God bless you, dear Abel this is a good lesson, to couples, friends, families! We must love ,encourage, help out friends to show their real best identity!
Sele hageru new sele sewochu? Hageru kojo new. Sewochu gen zereignoch nachew. Ye lela hager zega Set aykebrum. Hulum leenersu Schermuta new. Egna hager metetew bezu Set, iizew mader yifelgalu. Astelita nachew. Enem bezih meknyat ke and Turk gar tetalchalhu. Ethiopia west Set erkash endehone sinager. Betam astesasebachew huala ker new.
@@PROFESSOR_CRAZY aydelem Europe neign. Bezu besera ke enersu gar egnaignalhu. Betam new yemetelachew. Yikerta. Belege selehonu new yemetelachew. Hagere Le ereft semeta be Kana Film sew temsto ye Turk afkari hono say, betam new yetebesachehut. Egziabher yimesegen, alekachew enji alkoche honew aywekum!
God bless you, dear Abel this is a good lesson, to couples, friends, families!
We must love ,encourage, help out friends to show their real best identity!
አቤሎ እንኳን አደረሰህ አዲሱ አመት የደስታ የበረከት ይሁንልህ መልካም በአል ለአንተ እና ቤተሰቦችህ ይሁን 🌻
የሰዉ አፍ እኮ ድንጋይ ይሰብራል 😢
ተስፋ ለቆረጡ ሰዎች ማሸነፍ ይቻላል መወሰን ብቻ ነው ታማኝነትን ከባሏ መማር ይቻላል
ምርጥ ነዉ የሰዉ ምላስ ክፉ ነዉ ትዝብት ሆኖ ቀረ ደስ ይላል
የሰው ልጅ እኮ ያልበላው ያካል እውነት ነው ኮሜንት በተላይ ለሴቶችህ በጣም ተፅኖ ያሳድራል ለም ሴትልች በተፈጥሮ ቆንጆ ነሽ መባልን ስለምትወድ የሰው ልጅ የራሱን ጉድ አሰቀምጠው የሰው ያወራል ለሰው አትጨነቁ በራሳቹሁ ማንነት ብቻ እወታቹን ምሩ ሰው ጡሩም መጥፎ ሰራቹሁ ማውራቱን አያቆምም
ኢ-ተፈጥሯዊ በሆነ ነገር መዋብም ሆነ በአካል ላይ የሆነ ነገር ማድረግ መልካም አይደለም። ነገር ግን ሰው ከመጥን በላይ ወፍራም ሊሆን ይችላል። ሰወችም ያን ሰው ሊተቹት ይችላሉ። ነገር ግን በአካል ብቃት እንቅስቃሴ የሰውነት ቅርጹን ቢያስተካክል ምንም ችግር የለውም። እንዴያም ይጠቀማል እንጅ!!
@@panther366ty
መተቸት ጥሩ አይደለም እሷ በፈለገችው መዎብ መብቷ ነው በሰው ሂዎት ለምን እንገባለን
የባልየው ታማኘነት ለሷ ብርታትና ጥንካሬ ሆናት የሰው ወሬን ባለመስማት
አንዳንዱ የሌላውን ሰምቶ ሞራኗን ይጎዳት ነበር ሰው በማያገባው ይገባል
@@እረህመት-ዘ5ተ መተቸት ሳይሆነ አስተያየት እኮ ስለመስጠት ነው!
