ብዙዎችን ያስለቀሰው ከካናዳ ኢትዮጵያ ቻይና ድረስ የተዘረጋ አሳዛኝ ክስተት Abel Birhanu

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 10 янв 2025

Комментарии • 343

  • @kalidmohamed9443
    @kalidmohamed9443 11 месяцев назад +2

    እጅግ በጣም በጣም በጣም ድንቅ ምክር ነው ኣላህ በእዝነቱ እና በረህመቱ እስከ መጨረሻው አንተንም እኛንም ይጠብቀን

  • @tigistsisay9420
    @tigistsisay9420 Год назад +206

    የኛ ሀገር ኤርፖርት ነጭ ሲያዩ የሚያደርጋቸውን ነው የሚያሳጣቸው ማጎብደድ ይወዳሉ። ለሀገሬው ሠው ደግሞ ግልምጫቸው እና ንቀታቸው ወደር የለውም።

  • @asefashabebe2933
    @asefashabebe2933 Год назад +10

    ተባረክ መልካም ዝግጅት ነው ለብዙዎቻችን ትምህርት እንዴት ስላቀረብክልን 🙏💚💛❤️

  • @አስቴርየንጉሡ
    @አስቴርየንጉሡ Год назад +6

    በስማም እንዴት ታሳዝናለች እግዚአብሔር ይጠብቀን ከ እንደዚ ጉድ 😢🙏🏽

  • @luckyseven7022
    @luckyseven7022 Год назад +7

    ትልቅ ትምህርት ነው ተባረክ ጆሮ ያለው ይስማ ነው ነገሩ

  • @honeyselametube
    @honeyselametube Год назад +50

    ፈጣሪ ከነዚ ክፉ ሰዎች ጠብቀን🙏🏻

  • @MesheshaAyechew-rw8mx
    @MesheshaAyechew-rw8mx Год назад +1

    አቤል የወይኗልጅ በጣም የሚገርም ነው። በጣም በዕምነት የሚሞኙ ደግየሰው ልጆች ጠቃሚ ምክር ነው። ጄሮ ያለው ይስማ ዘመኑን የዋጄ የወንጄል ሰሰለት ነው።

  • @shemeleslegesse3189
    @shemeleslegesse3189 Год назад +2

    አቤልሎ የምታቀርበው ፕሮግራም እጅግ ብዙነገር አሳውቆናል አሳዝኖናል አስተምሮናል በርታ

  • @yetmjima5918
    @yetmjima5918 Год назад +6

    thank you for sharing useful information ,ለኢትዮጵያ ህዝብ በጣም ጥንቃቄ ያስፍልጋል ከጌታ ጋር። ባጣም የዋህነት ያጠቃናል እኛ ኢትዮጵያዊያን😢

  • @birtukanbirra8731
    @birtukanbirra8731 Год назад +64

    ሲጀመር እማማ በዚህ እድሜያቸው ፈጣሪያቸውን እያመሰገኑ አርፈው የልጅ ልጆቻቸውን ማሳደግ እንጂ የምን ፍቅር ፍቅር እያሉ መጃጃል ነው 😔

    • @saronabi1387
      @saronabi1387 Год назад +20

      እህቴ አትፍረጂ በውጪው አለም የሚኖሩ በተለይም ነጮች እንድሜያቸው ሲሄድና ልጆቻቸው 18 አመት ሞልተው ከቤት ከወጡ በወሗላ በጣም ብቸኝነት ያጠቃቸዋል ልጆቻቸውም ዞር ብለው አያዩዋቸውም የራሳቸውን ኑሮ ነው ሚኖሩት . ስለዚ ሌላ ነገር ሳይሆን አብሮዋቸው ሚኖር ሰው ፍለጋ ነው አለዛ በብቸኝነት ድብርት ውስጥ ይገቡና ይታመማሉ.ምን አልባት ዩሮፕ ወይም አሜሪካ ምትኖሪ ከሆነ የምለው ነገር በእርግጠኝነት ይገባሻል .ካለሰው ለብቻሽ ለአመታት መኖር ለብዙዎቹ ሰዎች ህይወት መጥፍት ምክንያትም ነው

