@jahnny thank you for finding her. I understand she doesn’t want to accept monetary help right now but can you tell me how to contact you? I can atleast order something’s to get delivered to your address and you can give to her please….it was sad seeing her in the video in that cold with out proper winter clothing and gloves, scarves, hat….even if she doesn’t want to accept the money please tell me your address so I can order clothing for her and you can give it to her and her daughter when you get a chance.
Or even if you put your cash app you can take her shopping yourself…..please don’t let her go another night in this cold. I think you are the only person that can help her right now
I can tell she been through a lot man , we can't judge her tbh , የሰው እርዳታ ለምን አትቀበይም እየተባለ ብዙ ጫና ቢደረግባትም ዋነኛ የውስጥ ህመሞ ምን እንደሆነ ተጠይቃ እርዳታ ብታገኝ ብዙ ነገር ይስተካከላል ብዬ አስባለሁ ምክንያቱም ጠንካራ ነች ❤
God bless you!!! As a mother, I can't even imagine what she is going through. May God bless and protect her and her child. You are amazing thank you for doing your part ❤️ blessing 🙌
I am so proud of you. You are such a great young man. Thank you very much for doing this. You are humble down to earth. God bless you and your mom to to encourage you for this good thing. This is what God loves.
I am so sorry she has to go through this. No one deserves to live this way let alone a woman with a little kid. I hope and pray she will finish her process and start to live like a queen.
If you have good families .... Bro, God bless you. God bless whole your families 👪 much love, respect 🙏🏻 you are the result of your mama ... long life, Mama jenny
Very hard to say anything young man!!! If our world filled in the person like you who's polite carrying and someone who loves his ppl to this extent OMG our universe would have been earthly Heaven. THE Almighty God bless you and your family's the rest of your life.
betty yeserachew video ruclips.net/video/EVFvYFmgu4I/видео.html&ab_channel=Bettytube
ሰላም 🙏 ከቻልክ በውስጥ መስመር ላወረህ ፈልጌ ነበር ከቻልክ
mert sera nw jahnny yemer akeberkushi
Yemchke bro
@jahnny thank you for finding her. I understand she doesn’t want to accept monetary help right now but can you tell me how to contact you? I can atleast order something’s to get delivered to your address and you can give to her please….it was sad seeing her in the video in that cold with out proper winter clothing and gloves, scarves, hat….even if she doesn’t want to accept the money please tell me your address so I can order clothing for her and you can give it to her and her daughter when you get a chance.
Or even if you put your cash app you can take her shopping yourself…..please don’t let her go another night in this cold. I think you are the only person that can help her right now
በዚህ ደረጃ ምርጥ አበሻ አላዬውም ያስተዳደግ ውጤት ነው ያየውብህ ፈጣሪ ትልቅ ቦታ ያድርስ
Amen 🙏
ንፁህ ማንነትህ ፍንትው ብሎ ይታያል ትክክለኛ ሀበሻ ማንነትህን የያዝክ ውብ ኢትዮጵያዊ እግዚአብሔር ለምትፈልገው ሁሉ ይሙላል።
ማርያምን ስትል በጣም ደስ ትላለህ ድንግል ማርያም ከነልጅዋ ትከተልህ
hulachenem share enadergew
ወደሸዋል
በጣም እኔራሱ እዴት ደስ እዳለኝ ደሞ መጀመሪያላይነው
@@dandi704 🤣🤣🤣🤣 era belw enasu bawerut ante men bet neh wey kenat🤣
@@dandi704 beshitegna neh...??.. you turn everything negative... something definitely wrong with you....