Wanedemi Abeli kenkawni adares endewemi ethiopia bamulu ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሱብሀንአላህ በጣም ይገርማል
ወይኔ😮😮
አቤላ tnx
Thank you ablo ❤❤❤❤
በርታልን ውንድም
I LOVE THIS CANEL
አይ አቤሎ ፀጉርሽ ምንድነው ?😂
she is beautiful naturaly❤❤
ደስ የሚል ታሪክ
Yesedebwat thank you malet alebat
ቤላኮ እንኳን አደረሰህ አንተ መልካም ሰዉ❤❤❤❤🎉
😅😅 መልካምነቱን በምን አወቁ? ሰው መርዳት ማይፈልግ ክፏ ሰው ነው ጌታን ብዬ ምዬ ነው ምናገረው ጏደኛ ገንዘብ አልጠየቀውም ግን የሆነ ስራ ጀምሮ ይሄን ሰርቻለው ይሄ አቃተኝ ብሎ ሀሳብ ሲጠይቀው የተላከውን ፅሁፍ አይቶታል seen ይላል ግን መርዳት አልፈለገም:: እና ሰውን በሚዲያ ስላያችሁ ብቻ አታሞግሱ:: ሚዲያ ላይ ያላ 99.9% አስመሳይ ነው😢 አቤል ይሄን text ካየህ በኅላ እራስህን ጠይቅ::
ምን ሆነች ቆንጆ ነች
አይ ሲጀምር መልክ ይኑራትም አይኑራትም ሰው ናት በቃ
Yes yes tikikil tebarek❤
ቀና ልብ ❤️🙏
አፈር እዴት አፈርን ይንቃል ለሰዉ ሞት አነሰዉ አለች ቀበሮ ፈጣሪ ለሁሉም አምሳያዉን ፈጥሮለታል:: እኛ ግን በፈጣሪ ስራ ገብተን እንፈርዳለን🤭🤭🤭
መዳኒትያልተገኘለት በሽታነዉ እኔ እራሤን እየተቆጣጠርኩኝእጂ እዲህ ኣይነትበሾታ ነበረብኝ ኣሁን ግን ድኛለሁ በሽታነዉሥቱሂወቱ ይበላሻል በመጥፎቃል
@@mengsteabteklit-lm3xm እዉነት ነዉ:: ግን ፈጣሪ በፈጠረው ስራ መተቸት ተገቢ አይደለም :: ፈጣሪም ይቀጣናል ::
@@roqayyaoumer3273 ኣዎ ኣሁን ትቻለሁ ብልግናነዉ የፈጣሪንሥራ መቃወም ኣሁን ተለዉጫለሁ 😘😘😘😘✨
🥰🥰🙏🙏🙏
@@mengsteabteklit-lm3xm 🥰🥰🥰🙏🙏🙏
Egizibiher Hulem tikikil nw fetari sifatir tetebo nw silfeteren egiziber yimesgen❤❤❤
ካሁን ካሁን ሞተች እራሷን አጠፋቺ ትላለህ ብየ ሰጠብቅ ሰጠብቅ ...መጨረሻው ግን በጣም አሰደሰተኚ ብዙ ትምህርት ወሰጀበታለሁ ታንኪው አቤሎ
ABEL😍😍😍😍😍
እውነት ነው ብዙ ሠዎች አሉ እዝች አለም ላይ ኢትዮጲያዊያንንም ጨምሮ ያይናቸው መስታወት በክፋት እና በምቀኝነት ጉም ተሸፍኖ ጥሩ ነገር ማየት የተሳናቸው ይሄ ብቻም አይደለም አይምሯቸው እና ልባቸውን በክፋት አቧራ ተጠቅጥቆ ማስተዋልን ነስቷቸው ለሠው ልጆች መልካም እሳቤ እና ግምት የሌላቸው ከንቱ የከንቱ ከንቱ አፈርነታቸውን እና ትቢያነታቸውን አረስተው የራሳቸውን ጉድፍ ሳይቀርፉ የሠው ጉድፍ ልመልከት ባዮች እቺ ወፍራም ሴት በውነት የተስፋ እና የጥንካሬ ምልክት ናት ይብላኝ ለምቀኛ እና ለወሬኛ
ሠዉእኮ የሠዉን ሀሣብ የሚሠማ ከሆነ ይሞታል መፍትሄዉ ባልሠማ ወደፊት መጓዝ ነዉ
በጣም እራሷለምኖርው የሰው አፍ ያሳብዳል
my best RUclipsr I wish happy New year for you
🎉🎉🎉🎉🎉🎉👍👍👍👍👍👍😍😍
ይገርማል ። 😢😢😢😂😂
ስለ ቱርክ ንገረን 🙏🙏🙏🙏
Sele hageru new sele sewochu? Hageru kojo new. Sewochu gen zereignoch nachew. Ye lela hager zega Set aykebrum. Hulum leenersu Schermuta new. Egna hager metetew bezu Set, iizew mader yifelgalu. Astelita nachew. Enem bezih meknyat ke and Turk gar tetalchalhu. Ethiopia west Set erkash endehone sinager. Betam astesasebachew huala ker new.
