ኢትዮጵያውያን አሜሪካ ውስጥ ለትምህርት ስንት ይከፍላሉ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 сен 2024
  • Follow sammy tiktok www.tiktok.com...
    Follow kal tiktok www.tiktok.com...
    FOLLOW MY TIKTOK / offical_jahnny

Комментарии • 261

  • @yabentertainment4504
    @yabentertainment4504 Год назад +59

    ደቂቃው ተሻሽሏል 👏👏ትናንትናማ ከማጠሩ የተነሳ tiktok መስሎኝ scroll አረኩት 😁

  • @user-nz7zs9ub7e
    @user-nz7zs9ub7e Год назад +24

    ጃንዬ ኢትዮጵያ እስከ ሀይስኩል ተምረው ወይም ሚድል ስኩል ጨርሰው የሚመጡ ልጆችን ላይ ስራልን? ኢትዮጵያ መማርቸው የጠቀማቸው እዚህ ሲመጡ የተቸገሩበት:: አንድ አንድ ቤተሰብ አሜሪካ ከሚያድጉ ትንሽ ኢትዮጵያ ሄደው በሃላቸውን,ቋንቋቸውን እንዲያውቄ ይዘው ሄደው የሚያሳድጉ አሉ:: በተለይ አንዳንድ አስቸጋሪ ልጆች እዛ ሄደው ተስተካክለው ይመጣሉ አሁን ደሞ አሜሪካ ልጅ ማሳደግ ከባድ እየሆነ ነው ነገ ምን ይሆን ይሆን እያልን በጭንቀት መኖር ነው:: እኔ በግሌ በጣም ጭንቀት ውስጥ ነኝ::

    • @alloff7148
      @alloff7148 Год назад +1

      ሀይስኩል ስትል እስከስንት

    • @user-sy9eo5my3j
      @user-sy9eo5my3j Год назад

      ​@@alloff7148 ከ9-12

    • @user-yn5kd8sk3g
      @user-yn5kd8sk3g Год назад +1

      ልጆችን አብረሽ ሆነሽ በስነ ስርአት ካላሳደግሽ የትም ያው ነው እግዚአብሔር ይመስገን የኔ ልጆች የተወለዱት ውጭ ነው ከልጅነታቸው ጀምሬ ያሳደግዋቸው እኔ እንዳደኩት በቁንጥጫ በመቆጣት ነው ልጅ ሆነው ከለመዱ ሲያድጉ አያስቸግሩም እና ቤተክርስትያን ከልጅነታቸው ስለምወስዳቸው ስለነበር እጅግ በጣም መሄድ ይወዳሉ ሲያጠፉ ባተክርስትያን አትሄዱም ካልኩ በቃ ምን ልበልሽ ልመናቸው ይቅርታቸውን ነው የሚያቀርቡት ፔሬድ ላይ ሆኜ እኔ መቅረት አልችልም ለነሱ ስል እሄዳለው እናእንደ አስተዳደግ ይመስለኛል ሲቀጥል ከልጆች ጋር ግልፅ ሆኖ እንደግዋደኛ ማውራት ግዜ መስጠት :: የውጭ ልጆች የሚበላሹት ባተሰብ 3 ስራ እየሰራ ልጁን ይረሳል 😢ፎቅ ከመስራት ልጅ ላይ ኢንቬስት አድርጉ እና ፀሎት ሰአት ስጥዋቸው አብራቹ ፀልዩ ጌም ናይት ይኑራቹ እግዚአብሔር ተጨምሮበት ልጆቻቹን ከአይናቹ አትለዩ ኢትዮጵያም ቢሆን አሁን እንደ ድሮ አይደለም ስማርት ስልክ ሶሽያል ሚዲያ ከመጣ በዋላ ነገሮች ተቀይረዋል ኢትዮጵያ ነው ያሉት ብላቹ አትልቀቁዋቸው ብዙ ጉዶች እየሰማን ስለሆነ በተረፈ እምነታቸውን ከልጅነታቸው ያጥብቁ ልክ እንደኛ ሲያድጉ ምንም አይሆኑንም ጠባቁያቸው አለ 🙏🏽❤️

  • @MEKA2216
    @MEKA2216 Год назад +17

    I recommend for a viewer’s discretion-it’s important for the new generation of college students to understand that it is not the name of the school that matters but the degree you choose to study. Choose a degree that teaches you practical skills or helps you to transition to a graduate program. PS I graduated from UCLA for my undergraduate degree. Great video though

  • @youtubefunny5347
    @youtubefunny5347 Год назад +17

    በጠም ጥሩ ዝግጅት ነው ለልጆቻችን ተሞክሮ ያገኙበታል በርታ ኢትዮጵያ ስፖርት የሰውነት ማጎልመሻ ይባላል

  • @TheGoodNurse95
    @TheGoodNurse95 Год назад +5

    ካሜራው ላይ እራስህን ብቻ አታስገባ ።ብዙ የሚታዩ ነገሮች አሉ just focus on them too!

