የእግር መዳፍን በመመልከት በሽታን የሚያውቁት ሐኪም አበበች ሽፈራው | Abebech Shiferawe

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 24 дек 2024

Комментарии • 647

  • @Amharictube
    @Amharictube  5 лет назад +33

    ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች በዛሬው ዝግጅታን የእግር ውስጥ መዳፍን በመመልከት በሽታን የሚያውቁት አነጋጋሪዋ ሐኪም አበበች ሽፈራው የተደረገ በጣም መሳጭ እና አስገራሚ የኢትዮጵያን ታላቅና ምስጢራዊ ጥበብ ያላት ሀገር መሆኗን እና በስራቸው ላይ የደረሰባቸውን ችግር እና እንደ ሀገር የገጠመንን ፈተና ይነግሩናል ። ለሐኪም አበበች ሽፈራው ያላቸሁን አስተያየት እንድትሰጡን በትህትና እንጠይቃለን ይውደዱ ለወዳጆ ያጋሩ እናመሰግናለን።
    Like Comment Share Subscribe Amharic Tube Thanks a lot
    ሐኪም አበበች ሽፈራው ማግኘት ለምትፈልጉ 0945712683

    • @Veronicaveri-p5n
      @Veronicaveri-p5n 4 года назад

      Gazetegna ewket yanshal esachewn yemigeba tyake teyko mels lemagnet betam yeteleke ewket yalew sew mehon alebet

    • @betelhemyinesu120
      @betelhemyinesu120 3 года назад

      እናታችን እድሜሽን ያርዝምልን ።የጨጓራ ህምተኛ ምን ማድረግ እንዳለበት ብትነግሪን አንቺስ የተፍ ነው የምትገኝው እባክሽ

    • @hiwotdagne4190
      @hiwotdagne4190 3 года назад +2

      አይሰራምኮ ስልኩ ተለዋጭ ቁጥር ካለ ብትሰጡኝ እባካችሁ

    • @woldeadane1373
      @woldeadane1373 3 года назад +1

      በጣም እንወድሽ አለን ። የስራ አድራሻና ስልክ ቁጥሮ ብትሰጭን ጥሩ ነው ።

    • @yemaryam2375
      @yemaryam2375 2 года назад +1

      ንፅሕ ኢትዮጲያዊ አገር ወዳድ የኢትዮጲያ ሚስጥር ሲንክሳር ድንቅ እውቀት ጥበብ ብ ሐኪም አበበች እድሜዎት እጥፍ እጥፍ ይሁን እኛም ከተያዝንበት ወጥመድ በሽታ እንደነ እናቴ ያቆዬት እርሶን ለኢትዮጲያ የሰጠ አምላክክብር ምስጋና ይግባው

  • @yohanneszenebe7697
    @yohanneszenebe7697 5 лет назад +18

    ወይ ተአምር!!! እንደዚህ አይነት መልካም የሆነን ሃገር በቀል አዉቀት መንከባከብና ዘመናዊ በሆነ መልኩ ለትዉልድ ማስተማር ሲቻል፤ የራሳችን ሃብት እየጣልን የማንንም ሸቀጥ ስናጋብስ ያልሆነዉን ለመሆን ስንታገል መኖራችን እጅግ በጣም ያሳዝናል፡፡ እረባካችሁ የሃገሬ ልጆች እንንቃ፡፡ ሃገራችን ሃብታም ናት፡፡ በማይሆን ትርክት እርስ በራሳችን እየተጣላን ሃብታችንን ላይ ተኝተን ረሃብ አይጨርሰን፡፡

  • @MM-ji1vs
    @MM-ji1vs 5 лет назад +77

    እርስዎ የኢትዬጲያ ነዳጅ፡ ወርቅ ፡አልማዝና እንቁ ነዎት ። ኑሩልን ረዢም እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ።

    • @nerferi6610
      @nerferi6610 4 года назад

      እች ሴትዮ ሀኪም ወይ ፖለቲከኛ?!!