    • @eteneshamare7094
      @eteneshamare7094 Год назад +3

      እውነት ነው አንዳንዶች በብቸኝነት የተነሳ እራሳቸውን እስከማጥፋት ይደርሳሉ

    • @berbere4478
      @berbere4478 Год назад +1

      ክክክክ

    • @tsigeredaadmassu5286
      @tsigeredaadmassu5286 Год назад +3

      አይደለም ፈረንጅ የእኛዎቹ ራሱ በስተርጅና ፈልቶባቸው የለ እንዴ ነጭስ ነጭ ነው

    • @SoccerEditz613
      @SoccerEditz613 Год назад +1

      እነሱ እኮ እንቢ አላረጅም ናቸው ቆርበው አይኖሩ መች ፈጣሪን ያውቁታል አያድርስ እኮ ነው

  • @ይችላል
    @ይችላል Год назад +1

    ይሄ ዘገባ በጣም በጣም አስተማሪና አስጠንቃቂ ነው : እዚህ አይነት ችግር ውስጥ እንዳትገቡ ያገሬ ልጆች ተጠንቀቁ ::

  • @betty-2121
    @betty-2121 Год назад +9

    እባካችሁ ተጠንቀቁ ብዙ ሰወች ተታለው በስር ይገኛሉ

  • @545menel
    @545menel Год назад +8

    ትልቅ ትምህርት ናው አቤሎ እናመሰግናለን

  • @saronabi1387
    @saronabi1387 Год назад +8

    Thank you for shaing በውጪው አለም የሚኖሩ በተለይም ነጮች እንድሜያቸው ሲሄድና ልጆቻቸው 18 አመት ሞልተው ከቤት ከወጡ በወሗላ በጣም ብቸኝነት ያጠቃቸዋል ልጆቻቸውም ዞር ብለው አያዩዋቸውም የራሳቸውን ኑሮ ነው ሚኖሩት ጎረቤት ዘመድ ብሎ ነገርም የለም . ስለዚ ሌላ ነገር ሳይሆን አብሮዋቸው ሚኖር ሰው ፍለጋ ነው አለዛ በብቸኝነት ድብርት ውስጥ ይገቡና ይታመማሉ .ካለሰው ለብቻ ለአመታት መኖር ለብዙዎቹ ሰዎች ህይወት መጥፍት ምክንያትም ነው . እናም ከብቸኝነት ለማምለጥ ብለው ሰው ለመፈለግ ይነሳሉ እናም ለእንደዚ አይነቱ ነገር ይጋለጣሉ

    • @sol-cg9ip
      @sol-cg9ip Год назад +1

      ትክክል። ደሞም ማፍቀር መቻል በየትኛውም እድሜ ጤነኝነት ነው። ሰው ሊነቀፍ የሚገባው በትዳሩ ላይ ሲማግጥ ወይም የሌላውን ሰው ባል/ሚስት ሲቀራመት ብቻ ነው።

  • @gemelatemamee1926
    @gemelatemamee1926 Год назад +2

    አቤልዬ ወላሂ በጥም ያሣዝናል መጨረሻችን ያሣምርልን

  • @user-Weynua
    @user-Weynua Год назад +3

    እነዚህ ናይጀሪያዎች በጣም መጥፎ ሌቦች ናቸዉ እንቅልፋሙ መንግስታችንም ዝም ብሏል እነሱም በሀገራችን በጣም ተስፋፍተዋል

  • @etalemahuassefa408
    @etalemahuassefa408 Год назад +18

    የኢትዮጵያ እናቶች የልጅ ልጅ አይተው በዛ ላይ ባል ሞቶ ገንዘብ ካላቸው እየሩሳሌም ወይንም መካ ነው ለፀሎት የሚጓዙት እንጂ ወንድን ፍለጋ አገር አያቋርጡም በጾም ጸሎት በመቁረብ ፈጣሪያቸወን በማስገን እንደሐይማኖታቸው ወደቤተክርስቲያን ወይም ወደመስጊድ ነው የሚሔዱት አሁን እኝህ እናት ምነ አለ አርፈው ልጃቸውን እያገዙ በልጅ ልጆቻቸው ተከበው በደስታ ቢኖሩ 😏😏😏😏