የኔ ልጅ ማርያምን ስትጠራት አፍህ ላይ የተሰማኝ ባለህበት ድንግል ማርያም ከነልጅዋ ትጠብቅህ
እግዝአብሔር ከልጅሽ ጋር ይጠብቅሽ እሕቴ
የድንግል ማሪያም ልጅ መድሀኒያለም እስከልጅሽ ይጠብቅሽ ሁሉንም ነገር ያስተካክልልሽ አንተንም እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማሪያም ትጠብቅህ
አንተን የወለደች እናት ምንኛ እድለኛ ነች ምክንያቱም በዚህ አገር ወስጥ እናትህን እያማከረክ የምታደርገው በጎ ተግባርህን እግዚአብሔር ይቁጠርልህ በርታ እሺ እመበቴ ትጠብቅህ።
በተቻላችሁ አቅም ይችን ልጅ ከጎዳና ላይ አንሷት እባካችሁ ወገኖቼ
hulachenem share enadergew
ለምን ወታ ይሆን
bezu habesha leredat belo enbi alech what's the reason I don know
@@ihsanamin1583 besew sle tekedat ferta new
@@fevenfishaye3346 ደምሩኝ
በጣም መልካም ልጅ ነህ አተን የወለደች እናት እልፍ ትሁን አይ የሠው ሀገር የኔ ቆጆ አይዞን ❤️❤️❤️
በርታ በጣምምምምም ጃኒ💪💪💪💪💪💪 በዚህ ዕድሜክ እንዲህ አይነት ነገር ላይ መሳተፍክ ከዕድሜክ በላይ ብስለትህን ሳላደንቅ አላልፍም በርታ🙏🙏🙏🙏🙏
hulachenem share enadergew
@@squatmt ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦
Yess🥰🥰🥰
ዘርህ ይባረክ የነካኸው....ለበረከት ይሁንልህ!!!
@@asteramsalu1119 እህት ደምሪኝ
ማርያምን ስትል ልቤን ነው የነካኸው ማርያም አሳብን ትሙላልእ🙏🙏🙏🙏
Amen
Maza አዉሪኝ በማርያም
@@ማርቲፍቅር-ከ3ዠ ደምሩኝ
Yes indeed it's deeply touchy when he sword with Virgin MARY'S.
አይይይ የሆነ ግልፅ የማታደርገው ነገር አለ ሃበሾች እንርዳሽ እንዳሉሽ በትኩሱ ቢረዱሽ ይሻልሽ ነበር እየቆየ ሲሄድ ማንም አይረዳሽም ይለመዳል ኑሮሽ ካነበብሽው ግዜው አልረፈደም ጠበቆች ሃበሾችን እምታገኝው እንርዳሽ ባሉሽ ሰዎች ነው ሰው ቅርቢ ( አንዳንዴ ሰው ከነክፋቱ ይጠቅማል አንዳንዴ)
ትልቁ ችግሩ ልጅ ይዛ ሆምለስ መሆን ስለማይፈቀድላት ልጅዋን መንግስት ይቀማታል ለዛ ነው ወደ መንግሥት ሄዳ እርዳታውን ያላገኘችው ቁዋሚ መኖሪያና የገቢ ምንጭ እስክታገኝ ድረስ ልጅዋን ይዛ ነገሮችን መከወን ስለሚከብድ ለዛ ነው የምትሸሸው የመኖሪያ ቦታና ገቢዋን ማስይየት ከቻለች ሌላውን በጠበቃ መጨረስ ትችላላች የህግ ጥሰት ካለባት ግን ልጅዋን ላለማጣት ይህን ህይወት አማራጭ ነው
ዲሲ መጥተክ ባየክ ደግሞ በእድሜ የገፉ እናት እና አባቶችን ታገኝ ነበር አንተ ግን ጥሩ ልጅ ነክ. ወገንክን እንደዚ አፈላልገክ ለመርዳት ሞከርክ. ለ thanksgiving ቀን ግን አርቲስት ቴወድሮስ እና አንዲት ልጅ አሜሪካውያን ለሆኑ homeles ልብስ ሲያድሉ አሳዩ እንዳልኩህ ዲሲ ውስጥ ከወጣት እስከ እድሜ የገፉ ሐበሾችን ሳያስታውሱ. በቅድሚያ ከራስ ነው. ያንተ ግን ልዩ ነው ተባረክ
