I have followed this interview some weeks ago and proud of Hakim Abebech . Those who are in Addis doesn't know much about her and her knowledge in general.. The government should take the lead to promote her work .
OMG!! I love this woman . She has Avery deep knowledge. This is all I have been hearing since I was a child . I really want to meet her.🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾 Thank you for bring this to public❤️❤️❤️
I heard from close friends of mine that she diagnosis any kind of disease with just looking the foot of a person and referring her book. And anything she tells you is spot on. She also knows how to make a concoction from plants to treat the disease. Hakim abebech is truly a hidden gem!! The government should protect her and make everything accessible to transfer her knowledge to the next generation.
This land God Kal is protected for numbers I been in menz and gishe i learn with unknown sprit still hard time to to reason in the issue... but like you a good teacher you solve some of them thanks sister in Christ
Bedellu Desta : Not lost but hidden🙄. This is typical of us Ethiopians. We spent to much in the past fairytale instead of the future and suffer in poverty, war, famine, illiteracy etc
ኢትዮጲያዊ ሆኜ ኦርቶዶክስ ሆኜ በመፈጥሬ እግዝአብሔርን አብዝቼ አመሰግነዋለሁ የአባቶቻችን በረከቶች እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Tnbite Ermyas 3,16 & 31,31-36,,egziabher ketallachewu higun tilewu ketalachewu gar mehon newu metadel????? 2gna.corontos 3,3 !!!af sekefet chinkilat yitayal
ወንድማችን የፖለቲካውን ነገር ናቅ አድርገህ ማወቅ ያለብንን አስገራሚና ድንቅ የሆኑ ማንም ያልነገረንን የሀገር ታርክ ሀብት እውቀት ስለምታስደምጠን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ
ለሀኪም አበበችና ለመሰሎቻቸው እርጅኝ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ለእኛም ለምናደምጠው የማስተዋል ልቦና ይስጠን
የወንድና የሴት ሽንት ቤት መለየት ባቃተን ዘመን ኢሄን ትምህርት ስለስጡን እናመስግናለን 🙏
በመጀምሪያ ዶ/ር አንተን ማመስገን እፈልጋለው፡፡ ሲቀጥል እኝን እናታችንን ለሀገር ጠቃሚ መሆናቸውን ተገንዝበን ከፍተኛ ጥንቃቄ፣ትኩረትና እንክብካቤ ልናደርገላቸው ያስፈልጋል!!
መምህር(ዶ/ር) ሮዳስ አመሰግናለሁ በርታ ማንነታችንን ማወቅ ጀምረናል
