I learned from you so many things if there is life there will be knowledge. As far as you are interested no age limitation. It flows like a river. Thank you very much. May God bless your skills.
Thank you so much for feeding our minds with such inquisitive informations!!! One suggestion, would you please write the lists of books/ መዛግብት mentioned in the link detail below your videos? ከታላቅ ምስጋና ጋር እጠይቃለሁ።
Thank you over and over agin Dr Rodas and Dr Getenet. I have a suggestion: when you mention books and scholars it would be great if you displayed them and left them there for a little while on the screen maybe on the right or left side as you guys continue taking so that we can take notes. Right now it is too fast and some of the books are not displayed. Thank you keep up the great work.
Ethiopia is Africa this history belongs to all African they deserve the truth . you have to translate this to other international and African language. all Ethiopian have duty of that god bless Ethiopia.
Thank you for letting us know about this, but please run such program on extended bases so that such presentation will take us out of the ethnic & marginalizing politics
Wow. Thank you for sharing this amazing info. Eager to read the book. Bertulin wud ye Ethiopia lijoch. There is no way I would know this unless you shared it. Thank you again.
በጣም ነው የምወዳችሁ የኢትዮጵያ ፈርጦች
ruclips.net/video/v0HbK5rfYME/видео.html
መምህር በጣም ነው ትምህርቶችህ ደስ የሚሉት ፈጣሪ እንደ እርሶ አይነት ሰዎችን ለሀገራችን ያብዛልን
የፕሮግራማቺሁ ቋሚ ተከታታይ ነኚ 10000000 አመት ኑሩልን
yeker yeblhe
ruclips.net/video/v0HbK5rfYME/видео.html
እጅግ አስደሳችና መሳጭ ፕሮግራም ኡፍፍፍፍ... እንዴት ደስ እንዳለኝ። እግዚአብሔር ድንቅ አምላክ ነው ሥራው ሁሉ ድን....ቅ ይላል ማን ስለዕርሱ ተመራምሮ እንኳን መጨረስ ይጀምራል?
በጉጉት እየጠበኩ ነበር እንኳን ደህና መጣችሁ
ruclips.net/video/v0HbK5rfYME/видео.html
ገፍቼ አለመማሬ እዴት እደሚያናደኝ የሀገር ሸክም ነው የሆንኩት ምናለ እግዚአብሔር ፈቅዶ ለሀገሬ አንድ ነገር ባበረክት
እወዳችሗለሁ ምርጥ ሰዉ ናችሁ ለኔ ሮዳስ ባክህ በብዛት መፅሐፍ ጻፍልን ሰዉ እኮ አፈር ነዉ እንዳጠፋን ባክህ
ጥሩ ኘሮግራም በቤተሰብ ቤት ባላገሩ ቲቢ የብዙሀን ምርጫ እንደሚሆን ኣልጠራጠርም
የሚገርም ነው ለማመን ይከብዳል እወቀቱን አብዝቶ እግዚአብሔር ይሰጣችሁ ለኛም የምንሰማበት ልቦና ይስጠን
እናንተን እንደት ብየ እንደማደንቅ አላውቅም እግዚአብሔር የሰጠን ስጦታችን ናችሁ
ታሪክ ማወቅ በጣም እወዳለሁ በተለይ ሚስጢራዊ የሆኑ ነገሮችን እያሳወቃችሁን ስለሆነ እናመሰግናለን ። በርቱልን
ጌታ ይባርካችሁ!ዕድሜና ጤና ይስጣችሁ፡፡
ዛሬ አለም ኢትዮጵያን የበታች አድርገው ያስባሉ ዛሬ ሰለጠን እያሉ የምናደንቃቸውን ስራ በ ጥንት አመታት በኢትዮጵያ አባቶቻችን ተሰርተው ያሉ ናቸው አንድ ቀን ሁሉም ሀበሻ እኔ ማነኝ የማንስ ዘር ነኝ ብለን የጠየቅ ለት ሀገራችንን ትልቅ ማድረግ እንችላለን
በርቱ የሀገሬ ልጆች ሌላም ሌላም አዳድስ አስኮምኩሙን
የኢትዮጵያ ፈርጦች!!!!
ዶ/ር ሮዳስ አንደበትህ አይሸለችም እኮ በርቱልን እንቁዎቻችን
ደስ ሲል! ኢትዮጵያ እንደዚህ እውቀት የጠገቡ ምሁራን ስላላት ትልቅ ኩራት ነው:: እናንተ የኢትዮጵያ ውድ ቅርሶች ናችሁ!!!!! እናመሰግናለን።
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ
እጅግ በጣም ጥሩ ገለፃ
Thanks!
