ትክክለኛ ማንነቷን ያወኩት በ ከባድ ፈተና ውስጥ ነው!! ብሩን መንካት ፈራሁ!!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 29 янв 2025

Комментарии • 3,7 тыс.

  • @ማሕሌትደጀኔ
    @ማሕሌትደጀኔ 2 месяца назад +3632

    ቀጣይ ቴዲን አቅርቢልን አምለሰት በማርያም 🙏

    • @layan9260
      @layan9260 2 месяца назад +28

      😂😂😂😂😂

    • @ማሕሌትደጀኔ
      @ማሕሌትደጀኔ 2 месяца назад +64

      @layan9260 ምን ያስቃል እውነት ከልቤ ነው እንዴት እንደምወደው

    • @mengemulu99
      @mengemulu99 2 месяца назад +20

      ቴድ "አይናፋር ነው"

    • @ማሕሌትደጀኔ
      @ማሕሌትደጀኔ 2 месяца назад +33

      @@mengemulu99 ሚስቱ ስለሖነች የምጠይቀው አይፈራም ጠብቁ ይቀርባል

    • @Bnnbvj
      @Bnnbvj 2 месяца назад +3

      👍👍👍👍👍

  • @lemarcenter
    @lemarcenter 2 месяца назад +3329

    በቀጣይ ቴዲ አፍሮ የቅረብልን እምትሉ እስኪ በ👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

    • @mare7241
      @mare7241 2 месяца назад +16

      ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤

    • @sopya911
      @sopya911 2 месяца назад +14

      tekeklgna teyake jemaw 20 belay mnhon band tv tube keftn nw mnay bezi comment 19 sew tesemametole

    • @Bnnbvj
      @Bnnbvj 2 месяца назад +3

      🙏🙏🙏

    • @Tamoyegenet
      @Tamoyegenet 2 месяца назад +5

      @@ዳዊትዴቭ እግዚአብሔር ሆይ ማስተዋልን አትንፈገን።

    • @Jemeso07-h6q
      @Jemeso07-h6q 2 месяца назад +1

      Amen

  • @fifimariamawit
    @fifimariamawit 2 месяца назад +247

    በጣም ዉስጤ የቀረው እና የገረመኝ ነገር ቢኖር ስለ እናቱ ያወራው...
    ''አሁን ባለኝ አቅም ብረዳት ይሻላል በኃላ እኔ መኪና ልገዛላት ስፈልግ እሷ ባትኖርስ '' የሚለው ሃሳብ ነው ::
    እጅግ በጣም ብዙ ነገር የተማርኩበት

    • @goldlife3708
      @goldlife3708 2 месяца назад

      Btkkel

    • @Fawziya-m1c
      @Fawziya-m1c 2 месяца назад +1

      በትክክል አንጀቴን ነው የበላኝ እናት ያላችሁ አሁኑኑ

    • @zamzenzamzen2592
      @zamzenzamzen2592 2 месяца назад +1

      እኔም የዉስጤነዉ ያወራዉ

    • @mihretmri
      @mihretmri Месяц назад +1

      betam

    • @ashantymeredith8215
      @ashantymeredith8215 Месяц назад +1

      በጣም ይገርማል እኔም ውስጤ የገባው ይህ የተናገረው ነው የተባረከ ልጅ ነው

  • @TUBE-fb2or
    @TUBE-fb2or 2 месяца назад +2127

    የሸቱ ንግግር ሁሉም አስተማሪነው እምትሉ በላይክ ግለፁልኝ 👍👍ውዶችየ ደምሩኝ ሀባይብ

    • @Hanan-qp5my
      @Hanan-qp5my 2 месяца назад +17

      በተለይ ስለናቶች ያሰበው ሀሳብ ልቤን ገዝቶታል እግዚአብሔር ያሳካልህ በሉት❤❤❤

    • @مريمحسين-ع2ض
      @مريمحسين-ع2ض 2 месяца назад +6

      ትክክክል

    • @HelenZewduaweke-j2u
      @HelenZewduaweke-j2u 2 месяца назад +3

      ❤❤❤❤❤️🥰🥰🥰🎉

    • @Kaleabzemenie
      @Kaleabzemenie 2 месяца назад +2

      👍👍👍👍

    • @HappyKettlebell-bj9gl
      @HappyKettlebell-bj9gl Месяц назад +1

      እኔ የገረመኝ እሱ ኢንተርቨው ሊደረግ ተጠርቶ እሱው ጠያቂም ተጠያቂም ሁኖ አረፍው

  • @HananHanan-bg7in
    @HananHanan-bg7in 13 дней назад +3

    ሁለቱ ውብ የኢትዮጵያ ብርቅየ ልጆች😍እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ
    መጋቢ ሰናይ እሸቱ መለሰ እግዚአብሔር የልብህን መሻት ሁሉ ይሙላልህ ልዑል እግዚአብሔር💓🙏

  • @amoratubeeagle7627
    @amoratubeeagle7627 2 месяца назад +445

    Am Eritrean, ይሄ ልጅ እሸቱ በጣም የሚወደው ደግ ልጅ ነው ለቦጎ ስራ ፍርሃተ እግዚአብሄር ያለው ትህትናው ,respect ኣደንቀዋለሁ , ባልተፈለገ ፓለቲካ ዘረኝነት ገብቶ የማይፈተፍት ድንቅ ልጅ ነው ❤❤❤ please keep forward brother, የእግዚአብሄር መንገድ መከተል ይሻላል

    • @getanehket
      @getanehket 2 месяца назад +7

      Respect amelest girum set

    • @danaaklilu-l6p
      @danaaklilu-l6p 2 месяца назад +2

      ❤❤❤

    • @Black-lioness
      @Black-lioness 2 месяца назад

      So why do you need to Paraphrase who you are ! Bunch of attention seekers , a deficit of attention runs deep in Eritrean community,why don’t write who you are in Amharic too🤣😂

