የልብ ወግ (YeLeb Weg) ፓስተር ቸሬ እና ትዕግስት ዋልተንጉስ ክፍል 1 | Maya Media Presents |

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 3 дек 2022
  • #MayaMedia #ethiopia #ethiopianmusic
    የልብ ወግ (YeLeb Weg) ምንም ሳይሰሩ ለተሳካላቸው ሰዎች እኔ ለነሱ እፈራለሁ ፓስተር ቸሬ እና ትዕግስት ዋልተንጉስ ክፍል 1 | Maya Media Presents
    አዝናኝና አስተማሪ የሆኑ ቪዲዮዎችን ዘወትር ማክሰኞ እና እሁድ ለመመልከት / @mayamediaethio
    የልብ ወግ በማያ ሚዲያ
    Enjoy! Subscribe!
    Instagram 👉 / mayaflicks
    👉 / maya_digitalmedia
    TikTok: 👉 vm.tiktok.com/ZMLRn3Wxp/
    Facebook፡ 👉 / ethio.maya
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 322

  • @merkitube5839
    @merkitube5839 Год назад +45

    ይችን ፁሁፍ እምታነቡ በሙሉ ያልታሰበ የማታ እንጀራ ይስጣችሁ
    አሜን

  • @mimialex2514
    @mimialex2514 Год назад +88

    ቲጂዬ ፓስተር ቸሬ አንድ ላይ ስለመጣችሁ በጣም ደስ አለኝ ሁለት የማከብራቸው ሰዎች እግዚያብሄር ይባርካችሁ

    • @tararamtantataram7416
      @tararamtantataram7416 Год назад +1

      አይቻችሁ ነው የመጣሁት በጣም መሳጭና ግሩም ጭውውት ነበር ክፍል ሁለትን በጉጉት እንጠብቃለን❤❤❤

    • @mimifkr1743
      @mimifkr1743 Год назад

      Demerign

    • @mimifkr1743
      @mimifkr1743 Год назад

      @@tararamtantataram7416 demerign

    • @mimifkr1743
      @mimifkr1743 Год назад +1

      Demerign

  • @solyanamatewos3953
    @solyanamatewos3953 Год назад +9

    ሁለታቹንም በጣም የምወዳቹ የማከብራቹ ሰወች እንድ ላይ ስላየዋቹ ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክ🙏❤️😇

  • @binyamalemu9317
    @binyamalemu9317 Год назад +44

    የእውቀት መመጣጠን ጨዋታችሁን ልዩ እና የማይጠገብ አርጎታል ብዙም ተምሬበታለሁ Thank you 😊

  • @ts3909
    @ts3909 Год назад +27

    አንቺ ብታወሪ ብታወሪ የማትሰለቺ መፅሐፍ ማለትነሽ ብዙ ብዙ ነው የተማርኩት አመሰግናለሁ

  • @Ekr348
    @Ekr348 Год назад +43

    ውድ የሀገሬልጆች አላህ ባላችሁበት ይጠብቃችሁ የረፍት እንጀራ ይስጣችሁ 👍👍👍👍👍👍😍😍😍

  • @ethiopialove9424
    @ethiopialove9424 Год назад +19

    ሁለት ድንቅ የሃገሬ ልጆች እግዚአብሔር እንደእናንት አይነቱን ያብዛልን ሁሌም ምታኮሩኝ ናችሁ

  • @haymanotwodage3019
    @haymanotwodage3019 Год назад +11

    ቸሬ ቀጥልበት ጎበዝ ሁሉም የእምነት አማኝ ነው የሚሰማህ እውነት እውነቱን

  • @solomonalmaz398
    @solomonalmaz398 Год назад +2

    ፓስተር ቸሬ በጣም እወድሃለሁ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ ከልብህ ሰው ነህ።

  • @booo8179
    @booo8179 Год назад +14

    Pastor chere I realy like your attitude
    Honestly speaking I am orthodox but you inspire me to be a better person
    I always listen to your preaching.......keep up the good work