    • @maymrobi
      @maymrobi Год назад

      yenem channel beteseb hunu

  • @bura7009
    @bura7009 Год назад +17

    hey yo jahhny you are just exceptional. what a cool and purposeful vlog is it ? specially, for habesha young students who are dreaming to be here. wow i would like to say thank you to you and your beautiful habesha Ture guides hh and good luck to them. now i got my favorite vlog ever from jahnny variety. YES SIR 🤙✌

  • @biruktesfa7243
    @biruktesfa7243 Год назад +10

    ምንሼ ጃኒ ጀለሳችሁን ከኋላ ትታችሁ ኧረ ሼም😂😂

  • @user-xl1ow7dj5w
    @user-xl1ow7dj5w 11 месяцев назад +2

    እንዲሁ ዝም ብዬ ሳስብህ ስርአት ያለህ ልጅ ትመስለኛለህ እናም አከብርካለሁ መልካሙን ሁሉ ፈጣሪ የሰጥህ ዘንድ ከልብ እመኝልህ አለሁ ፈሪሀ እግዚአብሔር በልብህ ለዘለዓለም ይታተምብህ!!!

  • @elisabethgmedhin5127
    @elisabethgmedhin5127 Год назад +3

    How did she get scholarship ? Was she in Ethiopia before getting in the university or in america

  • @yafhagere466
    @yafhagere466 Год назад +10

    የዛሬው ይለያል ይህ ቭሎግ ብቻ አይደለም ዪኒቨርሲቲ ማለት ምን ይመስላል ለሚለው exact reference, documentary thanks jhanny 🎉

  • @zack1388
    @zack1388 Год назад +1

    The interviewee is a decent gentleman.Soooo price n humble answering all the questions. Spoiled brats local or outside need to learn how to present themselves from this cali dude😊

  • @besukore8758
    @besukore8758 Год назад +3

    Hey jahnny that was wonderful man. I was thinking about going to abroad for my bachelor this is helpful .Can i talk to you personally for more

  • @yohannessamuel4561
    @yohannessamuel4561 Год назад +4

    Jo benat eski ke Ethiopia lemewtat snfelg emnadergachewn process sraln🙏🙏🙏

  • @ermiasamare2246
    @ermiasamare2246 Год назад +7

    የሣሚ ትሕትና አስደናቂ ነው።

  • @user-fq8xs7pj7n
    @user-fq8xs7pj7n 5 месяцев назад +1

    bro እስቲ ESL ጥሩ የሚባል book recommend ብታረገኝ?

  • @meselehiruye1516
    @meselehiruye1516 Год назад +4

    Now you did excellent job, please do more review of higher education institutes in your area

  • @HeadUpBiblicalTherap
    @HeadUpBiblicalTherap Год назад +4

    I see you just today , thanks for inspiring our people.

  • @AbdurehmanYassin-my6qz
    @AbdurehmanYassin-my6qz Год назад +4

    አይ ወለጋ ዩንቨርስቲ እኔም እነተማርኩ ነው ሀገሬ በጣም ይቀርሻል ለዛ ጠንክረን ብንሰራ አሪፍ ነው

    • @Mankush995
      @Mankush995 Год назад

      ወለጋዎችማ ገና ህፃናትና ሴቶችን እያረዱ ነው ሌላው አለም ምድርን ገነት አስመስሎ እየሰራ

    • @jimmaworkurgessa8247
      @jimmaworkurgessa8247 Год назад

      ወለጋ!???? የሰው ቄራ!???? ምን ነው በአፊንጫ ቢወጣስ!? ወለጋ እኮ ሰው አይደለም አውሬ ነው!::ኧረ የምን መማር ነው ነፍሳቸውን ይዛችው ውጡ!!!!

  • @superme285
    @superme285 Год назад +7

    ለዚ እኮ ነው የምትመቸን 😍😍😍😍❤❤❤

  • @hashtube5475
    @hashtube5475 Год назад +13

    ይሄ እኮ ዩንቨርስቲ አይደለም እራሱን የቻለ አንድ ከተማ 😂

    • @007eakonchu3
      @007eakonchu3 Год назад

      The population is 36,000. Small town.

