I have learned a lot and apreciated God's words in the Bible, the power of believing, the power of love, the power of believing in yourself as the image of God the creator and all. Thank you.
Sofiye! I don’t know you much but watched a couple of your interviews and you are the one and maybe only mature interview host by far! Very mature conversation! Please keep up the good work that you do my dear!!! 21 days break any habits and I will join you!!! I agree with Doc!!! Much love and hugs!!! Thank you 🙏🏾
This is by far the most beautiful conversation on this topic …Dr.Selam is very well articulated, makes the topic very relatable and appropriately expressed … I hope you bring her on your show again I appreciate your calmness as she talked through the points and the great discussion points you raised …keep it up:)
Wow....amazing... woman of the year for me.... well deserved time i spent to listen this message 👏 thank you Dr. 😊 precious gift for our country ❤ I will definitely practice what you just said ! Thank you
ክብርቷ ዶክተር ድንቅና በጣም ማንንም ሊገነዘበው በሚችለው መንገድ በሽታንና ጭንቀትን እንዴት ተዋግተን ማሸነፍ እንደምንችል አስቀምጠውታልና እግዚአብሔር የባረካቸው ታላቅ ስጦታችን በመሆናቸው ታላቅ አድናቆቴን ለክብርቷና ለፈጣሪ ለመግለፅ እወዳለሁ ። ፈጣሪ ይጠብቅልን!!!
አቤቱ ንፁ ልብን ፍጠርልኝ የቀናዉን ቅዱስ መንፈስ በዉስጣችን አድስ አሜን
ሳያችሁ የመጀመሪያዬ ነው
ጣፈጣችሁኝ
ከለሊቱ 7 ሰአት ጀምሮ ነው ያዳመጥኳችሁ
እድሜዬ 66 ነው
መሣጭ
ሳቢ
ማራኪ ነው
ሳይንስ ነው
ለሰላም ለጤና ለሥራ ለእድሜ እጅግ ጠቃሚ ትምሕርት ነው
ብዙ ነገሮቼ አረማችሁት
ድምፃችሁ በመሐል ሳቃችሁ በጣም አማረ
የሰጠሽን ምሳሌዎች ድንቅ ናቸው
ዛሬ ጉድ ነው የሰማሁት. እንኳን ዩቲዩብ ተገኘ
በምን አገኛችሁ ነበር
ለ85 ጓደኞቼ ልጆቼና ሚስቴ ሼር አደረግሁት. ደግሜ ልሰማ ሴቭ አደረግሁት
እጅግ በጣም እናመሰግናለን
እጅግ በጣም አመሰግናለሁ
❤
በእውነት በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው ግን ለኔ የሚረዳኝ ልቤን የሰበሩትን ሰዎች በጣም ያሳዘኑኝን መለየትና አጥብቄ ስለያቸ ስርቃቸው ነው ሰላም የማገኘው ለበደሉኝ ላስለቀሱኝ ልቤን ለሰበሩት ሁሉንም ለነሱ ትቼ የራሴን ንስሀ ገብቼ ለእግዚአብሄር ትቼዋለሁ ግን ከነሱ አጥብቄ ካልተለየሁ ባየኋቸው ቁጥር ክፋታቸው መቆሸሻቸው አዕምሮዬ ውስጥ እየተመላለሰ ስለሚረብሸኝ መለየት ትልቁ ምርጫዬ ነው እግዚአብሄር ይመስገን❤❤❤
