በሶሻል ሚዲያ ሴቶችን ጉድ ያደረገው ሰው አለም ያልተጠበቀው መጨረሻ Abel Birhanu

Поделиться
HTML-код

Комментарии • 290

  • @milan8639
    @milan8639 2 года назад +86

    እኔም ሴት ነኝ ግን የሱ ደጋፊ ነኝ ደግ አደረጋቸው ሲጀመር ደሀ ወንድ ቢሆን ኖሮ አይቀርቡትም ነበር 😢ይበላቸው

    • @eliasteshome2633
      @eliasteshome2633 2 года назад +1

      temecheshing !

    • @NserssTyoub
      @NserssTyoub 2 года назад +1

      ክክክክክ😁😁😁😁😁😁እኔግን ምንም ያሌላውን ናውያጋባሁት

    • @abrehamzelelew3055
      @abrehamzelelew3055 2 года назад

      አንቺ በግጥም ይሻልሻል

  • @asterwolde2849
    @asterwolde2849 2 года назад +25

    He's brilliant 👏👏

  • @genetchristian8222
    @genetchristian8222 2 года назад +21

    በሚያሳዝን ሁኔት በብዙዎቻችን ሀሳብ መንሱር መቷል😁🙈

  • @tube-yk9ic
    @tube-yk9ic 2 года назад +28

    ሄኖክ ድንቁና life of abel ትዝ አሉኝ😜

  • @sofiosman1619
    @sofiosman1619 2 года назад +9

    መንሱር ጀማል 😀😀😀🙌

  • @memeg3293
    @memeg3293 2 года назад +140

    ግን ለምን መንሱር በሀሳቤ መጣ

  • @kona_studio
    @kona_studio 2 года назад +12

    ለምንድንነው ሄኖክ ድንቁ ትዝ ሚለኝ 😋

  • @nebiyu2707
    @nebiyu2707 2 года назад +10

    ሰላም ሰላም .. አቤሎ የኔ ብርታት መልካም ቅዳሜ ተመኘሁልክ 🔥🔥🔥

  • @destakeremela3591
    @destakeremela3591 2 года назад +31

    ከሰረቁ ካጭበረበሩ ላይቀር እዲህ ነው እዳድንቅ ወይስ እንዘንላቸው ሆ ብር ፈልገው ሄዱ ብር ተቀሙ በቃ ጀግና ነው😂😂😂😂

    • @selamzemen1730
      @selamzemen1730 2 года назад +2

      Libelu gebto tebelu esey deg arege diha bihon aykerbutim neber

    • @selamzemen1730
      @selamzemen1730 2 года назад +1

      @@medinayimer2644 gobez biyewaloh kkkk

  • @robeljr4247
    @robeljr4247 2 года назад +6

    ይመቸው አደናቂው ነኝ 👏👏👏👏

  • @መልካምነሽ
    @መልካምነሽ 2 года назад +7

    እግዚአብሔር ይስውረን😭😭😭😭

  • @tasfaykatam1654
    @tasfaykatam1654 2 года назад +4

    ይመችክ የአራዳ ልጅ

  • @ehhrheheh7924
    @ehhrheheh7924 2 года назад +5

    ሀገራችንም ተጀምሯል ተጠቀቁ

  • @jemaritube
    @jemaritube 2 года назад +2

    አቦ ይመችሽ !

