How lucky you are ! Submissiveness is not so easy for most of us, and realizing our weaknesses is also not really easily vivid to our eyes. But you got it. I am so happy for you 💗.
@Adman, please think before you do it. you guys tried a couples marriage counseling?? N O- P E R F E C T- M E R R A G E- my brother. In general all marriages have some sort of challenges…… So, don’t rush…. Take your time to see if counseling will help your family to stay together. I will pray for you 🤲🧎♀️
Submission in marriage means selflessness, service, accountability, and respect for your partner, which should be mutual; it is not slavery or a woman's call to lose her voice. The fundamental rubric on which The Christian marriage is built is LOVE, and love is anything except the desire to control.
ፓስተር ቼሬ ይህ ትምህርት ለሁሉም ሀይማኖት ተከታዮች የሚሆን ነው ብዙ አስተምሮቶችህን እሰማለሁ ልብ ላለው መልካም ትምህር ት ትሰጣለህ እናመሰግናለን።
ፓሰተር ቼር እኔ የኦርቶዶክስ ሀይማኖት ተከታይ ነኝ !! ግን ያንተን ትምርት ከልቤ ነው የምሰማው ቃልህ የእግዚአብሔር ቃል ነው እውነት አለው!! እኔ ትዳር ከያዝኩ እግዚአብሔር ይመሰገን 10 አመት እያሰቆጠሩክ ነው እናም ትዳር ላይ እንዳልከው ለባል መገዛት ግድ ይላል ለኔ ለባሌ በመገዛቴ የበታችነት ስሜት አይሰማይም !! ከዚያ ይልቅ ባሌ ለነ ሁለ ነገሬ እንደሆነ እና ልጆች የሰጠኝ የእግዚአብሔር ሰጦታ ነው !! እና ፓሰተር የእውነት ጥሩ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ይባርክህ !!
እወነት ነው ያልሽው
እንደ ሰምክ ቸር ነክ ተባረክ ቀድሜ አወቄክ ቢሆን ኖሯ ትደሬ አይፈርሰም ነበር ተመሰገን
በዚህ ትምህርት ብዙ ተምሬበታለው ከእግዚአብሔር ጋር ትዳሬ የተሳካ እንደሚሆን አምናለሁ ጌታኢየሱስ! ፀጋውን ያብዛልህ 💙🙏
እንደ እግዚአብሔር ቃል እንድንኖር ጸጋውን ያብዛልን ቸርዬ ተባረክ ።
ፓስተር ቸሬ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ትምህርትህ እንዴት ቁም ነገር እንደ ላው መቼም የአንተን ስብከት ሰምቶ የማይቀር ያለ አይመስለኝም "ጌታ ሆይ እንደ ቃልህ እንድንኖር እርዳን"🙏🙏
Amen
ትልቅ ስራ እየሰራህ ነው መምህር እናመሰግናለን
እኔ ፔንጤ ባልሆንም ትምህርትክ የእውነት ለየትኛውም እምነት ተከታይ የሚሆን ነውና ተባረክልኝ
የኔ ንጉስ ከ አምላክ የተሰጠኝ ልዬ ስጦታዬ ነው እገዛለታለሁ አምላክን የሚፈራ የተባረከ ጀግና ጠንካራ ወንድ ነው አምላክ ይመስገን!