    • @saronabi1387
      @saronabi1387 Год назад +4

      እህቴ አትፍረጂ በውጪው አለም የሚኖሩ በተለይም ነጮች እንድሜያቸው ሲሄድና ልጆቻቸው 18 አመት ሞልተው ከቤት ከወጡ በወሗላ በጣም ብቸኝነት ያጠቃቸዋል ልጆቻቸውም ዞር ብለው አያዩዋቸውም የራሳቸውን ኑሮ ነው ሚኖሩት . ስለዚ ሌላ ነገር ሳይሆን አብሮዋቸው ሚኖር ሰው ፍለጋ ነው አለዛ በብቸኝነት ድብርት ውስጥ ይገቡና ይታመማሉ.ምን አልባት ዩሮፕ ወይም አሜሪካ ምትኖሪ ከሆነ የምለው ነገር በእርግጠኝነት ይገባሻል .ካለሰው ለብቻሽ ለአመታት መኖር ለብዙዎቹ ሰዎች ህይወት መጥፍት ምክንያትም ነው

  • @Yetu_437
    @Yetu_437 Год назад +4

    አቤል በጣም አመሰግናለው ይህንን ዜና በማቅረብህ ለምን ዜናውን ባየሁት ጊዜ ወይኔ ሀገሬ የሀገሬ ህዝብ እንዴት ይህንን መልክት ላስተላልፍ እያልኩ ሳስብ ነበረ የሚዲያ ሰው እንዳለመሆኔ መጠን🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @melekadesalew6051
    @melekadesalew6051 Год назад +94

    ምስኪን ኤርፖርት ላይ እቃ ያዙልኝ እሚሉ ብዙ አሉ ጥንቃቄ አድርጉ ወገኖቸ ከባድነው💔

    • @wudeeegezee2797
      @wudeeegezee2797 Год назад +2

      መያዝ አስፈለጊ አይደለም

    • @figi8869
      @figi8869 Год назад

      ​@@wudeeegezee2797 እዳቲይዢ

    • @amandaaman4120
      @amandaaman4120 Год назад

      ጭራሽ ተመካክሮ ይሰርቃሉ

    • @afomiaghebrekidan1213
      @afomiaghebrekidan1213 Год назад

      ​@@wudeeegezee2797 ssaaaaaasaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaqqaaaaaaaaaaaa@aaaaaaaaaaaaaaaaaaaaa@@@a@@%qqqqqqqqaå

  • @betelhemgashaw4240
    @betelhemgashaw4240 Год назад +3

    አቤላ በጣም እናመሰግናለን አሳዛኝ ነው😢 እግዚአብሔር ግፈኞችን ይፍረድባቸው

  • @biruksherif1838
    @biruksherif1838 Год назад +51

    መከሰስ ያለበት የኢትዮጵያ ኤርፖርት ድርጅት ነው ሁልጊዜ ድራግ በሱ በኩል ነው የሚያልፈው ጥብቅ ክትትል የለውም የሱ ክትትል ከዱባይ ከታይዋን ከቻይና....በሻንጣ ልብስ ገባ ኤሌክትሮኒክስ ገባ እንጂ ምን ወጣ አይደለም የገባውን ለመቅረጥ ብቻ ነው አላማው

    • @hana.t12345
      @hana.t12345 Год назад +5

      Airport west abrwachew yemiseru linoru yechelalu

    • @Nofearnofavor
      @Nofearnofavor Год назад +2

      @@hana.t12345 ኡነትሽ ነው፡ እንዴት ያኣልፍ ይችላል

  • @ethioqatartube9109
    @ethioqatartube9109 Год назад +1

    እናመሰግናለን❤❤❤ትክክል ከዚህ በፊትም የኛዋልጅስ በማታውቀው በጓደኛዋ እድህ ተሰርታለች እናም አደራእቃ እሚባል አትያዙ ውድ የሀገሬልጆች ከራሳችሁ ውጭ❤❤❤