    • @Jackson-arada
      @Jackson-arada 2 месяца назад

      እሸቱ አራዳ ህይወትን በደንብ የተረዳ ልጅ ነው

    • @Ambassel
      @Ambassel 2 месяца назад +3

      I'm Ethiopian❤

  • @senikebede9903
    @senikebede9903 2 месяца назад +74

    ሁለት እጅግ ትሁትና በጎ አድራጊ ኢትዮጵያዊያን ዘመናቹ ይባረክ

  • @rozamario7343
    @rozamario7343 Месяц назад +11

    እሼ! ስለ እናት በጣም ትልቅ ቁም ነገር ነው ያልከው። እውነትህን ነው እናቶች በህይወት እያሉ ያለህን መርዳት ነው የሚያስፈልጋቸው። እኔ አሁን የፈለገችውን ማረግ በምችልበት ሰዓት እሷ በህይወት የለችም። ተባረክ

  • @samitemu4364
    @samitemu4364 2 месяца назад +690

    ስምሽ ልዩ
    ቁንጅናሽ ልዩ
    ባለቤትሽ ልዩ
    ኧረ ሁሉም ልዩ ነው ኤምዬ .........
    እስኪ like ግጩልኝ በማሪያም

    • @orthodosmezmur7387
      @orthodosmezmur7387 2 месяца назад +4

      እግዚአብሄ ግን መቼ ነው የኔ ህይወት የሚቀየረው

    • @BlineBline-q6p
      @BlineBline-q6p 2 месяца назад +1

      Tesefa atekureche weda fetariye meneme ayesaneweme seliye sere yekeyerale yaneche kenen semeta

    • @ethio8774
      @ethio8774 2 месяца назад +2

      እውነት ነው❤

    • @WorkababaMihretu-t3e
      @WorkababaMihretu-t3e 2 месяца назад +1

      Amleye erget yalesh kene mulu betesebeshe yebareki.

    • @EsetK
      @EsetK 2 месяца назад

      ​@@orthodosmezmur7387tenkrsh seseri or sesera

  • @kalkidanayalew7350
    @kalkidanayalew7350 2 месяца назад +289

    የእሼ ቁም ነገሩ ቀርቶ ቀልዱ ሁሉ ትምህርት ነው ግን ከሁሉም የገዛኝ ነገር "ከምትፀፀቱ ዛሬ ላይ ባላችሁ ነገር ቤተሰባችሁን አግዙ እናንተ ሲኖራቹ ያ ሰው በህይወት ላይኖር ይችላል"። ልዑል እግዚአብሔር ከእንዲ ያለ ፀፀት ይጠብቀኝ ብዙ እየለፍሁ ነው ግን እንኳን ለነሱ ልሆን ህልሜ ካለበት የሚያደርሰኝን ትንሿን መሰናክል ማለፍ ከብዶኛል የድንግል ማርያም ልጅ ሀገራችንን ሰላም አርጎ የልባችንን መሻት ይሙላልን ለሰጣችሁኝ እውቀት ሁለታችሁም እንዲሁም ከካሜራ ጀርባ ያላችሁ ምስጋናና አክብሮቴ ይድረሳችሁ

    • @Jackson-arada
      @Jackson-arada 2 месяца назад +1

    • @lemlemethiopia2009
      @lemlemethiopia2009 2 месяца назад +2

      አይዞህ እግዚአብሔር ደግ ነው ወንድማችን ባለህ እያመሠገንክ እግዚአብሔርን አንተ ትችላለህ አግዘኝ በለው ይረዳሃል አትጠራጠር ወንድሜ

    • @yesheteklu9679
      @yesheteklu9679 2 месяца назад +1

      እግዚአብሔር ይርዳህ

    • @tarikeethiopia
      @tarikeethiopia 2 месяца назад

      ❤​@@Jackson-arada

    • @GMtube12
      @GMtube12 2 месяца назад

      AmenAmen Amen!!!

  • @lemlemdemeke5124
    @lemlemdemeke5124 12 часов назад

    በጣሞ እናመሰግናለን አምለሰት!!! ሁለት የኢትዮጵያ ምርጦቻችን ናችሁ!!!❤❤❤

  • @liyadegefu8525
    @liyadegefu8525 2 месяца назад +132

    ሰለ እናቱ የተናገረው ቁስሌ ነካው😥💔 ረጅም እድሜ ለናቶች እናት ባይኖረኝም በነሱ እንረፅናናለን🇪🇹😘

  • @ak4ever818
    @ak4ever818 2 месяца назад +151

    I am from Eritrea. I like Amleset and Eshetu. May God bless Eritrea 🇪🇷🙏 & Ethiopia 🙏

    • @fitsumefit5237
      @fitsumefit5237 2 месяца назад +3

      ቲሽ እሶ አደለችም እናንተም ኢትዮጵያዊ ናቹ

    • @FriyeKonjo-f8q
      @FriyeKonjo-f8q 2 месяца назад

      😂😂😂😂​@@fitsumefit5237

    • @kalidlovely
      @kalidlovely 2 месяца назад +1

      I also love ABRAHAM AFEWORKI from AduGenet

  • @MoonLight-z3q
    @MoonLight-z3q 2 месяца назад +35

    እሸቱ ሚገርም ሰው ነው
    ፈጣሪ ይባርክህ እኔም እንዳንተ መሆን ብችል! ምኞቴም እሱ ነው
    ልክ እንዳተ ሰው መሆን. ለሆዴ ብቻ አለመሮጥ ለሰው መኖር ብቻ አይሆፕ አንድ ቀን እንደማገኝህ ትልቁ ድሪሜ ነው በውነት ፈጣሪ የእድሜ በረከት ያጎናፅፍህ መልካሙን መንገድ ይምራህ ካሰብከው በላይ ሀሳቦችን ፈጣሪ ይሙላልህ❤❤❤

  • @meaziethio991
    @meaziethio991 2 месяца назад +117

    የእሼ ትህትና በጣም ነው የሚገርመኝ 🤫🤫እድሜና ጤና ይስጥህ ወንድሜ🙏🙏🙏

  • @hayemimandota7843
    @hayemimandota7843 2 месяца назад +384

    ቀጣይ መሠረት መብራቴ አቅርቢያት በናትሽ የኔ ቆንጆ ❤❤❤❤❤❤ስወድሽ😊😊

    • @destakeremela5137
      @destakeremela5137 2 месяца назад +7

      መሠረት መብራቴ ምን የሠራችው ነገር አለ አምለሰት ሾው ላይ የሚያስቀርብ???