    • @imdove7849YouTube
      @imdove7849YouTube Год назад +1

      የደደቦች ዮንበርስቴ አለ እንዴ ካለ እኔ ሹክ በሉኝ መማር እፈልጋለዉ ከምር በነፃ ከሆነ😂😂😂

    • @annatikuye9603
      @annatikuye9603 Год назад +2

      Free country and people are living their life freely. GOD BLESS AMERICA.
      I am so sad, when I am thinking of my beloved country Ethiopia. Guys pray, pray and pray.
      Please God bless your beloved country Ethiopia 🙏💚💛❤️

  • @FanosTube
    @FanosTube Год назад +4

    አረ ወይኔ ቀላቅሉኝ 😂😂

  • @yishakab19
    @yishakab19 Год назад +23

    ጃኒ የአሜሪካን ቦንዳ vlog ስራበት 🤗

  • @MeazawDessalegn
    @MeazawDessalegn Месяц назад

    Thank you so much for your best experience sharing! I enjoy a lot from it.

  • @eulalex1315
    @eulalex1315 Год назад +2

    Sport Ethiopia wist HPE new yemibalew.
    How could you forget jahnny

  • @yordanosasrate1507
    @yordanosasrate1507 Год назад +13

    አረ ሙሉውን አይተናል bro ባይገርምህ ነገ final exam ነኝ ግን ያንተን video እያየሁ ነው 😂

  • @storytime688
    @storytime688 Год назад +2

    የ ዩኒቨርሲቲዎቹን ሙሉ ስም ንገረን
    Thanks a lot.

    • @jahnnyVLOGS
      @jahnnyVLOGS  Год назад +1

      Csula and ucla . Yemeteal if u serach it that way

  • @Whateverwho389
    @Whateverwho389 Год назад +2

    ጤና እና ሰውነት ማጎልመሻ
    ጤሰማ

  • @amendaod727
    @amendaod727 Год назад

    It is called H.P.E (Health and Physical Education)

  • @bigd1129
    @bigd1129 Год назад +5

    Ayo we need more uni vlogs...🔥🔥

  • @addebede9423
    @addebede9423 Год назад +4

    number one ye ethiopia accent ameleteat😂

  • @enochCodes
    @enochCodes Год назад +1

    bro endaza ደግሰን እንዳልሸኘንህ ተጠፋፋን man ka adama ya dero class meet nage ka gorogriyos did you remember that moment

  • @fitsumMana
    @fitsumMana 8 дней назад

    for new esl online class plz? web or youtube

  • @abecho33
    @abecho33 Год назад +9

    jahnny 100k 🏃‍♂️ let's go 💪

  • @mesfinzeleke614
    @mesfinzeleke614 9 дней назад

    አመሰግናለሁ ስለ ምክረችሁ አመሰግነዋለሁ የተወሰኑ ሜጀር መሪጬ ነበር ለምሳሌ international business ,music,film design prelaw child development ናቸው እኔ child development ን ነው የመረጥኩት ምን ትመክሩኛላችሁ

  • @lovepower1440
    @lovepower1440 Год назад +1

    Do more of this kind of blog ✨️ thank you.

  • @selomebekele6416
    @selomebekele6416 Год назад +1

    can you go Arizona's university and visite as pls jahhny

  • @beamlakgetnet564
    @beamlakgetnet564 Год назад +1

    HPE nw mibalew ezi enantega PE mibalew bro

  • @adisalemerdado7743
    @adisalemerdado7743 Год назад +1

    አራ ኢትዮጵያ ለይም p.e ነው ምበለወ እስፖርት ክፍለ ግዜ አይበልም

  • @eyobmamo7346
    @eyobmamo7346 6 месяцев назад

    Nice overview and it is insight full keep it up 👋🏽👋🏽👋🏽

  • @meselalproduction
    @meselalproduction Год назад +2

    ዋው ወደድኩት ከኢትዮ አፕላይ ማድረግ ይቻላል?

  • @kalebcole4910
    @kalebcole4910 Год назад +3

    እኔም ጃኒን የምትወዱ ብዬ ልሰግጥ እንዴ😂

  • @tuni7011
    @tuni7011 9 месяцев назад

    Knowing all this places should be one course lol. Wow Thanks Jahnny.

  • @jonathank501
    @jonathank501 Год назад

    Informative👍
    Correct camera shake

  • @proggenius2024
    @proggenius2024 Год назад

    Liked all you vlogs I came across. Jabaadhu qaxalee kiyya!