እሯ😅
በአንተ ሰላለው ፀጋ ና ሰለዚህ ቤተሰብን ለመስራ እግዚአብሔር ሰለሰጠህ ነገር ሁሉ እግዚአብሔር ይመስገን አንተም ተባረክ ትምህርቱ በጣም ጠቃሚና ዋና አንደኛ ነው ትምህርትህን በጨዋ ንግግሮች ና ምሳሌዋች ብትጠቀም በጣም ጥሩ ነው በሚድያ የሚያደምጡህ ብዙ አይነት ሰዋች ናቸው ትምርትህን በማይነቀፍ ንግግር ግለጥ በተረፈ በርታ አንደኛ ነህ
ከመጽሐፉ ቅደዱስ ይነበብ ( ቴቶ 2 --7 -- 8 )
ፓስተር ቸሬ እንደሌሎች ከዌብሳይት አጥንተው ተርጉመው እንደሚያስተምሩን ሳይሆን ትክክለኛ ከህይወትህ የተማርከውን ሀገርኛ ችግርና መፍትሄ የምታመጣልን የተባረክህ የዘመናችን መምህር ነህ. ተባረክልን
ፓስተር ተባረክ በብዙ ፀጋ እንኳን አንተ የምታስተምረቻውን ትምርህቶች ሰልማር አልገባውም አሁን ወደ ትደር ልገባ እየተዘጋጀው ነው የለውት ብዙ ነገር ታምሬአለሁ በፍትህ አግብቼ ብሆን ብዙ ነገር አጠፋ ነበር እግ/ር ይባረክ ነገሩን ከስራ መጀመር ምነኛ መልካም ነው
እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህን ይባርከው🙌 የእግዚአብሔር ቃል ልክነው::✅🙏
Wowoowo
በጣም የምጋሪም ትምህርት ነው በዚሁ ትምህርት ብዙ ተምረበታል እግዚአብሔር ይባረክህ 😍😍
I'm not follower, but I have really appreciated this lesson! Thank you very much!
What an amazing speech, this subject change something in my life.God bless u pastor
በጣም ትልቅ ነጥብ ብዝዎቻችን ግን የማናስተውለው ችግር ነው 🤔 እግዚአብሔር ይስጥህ ቸሬ ❤
Wonderful teaching GOD bless 🙌🙏
ፀጋው ይብዛል በብዙ ተባረክ🙏🙏🙌🙌
ቸሪ እና ወዳጄነህ እግዛብሔር ይወዳቹኋላ !!!..
እግዛብሔር ሁሌም ከናተጋር ይሑን !!!
እግዛብሔር እውነት ይወዳል።
ቸሬ አንተ እኮ አገር እየገነባክ ነዉ!! ተባረክ ለኔ መልካም መምህሬ ነህ አመሰግናለዉ 🙏🏽
God Bless you dear paster chere for your good biblical marriage teaching.
እኔ ይፕሮቴስታትት እምነት ተከታይ አይደለእም ግን ፓስተር ቸሬ የራሴን ትዳር እንዳስብ አድርጎኛል ጌታ ይባርክህ
ፖስተር ቼሬ እግዚአብሔር ይባርክህ በዚህ እግዚአብሔር በሰጠህ ጸጋ ቤተሰብን ቤተክርስቲያንን እየታደክ ስለሆነ እግዚአብሔር ይባርክህ ። በዝህ በ submission ጉዳይ ላይ በደንብ ማብራሪያ ብትሰጥ ጥሩ ነው ። አንዳንድ የኢትዮጵያ ባሎች ምስቱን በመጨቆን በመሳደብ በመምታት ልሆን ይችላል የ TV remote control ይዞ ወይም ስልኩ ላይ movie ልሆን ይችላል እያዬ ፡ ለቤተሰቡ ግዜ ሳይሰጥ ምስት ትገዛ ቡና አምጭ ምግብ አምጭ የምል ከሆነ hospital ወይም አማኑኤል መሄድ አለበት እንጅ ጤንነት አይደለም ። ስለዚህ ለኢትዮጵያ ባሎች እዝህ እዛም ያሉትን ብትነግርልን ጥሩ ነው ። አንድ መጽሐፍ ሳነብ በእንግሊዝኛ Covenant Marriage ውስጥ balance መደረግ ና የሁለቱም ድርሻ እኩል እንደሆነ ነው ። መገዛት በፍቅር ደስ እያላት እንጂ በኀይል በመጥፎ ቃል በመሳደብ እንዳልሆነ አስረግጠህ ብትናገር ጦሩ ይመስለኛል ። አንዳንድ ጥያቄ ያላቸው ሰዎች አሉ ። የመጀመሪያውን የወንዶች ድርሻ ምስትን መውደድ ያልከውን ስምቻለሁ ። መጽሐፍ ቅዱስ ድርሻ አይልም ። ነገር ግን በፍቃደኝነት ከልብ የሆነ ፍቅር ና ከልብ የሆነ submission ከፍቅር የሆነ ነው ። እኸንን ሰምቶ የኢትዮ ባሎች ምስቶች ላይ ሌላ ችግር እንዳያመጡ ተጨማሪ ማብራሪያ ይሰጥ ። በየቤቱ ያለው ጉድ ነው ። እግዚአብሔር በቤተሰብን ቤተክርስቲያንን ይፈውስ ። ይህ ሁሉ የምታየው በኢትዮጵያ ውስጥ የቤተሰብ ወይም የ parenting የአስተዳደግ ችግር ና የቤተክርስቲያን አለመጠንከር አለማስተማር ችግር ነው ኢትዮጵያን ኢያመሰ ያለው ። በተለይ በሴቶች ና በሕጻናት ላይ የምደረገው ግፍ ነው ።
Ur right tho he explained this on his other sermons
100%
ለጌታ እንደምትገዙ ለባሎቻችሁ ተገዙ የሚለውን ቃል ስናይ፣ እህቶች ለጌታ የምንገዛው እንዴት ነው ብለው መጠየቅ አለባቸው። በግድ ነው? በእልህ? በፈቃድ እንጂ። መፅሀፍ ቅዱስ አሁንም ክርስቶስ ለቤተክርስቲያን እንደሞተ ባል ለሚስቱ መስውአት መሆን፣ መሞት እንዳለበት ይናገራል፣ ስለዚህ ታማኝ አፍቃሪ መሆን አለበት ማለት ነው።
Amen! great teaching. I have learned a lot. Thank you!