    • @Ayehut
      @Ayehut 2 месяца назад

      አላቃትም ማለት አይሻልም የስንቱን ህፃናት የልብ ህመም እንዳዳነች ከፈጣሪ በታች 😊​@@destakeremela5137

    • @alemneshwosenu9682
      @alemneshwosenu9682 2 месяца назад +1

      😅

    • @freedomermi5190
      @freedomermi5190 2 месяца назад

      @@destakeremela5137እከካም ምናባህ ታቅና ዶማ 😏😏

    • @Danadama123
      @Danadama123 2 месяца назад

      @@destakeremela5137መሲ ድምቀታችን ናት በዛላይ ገንዘብ እየሰበሰበች የልብ ህመም ያለባቸው ህጻናትን እያሳከመች ነው

  • @YordiTilahun-g5j
    @YordiTilahun-g5j Месяц назад +8

    እሼ በጣም ተወዳጅ በተሰማራህበት መስክ ሁሉ 1ኛ ለኢትዮጵያ ህዝብ የተሰጠህ ገጸ በረከት እግዚአብሔር የበለጠ እንዲረዳህ ፀሎቴ ነው ።

  • @hannaseyoum384
    @hannaseyoum384 2 месяца назад +61

    እሼ ትልቅ ሀሳብ ነው ያለህ ፈጣሪ ያሳካልህ ሰው ክቡር ሆኖ ተፈጥሮ እንደሰው መኖር ሲያቅተው አንደሰው መኖር እንዲችል መስራት ትልቅ ነገር ነው ዘመንህ ይባረክ እንዳንተ የሚያስቡትን ያብዛልን 🙏🙏🎉🎉
    የኢትዮጵያ ህዝብ ይህ ይገባዋል በተለይም እናቶች ❤❤❤
    🎉🎉🎉

  • @ካሊድኢብራሂምሀሰን
    @ካሊድኢብራሂምሀሰን 2 месяца назад +291

    በጣም የምንወደውን ሰው አቀረብሽልን ልክ እንደ እሼ ቴዲንም እንወደዋለን በቀጣይ ቴዲአፍሮ ይቅረብልን

  • @LawayishiAkililu
    @LawayishiAkililu 2 месяца назад +113

    እኔ ግን እሸን የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚንስተር ቢሆን ብየ ተመኘሁ ንጹህ ኢትዮጵያዊ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ እሸ ❤❤❤

    • @muke614
      @muke614 Месяц назад +1

      ያምሻል እንዴ? ኢትዮጵያውያን

    • @DesalegnDebebe-kk2vw
      @DesalegnDebebe-kk2vw Месяц назад +2

      በሳቅ ታስገድይን

  • @KukuHasen
    @KukuHasen 2 месяца назад +256

    የእሼ አስተሳሰብ ግን መንግስት ሁሉ ማሰብ አይችልም ጤናውን እድሜውን ጥንካሬውን ይስጥህ❤❤❤

  • @eriiistars3089
    @eriiistars3089 2 месяца назад +81

    I from Eritrea 🇪🇷, But I like the best Comedian Eshetu
    Peace and Love for all Horn of African people

  • @fuhgfhtf9637
    @fuhgfhtf9637 Месяц назад +6

    እኔ ኤርትራዊ ነኝ፡፡ በ ኢትዮጵያ ከሚገኙ በጣም ድንቅ ሰዎች ኣንዱ እሸቱ ሆኖ ኣገኘሁት፡፡ እጅግ በጣም ብልህና ኣስተዋይ ኖው፡፡

  • @AbabaJa-o6h
    @AbabaJa-o6h 2 месяца назад +80

    ሁለታቹም በጣም የምንወዳቸው የኢትዮጵያ ልጆች ❤❤

  • @nardosb
    @nardosb 2 месяца назад +1154

    ቴዲ ይቅረብ ብቻ የምትሉ like አድርጉ👍

    • @mahletamdemariam682
      @mahletamdemariam682 2 месяца назад +1

      1

    • @EthiopianCommunityinNL
      @EthiopianCommunityinNL Месяц назад

      መጀመሪያ እሷ ይህን ዝግጅቷን ስታቀርብ የአገር ባህል ልብስ መልበስ ፍቃፈኛ ከሆነች ነው።

  • @KetemaGirma-qk9cs
    @KetemaGirma-qk9cs Месяц назад +12

    እስከ ለሊቱ 6.15 አደመጥኩሽ በጣም የምወደውን ሠው በምወደው ሠው ሲጠየቅ ጠዋት አገልግሎት ስላለብኝ ልተኛ እመብርሃን ጥላ ከለላ ሆና ከክፉ ነገር ትጠብቃቹ አሜን።

  • @abiysmeret
    @abiysmeret 2 месяца назад +73

    ኦ አምለሰት youtube እንዳላት አላቅም ነበር።በጣም ነው የምንወዳት።የ ጀግናው ልጃችን የቴዲ ባለቤት በመሆኗም እናከብረታለን።

  • @fanytesfaye
    @fanytesfaye 2 месяца назад +103

    እሼን አይቼ በጣም ነው ደስ አለኝ 🥰🥰በቃጣይ ቴዲን እንጠብቃለን ❤️❤️

  • @user-hq4dn9zr7l
    @user-hq4dn9zr7l 2 месяца назад +5

    እሸቱ ልቤን የነካዉ ንግግርህ ለመጀመርያ ግዜ እናቶች ያርፋሉ ከወለዱ ግዜ አንስተዉ አላረፉም ሞግዚቶች አሉ ስትል እናት ስለሆንኩ ድካሙ ይገባኛል እና ልመርቅህ ተባረክ የእረፍት እንጀራ ይስጥህ እግዚአብሔር በፀጋ ላይ ፀጋ ያድልህ ረጅም እድሜ ይስጥህ

