በልጅነት የሚፈጠር የአስተዳደግ ጠባሳ ምንድነዉ? እንዴት ልጆቻችንን ከዚህ ነፃ አድርገን ማሳደግ አለብን? በትግስት ዋልተንጉስ Tigist Waltenigus
HTML-код
- Опубликовано: 28 ноя 2022
- በልጅነት የሚፈጠር ጠባሳ (adverse childhood experience) ምንድነዉ? እንዴት ከዛ መዉጣት እንችላለን? እንዴት ልጆቻችንን ከዚ ነፃ አርገን ማሳደግ አለብን? በትግስት ዋልተንጉስ
------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------
@RiseUp Ethiopia events held @Elily international hotel
#RiseupEthiopia #tigistwaltanigus #profAbrhamAmha #hailegebresilase #drwedajneh #ato samueltafese #Tigist Waltenigus
ሁሉም ኢትዮጵያዊ ማዳመጥ ያለበት ነው እናመሰግናለን
ቲጂዬ የቤቴን ችግር ምክንያቱን አሳወቅሽኝ። ጥሩ ትምህርት ነው ።
ድንቅ ሃሳብ ነዉ እናመሰግናለን🙏🙏🙏
እጅግ ጥሩ የሆነ ምክር ነው እናመስግናለን
God bless you!
Motivative speakers.
Thank you so much Tigist ❤👍🙏
Thanks Tg
Thanks Tigist🙏
Tigi love your advice
ተባረኩ ።እኔ እንደማምነው እኔ ና መሰሎቼ አማካሪ ያስፈልገናል እኛ ከዚህ ነነገር ካልወጣን እንዴት ልጆቻችንን መርዳት እንችላለን?
Egzbher ybrkshi tigya btame new ymkbrshi bezwe temrbshialhe❤️🙏
wow that was greate
Betam adnkshalew betam tig
perfect !Tigi
በጣም አሪፍ ምክር ነው ቲጂ እኔ ልጆቼን ሳልስም ሳላቅፍ እምውልበት ቀን የለኝም እንዲያውም ማሚ በጣም ታስቸግራናለሽ ብዙ እየሳምሽ ይሉኛል ግን መታቀፍ እንክዋን ለልጅ ለአዋቂ እራሱ ጥሩ እንደሆነ የሆነ ቦታ ሳልሰማ አልቀርም
ቁስሌ ነካሽብኝ ደ ግሞ በእናትና በአባት አንደመጕዳት ክብደት ነገር የለም
Respect TG
You are brilliant woman, 👏 Eme-birhan andebeteshen tebark.
እውነት ነው
ቁስሌን ነካሽብኘ 🥺ብቻ እግዚአብሔር ይመስን
🧡🧡🧡
Erik mead was nice program. I was listen tigist and her colliquies by writing on paper. I can able to keep my emotional health on crises time. So Thank You tigi
😮
Enamesegnelen fetati yibarkln!!!
👏
Wow ቲጂዬ የሚገርም መልእክት ተባረኪ♥♥♥♥♥♥♥
The person you explain is me
Yea it's just like me 🙇🏽♂️
በጣም ገምቢ ሀሳብ ነው ቤታችን ዞር ብለን እንድናይ ስለምታደርጊ አመሰግንሻለሁ
ተባረኪ የኔ ቆንጆ
ቲጂዬ ሁሌም ድንቅ አስተማሪሽ።
የኢትዮጵያውያን ችግር ይልጅነት ጠባሳ
TG endet endemiwedishiko yemitisemi yemitidemechi nesh ahunim geta meges yichemiribish yene ehit tebareki
Tgye yene web set mengeden endatenakir aregeshige lemilimelig LILIT💕
በጣም የሚገርሽየኔነገርስሜትአገኘሽውየተናገርሽውየትላግኚሽ እድልስጭኝ በብዙ ፈተናውስጥነኝ እርዳታሽንእፈልጋለሁበውጥመሰመርላግኝሽ
እኔ በጣም እወድሻለሑ ግን የምታናድጂን እንግሊዘኛውን አታብዚው እኩል ከአማርኛው እኩ ለው የምታወሪውው
የመፅሀፍ ስሙን እባከዎት ያሳውቁልን