እግዚአብሔር ይባርክህ ፓስተር ቸሬ።
Bless you our brother, appreciate your boldness and clear language to explain the scriptures
It’s true man of God much more blessings to you!!!
ጌታ ፣በድሜ፣በጤና፣በፀጋ፣ ያኑርህ!ሰላምህን ያብዛልክ ! እናመስግናለን!
Egzihaber Edmena na Tena yestelg!! Thank you!!! 🥰
ፓስተር ቸርዬ ጌታ ይባርክህ ዘመንህ ይለምልም
This is absolutely lesson to our life
this is words of God .!!!
Where have you been all this time Pastor Chere, you are truly anointed. Bless you more 🙏🏽
ቸሬ ስወድህ (ኦርቶዶክስ)
ፓስተርዬ ተባረክልኝማ ወደ ፊት የትዳር አስተማሪና የምሳሌ ህይወት እንዲኖረን ነው የምፈልገውና ብዙዙ ነገሮችን ፍቅርና መከባበር እንደሚሸፍንና ማለፍ መተላለፍ በቂ እንደሆነ ነበር የማምነው አንዳንድ ምክሮቼና አስተሳሰቦቼ ትክክል እንዳልሆኑ በአንተ ትምህርት እየተማርኩኝ ነው! እግዚአብሔር አንተ ላይ ስላስቀመጠው ፀጋ ይባረክ!🙏👐
ሰሞኑን አላስፈላጊ ውጥረትና ፉክክር ውስጥ ነበርኩኝ! እንዴት እንዳስተነፈስከኝ😁😁😁😂 ወደ ቦታዬ ተመልሻለሁ ልታዘዝ ልገዝ💃🙈 እንድታዘዝ እንድገዛለት አምላኬ ይርዳኝ!
God bless you.
How lucky you are ! Submissiveness is not so easy for most of us, and realizing our weaknesses is also not really easily vivid to our eyes. But you got it. I am so happy for you 💗.
@@yamali1018 thank you🙏❤🙏 God bless you too🙏
Thank you Pastor🙏🙏 May God bless you!!
ፓስተር ቸርዬ እድሜን ይጨምርልህ እግዚአብሔር በአንተ በብዙ እያስተማረኝ ነው ።አሁንም ጸጋን ሞገስን ይጨምርልህ
እግዝአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ
አንዳንድ ሚስቶቻቸዉን ለሚመቱና ህይወታቸዉ አደጋ ላይ ላሉ ሴቶች ግን ዝም ብለሽ ተቀመጪ ማለት ግን አይደለም
Ymenakeberewm ymenegezaleten memerete new wanaw,
sorry 🙄 devine rules have no any open case (......) 😔 😢
Ewent new be mentally abuse yemiyaregum endezaw
እግዝአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ፓስተር
you are best pastor &👍good teacher
amen amen amen
esh festerye engezalen 👼👼👼
Thank you, Pastor Chere, for this wonderful lesson. May God bless you and give you more information about the marriage secrets that hidden from the falling human beings.