@@user-zv3ut1yy7w anchi eza nebersh enda ababi?
@@PROFESSOR_CRAZY aydelem Europe neign. Bezu besera ke enersu gar egnaignalhu. Betam new yemetelachew. Yikerta. Belege selehonu new yemetelachew. Hagere Le ereft semeta be Kana Film sew temsto ye Turk afkari hono say, betam new yetebesachehut. Egziabher yimesegen, alekachew enji alkoche honew aywekum!
@@user-zv3ut1yy7w arif fen lesera arif nw men sera bisera yawatal Just like You aseri lemehone ??
@@PROFESSOR_CRAZY yet nesh?
ጀግናሴት አዲናቂዋነኝ
Endih yale bal yet new yemigegewu
Fethare Edemana Thena Yesethachu Weledachu keberu!!! Bethame NHEW Yemetamerute Kongo Beity
አንዳንዱ ገገማ ወንድ ካናዳ ወይም አሜርካ ለመሄድ ከዝች የምያንስ ወደል አግብቶ ሄዶ ሀገሩ እንደጠበቀ ሳይሆን ስቀር ስንቱ አብዷል 😁😁😁😁😁😁
ሰው ክፉ አሉ ቆይ እሱ በፈጠርው እዴት ተፈጣራው ይወቀሳልስ ይወደሳልስ እነዚ ነጮች ደሞ የሚያገናዝቡ ይመስለኝ ነበር ግን አሁን አሁን ስሰማ ግድያምናምንም በነሱ ይብሳል ወይ ጉድ🙆
እንደሰው ልጅ መርዝኮ የለም
Make video about CERN
And also the new products of Apple
እንዴት free scholarships ማግኝት እንችላለን
waw
❤❤❤❤❤
ወፍራም😅😅😅😅😅😅
Happy new year everyone 🌼🌻🌼🌻🌼🌻🌼🌻
አንድን ባል የአለም ምርጥ ሴት ማናት ሲባል ሚስቴ እንዳለው ለሚውዴን ዉብነን ለምንውዴውም ግን ንፁህ ፍቅር ይጠይቃል
Achebichibenal🎉 dinaki tarik
❤❤❤
Frist view Abela
እኔ ግን ቦታ ተቀያይረው የሸወዱን ይመስለኛል።
Gobez nech afachewn asyazechachew
😭😭😭😭😭😭😢😢❤️❤️😘😘😘
😮😮😮
😂😂😂😂😂😂😊
Are weregna belat surgery negerma tesertalech
Wandime sila moroco nigaran.
ስለ ዩቱብ ንገረን
😂😂😂😂😂
Wow best video🫡❤
abel illumnati neh
አንተ አዎ
😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍🤩🤩🤩🤩🤩
I am not trusted , Ayhonm
😮😮😮😮😮😮😢😢
Ygarimal😮😮😮😮😮😮
ለሴጣን ከሰራክ በዋላ ዛሬገና አየውክ
😮❤😊🎉💝👌👁
አይ ሰዉ አፈር ህዝብ
አበልዬ ስለ ንግስት ኤልሳቤጥ ሥራልን የንግልዝዋን መንግስት