- Видео 11
- Просмотров 114 018
Tigist Waltenigus
США
Добавлен 9 янв 2024
Welcome to Tigist Waltenigus’ podcast channel! In each episode, Tigist invites esteemed guests from various fields to discuss a range of holistic topics, including self-development, mental health, education, relationships, emotional growth, and youth empowerment.
Through open, insightful, and deeply human conversations, Tigist and her guests explore the tools and perspectives that can help us heal, grow, and thrive. Join us as we learn and laugh together, uncovering the wisdom to lead more fulfilling lives. This podcast is more than just a show; it’s a safe space where meaningful ideas and new approaches to life are shared, for the benefit of this generation and beyond!
Through open, insightful, and deeply human conversations, Tigist and her guests explore the tools and perspectives that can help us heal, grow, and thrive. Join us as we learn and laugh together, uncovering the wisdom to lead more fulfilling lives. This podcast is more than just a show; it’s a safe space where meaningful ideas and new approaches to life are shared, for the benefit of this generation and beyond!
ልጆቻችን እሚፈለገውን ሰው እንዳይሆኑ አድርገናቸዋል ከመስፍን ፀጥአርጋቸው ጋር ክፍል 03
In this episode, we sit down with Mesfin Setargachew, an inspiring educator with over 15 years of experience in both private and government schools. As the president of an international school and founder of a charity supporting children with education, food, and books, Mesfin shares his incredible journey of shaping young minds and giving back to the community.
We discuss about topics like the school system, challenges in education, the role of teachers, and the importance of raising well-rounded children. Mesfin also reflects on his personal life, career, and the lessons he’s learned from working closely with students and families.
Whether you’re an educator, a parent, or someone passiona...
We discuss about topics like the school system, challenges in education, the role of teachers, and the importance of raising well-rounded children. Mesfin also reflects on his personal life, career, and the lessons he’s learned from working closely with students and families.
Whether you’re an educator, a parent, or someone passiona...
Просмотров: 10 408
Видео
ከልጅነት ጠባሳ ወደ ታመመ ግንኙነት ከአለምሰገድ ታደሰ ጋር ክፍል 02 | From Childhood Trauma to Unstable Relationships EP 2
Просмотров 20 тыс.День назад
In this episode, I’m joined with Alemseged Tadesse to dive into the ways unresolved childhood traumas can shape our love lives as an adult. Ever felt stuck in a cycle of unstable relationships or attracted to people who don’t treat you right? I see every day how unresolved traumas can impact how we connect and who we’re drawn to. Alemseged brings his own insights and curiosity, making this conv...
Episode 1 with Alemseged Tadesse | Tigist Waltenigus | አለምሰገድ ታደሰ EP 1
Просмотров 71 тыс.14 дней назад
Episode 1 with Alemseged Tadesse | Tigist Waltenigus | አለምሰገድ ታደሰ EP 1
Tigist Waltenigus| Official Podcast Trailer | ትዕግስት ዋልተንጉስ
Просмотров 8 тыс.28 дней назад
Tigist Waltanigus is bringing her voice to the podcast world!Stay tuned for thought-providing conversations, inteviews with experts, trauma healing,inspiring stories, and much more. Coming soon-don't miss it.
Tigist Waltenigus Podcast |coming soon!
Просмотров 1,9 тыс.6 месяцев назад
Tigist Waltenigus Podcast |coming soon!
እናመሰግናለን መምህር ትምህርት ሚኒስትር ብትሆንልን ልጆቻችን የተሻለ ነገር ያገኙ ነበረ እግዚአብሔር ይርዳን
Subscribe አድርጉ ታተርፍበታላቹ
እባክሽ ቲጂ ላገኝሽ እፈልጋለው ስልክሽን ?
እባክሽ ቲጂ እንዴት ላግኝሽ በጣም እፈልግሻለሁ ስልክሽ?
Very good program Tigiye go ahead we are expecting more from you may God bless you and Sir, Mesfin 🙏
መምህር መስፍን በውስጥህ የታመቀውንና ወደፊት ለአገር የሚጠቅም ርዕይህን አውቃለሁ። በተግባር ተፈትኖ ያለፈውን ልምድህን በራስህ ፖድካስት በሰፊው እንደምትመጣ ተስፋ አደርጋለሁ። 🎉አመሰግናለሁ🎉
አመሠግናለሁ!
🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️
Well said! ye hagerachnen cheger betam ejeg betam teredtehewal. Hagerachen melewet yemetechelew ye temehert curriculum sistekakel becha ena becha new. Tenx in millions Mr. Mesfin.
አመሠግናለሁ!
It Good interview but the sound system is zero
Tg betam enamesegnalen berchilgn kanchi bzu etebkalen🥰 konjo koyta neber tnshi mahal mahal lay yedmtsi chigr alew esu ysetekakel 💪
tigi ebaakshi edaggni erji
mirt new
Tgu❤
Great program to inspire the generation ❤
በጣም ደስ የሚል ትምርታዊ የሆነ ውይይት ነው:: ተባረኩ! እኔም ሁሌ በውስጤ ጥያቄ የሚፈጥርብኝ ጉዳይ ቢኖር ኢትዮዽያውያን ግን ለምን መፅሀፍቶች ተተርጉመው በሚገባቸው ወይንም በአፍ መፍቻቸው ቋንቋ አይማሩም? ለምሳሌ ጀርመን ሀገር እንደዛ ነው:: ሀገራቸው የውጪ ዜጋ ሲመጣ በአስተርጏሚ ይግባባሉ:: ሲጀመር እራሱ አንድ ኢትዮዽያዊ በህይወት ዘመኑ እራሱ ከሌላ ዜጋ ጋር ላይገናኝ ይችላል:: ስለዚህ የግል ህይወቱንና ስራውን አቀላጥፎ በእውቀት እንዲኖርና እንዲሰራ በገዛ ቋንቋው ቢማር መልካም ነው ብዬ አምናለሁ:: ከዚህ የተነሳም Quality የሆነ Society ይፈጠር ነበር
ኃሳቡን ገዝቼዋለሁ። መስፍን ሰ.
አይይይይ እስኪ ሰውን ይሄ ለኛ ሀገር አይመጥንም
ቲጂ ግሩም የሆነ ቆይታ ነበር ። ባያልቅ ብዬ እየተመኘው ነው የጨረስኩት ።
ደናቁርት በበታችነት የሚሰቃዩ ፖለቲከኞች እና የአገር መሪዎች ይዘን፣ አደንቁረው መግዛትን ግብ አድርገው አገር የሚመሩ እውሮችን ይዘን ምን እንዲሰሩ ጠብቀህ ነው???
❤
የኛ ነገር እእእእእ
መምህር መስፍን በጣም ጥልቅ አስተሳሰብ ያለህ ሰው ነህ. እናመሰግናለን 🙏
ቲጂ ድቅድቅ ጨለማ ላይ መብራት እያበራሽ ያለሽ ሠው ነሽ...እስከዛሬ ለችግራችን መድሀኒት ስንፈልግ የነበረው ከሌለበት ቦታ ነበር የእውነት እንኳን ኖርሽልን ❤
እኔ ለመጀመሪያ ውለታ ምላሽ ለመስጠት ስል እጠቃለው ሌላው ደግሞ ከማን ጋር ምን ስለ ራሴም ይሁን ስለ ቤተሰቦቼ አወራለው ሠዎችም እኔ ባወራሁት መነሻ አድርገው በቃላት ይጎሽሙኛል ሊያጠቁኝ ሲፈልጉ የኔ ስህተት ከደረሰብኝ ተምሬ አለመቆጠቤ ነው ስህተቱን አውቀዋለው ነገር ግን መፍትሔውን በተግባር አልኖረውም እባካችሁኝ ዘዴ ካለው ንገሩኝ ንቆ መተው ብችል ጥሩ በጣም ነው የሚሰማኝ የሳቀልኝ ያቆላመጠኝ ሁሉ የወደደኝ እየመሰለኝ ተቸገርኩኝ😢😢😢
እንደዚህ አይነት ሰዉ ያብዛልን ለኢትዩጽያ
አይ ቲጂ አንድ ቀን አምላክ 🤲🏿ካንች ጋር አገናኝቶ አይምሮዮ እጥብ አድርግሽ የምትስጭኝ ይመስለኝል 🤣አንድ ቀን ምኝት አይከለከልም አጥንት ውስጥ የሚግባው አስተያየትሽ 😔የ እዛ ስው ቁስል እንዳለብሽ አንድ ቀን ☝🏿😔አገኝሽለው የ አምላክ መንግድ ብዙ ነው 😔ግን ባገኝሽም 🤔ሳስበው የምሮጥ ይመስለኝል ፍራቻንም አስተናግዶ አንችንም ማግኝት መመኝት ለኔ ግደል ውስጥ ግብቶ መውጣት የሚቀለኝ ይመስለኝ ል 😔ስው እንዴት ይረዳኝል ብሎ ሚአስበውን ስው ያስፍራል አንችን ማግኝት 😔ይባላል 😔አዎ ያስፍራል....