I divided this issue and i see it in two or three ways. but ,
Before having the conversation about "Wife's Responsibility in Marriage"
we must know what " wife" means?
ሴትን ያገባ በመከራ ይኖራል ፣ ነገር ግን ሚስትን ያገባ በበረከት ።
በመጀመሪያ በሚስት እና ሴትን ማግባት መካከል ያለውን ልዩነት ልንለያይ ይገባል።
" ሚስት ያገኘ በረከትን አገኘ፥ ከእግዚአብሔርም ሞገስን ይቀበላል።" ምሳሌ 18: 22
He who marries a woman is in trouble, but he who marries a wife
receive both blessing and favour from God.
why? wife is the source of blessing to her family.
A godly wife who believes in Jesus Christ must be willing to make sacrifices to serve the Lord, deciding that pleasing and obeying God is more important than her temporary happiness.
ሚስት እና ሴት አንድ አይደሉም ። ምንም እንኳን ለባል በረከት የሆነች ሚስት ከሴት ብትገኝም ለየት ያለች ናት። ምድር ላይ የሚገኙ ሴቶች ሁሉ ሚስቶች አይደሉም ሴቶች እንጂ ።
ይህ ማለት ሴቶች ምንም እንኳን የፈለገውን አይነት ልብስ ቢለብሱ ዋና የሴት ልብስ መጠሪያ ወይንም መታወቂያ ቀሚስ ስለሆነ ቀሚስ የለበሰ ሁሉ ሚስት አይደለም ሴት እንጂ።
በዚህ ምድር ላይ በጣም ቆነጃጅት ሴቶች ፣ ሀብታም ሴቶች ፣ ትልልቅ ስራ የሚሰሩ ሴቶች አሉ ነገር ግን ፕራይቬት ሕይወታቸውን ስናየው ባል ሳያገቡ በአለም ውስጥ ኑረው የሚያልፉ ቀላል ቁጥር የሌላቸው አይደሉም ። ምክንያቱም ሚስት ሳይሆኑ ሴቶች ናቸው ። ስለዚህ ፍሬ ሳያፈሩ ያለ ትዳር ዘመናቸውን ጨርሰው ይሞታሉ።
አኔ እንኳን እዚህ ሐገር የማውቃቸው ብዙ የተለያዩ ሐገር ሴቶች ባል አጥተው ወንድ ሳይሆን ትዳር ፍለጋ ሲንከራተቱ አያቸዋለሁ ። ብዙ ምድራዊ ነገሮች አላቸው ነገር ግን በእድሜያቸው እንኳን ገፋ ቢሉም ለትዳር ያላቸው አመለካከት ዝቅ ያለ በመሆኑ ሚስት ለመሆን ፈቃደኞች ስላልሆኑ ሴቶች እንጂ ሚስቶች አይደሉም።
ሴት ልጅ ሚስት መሆን የምትችለው በረከት ለመሆን ፈቃደኛ ከሆነች ብቻ ነው ። ያለ በለዚያ ፈጣሪ እውነተኛ ባል አይሰጣትም።
ብዙ ወንዶች በጋብቻ ላይ ትልቅ ስህተት የሚሰሩት እና ሕይወታቸው ሁሉ በመከራ የሚሞላው በመጨረሻም ትዳር ከመሰረቱ በሁዋላ ልጆችን ወልደው በፍቺ የሚለያዩት " ሴትን እንጂ ሚስትን ስለሚያገቡ አይደሉም "
በተመሳሳይም አይነት ብዙ ሴቶች ትልቅ ስህተት የሚሰሩት ሕይወታቸው ሁሉ በመከራ የሚሞላው በመጨረሻም ትዳር ከመሰረቱ በሁዋላ ልጆችን ወልደው በፍቺ የሚለያዩት "ሚስት ለመሆን ፈቃደኛ አለመሆናቸው ነው ።
ቀላል ቁጥር ያላቸው ሴቶች አይደሉም ሚስት ሳይሆን ሴት ሁነው በትዳር ውስጥ የሚኖሩት ።
ይህንን ስል ግን ወንዶችን በመደገፍ ሳይሆን የእግዚአብሔር ቃል የሚለውን ሐሳብ ለማካፈል ነው ።
ሴት ልጅ በረከት በመሆን ሚስት የምትሆነው እርሱዋ ዋና የቤተሰብ በረከት መነሻ ምንጭ ስለሆነች ነው ምክንያቱም ወንድ ከሚስት ከሚፈልቅ በረከት ነው በበረከት ሕይወት የሚኖረው ።
ሴት ልጅን ለምታገባው ባል በረከት አድርጎ የሚሰጥ እግዚአብሔር ቢሆንም ነገር ግን ማንኛውም አይነት ሴት ለባልዋ በረከት ለመሆን ፈቃደኛ ከሆነች ብቻ ነው ትክክለኛ የእግዚአብሔር ስጦታ የምትሆነው ማለት ነው ።
ስለዚህ ማንኛዋም አይነት ሴት ለባልዋ " ሚስት " የምትባለውን በረከት መሆን ትችላለች ማለት ነው ።
lets see now, Wife's Responsibility in Marriage"
1) Submission.
