Andromeda አንድሮሜዳ: የቤርሙዳ ትሪያንግል አስገራሚ ጉዳይ Part 2 | ክፍል 1/2

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 окт 2024

Комментарии • 524

  • @meseretsebsibe1959
    @meseretsebsibe1959 2 года назад +9

    እድሜና ጤና ይስጥልኝ ዶ/ር የኢትዮጵያ ተስፋ በናንተ ውስጥ በማየቴ ፈጣሪዬን አመሠግናለሁ

  • @betelhembirhanu5773
    @betelhembirhanu5773 3 года назад +23

    ካለማወቅ ወደ እውቀት 🚶‍♀️👩‍💻👩‍🏫ጉዞ ወደ አንድሮ ሜዳ

  • @novatube4670
    @novatube4670 3 года назад +11

    ፕሮግራሙ በጣም ኣሪፍ በርቱ ምንጮችን ብትገልጹልን እላለሁ

    • @moij5962
      @moij5962 3 года назад

      Read their book..
      Need to do some leg work too.
      God bless

  • @husenhashem4200
    @husenhashem4200 3 года назад +18

    አቤል ብርሀኑ ቤርሙዳ ደርሶ መጥቷል ምንም ነገር የለም ልብ ወለድ ነው

    • @HelaweFesaha
      @HelaweFesaha 21 день назад

      እግዚአብሔር ረድቶት ነው

  • @dunuberhanu3168
    @dunuberhanu3168 3 года назад +31

    The music is so so scary beside the story. I always appreciated you keep it👍

  • @Zola406
    @Zola406 3 года назад +121

    ዩቱብ ላይ በፖለቲካ የተወጠርኩ ሰው ነበርኩ እውነት ከልብ በጣም አመሰግናለሁ እንደዚህ ዓይነት በኢትዮጵያዊ ልጆች እውቀት በማግኘቲ አሁን የተሻለ እውቀት አለኝ ብዬ አስባለሁ።

    • @workabekele5370
      @workabekele5370 3 года назад +2

      You don't have to listen politics . Me personally i don't listen to them. All RUclips's doing all about money . The end of the day they bulshit

    • @filmwedajtubee
      @filmwedajtubee 3 года назад

      @@workabekele5370 👍👍👍

    • @animpg4041
      @animpg4041 3 года назад

      #አሰላስል ኤክስኦ ፕላኔት

    • @abdurahmanabuabdulwehab2736
      @abdurahmanabuabdulwehab2736 3 года назад

      Where is the source of gravity of black holes?

    • @ertale1874
      @ertale1874 3 года назад +1

      ሳታረጅ አቁም

  • @abrahamsultan70
    @abrahamsultan70 3 года назад +20

    ፕሮግራማቹ በጣም ምርጥ እና ትምርታዊ አዝናኝም ነዉ በርቱልን

  • @ss-gu9ge
    @ss-gu9ge 3 года назад +63

    እግዚአብሔር አምላክ የማቱሳላን እድሜ ይስጣችሁ በጣም ትልቅ ነገር ነው የምታስተምሩን ትውልድ ሆይ እስኪ ንቃ

  • @Renewedlifeinchrist1993
    @Renewedlifeinchrist1993 3 года назад +2

    We are on a strange time focus on #Jesus
    #Jesus his coming back sooner than you think. Repent your sin and follow Jesus.
    ዮሐንስ 3
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹⁶ በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።
    ¹⁷ ዓለም በልጁ እንዲድን ነው እንጂ፥ በዓለም እንዲፈርድ እግዚአብሔር ወደ ዓለም አልላከውምና።
    ¹⁸ በእርሱ በሚያምን አይፈረድበትም፤ በማያምን ግን በአንዱ በእግዚአብሔር ልጅ ስም ስላላመነ አሁን ተፈርዶበታል።

  • @senayyakob2283
    @senayyakob2283 3 года назад +24

    ለምትሰጡን እውቀት እጅግ በጣም እናመሰግናለን ዘር ከመቁጠር ፊደል መቁጠር ይጠቅማል ምርጥ ኢትዮጵያዊ ናቹ እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርክ ሰላማቹ ይብዛ

  • @teddyorthodox
    @teddyorthodox 3 года назад +18

    እናንተን የመሰሉ ረቂቅ ልሂቆች ፈጣሪ ምናለ አብዝቶ ቢያድለን !! አምላክ እድሜ ዘመናችሁን ያርዝመው።

  • @WELAYA9
    @WELAYA9 3 года назад +4

    ዶክተር ሮዳስ 🙏እና ዶክተር ጌትነት 🙏የምታቀርቡት የሚገርምነዉ ተወዳጅምነዉ ትምህርት ሰጭም ነዉ ስለቤርሙዳ ስታነሱ ራእይ ዮሀንስ 11:7 ላይ ስለ ሁለቱ ነቢያቶች ከጥልቁ የሚወጣዉ አዉሬ ይዋጋቸዋል ያሸንፋቸዋል ይገድላላቸዋል ይላል እኛየማናዉቃቸዉ ልዩ ልዩ ሀይላት እና ፍጥረታት ባህር ዉስጥ ሊኖሩ ይችላሉ ሳያስፈቅድ የሌላክልልና መኖሪያ ገብቶ ሳይጎዳ ወይም ሳይላላጥ የሚቀር ያለ አይመስለኝም በተረፈ በርቱ ቀጥሉ እንወዳችኋለን🇲🇱

  • @melkamchane9506
    @melkamchane9506 3 года назад +7

    መምህሮቻችን በርቱልን እባካችሁ ደስ የሚልና በጣም መስማት የምፈልገው ፕሮግራም ነበር

  • @hayimanotbizuwork6036
    @hayimanotbizuwork6036 3 года назад +5

    በእውነት መምህር ልበ ብርሀኖች ናችሁ ተባረኩ

  • @NIKUTUBE1
    @NIKUTUBE1 3 года назад +6

    በትምህርት የተደገፈ አዲስ ነገር መፍጠር የሚችል እንዲሁም በተፈጥሮ የተሰጠውን አካላዊ፣አእምሮአዊ እና መንፈሳዊ ስጦታዎች በአግባቡ ተረድቶ በመጠቀም በዙርያው ለሚኖሩ ሰዎች አርዓያ በመሆን ሂይወቱን የሚመራ ሰው በማንኛውም ሁኔታ ውስጥ ብያልፍ ደስታውን ሊነጥቀው የሚቻለው አንዳች ሀይል አይኖርም። የኔው ከኔው ለእናተ...