Yamlak talaknet yemysemabetin ewuket ntenkek, sileyesus sitesemash? Ewuketma balemu tebetnowal dro, gin egzabehr yemitelaw yaltefeked kesu yalmetawun aysham. Hewanin astawushi yetekele ewuletna yegzabher kuta.
אליאל
@@אביבהאמרה-ח1ל11😊1
ፀ@@andamlakandfitret6561
3:29 3:30
እኔ ይህን ድንቅ ሚስጥራት ከህታቺን ስሰም በእውነት የኢትዮጵይ ትንሳዔ እየቀረበ ያለበት ምልክቶች ይመስለኛል ከእህታችን አገላለፅ ዋና አንኩዋር ብየ ያስተዋኩት ለአገራችን ትንሳኤ የህዝብ ቅንነት ወሳኚነት አለው ይህን የኢትዮጵያን ህዳሴን ለማየት እርስ በርስ ለመተሳሰር ፍቅር የሆነውን ጌታ እየሱስ ክርስቶስን በህይወታችን እንዲነግስ እንጋብዘው እሱ ፍፁም ፍቅር ልድንበት ያለ ብቸኛ መንገድ በእርሱ ነውና
ኩሩ ኢትዬጽያዊ እድሜና ጤና ይሥጥሽ ትንሣዬዋን ለማየት ሁላችንንም ያብቃን😍😍😍
Amen
እናታችን እህታችን እድሜና ጤናውን ሰጥቶ ያቆይልን መምህር አንተም ተባረክልን በርታ
እኔ የገረመኝ ግን እኛ የቱጋር ምን እየሰራንስ ነው ይህቺን የተባረከችን በእውቀት በመአድን በንግስና ቀደምት የሆነች ሀገር ከምናምሳት ሊቃውንቶቿን አክብረን እውቀትን ተረክበን ወደከፍታዋ ብንመልሳት የሚበጅ ይመስለኛል ጌታ የሀገራችንን ትንሳኤ ከሚያዩት መሀል ያድርገን
እግዚአብሔር ይባርክህ ዶክተር ሮዳስ ታደሰ
በእውነቱ ይሄን ጉዳይ እምጠብቀው ጉዳይ ነበር በኢትዮጵያ የወደፊት እጣፋንታ ላይ ያለኝ አመለካከት ሁሉ እንደ አንተ እምነት ነው ያለኝ በቅርብ ቀን ብርሃን ይወጣል በኢትዮጵያ ለኢትዮጵያ ለኢትዮጵያውያን ለዛች ቀን ያድርሰን ሁሉም በስርአቱ ይቀጥላል ብዙ ጉዳዮችም በሰፊው ይቀጥላሉ የደክመንት ስብስብ ጥናቶችም
ምርምሮችም ቅመማወችም ይቀጥላሉ አንተም በርትተህ ስራ ዶክተር አበበችንም እድሜ ሰጥቶ ያቆይልን አሜን።
የማላውቀው ሣይንስ ያለ እስኪመስለኝ ድረስ አዲስ ነገር ነው የሰማሁት ቃለ ህይወት ያሰማልን ትልቅ ነበርን ወደታላቅነታችንም እንመለሳለን!
ይሄንን የመሰለ ታሪክ ይዘን እንባላ በጣም ያሳዝናል!!!ጫት ቤት እና ሲሻ ቤት መዝጋትን ትተው እንደ እዚህ ዓይነት ቤት ይዘጋሉ አረ ምን ዘመን ላይ ደረስን???ሃኪም አበበች እረጅም ዕድሜ እና ጤና ይስጦት ዕውቀቶትን ለማካፈል ፈቃደኛ ስለሆኑ እግዜር ይስጦት🙏🙏🙏
እኔ ይህን ሁሉ በ አባቴ እሰማ ነበር ሰ ኮኮብ ተመራማሪወች ወይም ኮኮብ ቆጣሪወች እንዲሁም ስለ ደሸት በጣም ህፃን እያለሁ ነበር እንደ ተረት ተረት የሚነግረን አባታችን አሁን አድጌ ኮኮብ ቆጣሪ ነው እከሌ ሲሉ እሰማለሁ በጣም ገራሚ ታሪክ ነው እናመሰግናለን ።
Hakim Abbeche’s wisdom, energy and pure sprite is just pouring into mine naturally. God is great so great full for his program!
ልዑል ቅዱስ እግዚአብሔር ይህችን ውብ ሐገራችንን ቅድስት ኢትዮጵያን ይባርክልን!!! ውድና ድንቅ ተመራማሪ፣ የታሪክ ሊቅ ፣ የሥነ ጠፍር ጠበብት፣ የእጽዋት ጥበብ ሊቅ፣ የሕክምና ጥበብ ሊቅና ፤ እጅግ እጅግ እጅግ በጣም የተከበሩ ውድና ብርቅ የኢትዮጵያ ልጅ ፤ ሐኪም ክብርት አበበች ... ለእርሶ ያለኝን እጅግ ግዙፍ አክብሮትና አድናቆት ስገልጽሎት በታላቅ አክብሮት ነው። እንደ እርሶ ያለ ንፁህ የልዑል ቅዱስ እግዚአብሔር እና ፣ የልዑል ቅዱስ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ በ ረከትና ፀጋውን አብዝቶ፣ አብዝቶ፣ አብዝቶ ይስጦት !!! እረዥም ዕድሜ እንደ ማቱሳላ ፣ከሙሉ ጤንነት ጋር እመኝሎታለሁ!!!
