ወንድ ባልም አባትም ሴት ሚስትም እናትም መሆን አለባቸው /እንመካከር ትግስት ዋልተንጉስ ከቸርነት በላይ ጋር/
HTML-код
- Опубликовано: 9 июл 2021
- Kidman Keseat - A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music, cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV.
#SaturdayAfternoonShow_EBSTV
Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebstelevision
EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally.
#Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice Развлечения
ቲጂ እና ቸሪ እግዚአብሔር አምላክ ዘመናቹን ባርኮ ለትውልዱ የሚጠቅመውን የጀመራቹትን በቤተሰብ ላይ የምትሰሩትን በጎ ስራ ለዘመን ተሻጋሪ እንዲሆን እረዠም እድሜ ተመኝሁ🙏🙏🙏
ሴቶችዬ ወንድ ልጅ ጠንበለል ነዉ ደረቱ ሰፊ ነዉ አቤት እሚቀባዉ ሽቶ ከማለታችሁ በፊት ይህ ሰዉ ለልጄ አባት መሆን ይችላል ወይ ብላችሁ አስቡ thank you pastor chere
የሚገርም ምሳሌዎች ናቸው በጣም ጠቃሚ መልክት እናመሰግናለን👍
ይቺን ኮሜንት የምታነቡ ሁሉ
ፈጣሪ ካስደጋጭ አደጋ
እናንተንም ቤተሰቦቻችሁንም ይጠብቅላችሁ። ስራየን አይታችሁ ከወደዳችሁት ደግፉኝ
Amen 🙏
አሜን ደግፌሀለሁ👍 የኔንም ስራ ከወደዳችሁት ደግፍኝ❤️🙏
Amna
ቲጂዬ ቸሬን ድጋሜ አመጣሽልን እናመሰግናለን ስለትዳር የሚሰጠውን ትምህርት ጠብቄነው የምሰማው በጣም ነው የምለዳቹ
ቸሪ የሀይማኖት ግንብ የናደውንና መሰረታዊ እውነት የሆነውን በቤተሰብ በትዳር ላይ የምትሰጠውን ትምህርት ከሚከታተሉ አድናቂዋችህ ነኝ ። ቲጂየ ሰአት ጨምረሽ በብዙ እጠብቅሻለን
L
This pastor is very good teacher I like him he is so blessed man
የኔ አባት ሳይማር የተማረ የአባትነት ጥግ የሰውነት ውሃልክ እለዋለሁ አንዳንደ ምናለ ወንዶች አባትነትን ከኔ አባት ቢማሩ ብየ እመኛለሁ እናቴ ስትመሰክርለት ልጆቸ የናንተ አባትኮ እግር እስኪነቃ ቢኬድ አይገኝም ትለዋለች ኡፍፍፍፍፍ
Edmyachewen yarzemelesh
Edmena tena yestachew
ቲጂዬ እና ቸሬ አላህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ በጣም ገራሚ ስራ እየሰራችሁ ነው የብዙ ቤተሰቦችን ቤቶችን እያዳናችሁ ነው
እትዮጵያዊ 🙆 ወንዶች እሴቶች ሁሉ እንደዚህ የመጠቀሙ ትምህርት ተማሩ ለምን ገና በወንዶች እና በሴቶች አልተሰራም መሰራት አለብን አብሶ በትዳር ውሰጥ
ቸሪ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ የምድር በረከተ ነክ
ዋው የንስሩ ምሳሌ በጣም ሜገርም ነው አቤት እግዚአብሔር ስራው እንዴት ድንቅ ነው
ቁም ነገር የማያልቅበት ድንቅ መምህር 👍👍👍👍👍
ውይ ቸሬ ስወደፍህ አላህ እውቀትህን ይጨምርልህ
Pastor cheree you need your own show ! GOD bless you ! How i love and respect you pastor cheree
እሚገርም ምሳሌና ትምህርት ቲጂ በጣም እናመስግናለን አስተማሪ ፕሮግራም ነው በርቺ
በሬድዮ የምሰማቸው ሰዎች በቲቪ ሳየቸው እንዴት ደስ አለኝ ቲጂ የሴቶች አርበኛና ቸር መምህራን ከእናንተ ብዙ ቁምነገር እየተማርን ነው ውድድድድድድ ምናረጋችሁ🥰🥰🥰🥰🥰💚💛❤
ፓስተር ቸሬ ዘመንህ ይባረክ በዚህ ጊዜ የሚጋቡ ጥንዶች እድለኞች ናቸው ከተጠቀሙበት።
ተገርሜ ቀረው !!በጣም አመሰግናለው ቲጂ ፕሮግራምሽ መሳጭ በጣም አስተማሪ ነው::
ፖስተር ቸሬ በቅርብ ነው ያገባሁት እናም በትምህርቶችህ እንዲሁም ከህይወትህ ብዙ ተጠቅመናል. ሳላገባ ስላወኩህ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ. ተባረክ
ዋው የንስሯ ምሳሌ ገራሚ ነው ቸሬ ሺ ጊዜ ብትደመጥ የማትሰለች ነህ😍✊
ድንቅ ትምህርት የማይሰለች👏🏽👏🏽
ስለ ትዳረ ያለህ አስተሳሰብ እደት ደስ ይላል ማሻ አላህ
ሱበሀ አላህ ሚስት አባታቹህ መጣላቹህ ትላለች ሲል የኛን ቤት መሰለኝ ወላሂ የአባት ፍቅረ አላቅም ይፈራል አባታችን እሱ ሲመጣ ዝም በሉ ነው የሚባለው አቃለሁ እደሚወደን ግን ፊት ና እድል እኛቤት ማፊ
ፓ/ቸሮ እግዚአብሔር ከዚህ የበለጠ ጽጋ ይጨመርህ ትምርትኮ በጣም ደስ ይላል በርታ 😍😍
ቸርዬ የእቴባል ዘመንክ ከመላውቤተሰቦችክ ጋርየተባረከይሁን 👍👍👍👍👍❤ thank you God bless you
Thank you for sharing, eye opening knowledge! We appreciate you'll 🙏!!!