❤❤❤
ሳይንስ ያረጋገጠው ይሄ አሁን የተናገርሽ እውነት መጽሐፍ ቅዱስ አስቀድሞ በዝርዝር የጻፈልን እውነት ነው እግዚአብሔር እርስ በርስ ተዋደዱ ይቅር ተባባሉ በያለቱ በሁሉ አመስግኑ ምስጋና ለፍጥረት ሁሉ ስጡ መልካም ነገር ለማድረግ ሁል ጊዜ በምስጋና በአምልኮ በፀሎት በፊቱ የልባችሁን ክፋት ለውጡ ያለው ቃሉ ነው ሳይንስ የእግዚአብሔርን ቃል ነው ያረጋገጠው ስለዚህ እንደ እግዚአብሔር ቃል እንኑር በጸሎት በምስጋና በዝማሬ እግዚአብሔርን እያመሰገንን ስንኖር ፍርሃትን ትተን መጽሐፍ ቅዱስ እንደሚለን በእምነት ስንኖር የእግዚአብሔርን ታምር እናያለን እምነት እንዲኖረን አደል ጌታ ኢየሱስ እንኳን ያስተማረን ግኝቱን ማምጣትሽ ደስ ይላል ምክንያቱም የመጽሐፍ ቅዱስን እውነተኝነት የእግዚአብሔርን አምላክነት የሚያረጋግጥ ነው ወደ እግዚአብሔር አሁንም መፀለይ ምስጋናን ማቅረብ አታቋርጡ
Tebareki/k
ዶ/ር ሰላም ክስድስት አመት በፊት ለህክምና መጥቸ ያለምንም መድሃኒት በንግግር ብች አክመሽኛል፡፡ ህይወትን ቀይረሽልኛል፡፡ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ፡፡ አሁን ደግሞ ይህንን ድንቅ ጥበብ እያስተማርሽን ነው፡፡ በድጋሚ አመሰናለሁ;፡፡ አንቺን የመሰለ ድንቅና ደግ ሰው ስለሰጠን ለአላህ ምስጋናየን አቀርባልሁ፡፡ ረጅም እድመ እና ጠና ይስጥልኝ፡፡
Plz yet nw yalchew i wish to meet her just to say thank you
አድራሻዋን ብትነግረን እባክህን
" ይህም የልባችሁ ዓይኖች ሲበሩየመጥራቱ ተስፋ ምን እንዲሆን በቅዱሳንም ዘንድ ያለው የርስት ክብር ባለ ጠግነት ምን እንዲሆን ለምናምን ከሁሉ የሚበልጥ የኃይሉ ታላቅነት ምን እንዲሆን ታውቁ ዘንድ ነው፤"
ወደ ኤፌሶን ሰዎች
1:18-19)
እንደቀልድ ጀምሬው ጨረስኩት! በጣም ጠቃሚ ሃሳብ ሲሆን በጉዋደኞች መሃል፣ በቤተሰብ፣ በመስሪያ ቤትና በሀገር ደረጀ ያሉብንን ችግሮቸቻችንን በአእምሮና-ልብ መግባባት ዘዴ አንዴት እንረዳቸው እንዴትስ እንፍታቸው የሚለውንም ብትዳስሱ! እግዚአብሔር ይባርካችሁ ይጨምርላችሁም!
እንዴት ያለሽ ሰው ነሽ
አምላክ ይጠብቅሽ እድሜ ጤናን ይስጥሽ
እዴት የሚጣፍጥ አደበት ነው ያለሽ ዶክተርዬ
ተባረኩ
ድንቅ ትምህርታዊ ውይይት ነበር :: እግዚአብሔር ይባርካችሁ :: መልካም አዲስ ዓመት ለሁላችን ይሁን::
ዶክተር ዘመንሽ ይባርክ ኑሪልን ይህንን መረዳት አቅቶን ብዙ ችግሮች ውስጥ ገብተናም በምስጋና ድል አለ ይላል ታላቁ መፀሀፍ ቅዱስ በመሆኑም አሁን ከአንቺ ደግሞ በጣም ድንቅ አድርገሽ አብራርተሽዋል ሌላው የሚገርመው መፀሀፍ ቅዱስም የልባችሁ አይኖች ሲበሩ እያለ ብዙ ቦታ ላይ አጥብቀህ ልብህን ጠብቅ የህይወት መውጫ ነውና ይላል በጣም ነው የሚደንቀው እግዚአብሔር ን ቀድመን ብንሰማው ኖሮ እንደዚህ አይነት የትውልድ ኪሳራ ውስጥ አንገባም ነበር እግዚአብሔር ይባርካችሁ ቀጥሉ በርቱ እናመሰግናለን ውዶች
በጣም ጠቃሚ ምክር ነው እናመስግናልን
በእዉነት በእዉነት በጣም የሚገርም መልእክት ነዉ!!