  • @user-wl9pi7er5o
    @user-wl9pi7er5o Год назад +20

    ሁለት ምርጥ አስተማሪ የሆኑ የምወዳቸው ሰዎች ተባረኩ።

  • @solianasoliana4052
    @solianasoliana4052 Год назад +5

    የማከብራቹ የምወዳቹ ፖሰተር ቸሪ እና ቴጂ 🥰🙏 ፖስተር ቸሪ የሀይማኖት ግድግዳን የናዱ ሰውነትን ህይወትን ትዳርን ኑሮን በተመለከተ በመርህ እንዲሆኑ በሀይማኖት የማትመስለንንም ጭምር በምትሰጣቸው ትምህርቶች በብዙ ጠቅመሀል 😊
    ቴጂየ የኔ ውድ በስራዋችሽ በምክርሽ የስንቱን ህይወት መፍትሄ ሰጥተሽ ስንቶችን ከስብራታቸው ቀና እንዲሉ እንደረዳሽ በምክሮችሽ የተጠቀሙ ብዙዋች ይመሰክራሉ እረዠም እድሜ በብዙ ለትውልድ የምትጠቅሙ ያድርጋቹ ❤❤

  • @haymiabebe5858
    @haymiabebe5858 Год назад +9

    ሁለቱን አንድ ላይ ማቅረብ ለእኔ ትልቅ ነገር ነው ብዙ የምንማርማበቸው ሰዎች ናቸው ፈጣሪ እረዥም እድሜ ይስጣቸው

  • @tararamtantataram7416
    @tararamtantataram7416 Год назад +21

    ዋው በጣም እምወዳቸው ሰዎች ቆይማ እናንተንማ ቡና ጎዝጉዤ ተረጋግቼ ነው ማያችሁ መጣሁማ

  • @AMEN12728
    @AMEN12728 Год назад +1

    ቲጂዬ የሚገርመው ልጅነትሽ ከእኔ ልጅነት ህይወት ጋር በጣም ተመሳሳይ ነው። ዛሬ ግን ህይወቴን እግዚአብሔር ቀይሮልኛል! ክብር ለእርሱይሁን! አሁን በጣም ደስተኛ ሴት ነኝ ። ሁሉ የሆነው በእርሱ በጌታዬ ነው። እግዚአብሔር ይመስገን!

  • @bunikefila9423
    @bunikefila9423 Год назад +2

    ሁለቱም እጅግ ገረሚ የልብ ወግ እውነትና ቁምነገር፤ ግን ትምህርት ሰጪ የሆነ መረጃ ስለስተላለፋችሁልን ተባረኩ።

  • @queensheba2506
    @queensheba2506 Год назад +8

    እንደዛሬ ጉድ የሆነትምህትም ህክምናም የፈውስስም መንገዱን የተማርኩበት ቀንየለም🤔
    thank you so much for the best education🙏🏾♥️👌

  • @emilyalove8284
    @emilyalove8284 Год назад +6

    አገሬ ላይ እንደናንተ አይነት ሰው ሳይ ትንሽ እፅናናለው🥺

  • @kifleabebew9568
    @kifleabebew9568 Год назад +11

    ዋው ዋው እስከ አሁን ካየሆቸው የልብ ወግ
    አንደኛ ብያችሆለው
    በደንብ ነው ያስተማራችሁን
    ፈጣሪ ያክብራችሁ

  • @rahealhaile3956
    @rahealhaile3956 Год назад +3

    ኣይ ቸሬ ልብ አርስ ነህ ልክ ልካቸው ነገርካቸው በጣም ኣድናቂህ ነኝ እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @altudz4055
    @altudz4055 Год назад +7

    ስንቱን ስሰማ ድምፁ ደህና ነበር የነ ቲጂ ስለሆነ ቀነሰ ድምፁ በኤርፎን ራሱ ቀነሰብኝ ለማንኛውም 🥰ቲጂዬ ስወድሽ

  • @selenatkedir4208
    @selenatkedir4208 Год назад +2

    ትግስ እኮ አንቺም በጣም ትሁት ነሽ አባቶች እንደሚሉን ፍሬ ያለው ዛፍ አይጮእም 🙏🥰☦️

  • @Kiya110
    @Kiya110 Год назад +9

    This conversation is pure GOLD.