    • @ብርሃኑአይነታው
      @ብርሃኑአይነታው 3 года назад +1

      ትክክል ብለሀል።ከትንታኔ አልፈን አዲስ ነገር ላይ ብዙ አልሰራንም።

  • @hannaloveedgilegn6670
    @hannaloveedgilegn6670 3 года назад +54

    አንደኛ ቆማችሁ እኛን አክብራችሁ ይህን የመሰለ ትምህርት ስላቀረባችሁልን እናመሰግናለን።💚💛❤🇨🇬
    ሁለተኛ እስካሁን ብዙ የማናውቃቸውን በመንፈሳዊ እና በሳይንስም ተንትናችሁ የምታስረዱ እንደናተ አይነት ጥልቅ ሰወች ኢትዮጵያ አገሬ ስራፈራች ደስተኛ ነኝ
    ሶስተኛ ፈገግታ የብርሃን መስኮት ነው አንዳንዴ ፈገግ ሲሉ ለምን ትላላችሁ የምትሉ ኮሚታተሮች ታሳዝናላችሁ።
    ብዙ ስላስተማራችሁን እግዚአብሔር ይስጥልን💚💛❤🇨🇬🇨🇬🇨🇬👃👃👃ዶክተር ሮዳስ ይህን ሁሉ ብራና ማን ሰቶዋቸው ወሰዱት ገዝተው ነው ሰርቀው?

    • @sebleeyasu6996
      @sebleeyasu6996 3 года назад +3

      አረ ነፍሴ ተረጋጊ እራስሽን ቻይ እሱ እግዚአብሔርን የሚፈራ ቤተክርስቲያናችን አሁን ላይ ካልዋት ውድ እና እንቁ መምህራን አንዱ ነው
      የሚያሳየው መፀሀፍ በሙሉ የሱ አይደለም በተለያዩ ሀገራት እየዞረ የተለያዩ ቤተ መፀሀፍትን ያጠናል ይጎበኛል በዚያም አጋጣሚ በካሜራ እየቀረፀ ያስቀምጠዋል ሁሉም ባይሆኑም የራሱ ሊኖሩት ይችላሉ በቤቱ ግን ይሄ ቤተ መፀሀፍት ውስጥ የተነሳ ፎቶና ቪድዮ ነው

    • @filmwedajtubee
      @filmwedajtubee 3 года назад +1

      @@sebleeyasu6996 ትክክል 👍 ስራው እኮ ነው ጥንታዊ መዛግብትን ማጥናት

    • @minaleshtera1049
      @minaleshtera1049 2 года назад

      Hana
      ruclips.net/video/v0HbK5rfYME/видео.html

    • @gezahgnteshome3599
      @gezahgnteshome3599 2 года назад

      00

  • @AfricaLalibelaSML
    @AfricaLalibelaSML 3 года назад +12

    ቄሱም ዝም መፅሐፉቱም ዝም ቤርሙዳ እይ ዋጠም ዝም የኢትዮጵያውያን የእኛ ግእዝ መልስ ይስጥ ይሆን አንድ ቀን ብዙ የተደበቀ ውብ ታሪኮች አሉን አላት ሀገራችን ❤️❤️❤️
    ምስጋና ክብር ለእናንተ ምርጥ ፕሮግራም ነው ❤️💯👌🏽

    • @ss-gu9ge
      @ss-gu9ge 3 года назад

      ይህ እንደሚሆን አልጠራጠርም

    • @filmwedajtubee
      @filmwedajtubee 3 года назад

      👍

    • @anisa8494
      @anisa8494 3 года назад

      😂😂😂😂😂

  • @bazezewdesalegn4707
    @bazezewdesalegn4707 3 года назад +4

    እጅግ በጣምደሰየሚል
    ትምርትሰጭነው

  • @Orit.Sports
    @Orit.Sports 10 месяцев назад +2

    sele Bermuda yetebalew hulu "WESHET NEEEEWWWW.."!!!!! yehew maserejaw...
    አስፈሪው ቤርሙዳ ደፍሬ ሄድኩ | vlog | Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2 Bermuda Triangle

  • @Zuzu_Tube
    @Zuzu_Tube 3 года назад +24

    ይህ የአላህ ተአምር ነው ጥራት ይገባው ሱብሀነላህ ጌታችን አላህ ስራህ ድንቅ ነው በዚች ትንሽ አይምሯችን ልቅናህን እንዴት እንደርስበታለን

    • @ናርዶስአየለ
      @ናርዶስአየለ 3 года назад

      ትክክል

    • @romansolmon5627
      @romansolmon5627 2 года назад +1

      Wow what a wonderful world the we live in ! God bless you for sharing your knowledge God bless

    • @anewrmohammed478
      @anewrmohammed478 2 года назад +1

      @@adsgkljadsfjad አላህ ሁሉም አዋቂ ነዉ ምን ልትል ነዉ እየመረረክ ቢሆን ዋጠዉ እንዳተ መፅሀፍ ቅዱሥ በሰዉ እየተሻሻለ የመጣ አይደለም ቁርሀን ግን የአላህ ቃል ነዉ ሳይንሥቶች የመሠከሩለት ነዉ

    • @alemtsehaydessie3732
      @alemtsehaydessie3732 2 года назад

      PPP l

    • @mahlettsegaye7230
      @mahlettsegaye7230 2 года назад +1

      @@anewrmohammed478 yerashn mermr egna gar atdres

  • @leylab6955
    @leylab6955 3 года назад +6

    ይሄ ሁሉ ክስተት ቁርአን ላይም ተገልፆልናል አላሁ አአለም ደጃል ቦታ ይዞ የተቀመጠበት ቦታ ይመስለኛል አላህ አዋቂ ነው

  • @abrehambirze5496
    @abrehambirze5496 3 года назад

    እድሜ ይስጥልን ፀጋውን ያብዛላችሁ በጣም ነው የምረካባችሁ በምታቀርቡት መርሀ ግብር።

  • @MechareMedaTube_YT
    @MechareMedaTube_YT 3 года назад +13

    አሰላሙአሊኩም እስኪ በቅንነት እኔ የሰራሁትን አይታችሁ 13 አመት ልጅ ነኝ ሰብስክራይብ አድርጉኝ አድስ ጀማሪ ነኝ ደግነት ለራስ ነው አትሰስቱ ልጅ የሚያድገው በትልቅ ሰው እጅ አይደል በእናንተ እጅ አሳድጉኝ ያገዘኝ ሰው ሁሉ ፈጣሪ ይገዘው