በርቱ ኢትዮጵያን ከአንቅልፏዋ አስነሱ
እግዚአብሄር ጥበቡት አብዝቶ ይስጣችሁ ምን ልበላችሁ ከቃል በላይ ናችሁ።
የሚገርም ነው ኢትዮጵያውያን ቀደምት መሆናችንን ለትውልድ አስረዱልን እናመሰግናን፡፡
We are lucky to have you thanks for sharing us your knowledge
ባላገሩ እናመሰግናለን !በስእል አያይዛችሁ ስላቀረባችሁልን
I learned from you so many things if there is life there will be knowledge. As far as you are interested no age limitation. It flows like a river. Thank you very much. May God bless your skills.
በጣም እናመሰግናለን እወቀቱን ይጨምርላቹሁ
these guys are some the best of Ethiopian people
You are so clever. You're welcome, Dr. Getnet. Your presentation is interesting.
Dr rodas tebarek admie ana tina ystk 🙏🙏🙏🥰
@Sile Enattnshi over act yaregal asun eyaye sinagerwu ignore yaregewal fitun camera lay bchaa 🙄🙄🙄
በርቱልን ለልጆቻችን
ሰላም ውድ ወንድሞቻችን እንኮን ደህና መጣችሁ
Thank you so much for feeding our minds with such inquisitive informations!!! One suggestion, would you please write the lists of books/ መዛግብት mentioned in the link detail below your videos? ከታላቅ ምስጋና ጋር እጠይቃለሁ።
ጤና ይስጥልኝ ዶ/ር ሮዳስ ስለ አትላንቲስ ጉዳይ እኔ የምኖርበት ዱባይ ከተማ ውስጥ አትላንቲስ የሚባል ሆቴል አለ እዛ ውስጥ በርከት ያሉ የተቀዳዱ የብራን ካርታዎች ና ፅሁፎች በግዕዝ ፊደላት ያለበት ነው በጣም በጥንቃቄ በፍሬም ተደርገው ለዕይታ ተቀምጠዋል ፎቶዎች አሉኝ በምን ልላክልዎ ወይም ዱባይ ከመጡ ቢያዩት ደስ ይለኛል ተቀብዬም ባስተናግድዎ ደስ ይለኛል
በርቱልን ጎበዞች
እናመሰግናለን ውዶች ተባረኩ ለትውልድ የሚጠቅም ፕሮግራም ነው በርቱ!!
በርቱ ብዙ እውቀት አግኝተናል ከናንተ ቀጥሉበት ግን background sound track biker tru new asfelagi aydelem bye asbalew tinsh yrebshal
እናመሰግናለን 🙏💚💛❤️
doctor rodase u are endemic fore ethiopian people
በርታ ጥሩ ነው
I have no words to...God bless you guys...
Thank you over and over agin Dr Rodas and Dr Getenet. I have a suggestion: when you mention books and scholars it would be great if you displayed them and left them there for a little while on the screen maybe on the right or left side as you guys continue taking so that we can take notes. Right now it is too fast and some of the books are not displayed. Thank you keep up the great work.
በጣም ደስ የምል ዝግጅት ።
Ethiopia is Africa this history belongs to all African they deserve the truth .
you have to translate this to other international and African language.
all Ethiopian have duty of that
god bless Ethiopia.
በጣም የምጠብቀው ፕሮግራም ነው
በታቻለን አቅም ሼር እና ላይክ
በጣም ነዉ ምትመቹኝ
ፕሮግራማቹ በጣም ይስባል
ይማርካል በጣም እንወዳችሗለን
Where can we point atlantis if we wanted to find it right now this is very important and urgent for us
እንኳን ደና መጣችሁ በጉጉት እየጠበኩ ነበር
ይሠማ
Thank you doctors keep it up!
Thank you for letting us know about this, but please run such program on extended bases so that such presentation will take us out of the ethnic & marginalizing politics
Wow.
Thank you for sharing this amazing info.
Eager to read the book.
Bertulin wud ye Ethiopia lijoch.
There is no way I would know this unless you shared it.
Thank you again.