ውድ ክብርት ሐኪም አበበች ... እንደ እርሶ ያሉ በጣት የሚቆጠሩ ሊቃንናትን የፈጣሪያችን የልዑል ቅዱስ እግዚአብሔርን እና የአምላካችንን የልዑል ቅዱስ ጌታ እየሱሰ ክርስቶስን እና የቅዱስ መንፈስ ቅዱስ ጥበብ ባለፀጋን እጅግ በጣም ትልቅ አክብሮት በሐገር ደረጃ ሊደረግ ግድ ይል ነበር። ነገር ግን አሁን ያለው የኢህአዲግ መንግሥት ይህን እንዴት እንደ ሚመለከተው ልዑል ቅዱስ እግዚአብሔር ብቻ ነው ፤ ይህንን የሚያውቀው። እንግዲህ ውድ የሐገሬ ልጆች ኢትዮጵያውያን በሙሉ ፣ ውድ የሐገራችን መንግሥት ፤ እኚህ ውድ የልዑል ቅዱስ እግዚአብሔር ፣ ቅዱስ መንፈስ ቅዱስ ጥበብ ባለፀጋን ክብርት ሐኪም አበበችን ... ። በተቻላችሁህ ሁሉ የመርዳት ግዴታ በእያንዳንዳችን ትከሻ ላይ ወድቋል!!! ይህንን የተዘጋባቸውን የእጽዋት ምርምር ጣቢያ በማስከፈት ፣ በሌላም በሌላም ልዩ ልዩ እርዳታዎች የቁሳቁስና የገንዘብ እርዳታዎችን እንድናደርግ!!! በእናታችን በቅድስት ድንግል ወላዲተ አምላክ ስም ፣ በቅዱሳን መላዕክት ስም፣ በታላቅ ትህትና እማጸናችኋለሁ!!! እኚህ ውድ ክብርት ሊቅ ፣የተከበሩ ሐኪም አበበች ... የስበስቡትን ከ 1400 - 1500 የእጽዋት ዝርያዎች ምርምርና ማምረቻ ማዕከል ፤ ከመንግሥት በኩል እገዳው ተነስቶለት፣ የልዑል ቅዱስ እግዚአብሔር ባርያ (አገልጋይ). ፣ምርምራቸውን እንዲቀጥሉና የአዲሲቱን ኢትዮጵያ ትንሳኤ እንዲያሟሉና ለመጪው ትውልድ ይህችን ውብ ሐገር የነበራትን ገናና ስምና ታሪክ ለማስተላለፍ ሁላችንም እባካችሁን ውድ ወገኖቼ እኝህን ውድና ቅድስት መንፈሳዊት ሐኪም አበበችን ... ለመርዳት እንተበባበር!!! የልዑል ቅዱስ ጌታ አምላካችን እየሱስ ክርስቶስ ጸጋና በረከት ይብዛሎት!!! ውድ ወገኖቼ አደራ! አደራ! አደራ !!! ሁላችንም ለመርዳት እንነሳ!!! ለአንድሮይድ ቴሌቪዥን ጣቢያ ከፍተኛ ምስጋናዬን አቀርባለሁ!!! እንዲሁም ለኢንተርቪው አድራጊው ለሥነፈለግ ዶ/ሩ ከፍተኛ ምስጋናዬን አቀርባለሁ!!!
እባካችሁ እንደ ሀኪም አበበች አይነቱ ምድሪቱ እንዲኖራት የተዘጋው ተከፍቶ እውቀት ለሁሉም እንዲዳረስ አድርጉ ተቀብሮ ዝም ከተባለ ሀገር ሁሌ ወደኃላ ስለምትሄድ ይሄ ነገር ቢበረታታ ጥሩነው እግዚአበሔር እድሜና ጤና ይስጦት ስለ ትምህርቱ እናመሰግናለን
Amlakawi yimeslishal?
Wow Amazing,ሀኪም አበበች ብዙ ጽሁፍ ቢያሳትሙ ጥሩ ነው. ትውልዱ ብዙ የማናቀው ታምር አለ.