ቸሩ እግዚአብሔር ይባርክህ ወይ ቅንነት ደግነትህ በዚህ ዘመን እንደ አንተ አይነት መልካም ስው ማየት ይደንቃል ተባረክ ልቦናህን አይለውጥብህ
ትክክለኛ ከፈጣሪ ዋጋ የምታነኝበትን ልዩ ለተመረጠ ሰው የሚሰጥ ጸጋ አግኝተሃል ወንድሜ የአብርሃም የይስሐቅ አምላክ አንተንም ያስብክ አብዝቶ ባላሰብከው መንገድ ደስ የምትሰኝበትን ይልቁንም ሰው ለሰው መድኃኒት ነው የሚለውን ሆነህ አሳይተሃል ድንግል አብዝታ ጸጋውን ታድልህ በርታልኝ ወንድሜ።
Tadlke melkam swu temselake melkam nhei
አለማወቅ ደጉ ምኑን አውቃው አንተ ስላም ታውቅ ፈራህ እሷ ምኑንም ስለማታውቅ እርዳታ እንቢ አለች ተባረክ ወንድሜ! ልጅቱ ችግሯ ስለሁኔታዎች አለማወቅ ነው ይሄ ሁሉ ሰዉ ሲለምናት ጭራሽ አትመልስም የምትመልስ ው ኔጋቲቭ ለሆነ ኮሜንት ነው ጌታ ይርዳት
የሰው ልጅ መውጣቱን እንጂ መግባቱን በ እግዚአብሔር ነው እናግዛት ነግ በነነው
hulachenem share enadergew
የኔ የዋህ በጣም መልካም ነህ ውይ ቦታው ያስፈራል ብቻህን በመምጣትህ ተጨነኩኝ እንኳንም ፈጣሪ ረዳህ።
በጣም ስረአት ያለህ ጨዋ ያሳደገህ ኢትዮጵያዊ ነህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ የተባረክ ልጅ
በጎነት ለራስ ቢሆንም ይህን ያህል በዚህ ብርድና ውርጭ ደክመህ ፍለጋህ ከልብ ነው እግዛብሔር ይባርክህ ።አገላለፅህ እራሱ በጣም ደስ ይላል ።
ዋው ሳላደንቅህ እና ሳላመሰግንህ አላልፍም በጣም ጎበዝ ነህ በዚህ እድሜህ ሀላፊነትና ሰባዊነት ተሰምቶህ ያደረከው ነገር የሚገርምና የሚያስደንቅ ነው በዚህ አጋጣሚ ወላጆችህንም ላመሰግን እወዳለሁ ይህ መልካምነት ከነሱ ያየኽው እንደሆነ አምናለሁ ተባረክ በርታ
የኔ አባት ማርያምን ስትል እንደት እንደሚያምርብህ
መልካምነት ለራስ ነው በርታልን አባቴ እውነት ደስታየን መቆጣጠር አቃተኚ
እግዚአብሔር ይባርክህ ምርጥ ሰው የእውነት በጣም በትህትና የተሞላህ ልጂ ነህ እያንዳንዱ ቃላትን ጠብቀህና ጠንቅቀህ ነው የምትናገረው የነሱን ስም ላለማንሳት ስሙን ባልጠራውም አልክ ያሉበትን ሁኔታ ስታገኛት በአይንህ እንባ ሞላ
እስዋንም ከነ ልጂዋ ሰሏን ያብዛላት እግዚአብሔር ያረጋጋት
በጣም ጠንካራና ጎበዝ ናት ልጂ ይዛ እውጭ ላይ ጠንካራ ናት
እመቤታችንና መድሀኒአለምን ስትጠራ ደስ ትላለህ ፈጣሪ አምላካችን ከአንተ ጋር ይሁን፣ሰውን መርዳት የታላቅ ነገር ሁሉ ታላቅ ነውና ይርዳህ ቤቲ እጅግ በጣም የምትገርም ልጅ ነች አምላክ ይርዳት
ብዞ አበሾች አሎ የዛሬ 10 ዓም አንድ እህታችን እንደ እዚህ Dc ውስጥ እህታችን ብርድ ይዞት ሞታለች እና ከቻልሽ Dc ማርያም (VA ኪዳነምህረት ይሄዳ ለግዜው ማረፍያ ያዘጋጆላታል እኛ የአቀማችን እንተባበራት እግዚአብሔር ይርዳሽ 🙏
Great info
እግዚአብሔር ይባርክህ በጣም ድንቅ ነህ በርታ ትልቅ ቦታ ያደርሰህ ልጄ