  • @amynaA-tc6py
    @amynaA-tc6py Год назад +1

    እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይጠብቅ

  • @SinafikreSinafikre
    @SinafikreSinafikre 8 месяцев назад +1

    ፈጣሪ ይድረስላት እውነትም ቦታዋ ታውቃለች ለልጇን አምላክ ይታደግላት ስታሳዝን ልቤና ሳመመ መቼ😢😢😢😢😢💔💔💔💔💔💔

  • @emuemuti1105
    @emuemuti1105 Год назад +1

    አቤል ስለ መረጃው እናሠሰግናለን

  • @mesaywegayehu5388
    @mesaywegayehu5388 Год назад +1

    አቤት የሰው ልጅ የክፋት ጥግ እሷም በዚህ እድሜዋ ይህ ሁሉ ፈተና

  • @TheGoodNurse95
    @TheGoodNurse95 Год назад +1

    በጣም ያሳዝናል ። ሁሉም ሰው መጠንቀቅ አለበት ። ግን ሴትየዋን እግዛብሄር ይርዳት

  • @Oumlizaaa
    @Oumlizaaa Год назад +18

    አጀብ ሀገሬ ለካ ኢንተርናሽናል ወንጀለኞችንም በውስጧ ይዛልናለችና ወቸው ጉድ 😒😒🥺

    • @tsigeredaadmassu5286
      @tsigeredaadmassu5286 Год назад

      መንግሥት ራሱ ኢንተርናሽናል ወንጀለኛ አይደል እንዴ ምን ሩቅ አስኬደን😅😅😅😅😂😂😂😂😂

  • @hailemeskeltessema2727
    @hailemeskeltessema2727 9 дней назад

    ሳሚ ሊያሲዛቸው ይችል ነበር። ሣሚ ካናዳዊ እንዲሁም ጎበዝ ነው።

  • @HiwotSamuel2129
    @HiwotSamuel2129 Год назад +1

    Thank you Abelo የኢትዮጲያ አየር መንገድ እዚ ላይ በደንብ መስራት አለበት

  • @baharudesu9963
    @baharudesu9963 Год назад +5

    የሚገርም ታሪክ አመሰግናለሁ

  • @ברטוקן-ז9ו
    @ברטוקן-ז9ו Год назад +44

    እባካችሁ ጸልዩልኝ በየአይማኖታችሁ የዛሬ ሳምት ኢትዮፒያ እመጣለሁ ደና ያግባሽ በሉኝ

    • @mikalmicheal
      @mikalmicheal Год назад +1

      Egzabher yagzesh ehte or wendeme 🤲🤲🤲😊😊

    • @sebhutube8855
      @sebhutube8855 Год назад

      እጽ ይዘሻል እንዴ 😀

    • @ברטוקן-ז9ו
      @ברטוקן-ז9ו Год назад

      @@sebhutube8855 በደንብ ከፍለግሽ ልስጥሽ🤣🤣

    • @Giftti9830
      @Giftti9830 Год назад

      @@sebhutube8855 😂

    • @biruktsegaye6351
      @biruktsegaye6351 Год назад

      አይዞሽ ሰላም ነይ !!