  • @uauigfuvc8708
    @uauigfuvc8708 2 года назад +4

    አድናቂዉ ነኝ።😂😂😂😂

  • @hira_media
    @hira_media 2 года назад +1

    እናመሠግናለን

  • @henok1495
    @henok1495 2 года назад +11

    መንሱር ትዝ አለኝ 😅

  • @የእናቴናፋቂs
    @የእናቴናፋቂs 2 года назад +22

    😂😂😂ልሳቅ ወይስ ልዘን የምር ጀግና ወንድ ነው

    • @Ruta-Media
      @Ruta-Media 2 года назад +2

      ውዴ ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ እንሁን አበረታቱኝ

  • @maryamlolo3372
    @maryamlolo3372 2 года назад +1

    ሁሌም አድናቂህ ነኝ ላአንተ አቤሎ 👍

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 2 года назад +40

    ሰው ብር አለው ተብሎ እንዴት ፍቅር ውስጥ ይገባል??? 😎🤮😄

    • @Lavita124
      @Lavita124 2 года назад +2

      እኔም የሚገርመኝ እሄ ነው 🤣🤣🤣

  • @አድራሻዬከመስቀሉስር-ጰ7ዘ

    እሰይደግአደረጋቸው

  • @RomanB-s5d
    @RomanB-s5d 2 месяца назад

    A fantastic story so wonderful ❤❤

  • @አዝመራፍቅረማርያምፍቅርማ

    ይገርማል አቤሎ

  • @hakimibrahim9489
    @hakimibrahim9489 2 года назад +2

    አንበሳ ነው የምር😍😍

  • @mahammedhassan7163
    @mahammedhassan7163 2 года назад +1

    ይመችዉ አቦ

  • @ademahmed2819
    @ademahmed2819 2 года назад +4

    የመጀመሪያው ኮማች ነኝ😘😘😘

  • @b.tyoutube8191
    @b.tyoutube8191 2 года назад +11

    17 ሴቶች በአንድ ግዜ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😬😬😬😬😬ትግስቱን ስጠኝ ምን አይነት አይን አውጣ ነው

  • @nardifikir294
    @nardifikir294 2 года назад

    ጀግና አይገልፀውም አድናቂው ነኝ

  • @ethiopia2846
    @ethiopia2846 2 года назад +1

    ወይ ጉድ😳😳😳😳

  • @ዜድ-ኀ3ጠ
    @ዜድ-ኀ3ጠ 2 года назад +2

    ማን ትዝ አለኝ መሱር ጀማል

  • @birtucanmenbr9733
    @birtucanmenbr9733 2 года назад +1

    እኔም እስራኤል ነው ምኖር እንደዚህ አይነት ታሪክ ብዙ አለ የዚህ የብዕር ስም ተጠቅሞም ግን ነጻ ሆኗል ግን ብዙ ወጣቶችም በፖሊስ ተገድለው እስካሁን ፍትህ አልተገኘም

  • @messiyonastube6113
    @messiyonastube6113 2 года назад +4

    የምር ያሚያስቅ ሶየ ነዉ ግን ደግሞ smart የሆነ ሰዉ ነዉ😂👌

  • @semu9044
    @semu9044 2 года назад +1

    በጣም ይገርማል

  • @ghailumeshesha2232
    @ghailumeshesha2232 2 года назад +2

    ይገርማል

  • @tigestdamte3224
    @tigestdamte3224 2 года назад +49

    እናዉራ ከተባለ ከእኛ ሀገርስ ስቶቹ ናቸዉ ከቱርክ ወዶች ፍቅር ያዘኝ እያሉ የሚጃጃሉት አይ አቤሎ ልሳቅ ወይስ ላልቅስ ፡፡ከቃና ወዶች ፍቅር ያዘን የምትሉ ሴቶች ትምህርት ይሁናችሁ ደግሞ እዳትሰድቡኝ እኔ አልተሳሳትኩም ፡፡!!!!!!!!!""""""""""!!!!!!

    • @g.ahabteselassie7187
      @g.ahabteselassie7187 2 года назад

      Turkem sew hono? Europe endet endeminaku byaweku.

    • @simbakali8996
      @simbakali8996 2 года назад

      አበሻ ሴቶችን የነጭ gay ወንዶች መቀመጫቸውን እየተጠቀሙ አበላሹዋቸው
      የዝህ ዘመን አበሻ ሴት የነጭ አሻንጉሊቶች እኮ ናቸው
      እኔ የምለው የከበሻ ሴቶች ከነጭ ጋር ስተኙ ለምንድነው video ቀርፀው የምሰጡዋቸው?🤫🤫🤫

    • @g.ahabteselassie7187
      @g.ahabteselassie7187 2 года назад

      @@simbakali8996 vidioachewn eyshetut new malet new. Setochu menm selemayaweku birr eyserubachew new. Yihen enrrsu yemayawekut netz lay be internet eyetayu new😡yasaznal.

