የልቦና ህመም ከትግስት ዋልተንጉስ ጋር | ባሕረ ጥበባት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 20 май 2024
  • የልቦና ህመም ከትግስት ዋልተንጉስ ጋር | ባሕረ ጥበባት

Комментарии • 81

  • @meseretrefera2664

    በማርያም ትግስትን እዳገኛት እርዱኝ በማርያም የምር ደና አደለምሁም በናታችሁ የሆነቀን RIP ከማለት ዛሬ እዳገኛት እርዱኝ 🙏

  • @belayneshiseifu9265

    እኔ እህቴ ናት ያሳደገቺኝ በጣም ትቆጣ ነበር 😔እኔ በዛን ግዜ መቼ ነው የማድገው ያኔ እኔ መልካም ሰው ነው የምሆነው ብዬ ነበር የማስበው አሁን አድጌ የሷ ኮፒ ሆኛለሁ በማያገባኝ ሳይቀር ገብቼ ነው የምቆጣው 🥴 ምንም ስተት ማየት የማልፈልግ ሰው ሆኘ ቁጭ 🤗የኔ ስተት ግን የትዬ ለሌ ነው 😟አንዳንዴ ለምን ሰው መታገስ አቃተኝ ብዬ ራሴን እጠይቅና ራሴ እመልሰዋለሁ በቃ አስተዳደግ በሂዎታቺን ተፅኖ ይፈጥራል ይህን ደሞ ብዙ ግዜ ለመረጋጋት ሞክሬ ለራሴ ቃል ገብቼ አንድ ልጅ ከናቱጋ ሲቀብጥ ካየሁት ዝም ካልኩ ለመበላሸቱ እኔ ተጠያቂ የምሆን ስለሚመስለኝ ረጋ ብዬ ከማስረዳት ይልቅ ልክ እንደ እህቴ ጮኬ አስደንግጨ ደግሞ እንዳያስቸግር ለማረግ እሞክራለሁ 🤦🏼‍♀️አሁን ግን እግዚአብሔር ይመስገን ሐኪሜ መንፈስ ቅዱስ ሁሉም በግዜው እያስተማረኝ እየተርጋጋሁ ነው እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @belayneshiseifu9265

    ትልቁ የስነ ልቦና ሀኪም መፀሐፍ ቅዱስ ነው!!!እውነት ነው ለሁሉም ሰው መንፈሳዊ የስነ ልቦና ሀኪም ያስፈልጋል ግን ከመፅሐፍ ቅዱስ አይበልጥም ሕክምናውን ሙሉ በሙሉ መንፈሳዊ ማረግ ይኖርበታል ሁሌም ደስ የሚለውም ትምህርት ብቻ ሳይሆን መረር ያለውምን አስተምሮ መፍትሄውን መንገር ይሻላል!

  • @yemariamforever8624

    የኔ ቆንጆ ቲጅዬ እንደዚህ ሆነሽ ነጠላሽን ለብሰሽ ሳይሽ ውይ እንዴት ደስ እንዳለኝ

  • @mesytadesse4334

    እዚሁ መንፈሳዊ ቲቪ ላይ የራሷ ስዓት ቢኖራት????

  • @user-kx2zm3sv2t

    ትግስትን በግል ማግኘት ይቻል ይሆን

  • @eden.t1578

    በጣም ጥሩ ውይይት ነው ግን ለሰዎች(ለ terapy መክፈል ለማይችሉ) በትንሹም ቢሆን መፍትሄውን ካላመላከተ ትርጉም አይኖረውም፣ promotion ብቻ ነው።

  • @user-sm4it3oj8z

    ትግሥትዬ የኛቤት ታሪክ ነው በእውነት የኔ ታሪክ ነው ምን ላድርግ

  • @belayneshiseifu9265

    የያንዳንዳቺን ሂዎት የ እግዚአብሔር ድርሰት ነው ስለዛ የተሰጠንን በሱ ተደግፈን ማለፍ ነው!በለሷን የጠበቀ ፍሬዋን ይበላል ይባል የለ 🤗

  • @user-nn7je6fg4v

    እኔ በጣም እርዳታሽ ያስፈልገኛል በእውነት እርጅኝ በእግዚአብሔር ከጎኔ ሰው የለኝም ትንሽ ብቻ አግዥኝ plaese

  • @fikertefikadu7367

    የኢትዮጵያ ትዳር እጅግ ከፍተኛና ብዙ ችግር አለበት ......በተለይ ሀይማኖት እንዳለው ,,,እኮ ይኸ ሁሉ አለመረጋጋት በሀገራችን የተፈጠረው ቤተሰብ በትክክል አለማሳደጉ ነው፡፡አቤት ሴቶች በተለይ በኢትዮጵያ የደረሰብን የአስተዳደግ ችግር ጠባሳው ወንዶች እውነት ተረዱ ያለናንተ እርዳታ መፍትሄ አይገኝም ፡ጥሩ ባል,ጥሩ ፍቅረኛ,ጥሩ ጉዋደኛ ,ለመሆን ራሳችሁ ላይ ስሩ፡፡

  • @belayneshiseifu9265

    የ እግዚአብሔር ትዛዝ መፈፅም ሌላ ሕክምና አያስፈልግም 🤗እግዚአብሔር ይርዳን 🙏🏼🙏🏼🙏🏼እንደ ትዛዙ ለመኖር ይርዳን 🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @meskeremeryimesgen3792

    Betam tru tmhrt new ❤️

  • @haymanotasnake4763

    ቲጄዬ የኔ ደርባባ እንዴት እንደምወድሽ ትግስትዋልተንጉስ❤❤❤ አንድላይ ሲነበብ የስምሽን ሞገስ ሁሉ እወደዋለሁ

  • @burtukansetote6971

    tigiy betam new ymiwedish mekari sistere new ymitimesiygne

  • @selamgachena5620

    የኔ ውድ ቲጂዬ በጣም ነው የምወድሽ የእርቅ ማእድ ማዳመጤ ለኔ በጣም ጠቅሞኛል ካላስፈሊጊ ነገሮች ከመሸወድ ጠብቆኛል አንቺን እና እንዳልክን አመሰግናለው

  • @AyarajeshRajesh

    በጣም ነው የምወድሽ የማር

  • @tayekafisseha2254

    Tigeyee

  • @EstubAlene
    @EstubAlene 14 дней назад

    ወይ ጉድ ይገርማልልልልልል

  • @ruthgesesse3595

    ❤❤❤❤