Praise God!!!! Now, PAY IT FORWARD!! The object is to get these criminals to change their ways. He went from a criminal to a law abiding citizen people could aspire to be. He became a father to his children (a feat not common a many African American communities and communities of poverty). He paid taxes and held a legitimate job. All the while hiding in plain sight waiting to commit to his sentencing. This was a good call. Thank you for sharing, Abel.
ይችን ጽሁፍ የይችን ኮሜንት የምታነቡ ሁሉ ፈጣሪ ከዘረኝነት ይጠብቃችሁ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትሳቅ❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💓 በቅንነት ቤተሰቡን ሆናለዉ..
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን
አሜን
Not he is filet
በጣም ነው ሚገርመው ከታሪኩ እስከ አቀራረብህ እናመሰግናለን ፍርዱም ደስ ይላል
በጣም የሚገርም ድንቅ ታሪክ
አቤሎ እናመሠግናለን
ጨርሷል ነፃ ነው 👌👌👌
ከታርኩና ከድርግቱ በላይ ያንተ አቀራረብ እና ለነገሮች ምን ያህል ኣስተዋይና በእውቀት✍️ የበሰለ ኣእምሮ እንዳለህ ማረጋገጫ ነውና እድሜና ጤና ይስጥህ ወንድሜ።👍👍👍🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Ye amelak fekade newe letser ayegabame😮😊
አቤላ በእውነት ገራሚ ሰው ነክ ዋው እውነት ስልክህን ወይም አድራሻክን ባገኝ ደስ ይለኝ ነበር።
አቤሎ እናመሰግናለን ምርጥ አቀራረብ በዚህ ቀጥል
ይህ የእግዚአብሔር ቸርነት ነው!
የእውነት አቤልዬ አስደናቂ እና ለማየት የሚጋብዝ ለማስማት እንዳይሰለች አድርገህ ነው ምታቀርበው እንዳንት የተወሰነ ሰውች ናቸው ትክክለኛ መረጃ የሚያመጡት ግን አንተን መከታተል ከጀመርኩኝ በጣም እረጅም አመት ሆነን እና ሁሌ እውነት የሆነ መረጃ ነው ምታቀርበው ቀጥልበት
በጣም ይገርማል እናመሰግናለን አቤሎ
ሰላም አቤል ፕሮግራምህን ወድጄ ነዉ የምከታተለዉ በርታ
Waoo በጣም ደስ የሚልና የሚገርም ታሪክ በጉጉት የሚስማ ነው ቀጥልበት እጅግ በጣም እናመሰግናለን አበልዬ
ሰላማችሁ ይብዛልኝ የኢትዮጵያ ልጆች በሙሉ!! ገራሚ ገራሚ ታሪክ ስለምታመጣልን እናመሰግናለን አቢል ብረሀኑ
በጣም ነው መከታተላክ በርታ አቤሎ 👍👍
እድለኝነት ይልሃል እንዲህ ነው
አቤሎ ኑርላን !🥰
ይገርማል ከየት ከየት ነው የምታመጣው ድንቅ ታሪክ
Us it necessary to tell this ugly story ur low life ur teaching nice Ethiopia teaching cruelty.
Betam kmr ygermegnal betam new madenkew 🙂
ኢንሰቲየ ግራም እና ቲውተረ ላይ
ዋው የእግዛብሄር ስራ እጅግ ይደንቃል እነዚህን ፍሬዎች አስቦለት ነው ግን መታሰር አልነበረበትም
Nice story I will follow you every day thank you I will support you excellent joke💜👑🙏
ሰላም ሰላም አቤሎ እንኩዋን ደናመጣክ በጉጉትነዉ ምንጠብቅ ❤
Betam gobeze neh endze tark des new yemeleg I am from Eritrea 🇪🇷 😀
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን።
አለም ጉድ ተሸክማለች እኮ አቤሎ😍ወይኔ መጨረሻው አስደሰተኝ እፍፍ
Amazing history .
Aytaser belewu akam esmamalehu
Thank you allot.
እግዚአብሔር ሲፈቅድ ብቻ ነው እሚሆነው እግዚአብሔር ይመስገን
Yigabawal 👍
አቢታ በርታልን 🙌🙌👍👍👍
welcome abel good work🤩🤩
ይመቺህ አቦ
Thank you for sharing dear bro 😎 you are special and you bring also amazing things 😮🤭😳✊🏾
Be blessed ❤🙏🏾
🇮🇴🇪🇹 abelo my vav youtuber
እጂግ አሪፍ ፕሮግራም ነው ! አቤል ? በርታ?
አስገራሚ ነው!! በርታ አቤል on going 1M subs
ሱስ እኮ ነህ ሰላም ለውዲታ ኢትዮጰያና ላንተ አቤሎ እናመሠግናለን ለመረጃው
ይገርማል እናመሰግናለን ቀጥልበት
ምርጥ እና እውነተኛ ዳኛ ነች ።
ይቱብ አተብቻ በትጠቀም ይበቃል❤❤❤በትክክል ተጠቀምከበት ዩቱብ❤❤
Welcome Abel
Wow betam des yelal fercha nebe
Wonderfull judicary process!
Amazing story Thankyou Bro.
በጣም ግሩም ታሪክ ነው እናመሰግናለን
ለየት ያለ ፕሮግራም ነው እናመሰግናለን
እግዚሀብሄር ይመስገን ደስ ይላል ።
Enamesegnalen.abel
What a fantastic court it's unforgettable and wonderful story ❤
እንኳን ደስ አለህ በልልኝ ።
አስተማሪ ፕሮግራ ! በእውነት ላይ ብቻ የቆመ ! ፍቅር ያላበት ! ጎበዝ አንባቢና , ተንታኝ ..? ትልቅ ክብር የሚገባው ስው? አቤል ነው!