  • @Haptemer-l8h
    @Haptemer-l8h 3 года назад +10

    በጣም ደስ የሚል አቀራረብ ነው ማራኪና አስተማሪ፡፡

  • @c.l.a7272
    @c.l.a7272 3 года назад

    በጣም ነው እምናመስግነው ውድሞቻችን

  • @tsige8516
    @tsige8516 3 года назад +6

    በጣም አድናቆትአለኝ ለእናንተ እንደገና ብወለድ የማጠናው ስነፍጥረትና ግእዝን ነበር ያባቶቼን መልእክታቸውን ለትውልድ ለማድረስ እባካችሁ የደረሳችሁበትን የብራና ትርጉሞቹን በጽሐፍ አቅርቡልን :: አመሰግናለሁኝ

  • @biratube2591
    @biratube2591 3 года назад +6

    እናመሰግናለን you tube ላይ ልናያቸው የሚገቡን አስተማሪና አመራማሪ ትምህርቶች ናቸው አኔም time travel concept በጣም የሚመስጠኝ መላመት ነው

  • @asterwakero2847
    @asterwakero2847 3 года назад +10

    የተወደዳችሁ ምርጥ ያገሬ ዶክተሮች፣ የጌታ ሰላም ይብዛላችሁ፣ ስለ ምርጥ አገልግሎታችሁ በሙሉ ልቤ እባርካችኋለሁ።
    ውድ ልጆቼ፣ ያነሳችሁት እስካሁን ቁጭቴን እያባባሰው ያለው ያገራችን ከብዙ ስጦታዎች አንዱ የሆነው የግእዝ ቋንቋችን በመላ አገራችን በየደረጃው አለመሰጠቱ ምክንያቱ ባይገባኝም፣ እንዳነሳችሁት እናንተ መንገዱ አላችሁና የሚመለከተው አካል ከዛሬ ጀምሮ እርምጃ የሚወስድበትን የራሳችሁን ተፅእኖ እንድትጀምሩና በተፅእኖውም ውጤት እንደምታጡ በማመን፣ ለዚህም ተጨማሪ አገልግሎት መስዋእትነትን እንድትከፍሉ በትህትና እለምናችኋለሁ። አምላኬ መከናወኑን እንዲሰጣችሁ ፀሎቴ ነው፣ ተባረኩ።

  • @ethioie6229
    @ethioie6229 3 года назад +2

    ቤርሙዳ ውሸት ነው፣አቤል አስጎብኝቶናል

  • @konjo7249
    @konjo7249 3 года назад +4

    አዳሜ ነጫጩባ ኢትዮጲያቺላይ ሊያጠፏት የዘመቱባት እኮ ብዙ የእግዚያብሄር ሚስጥሮቺን አቅፋ ስለያዘቺ ነው ለምን ይመስላቹዋል ግህዝ የሚማሩት ድብቁን የአባታቺን ቅዱስ ኤኖክን ሚስጥራቶቺን ጭምር ማወቅ ስለፈለጉ ነው

    • @Tube-rt1zg
      @Tube-rt1zg 3 года назад +1

      በጣም ትክክል። እኛ ኢትዮጵያዊያን አብዛኛዎቻችን ግእዝ ቋንቋን አናውቅም።የማወቅም ፍላጎት የለንም።ምክንያቱም እኛ የኛን ታሪክም ሆነ ሀይማኖታችንን ለማወቅ ከመፈለግ ጉጉት ይልቅ የነጮች ቴክኖሎጂ አምላኪ ነን።ሆኖም ሚስጥሩ ይህ ነው።

    • @anisa8494
      @anisa8494 3 года назад

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @22tewabech2alemu7
    @22tewabech2alemu7 3 года назад +2

    የሚገርም የእግዘብሔርን ታምር ነው እየነገራቹን ያላቸውት በጣም ወደነዋል

  • @ethiopian3435
    @ethiopian3435 3 года назад +12

    ፕሮግራሙ በጣም ቆንጆ ነው

  • @AttitgebGenet
    @AttitgebGenet 5 месяцев назад +2

    በአለም ብዙ የሚደነቁ ሰዎች አሉ እኔ ደግሞ የዶ/ር ሮዳስ አድናቂ ነኝ።

  • @yakhabeshagamer6136
    @yakhabeshagamer6136 3 года назад +1

    ብዙ ሰው ሰለ Astronomy, universe or space science እውቀት ሰለሌለው ያልከውን ሁሉ ያምንካል

  • @barambaras5824
    @barambaras5824 3 года назад +1

    Etiyopia named since 1950th
    No longer than that.
    But Ethiopia means earlier is black or burn face which is black peuples in Greece lounge.

  • @fassikatesema575
    @fassikatesema575 3 года назад +1

    ዉሸት ነዉ ቤርሙዳ ትሪያንግል የሚባል የለም 👉ፍፁም ልብ ወለድ ነዉ 😀😀😀😀

  • @birukdessalegn5681
    @birukdessalegn5681 2 года назад +1

    የአቤል ብርሀኑ(የወይኗ ልጅ)ን እንመን ወይስ...

  • @zemedeadinew2455
    @zemedeadinew2455 3 года назад +3

    በጣም ቆንጆ ፕሮግራም ነው ስናፍቅ ነበር በዚህ የባላገሩ ፕሮግራም እድትመጡ አስተያየቴ
    ፩ኛ ግዕዝ መማር እፈልግ ነበር የት ልማር?
    ፪ኛ የምስል ቅንብሩን ደግማችሁ ብታዩት ትንሽ ቢስተካከል

  • @zerthuntesega1384
    @zerthuntesega1384 3 года назад +4

    እጽሜያችሁን ያርዝምልን

  • @abrahamsultan70
    @abrahamsultan70 3 года назад +2

    ሰይጣን የታሰረበት ጥልቁ ይሆንን ይህ ቦታ በድሮን ካሜራ ተገጥመዉ ለምን ባሁኑ ቴክኖሎጂ አይታይም

  • @robelashenafi1782
    @robelashenafi1782 3 года назад +8

    I think the last season of (the 100 ) touch this kind of things. By z way it's brilliant TV show

  • @faithmoore7486
    @faithmoore7486 3 года назад +16

    The back ground music is a little bit over dominating.