በጣም ጠቃሚ አዎ ልባችን ከአይምሮ ጋር ካልሰራ ማስተዋል አንችልም ጌታ ይርዳን በጣም እናመሰግናለን ተባረኩ መልካም አዲስ አዲስ አመት ይሄን እንድረዳ ስላደረከኝ ጌታ እየሱስ ተመስገን🙏
ይህን ለኔ ያሰጣ እግዚአብሔርን አመሰግናለ ይህን ጥበብ ስለ ገለጣቸው እናንተ ታበረኩ
ዶ/ር ሠላም አክሊሉ እንዲሁም ሶፊያ አብዱልቃድር የዚህን ፕሮግራም አቅራቢ ፈጣሪ በረከትን ያድልልን ብዙ ሰዎችን የምታክሙበት ፀጋን ይስጥልን ።ክበሩ
እናቶቻችን አንድ አባባል አላቸው
"ከልብህ ሁን" እራስህን ግዛ"ከልብህ ሥራ" ከእስፖት ሥራ በህውዋላ ትንፋስህን ዋጥ አድርገህ ቆየት ብልህ ተንፍሰው ድካምህ ይለቅሀል ተናድደህ ስትራመድ እንቅፋት ይመታሀል " ይህ ሁሉ እውነታዎች የሚገጥመን የተፈጥሮ ሕግጋት ግን እኛ የማናውቃቸው ግራ እግራችንን እንቅፋት ሲመታን መጥፎ ነገር እንደሚገጥመን ውስጥ እጃችንን ሲበላን ገንዘብ እንደምናገኝ ግራ እጅ ሲሆን ገንዘብ ወጪ እንደሚሆን ማነው መልእክቱን የሚያስተላልፈው??
ክብረት ይስጥልን ዶ/ር እናመሰግናለን!!!
ዶ/ር ሰላም እጅግ ምወድሽና ማከብርሽ ሰው ነሽ እግዚያብሔር ዕድሜ ከጤንነት ጋር አብዝቶ ይስጥልኝ።
አግዚአብሔር ይባርካችሁ በጣም ትልቅ ትምህርት ነው እንኳን አደረሳችሁ
እናመሰግናለን ትልቅ የህይወት ዘመን ስንቅ ነው የሰጣችሁን !!!
በጣም ድንቅ ትምህርት ነው ከዚህ ቀን ጀምሮ ለ21 ቀን እለማመደውና ውጤቱን ከሀገሪ ስመለስ እመሰክራለሁኝ እመኑኝ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️🇬🇭🇬🇭 በዚሁ ሾው
Thanks DR Yes we can change ourselves and Ethiopia with gratitude and THE POWER OF HEART
አመሠግናለው እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ
Thank you Doc & also thank you 🙏 u wonderful
I have learned a lot and apreciated God's words in the Bible, the power of believing, the power of love, the power of believing in yourself as the image of God the creator and all. Thank you.
its very powerful
እጅግ በጣም አመሰግናለሁ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኛለሁ የበለጠ የሰዎችን አስተሳሰብ የምትቀይሩበት እውቀት ይጨምርላችሁ ሰላማችሁ ይብዛ
ቶሎ ባለመስማቴ ባዝንም መልእክቱ ስላላመለጠኝ ደስ ብሎኛል አስተማሪያችንም አዘጋጂዋንም ጌታ ይባርካችሁ የሚቀጥለውን በጉጉት እንጡብቃለን
Doc hou are AMAZING !!!
እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥልኝ!!!
እጅግ ግሩም የሆነ ማስተዋል ነው። ዶክተር መስገረም ግዜሽን ወስደሽ እንዲህ አይነት ማስተዋልን በማካፈለሽ አናመሰግናለን።
Thank You!
በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው ይህንን መገለጥ የሰጣችሁን እግዚአብሔር አናመሰግናለን
የሰማችሁ ዳይ ወደ ተግባር እንግባ ልባችንን እያዳመጥን እናመስግን
ተባረኩ🙏🏽
Dr ሰላም አመሰግናለሁ🙏🙏🙏
ምስጋናዬን ከወዲሁ ጀምሬያለሁ።
ሰሊ የድምፅሽ ቶን ድንቅ ሪትም አለው ከልቤ ምት ጋር ተጋምዶ እንደ ኦክስጅን ነው መላ መልእክትሽ የማግኳቸው።
ሶፌዬም ሁሉንም አቀናብረሽው 2015 የእውነት ሽግግር እንድናደርግ ከመጀመሪያው መጀመሪያ ቀን ያለ አንዳንች የጊዜ ብክነት ፩ ብለን እንድንጀምር ፈር ቀደሽልናል።አመሰግናለሁ።
The Greatness Show
Really!!!