  • @habviral22
    @habviral22 Год назад +25

    Two Matured Lecturers Amazing Chat 💬
    Thank You MAYA 🙏🙏🙏

  • @FatimahAbdellah-js1is
    @FatimahAbdellah-js1is 7 месяцев назад +2

    እዉነትህን ነዉ ቸሬ ይፈተሺ ብጠን ጉድና ጅራት ከወደሗላ ነዉ🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @wintanagigi5328
    @wintanagigi5328 Год назад +1

    ፓስተር ቸሬ ዘመንህ ሁሉ ይባረክ respect

  • @wondwossen109
    @wondwossen109 Год назад +2

    ቅን ልብ ስላላችሁ ወገናችሁን ተመልካችን ካለን እናካፍል , ከህይወት ተመኩሮችሁ የተማራችሁትን በትህትና ስለምታካፍሉን እጅግ በጣም እናመሰግናለን :: ድንቅ ሰው የሆናችሁ ሰዎች :: በርቱ ::❤

  • @ruthreta4885
    @ruthreta4885 Год назад +3

    ትዕግስት ዋልተንጉስ ስወዳት😍

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 8 месяцев назад

    አቤት የእግዚአብሔር ምህረት መርካቶ እንዳይብስባት ነው መዳኔ ይገርመኛል የሚለውን መዝሙር መውደድህ ድንቅ ምስክርነት ኢየሱስ ያድናል !

  • @tsenatabiye4057
    @tsenatabiye4057 Год назад +8

    በጣም ምርጥ ሰዎች ነው የጋበዛችሁልን እናመሰግናለን

  • @endutube
    @endutube Год назад +12

    ፍትህ ለወለጋ ህዝብ ፍትህ ለኑፁሀን😭😭😭😭😭

  • @begrateful5112
    @begrateful5112 Год назад +2

    ሁለት የአገር ሀብቶች! የጠያቂው መረጋጋትና አክብሮት የመላሽዋ passnate መሆን ይህንን ቃለመጠይቅ ውብና ተፈላጊ አድርጎታል። The combination of biblical knowledge with psychology makes the discussion so sweet. Stay blessed

  • @emu6713
    @emu6713 Год назад +7

    ሁለት ምርጦች ከእርቅ ማእድጀምሮ የምወዳቹ የማከብራቹ

  • @Rose-ws6vm
    @Rose-ws6vm Год назад +1

    ሁለት የአገራችን ምርጥ ሰዎች ጥሩ አስተማሬዋች ተባረኩ🙏🙏

  • @kamenbashager3996
    @kamenbashager3996 Год назад +1

    በጣም የማደንቀው ነጭ ነጩን የሚናገር ምርጥ ሰው።

  • @haniproxi6876
    @haniproxi6876 Год назад

    ዋዎ ቲጅዬ እመቤቴን ምርጥ ሴት ነሽ እጅግ ደስ የሚል ቆይታ
    ቸሬም እጅግ ጥሩ ትምህርት ነው ይህ ነው የልብ ወግ
    በስመዓብ ፍስስስ ያለ ትምህርት

  • @yosefjadatube4609
    @yosefjadatube4609 Год назад +1

    ትግስት ልዩ ነሽ ፣ እጅግ በጣም የተረጋጋሽ ምርጥ ነሽ

  • @Enkuzema1
    @Enkuzema1 Год назад +6

    በጣም የምወደው ሰው ነው ከሀይማኖት ውጭ ያለው ሰብዓዊ ማንነቱን እወድለታለው በርታ #skynet_tube ነኝ

  • @Hanagirl544
    @Hanagirl544 Год назад +7

    Wow it was amazing thank you pastor Chere and Titiye I can’t wait for part 2🇪🇷❤️🇪🇹

