁ የብዙ ሰው እረዳትናችሁ❤❤❤

  • @tenad7309
    @tenad7309 Месяц назад +12

    ሁለታችሁም መልካም አስተሳሰብ ያላችሁ ሰዎች ናችሁ:: ለህብረተሰባችን ጥሩ ምክር ትምህርት እየሰጣችሁ ነው:: ለሁላችንም ይጠቅመናል በርቱ እናመሰግናለን🙏🏾

  • @maruaweke9086
    @maruaweke9086 28 дней назад +1

    እግዚአብሔር ይባርክልን ፓስተር ቸሬ ለአቅራቢዋም..ይሄን በብዙ ክፍያ እማይገኝ ትምህርትን በነፃ ስላስተማራችሁን

  • @hayat0788
    @hayat0788 23 дня назад +3

    በጣም ፡እናመሠግናለን ፡ ፓሰተር ቸሬ ፡ቲጂ ፡መፍቴውን ፡ሰምቶ ለተገበረው አሁንም አረፈደም ፡ባለማወቅ ለተሸወድን፡አላእ፡ያግዘን🙏

  • @tigistgirma548
    @tigistgirma548 18 дней назад +1

    pastor cheryea I have no words to explain your wisdom God gave you lenyea hagere eyeserachu newe guys god bless you

  • @fevenhurissa
    @fevenhurissa 25 дней назад +2

    ያላገቡ ቢሰሙት ጥሩ ነው አምነው ይገቡበታል:: ሁሉም ትዳር በየቤቱ በየዘመኑ ተመሳሳይ ግን የተለየያዬ ነው እንደ እጣት አሻራ !የገባኝ ይህ ነው ::☺

  • @atsedeWelde
    @atsedeWelde Месяц назад +5

    እናመሰግናለን ብናዳምጣችሁ ብናዳምጣችሁ የማትሰለቹን ሁሌም አዲስ ነው ❤

  • @selamhailu1990
    @selamhailu1990 Месяц назад +10

    እጅግ በጣም ደስ የሚል ውይይት ነበር ትልቅ ትምህርት ነው ፓስተር ቸሬ ትዕግስት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fibirhan2395
    @fibirhan2395 9 дней назад +1

    I have never seen an interview based on a real life and interesting!! ❤❤ Pastor and Tigia Bless you!! You both are our blessing! I learned a lot. Thank you 🙏

  • @FikrteWeldehana
    @FikrteWeldehana 29 дней назад +8

    ትልቅ ትምህርት እግዛብሔር ይባርካችሁ

  • @feriegetachew4659
    @feriegetachew4659 29 дней назад +2

    በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው ሁሉም ወንድ ሁሉም ሴት ቢሰማው ይጠቀማል ፓስተር ቸሬ ባገኝህ ምን ያህል ደስ ይልኛል

  • @SadaJemal-q5p
    @SadaJemal-q5p 15 дней назад +2

    ልጆችህን አላህ ያሳድግልህ

  • @MaryMary-xp2lb
    @MaryMary-xp2lb 3 дня назад

    ትክክል ሲሞት ነው ቁጭት ፣ እዬዬ ያዙኝ ልቀቁኝ ይበዛል የእኛ ነገር እባካችሁ በሰፊው ስሩበት በጣም ወደ ኃላ የቀረ ልምምድ ነው።