    • @g.ahabteselassie7187
      @g.ahabteselassie7187 2 года назад +1

      Ere ewnetshin new. Ye haherachin sew bebezat ewneteignawen alem ersto Kana west gebtoal. Tewled yemyarefa film binor kana new.

    • @alyayasenshewmolo3632
      @alyayasenshewmolo3632 2 года назад

      ​@@simbakali8996 ክክክክክክ

  • @bekeribekeri4880
    @bekeribekeri4880 2 года назад +1

    ጀግና ነው ይበላቸው እይ ሴቶች ሲያንሳቸው

  • @lema_mengistu9607
    @lema_mengistu9607 2 года назад +1

    Bravo 👏👏👏👏 አንበሳ ነው 🤣🤣🤣

  • @አላግኝሽካገኘውሽአለቀልሽ

    እኔ፡እኛ ብቻ ምንሸወድ ይመስለኝ ነበር፡ላክስ የአለም ሴትም ይሸወዳል😅😄😅

  • @jakobatube9262
    @jakobatube9262 2 года назад +1

    የሚገርም ነው

  • @haileabhabeshawu1404
    @haileabhabeshawu1404 2 года назад +4

    መንሱርም እንዲ ነው ምንም የለውም

  • @danaytyonas
    @danaytyonas 2 года назад +1

    ጀግና ነዉ 🦸‍♂️🦸‍♂️🦸‍♂️

  • @lensaethana5109
    @lensaethana5109 2 года назад +1

    Gobez!!!👏👏👏

  • @meseretworku8125
    @meseretworku8125 2 года назад +2

    በጣም ገራሚ ነው

  • @malakuamadeamadegichamo450
    @malakuamadeamadegichamo450 2 года назад +3

    ጀግና ነው
    ሴቶችን የነቃ እሱ ብቻ ነው

  • @sablewangl5067
    @sablewangl5067 2 года назад +3

    ልኮምትነበር ግን ምንብዬ ነገሩ ግራ ያጋባል ሆሆ 😁😁😁😁😁😁😁😁

  • @serdionmusic
    @serdionmusic 2 года назад +1

    abel enameseginalen legna le wendoch tilik temhret new yewnet jegina new

  • @saronzewdu1353
    @saronzewdu1353 2 года назад +2

    u are so amazing_❤️🇪🇹

  • @ኢትዮጵያዊቷቆንጆ
    @ኢትዮጵያዊቷቆንጆ 2 года назад +2

    ይመቸው☺

  • @prayer3590
    @prayer3590 2 года назад +2

    Life of Abel በለው

  • @eyasubaba6437
    @eyasubaba6437 2 года назад +27

    መንሱር ጀማል እሱን አይቶ ነው በለኛ ሚሰክስን😃😂😂😂😂

  • @ethiotube6965
    @ethiotube6965 2 года назад +1

    የአገራችን መንሱር ጀማል እሱም ስራውን አይናገርም ምን እንደሚሰራ አይታወቅም ሀብታም ነኝ እያለ

  • @ruhamatube627
    @ruhamatube627 2 года назад +3

    እኔግን አድናቂውነው🤣🤣🤣

  • @ኡሚአይምንነኝ
    @ኡሚአይምንነኝ 2 года назад +2

    መሱረም እደዚ ነው ኢሄኔ

  • @saved1580
    @saved1580 2 года назад +1

    መንሱር ይጠና

  • @aseminoasee9768
    @aseminoasee9768 2 года назад +1

    ደግ አደረጋቸው ሆዳሞች!