መገዛት መጥፎ ቃል አይደለም። መገዛት የበታችነት ወይም አነስተኛ ዋጋ ነጸብራቅ አይደለም። ክርስቶስ ያለማቋረጥ ራሱን ለአብ ፈቃድ አስገዛ (ሉቃስ 22፡42፤ ዮሐንስ 5፡30)።
መገዛት ከጋብቻ ጋር በተያያዘ አስፈላጊ ጉዳይ ነው። እዚህ ላይ ግልጽ የሆነው የመጽሐፍ ቅዱስ ትእዛዝ ነው፡- “ሚስቶች ሆይ ለጌታ እንደምታደርጉ ለባሎቻችሁ ተገዙ። ክርስቶስ የቤተ ክርስቲያን ራስ እንደ ሆነ እርሱም አካሉ አዳኝ እንደ ሆነ ባል የሚስት ራስ ነውና። ቤተ ክርስቲያን ለክርስቶስ እንደምትገዛ እንዲሁ ሚስቶች ደግሞ በሁሉ ለባሎቻቸው ይገዙ” (ኤፌሶን 5፡22-24)።
ብዙ ሚስቶች " ሚስት ለባልዋ ትገዛ " የሚለውን ቃል በትክክል አይረዱትም ።
ነገር ግን ሐሳቡን ስንመለከተው ባል ሳይሆን ሚስቱን የሚገዛው ባል ለሚስቱ ለሚሰጣት ፍቅር ነው የምትገዛው ። እግዚአብሔር ሚስት ለባልዋ ትገዛ ሲል ሚስትን ማን እና ምን እንደሚገዛት ስለሚያውቅ ነው ።
ምክንያቱም ሚስት የምትገዛ ለፍቅር ስለሆነ ። ነገር ግን ከዚያ በፊት መጰሃፍ እንደዚህ ይላል ። ክርስቶስ ቤተክርስቲያንን እንደወደዳት ባል ሚስቱን እንገዛ አካሉ አድርጎ ይውደድ ይላል ። ( ኤፌሶን 5, 25)
ሴት ልጅ በሕይወትዋ በጣም ከማትወደው ቃል
" ትገዛ " የሚለውን ቃል ነው ። ነገር ግን ወንድ ሚስቱን እንገዛ አካሉ አድርጎ ካልወደደ " በረከት " እንደሚጎድልበት አይነት ሚስትም ለባል ካልተገዛች ፍቅር የሚባለውን ነገር አታገኘውም ማለት ነው ።
ለወንድ ልጅ እጅግ አስቸጋሪ ነገር መውደድ ሲሆን ለሴት ደግሞ አስቸጋሪ ነገር መገዛት ነው ።
ወንድ ልጅ በተፈጥሮው የፈለገች አአይነት ሞኖሊዛ አይነት ሴት ትሁን ካልወደዳት ጨርሶ አብሮ መኖር አይችልም ።
ሴትም እንደገዛ አካሉ አድርጎ የሚወዳት ወንድ ካላገኘች በረከትዋን ፍሬዋን ትከለክላለች ለወንድ ልጅ ።
ወንድ በትዳር ላይ የሚሰራው ትልቅ ስህተት በውበት በሃብት ተማርኮ ያገባትን ሚስትን መውደድ ነው ። ወንድ ልጅ ያለወደደዳትን ሚስት ካገባ ዘመኑን በስቃይ ይጨርሳል ።
በተመሳሳይ አይነትም ሴት ልጅ በትዳር ላይ የምትሰራው ወይንም የምትወስነው ውሳኔ የሚወዳትን ሳይሆን በስህተት የማይወዳትን ወንድ ካገባች ነው ።
ዛሬ ስንቱ ባል ነው ሚስቱን ወይንም በረከቱን ልክ እንደራሱ አካል አድርጎ የሚወደው? ባል ሚስቱን እንደ ገዛ አካሉ አድርጎ ካልወደደ የሚጎዳው እሱ ራሱ ነው እንጂ ሚስቱ አይደለችም ምክንያቱም " ሚስት " ማለት በረከት ማለት ናት ። ስለዚህ ወንድ ልጅ ሚስቱን የገዛ አካሉ ለሚያደርገው ነገር አድርጎ መውደድ ምርጫ ሳይሆን ግዴታ ነው ።
እግዚአብሔር በባልና ሚስት መካከል ያስቀመጠው ቃል