  • @sosnaassegdew5868
    @sosnaassegdew5868 Год назад +3

    ምርጦች እግዚአብሔር ይስጣችሁ ብዙ መድረኮች ላይ መቅረብ አለባችሁ

  • @seblybiruk8988
    @seblybiruk8988 Год назад +2

    ፓስተር ቸሬ ምርጥ ሰው እናከብርካለን ቲጂዪ አንቺንም እንደዛው

  • @frew.6083
    @frew.6083 Год назад +5

    በጣም ጥሩ እና አስተማሪ ውይይት ነው ያደረጋችሁት እናመሰግናለን:: አንድ ቅር ያለኝ ነገር ግን የደንበኞቻችሁን ጉዳይ እንደ ምሳሌ እያደረጋችሁ ያቀረባችሁበት መንገድ ነው:: መቼም ቴራፒ የህክምና ሂደት እንደመሆኑ የታካሚን ምስጢር የመጠበቅ የሙያው ስነምግባር ይጠይቃል:: ምናልባት የጠቀሳችዋቸው ደንበኞች ለማስተማርያነት እንድትጠቀሙአቸው ፈቃድ ሰጥተዋቹ ይሆናል:: እንደዛ ከሆነ እሱን ብታሳውቁ ጥሩ ነበር:: ካልሆነ ግን ተመሳሳይእርዳታ ፈልጎ የሚመጣ ሰው ነገ ምስጢሬን በአደባባይ ቢያወጡትስ ብሎ ይፈራል::
    ክፍል ሁለትን በጉጉት እንጠብቃለን:: ❤

  • @novena1712
    @novena1712 Год назад +1

    I am not in to the pastors cos there are lots of false teaching. But you made my day God Bless you talk just right.

  • @siaw5419
    @siaw5419 Год назад +2

    I like paster chere speccially the way he act and the way he speaks kkkk

  • @yamrotdegefu5523
    @yamrotdegefu5523 Год назад +1

    This is very good two best ppl we can learn from their life and experiance. Specially him he is my inspiration

  • @dawit5033
    @dawit5033 Год назад +1

    ስወዳችሁ፣ ምርጦች ናችሁ ለእዚህ ትውልድ ጠቃሚዋች። #respect

  • @habenejerry9564
    @habenejerry9564 Год назад +2

    ዛሬ የእውነተኛ ትምህርት የሚሰጡ ድንቅ ሰዎች

  • @azahelmillion3728
    @azahelmillion3728 Год назад +1

    እውነት ድንቅ ጎደኝነት ድንቅ አነጋገር ፈጣሪ ያክብራችሁ ማያ ሚድያ እናመሰግናለን

  • @fiametaferede7428
    @fiametaferede7428 Год назад +4

    My two favorite people ❤️

  • @bereketkebede3369
    @bereketkebede3369 Год назад

    Nice sound, good message. Bless you Tigiye & Paster Chere

  • @meseretgetachew6362
    @meseretgetachew6362 Год назад +2

    ወይ ቲጅዬ ልፉታቹን ይይላቹ 👏😘 እማትጠገቡ ቸሬም ጀግና ብየሀለው አንዳንዴ በጣም የነበር አሁን ላይ ያለን ነገር ካንተ እሰማለው እማርብሀለው ከልብ አመሰግናለሁ ምርጫዋቼ ናቹ ቲጅዬ እጠብቃለው❤️🥰❤️

  • @yordanosdanial7674
    @yordanosdanial7674 Год назад +4

    ስውዳችሁ ሁለታችሁንም እግዚአብሔር በብዙ ይባርካችሁ

  • @vitamillione869
    @vitamillione869 Год назад +3

    በጣም ደስ የሚል ውይይት ነው ተባረኩ 👏🙏✌

  • @kaleabyilmaabebe
    @kaleabyilmaabebe Год назад +17

    I've learnt so much from the two of you! Thank you Pastor Chere and TG. And TG, I first saw you from your Interview segment on EBS. I ask if you could have your own program where you teach us about psychology and life!

  • @haimanotyalew3004
    @haimanotyalew3004 Год назад

    ezih chewata lay yeteworaw topic betam important yehonena agerachin lay meserat yalebet and manem lisemaw yemigeba topic neber. Thank you Chere and Tg

  • @semirakas8991
    @semirakas8991 Год назад +7

    Thank you Maya media for bringing the two of them omg TGye,Am a fan
    I would like to meet you one day,

  • @romanasrat8038
    @romanasrat8038 Год назад +1

    Both matured Persons i respect u both really.

