Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ቸሬ ወላሂ እረጅም እድሜ ይሰጥህ በጣም ነው የምወድህ የማከብርህ አላህ ሂዳያ ተመኘውልክ ልበ ቀና ነክ
ፖስተር ቸሬ በebs የራሱ የሆነ ሰአት ቢሰጠው ጥሩ ነው ይህ ትውልድ ይሄ ትምህርት በጣም ያስፈልገናል ግልፆ የሚናገር ከዘመኑጋ የሚሄድ ሰው ነው
የምወድህ ፖስተር ቸሬ ❤እንደዉ ቃል የለኝም አንተን የማመሰግንበት ተባረክልኝ❤🙏
ጋዜጠኛው 💝💝💝👌ከነ ድምፅክ ግርማሞገስክ 👌100%
Esu baletidar new Ene eshalishalehu
የሃይማኖትን ጽንፈኝነት ከትውልድ በማራቅ በተግባር የሚሰራ ሰው ነው ፓስተር ቸሬ ከሃይማኖት በላይ መልካም ነገርን መውደድና ማዳመጥን ሌሎችን ማክበርን ለብዙዎች ስላስተማረ ❤
ፓስተር ቸሬ አቤት እውነትም ፀጋው ኡለህ የሚመርጣቸው ቃላት ምሳሌዎቹ እራሱ ገራሚሆች ናቸው እግዚአብሔር ያቆይህ::
ፓስትር ቼሬ ምርጥ ስው ነህ wow ጋዜጠኞውም በጣም ደስ ትላለህ አጠያየቅህ አለባበስህ የተሙላ ነው በርታ ጎበዘ
ተባረክልን ፓስተር ቸሬ የሚሰማ ካለ ገራሚ እውቀት ነው እያስጨበጥከን ያለህው Thank you alot!❤❤❤❤
ፓስተር ቸሬ ቢናገር ቢናገር አይጠገብም ፈጣሪ አሁንም ጥበብ ይጨምርልህ።
ዘመንህ ይባረክ ለትውልዱ ያስነሳህ ድንቅ ሰው ተባረክ🙏🙏🙏🙏🙏
በጣም በምወደው ሰው የምር ምርጥ ሰው እግዚአብሔር ይባርክህ እውነትን የምታስተምር ነህ ብዙ ተምሬበታለሁ በትምህርትህ በብዙ ነገር
ማግባት ትዳር በ ፈቃደ እግዚአብሔር ሲሆን ይከብራል ;ይለመልማል ; ይበለፅጋሉ ; ይጠነክራል : : -አለማግባት ደግሞ መረገም ; አለመቀደስ ; አለመባረክ አይደለም ፓስተር እንዳለው የፈቃደ እግዚአብሔር ይሁን ብለው እንደተከበሩ እና እንዳመኑ ማለፍ መልካም ነው ጥሩ ትምህርት ነው ፓስተር ቸርነት እግዚአብሔር ያክብርልን !!
ስወድክ 💝💝በምክንያት ነው ማንንም ፓስተር አድንቄ አላውቅም ካንተ ውጪ ፈታ እያደረገ ❤❤ደሞ ምርጥ መምህር ❤❤❤👌👌የተማረ ሁሉም እንዳንተ ቢሆን ❤❤❤❤
እግዛብሄር ይባርክህ ፖስተር ቼሬ በጣም በጣም ምርጥ ሰው ካንተ ብዙ ነገር ተምሬያለሁ ❤
ትልቅ ትምህርት ነው ያገኛነው እናመሰግናለን የተማርነውን ለመተግበር ያብቃን
ትክክል ፖሰተር ቸሬ አግዝኣብሄር ይባርከህ::
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣 ፓስተር ቸሬ ስወድህ ኦርቶዶክስዎች በሙሉ እንወድሃለን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ የእዉነት ሰው
Yegzihabher fikr bewstih silal new yihe hulu stega yebzalh. Fetari kat gar yihun
ረዥም እድሜና ጤና ያድልልን በውነት ጥሩ መምህር ነህ።
የቸሬን ግልጠኝ ነት ማነው እደኔ የሚወድለት ይመችህ አቦ🎉🎉🎉🎉🎉
ቸሪ ተባረክ ጆሮ ያለው ይስማ 🙏🙏🙏
ፓስተር ቸሬ እና ፓስተር ቢኒያም በጣም ይመቹኛል በሳል አነጋገር በሳል አስተሳሰብን ያላቸው መምህራን ናቸው ተባረኩ።
የበሠለ ትንታኔ።እናመሠግናለን ፓስተር ቸሬ።
በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው
ቸርዬ ወላሂ ትመቸኛለህ ስወድህ
Yemewedehi meretuu asetemareyee bebezuu tsegaa tebarekeleyee
ወደ እስልምና ጠልቀሽ ግቢ ተማሪ ውዴ እነሱ እንደዚህ እያባበሉሽ ነው ወደ እነሱ የሚስበሽ እወቂ እስልምና አሏህ ዘንድ የተወደደ የተመረጠ ነው !