አንተብቻ አውራ ርዳስ እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን
Fatari yibarikachu buzu katamaru sawochi tikikilega etop inatenow ayew ewadachowalo
Tarikun sebket aderegachuhut enji arife new
Woww ena bezu temiherte alegefawem gene zara tinishi temeralwe🙏🙏🙏enamesgenalen
Betam betam enamesegenaln
እንወዳችኋለን
You insisted me to search. 👍😊
ልጆች ሆይ ተረጋጉ፣ ሳክስ ብቻ ነው
መፅሀፋን የት ላግኘው
እኘንኳን ደና መጣቹ ልቆች
ወይ ግብፅ ከጥንት ጀምረው እውቀታችን አሁን ግድባችን መቸ ነው የሚፍቱን
ዋው በጉጉት ስጠብቃችው ነበር
ኢትዮጵያዊ ነኝ በማንነቴ የምኮራ ነገር ግን በዉሸትና ፣በምኞት ለመክበር የማልፈልግ ጥሩ ዜጋ ነኝ ብዬ አምናለሁ ነገር ግን አትላንቲስን የሰሩ አባቶች ልጆች ነን ካልን መጽሀፍ ሲናገር ምድር ከሰማይ ከፍ እንደሚል ሀሳቤ ፣ከሀሳባችሁ፣መንገዴ ከመንገዳችሁ የተለየ ነው እንደሚል የሰማሁትን ታሪክ ይሄ ቃል መልሶልኛል።
ጥሩ ነው ግን እኔ የ12 አመት ልጅ ነኝ አትላንቲስ እና ኢትዮጵያ ላይ ያደረጋችሁት ክላክሲካ በጣም ስላስፈራኝ ትቼው ተኛሁ እባካችሁን አስተካክሉት
ምፅፅፅፅፅ
"ኡቶጲያ" ማለት ትርጉሙም መልካም ምድር ማለት ሲሆን መላው አፍሪካ ኡቶጲያ እየተባለ ይጠራ ነበር።
አንድሮሜዳ ማለት ምን ማለት ነው? የምን ስም ይሆን? ብትነግሩን። Thank you.
ይገርማል
betame nw eko metaguwagute
Where Plato book buy
thank you but can you change the theme it is scary
Begugut eyetebeku neber kbr ystln brkyewoch .... gn background music alwededkutm kechalachuhi keyrut
ስለ አትላንቲስ ፊልም ካለ እስኪ እርሱን ንገሩኝ
Series film ale atlantis yemibal
It is fantastic
Yekerta doctor bemegemerya lamesgeneh betaam enamesegnalen. Ethiopia and atlantis yemilewen metsehaf internet lay alagegnehutem enedet magegnet echelalehu
እናመስግናለን በጉጉት ስጠብቆት ነበር
ዶክተር ሰላም ላንተ ይሁን
ምናልባት ከቻልክ ቤርሙዳ ትሪያንግል ከ ኢሉምናንት ጋር ሚያገናኘው ነገር ካለ በሰፊው ብታስረዳን……
I like science; and now even love it more. I love since fiction too. Please tell me what book I can read to get more satisfaction
How can I get Andromeda book please
Woooooooooooow😲
Awo cristaloch ke airoplane ena ke leloch guz negeroch betechemari astroydochnm eko yesbal
I hate the music I want to hear what you say but the music le joro...hmm
memher megabe haddis rodas tadesse programun btam ewdewalw gn ahun be balageru tv lay yejmerachut andromeda program lay yetetekemachut classical btaaaaaaaaaaaam yrebshal metfo smet yefetral ena lmesmat ychenkal ebakachu yale classical bihon ymtawerut btam des yelal ebakachu yhe program hulue be gugut ymtbkew nw. be leul egziabhere sem amesegnalw kidist dingel mariam tebarkachu hule endemeramer slaregachugn.
ETHIOPIA IS UNIQUE!!
Pls make the hole part at one episode
ይሄ ካርታ ግን በተለያዩ ጊዜጦች አየዋለሁ እስከ የመን የሚደርስ ነው? በዚህ ስፋት ያሁኑ ትውልድ ማስፋት ይችል ይሆን?
በርቱ ይህ ትልቅ ትምህርት ነው ለም በኢቲቪ ፕሮግራም አትጀምሩም በእግዚአብሔር ይገባኛል ኢኮኖሚያዊ እጥረት ሊኖር ይችላል ግን ደግሞ መንግሥት ሊያስብበት ይገባል?
እኔ የሚመስለኝ ሌላ ዩንቨርስ እየገቡ ነው
asgeraminew ethiopiyaye geremai enku tarik endaleta tegenzibiyalew
ኢትዮጵያ የሚባለው ሀገረ እስከ ግብፅ ድረስ ነበር ፡፡ ለዚያ ይሆናል፡፡ ኀዉልቶቹን የሠራዉ ኩሽ ነዉ፡፡
ebakachu egan wedeza wesedun ...menegedun asayuen?????????????????
Migermnew ❤
ትልቅ ተስፋ አለኝ ለትውልዱ መሪ እንደምትሆኑ አልጠራጠርም ያውም በትልቁ
Wishet
ani y 12 amet lige nai andstahui awkat adme ystahu byans and nager awkeyalhu ng tari anadergahualen
Selam enkuan dena metachu
አትላትሰ እና ቤርሙዳ ወይ የሚጠፉት ወደ አትላንትሰ ቢሆንስ የሚሄዱት hahaha