የህ ድንቅ የማንነት መገለጫ ነው …… ለኚህ እናት ክብር ይገባቸዋል ፡፡ …..ያላቸው የራስ መተማመን እና ስለሚናገሩት ነገር ያላቸው እርግጠኝነት ገረሚ ነው ይህን ፕሮግራም ኤዲት ያደረገው ግን አንዳንድ ቦታ ላይ የተቆረጡ ቦታዎች ቅር አስብለውኛል …በተረፈ ላዘጋጁም ለእናታችንም እድሜን ከጤና ተመኘሁ….የተዘጋው Institute ቢታሰብበት … ሰላም ሁኑ
እግዚአብሔር አምላክ ለናተ እዉነተኛ ልጆቿ እድሜና ጤናን ይስጣችሁ ህልማችሁን እውን አርጎ ባይናችሁ ያሣያችሁ አማኑኤል አምላክ ኢትዮጵያን በቃ ይበልልን!!!💚💛❤!!!
መምህር ሮዳስ ወንድማችን ተባረክ እድሜ ማቱሳላን ላንተና ለእናታችን ለዶክተር አበበች ይስጥልን።
ይቅርታ ዶክተር መጋቢ ሀዲስ ሮዳስ ምህር ስላልኲ ነው ይቅርታ።
ይሄንን ሁሉ ጥበብ ያላትን ሀገር ለመቀራመት እጁን የሚያስረዝሙት እነማን እንደሆኑ ቢገባን መልካም ነበር ዶክተር እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን
I have followed this interview some weeks ago and proud of Hakim Abebech . Those who are in Addis doesn't know much about her and her knowledge in general.. The government should take the lead to promote her work .
እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርክ እናንተንም እግዚአብሔር ይባርካችሁ በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው የለገስችሁን
እወነትም ሽልማት ይገባቸውል ። እናመሰግናለ ስለ ሀገራችን ብዙ ነገር አሳውቀውና ከምንወዳት በላይ ደግመን እንድንወዳት አርግውናል
meseret nesibu አውነት ነው ሐገራችንን ደግመን ደጋግመን እንድንወድ አድርገውናል እናመሰግናቸዋለን ክብር ይገባቸዋል 🙏🏽ቅዱስ ሚካኤል እውቀት ጥበቡን ይግለጥላቸው የዘውትር ጥበቃው አይለያቸው 🙏🏽🙏🏽🙏🏽አሜን አሜን አሜን
እናታችን እድሜ ይስጥልን
እንዳቺ አይነት ውድ እና ድንቅ ኢትዮጵያዊ ሴትም እናትም እግዚአብሔር ያብዛልን :: ከዚህ ሁሉ ፈተና በኃላእግዚአብሄር የኢትዮጵያን ትንሳኤ ያሳየናል አምላካቻን የሚሳነው ነገር የለም የቆየ ሰው ብዙ ያያል እግዚአብሔር ለዛች ለትንሳኤ ቀን ያድርሰን💚💛❤️
ፈጣሪ ይባርካችሁ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃቺሁ [እናታችንንም እንደዚሁም ይህንን ጥልቅ እውቀት እንዲያቀርቡ ያደረጋችሁትን]
ድንቅ እውቀት ፣ ልዑል እግዚያብሔር እድሜና ጤና ይሰጥዎት ።
ኢትዮጵያ እንቁ የሆነች ውብ የኢትዮጵያ ትንሳኤ እኮ የተሰወሩ ከተሞች ሁላ የገለፃሉ ኧረ እማምላክ የኢትዮጵያን ትንሳኤ አቅሪብልን አሳይን
አሜን ይቅረብልን እኛም ለማየት ያብቃን
በጣም የሚገርም ጥበቡ እና እዉቀት ❤
OMG!! I love this woman . She has Avery deep knowledge. This is all I have been hearing since I was a child . I really want to meet her.🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾 Thank you for bring this to public❤️❤️❤️
መድሀኒታችንን አርቀው ቀብረውት
የማንተዋወቅ ባቢሎናውያን አርገውን አረፉት
ውይይይይይ ምን ማለት እንዳለብኝ አላውቅም የነብዩ ሄኖክ አምላክ ይርዳን
I heard from close friends of mine that she diagnosis any kind of disease with just looking the foot of a person and referring her book. And anything she tells you is spot on. She also knows how to make a concoction from plants to treat the disease. Hakim abebech is truly a hidden gem!! The government should protect her and make everything accessible to transfer her knowledge to the next generation.
Would you please kindly give me some information how to reach her. I have patient who need her attention.