እኔ የምኖረው አሜሪካ ነው፣ ትዕግስት ዋልተንጉስን እንዴት ማግኘት እችላለሁ በግል? በ ዋትስ አፕም ሆነ በሌላ ሶሻል ኔትወርክ ? Please አሳውቁኝ።
መልስ አይሰጡም
Denk mekr edmr yistesh
እህ ውስጤን ነካሽኝ
😭😭😭😭😭😭😭
ቲጂዬ የምስካዬ ሀዙናን ተማሪ ነበርሽ ፈጣን ነበርሽ አዎ እኔም መካከለኛ ተማሪ ነበርኩ ግን ህይወት ይገርማል ያኔ የደረጃ ተማሪ የነበሩ ልጆችን ዛሬ አልፎ አልፎ በሚዲያ አያቸዋለሁ ህይወት የት እንደምትጥለን አላውቅም ዛሬ በትዳር ላይ ነኝ ልጆችም ወልጃለሁ የግል ስራ እሰራለሁ ብዙ ጊዜ ፕሮግራምሽን እከታተላለሁ በርቺልኝ የኛ ጊዜ ጥሩ ነው
የኔ በት/ቤት የማረሳው 6ክፍል እያለሁ ሂሳብ አስተማሪ ቲቸር ደረጀ ሂሳብ ፈተና ከከፍሉ ተማሪበጣም አጠናሁ 10/10አመጣሁ ከዛ በፊት ብዙም አልነበረም ውጤቴ ምን እንዳለኝ ኮርጀሽ ነው ከማን ነው የኮረጅሽው አውጪ ይለኝ ጀመር ኖ አጥንቼ ነው ከዚህ ይመጣል አጥኑ አልከን የመጀመሪያዎቹ ስለቆጨኝ አጠናሁ ሰራሁት አልኩት ኖ አለ ከዛ ወዲህ ማትስ ትምህርት ጠላሁ አስተማሪውንም ጭምር
ሚስተር xእስኪያስተምሩን ድረስ
ኡፍፍፍፍፍፍ ያሳዝናል አስተማሪ ወይ ይገላል ወይ ያነሳል ።።።የመምህርነት ሙያ ከባድ ሀላፊነት ነው ብዙ ትውልድ በመምህራኖቻችን ምክንያት መክነዋል ያሳዝናል ።።።
በምን ላግኛት
How'd you get into AAU if you were senef🧐
People change over time. They won't be the same through our their life.
እንደ አምስት የልጆች አባት መሆኔና ትዳሬ በግማሽ እድሜው ተቀጭቶ ነገር ግን ከልጆቼ እናት ጋር ለስምንት ዓመታት መኝታ ብቻ ለይተን ልጆቻችንን በጋራ እያሳደግን ላለ አባወራ፤ ትምህርቱ ፍጹም ነው። የልጆቻችንን emotion በተግባር ለመጋራት እንሞክር። የአብራክ ክፋያችንና ጓደኛችንም እናድርጋቸው።
ይሄ በጣም ከባድ ነው!!! እኔም ለረዥም አመት አልጋ ለይተው በኖሩ እናት እና አባቴ ቤት ነው ያደኩት። ሁለቱም ለኛ ጥሩ ቤተሰቦች ነበሩ ችግራቸው እርስ በእርሳቸው ቢሆንም አሁንም ያሁሉ አልፎ አባቴም ሞቶ እኔም አግብቼ ወልጄ እንኳን ያደኩበት መንገድ ከፈጠረብኝ የአይምሮ ህመም እስካሁን እሰቃያለሁ!!! መፍትሄው ልጅን ማቅረብ ብቻ አይደለም የራሴን ትዳር የፈተነው ሳድግ ተምሳሌት የሆነኝ የእናት እና የአባቴ የቀዘቀዘ ትዳር ነው። እኛን በፍቅር በእንክብካቤ አሳድገውናል ነገር ግን የኔም ውስጤ እንደእናት እና አባቴ ቀዝቃዛ ብዙ ጥያቄ ያለበት ነበር ምን አይነት ባል ማግባት እንዳለብኝ ምን አይነት ሚስት መሆን እንዳቸለብኝ የቤተሰቦቼ ትዳር አላስተማረኝም እናም በራሴ መንገድ የተሻለ ህይወት እኖራለሁ ብዬ በወሰንኩት ውሳኔ የእናት አባቴን ታሪክ በራሴላይ ደገምኩት እናም ህይወቴን ዎጋ አስከፍሎኛል እስካሁንም እየከፈልኩበት ነው። አልፎ ተርፎ ልጄም እንደዛው። እናም አሁን ላይ የወሰንኩት ቅድሚያ እራሴ ላይ መስራት ከልጅነት ጠባሳዬ መታከም ከዛም ባለቤቴ የራሱን እንዲያክም ማድረግ በዚህ መንገድ ትዳሩም ሊድን ይችላል ልጆቼም ቢያንስ የተሻለ ጥረታችንን አይተው ከዛ አንድ ትምህርት ይወስዳሉ።
የኔክስት ዲዛይን ባለቤት የሆነችው ሳራ አንድ ደስ የሚል ነገር መጨረሻ ላይ አወራች " የሞቲቬሽን እስፒከር በሽታ" የምባል በሀገራችን መቶል አለች ይኸው ሁሉም ወተው ከእናንተ በላይ አውቃለሁ በማለት የነጮቹን ስም በመጥቀስ ይነግሩናል በዚህ ምትክ ስንት ሊተረክላቸው ሊወራላቸው የሚችሉ የታሪክ መጽሀፍቶች በሀገራችን አሉ ይሄ እራሳቸው ግራ ተጋብተው እዚህ መተው ግራ ያጋባሉ ወደዛ ሂዱልን ሀገራችንን በአጉል ወሬ አትበክሉብኝ
You yourself needs therapy.