  • @maeregmezgebe7771
    @maeregmezgebe7771 24 дня назад +1

    ሁለታችሁም የምወዳችሁ በሳል ኣስተማሪዎቼ እግዚአብሔር እድሜያችሁን ያርዝምልኝ እግዚአብሔር ፀጋችሁን ያብዛው።❤❤❤

  • @Adokulu
    @Adokulu Месяц назад +5

    በጣም አመሰግናለሁ ፈገግ እያልኩ ራሴን አይቼበታለሁ ሁለታችሁም ተባረኩ፣ ሰላም፣ ፍቅር፣ ጤናና ደስታ ፈጣሪ ይስጣችሁ ❤❤❤

  • @denekealembo840
    @denekealembo840 21 день назад +1

    ቲጂም በርቺልኝ በተለያየ ኢሺ አቅርቢው ብዙ እውቀት አለው ያውራልን🎉❤

  • @alemgosa774
    @alemgosa774 10 дней назад +1

    በእውነት እኔ ትልቅ ትምህርት አግኝቻለሁ አንዳንድ የኔን ሂወት ነው በእውነት

  • @salambethi8593
    @salambethi8593 Месяц назад +10

    ሁለት ምርጥ ሠዎች በጣም ደሥ እያለኝ አዳመጥኳችሁ❤

    • @Luv_rara704
      @Luv_rara704 22 дня назад

      God bless you more 😘 🙏 ❤

  • @lidyateklu3782
    @lidyateklu3782 24 дня назад +1

    ቸሬ ምርጣችን እንኳን ደህና መጣህ አትጠገብ❤❤

  • @Genetshiferaw-ij5nj
    @Genetshiferaw-ij5nj 29 дней назад +4

    ወይ ቸሬ እየሳኩኝ ተማርኩ ተባረክ ወንድሜ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Mesdes1977
    @Mesdes1977 29 дней назад +9

    በስመ አብ ንግግርህ ፖስተር ቸሬ አይጠገብም ያስተምራል ያዝናናል ያስቃል በጣም ደስ ይላል ቲጂም ጥያቄሽ ትህትናሽ ደስ ይላል ቁጭ ብዬ ሰማኅችሁ ደስ ይላል

  • @AbebaMenberu-e8q
    @AbebaMenberu-e8q Месяц назад +10

    ቲጂየ በጣም ጡሩ ብሮግራም ነው ከቻልሺ ቶቶሎ ልቀቂልን ከብዙ ነገር አችን እየሠማሁ ነሁ ያገገምኩት ሠዉጋ አዉርቶ መግባባት የቻልኩት አድ ቀን ባካል እደማገኝሺ ተስፋለኝ ፈጣሪ ፈቅዶልኝ ወዳገር ከተመለስኩ

  • @zion6498
    @zion6498 23 дня назад +1

    ቸርዬ እና ቲጂዬ እወድአችዄለው ተባረኩ❤❤❤

  • @bateldamte
    @bateldamte 29 дней назад +1

    ሁለቱም በጣም የምወዳቸው ሰዎች ናቸው በእውነት እግዛብሄር እረዢም እድሜና ጤና እዲሰጣችሁ ተመኘሁ ❤❤❤

  • @TeshaleMusse
    @TeshaleMusse 29 дней назад +6

    ያለክፍያ የተማርን ሁሉ ወደተግባር እንግባ እኔ ወደማርጀቱ ነኝ ከዚህ በሁዋላ የሚቀረኝን ዘመኔን በዕርማት እፈራለሁ አመሠግናለሁ

  • @etaferkebede742
    @etaferkebede742 28 дней назад +1

    በጣም ደስ የሚልና ትክክለኛ ሁሉም ሰው ህይወት ላይ ያለ ትምህርት ነው የኔም ባል መከበርና መተኛት ነው የሚፈልገው ስልችት ስላለኝ ጥላቻየ በለጠ

  • @ZinuFey
    @ZinuFey Месяц назад +37

    ሁለት ቅመሞች ከዚ በላይ ይብዛላቹ

  • @AkalKelemework
    @AkalKelemework 28 дней назад +1

    በጣም ደስ የሚል ቃል መጠይቅ መጠየቅ ያለብሽን ጥንቅቅ አድርገሽ አውቀሽ ሲመለስልሽ ረጋ ብለሽ
    የምታዳምጭ በጣም አስተማሪ ነው እኔማ እንዴት እንደምወድሽ!

  • @marthagoshu8042
    @marthagoshu8042 13 дней назад +1

    ተባረክ ❤❤❤

  • @erusquickkitchen5160
    @erusquickkitchen5160 Месяц назад +5

    እንዴት ደስ የሚል ትምርትና ምክር ነው ነው ተባረኩ❤🙏

  • @habtamasnake
    @habtamasnake Месяц назад +4

    ይሄ ቃለመጠይቅ ችግሩ ማለቁ ነው ክበሩልን እናመስግናለን❤

  • @FilmCritic933
    @FilmCritic933 Месяц назад +3

    በጣም ቆንጆ ትምህርት። ሶስተኛ ካሜራ ተጨምሮ ዋይድ ሾት ቢካተት (ያላችሁበትን ቦታ ብናይ የበለጠ intimacy ይፈጠራል፣ በእኛ እና በእናንተ መሃል)