  • @ketimtube7579
    @ketimtube7579 3 года назад +2

    እኔ ግን ሉስፈር የታሰረበት ስፍራ ይመስለኛል ምክንያቱ በሰማይ በመላእኩ ሚክኤል መርነት ከዘንዶዉ ጋራ ሰልፍ ከተደረገ በዋላ ወዴ ሚድር ተጣለ ይላል በባህር ስር በማሀተም አትሞ አሰረዉ ይላል ስለዝህ 1000 አሜት በዋላ አንድ ቀን ይፈታል ይላል እናም እዛ ስፍራ ታስሮ እንዳይሆን ጥርጣሬ አለኝ ።በነገራች ይህ ከልጅነተ ጀምሮ በአይምሮየ ዉስጥ ያለዉ ነገር ነዉ

  • @samiegoodfacts7059
    @samiegoodfacts7059 3 года назад +5

    በጣም ነው የምናመሰግነው dr እንወዳችኋለን

  • @Peace.loveee
    @Peace.loveee 2 года назад +1

    Cgegag nehru hexagon yemimeselcloud new

  • @Tube-rt1zg
    @Tube-rt1zg 3 года назад +5

    የቤርሙዳ ትሪአንግል ጉድ በጣም ያስፈራል ኡፍፍፍ
    እኔ ግን በሳይንስ አላምንም።ግዕዝ የመማር ፍላጎት የለንም።ምክኒያቱም ስለዚህች አለም ሚስጥር በመፅሀፍ ቅዱስ ሄኖክ በግዕዝ ቋንቋ ፅፎታል።ለዚህም ነው ይቺን ሚስጥር ለማወቅ ነጮች ኢትዮጵያችንን አጥብቀው የሚፈልጓት።አሳዛኝ ትውልድ ነን።እግዚአብሔር ይድረስልን።

  • @zinarentertainment7403
    @zinarentertainment7403 Год назад

    እናንተን የመሰለውን ሰው አስተያየት መስጠት ቢከብድም እናንተ የኢትዮጵያ ኩራቶች ግን የባህል ልብስ ለብሳችሁ ቢሆን በጣም ደስ ይለኛል

  • @Ethiocenter
    @Ethiocenter 3 года назад +1

    Andromeda አንድሮሜዳ: የቤርሙዳ ትሪያንግል አስገራሚ ጉዳይ Part 1 Altechanem

  • @nati6016
    @nati6016 Год назад +1

    ሀሳባችሁ ስለ ህይወታችን ምንጭ ነው

  • @betelhimtafere9393
    @betelhimtafere9393 3 года назад +27

    በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው በርቱ የሚቀጥለውን ለመስማት በጣም ቸኩያለሁ

  • @faithmoore7486
    @faithmoore7486 3 года назад +7

    Thank you for sharing your knowledge.

  • @tigistgebru3899
    @tigistgebru3899 3 года назад +5

    ማወቅ እንዴት ደስ ይላል

  • @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ

    እግዚአብሔር አምላክ ይስጥልን የኢትዮጵያን እንቁዎች እድሜአችሁን የማቱሳላ ዕድሜ ያድርግልን እውቀቱን ይብዛላችሁ ከልብ እናመስግናለን ።

  • @ጌችቤተአምሓራ
    @ጌችቤተአምሓራ 3 года назад +12

    ምርጦች ኑርልን ሰላማዊቷን ኢትዮጵያን ያሳየን💚💛❤️

    • @kahsayluel4146
      @kahsayluel4146 3 года назад +1

      Amen ye hagerachen tensae yasayen amen

  • @ethiohabesha7069
    @ethiohabesha7069 3 года назад +22

    አንድሮሜዳ በጣም በጣም አሪፍ ግንዛቤን የሚያሰፋ ፕሮግራም ነው በርቱልን😍😍😍

  • @keradonmediacenter952
    @keradonmediacenter952 2 года назад

    ከራዶን ሚዲያ ሴንተር ሰብስክራይብ በማድረግ አሰደማሚና አስደነቂ መረጃዎችን ያግኙ እናመሰገናለን ከረዶ የናነተ፡፡ከራዶን ሚዲያ ሴንተር ሰብስክራይብ በማድረግ አሰደማሚና አስደነቂ መረጃዎችን ያግኙ እናመሰገናለን ከረዶ የናነተ፡፡ruclips.net/channel/UC4QbupZRB4tncZJmneThpew
    Subscribe our channel KERADON MEDIA CENTER to get updated one

  • @debebearega8955
    @debebearega8955 3 года назад

    የአቅጣጫመቆጣጠሪያሲባልአንድሮሜዳላይምንማለትነውየአቅጣጫመቆጣጠሪያየሚባሉትትሽእነማናቸው

  • @mesinani1234
    @mesinani1234 8 месяцев назад +1

    ባህር ውሰጥ ምድር ሊኆር ይችላል

  • @danmar8071
    @danmar8071 3 года назад +1

    ልዑል እግዚአብሔር አምላክ የጥበባት ሁሉ ፈጣሪ በዓለማችንም ይሁን በሌሎች አለማት የሚገኙትን የተለያዩ ፍጥረት የፈጠረ የብዙ ብዙ ድንቅ ስራዎችና ከሰዎች መረዳት በላይ የሆኑ ብዙ ነገሮች ሲኖሩ ይሄ አንዱ ነው። ሁሉንም ነገር የፈጣሪያችን ፈቃድ ሲሆን በወደደው ጊዜ ይገለጣል።እኛ እዚህ ምድራችን ላይ ባለው ነገር ስንደነጋገር፤ ስንወዛገብ ቅዱሳን አባቶች እስከ ፫ኛ ሰማይ እንደተነጠቁ ያስተምራል።
    2ኛቆሮ.12.2

  • @ከታገሱትሁሉምያልፋል-ፀ8ኈ

    የሚገርም ነዉ

  • @tilahunabebe7021
    @tilahunabebe7021 3 года назад +5

    I would obliged to appertiat the program together with your wonderful presentation. If possible would you like point the initial case for that Hard force upon the ocean ?

