ልጆቻችን እሚፈለገውን ሰው እንዳይሆኑ አድርገናቸዋል ከመስፍን ፀጥአርጋቸው ጋር ክፍል 03

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 25 ноя 2024

Комментарии •

  • @milan8639
    @milan8639 2 дня назад +16

    ይሄን የመሰለ ፕሮግራም ሰብስክራይቡ እንዴት 1ሚሊዮን አይገባም??😢 ይሄ የተረገመህዝብ መማር አይወድም ቲጂ በርቺ የእኔ ብልህ አዋቂ ሴት የሁላችንንም ምሳሌ ነሽ❤❤

    • @raniasemir8418
      @raniasemir8418 10 часов назад +1

      she started this channel not too long ago eko, don't rush things. She will get there, it's just a matter of time!

  • @etsubyeworkoa73
    @etsubyeworkoa73 День назад +3

    መምህር መስፍን በውስጥህ የታመቀውንና ወደፊት ለአገር የሚጠቅም ርዕይህን አውቃለሁ። በተግባር ተፈትኖ ያለፈውን ልምድህን በራስህ ፖድካስት በሰፊው እንደምትመጣ ተስፋ አደርጋለሁ።
    🎉አመሰግናለሁ🎉

  • @Nigst32
    @Nigst32 2 дня назад +6

    እንደዚህ አይነት ሰዉ ያብዛልን ለኢትዩጽያ

  • @GlobalEnglishWorld
    @GlobalEnglishWorld 2 дня назад +7

    Mr. Mesfin has full of knowledge almost about everything! Great to see him on the media. Really appreciatited! God bless you Tg🙏

  • @fethiyaibrahim1879
    @fethiyaibrahim1879 22 часа назад +2

    Very good program Tigiye go ahead we are expecting more from you may God bless you and Sir, Mesfin 🙏

  • @MsBeza1
    @MsBeza1 День назад +2

    መምህር መስፍን በጣም ጥልቅ አስተሳሰብ ያለህ ሰው ነህ. እናመሰግናለን 🙏

  • @KalkidanJotie
    @KalkidanJotie 2 дня назад +3

    በጣም ድንቅ ሰው ነህ🎉❤

  • @BetelhemBogale-p5e
    @BetelhemBogale-p5e День назад +2

    ቲጂ ግሩም የሆነ ቆይታ ነበር ። ባያልቅ ብዬ እየተመኘው ነው የጨረስኩት ።

  • @MahletKetema-r9y
    @MahletKetema-r9y День назад +1

    Tg betam enamesegnalen berchilgn kanchi bzu etebkalen🥰 konjo koyta neber tnshi mahal mahal lay yedmtsi chigr alew esu ysetekakel 💪

  • @etsegenetmuhe6109
    @etsegenetmuhe6109 2 дня назад +3

    ቲጂ ተባረኪ❤❤❤በጣም ታስፈልጊናለሽ!

  • @jesusislord5480
    @jesusislord5480 День назад +2

    በጣም ደስ የሚል ትምርታዊ የሆነ ውይይት ነው:: ተባረኩ!
    እኔም ሁሌ በውስጤ ጥያቄ የሚፈጥርብኝ ጉዳይ ቢኖር ኢትዮዽያውያን ግን ለምን መፅሀፍቶች ተተርጉመው በሚገባቸው ወይንም በአፍ መፍቻቸው ቋንቋ አይማሩም? ለምሳሌ ጀርመን ሀገር እንደዛ ነው:: ሀገራቸው የውጪ ዜጋ ሲመጣ በአስተርጏሚ ይግባባሉ:: ሲጀመር እራሱ አንድ ኢትዮዽያዊ በህይወት ዘመኑ እራሱ ከሌላ ዜጋ ጋር ላይገናኝ ይችላል:: ስለዚህ የግል ህይወቱንና ስራውን አቀላጥፎ በእውቀት እንዲኖርና እንዲሰራ በገዛ ቋንቋው ቢማር መልካም ነው ብዬ አምናለሁ:: ከዚህ የተነሳም Quality የሆነ Society ይፈጠር ነበር

    • @mesfinlove10
      @mesfinlove10 День назад +1

      ኃሳቡን ገዝቼዋለሁ። መስፍን ሰ.

  • @birukkifle4990
    @birukkifle4990 День назад +1

    Great program to inspire the generation ❤

  • @elroeegebreysus2678
    @elroeegebreysus2678 День назад +1

    Well said!
    ye hagerachnen cheger betam ejeg betam teredtehewal. Hagerachen melewet yemetechelew ye temehert curriculum sistekakel becha ena becha new. Tenx in millions Mr. Mesfin.