@@Kukin168 🤣🤣
❤ይመችሽ የኔ ውድ
@@Kukin168 😜😜😜😜
ለሚሰማዉ ለሚጠቀምበት በ ጣም አስፈላጊ ነገሮችን ነዉ የሚያነሳዉ ። እኔ በ ግሌ ብዙ ተጠቅሜበታለወ
Ľ
J.lo j kik kkk km
Jk(
J
ጆሮ ከለ ቡዙ መጣቀም ይቻለል የእዉነት
የሴሰኝነት ጉዳችን ነው በሀገራችን የበሽታ የረሀብ የጦርነት መቅሰፍት ያመጣብን ከሞቱት በላይ ካሉት በታች በፍርሃት ቆፈን ተይዘን ያለነው በሀጥያታችን ነው ሺህ ጊዜ በወሲብ ብትጠናና ከአሁኑ ትዳር ካለምርጫቸው የተጋቡ ወላጆቻችን እግዚአብሔር ከብሯል በፍቺ ፍርድ ቤት አላጨናነቁም ።
Pr you are the gift for the body of Christ!! Incredibly gifted teacher. Blessings
ፓስተር ቸሬ ተባረክ ስወድህ
አውርቶ የማይጠገብ ምርጥ ሰው !!!
True
በጣም የምወደው የምመቸኝ ሰው🥰🥰🥰🙏
Wow amazing message/information! Thanks man of God and those who propose such open question.
በእውነት በጣም ቁም ነገር ተምረዋለውአመሰግናለው
Thank you pastor cheri tebarek 🙏
Very important conversation, bless you
እመቤቴን ቸሬ ምርጥ ሰዉ ነጭ ነጯን
I just love this guy! I wish he was my pastor, would love to just sit under his leg and learn and learn.
ጌታ ይባርክህ ቸሬ
ፖ/ር ቸሬ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ
ይመችህ
So deep Thanks dear pastor!
ምርጥ አባባል ምርጥ አስተማሪ
በፍፁም ፡ ፡ ከጋብቻ ፡ ፡ በፊት የአልጋ ፡ መጠናናተቱ ፡ በይጣፊጥ ፡ ደግሞ ፡ ፡ ስንቱን ፡ እየቀመሱ ፡ ፡ ይሄ ፡ ወይም ፡ ይቺ ፡ ፡ እያሉ ፡ ፡ ዘመናቸውን ፡ እየቀመሱ ፡ ይኖሯታል ፡ እንጂ ፡ በእንደዚህ ፡ አይነት ፡ ትዳር ፡ ይገኛል ፡ ብሎ ፡ መገመት ፡ አስቸጋሪ ፡ ነው ፡
GREAT personality GREAT advice wow
እ/ር ይባርክ ፓስተር !
Tebarekilgn chere ❤️❤️❤️
Ejig Meseret Yalew timehiret New Wedimachin Chere zemenikin Hulu Kene Mulu Betesebik GATA EYOSES YEBARIKEW!!!🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
በርታልኝ ወንድሜ ጥሩ ፕሮግራም ነው
ትዳር ወሲብ አይደለም ልክ ነው ፓስተር ቸሬ ጸጋ ያበዛልክ ተባርክ
Enamesegnalen paster chere betam konjo tmhrt new !!