በአማርኛ
ለሀኪም አበበች እድሜና ጤና ይስጥዎት ቢቻል አድራሻዎትን ብናገኘው የኢትዮጵያ አለኝታዎች ናችሁና
እውነት እኛ የዘመኑ ትውዶች አገራችንን የምናውቅ አድርገን በውጪው ብልጭልጭ አለም ተወስደናል ጌታ ሆይ አንተነህ ወደ ቤትህ መልሰን ዶክተር አበበች እረጅም እድሜና ጤና ተመኙ
ፈጣሪ ለናተ እድሜ ይስጣችሁ ያገር ሀብቶች
አምላኬ እውቀትንና ጥበብን ስጠን ቢያንስ አዋቂዎች የነናገሩትን እንነንረዳ
በእውነት በጣም እናመስግናለን
ዶ/ር ሮደሰ እና ዶ/ር ሐክም አበበች በጋራ ሆናችሁ የኢትዮጵያ ሙሁራኖች ን ጠሪ አድርጋችሁ
ኢትዮጵያን ለማዳን በባድራላይ ነጭ ዒርግ አኑራችሁ ለሠላም ለሠላም ለሠላም ሕዝቡን
በሙሉ ጠርታች ሁ መንግሥት ሽሺ አመት ኑር
ለእኛ ሠላም ይስጡን ሠላም ይስጡን።
ፍጣሪ ይባርክሸ እድሜ እና ጤና ከአክብሮት ጋ ለአንች ይድርሰልኝ ሀኪም አበበች
የኢትዮጵየ ኦርቶዶክስ ሀይኖት ለእነተችች አስፈላጊውን ሁሉ ሊያረግላት ይገባል አለበደዚያ ህዝባችን አሁት ባናስተውልም እሀላ ጉዳቱ ለኛ ነው እናስተውል ወገን
ቃለ ህይወት ያሰማልን። ውስጥን በተስፋ የሚያለመልም ታላቅ እውቀት ነው የሰማሁት። ኢትዮጽያ ታላቅ ናት!
የክብር ዶክተር አበበች እባክዎን የሚገኙበትን የስራ ቦታ አድራሻ ቢገልጹልን።
አየ ውብ አለም አገሬ ቀንሽን እግዚያብሄር ክብርሽን ይመልሰው
እትየ አቤን መስማት ደስታ ይሰጣል ተስፋ ይዘራል እናመሰግናችሃለን ለሁላችሁም
ተቋሙ ለምን እንደተዘጋ እንደገና ም እንዲከፈት አንድሮሜዳ መንግስትን መጠየቅ ቢችል ጥሩ ነበር
I agree
ruclips.net/video/T53NRSCaxy8/видео.html ይህን video ተመልከት
ፈጣሪ.ዘመንሽን.ይባርክ
የአንቺ ልጅ የሆኑ ካንቺ ማህፀን የሚወለዱ ምንኛ እድለኞች ናቸው ያንቺ ልጅ መሆን መታደልነው
እመብርሃን ትጠብቅሽ 🙏🙏
ቀደምት ነገሥታት እና የኢትዮጵያ ሊቃውንት ይሄን ሁሉ ድንቅ ሥራ ለመስራት የቻሉት ከፈጣሪያቸው ጋር ጥብቅ ቁርኝት ስለነበራቸው ብቻ ነው: ጥበቡን የሰጣቸው እግዚአብሔር ነው: እኛም ወደ ፈጣሪያችን ብንመለስ ድንቅ ስራ አሰርቶ ኢትዮጵያን ወደ ቀድሞ ቦታዋ ይመልስልናል
እሺ ለመመለስ ፈጣሪ ፍቃዱ ይሆንልን።
Wow it's amazing. Thanks dr. Rodas🙏🏼
ሀኪም አበበች!ስላንቺ ብዙ ባላውቅም፣ የአባቴን ስም አንስተሻል - አለቃ ሐረገወይን መንገሻ። አዎ አባቴ ያላሳተማቸው ብዙ መፅህፍት በውርስና አደራ ተቀብየ በእጀ አሉ። ከፈለግሽ ስልክሽን ላኪልኝና እንነጋገር።
zekimo@gmail lay lakiligne please???
email accounteshen lakelgn
This blew my mind! Great job! Where can I buy your book? This’s powerful knowledge!!! Thank you!