Eske mechereshaw
Yihenin program ayichew alawkim ... Welahi the best powerful and meaningful Timhirt new
Thank you 💓
በጣም ምርጥ ትምህርት
ለሁለታችሁም ምስጋናዬ ይድረሳችሁ!
ወገኖች ትምህርቶችን ስንሰማ ለነከሌ አንስማ፣ለኔ ብለን ስንሰማ ለዉጥ ማምጣት እንችላለን። እሰይ ባሌ ይሄን ይስማ፣ሚስቴ ይህን ትስማ ተብሎ ትምህርት አይደመጥም።የኔ ድርሻ ምንድ ነው? ምን ላስተካክል፣፣ምንስ ልቀበል ከሆነ ፈውስ ነው ወገኖች እኔ ተጠቅሜበታለሁ እናንተስ?
Betam tikkle Hasab tebarek/ tebareki
የማይጠገብ ትምህርት ነው ጌታ ይባርካችሁ
ዋዉ በጣም ዳስ የምል ትምህርት ነዉ ጌታ ይባርካችሁ ቻርዬ አንቴ የተባራክ ነህ በቃሉ እንድንኖር ጌታ እየሱስ ይርዳን
ዋው እጅግ ጠቃሚ ነጥብ ነው
እናመሰግናለን ቸሬ!!
አገላለፁ ፣ ምሳሌዎቹ እንዴት ደስ ይላል
ጽወታ እንደለ ሆኖ በሰራ ግን ማንም ከማን አንስም ሚስቴን በምንም በላይ አግዛታለው ይህን በማረጌ ለኔ በቂ ግዜ ትስጠኝለች ይህ ስል ታድይ እራሴን እዳገሱ ነው የምቆጥረው
I hope we are seeing you on other families issue. I love your discussion!
Thank you so much the two wise people, adame deret sayhon lib yalew agebi tebleshal
በጣም አስተማሪ ጠቃሚ ፕሮግራም ነው እናመሰግናለን ተባርኩ ቲጂ እና ፓስተር ቸሬ
Thank you 😊 Betam astemari program new. Tiji you are the best
Wonderful guy, great program I love it ❤️
thanks Both Of You
God Bless you
ተጂ ቸሬ በጣም አስተማሪ ፕሮግራም ነው። እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ።
Wisdom!. . Thanks pastor
በጣም በሚገርም አገላለፅ ነው የምትገልጠው ቸሬ ይብዛልህ::ትግስት እግዚአብሔር ይባርክሽ እድሉን አግኝቼ ባወራሽ በጣም ደስ ይለኛል ሁል ግዜ የምታቅርቢው ትምህርት አዘል ነው ተባረኪ
ቸሬ እናመሰግናለን ሁሌም ምርጥ ትምህርት ነው የምታስተምረን
ይሄ ፕሮግራም በጣም መበረታታት አለበት !
አቤት አቤት መቼም እንደ ሀገር ትልቅ ክስረት ላይ መውደቃችንን የሚያሳውቅ ትምህርት ነው
አዲስ ተጋቢዎች በደንብ አስባችሁ ተጋቡ።
O6666
0
ይሄ ፕሮግራም ጠቃሚ ነው አመሰግናለሁ።
ተባረክ ትልቅ ትምህርት ነው
God bless both of you i learn many thing from you
Thanks so much 🥰
በጣም ደሰ የሚል ትምህርት ነዉ ፈጣሪ አብዝቶ ይባርካችሁ
God bless you chare betami newu miwode
Tsega yebezalet dear Pastor chrě.....degu Geta yichemerelh.....endetelemedew bzu temarkubih....tebareklegn ye'abatě lij chere
አቦ ተባረክ እግዛብኤር ይባርክህ🙏🏽🙏🏽❤️👅
That is a good message!