  • @izedinabrara4775
    @izedinabrara4775 2 года назад +1

    Life of Abel new tez yaleg esum endi lihone yechelale beye asebeku🤔

  • @kifleabebew9568
    @kifleabebew9568 2 года назад +1

    ኪኪኪኪኪ
    ጀግና ብየዋለሁ

  • @ahmedabraraw9057
    @ahmedabraraw9057 2 года назад +8

    ምችት ይበለው አቦ እንኳን አጠባቸው ሊያጥቡ አስበው አጥቦ አሰጣቸው😂😂😂😂😂😂

  • @haymehabash6173
    @haymehabash6173 2 года назад

    Gegnanew lene meknyatum egna hager yegeza betesebun letenesh genzeb beleyegelu yele esu gen nefs sayaxefa kalew laye tekafele👏👏

  • @kelemlove4937
    @kelemlove4937 2 года назад +1

    አቤሎ በርታ

  • @mebratwedanjo7142
    @mebratwedanjo7142 2 года назад

    Wow betam gobez new kemir kemachberberu wuchi

  • @babatube-i7o
    @babatube-i7o 2 года назад +3

    አቤላ የኛ

  • @habshawetona2122
    @habshawetona2122 2 года назад +1

    ተመቸኝ😂😂😂

  • @ranatube6397
    @ranatube6397 2 года назад +2

    ወይ ጉድ

  • @HhHh-ni1ss
    @HhHh-ni1ss 8 месяцев назад

    ጀግንነት ይሉሀል እንዲህ ነው ❤❤❤😂😂😂

  • @mikiyasejeta7367
    @mikiyasejeta7367 2 года назад +3

    እንዴ ፈረንጁ መንሱር🤔

  • @aman8862-d9s
    @aman8862-d9s 2 года назад +3

    እሄማ መንሱር ጀማል ነው 🤔

  • @birtukanbekele5555
    @birtukanbekele5555 2 года назад +1

    ጀግና ነው😂😂😂😂💪

  • @abrham6325
    @abrham6325 2 года назад +3

    መንሱር ጀማልን የሆነው ማነው

  • @seblewongelmolla1053
    @seblewongelmolla1053 2 года назад

    Betam jegna nw👍👍

  • @ተተተተተ
    @ተተተተተ 2 года назад +1

    ጀግና ነው 😀

  • @hikmahassen1014
    @hikmahassen1014 2 года назад

    መንሱር እስኪ ስለሱ ሚነግረን?