  • @birkheanjhulu4920
    @birkheanjhulu4920 Год назад +1

    በለው እደመከለሻ ቅመም የራሣችን ችግር ሣያንሠን ሌላ ማጣፈጫ ይገርማል እሥኪ በእርጅናዋ ፈጣሪዋን አመሥግና በክብር ብትኖር

  • @ክብራዬ
    @ክብራዬ Год назад +2

    አቤል ትለያለህ ትምርት ወስጄበታለሁ ሆሆሆሆ ከባድ ነው አጂብ ሰው ማመን ቀብሮ ነው አሉ እማማም ተሳስተዋል በአኬል የማይታወቅ እስከዚ ድረስ መጓዝ አረ እኛም ወጣቶቹ እካን አናደርገውም ብቻ ፈጣሪ ይጠብቀን 🤭🤭🤭

  • @jesuslovedme2330
    @jesuslovedme2330 Год назад +2

    መጠራጠር ወይም ነገሮችን በተለያየ መንገድ መመልከት ጥሩ ነው

  • @Tube-cn1qw
    @Tube-cn1qw Год назад +19

    ከዚህ ምን ትምህርት ወሠድኩ ሠውን አለማመን 2ኛ ሥጦታ ሢሠጥ በደንብ አድርጎ መፈተሺ የዋህነቴን ጠላኋት ፍቄ እማልጥለው ነገር ሆነብኝ ብዙ የልብ ቁሥል ደሠረሠብኝ በየዋህነቴ ።

    • @Lula124tube
      @Lula124tube Год назад

      ልክ እንደእኔ ነሽ አይዞን እግዚአበሔር ከእኛ ጋር አለ

  • @solomonadamu2910
    @solomonadamu2910 Год назад +2

    ሁልጊዜ ጥንቃቄ እናድርግ የእግዚአብሔር ጥበቃ አይለየን

  • @wubitji3349
    @wubitji3349 Год назад +33

    እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቅልን በጣም ያሳዝናል 😥😥

  • @marthatilahun2086
    @marthatilahun2086 Год назад +1

    ከእንደዝ አይነቱ ነገር እንዳው እግዝአብሄር ይጠብቀን🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @tigisttigi5811
    @tigisttigi5811 Год назад +7

    የሰው የክፋት ጥግ አሳዛኝ😭😭😭😭

  • @abebaayele165
    @abebaayele165 2 месяца назад +1

    እናመሰግናለን!....

  • @borenaabebechayano-ow8sk
    @borenaabebechayano-ow8sk Год назад +3

    ያሳዝናል ቅዱስ እግዚአብሔር ይፍረድባቸው

  • @ይችላል
    @ይችላል Год назад +1

    አቤል በጣም እናመሰግናለን ስለዘገባው በጣም አስተማሪ ነው 🙏🏼

  • @yamheran4023
    @yamheran4023 Год назад +9

    ሆሆሆ ልጇ ግን ጤነኛ ናት ሰውየው አጭበርባሪ እንደሆነ እያወቀች ቻይና ልሂድ ስትላት ዝም ትላለች😲 🤔

  • @addisdamena3403
    @addisdamena3403 4 месяца назад +1

    ከኢትዮጵያ እንዴት አለፈ? ሆንክ ኮንግስ እንዴት ተያዘ? ጠንቃቃ አየር መንገድ ያለው ምንም ዝንፍ የለም የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግን ያስብበት ዜጎች ምንም ይዘው እንዳይወጡ እንዳይገቡ ስንት ነገር ይደርስባቸዋል እጽ አዘዋዋሪዋች ደሞ እንዲህ ንበነጻነት ሃገሬ አስቢበት ይህ ለትውልግ ሁሉ ጠንቅ ነው።

  • @uiataamobile5133
    @uiataamobile5133 Год назад +1

    እናመሰግናለን

  • @melatdemissemelatdemisse3958
    @melatdemissemelatdemisse3958 Год назад

    Betammm new yemetmechegn arif ena asetemari video new yemtakerblgn

  • @kidiethiopia
    @kidiethiopia Год назад +5

    አቤሎ እናመሰግናለን 🙏

  • @gudayetessema5939
    @gudayetessema5939 5 месяцев назад

    Abelu Nefse Adin masreja new Tebarek!