  • @tigistakele8044
    @tigistakele8044 Год назад

    እውነትም የልብ ወግ መጋቤ ቸርነት እና ሳይካትሪስት ትዕግስት እናመሰግናለን ደስ የሚል ወግ ነው የታወጉን ............................

  • @adyarega101
    @adyarega101 Год назад

    በጣም ተወዳጅ ሰው pastor chere እድሜ ጤና ይስጥህ አይቀይርህ

  • @konijetgirma.2119
    @konijetgirma.2119 Год назад +2

    እንዴት ደስ ይላል ቅመም ነሽ እውነት እቤቴ ቁጭ ብዬ በንግግርሽ ቴራፒ ተደረኩ ከልብ አመሰግናለሁ ትችያለሽ ቸሬም ጥሩ ነህ ይቺን ፂምህን ግን አልወደድኳትም ወድያ በላት

  • @ayalneshshuke6142
    @ayalneshshuke6142 Год назад +1

    ሁለት ምርጦች 🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @susutube2726
    @susutube2726 Год назад

    ሁላትችሁንም በጣም ነው እምዉዳችሁ ምርጥ እና እንቁ ናችሁ ትምህርታችሁ ልዩ ነው❤❤❤❤❤❤❤

  • @susutube2726
    @susutube2726 Год назад

    በትክክልልልል 😢😢😢😢😢 እንባ አይሸጥም እኔም በጣም እሚያናድደኝ ነው ችግር አቧራነው ይራገፋል ግን ትራማው መቸም አይጠፋም ሁለት እንቁ ናችሁ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን❤❤❤❤❤

  • @nigistiegedife982
    @nigistiegedife982 Год назад

    Pastor Cheren be akal maggnet betam efelgalehuna ebakachihu adrashawwun tequmugn.!

  • @genetgebre3041
    @genetgebre3041 Год назад

    Dear TG and Pastor thank you for your ideas

  • @tsigehailesellassie725
    @tsigehailesellassie725 Год назад +1

    Thank you very much for sharing your experience and knowledge

  • @haymehaile1057
    @haymehaile1057 Год назад +2

    እንደእናተ አይነቱን ያብዛልን

  • @freedom-fp2ox
    @freedom-fp2ox Год назад

    I like before even seeing the video Because I Know Pastor Chere will have theat Positive vibe all time

  • @tigistdagne9716
    @tigistdagne9716 Год назад +1

    ያመቱ ምርጥ እንግዶች

  • @mesgbre
    @mesgbre Год назад

    Endet endemiwedachu my " DIMONDS", Amlakachin hulem yitebikachu! yibarkachu! AMEN! AMEN! AMEN!

  • @seyfedinku7037
    @seyfedinku7037 Год назад

    ሁለት በጣም የምወዳቸው ሰዎችን አንድ ላይ ማየት ደስ ይላል

  • @redietabayneh2761
    @redietabayneh2761 Год назад +1

    I just subscribed now glad to see pastor chere ❤❤

  • @user-zy2fv2tk1r
    @user-zy2fv2tk1r Год назад

    ደስ ትላላችሁ ጥሩ ውይይት ነው ብዙ ያስተምራል።ማያዎች እባካችሁ ዶ/ር ዳዊት የአለመኖር ደራሲንም ጋብዙልን።

  • @kidehaile7797
    @kidehaile7797 Год назад

    Bless you both 🙏

  • @mercytolaa3603
    @mercytolaa3603 Год назад

    Wow betaaaam Gerami Temert Yagengewebet koyeta New Tebarekulengi part 2 Etebekalew you are guys blessed

  • @tofikali9576
    @tofikali9576 Год назад +1

    የኔ የምንግዜም ጀግናች ናቹ እናንተን በማድመጤ ብዙ ነገር አጊንቻለው እኔ ሙስሊም ነኝ ፓስተር ሒወትን ነጭ ነጫን ስለምትነግረኝ በጣም ነው የማደንቅክ