  • @meronwolde4275
    @meronwolde4275 2 года назад

    አያድርስ ነው።

  • @ezanateferi9497
    @ezanateferi9497 2 года назад

    Keep it up good job

  • @juharaiberahimjojo6737
    @juharaiberahimjojo6737 2 года назад

    ይሄ ጀግና ነው አጭበርባሪዎቹ ሴቶቹ ናቸው ባቋራጭ ሀብታም ለመሆን ያሰቡት ይበላቸው. እሱ ግን. የጀግና ጀግና ነው

  • @lewiaman
    @lewiaman 2 года назад

    መንሱር ጀማልን አስታወሰኝ

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 2 года назад

    ጠቃሚ መረጃ ነው ትልቁን አጭበርባሪ ሲሰሙ በትንንሾቹ ላለመጠመድ ጠንቀቅ ለማለት

  • @shakirayemer129
    @shakirayemer129 2 года назад

    ሳላደንቀው ማለፍ ከባድ ነው

  • @jonsengetachew1730
    @jonsengetachew1730 2 года назад +1

    ጀግና ነው

  • @romi-qc2fp
    @romi-qc2fp 2 года назад +1

    እኔም መንሱር አሰብኩት ግንመቼነው የምንአውቀው

    • @fatema6593
      @fatema6593 2 года назад

      መቸም አናቅም የኛሰው ሁወታቸውን ይፈራሉ

  • @maki4428
    @maki4428 2 года назад +1

    በስማም😂😂መንሱር እና Life of Ablen ጠርጥር😂😂

  • @የህዝብሚድያደራሺለወገኔ

    ምንም አልገባኝም

  • @abelguesh9719
    @abelguesh9719 2 года назад

    እኔ ትዝ ያለኝ life of abel but his legend

  • @bilaladamahouseagent8115
    @bilaladamahouseagent8115 2 года назад +5

    እኛ ሀገር ሞልተዋል እንደዚህ አይነት ወንድ ሴቶች ደሞ ሞኝ ናቸው ከወደዱ እንኳን ብር ህይወት ይሰጣሉ

  • @alemabay3956
    @alemabay3956 2 года назад +1

    ለምን ቀረቡት ? ሳይለፉ ባለሀብት ለመሆን ?
    ለምን ቀረባቸው ?
    ባለሀብት ለመሆን ።
    ስለዚህ
    ጥበቡ የቻለበት ያሸንፋል ። በቃ ይህ ሌብነትና ማጭበርበር አይደለም። አደንቀዋለህ ። ሰው አልገደለ አላሰቃየ ። በፍቅር አንበርክኮ ገንዘባቸው አብሮ አጠፋው አበላቸው አጠጣቸው አዝናናቸው ሳማቸው አልጋ አስተኛቸው ሲደብሩትና ድሀ ሲሆኑ በቃኝ አለ ። ሆቢው ድህነት አይወድም

  • @tesfamichealsolomon6247
    @tesfamichealsolomon6247 2 года назад +7

    Where is life of Abel 😂😂😂

  • @Barchitube6807
    @Barchitube6807 2 года назад +3

    አደኛነኝ ለይኩኝ እስኪ

  • @tsiondaniel1482
    @tsiondaniel1482 2 года назад

    Gen lemen mensur behasabe mexa yet neh mensur

  • @robel5247
    @robel5247 2 года назад

    ይሄ እኮ ጀግና ነዉ

  • @ayishayoutube4345
    @ayishayoutube4345 2 года назад +7

    አር እደዛኔት አርመንኔ አላህ እድሜውን ያሳጥርው

    • @biruksherif1838
      @biruksherif1838 2 года назад

      አይባልም ገንዘብ ብሎ ህይወትን መስጠት ይህ መጨረሻው

    • @አፄnews
      @አፄnews 2 года назад

      ይመቸው😂😂😂

  • @yiso2009
    @yiso2009 2 года назад

    መሱር እምትሉት መሱርምንአድርጎነው ንገሩኝ አላውቅም

  • @binyamtefera1219
    @binyamtefera1219 2 года назад +1

    እረ ተመችቶኛል ደግ አደረገ አበጀ ኖቬል መሸለም አለበት

  • @አፄnews
    @አፄnews 2 года назад +1

    የምር ይመቸው 😂😂😂

  • @yiso2009
    @yiso2009 2 года назад

    ጀግናንው

  • @rajuabdulmalik5195
    @rajuabdulmalik5195 2 года назад

    Ye film topicun tsafulugn pol

  • @jaynata7301
    @jaynata7301 2 года назад +2

    የሩሲያው መንሱራችን ወዮ ጉድ ነው ዘንድሮ

  • @ambawyeshi1157
    @ambawyeshi1157 2 года назад +1

    ደግ አረገ ምን ያሥደንቃል የኛ ሐገር ባለጌ ወንድና ሤቶች አሉ አደል ይሔሥ ሐብታምነው ።ቢቸግርሕ

  • @samsontemsgne-dp7xn
    @samsontemsgne-dp7xn Год назад

    መንሱር ጀማል😅😅😅

  • @selamzemen1730
    @selamzemen1730 2 года назад

    Deg arege yehenie diha bihon aykerbutum enqaun lebela tegebto esey

  • @ephremalemayhu2736
    @ephremalemayhu2736 2 года назад +3

    ብልጭልጩ ነገር እንጂ አፍቅረዉ ስላልሆነ ለምን አይሞቱም ሳንቲም የሚወድ ዉድቀቱ ቅርብ ነዉ። አባዬ