  • @Bireuk
    @Bireuk 2 месяца назад +1

    Bireuk🎉👌🏻👌🏻👌🏻👍🏻

  • @danidhabesha
    @danidhabesha Год назад +9

    ሲጀመር የኢንተርኔት ግንኙነት በፍፁም አይሆንም። ቢያንስ ከመጀመሪያው ግንኙነት አትማርም 🤦‍♂️ የኢትዮጵያ ኤርፖርት ማሳለፋቸው ራሱ እጃቸው ይኖርበታል። ግን በጣም አሳዛኝ ታሪክ ነው 😢

  • @rahmetmohamed4407
    @rahmetmohamed4407 Год назад

    Betam asazagn ena astemay tarik new thank you so much

  • @መብራትብርሃን
    @መብራትብርሃን 24 дня назад

    ወይ ጉድ እንዲህም ኣለ።

  • @solomonbelehu600
    @solomonbelehu600 Год назад

    Education
    Tanks

  • @ZahraAdem
    @ZahraAdem Год назад

    በጣመ አስተማሪ ነው ጤናህን ይስጥህ

  • @marthahidego7902
    @marthahidego7902 Год назад +3

    የሚገርም ታሪክ ነው

  • @EM-jm3xm
    @EM-jm3xm Год назад +4

    የኛ ፍተሻ ለምን አልያዙም እሱም መጣራት አለበት

  • @habtesilassekinfu661
    @habtesilassekinfu661 Год назад

    አቦ ይመችክ በርታልን

  • @Wankooshow
    @Wankooshow Год назад +4

    እች አለም ስንቱን ምስጥር ይዛለች🎉

  • @Nati-yb5ff
    @Nati-yb5ff Год назад

    አቤሎ እናመሰግናለን

  • @ፓትሪስሉምምባ
    @ፓትሪስሉምምባ Год назад +24

    በጣም ያሳዝናል ከኢትዮጵያ ግን እንዴት ኣለፈ ኣይፈተሽም ማለት ነው ጉድ 😢😢😢😢

    • @haymanotgugessa9137
      @haymanotgugessa9137 Год назад

      Enem yegeremegne esu new

    • @hana.t12345
      @hana.t12345 Год назад +2

      Ezaw ethiopia west aberowachew yemisera kelele yehenen deferew ayserum
      Yetegnawem hager wengel siseru newariw aberowachew yeseral.
      Menalebat airport west aberwachew yemisera sewe yenoral.
      Hayalan hagerochen bezy menged newe aschegerewChew yeneberut sitawekebachewena silekemuwachew
      Ahun wede ethiopia hager teberaketewal
      Bedeeag becha sayhone invest enadereg belew beweshet identity yeweshet genzeb bank west bemekeyer hageren be economy yetelalu .
      Yanen lemadereg degemo yemiagezachew ezaw yegnaw sewe newe.
      Wechy yeminoru ethiopi... abrew yeseralu .
      Airport serategnoch bezu illegal negerocjen aberewachew yeseralu.
      Menegest weyem ege askebary yehenen kaletekotatere begna zegoch lay bezu cheger yefeteral endemanegnawem hager.
      Menegestem hone hezeb betam menkat alebet .
      ManegnWem yewechy hager sewe ethiopia west hegewet neger kesera
      Kenesu besete jerba yegna zegoch alu.

  • @ayidaberahane8719
    @ayidaberahane8719 Год назад +6

    እኔን እያሳሰበኝ ያለው ከ ሀገሬ ሲወጡ ሲገቡ እንደፈለጉ መሆኑ ነው ቻይና ሲደረሱ ነው የሚያዙት እንዴት በምን ወጡ ????

    • @hana.t12345
      @hana.t12345 Год назад +1

      Ayemeselegnem.
      Airport west wenjelun abrowachew tebaberew asalefewelachew yehonal

  • @adonaydawit9824
    @adonaydawit9824 Год назад +4

    እንዴት ከኢትዮጵያ ሴኪዮሪቲ አለፈ?ሃገራችን ለወንጀል ከመመቸቷም በላይ በአለም ደረጃ እየተዋረድን ነው

    • @እመቤትየደሴዋ
      @እመቤትየደሴዋ Год назад

      ሁለየም ነዉ የሚያልፈዉ ናዝራዉይት አበራም እደዚህ ነበር ያለፈዉ

  • @alemayehuwoldemichael585
    @alemayehuwoldemichael585 Год назад +1

    ABEL YOU ARE BLESSED.
    THANK YOU:a man forwarned, a man forarmed.