@@MsLidkid I think you are one of them who are attacked by the motivation speakers, bless you Lidi
@@lifeat2401 amen🙏
😔😔😔😔😔😔😔
ግራ እያጋባችሁ ትውልድ እምትበክሉ እናተ ናችሁ
መሰሎችሽ ጋር
😳😳😳😳😳
እማ ውስጤን ነካሽው የድሀልጅ ነኝ እጭት እየሸጡሁ አደህ እዛም አገባሁ በ14አመቴ ወለድሁ አሁን ልጁእናቴጋር ገጠር ነው የሚኖረው 10አመቱ ነው ግን ትምህርት አይማርም ማንጠይቆት ምነውከኔ ባልተፈተረ እላለሁ እምኖረው በስደት ነው ምከር ካላችሁ አካፍሉ
አይዞሽ ይሄ የብዙ ሰው ህይወት ነው ግን ከቻልሽ ልጅሽን ጠይቂ ከቻልሽ እንዲማር አድርጊ ፈጣሪ ይርዳሽ
temhirt bit yelem geter beye seferu aydel endi yale lemen ayemarem ??
Enateshe Ezahu Temherte bete Endiyastemrute Negeriyachihu
Riseup የሚለውን logo በነጭ ፕላስተር ወጥራቸ Riseup ትላላችሁ😂 bro ግሉ ከውስጥ ቀብጣችሁ ዝቅ አድርጋችሁ መሃል ላይ ለጥፉት it looks very cheap። ማዳመጥ አልቻልኩም እሱን እያየው
ከዛሬ 1444 አመት በፊት ነብዩ ሙሓመድ ሰላም በሳቸው ላይ ይሁንና እንድህ ብለው ነበር" የትም ልጆችን እቀፏየው እራሳቸዉንም ዳብሷቸዉ" ያማለት ማቀፍ መዳበስ ለህፃናት ምን ያክል እንደሚአስፈልግ ነው
Selelahu aleyhi weselem....yeah!
🥰 Where can I get Tigi's no?
Ebs yesua program lay ale phone no
እስቲ አትለፉኝ። የ6አመት ልጄ ትምህርት ቤት ጎደኛ የለኝም ብቻዬን ነው።ምሆነው አለኝ ማስረዳት አቃተኝ ምን ልበለው። እባካቹ ንገሩኝ
Inem
ጓደኛ የለውም ልጅሽ?
ጓደኛ ቢኖረው መልካም እንጀሆነ ጓደኛ ሲመርጥም ሲቀርብም እንዴት እንደሆነ ንገሪው ውዴ በተረፈ ፀልይለት
ትዕግስት ዋልተንጉስ ስውድሽ እኮ
የመፃሀፉን ስም እስኪ ንገሩኝ በአማረኛ
እሷን ባገኛት ከቁስሌ እንደምድን አውቃለሁ
ግን እንዴት ላግኛት? መንገድ ያላችሁ እርዱኝ
Me too
Ebs yesua program lay ale phone no
God can heal any pain and trauma!
እስቲ የቲጂን ስልክ ስጡኝ
Ebs yesua program lay ale phone no
Pls Adrashawn yet Enagnew
እብድ
Hello rise up! Program leaders?I appreciate u! But how can I meet tigist? Can u email me her address? Thank u