ማርያምን ጀግና ነክ ያደረከውን ጥረት ሳላመሰግን አላልፍም ማርያም ትጠብቅህ እህታችን ቤት ከነ ልጅሸ እግዚአብሔር ይርዳሽ
የእኔ ውንድም ተባረክ እመቤቴ ትርዳክ ለእናትክ ሺህ ሆንላት በጣም ጉበዝ ነክ አሆንም አትተዋት እረዳት እሺ በማርያም
I can tell she been through a lot man , we can't judge her tbh , የሰው እርዳታ ለምን አትቀበይም እየተባለ ብዙ ጫና ቢደረግባትም ዋነኛ የውስጥ ህመሞ ምን እንደሆነ ተጠይቃ እርዳታ ብታገኝ ብዙ ነገር ይስተካከላል ብዬ አስባለሁ ምክንያቱም ጠንካራ ነች ❤
hulachenem share enadergew
ምርጥ ጥሩ ልጂ አገርህን የምትወድ ያሳድግህ ፈጣሪ
በጣም ምርጥልጂ ነህ እግዚአብሔር ይባርክህ ጩጨዋ እና ቤቲ ያሳዝናሉ እርድአት
አሜሪካን የአለም መጨረሻ ገነት አርጋችሁ ለምታስቡ አዩት የትም አለም ፈተና አለ እገሌ አሜሪካን ነዉ እንላለን እንዲህም አለ እናት ሀገሬ እወድሻለሁ
betam hulu beju belew yasebalu
በጣም
ትክክል ስንት ፈተና አለ እምዬ እናት አገር ዞሮ መግቢዬ ክፉሽን አልስማ🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
በጣም
እኔምገርመኝኮ ሁሉም ነገርሳወሩት ሳይሆን ሁኖ ስናገኜው ነውየምናምነው
God bless you!!! As a mother, I can't even imagine what she is going through. May God bless and protect her and her child. You are amazing thank you for doing your part ❤️ blessing 🙌
አሳዳጊህ ይባርክ ባባየ የሄ የቤተሰቦችህ ውጤት ነው 🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይባርክህ ትልቅ ስራ ነው የሰራከው 🤲🙌👐
hulachenem share enadergew
የኔ አባት እግዚያቢሄር ይሰጥህ ምርጥ ኢትዮጲያዎ ነህ ፈላጊ አያሳጣህ እኔ አዲሰ ነኝ ለቤትህ ነገር ግን በዝች ልጂ የተነሳ ቤተሰብ ሆኛለሁ ተባረክ 😍😍😍
ጌታ ይባርክህ ትልቅ ሰራ ነው የሰራህው🙏😍
ዘለቄታ ያለው የኑሮዋ መስተካክል ትፈልጋለች፤ ይህን ማድረግ የምትችሉ ሁሉ እባካችሁ ለዝች ምንም የማታውቅ ህፃን ልጅ ስትሉ የምትችሉትን ሁሉ አግዟት።
አላህ ሊሟላልሽ የምትፈልጊውን ያሳካልሽ፤ ችግርሽ ተፈቶና መሰረታዊ ፍላጎትሽ ትሟልቶ መስማት እጅግ የምጓጓበት ነውና አላህ ይርዳሽ፤ ከኽፉ ሁሉ ይጠብቅሽ።
ጎበዝ በእውነት ምሪጥ ኢትዮጵያዊ ነኪ💚💛❤👍👍👍👍
እግዚአብሔር ይጠብቅልን እደግ በጣም ቅን ልጀ ነህ እውነተኛ ኢትዮጵያዊ
በጣም ጎበዝ ማርያም ትጠብቅህ
ሁሌም ከጎኗ ሁን በናትህ
AMEN betam nw mamesgnew betam
የኔ እናት እመአምላክ ከነልጅሽ ትጠብቅሽ
ወይኔ ማርያምን ስትል እንዴት ደስ ስትል የኔ ጌታ እመቤቴ ያሰብከውን ታሳካልክ🙏🙏🙏🙏
