Thank you so much for clarifying the last days of Emperor Haile Selassie. Without doubt he was enormously popular both at home & abroad. Your effort to enlighten our past history to the contemporary youth is indeed appreciative. Keep up the good work!!!
I was there at that time left ethiopia 3 week before the king loast power I herd it on the news I was seating on the step out side off my house in philadelphia still rembere the time and the day that was sad thanks for the story ☮️ in ethiopia
አባባ ጃንሆይ የኛ እናት አባት
አሳድገውናል በማር በወተት
በእውነቱ አባታችን ጃንሆይ በአለም ላይ ከነገሱ ነገስታት ሁሉ ክብራቸው ከፍ ከፍ ያለ ነው። ታሪክ ይፈርዳል የአባታችን እርግማን ለኛ ተረፈ
ምርጥና አስፈላጊና አስደናቂ ፕሮግራሞችን በማቅረብ አድናቂህ ነኝ በርታ
አቤላ ምታቀርበው ነገር በጣም አሪፈ ነው ሁሉንም አየዋለው በብዛት ስለ አገራችን እንዲ ብታሳውቀን ደስ ይለኛል
የኔ አባት ያሁሉግፈእኮነዎ ጃንሆይ መልካም የቤተክርሰቲያን ሰው ከዛወዴህ የፖለቴካ ቁማር ተጀመረ
በጣም ያሳዝናሉ ጀግና ነበሩ ነብሳቸውን በ አፀደ ገነት ያሳርፍልን ደርግ የስራህን ይስጥ
ያኔ ደህና ጊዜ ነበር መከባበርም ነበር መጨካከን ዘረኝነት አልነበረም የአሁኑ ይከብዳል ብቻ የአለም መድሃኒት ሰላም ያምጣልን
አንበሳ አቤልዬ አዎ ስለሀገራችንም ሉኡሎች እንዲህም አስቃኘን እናመሰግናለን
ይህን በወርቅና በዶላር የማይገኘውን ታሪክ እኛ ኢትዮጲያውያን በአግባቡ አለማወቃች እጂግ ያሳዝናል ።
የኢትዮጵያን ታሪክ ከሀገሬው ትውልድ ይልቅ የወጮቹ አውቀው ስጠቀሙ በጣም ያስቀናል ።
አቢሎ ቀጣይ ደርግ እደት እደተደመሰሰ ይሰራልን 👏👍
አዎ
nope Amercanen enteykachewu enjii
🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷💪💪💪💪💪
@@wfight2155 ኤረ ሆዴ ክክክክክክክ
@@wfight2155 ፊንጥጠህ ይበደ አልፈረጣጠም !
እሚንገርም ታሪክ ንው :: መንጌ በትራስ አሳፍኖ አስገደላቸው እርሱስ ምን ይጠብቀው ይሆን???? ሰው የዘራውን ያጭዳል:: ለነገሩ ከጦርነት ውጭ ምንም ታሪክ አልሰራም ብሎም ህዝቡን በትኖ ና ለዛሬ ጁንታዎች አሳልፎ በመስጠት ሸሽቶ ጠፋ ለማንኛውም አቤል እናመሰግናለን
@@SharkyzzRBLX ምን እነ ግም ዜሮ ደርግ ንጹህ ነው የሚል ትረካ ጀምረዋል የኛ ምሁር ተብዬዎች ሌቦች ነብስ በላ ናቸው !!! መንግስቱ ለፍርድ መቅረብ ያለበት ወንጀለኛ ነው!!!
አቤሎ ምርጥ ሰው የኑጉሱ ታሪክ መስማት በጣም ደስይላል በርታ
ታዲያ ለአሁኑ መበላሸት ዋናው መንግስቱ ሀማ ነው። ለምን ለ ለምን!!! ያ ሁሉ ሰው ተረሸኑ? ሁል ግዜ አናሳ ጭንቅላት ያለው አደገኛ ነው። ታዲያ አገር ወዳድ ይባላል። ከዛ ወዲህ የተወለደውም ታሪክን አጥፍተው እየተነገራቸው ያደጉ ስለሆነ ያሳዝናሉ። አይ ይ መንግስቱን አገር ይግባ የሚሉት እንደሱ በኑሮ በአስተሳሰብ አናሳ ሰዎች ናቸው።
@@almazshiferaw1016 ታሪክ አተውቂም ወይ ተማሪ ወይ ዝም በይ!!!!