  • @abebabeyene2445
    @abebabeyene2445 28 дней назад +8

    ጥሩ ባል ቤቱን ሙሉ የሚያደርግ አስፈላጊ ነገሮችን በራሱ አስቦ የሚገዛ ሆኖ ባህሪው ግን በትንሽ ነገር እሳት የሚሆን ልደባደብ የሚል ልጆቹን ልደብዳብ የሚል አብረን ስንወጣ ለመዝናናት የወጣን ሳይሆን አንዲትም ቃል ሣይናገር ተዘግተ እኔም ባናግረው መልስ የማይሠጥ አንድ ቴብል ላይ ተቀምጠን ምንም ንግግር ሳይኖር የተኳረፍን የተቀመጥን የሚመስል ለመጫወት እንኳን ፈልጌ አንድ ነገር ብናገር ዝም የሚል ባል ምን ትሉታላችን ልበ

  • @elihaylemariam5153
    @elihaylemariam5153 Месяц назад +10

    I wish I learned this valuable lesson 20 years ago. Thank you 🙏

  • @ayalneshgesese7412
    @ayalneshgesese7412 27 дней назад

    በጣም ደስ የሚል ትምህርት ሰጪ በራሳችን ቤት ውጥ ያለ እውነት ነው ቲጂዬ ስለጋበዝሽልንእናመሰግናለን እንደሳቅኩ ነው ያየሁት

  • @hiwotambaye2616
    @hiwotambaye2616 27 дней назад

    እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ይጨምርላችሁ ተባረኩ እጅግ መልካም ትምህርት ❤❤

  • @yacobashenafi9754
    @yacobashenafi9754 29 дней назад +1

    እጅግ በጣም አስተማሪ።
    ሁላትችሁንም እግዚአብሔር ይስጣችሁ።
    ድጋሚ ሌላ መርሃግብር እምታቀርቡበትን ቀን በጉጉት እጠብቀለሁ።

  • @tarikenew2614
    @tarikenew2614 18 дней назад

    ወይኔ ቸሬ በሳቅ እየሞትኩኝ ነው የተማርኩት ቲጂዬ የኔጎበዝ በርቼ እርጋታሽ እውቀትሽ ትህትናሽ ሁለታቹንም አከብራቹሃለው❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fitsumgebremichal
    @fitsumgebremichal Месяц назад +4

    ለሁለታችውም ትልቅ አክብሮት አለኝ ተባረኩልኝ ❤

  • @abenzerzemed7632
    @abenzerzemed7632 Месяц назад +2

    ከብዙ አንግል ነው ያስተማራችሁት ከብዙ ከብዙ በጥቂቱ ከኃላ ቀር ወይም ጎጂ ባህል፣ ከኢኮኖሚ ተጽህኖ፣ ከትምህርት ማነስ ከሞራል ወይም ኅምነት አልባነት የመሳሰሉትን ሁሉ በጥልቀት በማስተማራችሁ አድናቆቴንና ምስጋናዬን አቀርባለው