አቢ ልጄ ስለመልካምነትህ እ/ር ይባርክህ መልካምነት በገንዘብ አይገኝም የፈጣሪ ስጦታ ነውና ጠብቀው። ስለ ቤቲም አዝኛለሁ ሀገሩን ስለማውቀው እንኳን ጎዳና ላይ ለዛውም ልጅ ይዘህ እቤትም ሆነህ ያስጨንቃል ታውቀዋለህ። እንደምንም ብላችሁ የሆነ ነገር አርጉላት እ/ር ያግዛችሁ።
እግዚአብሔር ይድረስላት እህቴ, እንዳተ ያሉ ወጣቶች ያብዛልን, ሁሉም መልካም ይሆናል ቤቲሻ በርቺ አይዞሽ 🥰🥰🥰🥰🥰
hulachenem share enadergew
በቀን ሶስት አራት ጊዜ እየገባሁ አያታለሁ። በጣም አመሰግናለሁ ጃኒ🙏 ከዚህ ቪድዮ በኋላ ነግሮች እንደሚሻሻሉ ተስፋ አደርጋለሁ🙏
Kebth
በዉነት ትልቅ ሰዉ ትልቅ ሰዉ ነህ አንተ ምንም ብትለቅ አይሰለቸኝም አይልሀለዉ 😍😍😍😍👍🤜🤛
hulachenem share enadergew
Place ልጇን ይወስዱባታል በፈጣሪ እርዷት 😥😥👏 አንተ ግን ፈጣሪ ይርዳክ የኔ ጀግና።
አንተ መልካም ልጅ እግዚአብሔር ይባርክህ
I am so proud of you. You are such a great young man. Thank you very much for doing this. You are humble down to earth. God bless you and your mom to to encourage you for this good thing. This is what God loves.
Amen this words really means alot thank you 🙏🏽
ምርጥዬ ልጅ ነክ jo ፈጣሪ ይባርክህ ለመቅረፅ እንኳ ቻሌንጅ ያለበት ቦታ ላይ መሞካሀርህ ብታጣት እንኳን ማሰብህ ትልቅነት ነው ።የሚያዝን ልብ ያለው ሰው እድለኛ ነው ይባላል በርታ
አንተ ትንሽ ድንቅ ልጅ በጣም አይሀለው ኡበር አስራርህን እደንቅሀለው ከማንያዘዋል ጋ ያደረከውን ቃለ ምልልስህን አየውት ሁሉ ጥሩ ነው መረዳትህን እወደዋለው ያችን ምኞትህን ግን እግዚአብሔር የልብህን አይን አብርቶ ያስቀይርህ እሷም ዳንሰኛ የመሆን ህልህን ዘፈን ዘፋኝነት ሀጥያት ነው ይህንን ድንቅ አይምሮህ እእግዚአብሔርን በማወቅ እና መንገዱን በመከተል ዘመንህ እንዲሆን የዘላለም ሂወትን
ወይኔ። ደስ ስትል እግዚአብሔር ይባርክ ለሷ ወጋ እንደ ከፈልክ ፈጣር ይጣብቅ
የኔ ውዲ ትለያለህ ፈጣር ይባርክህ
ፀባይክ ትትናህ ብቻ ይበቃል አላህ ይጠብቅህ
የኔ መልካም ወንድም ተባረክ ላለማልቀስ እየሞከርኩ ነው ያየሁት እጅግ በጣም ከባድ ነወ😢 ያውም ልጅ ይዛ😢😢
በጣም ይገርማል ይሄ state ደግሞ የባሰበት ሆምለስ በላስትክ ቤት በሉ ኢትዮጵያ ይላችሁ አሜሪካ ገነት ለምትመስላችሁ
ተባረክ የኔ ጌታ ሲያገኛት እንዴት እንደሆን የተሰማው ስሜት እኔም ደነገጥኩ
እግዚአብሔር ይስጥሕ በእውነት እመቤቴ ከነ ልጃ ትጠብቃት በእውነት ትልቅ ስራ ነው የሰራሓው።
I am so sorry she has to go through this. No one deserves to live this way let alone a woman with a little kid. I hope and pray she will finish her process and start to live like a queen.