ለባል " ውደድ " ለሚስት " ተገዢ " የሚለው ቃል የሚታረቀው " ፍቅር " በተባለው የጋብቻ ድልድይ ነው ።
ፈጣሪ ይህንን ዩነቨርስ ሲፈጠር የፈጠረው በሕግ አድርጎ ነው ያም ሁለት ተቃራኒ ነገሮች የሚገናኙበት ድልድይ በመመስረት ነው ።
1) በስፔስ እና በማተር መካከል " ታይም " የተባለውን ድልድይ በመመስረት ነው ።
2) የሰው መንፈስ እና ስጋ የሚገናኝበትን " ነፍስ " የተባለ ፍጥረትን ድልድይ በማድረግ ነው ።
3) በጋብቻ መካከል " ፍቅር " የተባለውን ድልድይን በመመስረት ነው ።
ታይም ከሌለ ስፔስ ሆነም ማተር አይኖሩም ኮላፕስ ያደርጋሉ ነፍስ ከሌለ ደግሞ የሰው መንፈስ እና ስጋ መኖር አይችሉም ።
ፍቅር ደግሞ በባልና ሚስት መካከል ከሌለ ትዳር ኮላፕስ ያደርጋል ማለት ነው ።
ስለዚህ ባል ለሚስቱ በሚሰጣት ፍቅር ነው ትዳር የሚጰናው ማለት ነው ።
to be continued
እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ🙏 ጥልቅ መረዳትና ሰፊ ማብራሪያ ነው👏
@@betelhemdaniel9491 Amen.
ተባረክ
አንጀት አርስ ንፁህ ወንጌል ነው አንዳንድ ድልብ ሴቶች የኔንም ሚስት ጨምሮ ይህንን መስማት የሚችሉበት ጆሮ የላቸውም የዘመኑ ስልጡን ነን የሚሉ ሚስቶች የተገላቢጦሽ ናቸው እንኳን ሊገዙ የሚገዛላቸውን ባል እንደ ደካማ ወንድ እያዩ ንቀታቸው አይጣል ነው ዛሬ ለመፋታት ተስማምተን ወስነናል የልጆቻችን ህይወት አደጋ ውስጥ ከመውደቁ በፊት ብቸኛው አማራጭ በመሆኑ በአሜሪካ ያለ የትዳር ችግር ብዙ ነው ታመናል
Wendeme esti degmachehu asebubet tseleyubet😊 fechi hulem yedersal
@@yafetdanny5138
እሺ እፅልያለሁ እግዚአብሔር ይረዳኛል በጣም አመሰግናለሁ
@Adman, please think before you do it. you guys tried a couples marriage counseling??
N O- P E R F E C T- M E R R A G E- my brother.
In general all marriages have some sort of challenges……
So, don’t rush…. Take your time to see if counseling will help your family to stay together. I will pray for you 🤲🧎♀️
May be you might be the problem. Simple as that!!
@Adman what is the meaning of the word you use to describe your wife the mother of your children?