ደስይም ል ትምረት ነዉ ❤❤❤❤❤
ተባረኩ በጣም ጥሩ ምክርነው
God bless you pastor 🙏 🙌
Wow! This guy he talked very interested issue 👏
ቸሬ..የኔ..አስተማሪ..በጣም..ነዉ..የማከብርህ
❤ፖስተር ቸሬ፣ክበርልን እኔ ሙስሊም ነኝ፣ምክርህህግን ልክ እንደ ኡስታዝ አውበከር ተሰምቶ አይጠገብም፣ክበርልን❤❤
Betam betam tiru teyakea new yanesahew...thank you.
በጣም ሚመቸኝ በጣም ሚያስቀኝ ሰው ቸሬ ሹፌር የሌለው መኪና 😂😂😂
😂😂😂😂
Same here enerasu sewedew
seweyew yileyala
Egzabher ybarkh mnale hulum pasteroch edate bihonu ❤❤❤
Love you MOG pastor chere👍👍👍👍👍
Wow! Great interview!
Wow! Good conversation 👌
God bless you to much the man of God .❤
GOD BLESS YOU WITH YOUR FAMILY!!
Paster chare betam mewdk madnki saw nk geta zemnkn yibarkew bezu ngr eyastmarkn nw
ምናለ ሁሉም ወድቢሰማዉ👍👍👍👍👍በጣምጥሩትምህረትነዉ እናመሠግናል❤❤❤❤❤
የሚወደድ ፓስተር ነው ቸሬ የማይጠገብ መልእክት ነው የሚይስተላለፈው
Bernabas betam adnakih negn
Cherea Betam Arif temehert yesetal ye Tv Progeram Biyagegi
እውነት ነው
Thank you very useful points keep it up 🙏🙏🙏
ፓስተር ቸሬ አመለካከቴን ተፈጥሯዊ በሆነ መንገድ ስለገለጽክልኝ አመሰግናለሁ። 'ስላገባህ ሙሉ አይደለህም ስላላገባህ ጎደሎ አይደለህም'
ለዙሙት፣መገድ፣የሚዛጋ፣ምረጥ፣ሰው👌👌👌👌
ቸርየ በጣምነው ማደቅህ ያኑርልን🙏
Enameseginalen paster
Sewu leswu refit ayisetim🤔yemitilewan wedijwalwu😊paster bless you 🙏
Tabarekii❤❤
Chare my favorite person
ባርናባስ የሚጣፍጥ እያለ እኔ መተኛት አልቻልኩም ቅመሰዉ አላለም ምናምን እያለ ቸሬ የስራህን ይስጥህ
Paster charen sitgebizu ibakechuhu betasabun chemir gabizu in iyachew🎉🎉🎉
ጎበዝ ጋዜጠኛ።
ያረቢ እንዴት እንደምወደው
እድሜ እና ጤና ይስጥህ
ጥሩ ነው ግን ጀግና የሆንን single dad አለን የለም ባይባል መልካም ነው
Exactly 💯💯
ቸሬ ወሬ የማያልቅብህ ድንቅ ሰው ነህ
That’s good advice thank you !
እኔ ጋዜጠኛው ነበር እግዳ የመሰለኝ🥰
ጥሩ አንደበት አለህ..ግን ስለ ትዳር ከማውራትህ በፊት ስለ ፍቅር ፍቅር አወቅ.ከሁሉ ሚቀድመው እሱ ስለሆነ ፍቅር ጥቅም አይደለም ስለ ፍቅር ፍላጎትህን ትተዋለህ. ሌላ ሴት ልታገኝ ትችላለህ ግን ሌላ ምታፈቅረውን ማግኘት ከባድ ነው ሲጀምር ከምተውደው ሰው ጋ አንዴት መለያየት አንዲ አንደቀላል ይወራል.አባክህ ፍቅር ላይ ሥራ ሰው ፍቅር አንዲገባው አድርግ በአንድ መጽናትን በጎደኝነትም አንዲኖር አድርግ ያኔ ስለ ወሲብ ይህን ያህል ማውራትም አያስፈልግም..