hulachenem share enadergew
የኔ ቦጅቧጃ አንተ እራስህ አስለቀስከኝ አዛኝ ልብህን ያቆይልህ ❤
የኔ ሀበሻ እግዚአብሔር ራጅም እድሜ የኑርህ ወንድም አለም ትለየለህ😥🙏
ጌታ ይርዳሽ ሁሉም ሰው አንዳይነት አይደለም ለልጅሽ ስትይ መቻል አለብሸ
እውነት ለማውራት በጣም ያሳዝናል ሴት ልጅ በዚህ ብርድ በዚህ ነፍስ ውዳ አይደለችም ከአቅሙ በላይ ሆኖት ነዉ አብዝኞ ግዜ ኢትዮጵያ ውንድ በአሜሪካ ሀገር ሴት ውስዳ ነፍስ ላይ ይጨዋታሉ ብዙ ሴቶች አልፎ ክልጆች ጋር እንይግኛኝ እያድርጉ ነዉ ሚስት ማለት ሀገር ሚስት ማለት እናት ሚስት ማለት ሁል ነገር ናት የስንቱ ህይወት ተበላሽቶል ግን እግዚአብሔር በዚህች ልጅ ምክንያት ለብዙ ሴቶች መንገድ ተክፍታለች እግዚአብሔር ይረዳታል አውቃለሁ ክዚህ ቦሃላ እቺ ልጅ ጠንካራ ብርቱ ጀግና ትሆናለች እርግጠኛ ነኝ
አንተም እግዚአብሔር ይስጥልህ ውንድሜችን ተባርክህ
እውነተኛ የኢትዮጵያዊነት መገለጫ ይህ ነበር አሁን ባንተ ላይ አግኝቼዋለሁ ።ቤተሰቦችህ ላንተነህ መሰረት ስለሆኑና ለሰዉ ልጅ ክብር እነንዲኖርህ ስላረጉህ የተመሰገኑ ይሁኑ
Proud of you bruh. Hope she gets the help she needs.
የኔ አባት ጀግና ነህ ፈጣሪ ይባርክህ ይጠብቅህ ለትልቅ ደረጃ ብቃ❤
🙏🏾♥. betty yemetalaten erdata beteqebel betam des yelegn nbr.
የህፃኗ አምላክ ይርዳት እግዚአብሔር ትልቅ ነው የወደቀውን ያነሳል።
በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው ከባድ ነው
ሰላም ሰላም ጤና ይስጥልኝ የኔ ወንድም ፈጣሪ ያስብከዉን ያሳካልህ ልጅቷን ዉሰዳት ዉይይይ በጣም የሚከብድ ነዉ ብቻ አሏህ ይርዳት ያረብ 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 😭😭😭😭
Endet lejetuwane wesedate teyaleshe?ye enatenet ewewnetawe techegershe setasadgie new.Leje ema le sew aiesetem.lemen tebelo.Eredachawe new yemibalew.