  • @erityousuf3509
    @erityousuf3509 Год назад

    Thanks Abel

  • @abebamengestu9914
    @abebamengestu9914 Год назад +3

    አቤሎ እኛም ቤታችን ሆነን ሲቲቪ ቻናል በሳምንት አንዴ በሚቀርበው ፕሮግራም ነበረ ያየነው ግን በአገረችን ፈታሾቹ ናቸው ሴትዮዋን ለአደጋው ያጋለጡ !!!

    • @tsigeredaadmassu5286
      @tsigeredaadmassu5286 Год назад

      እነሱ እኛ ላይ ይበርቱ ከአረብ ሀገራት ምን ይዘሽ መጣሽ ምን አለሽ እያሉ ሊዘርፉን ያሰፈስፋሉ ለአንድ ነጫጭባ ግን ምንጣፍ እናንጥፍላችሁ ማለት ነው የሚቀራቸው እግዚአብሔር ደግ ሆኖ እንጂ ይሄኔ አለም አቀፍ ቴረሪስቶች ገብተው ሀገሬን ( ከብልግና ፓርቲ) የተረፈችውን ባጠፏት ፈጣሪ ግን እንደ ሰው አይደለምና ጥሎ አይጥለንም😢😢😢😢

  • @لينامحمد-ك4ف
    @لينامحمد-ك4ف 3 месяца назад

    አቤል❤❤❤አስተማርያችን❤❤❤

  • @slamsisay
    @slamsisay Год назад

    ወይ ጉድ ፈጣሪ ይጠብቀን

  • @Aine2721
    @Aine2721 Год назад +1

    ውይኔ ስታዛዝን የኔ እናት 💔💔💔💔

  • @emranemran7086
    @emranemran7086 Год назад

    የአሏህ እንዴት ያሳዝናል

  • @sarongirmaassefa624
    @sarongirmaassefa624 Год назад +1

    በጣም ያሳዝናል

  • @gemechistube9126
    @gemechistube9126 Год назад +4

    ጨርሼ ሳልሰማ ጅማሬው ደስ ስላለኝ ኮመትኩኝ ጨርሼ ሳደምጠው ግን አዘንኩኝ ትምርትም ወሰድኩኝ !! አዳማጭ መሆን ትልቅ ጥበብ ነው ግን ደስስ ስላላኝ ለመጨረስ አልቻልኩም ነበር!..ጨርሳቹ አድምጣቹ አስተያዬት ስጡ እንደኔ አትቸኩሉ 😔

    • @abelbirhanu1
      @abelbirhanu1  Год назад

      🤔 ሰምተኸዋል ግን ወንድሜ 🤔

    • @gemechistube9126
      @gemechistube9126 Год назад

      @@abelbirhanu1 ድስ ብሎኝ ጀምሬ አዝኜ ጨረስኩት!!😐

  • @zawdezawde2498
    @zawdezawde2498 Год назад

    EGZIABHER YIRDAT
    Egnanm kezih aynet drgit yiteb

  • @melakugenet2246
    @melakugenet2246 Год назад +3

    Oooooo my God😭😭😭😭
    Thank you bro for sharing🙏🏾
    It’s gives a big lesson 🫢🫢We have to take care of from strangers !!

  • @hanaalemayehu8057
    @hanaalemayehu8057 Год назад

    😢😢 እውነት በጣም አሳዘነችኝ ምስኪን

  • @gumjassahabtamu1522
    @gumjassahabtamu1522 Год назад

    Thank you Abel.

  • @AdAd-yo6fk
    @AdAd-yo6fk Год назад +8

    የእኛ የኤርፖርት ድክመት😏 ለምን እኛ ኤርፖርት ላይ አልተያዘችም? ምስኪኖ ናዝራዊትስ?