😎🤗💔💚💚💚💛💛💛❤❤❤❤❤😭😭 አይ በናተገዚ በተወለድኩ ነበር ይንን ሳላይ በቀረሁ ኢትዮጵያ ክብርሽን ፈጣሪ ይመልሰዉ
❤
ሀይለስላሴ ነብሳቸውን ይማረው ። በሳቸው ዘመን ሁሉም ነገር መልካም እንደሆነ ነው ምሰማው ኑሮ እርካሽ ሁሉም ነገር ሰላም ነበር ይባላል በእነውነት ያንን ጊዜ እመኛለው በ1 ብር ሙክት በግ ለዛውም ቆዳ መልስ ከሆነ በነፃ ነበር አይ ታሪክ ምን አለ ብመለስ !!!
በጣም
ማሪያምን የኔምአባት ነግሮኛል 10ኪሎ ስጋ50ሳቲብ😢😢😢
ኧረ ተውባክህ በላይን ያክል ጀግና የሰቀለ ንጉሥ ወንድም የአፍሪካ መሪዎች ጤነኛ አይደሉም
ስለ መንግሥቱ ሀ/ማርያም ይሰራልን
Ye nefese geday afekari men Tarik alewna dem kemafese besteker ye haileselase gif gena demachu kezih bebase huneta yefesale
ም ሊባለት 2 ሚ ኢትዮጵያውያንን እንደፈጀ ?! እሺህ እንሰራለን
ጃንሆይ ኢትዮጵያን አስከብረዋት ነበር በመላው አለም ሁሌም እንደተከበሩ ይታወሳሉ 💚💛❤️
ያሳዝናል ግፍ ነው
መንግስቱ ሀ/ማርያም ሁሌም የተረገመ ይሁን እሱ በሰራው ግፍ ነው ሀገራችን እስከ አሁን ምስቅልቅል ብላ የቀረችው።
ባሪያ ሆኖ መቅረቱ ይሻላል ?
ሰው እንደ እቃ እየተሸጠ።
ከሽግግር መንግስት ንጉስ ይሻላል. ። ግን በፍትሃዊ ቢሆን ነበር
መንግሥተ መንግሥቱ ተሠናበተኮ!በምንሊክ ጊዜ የደነቆረ ሑሌ ምንሊክ ይሙት ይላልና መንግሥቱን ለቅ!
Ere balefe neger atitaseru wedefit
@@solomonkebede1685 ደንቆሮ ቀዳዳ ቆርቆሩ
አቤላዬ የአንተን ሚዲያ ያለጥርጥር እውነት እንደምትነግረን አምኚ ነው የምመለከተው። ተባረክ
የእውነት የታሪኩን ስሰማ በዛ ዘመን የነበርኩ ያክል ነው የተሰማኝ አቤሎ በርታ የኔ ጀግና
Aw aw
የተደረገባቸውግፍ ያንፏቅቀናልንፁህሰው አገራቸውን
ይወዱ ነበር ስማቸው በራስታዎች ይዘከራሉ ይብላን
ለኛ እንደዶሮ ለሚገነጣጥለን ተሰጥተንአረፍንያገራች
ጠላት እንደመዥገር ወረረንልቡተበውዞበትዋዋዋዋ
የጃንሆይ ከብራቸው ዘላለም ይነገራል።
ይገርማል አበሎ በርታልን
ያላወኩትን ስላሳወከኝ ከልብ አመሰግናለሁ አቤሎ 💗💗
በርታ
Kkkkkkkkkkkiiiiiiii
🌶🌶🌶🌶🌶🌶🌶🌶🌶🌶🌶🌶🐕🐕🐕🐕🐕🐕🐕🐕🐕🐕🐕🐕🐕👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎
አቤሎ በእግዚአብሔር ስለ ጃንሆይ የት ተወልደው እንዴት ወደንግስነው እደመጡ ንገረን ስንት አመትም በንግስራ እደቆዩ ከሳቸው በፊትስ ማን ነበር የኢትዮጵያ ንጉስ ❓❓❓
ከሳቸው በፊት የነበረው ንጉስ ራስ ሚካኤል ወይም ልጅ እያሱ የንጉስ ሚካኤል ልጅ የሚኒሊክ የልጅ ልጅ