  • @herutmengistu1947
    @herutmengistu1947 Год назад

    ሁለት በጣም የምወዳችህሁ የማከብራችሁ በጣም ደስስስ እያለኝ አዳምጬ ጨረስኩ በጣም የሚያስተምር የልብ ወግ ክበሩልን❤❤👍👍🙏🙏

  • @tsiontilahun5722
    @tsiontilahun5722 Год назад +1

    It's so amazing Betam tekami new melektu .God bless you

  • @yisakmekonnen1236
    @yisakmekonnen1236 Год назад +1

    በጣም አስተማሪ ውይይት ነው።

  • @rahelasmerinabelalifestyle5566

    ሁለት ተወዳጅ ሰዎች በጣም ነው ምወድሽ የኔ ቆንጆ

  • @mimiregasa3313
    @mimiregasa3313 Год назад

    Wow am seeing my self in this conversation

  • @zekiyoutub2537
    @zekiyoutub2537 Год назад +1

    Yihinin sew swedewu gita abzito yibarkihi 💚💛❤🙏

  • @mulukenassefa7322
    @mulukenassefa7322 Год назад +1

    ሁለት ምርጦች💖💖

  • @azebkebede4509
    @azebkebede4509 Год назад +2

    ምርጦች እግዚአብሔር ይስጣችሁ

  • @samrawitgirma1357
    @samrawitgirma1357 Год назад

    ውይይይ ቲጅዬ ትህትናና ስነስርዓትሽን ስቀናበት!🥰ፀጋው ይብዛላችሁ 💖

  • @sarahissa2109
    @sarahissa2109 Год назад +3

    Wow very interesting. I’ve really enjoyed this conversation 🤍

  • @mintesenotteshome7656
    @mintesenotteshome7656 Год назад

    ደግሞ እንደጠበቋቹ ምትሆኑልኝ ነገር በጣም ደስ ይላል ኑሩልኝ ...

  • @seadiwollotube3913
    @seadiwollotube3913 Год назад +10

    የምር እራሴን እያከምኩ ነበር ሳዳምጥ የነበረው ዶክተር ጋር ቀርቤ በቃ የኔ ህመም ነው ሀኪም ያጣ ህመሜ 😭😭😭😭 ትላንትን መርሳት ያልቻልኩ በትላንት የታሰርኩ 😭😭😭

    • @mariyamawit
      @mariyamawit Год назад

      እኔም ..አይዞሽ እህቴ ከቻልሽ ሳይካትሪስት አናግሪ ይረዱሻል

  • @linaabesha6428
    @linaabesha6428 Год назад +1

    wow this episode was amazing i learn alot specially about trouma 😍

  • @hereiam3692
    @hereiam3692 Год назад

    the best ever!

  • @bethelnnakuba9169
    @bethelnnakuba9169 Год назад

    በጣም የሚገርም ትምህርት ነው ❤ተባረኩ

  • @user-sp5vu6uh5j
    @user-sp5vu6uh5j Год назад

    ሁለት ምርጦች ስወዳቸው ክበሩልኝ ብዙ በእናንተ ተምረናል ❤❤

  • @beletshachewtadesse336
    @beletshachewtadesse336 Год назад +1

    TGyie sweet.....mature and humble.....

  • @kebkabsirgew3617
    @kebkabsirgew3617 Год назад +1

    TGye yene tihut your story is very empowering ❤

  • @kidistmesfin2476
    @kidistmesfin2476 Год назад +1

    ቸሬ እና ቲጂ እናንተ በረከቶቻችን ናችሁ ለምልሙልን።

  • @lovepower1440
    @lovepower1440 Год назад

    🙏🏾💖🙏🏾 thank you

  • @ameleworkabdi3100
    @ameleworkabdi3100 Год назад

    Wow! hulet mertoch. Good bless you. Ejeg dessyemile programe Naw. part two begugut entbkalen.

  • @bilisajifara6185
    @bilisajifara6185 Год назад

    Something an amazing. What a good idea!. May God bless you and all of us.

  • @dengel4983
    @dengel4983 Год назад

    Wow Betam New Yasitemarachihun❤

  • @temesgenteklewold5142
    @temesgenteklewold5142 Год назад

    ሥወድህ እግዚአቤሔር እድሜ ከጤና ይሰጥህ