የኣንድሮሜዳ መጽሃፍ ከውጭ ሃገር ያለን ሰዎች እንዴት እናገኛለን?
GOD BLESS YOU ! We really need u
ወይኔ ሀገሬ የኢቲኤል ልጅ ኢቶፒስ ...ምነው ፈጣሪ ዘነጋሽ ???ምነው የቆሸሸ ትውልድ መጫወቻ ሆንሽ ለምን ለምን???
Ethopis ye noh lij new ye ethiel aydelem so yeteleyayu nachew
Ye Ethiopia sin ke Ethel ke nigusu ye tewesedenew gizatu sileneberech
Libachin kosheshe yejachinin eyagegne new...Egzabeher min yadrig?
God bless you
Thanx for ur information
ቢያስችልዎ ሊያስተምሩ ያሰቡትን በህቡዕ አስተምረው ምርት ቢንቀሳቀስ እሰየው:: እኔ ይህን ተርጉሜ አልናገርም:: እንዲያው ዝም እላለሁ:: የአሶሳን የወርቅ ክምችት በአይኔ አየሁና ለብዙ ዘመን ሳልናገር ቆየሁ:: ከሁለት ዐመታት በፊት በዜና ሲናኝ የደም ሽታ ከነከነኝ እናም አንጀቴ ተላወሰ:: ጀበላዎች ንፁህ ናቸውና : እንዳይጎዱ ብዬ::
እሁን ይህን ስሰማ ሊመጣ የሚችለውን ገምቼ ሳሳሁላችሁ:: ብልሆቹ በሚስጥር ዓለምን የሚያስገብሩበትን ኃይል የሰሩት በፀጥታ ነው::
አልገባኝም እስኪ አስረዳኝ ምንድነው ስውሩ ሚስጥር
Tibebe Gizaw men le malet endefelk alegebagem degime degine anbebkut gn alterdawetem mn lemalet flgh nbr letasrdage techelaleh?
ዎውው እኔ አፌን ከፈች ከማዳመጥ ውች መልስ አጣሁ
me too
haniye kkk enas bety demo yt nebrku ena yeha hulu sihone eyalku nw
I do have the book of Henok, what chapter and what Page do I have to look at what you are saying?
አዲስ ነገር ነው የሰማሁት ቃለ ህይወት ያሰማልን
እባካችሁ ትክክለኝ አድራሻቸውን ላኩልን
የትነው መማር የምንችለው?
እባካችሁ መማር እፈልጋለሁ አድራሻቻን ስጡኝ፡፡ ወይስ እንዴት ነው ማግኘት የምችለው፡፡
ከራሳችንጋር መስማማት ያቃተን ስንቶቻችን ነን ልቦና ይስጣቹ እግዚአብሔር
የሰለጠኑት የኛን ግዕዝ በዩንቨርስቲ ደረጃ ይመራሉ
የኛዎቹ በልፋታቸው ሊያስተምሩን እንኳን መንግስት
ይከለክላቸዋል እግዚአብሔር ሆይ ጥበበኛው በሀገሬ
መሪ ይሆን ዘንድ አስነሳ!!!
የት ማግኘት እንደምችል እሚያውቅ ሰው ካለ እባካችሁ በ እግዚአብሔር ስም እለምናቹሀለሁ?