እሳቸውን ያዋረደ ጊዜ እስከዛሬ ትውልዱ ተዋርዶ በሄድንበት ክብር የለንም
እውነት ነው
ትክክል
እውነት ነው የትልቅ ስው እርግማን አልቅ አለን
@@hanoonohaa4414 y. b fj nb the h my mother u
Right
ታሪክን በማሳውቅህ አመሰግናለሁ
ወይ ደርግ የእጁን አገኘ በጣም ያሳዝናል እጅግ በጣም
No faku faku faku besides birch
Awo min abatu Hiwehat Gegna Konew
Abelo. ብሩህ ልጅ ነህ
እግዚአብሔር ይቅናህ
እናመሰግናለን. ጥሩ አቀራረብ ነው
እናመስግናለን አቤሎ የማናቀውን አሳወከን
እናመሰግናለን አቤል 💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤
በጣም የሚያሳዝን አሟሟት አባቴ በህይወት ቢኖርና ይህን ታሪክ ቢሰማ እንዳዲስሲያለስ ይታየኛልበጣም ይወዳቸው ነበር ዉድ 😘 የኦርቶዶክስ ልጆች ወደኔም ኑኑኑ
🤔💔💚💛❤😭😭😭☝🤗🤗
ከእለታት ግማሽ ቀን መፅሀፍ ላይ ጥቂት ስለ ሀይለስላሴ ተፅፎ ሙሉ ታሪኩን ለማወቅ ጓጉቼ ነበር😢😢ለውድቀታችን ተጠያቂው ደርግ ነው ከዛን ቡሃላ ነው ኢትዮጵያ የተዋረደችው😥😥😥😥😥😥 የሀይለስላሴ ዘመን መልካም ነበር ይላሉ አያቶቻችን
የተቀባውን ገፍተው አፍነው ገድለው ይሄው ባልሰራነው ሀጥያት ግፍ ለሀገራችን እያስጠጡን ነው።
እኛ ንጉሳችን ክርስቶስ ነዉ እሱ የሚወደዉን ከሰራን ማንም አያዝንብንም!!!
አቤል ስለ በለይ ዘለቀ መጨረሸ ሰዓታት ስረልን
የኔ አባት ሲያሳዝኑ አሁን ይህ ይገባቸው ነበር? ምን አለ ለኢትዮጵያ ለስሩት ውለታ ቢያከብሩዋቸው ኖሮ ይህ ግፍ. ኢትዮጵያ በመከራ አምስት አባታችን ነፍስንዎን በአፀደ ገነት ያኑርልን
ሃምሳ ቢወልዱ ሃምሳ ነው ጉዱ
ጠቅል ይበቃል ያውና ወንዱ!!!!!!!!?
የኢትዮጵያ ነገር መላ ቅጡ ጠፋ
የጃንሆይን ንፍስ ይቅርታ እንጠይቅ
መላ ቢገኝ .....
የየሠ 😘 💖😘 😘 😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘 😘😘😘😘 😍
ትክክል
Man sisema. Libiyawuyanim iraqawuyanim burkinafasom sankaran congom lumumban nefsachewun yiqirta kalteyequ gena yidemalu. Egnam yaw nen. Man yisemal chigiru.
ይህን ቃል ጌታው ሊቀ ሊቃውንት አለቃ አያሌውም "ኢትዮጵያ ፈውስ እንድታገኝ ሰላሟ እንዲመጣ ወደ ከፍታዋ እንድትመለስ የንጉሡ ደም የጳጳሱ ደም ክሱን ያቆም ዘንድ ይቅርታ መጠየቅ አለበት" ብለው ነበር።
ስሰማ እየነደደኝም እያዘንኩም ሰማሁት!