  • @jsujsjs8398
    @jsujsjs8398 2 месяца назад +70

    ወላሂ ጀግና ልጅ ነህ አላህ ያግዝህ

  • @jamalannan1503
    @jamalannan1503 2 месяца назад +102

    እድሜ ና ጤና ይስጣቹ አዎ ቴዲ ብቀርብ ደስ ይለናል
    ቡዙ የሚያወራቸው ቁም ነገሮች ያሉ ይመሰለናል
    ❤❤❤❤❤

    • @BinyamGerma
      @BinyamGerma 2 месяца назад

      ንጉሱ ያቅርብልን ❤❤❤❤

  • @hawwamohammad9631
    @hawwamohammad9631 2 месяца назад +10

    እሸቱ በጣም አስተዋይ ጀግና ነህ ሁሉንም ያሳካልህ ወገንን ማስተማረ የማያቁትን ማሳወቅ መረዳት መታደልነዉ ወላሂ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰ያሰብከዉን ያሳካልህ

  • @denwerke
    @denwerke 2 месяца назад +38

    የሀገራችን ኢንተርቪዎች ሁሉ እንደዚህ ባስተማረ ❤❤❤ተባረኩ

  • @tejitusimert7589
    @tejitusimert7589 2 месяца назад +115

    የለንደኑን፡ቬደው፡አይቼው፡በጣም፡ነው፡ደስም፡አለኝ፡ደግሞም፡የክርስቲያኖቹ፡ፅኑ፡ጥንካሪ፡እጅግ፡ደስ፡ይላል፡እግዛብሔር፡በተመቅደሱአ፡ተሰርቶ፡መንደር፡የምትዞርበትን፡ቀን፡እንዲያበቃ፡፡ይሁን፡አሜን፡፡❤❤❤

    • @BH-xl1mo
      @BH-xl1mo 2 месяца назад +1

      አሜን

  • @yenenehmesfin
    @yenenehmesfin 2 месяца назад +7

    የሚገርም የበሰለ ልጅ ነው። full off positive energy with knowledge 👌👍

  • @የእዮብእናትነኝ
    @የእዮብእናትነኝ 2 месяца назад +138

    ሁለት ምርጥ የምወዳችሁ ኢትዮጵያኖች እግዚአብሔር ይጠብቅልኝ ❤ በቀጣይ ቴዲአችን ይቅረብ❤

  • @rahelwmichael1624
    @rahelwmichael1624 2 месяца назад +28

    እሸቱ ግን እንዴት የተቀባ ልጅ ነው every stage he stepped in shines….. wow🎉

  • @hannamulugata4896
    @hannamulugata4896 2 месяца назад +9

    አምለሰትዬ ስወድሽ በርቺ ቴዲዬን ደግሞ ኑርልን በይልኝ 🙏 ስለ እሼ ምንም ማለት አልችልም ፈጣሪ እያአነዳንድዋን ሰዐትህን ይባርክልን ለምታስበው ለምታረገው ነገር ሁሉበረከት ይስጥህ🙏🙏😘😘

  • @martaadunga5773
    @martaadunga5773 2 месяца назад +28

    ❤በጣም ደስየሚሉ ሰወች ባድላይ አየናችሁ ላገር የምትስሩ ታናናሾቻችሁ ከናተሂወትና ስነምግባር ብዙ የሚማሩባችሁ እደናተ አይነቱን ያብዛልን ስላየናችሁ ደስ ብሎናል❤

  • @TizazuTekeste-j7w
    @TizazuTekeste-j7w 2 месяца назад +22

    ምን ዓይነት ድንቅ ሴት ነሽ ቴዲ ልቡ ንፁህ እና ሀገር ወዳድ እንደሆነ አንቺን በመሰጠት ዉስጥ ያየሁት ይመስለኛል

  • @TesfamichaelGeremew
    @TesfamichaelGeremew 2 месяца назад +2

    እሼ ስለ እናቱ ያወራው በጣም አስተማሪ ነው አቅም ሲኖረኝ እሷ ባትኖርስ አሁን ካለኝ ላይ ብሎ ያደረገው እኔን ያስተማረ እና ለካ ይሄም አለ ያስባለኝ ነው ምክንያቱም ሁላችንም እናቅዳለን እንጂ ነገን አናውቅም ትልቅ መልክታለው... እናመሰግናለን አምለሰት አንቺም እርጋታሽ እና ድርብብ ያለ የእናትነት ገፅታሽ በጣም ደስ ይላል ከአምለሰት ጋር ቆይታ አስተማሪ ሆኖ እንደሚቀጥል አልጠራጠርም❤❤❤

  • @BetyShiferaw
    @BetyShiferaw 2 месяца назад +46

    ምን አይነት podcast ነዉ ብስል ያለ ጥያቄ ብስል ያለ መልስ ሰዉ የመሆን እና ሰው የማድረግ ብቻ ምን እአለፋቹ 👌👌👌

    • @saraababa
      @saraababa 2 месяца назад

      ቢቲ ላይፍ እካ እንዲህ ነው ለገባው። እንዴ እራሳችን በደንብ ማቆምን ከቻልን። የሚቀጥለው ደግሞ ያልቆሙትን መርዳት። ኑሮ ሰውን መርዳት እንዲት ደስ እንደሚል እትጠይቂኝ። ሁሉም ሲቀር ይቀራል እስከዛ ድረስ ግነ። ወደዚህ ምድር የመጣንበትን እላማ ጠንቅቀን ማወቅ ትልቅነት ነው።

  • @TesfayFkr-b4w
    @TesfayFkr-b4w 2 месяца назад +36

    እሄ ኮሞቲ የምታዩ በሙሉ እግዚኣብሔር የልባቹ መልካም ሃሳብ የፍፅምላቹ ኣምለስት እሽቹ ስወዳቹ❤

  • @TesfayeGetachew-c6q
    @TesfayeGetachew-c6q 2 месяца назад +3

    እሼትዬ፦ስለ ሰማውት ቃል እግዚአብሔር ስለ ሚጠቀምበት ዕቃ ፤በእግዚአብሔር ላይ ስላለክ እምነት ናእግዚአብሔር ባንተ እንደሚሰር አይቻለሁ ተባረክ ያሰብከው ሁሉ ይፈጸምልክ።
    አምልሰት አንቺንም እግዚአብሔር ይባርክሽ።