  • @amsaludessie1228
    @amsaludessie1228 3 года назад +2

    I like the presentation. How ever your story is mythical not factual. the Bermuda Triangle is amongst the most heavily traveled shipping lanes in the world, with ships frequently crossing through it for ports in the Americas, Europe and the Caribbean islands. Cruise ships and pleasure craft regularly sail through the region, and commercial and private aircraft routinely fly over it. Nothing is special in Bermuda

    • @niserekana
      @niserekana 2 года назад

      Truly. I realized the myth of Bermuda Triangle very recently

  • @yabsirakebedemj525
    @yabsirakebedemj525 2 года назад +1

    What if it's a gate or a portal to another unknown place? and what if the one that guards the gate is an angle?😳

  • @tedamy1698
    @tedamy1698 3 года назад

    እንደእኔ ቤርሙዳ የወደቁ መላዕክት ተብሎ በሔኖኽ መጽሐፍ የተገለፀው ታሪክ እንደሚታወቀው የእነሱ መጨረሻ በአንድ ውቅያኖስ ዳርቻ(እንደውም ውቅያኖሱ አትላንቲስ ነው ይባላል) በልዩ ግዝት እስከዓለም ፍጻሜ ድረስ በሦስት መአዘን ቅርጽ በሆነ ታላቅ ነገር እንደተዘጋባቸው ይነገራል፣ ለእኔ ያ ቦታ አሁን ቤርሙዳ ትሪይለንግል የምንለው ቦታ ነው፣ ቦታው ግዝት ስላለበት ማንም ወደዚያ እንዲደርስም አይፈቀድምና

  • @endyzema
    @endyzema 3 года назад +3

    We need more intelligent and passionate people ! thank you Dr !!!!

  • @EfiremDawit-pt7kh
    @EfiremDawit-pt7kh 7 месяцев назад +1

    ሀይ እንዴት ናችሁ የአንድሮመዳ ተለብዥን አባላት።ስመ ኤፍሬም ዳዊት እባላለሁ የከምስትር ቀመርተኛ ነኝ ያለሁት በዎላይታ ዞን በገሱባ ከተማ ነው የ 7ኛ ክፍል ተማር ነኝ።በዝህ ተሌብዥን የምተላለፉ ዝግጅቶችን እከታተላለሁ። እነም በጣም ጎበዝ ተማሪ ነኝ 15ኛ አመቴ ነው። ግን በጣም ብዙ ስራዎችን እየሰራሁት ነኝ በጥቅቱ 2 መጽሃፍን ጽፊያለሁ ስሙና እና ሻምፖፕን ሰርችያለሁ አሁንም የደም ግፊት በሽታ መድሃንት እና ብዙ ስራዎችን እየሰራሁት ነኝ ያለሁት። በዝህም አንድሮመዳ ተሌብዥን በሀሳብ ደረጃ ድጋፊ እንድያደሪግልኝ እፈልጋለሁ።ነገ ኢትዮጵያን ዎድ የተሻለ ደረጃ ለማድረስ እንታገላለን በጣም አመስግናለሁ ስራችሁ በጣም ጥሩ ነው!!!

  • @beimnetzelalem8387
    @beimnetzelalem8387 3 года назад +10

    መፅሀፈ ሔኖክ ላይ ካለ ብታብራሩልን እና background music ተመችቶኛል እና triangle ለምን ተባለ ከስሙ ተነስታችሁ ቤርሙዳ ትሪያንግል ምን ማለት ነው ለምን ተባለ?በተረፈ እድሜውን ያብዛለችሁ

  • @workineshteka3269
    @workineshteka3269 3 года назад +3

    ውድ ወንድሞቻችን ድንቅ ትምህርት ነው በርቱ የበለጠ ትምህርት እንድምታቀርቡልን ተስፋ አለን
    እድሜ እና ጤና ይስጥልን

  • @dagmawiedmenh1358
    @dagmawiedmenh1358 Год назад

    እናንተ አበዳቹ መሰለኛ አሮጵላኑ የጠፍውበጦርነትነዉ ነው ይማለትዉሸት ነው ሰውን ለማስጨነቅነው

  • @tiktokvid9741
    @tiktokvid9741 3 года назад +1

    Bermuda

  • @jonatankibreab7820
    @jonatankibreab7820 3 года назад

    ²³ ከጥንቱ ከዘላለም ጀምሮ ተሾምሁ ምድር ከመፈጠርዋ አስቀድሞ።
    ²⁴ ቀላያት ገና ሳይኖሩ እኔ ተወለድሁ፥ የውኃ ምንጮች ገና ሳይፈልቁ።
    ²⁵ ተራሮች ገና ሳይመሠረቱ፥ ከኮረብቶች በፊት እኔ ተወለድሁ፥
    ²⁶ ምድሪቱንና ሜዳውን ገና ሳይፈጥር የመጀመሪያውንም የዓለም አፈር።
    ²⁷ ሰማዮችን በዘረጋ ጊዜ አብሬ ነበርሁ፥ በቀላያት ፊት ክበብን በደነገገ ጊዜ፥
    ²⁸ ደመናትን በላይ ባዘጋጀ ጊዜ፥ የቀላይን ምንጮች ባጸና ጊዜ፥
    ²⁹ ለባሕርም ዳርቻን በወሰነ ጊዜ ውኃ ከትእዛዙ እንዳያልፍ፥ የምድርን መሠረት በመሠረተ ጊዜ፥
    ³⁰ የዚያን ጊዜ እኔ በእርሱ ዘንድ ዋና ሠራተኛ ነበርሁ፤ ዕለት ዕለት ደስ አሰኘው ነበርሁ፥ በፊቱም ሁልጊዜ ደስ ይለኝ ነበርሁ፥
    ³¹ ደስታዬም በምድሩ ተድላዬም በሰው ልጆች ነበረ።
    ³² አሁንም ልጆቼ ሆይ፥ ስሙኝ፤ መንገዴንም የሚጠብቁ ምስጉኖች ናቸው።
    ³³ ትምህርቴን ስሙ፥ ጠቢባንም ሁኑ፥ ቸል አትበሉትም።
    ³⁴ የሚሰማኝ ሰው ምስጉን ነው ዕለት ዕለት በቤቴ መግቢያ የሚተጋ፥ የደጄንም መድረክ የሚጠብቅ።
    ³⁵ እኔን ያገኘ ሕይወትን ያገኛልና፥ ከእግዚአብሔርም ሞገስን ያገኛልና።

