የፕ/ር አስራት ወልደየስ የህይወት ታሪክ Biography of Prof. Asrat Woldeus.

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 3 фев 2025

Комментарии • 21

  • @meazamamuye7400
    @meazamamuye7400 6 месяцев назад +4

    እናመሰግናለን ወንድማችን

  • @SuriSileshi
    @SuriSileshi 6 месяцев назад +5

    A true Ethiopian soldier in everything for his holiy country...May God bless his soul....

  • @meazamamuye7400
    @meazamamuye7400 6 месяцев назад +6

    በእውነት ከአምላክ የተሰጠ ጠበል ነበር ሌሎች ያላዩትን የማያይ የንስር አይን የነበረ የህክምና አርበኛ ነበር አንተ ከአምላክ የተሰጠኸን ጠበላችን ነበርክ ነፍስህን ይማረው እኔ ለአንተ መስክርህ ነኝ ።

  • @SolomonBuche-vj9ex
    @SolomonBuche-vj9ex 6 месяцев назад +5

    ወያኔ የበላቸው የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጅ። የአማራ ፀንፈኞቸ የሳቸውን ውለታ በልተው የአማራን ሕዝብ የእድገት ትልም እየቀጩ ይገኛሉ የፕሮፌሰር አስራት ወልደየስ አጥንት ይፋረዳቸው።

  • @abiylulseged3153
    @abiylulseged3153 6 месяцев назад

    You've got yourself another subscriber. Keep up the good work

  • @AhmadAhmad-bv3vu
    @AhmadAhmad-bv3vu 6 месяцев назад +2

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @mulugetagebremeskel8462
    @mulugetagebremeskel8462 6 месяцев назад +1

    ነፍጠኛ

  • @LeykunAsamere
    @LeykunAsamere 5 месяцев назад

    ቀን እንደዚህ ነው ሚጻፈው ጋዜጠኛ አታሰድቡ እባካችሁ

  • @bekeleguasil3895
    @bekeleguasil3895 6 месяцев назад +2

    አንተ የማንበብ ችሎታህ ደካማ ነው. ሌላ ሰው ቢያነበው ይሻላል. የማንበብ ችሎታህ ከቶ ተስማሚ አይደለም.

    • @Eethiogemana13896
      @Eethiogemana13896  6 месяцев назад +3

      ልክ ነህ እኔ ጸሀፊ እንጂ አንባቢ አይደለሁም። ብሆንም በዚህ ሁኔታ ከስልክ እያነበብኩ በዛው ስልክ እየቀዳሁ አይመጣም። ጉድለቱን አውቃለሁ

    • @bekeleguasil3895
      @bekeleguasil3895 6 месяцев назад

      @@Eethiogemana13896 ትልቅ ሰው ሐቁን ለመናገር አይፈራም. እኔም ልበል ወይስ ዝም ልበል ብዬ ከራሴ ጋር ተሟግቼ መጨረሻ ላይ የዶ/ር አስራት ታሪክ በቅጡ መነገር አለበት በሚል የዶ/ር አሥራት ክብር ሚዛኑ ስለደፋብኝ ሐቁን ተግሬ በመሸበት አድራለሁ ብዬ ወሰንኩ. አትችልም ብሎ ለመናገር ይከብዳል. አንተ ሐምብል (humble) ትልቅ ሰው ሆነህ በማግኘቴ ደስ ብሎኛል. አሁንም በጥሩ አንባቢ እንደገና ብትሰሩት የተሻለ መሰለኝ. ለጥረትህና ለእውነተኛነትህ እጅግ በጣም ላመሰግንህ እወዳለሁ ወገኔ.

    • @bekeleguasil3895
      @bekeleguasil3895 6 месяцев назад

      ​@@Eethiogemana13896 ሐቀኛ ሰው እውነቱን መናገር አይፈራም.
      እኔ ኮሜንት ከማድረጌ በፊት ከራሴ ጋር ተከራከርኩ. መጨረሻ ላይ የፕ/ር አሥራት ክብር በጣም አመዘነብኝና ጻፍኩ. አትችልም ማለት ቀላል አይደለም, (for the greater good) አልኩት. አሁን መልስህን ሳይና ሐቀኛ ሰው መሆንህ የበለጠ ደስ አለኝ. ትልቅ ሰው ነህ. በመጨረሻ ለሐቀኛነትህና ለሙከራህ አመሰግናለሁ. ቢቻል በጥሩ አንባቢ እንደገና ሞክሩ. የፕ/ር አሥራትን ታሪክ ማንም አማራ ማወቅ አለበት.

  • @abualwanali2224
    @abualwanali2224 6 месяцев назад +1

    ይሄ የተማረ ደደብ ዘረኛ ከአማራ ውጪ ያሉ ብሔሮችን ሲነቅ የነበረ ዝቃጭ
    ሙስሊሞችን ሽርጣም እስላም እያለ የሚያንቋሽሽ ውርጃ ሰው ነበር።
    አላህ ሲኦል ያስቀምጠው።

    • @gorebela-sq1gm
      @gorebela-sq1gm 6 месяцев назад +6

      አንተ ሲጀመር ስመ ሙስሊም ነህ። ቁርአን ቀርቼ ባላድግ እንትን አይቼ ኡመት በኒ አደምን ወይንም ሙስሊሙ ማህበረሰብም እዘልፍ ነበር። ዘረኝነት ጥንብ ናት። ነፍጠኛ... ነፍጠኛ እያሉ ሲያስቸግሯቸው እኔ ነፍጠኛ ስሆም አንተ ንፍጣም ነህ ማለታቸው ልክ ነው። ወንድ ሆኖ ነፍጥ የማያነግብ ንፍጣምና ፈሪ ስለሆነ። ቢሆንም እምነት ያለው ሰው እንዳንተ ልቅ ኮኖ አያወራም። አንተ ሀራሚ ኢብነል ሀራሚ ያ ዘንዋ

    • @konjobelete8746
      @konjobelete8746 6 месяцев назад +2

      ​@@gorebela-sq1gmትክክል ነው አሳፋሪ ንግግር 🤭💔🙊😶😏😞😪😡

    • @konjobelete8746
      @konjobelete8746 6 месяцев назад +1

      ወንድሜ አንባቤው አረ የተፃፈውን ማንበብ የከበደህ አንዴ አንተ አንዴ አንቱ የምትለው ያሳፍራል እሳቸውስ የሚገባቸውን ለአገራቸው አበርክተው አልፈዋል ❤🌻🙏🌷❤️ 😢😢😢 💚💛❤ 💪 💚💛❤ 👏 💚💛❤

    • @Eethiogemana13896
      @Eethiogemana13896  6 месяцев назад

      ​@@konjobelete8746የልጅነት ታሪክ ሲጻፍ አንተ ነው የሚለው። እየከበደኝ ያስታወስኩት ቦታ አንቱ እላለሁ። ከደበረህ ይቅርታ

    • @konjobelete8746
      @konjobelete8746 6 месяцев назад +1

      @@abualwanali2224 አለማወቅ የጨለማ ጉዞ ነው ፕሮፌሰር አስራት ጨዋ ያሳደጋቸው ጨዋ ሙሁር ነበሩ አቻም አልተገኘላቸው እናተ ስድብ ነው እውቀታችሁ እስኪ ይከው ብለዋል ብላችሁ ማስረጃ አቅርቡ ? 😡😏🤭🙊