❤❤❤❤❤ቲጂየ
❤❤❤❤❤ቲጂየ
1.ለታመመች ሀገር በእንዲህ አይነት ውይይት ብቻ ነው ከፅኑ በሽታ መውጣት የሚቻለው...... 2."የትምህርት ባለሙያ "(ዳይሪክተር)ተብዬዎች ባለሙያ ናቸው ወይስ .........የደለበ ደሞዝ ስለሚከፈላቸው መምህራንን አይደለም እራሳቸውን የመምራት አቅም የላቸውም ይህንን ስል ግን በጣም ጥቂቶች አሉ.. 4.አንዳንድ ወላጅ ከልጅ አይሻልም 5.ት/ቢሮ ባለሙገያዎች ከፓለቲካ እና ከሙስና ነቀርሳ ቢወጡ..... 6.መምህራን የመማር ምልከታ ቢያዳብሩ .... ተምሳሌት መሆን ቢችሉ ... 2.
ቲጂየ እንወድሻለን ድምፁን ብታስተካክሉልን አይሰማም ???
በጣም ድንቅ ሰው ነህ🎉❤
Thank you Tg
ቲጂ በትምህርት ዙሪያ መምህር ፋንታሁን ዋቆ ጥሩ እይታ አለው
ትክክለኝ ሰው ነው የመረጡት ይቅረብልን እንላለን ግን ማን እንደዛ አይነት በ2 በኩል የተሳለ እውነተኝ ቀጥተኝ ሰውን ማን ይደፍራል ነው ?
ወይንስ የሚታይና የማይታይ ልጅ አለ??
አስተማሪዎች ግን እያንዳንዱን ተማሪዎች ያስተውላሉ??
ይሄን የመሰለ ፕሮግራም ሰብስክራይቡ እንዴት 1ሚሊዮን አይገባም??😢 ይሄ የተረገመህዝብ መማር አይወድም ቲጂ በርቺ የእኔ ብልህ አዋቂ ሴት የሁላችንንም ምሳሌ ነሽ❤❤
she started this channel not too long ago eko, don't rush things. She will get there, it's just a matter of time!
ድምፅ ጥራት የለውም
TG please improve the sound quality❤
ቲጂዬ ስወድሽኮ የኔ ቅመም ተባረኪልኝ
This time parents are difficult .
Thank you guys🙏🙏🙏
አሌክስ ዛሬ ምን ነካህ እያቋረስጥካት ነው
ቲጂ ተባረኪ❤❤❤በጣም ታስፈልጊናለሽ!
Mr. Mesfin has full of knowledge almost about everything! Great to see him on the media. Really appreciatited! God bless you Tg🙏
ቲጂ መጸሀፍሽን ኢትዮጵያ የትላገኘው እንደምችል ብትነግሪኝ እባክሽ ከከቨር ፔጁ እንደተመለከትኩት ለኔ ሊጠቅሙኝ የሚችሉ ብዙ ሀሳቦች ያሉት ያመስለኛል ምን አልባት ትንሽ ጋዜ ቢኖርሽ ቦታውን ብትጠቁሚኝ በጣም ደስ ይለኛል አመሰግናለሁ አንብቤው ደግሞ ብዙ ተጠቅሜበት እንደማመሰግንሽ ባለሙሉ ተስፋ ነኝ
ጃፋር መፅሀፍት ቤት አለ ለገሀር ወይም አራት ኪሎ
@etsegenetmuhe6109 እሺ አመሰግናለሁ በጣም 🙏🙏🙏
@@etsegenetmuhe6109በተጨማሪም እርቅ ማዕድ ይገኛል
Very true the pressure we put on our kids is out of ignorance😢
Am sorry to say this but yes our school curriculum heavy on some regard but I don’t appreciate z western school curriculum, its coz we study hard we r so competitive when we come in western but z thing is z value of degree or in z workforce environment is not appreciative ,m
ተባረኩ እናመሰግናለን
T G ❤❤❤
ቲጂየ ❤❤❤❤
Tgy the phone you post with Almya not work