  • @jordans9533
    @jordans9533 Месяц назад +132

    ትግስትዬ ከቨርጅኒያ እግዝአብሄር አብ ቤተክርስትያን ያገኘሁሽ እህትሽ ነኝ። የራስሽ ብሮድ ካስት ስላለሽ ደስ ብሎኛል። ፎቶም አለኝ አብሬሽ የተነሳሁት። ለኛ ብርቃችን ነሽ ።ወደጥያቄ ስገባ ለፓስተር ቸሬ ነው ስለ ንፅህና (በድንግልና ስለማግባት ነው ) ከእ10አመት በፊት ነው በድንግልናዋ ተከብራ የምትኖር ጨዋ ያክስቴን ልጅ ያደባ ተኩላ ።ተዋወቁና እንጠናና አለችው። መጠናናቱም አለቀ ከዛም ሽማግሌም በጨዋ ደንብ ላከ ለጋብቻም ተቀጠሩ።ከዛም እንዴት ያለ ጨዋ ሰው ነው ተባለ ከዛ በነጋታው ተገናኝተው ስለሰርጋቸው እንዋራ ብሎ አደንዝዞ አብራው እንድታድር አርጎ ክብረ ንፅህናዋን ወሰደባት ከዛም ድራሽአባቱ ጠፋ። ያኔ ስልክ እንዳሁኑ የለም ይኖራል በተባለበት ዘመዶቹ ቤት ሁሉ ቢኬድም ተከራይ እንደነበር እና የት እንደሄደ እንደማያውቁ ነገሩን። ከዛ ተስፋ ቆረጠች ግን አናውቅም ነበር ክብረ ንፅህናውን መውሰዱ እና ሁሌ ስታለቅስ እኔ በሰአቱ ከአረብ ሃገር ለእረፍት ነበርና ሽምግልናው ለይ የተገኘሁት፣ ተመልሼ እንደሄድኩኝ ስታለቅስ በቃ ነይ እዚ ብዬ የማዳም ቤት ስራ አስገባሁዋት ወዲያው የመኖሪያ ፍቃድ ለማሰራት የደም ምርምረራ ተደረገላት በደም ውስጥ HIV ,_ተገኘ።እኔ ከየት እንዴት ብዬ አበድኩ። አንቺ ልጃገረድ አይደለችም ወይ? ብዬ ስጠይቃት በአንድ ቀን ክብረንፅህናዋን እንደወሰደ እንደጠፋ ነገረችኝ የመጥፋቱም መንስኤ ይሄው እንደሆነ ተርዳው ።እሷን ግን አታልዬ ምክንያቱ ሌላ እንደሆነ ነግሬአት በሽታው ሳይሆን በቃ ሌላ ነገር ዋሽቼ መለሷት ።ኢትዮጵያን ገብታ አይምሮዋ ተነካ ብዙም ሳትቆይ ታመመች እናቴ አስታማት በሃያዘጠኝ አመቷ ሞተች ።ይህስ ምን ይሉታል? እንዲ አይነት ወንዶችንስ በምን እንለካቸው ለምንስ እንወቃቸው ያክስቴን ልጅ የነጠቀ ሰይጣን ልንበለው? ምን እንበለው በለጋነቷ ባንድ ቀን ስህተት ተነጠቀች ።ሴቶችም ትምህርት ውሰዱ በደንብ ሳታውቁት date ,ስታደርጉ ተጠንቀቁ።ትግስትዬ እንወድሻለን በርቺ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል

  • @user-qh6fc6fi1l
    @user-qh6fc6fi1l 3 дня назад

    Thank you both!!!

  • @tiyaamee3632
    @tiyaamee3632 28 дней назад +2

    I just had such a blessed time listening you two of the most inspiring and intelligent people! Thank you so much! Good God bless you and your entire family 🙏🏽

  • @yohannamesfin8095
    @yohannamesfin8095 29 дней назад +2

    ቲጂ ትለያለሽ እንዴት እንደማገኝሽ ባላውቅም ከቻልሽ አድራሻሽን አሳውቂኝ እኔ ስደት ያለሁ እህትሽ ምክርሽን ያስፈልገኛል! ቸሬ ተባረክ ብዙ ተምረናል

  • @hiwotyehualie9445
    @hiwotyehualie9445 Месяц назад +1

    ይገርማል አገላለጽክ!! በረከቱን ያብዛልክ

  • @NardosFeleke-n7c
    @NardosFeleke-n7c 26 дней назад

    ቸሬ ተባረክ አሁንም ማስተማር ቀጥል ጌታ ፀጋ ያብዛልህ

  • @hiluluv-ub7di
    @hiluluv-ub7di 13 дней назад +1

    Huletachhunm betam amesegnalew beteley lewetet ena lalageba sew bedemb mekeyeriam mezegajiam mehon michl konjo tmhrt new yesetachun
    Kbret ystlgn😊