እግዚአብሔር ይመስገን የተባረከቺ ዳኛ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉💐💐✝️🌸🌸🌸🤣🤣🤣
Abel Ethiopian ga yalu kesetetochen betakerbelen
Abel betam new menodh metaster yelebetm
betam arif bro
It's Great**!!
ሱብሃን አላህ ኣጂብ ያስብላል
እኔ የምገረመዉ ባንተ ነው ግን መታሰር የለበትም አገሩ አሜሪካ እኮ ነዉ አንተ ግን በርታ
በጣምጎበዝነሕታሪክንአብበሕሕመተንትቺላለሕ
የዳኛዋ ውሳኔ 100% ትክክል ነው!
እናመሠግናለን አቤላ🙏
አስብኩት ኢትዮጵያ ቢሆን ንብረቱ ሁሉ ሳይቀር ይወረስበት ነበር ወላሂ🤗
እኛን ማን ብሎን ይህው ባልሰሩት ቤት ባለፉት ገንዘብ ፈጣሪ በሰራው ሰማይና ምድር አዲሳባ የኛ ለቃችሁ ውጡ እየተባለ አይደል እንዴ !!!
@@gsjselambesufikadjsh2512 እኮ የኛማ ኑሮኮ ኑሮ አደለም ፈጣሪ ይየን እንጂ🥺🥺
Abel Berhanue Best 🇪🇷🇪🇷🇪🇷👍👍👍
እግዚያብሄር ብቻ ይሁን ይበልህ
ራሱ ባለታሪኩ ደሞ የሰጠውን አስተታየት ብሰማ ድስ ይለኝ ን ነበር
ፈጣሪ አለ ምንለው በምክንያት ነው።
በጣም ምርጥ አቀራረብ ...ዳኛ ቴሪ ተመቸችኝ የተናገረችው ንግግር ሁሉ ሳይቀር አጓጊ ነበር ባንተ ሲነገር በቦታው ያለው እስኪመስል ድረስ
Thank you Abelye ♥️
አዎ እንደዛ ነው ግን ማይክ የስረቀውን ለተስረቀበት ሠው መመለስ አለበት ብዬ አስባለሁ ❤🎉
መታሠር የለበትም ፤ የእርሱ ጥፋት አይደለም ፤ በእኔ እምነት እግዚአብሔር ሸፍኖታል ።
አናመሰግናለን አቤላ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
WOW Good
Abelaaaa yabed nw👌
በፈጣሪ ከታሪኩ በላይ ያንተ አቀራርብ 1ኛ
እድለኛ ነው እንኳንም አሜሪካዊ ሆነ የኢትዮጵያ ዳኞች ቢሆኑ ምንም ምህረት አያውቁም ለመረጃዎችህ እናመሠግናለን አቤሎ
በርታ
abela selam new
Praise God!!!! Now, PAY IT FORWARD!! The object is to get these criminals to change their ways. He went from a criminal to a law abiding citizen people could aspire to be. He became a father to his children (a feat not common a many African American communities and communities of poverty). He paid taxes and held a legitimate job. All the while hiding in plain sight waiting to commit to his sentencing. This was a good call. Thank you for sharing, Abel.
አቀራረብህን አለማድነቅ አይቻልም በርታ!
Betam Des yilal!!!
ደስ ይላል
በጣም የሚደንቅ ታሪክ ነው ይሄ የእግዚአብሔር ከለላና ምህረት ነው መጀመሪያውኑ የነሱ ጥፋት ነው ማለትም የስርቤቱ ድክመት ነው
መኖር ሲጀምር ነውዴ የሚያስሩት ። በጣም ያስጠላሉ
ምርጥ ዳኛ 👌
መለቀቁ አግባብ ይመስለኛል ምክንያቱም ጥፋቱ የሱ አይደለም ደሞ እስር ማለት መቀጫ ነው ይኤደሞ እራሱን በደብ ቀቱ ተቀይሩ አሳይቶናል በቃ ነፃ መሆን አለበት
Love this
ስህተት ማንም ይሠራል ዋናው አለመመለሡ ነው👏👏👏
Betam ygermal yetemare ygdelegn abo betekaraniw begna hager bihons asbachehutal ?
አቤል የወርቋ 🥰🥰🥰
Betam nw des alegn 🥰
አቤል ንብረት ቢኖረኝ በሰጠሑሑ❤❤❤
ደስይላል
መታሰር የለበትም
ድቅ ነው ይገርማል የዳኛዋ ውሳኔ ትክክል ነው
👌👌 yegarmale !!!!
ዋው
አቤሎ ስለ እግር ኳስ ተጫዎቾች አንዳንዴ ብትነግረን
እውነትን ግን ? በእውነት የሚፈርዳት ? ስው ሳይሆን እግዚአብሔር ብቻ ኪሆንም ? ትልቅ አስተዋይ ስዎች እንዳሉ ግን? ማወቅ መልካም ነው !
መከሰስ ያለበት ፍርድቤት ያቆመዉ ፖሊስነዉ ከፍርድቡሃላ ለምን ተወዉ?ዳኛዉ ፍትሃዊ ናቸዉ🇹🇷🇹🇷
አቦ ትለያለህ አቤሎ 🙏🙏🙏🙏
ዋው ደስስስስ ስል
በጣሞ ድንቅ ነው
Betam ygermal melekeku dess ylal
I love your voice
አንተ አስገራሚ ወጣት እግዚአብሄር አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ!!አሜን።
thirteen lives ፊልመ ስራልን
የጉዲ ሀገር 😲😲