የኔጌታ ተባረክ አንተም ለወገንደራሽ ወገን ነው ሄደህማግኘትህ እራሱ ደስይላል ለስዋም አላህ ይድረስላት
ዘመንህ ሁሉ ይባረክ ወንዲሜ እግዛብሔር.ይጠብቅህ ክፉ አይንካህ🙏🙏👍👍❤😘👌
AMEN AMEN BETAM nw mamesgenew ene yechalkutn reku eswa dmo yemetalatn erdata beteqebelk yebelt des yelegn nbr
👌👌👌👌👌👌👌
💚💛❤️
ትለያለክ አንተ ወድሜ እግዚአብሔር ይስጥክ
በእውነት ወንድሜ ለዚህ ውለታህ እመብርሃን ትክፈልህ እህታችንንም የደረሰባትን ያለችበትን ችግር እሷና እሷ ብቻ ነች የምታውቀው ስለዚህ በጸሎታችሁ አስቧት የሀሳቧ የልቧን ልኡል እግዚአብሔር እንዲፈፅምላት
እረ በናትሽ እባክሽ ሰዉ ይርዳሽ ሁሉም ሰዉ አንድ ዐይነት አይደለም እርግጠኛ ነኝ ሰዉ ስለበደለሽ እየፈራሽ ይሆናል አይዞሽ ጥሩ ጥሩ ሰዎች አሉ እኮ
ማርያም ሺ አርጋ ትስጥህ bro your mom raised u right 👍 the moment u found her was golden reaction
ጎበዝ ነህ ፈጣሪ ውለታችሁን ይክፈለው የወደቀን ማንሳት እውነት ትደነቃለህ ሰውን ለመርዳት ሰው ለመሆን በቂ ነው
አምላክ መጨረሻዋን ያሳምረው የእኔ እህት በሰው ሀገር መንከራተት በጣም ከባድ ነው
ምስኪን ልጅ ነህ ጌታ ይርዳህ ትንሽ ወንድሜን መሰልከኝ ወደድኩህ
ምርጥ ልጅ ነህ ወንድም አላህ ይጨምርልህ♥♥
If you have good families ....
Bro, God bless you. God bless whole your families 👪 much love, respect 🙏🏻 you are the result of your mama ... long life, Mama jenny
ምርጥ ኢትዮጵያዊ የልጅ አዋቂ እድሜና ጤና ይስጥህ የኔ ልጅ
ተባረክ ወንድም ለልጃ ስትሉ እየሄድክ እያት
ትልቅ ትልቅ ስራ ነው የሰራከው በርታ!!
ወይ ፈጣሪ እድሜ ጤና ይስጥክ መልካም ቤተሠብ ያሳደገ ክ ምርጥ አበሻ ነክ ወድሜ 💙💙💙👈
አንተ ጀግና ነህ እግዚአብሔር ያክብርህ መልካምነት ለራስ ነው
በዚህ እድሜክ ሰንቱ ሽማግሌ ጆሮ ዳባ ልበስ ብሎ ተቀምጠዋል በርታ የኔ ልጅ
ልጇን እንዳይቀሟት ንገራት ፕሊስ። አሜሪካ ሀገር ለማንኛውም:ሰው ወረቀት ላለውም ለሌለውም ሼልተር አለ። ከጎዳና ይሻላል። ለልጅቷ ስትል። ግን አብዛኞቹ shelter መግባት አይፈልጉም። ሼልተሩ ህጎች ስላሉት መግቢያ መውጫ ሰአት:አለማጨስ: መጠጥ አለመጠጣት አይነት..ስለዚህ አይፈልጉትም። እሷ ጎዳና መቆየት ብትፈልግ ልጅቷን ግን ይወስዱባት ይሆናል ያ ደሞ ለከፍተኛ አምሮ መቃወስ ያጋልጣታል :ለልጇ ስትል እርዳታውን ተቀብላ ከጎዳና ትነሳ።