ምንም ብዙ ጀግና ኢትዮጵያውያንን ጀግናው በላይ ዘለቀን ጨምሮ ቢገድሉም ቢሰቅሉም እንዲሞቱ ግን ተገቢ አልነበረም
😂😂😂
ያሳደጉት ባሪያ ዙሮ ገደላቼው አፄዎች ወህዝባቼው ለሀገራቼው የሚሰሩት ከደረግ ጀምሮ እስከአሁን ድረስ ያሉት መንግስታት ሌባ ባንዳ ቀማኛ ስልጣን ጥመኛ ናቼው ብቻ አላህ ደጉን ዘመን ያምጣልን አፄዎች ለሀይማኖት ያደሉ ግን አይፈረድባቼውም በዘመኑ የሀይማኖት የማስፋፋት ዘመች ግዜ ላይ ስለነበር እኛም ሙስሊሞች እድሉን ብናገኝ በዛን ዘመን ለሀይማኖታችንን እናስፋፋ ነበር እና አፄዎች ምንም ያረጉ ይመቹኛል
Tew egna muslimoch sewn anbedlm kafirnkuwan bihon yaletfat endigedelu endikoraretu bechirash anaregm haymanotachhin fthawi enji endenesu chifn aydelenm
belew endiaw ende muslum kehadi ale bealem muslim kehadi
ውድ አቤል፡ ጃንሆይ ብለህ አስተካክለህ ጻፈው፡ ትርጉሙንም እንደምትረዳው ተስፋ አደርጋለሁ፡ እንደ ጋዜጠኛ ጥሩ የቋንቋ ዕውቀት እንጠብቃለን
ዛሬ ላይ እዲ ዋጋ እያሰከፈለን ያለው
የዚህ ሁሉ ገፈነዉ። እግዚአብሔር ብቻ በምህረቱ። ያሰብነ
በርታልን አቤልዬ
በጣም የሚያሳዝን አሟሟት አባቴ በህይወት ቢኖርና ይህን ታሪክ ቢሰማ እንዳዲስሲያለስ ይታየኛልበጣም ይወዳቸው ነበር እንዴትስ የሰውን ህይወትበትራስይጠፋል ትልቅ ወንጀልነው
በዚያ ዘመን የነበረ ሰው ሁሉ ጠላት ባይጠፋም ይወዳቸው ያከብራቸውም ነበር፡ ከእጃቸው የላመ የጣመ እየበሉ በዩኒቨርስቲ ያስተማሯቸው፡ በሁለተኛ ደረጃ ለነበሩት ደግሞ የኪስ ገንዘብ እየሰጡ ትምህርታቸው ላይ እንዲያተኩሩ እንደ አባት የተንከባከቧቸው ተማሪዎች በምዕራባውያን ስብከት በመሳብ ንጉስ የሚባል እንዳይኖር በአመጽ አስወገዷቸው፡ እስከዛሬም ስድብና ወቀሳ ያወርዱባቸዋል፡ በዚህ ሁሉ የሚያሳዝነው፡ የእኛ ትውልድ የባሰ ጭራቅ ሆኖ መገኘቱ አገራችንንም ከጠነከረ አንድነቷ ወደ መበታተን ስጋት መክተታችን ነው፡፡ ይቅር ይበለን፡፡
😭😭😭😭😭ያማል ደርግ ይሀዲግን ወለደ እስካሁን እየተፋጨን ነው መንግስቱ ኢትዮጲያን መርገጥ የለበትም አስለቀሰኝ😢😢😢😢😢
Ale ende behiwet
@@ethiopiawiandnet9016
ኣው ኣለ
እናመሰግናለን አቤል እያዛቡ እና የሌለ ታሪክ እየ ነገሩን እንደዚህ ትክክለኛ ታሪክ የነገረን የለም