  • @wudualelign8253
    @wudualelign8253 2 месяца назад +16

    በእዉነት እንደዚህ አይነት ቃለመጠየቅ አይቸ አላቅም ! የኤሜ እርጋታ የእሼ አስተማሪ መልሶችና ትህትህና ድንቅ ቆይታ ነበር።

  • @Marss1565
    @Marss1565 2 месяца назад +50

    ትክክለኛ ሰዎች በአንድ ሲገናኙ ስለ ሃገር እና ለወደፊት ሰዎችን እንዴት መርዳት እንዳለባቸዉ ያዉቃሉ ያስተምራሉ የእነሱን ተሞክሮ ያካፍላሉ አመለ እና እሼ በርቱልን ምርጥ የኢትዮጵያን ባህሉን እና ወጉን የጠበቁ እዉነተኛ ፍሬዎች እግዚአብሄር ይጠብቅልን 🙏🙏🙏🙏

  • @fekerbante9626
    @fekerbante9626 2 месяца назад +6

    እሽቱ ግን..ጭቅላትህ የሚገርም ነው ...ፈጣሪ ይባርክህ❤❤😮😢 እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @teddygetu7901
    @teddygetu7901 2 месяца назад +39

    እሰኪ ሕልማችንን እውን አረጊልን ንጉሱን ለ አንድ ሰዓት ቁጭ አርገሽ ጨቅጪቂልነ ኤሚ እባክሽን🙏🙏🙏🙏

    • @birihanuirida953
      @birihanuirida953 2 месяца назад

      ልታስበሉት አስባችሁ ነው ኸረ ተው ይኑርበት እስዎ ትበቃለች ኢትዮ ያለበት ሁኔታ ሁሉም ያቃል😢😢😢

  • @getnettiruneh8973
    @getnettiruneh8973 2 месяца назад +20

    እኔ እሼ የሚናገራቸው : የሚሰራቸው ነገሮች ሁሉ ይደንቁኛል ።ሀሳብህን እውን ሁኖ ያሳይህ :እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @AmeleAmele-v1g
    @AmeleAmele-v1g Месяц назад

    በጣም የሚገርም ፕሮግራም ነው በዚው ቀጥይ !!ትልቅ ሰው ነሽ መልካም ስነ ምግባር ያለሽ ኢትዮጵያዊት !!!!የምታኮሪ እግዚአብሔር ይርዳሽ ከዚ በበለጠ👏 እሼ ትልቅ ሰው በጣም ነው የማከብርክ ያሰብከው ሁሉ እግዚአብሔር ያሳካልክ ስለ እናትክ ያልከው ነገር በጣም ልብ ይነካል እውነት ነው እስካለን ድረስ ነገ ዛሪ ማለት አያስፈልግም ባለን አቅም እናትን መርዳት ነው::

  • @yoditasrat2582
    @yoditasrat2582 2 месяца назад +42

    ከረዥም ጊዜ በኋላ ውሀ የሚያነሳ ቃለመጠይቅ ሰማሁ።
    እግዚአብሔር እስከመጨረሻው ከመታበይ ይጠብቃችሁ።

  • @jerusalemmekonnen5904
    @jerusalemmekonnen5904 2 месяца назад +64

    አምለሰት የማዳመጥ ችሎታሽ በጣም ደስ ይላል የእውነት ለማወቅ ለመስማት ጓጉተሽ ነው የምታዳምጭው። ቆንጆ ቆይታ ነበር ከእሼ ጋ እናመሰግናለን የኔ ደርባባ❤

  • @rahelasmerinabelalifestyle5566
    @rahelasmerinabelalifestyle5566 Месяц назад +1

    አሽየ ተባረክ ፈጣሪ ሀሳብህ እንደፈለከው ፈጣሪ ያሳካልህ ❤
    እግዚአብሔር የተናቀውን ያነሳል የእግዚአብሔር ስም የተባረከ ይሁን አሜን

  • @ayeleabebe9330
    @ayeleabebe9330 2 месяца назад +14

    አድናቂሽ ነኝ አሜ🙏
    የእሸቱም አድናቂ ነኝ።
    እሼ በጣም ደስ የሚል እና ሀገር የሚቀይር ሀሳብ ያለው ጀግና ኢትዮጵያዊ ነው። Thanks🙏

  • @BeThankfulHelpEachOther-s4h
    @BeThankfulHelpEachOther-s4h 2 месяца назад +591

    አመል እባክሽ ቴዲያችንን በቀጣይ አቅርቢልን❤❤❤

    • @OrangeFreeMusic1621
      @OrangeFreeMusic1621 2 месяца назад +7

      ቴዲ አፍሮን ሚዲያ አይመጥነውም ዝምታው ወርቅ ነው

    • @-oj4gq5xi8g
      @-oj4gq5xi8g 2 месяца назад

      እውቀቱንና የህይወት ልምዱን ለማካፈል በጎነት በቂነው ቦታ መመረጥ....​@@OrangeFreeMusic1621

    • @AyeleBeru
      @AyeleBeru 2 месяца назад +1

      ኪኪኪኪኪ. አስብጅኝ. ለትይ ነው

  • @Ararat2116
    @Ararat2116 2 месяца назад +4

    በመጀመሪያ አመልየ ላንች ልዩ ክብር አለኝ እግዚአብሔር አምላክ ከዚህ በላይ ክብርና ሞገስ ለመላ ቤተሰብሽ ያድልሽ አንች የእናቶች ምሳሌ ነሽ