ሀይ Jahhny እንዴት ነሽ? አማን ነው? ህይወት እንዴት ነው? አንተ ኑሮህን ሎሳንጀለስ ላይ ከቤተሰቦችህ ጋር ፈታ እያልክ እንደሆነ ለመመልገት ችያለሁ፡፡ ወደ ገደለው ስገባ ባለፈው ቤቲን ፈልገህ አግኝተሃት የለቀከውን ቪዲዮ ለማየት ችያለሁ፡፡ እባክህ አሁንም የተቻለህን ጥረት አድርግላት በእርግጥ አንተ ባነሳከው ሀሳብ ፍቃደኛ ሳትሆን እንደቀረች ለማየት ችያለሁ ቢያንስ ባንተ ላይ የተወሰነ ሰው ጨምረህ ወይም ከማዘርህ ጋር ሆናችሁ አውሯትና ከዛ ቦታላይ እቺን የመሰለች ውብ ቆንጆ ህፃን ይዛ የምትነሳበትን መንገድ ብታመቻቹላት አሪፍ ነው፡፡ ምክንያቱም ምስጋና ከእግዚአብሄር ስለምታገኙ ፕሊስ ፕሊስ ጥረትህን በተቻለህ አቅም ቀጥልበት አንድ ግዜ ጠይቂያት እምቢ ብላኛለች ብለህ እንዳትተው ስለዚህ አምላክ ኃይልና ብርታቱን ይስጥህ፡፡ Jahhny ብሮ ስለመልካምነትህ እግዚአብሄር ያክብርህ፡፡
"ጎበዝ ነች ጨካኝ ነች::"በእውነት አንተንህ ጨክኙም ጎበዙም ! ምክንያቱም ዋጋ እየክፈልክ ነው:: ስንት ነገር አለ እኮ አንድነገር ብሆንስ ሳትል ይህን በማድረግህ አምላክ ብድርህን ይክፈልህ
ብዙ ምርጥዬ ነገር መስራት ትችላለህ እግዚአብሔር ይምራህ 🙏
hulachenem share enadergew
ማርያምን ያልከውን ቃል ስንቴ ደጋገምኩት እመ ብርሃን ትጠብቅህ ወንድማችን
ጆኒየ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን በብዙ ቅንነት አለ አተ ጋር ክበርልን 🙏
እንተ ጎበዝ ዩትብ ለጥሩ እየተጠቀምክበት ነው ለመልካም ነው እግዚእብሄር ይርዳህ በዙህ እድሜ ይስጥህ ድግሞ ማርያምን ስትል ስታሳዝን እመቤቴ ይርዳህ
ሰው እንዲረዳት ለምን አፈልግም ግን??? ልጅትዋ ደሞ ለምን ሰው እንዲያግዛት አፈልግም ወይ? ደሞ በደንብ በግልጵ አታወራም!!!!!!!! ግን አንድ ነገር አቃለሁ ትልቅ ችግር እና ጭንቀት ውስጥ እንዳለች!!!!!!
ወላዲተ አምላክ ቅድስት ድንግል ማርያም ትጠብቅህ ታላቁን ስሟን ስትጠራው ደስ ትላለህ።
Very hard to say anything young man!!! If our world filled in the person like you who's polite carrying and someone who loves his ppl to this extent OMG our universe would have been earthly Heaven. THE Almighty God bless you and your family's the rest of your life.
ውይይይ ልጅቷ በብዙ በምታምናቸውና በምትቀርበው በሰው የተጎዳች ሰው ነች እንጂ ምንም የአይምሮ ችግር ያለባት ልጅ አይደለችም ስለዚህ በአሜሪካ ውስጥ የምትኖሩ ኢትዮጵያዊያን ፕሮሰሷን እባካችሁ እንዲስተካከል እርዷት በቻላችሁት ሁሉ ስለያዘቻት ህፃን ስትሉ እባካችሁ አንተ ቀርበህ ችግሯን ግልጽ እንዲሆን ስላደረክ እግዚያብሔር ይባርክህ
1st time seeing u Johnny,you are amazing keep up the good work!!Blessings!!
ስሞን የምት ጠራት እመብርሐን ትርዳህ እግዚአብሔር ይዳህ::
ክርስቶስ ይባርክ ወንድሜ 👑👑👑
እሷንም እመብርሃን ትድረስላት
hulachenem share enadergew
ጎበዝ በርታ ደስ የሚል ስራ ነው