በትክክል😘😘😘
a great message 🙏
ቸርዬ ጌታ ይባርክህ
ስወደው ❤️
thanks ❤❤❤
ትምህርቱ ይመቻል
OHH bernabas i wish be tilik media inde mayih te rasi show tv lay kifet youtube aaymexinihim ante tilik jornalist ne
ቸሬ ማኛ አንደኛ
Thank you so much that is right
Wow wow good job
Tebarek
You are right
ብዙ ግዜ ወንዶች ይክዳሉ ሴቷ ስታረግዝ ልጁ ሲያድግ አባት ነኝ ብሎ ዘራፍ
ቸሬ ወላሂ እረጅም እድሜ ይሰጥህ በጣም ነው የምወድህ የማከብርህ አላህ ሂዳያ ተመኘውልክ ልበ ቀና ነክ
ፖስተር ቸሬ በebs የራሱ የሆነ ሰአት ቢሰጠው ጥሩ ነው ይህ ትውልድ ይሄ ትምህርት በጣም ያስፈልገናል ግልፆ የሚናገር ከዘመኑጋ የሚሄድ ሰው ነው
የምወድህ ፖስተር ቸሬ ❤እንደዉ ቃል የለኝም አንተን የማመሰግንበት ተባረክልኝ❤🙏
ጋዜጠኛው 💝💝💝👌ከነ ድምፅክ ግርማሞገስክ 👌100%
Esu baletidar new Ene eshalishalehu
የሃይማኖትን ጽንፈኝነት ከትውልድ በማራቅ በተግባር የሚሰራ ሰው ነው ፓስተር ቸሬ ከሃይማኖት በላይ መልካም ነገርን መውደድና ማዳመጥን ሌሎችን ማክበርን ለብዙዎች ስላስተማረ ❤
ፓስተር ቸሬ አቤት እውነትም ፀጋው ኡለህ የሚመርጣቸው ቃላት ምሳሌዎቹ እራሱ ገራሚሆች ናቸው እግዚአብሔር ያቆይህ::
ፓስትር ቼሬ ምርጥ ስው ነህ wow ጋዜጠኞውም በጣም ደስ ትላለህ አጠያየቅህ አለባበስህ የተሙላ ነው በርታ ጎበዘ
ተባረክልን ፓስተር ቸሬ የሚሰማ ካለ ገራሚ እውቀት ነው እያስጨበጥከን ያለህው Thank you alot!❤❤❤❤
ፓስተር ቸሬ ቢናገር ቢናገር አይጠገብም ፈጣሪ አሁንም ጥበብ ይጨምርልህ።
ዘመንህ ይባረክ ለትውልዱ ያስነሳህ ድንቅ ሰው ተባረክ🙏🙏🙏🙏🙏
በጣም በምወደው ሰው የምር ምርጥ ሰው እግዚአብሔር ይባርክህ እውነትን የምታስተምር ነህ ብዙ ተምሬበታለሁ በትምህርትህ በብዙ ነገር
ማግባት ትዳር በ ፈቃደ እግዚአብሔር ሲሆን ይከብራል ;ይለመልማል ; ይበለፅጋሉ ; ይጠነክራል : : -አለማግባት ደግሞ መረገም ; አለመቀደስ ; አለመባረክ አይደለም ፓስተር እንዳለው የፈቃደ እግዚአብሔር ይሁን ብለው እንደተከበሩ እና እንዳመኑ ማለፍ መልካም ነው ጥሩ ትምህርት ነው ፓስተር ቸርነት እግዚአብሔር ያክብርልን !!
ስወድክ 💝💝በምክንያት ነው ማንንም ፓስተር አድንቄ አላውቅም ካንተ ውጪ ፈታ እያደረገ ❤❤ደሞ ምርጥ መምህር ❤❤❤👌👌የተማረ ሁሉም እንዳንተ ቢሆን ❤❤❤❤
እግዛብሄር ይባርክህ ፖስተር ቼሬ በጣም በጣም ምርጥ ሰው ካንተ ብዙ ነገር ተምሬያለሁ ❤
ትልቅ ትምህርት ነው ያገኛነው እናመሰግናለን የተማርነውን ለመተግበር ያብቃን
ትክክል ፖሰተር ቸሬ አግዝኣብሄር ይባርከህ::
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣 ፓስተር ቸሬ ስወድህ ኦርቶዶክስዎች በሙሉ እንወድሃለን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ የእዉነት ሰው
Yegzihabher fikr bewstih silal new yihe hulu stega yebzalh. Fetari kat gar yihun
ረዥም እድሜና ጤና ያድልልን በውነት ጥሩ መምህር ነህ።
የቸሬን ግልጠኝ ነት ማነው እደኔ የሚወድለት ይመችህ አቦ🎉🎉🎉🎉🎉
ቸሪ ተባረክ ጆሮ ያለው ይስማ 🙏🙏🙏
ፓስተር ቸሬ እና ፓስተር ቢኒያም በጣም ይመቹኛል በሳል አነጋገር በሳል አስተሳሰብን ያላቸው መምህራን ናቸው ተባረኩ።
የበሠለ ትንታኔ።እናመሠግናለን ፓስተር ቸሬ።
በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው
ቸርዬ ወላሂ ትመቸኛለህ ስወድህ
Yemewedehi meretuu asetemareyee bebezuu tsegaa tebarekeleyee
ወደ እስልምና ጠልቀሽ ግቢ
ተማሪ ውዴ እነሱ እንደዚህ እያባበሉሽ ነው ወደ እነሱ የሚስበሽ እወቂ እስልምና አሏህ ዘንድ የተወደደ የተመረጠ ነው !