Good God!!! Respect and Love goes matual!! 🤔
መርጠናል ቸርያችን
እግዝአብሔር ይርዳን👍
ተባረክልኝ ፓስተር ዘመንህ ይለምልም
Wawwwwwww Amazing abzto tsegaun ybzaleh negere gen ande and sega ygezanal ena yelele neger ngebalen 💖💖💖💖💖
ወይ ጉድ እውነት ነው ተባረክልን ቸርዪ እናመሰግናለን
Submission in marriage means selflessness, service, accountability, and respect for your partner, which should be mutual; it is not slavery or a woman's call to lose her voice.
The fundamental rubric on which The Christian marriage is built is LOVE, and love is anything except the desire to control.
Well said! It is amazing to see such a comment from a man. I salute you sir!
I agree with you.
Thank you for this💖🙏
ተባረክልኝ እወድሃለሁ ፓስተር ቸሬ
Charee Siwodiii Ene Orotodokisi Tawahido Takatayi Neyn Gen Sewodo
Binayami Ena pasitari Chare
Wow!!! God bless you brother
yes Amesegenawalow pasterye❤❤❤👂👂
እግዚአብሔር ይባርክህ
አቤት ፀጋ አቤት መባረክ
ተባረክ ስወድህ😘🙏
Thank you so much
Thanks.
ተበራክ የኔ ወንድም 999 ዓመት እንደ ኖሄ ኑሪልኝ !
Pastor chere geta abezeto yebarkh.
Bezu negeri agichahlo tebarekkk bebuzu tebarekkk fasteriyyy betaminaw eraseni agichahlo esh❤😘😘
Wonderful teaching…
Jesus submit to God father
Jesus submit to Apt John
O my God
How you're blessed
Glory of God!!!
Ende Egzibeher Kal selmtastmer Des yelal tewldu eytadk yemslegal tebark
ስለዚህ ባሎች ጢባጢቤ ይጫወቱብን
ሞራላችን ላይ እየተረማመዱ ይኑሩ
እሄ ታድያ ኑሮ ነው ወይስ እንደ ኮካ ኑሮን ኑሮ ነው ካሉት ፍሪጅም ይሞቃል እንደሚባለው ይሁን 😢
ተባረክ አቦ
ጌታ አብዝቶ ይባርክ ቸርዬ
Gata YIBRARKIH THANK you 🙏🙏❤❤
አይ ቸሬ የእኛ ነገር አያስችልህም 😃 እዚኛውም ላይ ወንድሞችንም መከርክ🙏🏽
ተምሬበታለሁ - God bless you 🙏🏽
Wonderful teaching…
Jesus submit to God father
Jesus submit to Apt John 🎉❤
Good job 👍
በእውነት እግዚአብሔር ይባርክህ! መምህራችን
Just wow
wow pastor chare sile gabicha betam tiru knowledge naw yalek inamesginalen
ትክክል
Goita jesus ybarka Paster cherieye bzuh kabaka temahire❤💖
እየመረረንም እንውጠዋለን!!!!
Cherye geta abzto yebarkh salagba bebezu eytmarku nw🙏❤️edlnga ng ene kmr
Amen 🙏 Amen and thank you
Great
Geta abzeto yebarekeh ahunem
10Q pastor 🙌 🙏 stay blessed 🙌
Geta yebark bebeza betam Arif temar new
10q My god bless you & your Family
Smart man
ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርክህ ፖስተር 🙏🙏🙏👏👏👏❤❤❤❤❤❤❤
Geta yibarkhi paster
Betam talk yehone tmhrt tebare
አሜን አሜን አሜን
ተበረክ ልክህ ልክነው ምትነግረን
Tebarek 🙏🙏🙏
እኔ ያልተመለሠልኝና እንዲመለስልኝ የምፈልገው ጥያቄ
ሴት ሀገር መምራት ትችላለች ወይ
የባልዋንስ ሚና አያሳንሰውም ወይ😢
bayesusim tabarek❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😘😘😘❤❤😘😘❤❤😘
እኔ ጥፋተኛ ነኝ እሱ ይቅር ይበለኝ እኔ የበላይ ሆኜ ልግዛሽ ሲሉኝ ደስ አየለኝም ምንም ተማርኩ ተለማመዱሁ አልሆነልኝም
paster chere geeta yibarikih
Amen🙏🙏🙏
Www pestar getaa iyesus ye barek ameen ameen
Pastor chere betam eko nw mtmechegn