  • @HaymanotMihrete
    @HaymanotMihrete 2 дня назад +2

    እውነት ነው የኛ አገር የትምህርት ስእራት ያለንን ነገር ነው እያሳጣን ያለነው በግዜው ተስፋ የቆረጥሁበት የስምንተኛ ክፍል ውጤት ነበር ዛሬ ላይ ሆኘ ሳየው ወጥፊያን እግዚአብሄርን እየጠየኩት እንደነበር ነው የተረዳሁት እና ከአስተዳድጋችን ጀምሮ የት ቱ ስእራትም ቢስተካከል ወደ ፊት ኢትዮጲያ የማደግ ተስፋ እንደሚኖራት ተስፋ አረጋለሁ ከአእምሮ እስራት የተላቀቅሁበት አጋጣሚ የአረቦች የልጅ አስተዳድግ እና የያ አገር የሰማይ እና የምድርን እርቀት አያለሁ

  • @MamushetLemma
    @MamushetLemma 2 дня назад +3

    1.ለታመመች ሀገር በእንዲህ አይነት ውይይት ብቻ ነው ከፅኑ በሽታ መውጣት የሚቻለው......
    2."የትምህርት ባለሙያ "(ዳይሪክተር)ተብዬዎች ባለሙያ ናቸው ወይስ .........የደለበ ደሞዝ ስለሚከፈላቸው መምህራንን አይደለም እራሳቸውን የመምራት አቅም የላቸውም ይህንን ስል ግን በጣም ጥቂቶች አሉ..
    4.አንዳንድ ወላጅ ከልጅ አይሻልም
    5.ት/ቢሮ ባለሙገያዎች ከፓለቲካ እና ከሙስና ነቀርሳ ቢወጡ.....
    6.መምህራን የመማር ምልከታ ቢያዳብሩ ....
    ተምሳሌት መሆን ቢችሉ ...
    2.

  • @ageritudemeke1912
    @ageritudemeke1912 2 дня назад +1

    Thank you Tg

  • @senaitchane3133
    @senaitchane3133 2 дня назад +1

    Thank you guys🙏🙏🙏

  • @emebet.neterab
    @emebet.neterab 2 дня назад +1

    ተባረኩ እናመሰግናለን

  • @ኢትዮጵያየእኝናት
    @ኢትዮጵያየእኝናት 2 дня назад +2

    አይ ቲጂ አንድ ቀን አምላክ 🤲🏿ካንች ጋር አገናኝቶ አይምሮዮ እጥብ አድርግሽ የምትስጭኝ ይመስለኝል 🤣አንድ ቀን ምኝት አይከለከልም አጥንት ውስጥ የሚግባው አስተያየትሽ 😔የ እዛ ስው ቁስል እንዳለብሽ አንድ ቀን ☝🏿😔አገኝሽለው የ አምላክ መንግድ ብዙ ነው 😔ግን ባገኝሽም 🤔ሳስበው የምሮጥ ይመስለኝል ፍራቻንም አስተናግዶ አንችንም ማግኝት መመኝት ለኔ ግደል ውስጥ ግብቶ መውጣት የሚቀለኝ ይመስለኝ ል 😔ስው እንዴት ይረዳኝል ብሎ ሚአስበውን ስው ያስፍራል አንችን ማግኝት 😔ይባላል 😔አዎ ያስፍራል....

  • @emebettesema4369
    @emebettesema4369 2 дня назад +1

    ቲጂዬ ስወድሽኮ የኔ ቅመም ተባረኪልኝ

  • @emebetgeda8096
    @emebetgeda8096 2 дня назад +1

    Very true the pressure we put on our kids is out of ignorance😢

  • @baricho8502
    @baricho8502 2 дня назад +3

    TG please improve the sound quality❤

  • @MihiretuDiress
    @MihiretuDiress 2 дня назад +1

    ቲጂየ እንወድሻለን ድምፁን ብታስተካክሉልን አይሰማም ???