@@Kukin168 🤣🤣
❤ይመችሽ የኔ ውድ
@@Kukin168 😜😜😜😜
ለሚሰማዉ ለሚጠቀምበት በ ጣም አስፈላጊ ነገሮችን ነዉ የሚያነሳዉ ። እኔ በ ግሌ ብዙ ተጠቅሜበታለወ
Ľ
J.lo j kik kkk km
Jk(
J
ጆሮ ከለ ቡዙ መጣቀም ይቻለል የእዉነት
የሴሰኝነት ጉዳችን ነው በሀገራችን የበሽታ የረሀብ የጦርነት መቅሰፍት ያመጣብን ከሞቱት በላይ ካሉት በታች በፍርሃት ቆፈን ተይዘን ያለነው በሀጥያታችን ነው ሺህ ጊዜ በወሲብ ብትጠናና ከአሁኑ ትዳር ካለምርጫቸው የተጋቡ ወላጆቻችን እግዚአብሔር ከብሯል በፍቺ ፍርድ ቤት አላጨናነቁም ።
Pr you are the gift for the body of Christ!! Incredibly gifted teacher. Blessings
ፓስተር ቸሬ ተባረክ ስወድህ
አውርቶ የማይጠገብ ምርጥ ሰው !!!
True
በጣም የምወደው የምመቸኝ ሰው🥰🥰🥰🙏
Wow amazing message/information! Thanks man of God and those who propose such open question.
በእውነት በጣም ቁም ነገር ተምረዋለው
አመሰግናለው
Thank you pastor cheri tebarek 🙏
Very important conversation, bless you
እመቤቴን ቸሬ ምርጥ ሰዉ ነጭ ነጯን
I just love this guy! I wish he was my pastor, would love to just sit under his leg and learn and learn.
ጌታ ይባርክህ ቸሬ
ፖ/ር ቸሬ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ
ይመችህ
So deep Thanks dear pastor!
ምርጥ አባባል ምርጥ አስተማሪ
በፍፁም ፡ ፡ ከጋብቻ ፡ ፡ በፊት የአልጋ ፡ መጠናናተቱ ፡ በይጣፊጥ ፡ ደግሞ ፡ ፡ ስንቱን ፡ እየቀመሱ ፡ ፡ ይሄ ፡ ወይም ፡ ይቺ ፡ ፡ እያሉ ፡ ፡ ዘመናቸውን ፡ እየቀመሱ ፡ ይኖሯታል ፡ እንጂ ፡ በእንደዚህ ፡ አይነት ፡ ትዳር ፡ ይገኛል ፡ ብሎ ፡ መገመት ፡ አስቸጋሪ ፡ ነው ፡
GREAT personality GREAT advice wow
እ/ር ይባርክ ፓስተር !
Tebarekilgn chere ❤️❤️❤️
Ejig Meseret Yalew timehiret New Wedimachin Chere zemenikin Hulu Kene Mulu Betesebik GATA EYOSES YEBARIKEW!!!🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
በርታልኝ ወንድሜ ጥሩ ፕሮግራም ነው
ትዳር ወሲብ አይደለም ልክ ነው ፓስተር ቸሬ ጸጋ ያበዛልክ ተባርክ
Enamesegnalen paster chere betam konjo tmhrt new !!