እናንተ መልካምና ድንቆ ሰዎች ተባረኩ❤❤ በጣም አመግናለሁ!!!
Very helpful lesson! Thanks a lot 🙏🙏🙏
የሚገርም ትምህርት ነው መፀዕሃፍ ቅዱስ ውስጥ ስለ ልብ የተፃፈውን ነው በሳይንስ አረጋግጣ የምታወራው ስለዚህ ሰው መፅሀፍ ቅዱስ መመሪያችን ሆኖ ከኖርን ሰላም የሆነ የተስተካከለ ህይወት እንኖራለን እግዚአብሄር ይባርካችሁ
እግዚአብሔር ይስጥልን ዶክተር ሰላም
Dear Dr. Selamye you are amazing person you inspire me , you are a gift to our society! May God bless you and your family abundantly ❤❤❤
Thanks
Tanks alot doctor
እናመሰግናለን እናታችን❤
በጣም ደስ ይላል greatness show እንዴት እስከዛሬ እንዳላየኋችሁ ይገርማል እናመሰግናለን
Egziyabher yibarkachihu
Thank you 🙏🙏🙏
lovely mom Dr selam Thankyou so much , lovely sis sofiye thankyou so much for letting us know such alluring perspectives!
እግዚአብሔር ጥበብ ጨምሮ ይስጣቹ ።መልካም ዘመን ይሁንልን
ብሰማው ብስማው ሁሌም የምማርበት ቪዲዮ ተባረኩልኝ❤❤❤❤
አመሰግናለሁ አሏህ እድሜና ጤና ይስጣችሁ
በጣም እጅግ በጣም አመሰግናለው እንኳን አደረሳችው
Thanks again for sharing your beautiful experience I love you both 🙏
Thank you Dr. Selam❤
ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድላችሁ
I have always aired you. You have opened my eyes, it's a new paradigm for me tebareki!!
ሶፊ ከእናቴ ጋር አብሪያት የተወያየን ነው የመሰለኝ ወይኔ ታድላ ድርበብ ብላ በተተጋጋ መልኩ ምክሮዋ አስገራሚ ድንቅ ግንዛቤ ነው ያስጨበጠቼኝ እና አትጠገብም ከምር ሰላም ነው የምትሰጠው" ስም ያወጣል መልዓክ " ለዶር ሰላም በልኮዎ ነው የተሰጣት አሳዳጊዎቾን በደንብ በአንደበትዎ ነው ለማየት የቻልኩትኝ አከበርኮቸው ወላጆቾን… ………………………ሶፊ ኧረ በእናትሽ አርቲስት ሙላቱ አስታጥቂን ስፊ ሰአት ወሰፈሽ እንግዳ አደርጊልን አደራ
Great speech wonderful
ዶክተር በጣም ጠቃሚ ትምሕርት ነዉ ተባረኩልኝ።
Thank you Doctor Selam
እናመሰግናለን❤
GOD bless u
Wonderful
It's amazing teaching
እግዚአብሔር ያክብርልኝ እግዚአብሔር የተግባር ሰው ያርገን
You are amazing Doctor...thank you so much
በጣም እናመሰግናለን የፕሮግራሙን አዘጋጅ በጣም አመሰግንሻለሁ በተረጋጋ መንፈስ ጠለቅ ያለ እና ቡዙ ዕዉቀት የሚሰጠን ሃሳቦች እያመጠሽ ብዙ ዕዉቀት አግኝተናል
ለዶ /ር ለእሳቸዉ ዘመናቸዉ የተባረከ ይሁን ❤ፍቅር ያሸንፋል፤
Thank you for this wonderful lesson
Beautiful ❤️
ድንቅ ትምህርት ተምረናል አመሰግናለው!!!
Wow !!!what a great lesson 👏
Thank you for teaching me the simplest way of heart mind coherence!!