  • @getasewgech074
    @getasewgech074 Год назад +4

    ሁለታችሁም አንደኛ ናችሁ

  • @mantegboshanagaw310
    @mantegboshanagaw310 Год назад

    How i can apply for please help me jahnny

  • @bemnetzhmekiel997
    @bemnetzhmekiel997 Год назад

    የሰውነት ማጎልመሻ ይባላል (PE)

  • @amanuelabreha2364
    @amanuelabreha2364 Год назад +1

    betam arif yhen new yalkuh endezih aynet video new yemnfelgew ❤❤

    • @maymrobi
      @maymrobi Год назад

      amanye profilen bemenkat beteseb enehun

  • @abenezerzemedkun7798
    @abenezerzemedkun7798 Год назад +2

    HPE health and physical education 😂

  • @meselalproduction
    @meselalproduction Год назад

    ጃኒ እስኪ የfilm and media ኮሌጆችን ስራልን ስፔሻሊ የፊልም ስኩል

  • @TheoatStudio
    @TheoatStudio Год назад

    in Ethiopia its called P.T Physical Training.

  • @jimmaworkurgessa8247
    @jimmaworkurgessa8247 Год назад

    አሜሪካ ምንም ነጻ የሚባል ነገር የለም::ሁሉም ነገር ተገዝቶ ነው::ትምህርትም ተከፍሎ ተምሮም ስራ ካልተገኘ እዳውን እየከፈሉ መኖር ነው::

  • @danielmelese3776
    @danielmelese3776 Год назад

    how can I get there with full scholarship jhanny help me please

  • @abebebikila3773
    @abebebikila3773 Год назад

    $36000 per year?😢....but in Ethiopia 0 birr for 5-7 yrs including dorm,food,education ayyy mama Ethiopia 😢

  • @absalatgetnet7353
    @absalatgetnet7353 Год назад

    Entoto park telek aydelem ke university anthar

  • @eliyabsisay5525
    @eliyabsisay5525 Год назад +3

    HPE

  • @summersnow248
    @summersnow248 Год назад +1

    7000?👀oh cuz he’s an instate student…can u tell us the out of state price

  • @user-xw9hy1jp5h
    @user-xw9hy1jp5h Год назад +1

    ስፖርት ትምህርት ሳይሆን ሰውነት ማጎልመሻ ነው የሚባለው

  • @mubarekma3443
    @mubarekma3443 Год назад

    አይተነዋል እናመሰግናለን

  • @user-yf2bg9tm4p
    @user-yf2bg9tm4p 11 месяцев назад

    I love it “school is fun”❤

  • @dawitwubshet7589
    @dawitwubshet7589 Год назад +2

    RASSJAHNNY_በሎሳንጀለስ በጣም ምርጡ ሰው👍👍👍

  • @user-yc1fo6jb1i
    @user-yc1fo6jb1i Год назад

    eree janny ke eske ahunu velog yileyal .lelam be school layi seraln

  • @ifnankiya1447
    @ifnankiya1447 Год назад

    He looks a calm gentleman 😊

  • @Berry-ye3ro
    @Berry-ye3ro Год назад +10

    ኬኔዲ ላይብረሪ በአሜሪካ ባየሁበት የአዲስ አበባውን ብታይ........

    • @Hableelias
      @Hableelias Год назад

      Am blind I don't look addis abeba

    • @user-xv8bk6oo3s
      @user-xv8bk6oo3s Год назад +9

      ለመተቸት የተፈጠርክ(የተፈጠርሽ) ምን አስተዋጾዖ አድረገሻል እና ነው ላገርሽ?

    • @biniyamtafese8268
      @biniyamtafese8268 Год назад

      Min largilish😢

    • @kofy.g
      @kofy.g Год назад

      ​@@Hableelias😊😊

    • @kofy.g
      @kofy.g Год назад

      😊😊😊

  • @TesnimAb-mb3bi
    @TesnimAb-mb3bi Год назад +1

    Is medicine 4 or 5year she says I am third year and I’ll graduate next year ???😳
    Btw Eza hager memtat menyote nw 😊

    • @nuha1837
      @nuha1837 3 дня назад

      It's 4 year for pre-med ,but then you have to go to med school before you can work as a Doctor.