ቀጣይ እለ ሀይ ስላሴ ታሪክ ይዘክልን ና የምትሉ ላይክ ግጩኝ
አፄ ሀይለስላስ ይ ያአ መሽጦባርያ አገራችንን 50 አመት ሙሉፍዳችንን እየበላንነዉ አምላክ በቃይበለን::
Tanks so much . I really appreciate you
🙏💚🧡❤️
ጀግናው በታሪክህ ስትመጣጣጣ❤❤ ግን የኛ ታሪክ የግድያ ታሪክ ነው
ምስኪን ስያሳዝኑ እውነት ወላሃ በጣም ነው እሚያሳዝኑት ውይ 😢😢😢😢😢😭😭😭
ያጋላ መንግስቱ ሃይለማርያም ሞቶ ሳናየዉ በጣም ነዉ የሚያሳዝነኝ የስንት ንጹሃን ደም ጠጥተው ኣየር እያስተነፈሰ ይገኛል
ስራወችህ ዉስጤ ህልሜ ነበሩ ግንደግሞ አስተዋይ ጀግና ሚዛናዉይሰዉ ስለሆንክ ፈጣሬ ያሰብከዉን ሁሉያሳካልህ አህመድ ከድሬ
ምነዉ እኝሕን የመሠሉ አዛዉት መግደል ለምን አስፈለገ ዛሬ ላይ የግፍ ግፋ ሆ ኖ ለትዉልድ ደም ሆኖ ተቀመጠ በሳቸዉ ምት አጃቸዉ የለበት ሁሉ ዘር ማዘሩ አይባረክ ።አሳቸዉ ግን ቢሞቱም ሁሌም ዉስጤ ንጉስ ሆነዉ አሉ ።
የኔ አባባ ጃ እወድሀለው በቃ የድሮ አባቶቼ ክብር ይገባችኋል❤🇪🇹🙏🙏🙏
ቆንጆ አቀራርብ ነው በረታ አቤሎ ቀጣይ ስለ time rtavel ስራልን
አቤሎ ደስ የሚል ታሪክ ነው በቀጣይ ስለ ይማሙ አህመድ (ግራኝ መሀመድ ) ታሪክ እንጠብቃለን ።
አረ የሙስሊም ነገር አይመቸውም አያቀርብም ቢያቀርብም የውሸት ታሪክ ነው ሚነግርሽ ኢሄ ሃይለ ስላሴም የሙስሊም ጠላት ስለነበር ነው ያቀረበው
@@shemskedir2964 😂😂😂😂😂😂
@@shemskedir2964 ይማሙ አህመድ ማነው ግራኝን አቃለሁ አስረዳኝ
አቤላዬ የጃነሆይን ሙሉ ታሪካቸዉን ብታቀርብልን ደስታችን
ዝም ብዬ እወዳቸዋለሁ አፄ ሀይለ ስላሴ ❤❤
ትክክል አባባ ጃኖሆይየተባሉት ለዚህ ነው አባታችን ጠባቅያችን ነበሩ ፍርዱን እግዚአብሔር ይስጥ
Ena gen lebelay zelke ygebawun kal slalfethem des ayleghem
Becha ftare nefs ymare
ኢትዮጵያ በንጉሳዊ ና በጠ/ር የመመራት እድል ብኖር❤❤❤
ምናለ በሳቸዉ ግዜተወልጀ በሳቸዉግዜ በማትኩኑሮ ያሁኑን ፀረተዋህዳን መግስትባላይ
ሲጀመር ደበላ ዲንሳ በወቅቱ ም/መ/አለቃ ነበሩ(ምክትል መቶ አለቃ)ግርማዊ ሆይ ከዛሬ ጀምሮ ከስልጣን ወርደዋል ሲሏቸው ከጀርባቸው ራቅ ብለው በፍርሃት አይነት የቆሙት መንግሥቱ ፣ ሌ/ኮሎኔል አጥናፉ አባተ ና ኮለኔል ተፈሪ ባንቴ ያሉበትን ፎቶ ከዶክመንቴ ፈልጌ እልክልሃለው በወቅቱ ንጉሡ ግን አመድማ የክቡር ዘበኛ ልብስ አርገው ካባ ከላይ ደርበው ሰፊውን የክቡር ዘበኛ ኮፍያ በቀኝ እጃቸው የያዙ ይመሰለኛል (ጊዜውቢርቅም) *ለማንኛውም ፈልጌ እልክልሃለው*( ቃሌ ነው )