  • @MeseretAsrat-m
    @MeseretAsrat-m 23 дня назад

    ቸሬ የትዳር ዶክተር ..thank you Tg u invite the right person 1:11:43 🙏🙏🙏

  • @Akielsa
    @Akielsa 28 дней назад

    ክቡር የፈጣሪ ስጦታ የሆነውን ትዳር ከመጀመራችን በፊት ስላስተማርከን ግንዛቤ ስለምታስይዘን እድሜና ፀጋውን ያብዛልን ቸሬ

  • @דסטהקסהון-צ8ק
    @דסטהקסהון-צ8ק 6 дней назад

    ወይ ቸሬ ጥሩ ምክር ነዉ ❤❤❤

  • @ilovetsfmcal1128
    @ilovetsfmcal1128 Месяц назад +5

    ቲጂ ፖሰተር ቼሬ በጣም ደሰ የሚል ትምህርት ነው አንድ ነገረ ብጨምር ደሰ ይለኘል ቲጂ በጠየቀችው ጥይቄ ብዙ
    ጎልማሶች ላይ የወሲብ ድክመት የሚመጣበት አጋጣሚ በብዛት በብዙ
    ወንዶች አየታየነው ቼሪም ሰለዚህ ባይሰተምረን ብዙ ሰው ይማርበታል🙏🙏🙏🙏

  • @sebleseble6652
    @sebleseble6652 Месяц назад +3

    በጣም አስተማሪ ነው ነው ተባረኩ::

  • @Roza-u6l
    @Roza-u6l 28 дней назад +2

    ሁለት የዘመናችን የጥሩ አስተማሪዎች እናመሰግናለን የህይወት አሰተማሪዎች እረጅም እድሜ እኔ ጤና ይስጣቹህ!!!

  • @brikitytesfazghi2904
    @brikitytesfazghi2904 Месяц назад +3

    ለየት ያለ ነው፡የቀረ የለም በሁሉ።ትጂየ ጠያቂዋም፡ቸርየ መልስ አገላለጽ የተለየ እርካታ የሚሰጥ የሁሉ ሰው ጥያቄና መልስ👍
    ተባረኩ እንቍዎች🙏💕🌹💗

  • @mimishewasged5020
    @mimishewasged5020 19 дней назад

    Paster Cher.. I learned a lot
    Bless you

  • @metsy7198
    @metsy7198 27 дней назад

    በጣም አስተማሪ ነበር እናመሰግናልን

  • @hemenmoges5629
    @hemenmoges5629 4 дня назад

    Paster cheren shi gize bisemaw ayselechignim.

  • @helenlemma4330
    @helenlemma4330 29 дней назад +1

    Well spent 2:15:04 hrs thank you for sharing your thoughts ❤❤

  • @ruthtibebe223
    @ruthtibebe223 Месяц назад +1

    በጣም የሚገርም በእውቀት የታጨቀ ትምህርት ነው። እህት ትዕግስት ጥሩ ጥያቄዎች ጠይቀሻል ነገር ግን ሀሳቡን እስኪጨርስ ዝም ብለሽ ብታዳምጭው መልካም ነበረ።

  • @takelealemu1484
    @takelealemu1484 Месяц назад +4

    Thank you so much pastor Cherie and tigis I got good lesson this program ❤❤❤
    Come back again please !!!

  • @astergebre1527
    @astergebre1527 28 дней назад +1

    Wow, that was really insightful and helpful ❤I learned so much! I don’t pay attention to differences in religion; he’s genuine and truly understands his people.

  • @azebgeberegziabher500
    @azebgeberegziabher500 19 дней назад

    Thank you paster Chere

  • @kalkidanmulatu9151
    @kalkidanmulatu9151 26 дней назад

    እግዚያብሔር እረጅጅጅጅጅ እድሜ ያኑራችሁ ለኛም ሰሚ ልቦነ ይስጠን

  • @JahAdam
    @JahAdam Месяц назад +5

    ሁለቱ በረከቶቻችን🎉🎉

  • @nardosafework4580
    @nardosafework4580 24 дня назад

    Thank you for one of the most inspiring conversations. It gave me a fresh perspective. I hope all couples listen to this. God bless you .

  • @Mary-p2t
    @Mary-p2t 29 дней назад +1

    አዳሳቤ አድኖር ጌታን የኛ አራዳብ ኡላቼን አግዚአብሔር የራዳን 🙏🙏ታባረኩ ❤️❤️❤️❤️