እጅግ በጣም ነው የማከብርህ ትምህርትህ እጅግ በጣም ጠቃሚ ነው፡፡ ልክ ነው ከመልክ የዘለለ ማሰብ አለብን እናመሰግናለን!!! ወንድ ባልም አባትም ሴት ሚስትም እናትም መሆን አለባት በጣም ምርት አባባል፡፡ ኢቢኤስን ምርጥ ምርጥ ትምህርት ስለምታስተምሩ እናመሰግናለን፡፡
Thank you !
WHAT AN AMAZING,POWERFUL, MARVELOUS,LIFECHANGING, MIRACULOUS AND WONDERFUL EXPLANATION PRAISE THE LORD::
አይገርምም የውነት የዛሬ ትምህርት ያበደ ነው በጣም እናመሰግናለን
ሳልጠግበው አለቀብኝ እውቀታችሁ ይባረክ
Amazing love this guy
በጣም አስተማሪ ፕሮግራም ነው ተባረኩ
ቃል የለኝም ለምስጋናየ 🙏🙏🙏🙏
ገራሚዎች የአባቴ ልጆች ብሩክ ሁኑ ቲጂ & ቸሬ ውድዳ እንደ ልጄ ንግግር
Thank you 🙏 for sharing bro. You are right absolutely100% .
Yeah bro haahahhaha
በጣም የሚገርም ምሳሌዋች🙏ፓስተር!
እህን ትምህርት ስዓዳምጥ እንባ እያታነነቃኝ ነው የጨረስኩት ምክናቱም በአበቴ የታነሰ ቀኑ ስመሽ የሰጣለኝ ነበር መሽቶ ቤት መግባት ይሰጣለኝ ነበር ምክነቱም በቤታችን ፍቅር ስለ ሌለው ተበርኩ ዳስ የምል ትምህርት ነው በረቱልን
Gatan yibarek anten lemder bezihe temhirte selasnesah .ebsoch engda adrgachihu lehizib selakerebachihu tebareku
Blessed more pastor chere 🙏🏻🙏🏻
ቲጂዬ አንድ ቀን እንገናኛለን ጥሩ ትምህርት ነው
ብይን አስተማሪ ፕሮግራም!!! ተባረኩ!!😘🙏
አመሰግናለሁ ፓስተር ቸሬ ምን አይነት እናት እንደሆንኩ እራሴን እንድፈትሽ አድርገሀኛል🙏
Tj and Chera Big Respect Thanks 🙏
Wow pr geta ybarkh 💖💖
ቸሬ ተባረክ እራሴን እንዳይ አደረከኝ
Stay blessed paster
Wonderful program,bless you both.
ቲጂ የኔ መምህር ነሸ በጣም ነዉ የምወድሸ
ማሻአላህ ጡሩ ምክር ነው አላህ ከኩፉ ይጠብቅህ
wawwwww what a talent. he teach us a lot.
i will mery my HUSBAND again
እኔ ይሄን ፕሮግራም ሳይ ሁሌ በጣም እከፋለው ምክንያቱም ህይወቴ ከተመሰቃቀለ አመታት አለፈ ከረፈደ መጣችሁ አሁን ላለው ትውልድ ግን ጥሩ ነው
አይዞሸ እህት እፈ እኔሰ የምወዳት እህቴ ከ25 አመት ቡሀለ አሰተምራ ትልቅ ቦታ አድርሰው በማረፌዋ ሰሀት ተለያይተው በሰው አገር በጣም ውሰጤ አዘነ በጣም ከፋኛ ወንድ ካዲ ነው አይታመንም ይሄው እሱ ሁሉን ነገር እረሰቶ አገባ
አይዞሽ የኔ ናት በእግዚአብሄር ተስፋ አትቁረጭ ስጦታውን ሳይሆን ሁሌ ሰጭውን እይው የእንደገና አምላክ ነው ታሪክን ለዋጭ።
Anjet ares hasab tnx Chere
ቲጂ በጣም እናመሰግናለን ቸሬን ስለጋበዝሽለን። በጣም ጎበዝ ነሽ አንድ ቤት መስራት ብዙ ትውልድ መስራት ነው። ፕሮግራምሽ ወደር የለውም።።።።።
Masallah betam des yemil astemari new satwen berzimilen Konjo new enmsgnalen 👍👍
ቲጂዬ እናመሰግናለን
በጣም ደስ የሚል ፕኖግራም።
Wow Geta yibarki pastor chare😍😍
ምርጥ ትምህርት ነዉ
እናመሰግናለን ቸሬሬሬሬ
እናመሰግናሰን🙏🙏🙏
Betaam Amazing speech 🤟
አንደበት ይባረክ!!!
Astemari yehone program always 🙏🙏🙏
Blessed 😇
Waww thanks ebsoch
ቸሬዬ ፈጣሪ ይባርክህ እምትናገረው ነገር እውነት እድሜህ ይርዘም ወንድሜ
Enamesegenalen
Egezyabeher yebarekeh teru eweket new yakafelken
betam enemesegenelen arif temeheret nw
Tigye maret betame Ewadeshalwu ❤️❤️❤️❤️❤️💓💓
የሚገርም ምሳሌዎች ናችው ተባረክ