የኣፍሪካ መሪዎች ካልተገዳደሉ ስልጣን ኣይዙም ማለት ነው ያስፈራል
Btam
ንጉስ በነበርበት ሀገር ሕውሃት የሚባል ፈጣጣ ተፈጠርበት ይገርማል በጣም በጦቢያ የነበርሽበት ፍቅር ተንዶ ይህ ሁላ ስቃይ ወርደብን
የኢትዮብያ ህዝብ አሽቃባጭ ነው ንፋስ ከነፈሰ እንደ ነፈሰ ነው የአቋም ምና የፅናት አቃም የለም ንጉሱ ግዜ ሲጥላቸው አብሮአቸው የሆነ አንድስ እንካ የሆነ የለም ራሱን ከማምለጥ ውጪ ስለዚ ደርግም ጊዜው ሲደርስ እንደዛ ከይሃድግ አሸቋበጣቹ ይሃድግ ቀን ሲጥለው አብይ አላቹ አብይ ሳምትት ባወዳደሰው አንደበታቹ አንስታቹ ወደታች ፈጠፈጣቹት አረ ምን አፍ አላቹ እናንተ አሁን ህወሃት ገለመሌ ትያለሽ አልሰማህም ህዙ ከዳተኛ መንግስቱ አመፀኛ የተሻለ አንዳች የለም ይልቅኑ ሚበጀው ነቅቶ በይቅርታ ልብ ምሕረትን ወደ ፈጣሪ መለመን ነው የሚያዋጣው አለበለዝያ የጥፋቱ ወላፈን ለአመፀኞቹም አመፅለሚናገሩም ነው ላፍ የሚያደርገው ጠንቀቅ የዘራሽው የምታጭድበት ግዜ ቅርብ ነው ምርጥ ምርጥ እንዝራ እሺ ጎበዝ
2
ጀዝባ ምን ህወሀት ላይ ፊጥ ትላለህ አውሬው ደርግ ነው የበላቸው
@@hanakelem5200 ክክክ ሂሳብ ያአወራርድሽው ድንጋይ በእጂሽ።ይዘሽ ነው መስለል ሳይርዱ ከህዝብ ጋ የሚያፋልመን እንዳንቺ አይነቱ ነው ስትርጂው ንገሪኝ ጄዝባነቴን ያኔ ታውዊዋለሽ
@@GoteTube mahayim gedayu dergu atìweqisim . Komataw
መንግሥቱ ፡ ኃይለማርም ፡ ባለህበት ፡ እንደዉ ፡ ኢትዬጵያ ፡ እንዲህ ፡ ስትፈሮስ ፡ ምን ፡ ይሰማህ ፡ ይሆን። አገርህ ን ፡ በዉጭ ፡ ኃይል ፡ ተገዝተህ ፡ ታላቁን ፡ የአፍሪካን ፡ አባት ፡ በሐሠት ፡ ፕሮፖጋንዳ ፡ አሳጣኸን። ይኾዉ ፡ ትዉልዱ ፡ እርግማንን ፡ እየተቀበለ ፡ ነዉ። አቤቱ ፡ እግዚሐብኤር ፡ ሆይ ፡ ማረን። ከአህዛብ ፡ ከመናፍቃን ፡ መንፈስ ፡ አድን። ግርማዊ ፡ አንድ ፡ ሰዉ ፡ ናቸዉ ፡ ቢልዬን ፡ ሕዝቦቿ ፡ እንደ ፡ ቅጠል፡ ረገፈ ፡ ረገፍን። አሁንማ ፡ ከአንተ ፡ በበለጠ ፡ አረመኔ ፡ እጅ ፡ወደቀን። ባለህበት ፡ የማትድንበት ፡ የጭንቅላት ፡ ቁስል ፡ ይላክብህ። ዘርህ ፡ አይባረክ።
ደጉ ንጉሣችን ጠቅለኛዉ ጌተ ለታሪክ መኖር ነበረባቸዉ አባቴ ነፍሳቸውን ይማርልን ደ😊
የሳቸው ግፍ ነው እስካሁን ድረስ የምንቀጣው
Absolutely!!!