  • @AdanechAbera-e9o
    @AdanechAbera-e9o День назад +1

    It Good interview but the sound system is zero

  • @bezawitendalkachew4128
    @bezawitendalkachew4128 2 дня назад +1

    ቲጂ መጸሀፍሽን ኢትዮጵያ የትላገኘው እንደምችል ብትነግሪኝ እባክሽ ከከቨር ፔጁ እንደተመለከትኩት ለኔ ሊጠቅሙኝ የሚችሉ ብዙ ሀሳቦች ያሉት ያመስለኛል ምን አልባት ትንሽ ጋዜ ቢኖርሽ ቦታውን ብትጠቁሚኝ በጣም ደስ ይለኛል አመሰግናለሁ አንብቤው ደግሞ ብዙ ተጠቅሜበት እንደማመሰግንሽ ባለሙሉ ተስፋ ነኝ

    • @etsegenetmuhe6109
      @etsegenetmuhe6109 2 дня назад

      ጃፋር መፅሀፍት ቤት አለ ለገሀር ወይም አራት ኪሎ

    • @bezawitendalkachew4128
      @bezawitendalkachew4128 2 дня назад

      @etsegenetmuhe6109 እሺ አመሰግናለሁ በጣም 🙏🙏🙏

    • @Sinnacath
      @Sinnacath 2 дня назад

      @@etsegenetmuhe6109በተጨማሪም እርቅ ማዕድ ይገኛል

  • @Brook-e7d
    @Brook-e7d 2 дня назад +1

    ቲጂ በትምህርት ዙሪያ መምህር ፋንታሁን ዋቆ ጥሩ እይታ አለው

    • @LiyaHagos-x6j
      @LiyaHagos-x6j 2 дня назад +1

      ትክክለኝ ሰው ነው የመረጡት ይቅረብልን እንላለን ግን ማን እንደዛ አይነት በ2 በኩል የተሳለ እውነተኝ ቀጥተኝ ሰውን ማን ይደፍራል ነው ?

  • @betyzmelos4657
    @betyzmelos4657 День назад +1

    የኛ ነገር እእእእእ

  • @RabiaAmel-xu4oe
    @RabiaAmel-xu4oe День назад +1

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️

  • @zinetmohamed9651
    @zinetmohamed9651 День назад

    tigi ebaakshi edaggni erji

  • @yizeshhailyemengistie9513
    @yizeshhailyemengistie9513 2 дня назад +1

    This time parents are difficult .

  • @UmuAhemde
    @UmuAhemde День назад +1

    አይይይይ እስኪ ሰውን ይሄ ለኛ ሀገር አይመጥንም

  • @mekedesmekonen5878
    @mekedesmekonen5878 2 дня назад

    ❤❤❤❤❤ቲጂየ

  • @mahamohammed7712
    @mahamohammed7712 22 часа назад

    እባክሽ ቲጂ ላገኝሽ እፈልጋለው ስልክሽን ?

  • @kedijanegash2655
    @kedijanegash2655 День назад

  • @bjordan4974
    @bjordan4974 2 дня назад

    ቲጂዬ መች የአንቺን ጠገብንና ነው ሌላ ሰው የጋበሽው በጣም በጉጉት ነበር የጠበኩት

  • @QusquamMedia
    @QusquamMedia День назад +1

    mirt new

  • @TigistNigussie-z6b
    @TigistNigussie-z6b День назад

    Tgu❤

  • @marthayilma2349
    @marthayilma2349 2 дня назад +1

    ወይንስ የሚታይና የማይታይ ልጅ አለ??

  • @marthayilma2349
    @marthayilma2349 2 дня назад +1

    አስተማሪዎች ግን እያንዳንዱን ተማሪዎች ያስተውላሉ??

  • @BM-tq1sy
    @BM-tq1sy 2 дня назад +1

    Am sorry to say this but yes our school curriculum heavy on some regard but I don’t appreciate z western school curriculum, its coz we study hard we r so competitive when we come in western but z thing is z value of degree or in z workforce environment is not appreciative ,m

  • @Yohannesethiopia1995
    @Yohannesethiopia1995 2 дня назад

    ❤❤❤

  • @KalkidanJotie
    @KalkidanJotie 2 дня назад +2

    ድምፅ ጥራት የለውም

  • @Worldfun22
    @Worldfun22 2 дня назад

    🙏

  • @woinshetbelay4664
    @woinshetbelay4664 2 дня назад +3

    Tgy the phone you post with Almya not work

  • @ናኒተኪኤ
    @ናኒተኪኤ 2 дня назад

    T G ❤❤❤

  • @wegf6808
    @wegf6808 День назад

    ደናቁርት በበታችነት የሚሰቃዩ ፖለቲከኞች እና የአገር መሪዎች ይዘን፣ አደንቁረው መግዛትን ግብ አድርገው አገር የሚመሩ እውሮችን ይዘን ምን እንዲሰሩ ጠብቀህ ነው???

  • @mekedesmekonen5878
    @mekedesmekonen5878 2 дня назад

    ❤❤❤❤❤ቲጂየ