  • @Zelalem-y7x
    @Zelalem-y7x 2 месяца назад +141

    እስካሁን ካየኋቸው ኢንተርቪዎች የተለየ ምርጥ አቀራረብ እንግዳው እንዲያወራ ጊዜ ሰተሽዋል ጣልቃ እየገባሽ አላቋረጥሽውም ይገርማል አሪፍ ነው በተረፈ ቴዲን አቅርቢልን (ዘላለም ከኩርዲስታን ኢራቅ)

    • @beki1i63
      @beki1i63 2 месяца назад +2

      Good look

    • @danilesmon2114
      @danilesmon2114 2 месяца назад +4

      በጣም እኔም እንዴት ደስ እዳለኝ ትዕግስትዋ መጠኑን ያለፈ ነው❤

    • @LoveAndPeace2424
      @LoveAndPeace2424 2 месяца назад +3

      OMG! ግዳጅ ላይ ነህ? እግዚአብሔር ይጠብቅህ🙏🏾

    • @mlbmlb3659
      @mlbmlb3659 2 месяца назад +2

      እመብርሀን ትጠብቅህ🎉❤

    • @DaneilTadesse
      @DaneilTadesse 2 месяца назад

      ❤❤❤

  • @gutamesele5604
    @gutamesele5604 2 месяца назад +31

    በጣም የሚማርክ የሚያስተምር በጎ ተምሳሌት የሆነ እና የሚያዝናና ባላለቀ የሚያስብል ቆይታ ነበር:: ኤሚ በጣም ጎበዝ አስተዋይ ሴት ነሽ የቴዲያችን ባለቤት እሼን የመጀመርያ እንግዳ ማድረግሽ በጣም ትክክለኛ ምርጫ ነበር ተባረኪ:: እሼ አንተ የልጅ አዋቂ ደግ አስተዋይ የእግዚአብሔር ትልቅ አላማ ያለብህ ድንቅ ልጅ ነህ ከአንተ ብዙ እንማራለን እግዚአብሔር አሁንም እስከ መጨረሻው የክብሩ መግለጫ ያድርግህ ቅንነት የሞላውን ሀሳብህን ደጉ እግዚአብሔር በነገሮችህ ሁሉ እየቀደመ ያከናውንልህ:: በጣም እንወድሀለን ተባረክ የአንተ የሆነ ሁሉ የተባረከ ይሁን ዘርህ ይለምልም!

    • @takyos8190
      @takyos8190 2 месяца назад +1

      ተባረኪ። ቅን ልብ ያለሽ ሰው ነሽ።

  • @selamawitkiros8241
    @selamawitkiros8241 Месяц назад

    እሼ ምርጥ የእምነት ሰው እድሜና ጤና ይስጥህ ኤሚየ እናመሰግናለን❤❤❤

  • @Birhan-t3p
    @Birhan-t3p 2 месяца назад +12

    ትህትናሽ ድምፅሽ ደስይላል አውነትም ፀባየ ሰናይ ትመሲያለሽ እህቴ እድሜና ጤና ይስጥሽ።ትዳርሽ ልጆችሽ ይባርክልሽ❤

  • @Yona_tube
    @Yona_tube 2 месяца назад +18

    “እኔ እንደሚያልፍልኝ አዉቀዋለው ግን ያነ ላትኖር ትችላለች እሷ ያነ እሷን ባጣትስ አሁን ልርዳት”
    Eshe betam lek nw👏👏

  • @adsdj3859
    @adsdj3859 25 дней назад

    እጅግ በጣም እናመሰኛልን ደስ የሚል ቆይታ ነው የኛ ተወዳጆች እድሜና ጤና ሰጦ ያኑርልን አሜን ውድድድድድ ነው የማረጋችሁ ሃሳባችሁን እግዚአብሔር ይፈፅምላችሁ ❤❤❤❤❤❤

  • @MESERETMESERET-dr6yu
    @MESERETMESERET-dr6yu 2 месяца назад +14

    አሼ ደረስኩበት ያልከው ጥግ ያስደምማል፡፡ ልብ ይሰብራልም፡፡ አምለሰትም ምርጥ ፕሮግራም በምርጥ አቀራረብ ስላቀረብሽልን እናመሰግናለን፡፡ ተባረኪልን፡፡ ወደፊት የምትመሰርተው ከተማም ያስደምማል፡፡ በርታ፡፡ ያበርታህ፡፡

  • @SurafelZewge
    @SurafelZewge 2 месяца назад +15

    አልሜ እንኳን ደና መጣሽ እዶሻለን የዘመናችን የኢትዮጵያ ቁርጥ ልጅ አቦ ቴድዬን አቅርቢልን ከድሬድዋ ሰራፌል ሰላማችሁ ይብዛ ኑሩልን ከነ ልጆቻችሁ።

  • @almazteklemikael2066
    @almazteklemikael2066 2 месяца назад +1

    ጀግና እናት ነቸ እሼ እግዚአብሔር ይመስገን የእኛም እናት እንዲህ ነዉ ያአሳደገችን 🙏

  • @muluneshmetaferia7809
    @muluneshmetaferia7809 2 месяца назад +14

    አቤት መመረጥ❤ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ። አምለሰት ቆንጆ ተባረኪ። እሸቱ ቅመም በርታ ። ሃሳባችሁን ከፍፃሜ ያድርስላችሁ።

  • @biruk5980
    @biruk5980 2 месяца назад +20

    ሰው ከ ልቡ መልካም መዝገብ ሲናገር ደስ ይላል። ወንድማችን እሽቱ ከትናገረው የቀረልኝ ነገር "ከምትፀፀቱ ዛሬ ላይ ባላችሁ ነገር ቤተሰባችሁን አግዙ እናንተ ሲኖራቹ ያ ሰው በህይወት ላይኖር ይችላል" ነው። ከዚህ በመለስ ወጋችሁ ደስ የሚል ነበር። ሃሳብህን እግዚአብሄር ይሙላልህ❤❤❤ !