  • @wubitfekede7145
    @wubitfekede7145 Год назад +1

    yeah here we go,that kinda info is what we need

    • @maymrobi
      @maymrobi Год назад +1

      Wubitye demrign❤❤❤

  • @selamhailu1990
    @selamhailu1990 Год назад +1

    👍👍👍👍

  • @GAMETIMENahom
    @GAMETIMENahom Год назад +1

    Lowkey Ethiopia wsx arfachu temaruu

  • @mahadusman4806
    @mahadusman4806 Год назад +1

    Johnny you should make VLOG of your school

    • @jahnnyVLOGS
      @jahnnyVLOGS  Год назад +2

      I do online thats why. But i will do video about it sometime next month

  • @matymekonnen
    @matymekonnen Год назад +2

    Best vlog what's next i can't wait ✌️✌️✌️

  • @MrX-ou9yk
    @MrX-ou9yk 2 месяца назад +1

    Racism bro all thing is about racism i'll never come there ሀገሬ በስንት ጣዕምዋ

  • @japishaa
    @japishaa Год назад +2

    Uffff I'm satisfied jahnny with this video! yemchesh😊

  • @Ethiopified
    @Ethiopified Год назад +3

    If Sami wants a JPL summer internship lmk

    • @jahnnyVLOGS
      @jahnnyVLOGS  Год назад +1

      ayee thank you for looking out i will le you know his reply

  • @munaahmed3868
    @munaahmed3868 Год назад

    Thankyou for sharing

  • @bekibelay4906
    @bekibelay4906 Год назад +1

    እስኪ ኣሜሪካንን እንደኔ በዚህ ቢዲዮ የምትጎበኙ

  • @mesfeneegebre4511
    @mesfeneegebre4511 11 месяцев назад

    The best. Thanks

  • @educate-t1
    @educate-t1 Год назад

    #1 bila letmot newe ende. It's almost like she built it. Ye habesha gura.

  • @dagitube2023
    @dagitube2023 Год назад +1

    H.P.E new mibalew ethio lay

  • @honaleyatmotivationalvideo1091

    Ye unversity semun negerge????

  • @fresenay2022
    @fresenay2022 Год назад +1

    I want to study from one of the universities in America.
    I am a PhD student at Addis Ababa University.
    However, I want to study BSc or MSc.
    If anyone can let me know how to do it and what I need to learn, I would greatly appreciate it 🙏

  • @ZibadBilat-gt5kb
    @ZibadBilat-gt5kb Год назад

    Brazil nw yalwut ezi gn 21shi nw

  • @fitsumMana
    @fitsumMana Месяц назад

    Am in sigh love with her!COL

  • @kebron1115
    @kebron1115 Год назад +2

    Wow❤❤❤

  • @makemoneywithandu8155
    @makemoneywithandu8155 Год назад

    Thank you bro!

  • @codingwithnati
    @codingwithnati 11 месяцев назад

    i love your content but it is too long and slow but if it is a daily video you are the one of the best

  • @BethelehemNigussie-bn3jg
    @BethelehemNigussie-bn3jg Год назад +1

    በጣም ምርጥ

  • @fuadendris5925
    @fuadendris5925 Год назад +2

    አንተስ የትነው የምትማረው bro 😎

  • @music.E23
    @music.E23 Год назад

    muluwen new yayewt enat hager usa yalew new yemeselegn

  • @memd3085
    @memd3085 Месяц назад

    واوا❤❤

  • @nathnaelnebyou7382
    @nathnaelnebyou7382 Год назад

    Thank you

  • @amanuelabrham5169
    @amanuelabrham5169 Год назад

    Be bonida siralen yeanchi azig yehone were yimechegnal 😊

  • @user-yf2bg9tm4p
    @user-yf2bg9tm4p 11 месяцев назад

    Bro it’s all so good but don’t focus you on the video

  • @MD-ew1xg
    @MD-ew1xg Год назад

    sure the buildings are pretty but don't be fooled America is not what it used to be.

  • @fikirsisay4215
    @fikirsisay4215 Год назад

    Akahedh priceless 😂😂😂😂😂😂😅😅😅😂

  • @Metu1996
    @Metu1996 Год назад +1

    Ethiopia Hpe nw mibalw

  • @selamawitabrham4805
    @selamawitabrham4805 Год назад

    Please come to UMD Terps

  • @ZinashMekonen
    @ZinashMekonen 11 месяцев назад

    Tigabaleh

  • @yamlaksraayalkibet4875
    @yamlaksraayalkibet4875 Год назад +1

    Best vlog of year bro 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @mro4528
    @mro4528 Год назад

    Ere jahhny friendanchun eko asdbrachehut😢😂😂

  • @rastafarianlife9836
    @rastafarianlife9836 Год назад

    Mesmiya 🔥🔥