  • @ihatepolitica9600
    @ihatepolitica9600 Год назад +2

    ወይ ሀገሬ የማንም ወመኔ መጫወቺያ ሆነች 😭

  • @addisalemdemese6893
    @addisalemdemese6893 Год назад

    Yasazenal, eswas bezih edme wend bikerebates! ayaderes ye jeb zemen

  • @surafuelgebrehaweria
    @surafuelgebrehaweria 23 дня назад

    Good idea but, not only Nigeria same prosumers also rise from Senegal

  • @selammesitube
    @selammesitube 10 месяцев назад

    ወዮዮ ይህም አለ ለካ እግዚኦኦኦ😮😮😮ጉድ

  • @zelealemdeje7792
    @zelealemdeje7792 Год назад

    የሀገርህን የወረደ የደህንነት ሥራ አፈፃፀም ወይም ኋላ ቀር የመንግስት መዋቅር የሚገልጥ መረጃ ስለሆነ ጥሩ መማሪያ ሆኖኛል። ለሌሎችም እንዲሁ እንደሚሆን ተስፋ አለኝ። እናመሰግናለን!!

  • @MonetizeHive
    @MonetizeHive Год назад +1

    Yigermal Abela Keep Going

  • @Lavita124
    @Lavita124 Год назад +2

    በጣም ያሳዝናል 😭

  • @AbebeAbebec
    @AbebeAbebec 6 месяцев назад

    Koy sijemer ke bole airport ended letalfe chalech ekawen yiza we yes yenga Hager fetesha liyagengew alchalem

  • @seadiyoutbe4855
    @seadiyoutbe4855 Год назад +1

    🙄እ ጠብቀን😥😥😥

  • @bethilembelen7962
    @bethilembelen7962 Месяц назад

    Abela enamsgenaln😮❤❤

  • @makdayednglmariyamLiji
    @makdayednglmariyamLiji Год назад

    ያሳዝናል በእውነት😥

  • @አዲስገመዳ
    @አዲስገመዳ Год назад

    እሺ 👍

  • @ayishayoutube4345
    @ayishayoutube4345 Год назад

    አላህ ያጠብቅን ኡፍፍፍፍ

  • @yilfashew1621
    @yilfashew1621 Год назад +2

    እጅግ በጣም ያሳዝናል አይ ወንድ በፍቅር ስም ጉድ ሰራት

  • @babatube-i7o
    @babatube-i7o Год назад

    አነተ ደግ ሰዉ ክበርልን❤❤❤

  • @emukiya822
    @emukiya822 Год назад +1

    እኛ ሀገር ግን በደንብ አይፈትሹም ወላሂ ሁሉም እሚያዙት ከወጡ ቡሀላ እንጂ ምን አይነት ሰው እንደሆንን ለሀገራችን ጥንቃቄ እንደማናረግ ከዚህ መረዳት ይቻላል አላህዬ ወይ ሀገሬ ጠብቃት

  • @redietdupuis4646
    @redietdupuis4646 Год назад

    Betam thank you yegeremal

  • @honeyselametube
    @honeyselametube Год назад +4

    የኢ/ት አየር መንገድ ሻንጣ መፈተሻው አይሰራም 🤷🏼‍♀️

  • @melcamutadele5576
    @melcamutadele5576 Год назад

    Ameseginalew bro berta

  • @belayneh123
    @belayneh123 Год назад +1

    የኢትዮጵያን ፍተሻ እንዴት አለፈ?? አየር መንገዳችን ምን ያህል የላላ እንደሆነ ያሳያል አሳፋሪ ነው

  • @mskaramkasala3933
    @mskaramkasala3933 Год назад

    ያሰዝናል

  • @workjoozil
    @workjoozil Год назад

    የገረማል

  • @fedlujuhar3242
    @fedlujuhar3242 Год назад

    እንዴት ከኢትዬጵያ አለፍ እፁ ወይስ በሙስና ነው የኛ ሀገር ድክመትን ሳትዳስሰው ለምን አለፍክ የወይኖ ልጅ