Hi dear how I can call to you?! I need your help I have disks problems
በአብ በወልድ በመንፈስ ቅድስ ስም እንዲህ እላለሁ።
ሴትየዎ እኮ ሰው እንዲቀበላት ይሔን ተረት ተረት የምታወራው ዘና ፈታ ቀብረር ብላ ነው።እኛ ክርስቲያንዎች የዲያብሎስን ሀሳቡን አንስተውም🤔 እንደ ክርስትያን እኛ ደግሞ መፀሀፍ ቅድስ ያለንን, ነው ,እንላለን , ዝም ያለውን ደግሞ ዝም እንላለን።አለቀ። ለማጭበርበር መ/ቅ ጠቀስ ታደርጋለች። እኛ ክርስቲያንዎች በአሁኑ ጊዜ የመጨረሻው ዘመን ላይ መድረሳችንን ተገንዝበን ክርስቶስ ኢየሱስን በፆም, በፀሎት, በንሰሀ ,ቃሉን በመጠበቅ ጠበቅ አርገን እንያዝ። ወንጌል ብቻ, እደግመዎለሁ መ/ቅ ብቻ እያነበብን ተዘጋጅተን እንጠብቀው። ቃሉን የሚያነብ, የሚፈፅማትም ከመጨረሻው ዘመን ፍርድ ያመልጣል። ጆሮ ያለው ይስማ🔊📢📣
መፀሀፍ ቅዱስ ካሮጊቶች ተረት ተጠበቁ ይላል።ክርስትያን ሆናችሁ ጌታን አልሰማም ኮከብ, አንድሮሜዳ እያልን እፈላሰፉለን ካላችሁ በሔኖክ መፀሀፍ ላይ የተገለጡት አጋንንቶች መጫወቻ ነው የምትሆኑት።ሌባው ሊሰርቅ ሊገድል ነው የሚመጣው።እንቁዎችሁን ,ማምለጫችሁን ክ/እየሱስን አትጣሉ።
ማራናታ ! አሜን ጌታ እየሱስ ሆይ ቶሎ ና!!
I agree.
እድሜ ፡ ከጤና ፡ ጋር ፡ ይሰጥልን።
እድሜና ጤናውን አብዝቶ ይስጥሽ ወይ ሀገሬ አሁን አምርሬ አለቀስኩ ከሰው በፊት የነበርን ሰዎች በማይረቡ ሰዎች ወደ ዋላ አስቀሩን
አገር የሚሸጥ መግስት ነው አይፈልገውም ለነጮች ቃል ገብተው ነው ኢ/ያ የያዟት አለመሞትሽ እ/ር ይርዳሽ
ኢ/ር ብለህ ለምን ትጽፋለህ ?እግዘብሔርን በል ሰነፍ ነህ እንድ
ይገርማል ይህን የመሰለ ታሪክ እያለነ እኛ ግን እንባላለን
ወገኖቼ ይህን ትምህርት በኦድዮ እሚልክልኝ ቢኖር ዋጋችሁን ከእግዚአብሔር ታገኛላችሁ እንደዚህ አይነት ታሪክ ያለው ትምህርት ዩቱብ ብቻ አይተን ዝም ከምንል ደጋግመን ብናዳምጠው ስለ ሀገራችን ደቅ ታሪክ መርዳት ጠቃሚ ነው።
ለእኔም
@Messi Amhara መሲ ዓምሓራ ሚሴጀር የለኝ ምንም አልጠቀምም እና በምን ትልኪልኝ አለሽ የኔ ማር ግን አመሰግናለሁ
@Messi Amhara መሲ ዓምሓራ መሲ የኔ ቆንጆ እሺ እገዛለሁ እና ዩቱዩብ ላይ accept አድርጌሻለሁ ላኪልኝ
ሃኪም ኣበበች ሰው መርዳት ኣትፈልግም ታድያ የስዋን እውቀት ምንድነው ጥቅሙ?
ውይ ኢትዮጵያ ሐገሬ ለካስ እውነት ነው የሚሞትልሽ ቀርቶ የገደለሽ በላ ብቻ እደቸርነትህ ከአይምሮ በላይ ነው በጣም እግዚአብሔር ያስበን
ኤሬ ሁሌም ቀርበው ያሰተምሩን እኔ ኢትዮጵያዊ ነኝ ግን ኢትዮጵያን ታረኳን ምንም አላቅም
አይ አለመተዋወቅ ህዝብና አገር እኮ ጭራሽ አንተዋወቅም ይገርማል ይሄ ሁሉ ታሪክ እያለን እኛ በጎጥና በሰፈር እንቧጨቃለን
እባክሽ ይህን እውቀትሽን ስለወላዲተ አምላክ ለትውልዱ አስተላላፊ እድሜና ጤና ይስጥሽ
ተዘጋ የተባለውን ለምን እንዲከፈት የቻልነውን አናደርግም ወገኖቼ።
This is an eye opening interview for all ethiopian peoples. It's priceless history...