  • @amhtube09
    @amhtube09 3 года назад

    ስለቤርሙዳ የሠው ልጅ ትንግርትና የፈጣሪ ተዓምራት
    ፕላኔቶቸ በኦርቢታቸው በየራሳቸው ጊዜና ቦታ ብቻ እንዲሾሩ የሚያደርጋቸውና የፀሀይ ሥርዓት (solar system) በስርዓትነቱ እንዲቀጥል በኛዋ ፀሐይ በኩል የተዘረጋ ማግኒጢሳዊ ስበት ስርዓት መኖሩ በኮስሚክ ሳይንስነት ተመዝግቦ የሚታወቅ እንደመሆኑ መጠን ቤርሙዳ የዚህ ስበት ሴንትራል ጀንክሺን ስለመሆን የተጠና ነገር ይኖር ይሆን? ይህ ሁሉንም ነገር ስቦ ጥጥት የሚያደርገውና እነዚህ ያጣናቸው ቁሶችና ሕይወቶች ተነጥለው ሲያገኛቸው ሥቦ ያቀለጣቸው ቢሆንሥ? የመግኒጢሳዊ ትዮቡ ስበት ግራሺቲሺናልና ተርማል ወላፈን ከሶሊድ ስቴት ወደ ሊክዊድ ስቴት ቀይሯቸው ቢሆንስ? በዩኒቨርስ አያሌ ሌሎች የፀሐይ ስርዓቶች ያሉ ስለሆነ የፈጣሪ (አላህ/እግዜር) ወደር አልባ ታአምር በዚህች በኛዋ ስርዓት ብቻ አይወሠንም። ይህችን ውሥን ስርዓት አካቶ ስለዩኒቨርስ ታዓምራት የጊዜና ቦተ ገደብ የማይወስነው ቁርዓን ምስጥሮችን ይፋ አድርጓል።

  • @memhrandegideykahsay3906
    @memhrandegideykahsay3906 3 года назад

    ይነበብ
    የዶክተሮቹ
    የምሁራን ተረት ተረት የላም በረት ስውር የቡሃሜት መርዛም ትምህርት።
    ይህ ዶክትሬትነታችሁ በኣስትሮኖሚ ወይስ በኣስትሮለጂ ወይስ በጥንቁልና? ለነገሩማ የኢህኣፓ መስራቹ ዶክተር ተስፋየ ደበሳይ የዶክትሬት ወረቀቱ የሃይማኖት
    በመሆኑ ነበር በኢትዮጵያ ፈጣሪ የለም ብለው የክህደት ትምህርት ለመጀመርያ ግዜ በማስታማሩ ብጓድ መንግስቱም ይህ መርዛም የከሃድያን ትምህርት በመቀጠሉ ብዙ ዋጋ ያስከፈለን።
    የናንተም ይህ ኣወዛጋቢ ኣሳሳችና Controversary
    የመናፍስት ትምህርት እየደገፋችሁ ህዝቦችን ወደ ማጡ እየመራችሁ ነው።
    ዶክተሬዎች ተብየዎች። ኤሊያንስን ኣስደናቂ ከኛ ይልቅ በኣእምሮ የመጠቁ ፍጡራን እያላችሁ መዓት የምታወሩትና ከፍ ከፍ ይምታደርጓቸው ኤልያንስ ከክርስትና እምነት የሚጻረር የመናፍስት ትምህርት እያንጸባረካችሁ ነውና ብህገ ኣምላክ የመናፍስት ትምህርታችሁን ኣቁሙ።
    እግዚኣብሄር በሌላ ዓለም ከመሬት ኣልፎ ሌላ የኤልያድ ህይወት ኣለ ብሎ ኣልተናገረም። ኤልያንስ ራሱን የቻለ የሰይጣን ታክቲክ ሆኖ
    ከእግዚኣብሄር እምነት ሊያምታታብን ሰይጣን የዘየደው የርክሰት ውጤት መሆኑ እየታወቀ ከሌላ ዓለም የመጡ እጅግ የላቀ ኣእምሮ ያላቸው ፍጡራን ናቸው ብላችሁ የመናፍቃንና የዲያብሎስ
    ትምህርት ወደ ማስተማር ኣደገኛ እልቅጣጫ መምጣታችሁ ኣይቀሬ ነው። ኣጀማመራችሁን ርያየን ነውና። ነው።ዋጋም ያስከፍላል።
    ይህ ኣባባል የህብረተሰባችን እምነት ያፋልሳል ተብሎ በኣሜሪካ በከባድ ሚስጢር የሚደበቅ ኣስትምህሮ ለዚህ ህዝብ ማቅረባችሁ ምን ይባላል። ዳሩ ሳንሱር የሌለባት መንግስትና ኣገር። በኣሜሪካ ይህ ኣባባል በብርቱ ያስቀጣል። እብዶኣል ቀውሰሶኣል ተብለውም ከህብረተስቡ ያስነጥላል። ተብሎም ያስፈርጃል። እናንት ግን ልጓም እንደሌለው ፈረስ ከወይዘሮ ኣበበች ጋር ኣንዴ ምስራቅ ኣፍሪቃ ብቮልካኖ ሊመታ ነው ።ዓለም ከጠፈር በመጣ ኣለት ልትጠፋ ነው እያላችሁ ቀይ ሽብር በምስኪኑ ህዝብ ትረጫላችሁ።
    እንደ ምሁር ዶክተር መጠን በሳይንስ የተደገፈ ትምህርት ማቅረብ ሲገባችሁ የናንት ግን ሳይንስና የሰይጣን ምትሃትን ኣስታርቆ ሰዎችን የእግዚኣብሄር ሃይል የሚወዳደር ክርስትና ያልገለጸው ሌላ ሃይል ኣለ ብሎ ማስነበብ ዋጋ ያስከፍላልና ተጠንቀቁ።
    ጥንቁልና ምትሃትና ክርስትናን የማስታረቅ ትምህርታችሁን ንጹህን የወንጌል ኣስተምህሮ ይቃረናልና ይህ ኣደገኛ በማር የተለወሰ ኣስተምሮኣችሁን ዶክተር ተብየዎች ወይ ደብተራዎች ብላችሁ ይቀለኛልና
    ይህንን ኣደገኛ መርዛም ትምህርታችሁን ኣቁሙ።
    ኣለበለዚያ የእግዚኣብሄር የሙሴ ኣስተምህሮ ሃይማኖት ወጥተው እንደ ሮማው ፓፓ የኤልያድ መምጣት የሚናፍቁ ተረት ተረት ትምህርትዎን ኢትዮጵያውያንን በክፉ ትምህርት ኣይበክሉ።
    ምክሬን ተቀበሉ።ካጠፋሁ ይቅርታ ብየ ኣልጠይቅም ።የምለውን ኣውቃለሁና። ወይም የደብተራ ቡሃሜትና ፔጋሱስ እያሉ በግሪክ ሚትዮሎጂዎሎጂ ስውር የዲያብሎስ መርዝ ባይረጩ ይሻላል።