በትክክል 💚💛❤️
Old man faku faku birch
No old man faku faku birch
@@MoMo-hi8sv he ‘even you can not write correct dam ass 😂
ቀ.ኀ.ስላሴ ንጉሠ ነገስት ዘ ኢትዮጵያ የኔ አባባ ጃንሆይ ስዩመ እግዚአብሔር ግርማ ሞገስዎ ልቅም ያለው ውበትዎ ትህትናዎ የዛሬዎቹ ሀያላን እነ አሜሪካ እንግሊዝ በታላቅ ትህትና ና አክብሮት ለጥ ብለው እጅ እንዳልነስዎት የአሽከር ልጅ የሆነ ተራ ወታደር መዳፍ ውስጥ ወደቁ አሁን ኢትዮጵያችን እንደወደቀችው የነዚህ ታላላቅ ነገስታት ሃዘንና እርግማን ሀገርንና ትውልዱን ዋጋ እያስከፈለው ነው። ኡህህህህህ ሀገሬ ሰላምሽ ናፈቀኝ
አቤላ እናመሰግናለን በርታ የማናቀውን ስላሳውከን በርታ
ንጉሥና ጳጳስ የተረሸነበት አገር እሰካሁን ግፍ እየተቀበልን ነው
የኔ አባት የኔ ግርማ ሞገስ የኔ ንጉስ ኢትዮፕያ ከእርሶጋር ነው ሞታ የተቀበረችው ዛሬ ድረስ አልተነሳችም ዋርካዋን ግርማ ሞገሶን አታ እዴት ሰላም ትኖራለች
Erebakh ahahhhhh
Esey deg hone
ዋጠው እውነት ነው
ይሣዝናል
ሰው የዘራውን ያጭዳል እሳቸውም እንደስራቸው መንጊም በሰው ሀገር ብቻው ይንገላታል መለስም ሳያርፍ ተሰቃይቶ ሂደ የባለጊዜዎችን ደሞ እግዛብሔር እድሜ ይስጠንና ያሳየን
EzI MDR LAY MANIM blgize ylem EGZABHR wym alh nw blgize ayblim ihnw agr yfajw
Abelo Merta bertalen betame enamesegnalen 👍 yemanawekwen neger eyasaweken now, fetari yetebekhe
አባባ ጃንሆይ በዛ ትውልድ ስለነበርኩ ለተደረገው ይቅር ይበሉኝ እግዜር በጀነት ያኑሮት። በርሶ ሳይታወቅ የተሰራ ሐጥያት ይህው ኢትዮጵያ ያልገባችበት መከራ የለም ይቅር ይበሉን ለርሶ የማይገባ ድርጊት የተፈፀመው።
ይገርማል፣ታሪክን፣ገብተው፣ካልሰሙት፣ምኑምአይታወቅም፣ለካበትራስነው፣ታፍነውየሞቱት፣
በጣም
አቤሎ ቤተሰቦቼ ካደኩ በኋላ ይነግሩኝ ነበርና አሟሟታቸው በጣም ነው የሚያናድደኝና እሚያሳዝነኝ አንተ ስትደግመው እምባዬን መቋቋም አቃተኝ ውጤቱ ይኸው አየነው
ሲያሳዝን 😥😥😥😥
Thank you so much for clarifying the last days of Emperor Haile Selassie. Without doubt he was enormously popular both at home & abroad. Your effort to enlighten our past history to the contemporary youth is indeed appreciative. Keep up the good work!!!