  • @addisababa-l3u
    @addisababa-l3u Месяц назад

    ምን ብዬ እንደምገልጽህ ይከብደኛል የኔ ጀግና እግዚአብሔር ያሰብከውን ሁሉ እንደሚያሳካልህ ከእርግጠኛም በላይ ነኝ ምክንያቱም እግዚአብሔርን ይዞ ያልተሳካለት የለምና እወድሃለሁ የኢትዮጵያ ምርጥ ልጅ

  • @melaktube2127
    @melaktube2127 2 месяца назад +35

    በጣም ዉስጤ የቀረው እና የገረመኝ ነገር ቢኖር ስለ እናቱ ያወራው...
    ''አሁን ባለኝ አቅም ብረዳት ይሻላል በኃላ እኔ መኪና ልገዛላት ስፈልግ እሷ ባትኖርስ '' የሚለው ሃሳብ ነው ::
    እጅግ በጣም ብዙ ነገር የተማርኩበት interview ነው::
    አመሰግናለሁ

    • @firhiwotmamo5245
      @firhiwotmamo5245 2 месяца назад

      ልክ ነው ይኼን ባለማድረጌ እኔ ፀፀቴን ታቅፌ አነባለሁ

  • @ሚካኤልአባቴ-ኀ7ቀ
    @ሚካኤልአባቴ-ኀ7ቀ 2 месяца назад +16

    ንግስቷ የንጉሱ ባለቤት ከነ መላው ቤተሰቦችሽ ሺ ዓመት ያኑራችሁ ምርጥ ሁለት ኢትዮጵያዊ❤❤❤❤

  • @ferminadanil
    @ferminadanil 24 дня назад

    ከእሼ የገረመኝ ብዙ ገፅ መሆኑ ገፀቹ በሙሉ ከሁሉም አይነት መሆኑ እግዚአብሔር እድሜ ጤና እና የሱ ጥባቆት በሁሉም ቦታ ከአንተ ጋር እንዲሆን❤🙏

  • @belayenesh3862
    @belayenesh3862 2 месяца назад +140

    ሁለት የኢትዩጲያ ልጆች❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

    • @AyeleBeru
      @AyeleBeru 2 месяца назад +1

      ሌ ላ ዉ ስ ??????

    • @belayenesh3862
      @belayenesh3862 2 месяца назад

      @AyeleBeru ምናገባህ ወይም ምናገባሽ ቅንቅናም እደነሡ ለሀገር ስሩ ኢትዮጲያዊ እድትባሉ

    • @AyeleBeru
      @AyeleBeru 2 месяца назад

      @belayenesh3862 እሽ ብቃ. አንዴ. አስብጂኝና ?????

    • @belayenesh3862
      @belayenesh3862 2 месяца назад

      @AyeleBeru እናትህንና እህትህን ብዳቸዉ ደቆሮ መሀይብ

    • @AyeleBeru
      @AyeleBeru 2 месяца назад

      @belayenesh3862 እሺ.

  • @teddytade3362
    @teddytade3362 2 месяца назад +5

    በኛ ዘመን እዲህ አይነት ሰው ማግኘታችን እራሱ እድለኞች ነን
    እሼ big respect

  • @SeadaSeada-i1h
    @SeadaSeada-i1h 2 месяца назад +6

    በጣም ደስ የሚል ስብዕና ስላላችሁ እንወዳችኋለን ኤሚየ አላህ ሙሉ ቤተሰቦቻችሁ ጋ ሰላም ያድርጋችሁ ደግ ሰዉ ነዉ ቴድም

  • @habteshewaker5089
    @habteshewaker5089 2 месяца назад +9

    መልካም ሴት መልካም ሚስት መልካም እናት እግዚአብሔር ይባርክሽ በሀይማኖትሽ ጠንካራ እግዚአብሔር ትዳርሽን እስከመጨረሻዉ የተባረከ ይሁንልሽ

  • @KediroyaShafi
    @KediroyaShafi 2 месяца назад +22

    ዉዪ እሼ ሀሣብህ አዪጠገብም🎉አላህ ዪጨምረልህ ያሳክልህ❤ በጣም ነው የምወደህ

  • @minAlu101
    @minAlu101 Месяц назад

    ደግሜ ነው የሰማሁት እሽዬ ሁሉም የምትናገረው አንድም የሚወድቅ የለውም። አምለሰት ምርጥ ፕሮግራም ነው። እሽዬ የኔም ህልም ነው ገጠር ገብቸ ልጆችን ማስተማር።

  • @tegetgezahg2462
    @tegetgezahg2462 2 месяца назад +69

    ኤሚዬ ቴዲን ባንች ቃለ መጠይቅ አድርጊልን እባክሽ ።

  • @yegeremalmesfin2176
    @yegeremalmesfin2176 2 месяца назад +8

    እስከ ዛሬም የምትሰሪያቸው ስራዎች እጅግ በጣም ጥሩ ናችው ከእሼ ጋር ያሳለፍሽው ቆይታ በጣም ደስ የሚል ነበር። በዚሁ ቀጥይ ጠንካራና ትምህርት ሰጪ ሰዎችን እያቀረብሽ አስደስቺን
    🙏

  • @DagemFerde
    @DagemFerde 2 месяца назад

    እሸቱ በጣም የሚገርም የሚደንቅ ልጅ ነው የማይኮራ የማይፈራ የኔ ጀግና ገና ከንተ ብዙ ነገር ጠብቃለው እሼ። አመለሰት ስለጋበሸው እናመሰግናለን🙏🙏🙏

  • @AsferawAdmasu
    @AsferawAdmasu 2 месяца назад +42

    በመጀመሪያ የንጉሱን ባለቤት ከልብ አመሰግናለሁ እሸን ስላቀረብሽልን እሸ የዘመኔ ጀግና ነህ

    • @MunneraM-kc3mg
      @MunneraM-kc3mg 2 месяца назад

      አረ የሰዉ ኑጉስ የለም

    • @AyeleBeru
      @AyeleBeru 2 месяца назад +1

      አዞሮው. የብዳሽ.