  • @gerageru1388
    @gerageru1388 3 года назад

    ይኸ ሁሉ መላ ምት አስራ አምስት ሳይንቲስቶች የሰጡትን አስተያየት ፉርሽ የሚያደርገው ሦስት የእንግሊዝ የጭነት መርከቦች ጠፍተው ቬርሙዳ ዳር ላይ ቆመው ተገኙ በሩ አልተከፈተም የመርከቡ ሰራተኞች አንድም የለም አንድ ልትሞት የምታጣጥር ወፍ ብቻ ነች የተገኘችው ይህንን እንዴት እንዳልሰማችሁ አላውቅም ።

  • @kassaleykun7880
    @kassaleykun7880 Год назад

    ስለግራቢቲ ስናወራ የግድ በመጀመሪያ እኛ እነ ማን ነን የምንስጠው መረጃ ከአወናባጆች ውንብድና የጠራ ነው ወይስ ከተወናባጆች እና ከአወናባጆች አንዱን ሆኘ ነው
    የሚለውን ማጤን የሚችል አማርኛን እና የአማርኛ ተናጋሪን እባካችሁ
    የጠራ ጉባዔ ባለቤት ለመሆን እባካችሁ
    በቅድሚያ የጭንቅላት ገንቢ ቁርስ ምሳውን መክሰስ እራቱን
    ጉባዔ ተበላሽቷል
    ከአካባቢ ቬርሙዳዎች እንዳን
    ወንዶች ቬርሙዳዎች ሆነውብናል
    ሴቶች ጭንቅላት የሚውጡ ቤርሙዳዎች ሆነውብናል
    ቋንቋ ቬርሙዳ ሆኖብናል
    ኃይማኖት ፖለቲካ ሣይንስ ዕራሡ
    ሁሉም በህብረታቸው ዋጤ
    ቬርሙዳ ሆነውብናል
    በጥጋባችን ከሄድንበት ቤርሙዳ ሳይሆን
    በረሃባችን የመጣብን ቤርሙዳ
    የሴቶችና የወንዶች ቬርሙዳ ይታሰብበት
    🌈

  • @Peda_4444
    @Peda_4444 3 года назад

    ሰው የማንንም ኮተት እየዘበዝቡ ሰው ጥሮ ግሮ ሁለት ሶስት ስራ እየሰራ እንዴት ኑሮውን ማሸነፍ እና ተግቶ እንድሰራ የሚያደርግ ፕሮግራም ማቅረብ ሲገባ እንደዛህ አይነት ምአት የሚያወሩ ኮተታሞችን ሲያዳምጥ ውሎ እያደረ እንዴት ስለ ስራ እና ስለ ነገ የሚያስብ ትውልድ ይፈጠራል!!??

  • @AddisMolla-tz7fs
    @AddisMolla-tz7fs Год назад

    የኔ ሀሳብ ቤርሙዳ ትሪአንግል የጠፉት መርከቦችና አውሮፕላኖች ወደሌላ አለም ተጠልፈው ሾልከው የሄዱ ይመስለኛል ምክኒያቱም አንድ ፓይለት መረጃ እንዳስተላለፈው ከሌላ አለም የመጡ ይመስላሉ ሲል ያያቼው የሌላ አለም ፍጡራን መሆናቼውን በግልፅ ተናግሯልና ቤርሙዳ ወደሌላ አለም መሹለኪያ በር ነው ብዬ አስባለሁ ግን ፓይለቶቹና ካፒቴኖቹ አሁን ምን አይነት ሁኔታ ላይ እንዳሉ ማወቅ አጓጓኝ ሞተው ይሆን ወይስ በህይወት ይኖሩ ይሆን?

  • @laketana7060
    @laketana7060 3 года назад +9

    ይገርማል የእግዚአብሔር ድንቅ ስራ:: የሰውም ምርምር ይደንቃል::

  • @getachewbekele4929
    @getachewbekele4929 3 года назад +2

    This phenomena happens.but there was a plane that crossed in to heavy smoke that turned off engine combustion that left instruments to stop working.so the plane glided and few miles after engine started working and the flight continued.later a thourough investgation confirmed the incident .
    But in bermuda yes strange things happen and scientist have not found the real reason.

  • @foziamuhammed9013
    @foziamuhammed9013 3 года назад

    የፔርሙዳ ትሪያንግል ታሪክ ሙሉ በሙሉ ፊክሽን መሆኑን አቤል ብርሀኑ እራሱ ሂዶ ማረጋገጡን ነግሮናልና ታዲያ እናንተ ናችሁ ወይሱ አቤል ትክክል?

  • @amen23
    @amen23 3 года назад

    እሄን ምታወሩት ሳይስጋ አይስማሙም መፃፍ ግለጡ እሱ ይመራል ጥርጥር የለኝም ። ጊዜውን እየጠበቀነው

  • @samsonberhanu946
    @samsonberhanu946 3 года назад +1

    Bermuda is the center of all motions on the earth.starting point of the earths rotation.b/c of this the is high speed rotation of waters at deep.this speed attracts out side objects this results high gravity.

  • @tilahunwubu7956
    @tilahunwubu7956 3 года назад +4

    the explanation is well organized , thank you !