ልዩ የበዓል ፕሮግራም Liyu Yebeal program 2012ruclips.net/video/LR-uuKEJKgk/видео.html
ውድ እናታችን ብቻል ወደ መጻፍ በያሳትሙት የእግዚአብሔር ፈቃድ ከሆነ
ለምን ግረ ለተገበ ትውድ የእትዮጵየን ተርክ የትለት ለምየደርጉ ይሄትምህርት አይሰጥም።
Is their any books written by hakim abebech please
Abatochachin Egziabherin slemiferu medhanialem betibeb moltowachewal. Tanan Entadeg.
እባክሽ አማራ ክልል ግቢ እና ሠሪ
Donkoro Esuwa Ethiopia ansalech eyaleche yebase gote endetgeba temekerataleh
አድራሽ የት ናው
ሀኪም አበበች ሲያወሩ፤ ከሚጠሩዋቸው ነገሥታት ጋር አብረው የነበሩ ነው የሚመስለው ደግሞም ሁላችንም ስለምናውቃቸውና ስለተማርናቸው እንደ አፄ ቴዎድሮስና ምንይልክ ወዘተ,,, የሚያወሩ ነው የሚመስለው,, በዚህ ዝግጅት ዶር ሮዳስና እርሳቸው ናቸው በጣም የተግባቡ የሚመስለኝ,, እኔ አማርኛ እንደሚችል ሱማሌ ነው እራሴን የቆጠርኩት ,,,!
This land God Kal is protected for numbers I been in menz and gishe i learn with unknown sprit still hard time to to reason in the issue... but like you a good teacher you solve some of them thanks sister in Christ
i have no words to thanks
መጋቢ ሀዲስ ሮዳስ
1.“ነገርን ከሥሩ ውኃን ከአጥሩ” እንዲሉ አበው ትምህርትን ከላይ ሣይሆን ከሥር መማር ይሁንምና ግን ከምናውዝበት መናኛ ትምህርት ወጥተን የሥርና የአጥር ትምህርት ከየት እናግኘው?
2.ከዚህ የእውቀት ልዕልና ማማ ወደዚህ ምናምንቴ ችግር የማይፈታ እውቀት ያደረሰን ማነው?
3.ምን ብንማር፣የት ትምህርት ቤት ብንገባ፣በምን መምህር ብንማር፣የትኞቹን መጻሕፍት ብናነብ ወደዚህ የእውቀት ልዕልና እንደርሳለን?
Tikikil !!!zemenwi tmhirt madenkorya noo.esum tasbo yetederege noo.
ጌራ የኢትኤል አባት ነው።ጌራ በኋላ ጌራራ ተብሏል።በመጨረሻም መልከጼዴቅ ተብሎ በሰማይ ሠዝገብ ተመዘገበ።ከፈለጋችሁ የመልከጼዴቅን ታሪክ ልሰጣችሁ እችላለሁ።
ጠቃሚ ልምድ ነው👍
እንዴት ነው ነገሩ እያበድኩ ነው ወይስ እያለምኩ የምሰማው ነገር እውነት ነው?????
ይህን እዉቀት እኔ መማር እፍልጋለሁ እባክቅችው ኣገናኙኝ
የት ፡ አግኝቼሸ ፡ እዉቀት ፡ ልቅሰም
ዋው ምን አይነት ምሁር ሰትዮ ናት!
Now is there any explanations about why and how we lost our knowledge?
Bedellu Desta : Not lost but hidden🙄. This is typical of us Ethiopians. We spent to much in the past fairytale instead of the future and suffer in poverty, war, famine, illiteracy etc
GOD bless you !!!!!
ካስዮፒያ!ምርጥ እናት
በጣም የሚገርም ታሪክ ሰማሁ ለምን በቤተክርስቲያን ትምህርቱ አይሰጥም
ይሄ እኮ ከክርስትያናዊ ባህልና እምነት የራቀ ትምህርት ነው፡ ክርስትና ከመምጣቱ በፊት የነበረ ትምህርትና ኣስተሳሰብ ነው።
ይደበላለቅ በለኛ ዘንድሮ