Thank you for sharing
እጅግ በጣም እናመሰግናለን
Dr Selam Aklilu what a wise and knowledgeable women 🙌🏾
We are proud to have such a knowledgeable person like you, you are hope for our country Ethiopia Dr Selam Aklilu Thank you 😊 🙏🏾
Gratitude; a great charge of joy. Thank you Dr. Selam.
Sofiye! I don’t know you much but watched a couple of your interviews and you are the one and maybe only mature interview host by far! Very mature conversation! Please keep up the good work that you do my dear!!! 21 days break any habits and I will join you!!! I agree with Doc!!! Much love and hugs!!! Thank you 🙏🏾
Weyene des sety Dr selam thank you
Wow❤❤
Waw really thank you very much for Dr selam Aklilu and also lovely producer.....
Wow ! Egzeabher edme ena tenna yistilin Dr
Wow that’s amazing life experience ❤
Betam tekami mikikir neber.Enameseginalen huletachihunim.
Waw.... betame enamesegenalene......
Thanks dear sophi👌👌
ተመስገን ተመስገን ተመስገን አስተሳሰባችን ይገርማል 🙏🙏🙏
ተመስገን ተመስገን ተመስገን ትክክል ነው ተመስገን 🙏🙏🙏
በጣም ደስ የሚል አገላለፅ ነው ጌታ ይባርክሽ ግን ዋናው መሰረቱ መፅሀፍ ቅዱስ ነው ሁሉም ሀሳብ ያለው በእግዚአብሔር ቃል ውስጥ ካለው መፅሀፍ ቅዱስ ውስጥ ነው ሳይንስም አለምም ተመራማሪወችም ከየትም አላገኙትም ዋናው ወደ ሰው ልብ መድረሱ ነው እና ሰው ወደ መጀመሪያው ወደ እግዚአብሔር ቃል ቢመለስ ዘመኑን ያጣጥማል ተባረኩ
Betam enamesegenalen🙏
አንድ እውነት ፣ጽኑ እምነት አዎ ሞኝነት ነው።
ደግሞ አባቶቻችን "ሕሊና የእግዚአብሔር እንደራሴ ነው" ይላሉ።
የናዝሬት ልጅ ናት ጎበዝ ናት ቀና ናት ጥሩ ትምሕርት ነው
Thanks a lot 🙏🙏💖💖
Wonderful my dears ❤️❤️❤️
እንደ ስብከት ነው የሰማውሽ እንዴት ውብ እና ድንቅ አድጎነው የፈጠረን ለካስ መጽሐፍ ቅዱስ ስለ ልብ ለዛነው በተደጋጋሚ የጻፍው። በዝህ ርእስ መጽሐፈ ብትጽፊ እንዴት መልካም ነው
ገራሚ ነው አሜሪካኖቹ አንድ ክስተትን ለኩና እንዲያ አሉ የእኛ መሬትማ በዚህ 5 ዓመታት የጠጣችው ደም የተናወጠችው መናወጥ ማን ይለካላት ለዚያ ይሆን ድርቅና ረሃቡ የለቀቀችብን?
I read a bunches of self help books but difficult for me implementing heart to brain coherence thing or my breathing
Waw it's amazing 🤩
Allah mantioned heart in the Quran more than 100 times.It is really amazing!!! thank you so much!!!
Omg she is so intelligent i thank you 💕 Dr i come to this channel by accidente i love it 💕 thank you
This is by far the most beautiful conversation on this topic …Dr.Selam is very well articulated, makes the topic very relatable and appropriately expressed …
I hope you bring her on your show again
I appreciate your calmness as she talked through the points and the great discussion points you raised …keep it up:)
ሶፊዬ በርቺ 👍👍👍👍
Dr Selam, I missed you !!
Wow....amazing... woman of the year for me.... well deserved time i spent to listen this message 👏 thank you Dr. 😊 precious gift for our country ❤ I will definitely practice what you just said ! Thank you
I saw this today I don't know how I missed it all thru the year. Now I will share it practice it, thank you
እግዝብሕርን ይፈጠረንን እንድንተነፍስ ኩላሊትን ሣንብን ሊላውንም የስጠንን እናመስግናለን
እንዴት የሚደቅ እውቀት ነው የነገርሽን
የምር ሞክሬው ልቦናዬን ነው ያበራሽው
ተባረኩ እናመሰግናለን ፡፡ ❤❤ 🙏🙏