  • @ቀስት
    @ቀስት 2 месяца назад +9

    እሼ ቃል የለኝም አንተ የዘመመን ልታቃና የፈረሰን ልትገነባ የምስኪኖችን እንባ ልታብስ የተላክ ካህን ነህ እግዚአብሄር እረጂም እድሜና ጤና ይስጥህ እኔም በምቺለዉ ነገር ከጎንህ የምቆምበትን ጊዜ ያዘጋጅልኝ እድሜ ሰጥቶህ አበዉ ሆነህም ቢሆን ከእግርህ ስር ተቀምጨ ባንተ መማርን እሻለሁ ያድርግልህ በሉኝ...አሜን🙏🙏🙏

  • @bethsolomon5633
    @bethsolomon5633 2 месяца назад +1

    Eshetu you are a special person so blessed and humbled.. everything you do is to help others. May Lord continue to shower you with happiness and more success🙏🏽❤️

  • @zdagitube1452
    @zdagitube1452 2 месяца назад +8

    ምርጥ ጠያቂ የተነሳችበትን እና ሌላኛውን እይታ በደንብ የምታወቅ።

  • @saet454
    @saet454 2 месяца назад +28

    ኤሚየ የኔ ወርቅ ከዚህ በላይ ይጨምርልሽ ቴዲን ግን በቀጣይ አደራ

  • @AsnakeKelemu
    @AsnakeKelemu 2 месяца назад

    አመለሰት ደስ ትያለሽ ድምፅሽ ስርዓትሽ ሁሉ ነገርሽ አሼማ መቸም የዘመኑ ምርጥ ሰው ነው!!

  • @ZorishMenjeta
    @ZorishMenjeta 2 месяца назад +8

    አሼ ቃል የለኝም ሀሳብክ መልካም ስለሆነ እንባዬ ፈሰሰ😢😢😢😢እግዚአብሔር ያሰብከው የልብክን መሻት ይፈፅምልክ በሄድክበት ከክፊ ሁሉ ይጠብቅህ እንዲ የሚያስብ ቢኖር ለህዝብ በጦርነት ባላለቅን ነበር እህታችን ጀግና ሙሉ ሴት በርቺ አሼ አምሰለት ቴዲ ሁላቹ እወዳቹዋለሁ መልካም ልብ ነው ያላቹ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @KhalidAdem-uh9iz
    @KhalidAdem-uh9iz 2 месяца назад +24

    እሸቱ አንተ በፍጣር ከተመረጡት አንዱ ሰው ነህ በርታ ❤❤❤❤

    • @AyeleBeru
      @AyeleBeru 2 месяца назад +1

      የ ብዳሽ. አስፍንድ ዱ

  • @dagnachewgebre5844
    @dagnachewgebre5844 2 месяца назад +2

    አመለካከቱና ከነገሮች ቶሎ መማሩ ዋናውና ትልቁ ነገር ለእናቱ ያለው ክብር ይገርማል ይቀጥልበት

  • @EliyassLemamm
    @EliyassLemamm 2 месяца назад +236

    ቴዲያቺን ይቅረብልን እምትሉ like this coment

  • @AbiyotAbiyot-p6j
    @AbiyotAbiyot-p6j 2 месяца назад +15

    እሸቱ ሀሳብህ መልካም ነው ፈጣሪ እንዲያሳካው እመኛለሁ ገጠር መረጣ ላይ መልካም ቦታ ምረጥ

  • @girmawasferaw7688
    @girmawasferaw7688 Месяц назад +1

    ስለእናቱ ያወራው its amazing!በጣም ትልቅ ት/ት ነው።ውስጤን ነው ያንኳኳው።አሁን ባለኝ አቅም ላግዛት መኪና ልገዛላት ስፈልግ በዛ ሰዓት ባጣትስ የሚገርም ትልቅ ት/ት

  • @fekadetessera3412
    @fekadetessera3412 2 месяца назад +37

    አመልሰት ውድ እህታችን ከባለቤትሽ ከንጉሱ ቴዲ ጋር እረጅም እድሜ ከሰላም እና ጤና ጋር እንመኛለን ❤❤❤❤

  • @elhammuluna4955
    @elhammuluna4955 2 месяца назад +4

    አምሰት ምርጥ ፕሮግራም ነዉ ክብር ዶክተር ቴድሮሰን በቀጣይ አጠብቃለን

  • @BaGen-pt6es
    @BaGen-pt6es Месяц назад

    እናመሰግናለን ብዙ ትምህርት አጊቼበታለሁ በተለይ እናት አባታን ባለን አቅም በህይወት እያሉ መርዳት አለብን በኃላ ከሚቆጨን 🙏🙏🙏

  • @kifleabebew9568
    @kifleabebew9568 2 месяца назад +6

    ሁለታችሁም የኢትዮጵያ ውድ ልጆች ናችሁ
    እግዜያቤሄር ከዚህም በላይ ይባርካችሁ🙏❤

  • @sunnymulugeta1056
    @sunnymulugeta1056 2 месяца назад +6

    ውስጤ የቀረው.....ምን አለኝ እና ነው አሁን ለfamily የምረዳው ......እዳልል ዛሬ ከአለችኝ ላይ እረዳለሁ......ግን ደግሞ በጣም ብዙ ነገር አስተምረህናል.....ሁለታችሁን እናመሰግናለን🙏

  • @yesewzertamir4961
    @yesewzertamir4961 Месяц назад

    ጠያቂው ሲጠዬቅ በጣም ደስ ይላል አሼና አምለሠት ታምራላችሁ የኢትዮጵያ ዕንቁዎች ናችሁ

  • @addisababa5210
    @addisababa5210 2 месяца назад +11

    ወንድምአችን እሸቱ የልብህን መሻት የቅዱሳኑ አምላክ አምላከ ቅዱስ ሚካኤል ያሳካልህ🙏🏾 አተ ቅን ሰው

    • @Barkot-sp5cc
      @Barkot-sp5cc 2 месяца назад

      አምለሰት እስክታወራ ጠበኩ ጠበኩ የለም

  • @rosemarybereket
    @rosemarybereket 2 месяца назад +8

    ያለም የውበት ፀሀይ ወጥቶ እንደገና ፣
    ባንች ዘመን ላይ ዋለ ዛሬ ቁንጅና ፣
    ❤❤❤