ደስይም ል ትምረት ነዉ ❤❤❤❤❤
ተባረኩ በጣም ጥሩ ምክርነው
God bless you pastor 🙏 🙌
Wow! This guy he talked very interested issue 👏
ቸሬ..የኔ..አስተማሪ..በጣም..ነዉ..የማከብርህ
❤ፖስተር ቸሬ፣ክበርልን እኔ ሙስሊም ነኝ፣ምክርህህግን ልክ እንደ ኡስታዝ አውበከር ተሰምቶ አይጠገብም፣ክበርልን❤❤
Betam betam tiru teyakea new yanesahew...thank you.
በጣም ሚመቸኝ በጣም ሚያስቀኝ ሰው ቸሬ ሹፌር የሌለው መኪና 😂😂😂
😂😂😂😂
Same here enerasu sewedew
seweyew yileyala
Egzabher ybarkh mnale hulum pasteroch edate bihonu ❤❤❤
Love you MOG pastor chere👍👍👍👍👍
Wow! Great interview!
Wow! Good conversation 👌
God bless you to much the man of God .❤
GOD BLESS YOU WITH YOUR FAMILY!!
Paster chare betam mewdk madnki saw nk geta zemnkn yibarkew bezu ngr eyastmarkn nw
ምናለ ሁሉም ወድቢሰማዉ👍👍👍👍👍በጣምጥሩትምህረትነዉ እናመሠግናል❤❤❤❤❤
የሚወደድ ፓስተር ነው ቸሬ የማይጠገብ መልእክት ነው የሚይስተላለፈው
Bernabas betam adnakih negn
Cherea Betam Arif temehert yesetal ye Tv Progeram Biyagegi
እውነት ነው
Thank you very useful points keep it up 🙏🙏🙏
ፓስተር ቸሬ አመለካከቴን ተፈጥሯዊ በሆነ መንገድ ስለገለጽክልኝ አመሰግናለሁ። 'ስላገባህ ሙሉ አይደለህም ስላላገባህ ጎደሎ አይደለህም'
ለዙሙት፣መገድ፣የሚዛጋ፣ምረጥ፣ሰው👌👌👌👌
ቸርየ በጣምነው ማደቅህ ያኑርልን🙏
Enameseginalen paster
Sewu leswu refit ayisetim🤔yemitilewan wedijwalwu😊paster bless you 🙏
Tabarekii❤❤
Chare my favorite person
ባርናባስ የሚጣፍጥ እያለ እኔ መተኛት አልቻልኩም ቅመሰዉ አላለም ምናምን እያለ ቸሬ የስራህን ይስጥህ
Paster charen sitgebizu ibakechuhu betasabun chemir gabizu in iyachew🎉🎉🎉
ጎበዝ ጋዜጠኛ።
ያረቢ እንዴት እንደምወደው
እድሜ እና ጤና ይስጥህ
ጥሩ ነው ግን ጀግና የሆንን single dad አለን የለም ባይባል መልካም ነው
Exactly 💯💯
ቸሬ ወሬ የማያልቅብህ ድንቅ ሰው ነህ
That’s good advice thank you !
እኔ ጋዜጠኛው ነበር እግዳ የመሰለኝ🥰
ጥሩ አንደበት አለህ..
ግን ስለ ትዳር ከማውራትህ በፊት ስለ ፍቅር ፍቅር አወቅ.ከሁሉ ሚቀድመው እሱ ስለሆነ ፍቅር ጥቅም አይደለም ስለ ፍቅር ፍላጎትህን ትተዋለህ.
ሌላ ሴት ልታገኝ ትችላለህ ግን ሌላ ምታፈቅረውን ማግኘት ከባድ ነው ሲጀምር ከምተውደው ሰው ጋ አንዴት መለያየት አንዲ አንደቀላል ይወራል.
አባክህ ፍቅር ላይ ሥራ ሰው ፍቅር አንዲገባው አድርግ በአንድ መጽናትን በጎደኝነትም አንዲኖር አድርግ ያኔ ስለ ወሲብ ይህን ያህል ማውራትም አያስፈልግም..
በትክክል😘😘😘
a great message 🙏
ቸርዬ ጌታ ይባርክ
ህ