Abelo ...betam dess mele new but ....negusu ke palace sewetu video atekew ayemeselegnem ...lemen alechemerkewem?
ንጉስነታቸው ቢቀር በእድሜያቸውና የሰው ልጅ ዘር በመሆናቸው በክብር እንዲያርፉ ማድረግ ሲገባ ህዝቡ እንደ መንግስቱ ሃይለማሪያም ያለ የበላይ አለቆቹን መጋፋት ሙያ ይመስለው የነበረ ትምህርት አልባና ሰካራም የግምጃ ቤት ሻለቃን ተከትሎ ያለ ፍርድ በሳቸው ላይ የሰራውን የግፍ ብድራት ዛሬ ሲከፍል እያየን ነው::
እርሳቸውስ እድሜ ጠግበው አለፉ: አፉን ሲያላቅቅባቸው የነበረ ስንቱ ወጣት ግን እንደ ቅጠል ረገፈ
አንዳንዴ እየሆነ ያለው ክስተት ሲገርመን ይገርመኛል ሰው የዘራውን ማጨዱ አይቀሬ ነውና :: ይህ ትውልድ የመፀፀትና የንሰሃ ባህል ካላዳበረ ይህ ቅስፈት ሊያባራ አይችልም::
😭😭😭አይ ደርግ ግን ለምን
He good
በጣም ነው ሚያሳዝኑኝ ኒጉሱ ኡፍፍ 😢💔
ግንእዴት ያምርነበር መልከኝነበሩ
Betam yasaznal ye Etiopiawiyan chkane Nebsachewn ymar yene jegna abat❤️🔥🔥🔥👍🙏
ሀይለስላሴ ባይወርድ ኖሮ
አሁን አለምከደረሰበት እደርስነበር
ይገርማል
I love it
ግንወደማይቀርውሞትመሄዳችንላይቅር በገዛውገኑ መገዳደል ምንይጠቅማል
በእነሱ ላይ የተሰራ ግፍ ነው እስካሁ ህዝብ ደም የሚያቃባው ስልጣን ከላይ ነው በጦር ሳይሆን
amazing !!!
በቃይበለን ያሁንትዉልዲ ዋጋከፈልን በነሱዘመን ተወልጀ በነበረ እላለሁ ያልኖርኩት ዘመን ይናፍቀኛል ደርግና ወያኔ ሀገራችንን ክብሯን ማንነቷን ሸጧት
ያበሳጫል ያስቆጫል ያናድዳል የማይረቡ የስልጣን ጥመኞች ጥር ቃሚ የሠሩት ጥፋት ይሄው አስከዛሬ ሀገሪትዋን ዋጋ ያስከፍላል
የስልጣን ሽሚያ እንጅ እሳቸው አርጅተው ነበር ብዙም አይቆይም ነበር ትልቅን ስው ማዋከብ ጥሩ አልነበረም
ይገርማል😢
የአፍሪካ አባታችንን ገላቹ ይሄው ፍዳችንን እናያለን
ትልቅ ሰው ትልቅ ነው
I was there at that time left ethiopia 3 week before the king loast power I herd it on the news I was seating on the step out side off my house in philadelphia still rembere the time and the day that was sad thanks for the story ☮️ in ethiopia
አሁን የት ነው ያለዎት ?
የተረገመ ዘመን ነው 😞
የኃይለሥላሴ ወታደሮች በሰሩት ግፍ ተጠራርገው ድራሻቸው ጠፋ፤ የእግዚአብሔር ፍርድ ረቂቅ ነው።
😭😭😭❤❤❤yen jegena
የኔግርማሞገስ አባት የደርግ መንግስትን ባንቱ በጣምጠላሁት የእጁንያገኛል ነፍሶትን በአፀደ ገነት ያኑርልን
ያሁኖቹም ከሳቸው ቢማሩ መልካም ነበር ቀኑ ሲደርስ ሁሉም የሰራውን ያገኛል
አቀራረብህ ጥሩ ነው
በሰላም ቢያስለቅቋቸው ከሀዲ
ጨካኞች
300k enegeba 👀😀