  • @debeleserbesa6527
    @debeleserbesa6527 5 месяцев назад

    በተለይ የቤርሙዳ ትሪአንግል አቅራቢዎች እነ ዶር ሮዳስና ዶር ጌትነት በመጀመሪያ በተለይ የአንድሮ ሜዳ ስታቀርቡ በነበረ ወቅት በጣም አድናቂያችሁ ነኝ ፣ በመሰረቱ ግን የተፈጥሮ ምስጥራትን እንኳን በጥልቀት ፣ በላይ ላዩን ለመዳሰስ መሞከር ፈታኝ ነዉ ። ይሁን እንጅ መቼዉም ቢሆን የሰዉ ልጅ እዉነታዊ ስጋ ለባሽ ፊጡር ሆኖ እስከ መጨረሻ የተፈጥሮን ምስጥራዊ ጠርዝ ማየት ይቻላል ወይ ?????

  • @fikrefikre755
    @fikrefikre755 3 года назад

    I think that the thing that stoped the weapons is a shock wave

  • @alexoawol
    @alexoawol 6 месяцев назад

    አስፈሪው ቤርሙዳ ደፍሬ ሄድኩ | vlog | Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2 Bermuda Triangle። ትልቅ ሁኑ አትዋሹ በእድሜ አምላክ!!!!

  • @minasdegu6034
    @minasdegu6034 3 года назад

    በርቱ

  • @solomongetahun6124
    @solomongetahun6124 6 месяцев назад

    አቤል ብርሃኑ የወይኗ ልጅ እያለ የዩቲዩብ ፕሮግራም አዘጋጅ ልጅ እቦታዉ ሂጀ እዉነት አለመሆኑን አረጋግጫለሁ። ቤርሙዳ ትሪያንግል የሚባል ነገር የለም ብሏል። ሌሎች ሰዎችም እንደዚህ እያሉ ነዉ። እንዴት ከእናንተ ፕሮግራም ጋር እናስታርቀዉ?

  • @anewrmohammed478
    @anewrmohammed478 2 года назад

    ቤርሙዳ የሚባል ቢኖርም የአዉሮፕላን መሠወር የመርከብ መሠዉር የሚባለዉ እዉሸት ነዉ

  • @girumzewdie1045
    @girumzewdie1045 3 года назад +6

    ጤና ይስጥልን መጋቢ ሀዲስ ሮዳስ እና ዶክተር ጌትነት ያቀረባችሁት ዝግጅት አስተማሪና እውቀት መጋቢ ስለሆነ ምስጋናችን ጥልቅ ነው።ነገር ግን ከጀርባ የሚሰማው የሙዚቃ ድምፅ በጣም የበዛ ከመሆኑ በላይ ለዝግጅታችሁ ማጀቢያነት የተጠቀማችሁበት ምክንያት ለእኔ አልገባኝም።ቢቀርም ምርጫዬ ነው።

  • @abenettekle9892
    @abenettekle9892 3 года назад +1

    Bewnetu bezu awkenal

  • @AbiyAlemu-y1k
    @AbiyAlemu-y1k Год назад

    በጣም አሪፍ እውቀት ነው ለእኛ ኢትዮ ይጠቅመናል ግን ከረፈደኦነ

  • @abebaabraham8227
    @abebaabraham8227 3 года назад +1

    ኢትዮጵያውያን ምሁሮች እንደሆንን እየተነገረኝ ባድግም ነገር ግን ሃገራችን ካለችበት በጣም የተንቀራፈፈ እድገት አንፃር አምኜ ልቀበለው እየተቸገርኩ ነበር። ነገር ግን በጣም የሚገርሙ ምሁራኖቻችንን እየተመለከትኩ በመሆኑ እጅጉን ደስተኛ ነኝ

  • @Andolem
    @Andolem 3 года назад +5

    Thrilling and entertaining thanks for that.

  • @balemiborasa9146
    @balemiborasa9146 2 месяца назад

    ምን እያላችሁ ነው የተቀነባበረ ፊልም ነው የምታሳዩን አቤል በአካል ሄዶነው የመጣው ውሽት መሆኑ አረጋግጦል በፌት አሰማችሁ ነበር ወደሌላ ያልተባነነበት መኩሩ ዮፎ ደግሞ ነው ሌላ ነው ዋሹ ግን ከሀይማኖት ጋር አታያይዙት ዶክተሩ የምድነው ያሳዝናል ወይ ሀገሬ መደበርያ ሆንሽ

  • @MihretMelkie
    @MihretMelkie 6 месяцев назад

    አቤል ብርሃኑ የወይኗ ልጅ ስለፔርሙዳ በአካል እየሄደ ቪዲዮ ሰርቶልናል 100% ውሸት ነው ፊክሽን ነው ብሎናል።ማንን እንመን?

  • @danielkassa5196
    @danielkassa5196 3 года назад +6

    Thanks for presenting but hadn’t we laughed when we described the last word of the lost citizens it would have been great.I think we should have shown a little sympathy

    • @tsegasolomon8907
      @tsegasolomon8907 3 года назад

      Very true

    • @moij5962
      @moij5962 3 года назад +1

      Judgment??????
      Some people are terrified to be in public...they laugh to cover it up..
      Some People just laugh, Because It Is their coping mechanism. Like someone said it is a "fake" happy hormone to keep yourself calm..
      Just enjoy the information... don't be sensitive about little things without understanding others personal issues.
      Please teach yourself to be less judgemental.
      I learned so much from this kinda show.
      We are lucky that we didn't have to do the work.
      The only thing we do is swipe and click😂
      And we still pick on people who did all the hard work.
      ........🙊🙊😭😭😭

  • @SolomonGMedhin-q2h
    @SolomonGMedhin-q2h Месяц назад

    ጥያቄ አለኝ ዶ/ር፣ በአንድ ወቅት “ለፖተንት መብት ማስመዝግብ ፈተና” ልዩ ቀመር ፍልስፍና ግኝት የፈጠረ ሰው ወደ N. York መሄዱን አቅርባችሁ ነበር፣ ፍፃሜው ምን ሆነ??Hope “they” didn’t አለጠፉትም በጣም ሰግቼለት ነበር!! Please shade light on this?

  • @alexoawol
    @alexoawol 6 месяцев назад

    ABEL YEWEYINUA LIJ በርሙዳ ሂዴኮ እዚሁ ዩቱብ ላይ ፈትሹ ትልልክ ሰዎች ናችሁ። ምንም የለም ውሸት ነው

  • @berihunhaile
    @berihunhaile Год назад

    እንደኔ ግን ኖርዝ ፖልና ሳውዝ ፖል ፑሽና በፑል ፋክተር የሚከሰት ይመስለኛል