  • @yemaryam2375
    @yemaryam2375 2 года назад +8

    አንቁ ኢትዮጲያዊ ባለምጥቁ አይምሮ ኑሩልን አናታችን እንወዶቲለን

  • @AffectionateBanjo-pk5lk
    @AffectionateBanjo-pk5lk 9 месяцев назад +5

    ይህ የእግዚአብሔር ስጦታ እውቀት እንዳይጠፋ ፣
    ለትውልድ ይሻገር እውቀቱ ይስፋፋ፣
    አይገኝም እና አንድ ጊዜ ከጠፋ።

  • @hlinagirma178
    @hlinagirma178 4 года назад +7

    በጣም አስደናቂ እውቀት ነው። ኢትዮጵያ ውስጥ ይህ ጥናት መኖሩን አላውቅም ነበር። የባህል መድሃኒቶቻችን እንክብካቤና እርዳታ ቢያገኙ እንደሚገባው ቢሰራበት የአለምን ችግር ያክም ነበር።
    እናት ይህንን ትምህርት እንዲቀጥል ተስፋ ባለመቁረጥ እስከመጨረሻው መታገል አለቦት። ዶር አብይ ይህንን ድንቅ የዜጎችን ጤንነት የሚያስገኝ ሥራ በጣም የሚወደው ይመስለኛል።
    ፈጣሪ ኢትዮጵያንና ህዝቦችዋን ይጠብቅ ይባርክ።

    • @yohannesdejene2561
      @yohannesdejene2561 4 года назад +1

      እውቀትን እናክብራት ታድገለች ሀኪም አበበች እና ሊቃውንት በተቻለን እንድግፍ እግዚአብሔር ይርዳን

    • @AlemKassaye-g8l
      @AlemKassaye-g8l 2 месяца назад

      Abeye esport yemyseru shente endyshenabet fekede..

  • @lemlemamanuel7222
    @lemlemamanuel7222 4 года назад +5

    ወይ ዘሮ አበበች እድሜ ጤና ይሰጦት እናታችን ይህን እዉቀቶትን ለኛ ለድሆቹ ያክሙን ይጠቀሙበት እናቴ ዉለታወትን እግዚአብሔር ይክፈል ተስፋ አትቁረጡ

  • @tayechamenti1218
    @tayechamenti1218 4 года назад +10

    ምንአይንት ብልህና ጎበዝ ጀግና ኖት ? ይህንን ታላቅና ክብር የሆነውን እውቀቶትን ልትውልዱ እንዲያስተላልፉት እና ሥራዎትም ለዘላለም እንዱኖር አደራ እላለው!! የተከበሩ ሐኪም አበበች እድሜና ጤና እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጦት አሜን!🙏🙏❤️.

    • @KidaneMared
      @KidaneMared 6 месяцев назад

      ይህ ተፈጥሮ ላይ የተመሰረተ ዕውቀት ለየት ብሎ ከፈጣሪ የተሰጠ ልዩ ተሰጥኦ ነው ግንእኝህ ለየት ያሉ ኢትዮጵያዊ ታሪኩን ጠብቀው ትውልድ እንዲማር ዕንዲያውቅ ያረጋሉ ብዬ እገምታለሁ ጠላት የሆነው ግን ተወላጁ ነው እባካችሁ ለትውልድ ለሚቀጥለው ትውልድ እናስብ ኢትዮጵያን እናስቀጥላት ተአምረኛ በዓለም የተለየች ማንም የሌለው ያላትና ባለባት ላይ ለማስቀጠል እንትጋ እንተባበር እንርዳቸው እናስቀጥለው

  • @azebwoldegebriel1386
    @azebwoldegebriel1386 5 лет назад +75

    እግዚአብሔር እድሜ ይስጦት እናታችን በርቱ ፡፡ እውቀቶትንም ለተተኪው ትውልድ በማስተላለፍ ሕዝብ እንዲድን ፈጣሪያችን እግዚአብሔር ይርዳዎት፡፡

    • @Amharictube
      @Amharictube  5 лет назад

      ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ

    • @SuperZemed
      @SuperZemed Год назад

      ውድ እናታችን እግዚአብሔር ከርሶ ጋራ ይሁን !! አገራችንን እግዜር ይጠብቃታልና እርሶንም ጠብቆልን መልካሙን እንዲገጥሞት ምኞቴ ነው፣፣

  • @ruthmime73
    @ruthmime73 5 лет назад +18

    እድሜ ይስጦት እናታችን ።የኢትዮጵያ ሕዝብ ሊተባበር ይገባል። ለእኛው ነውና ።

    • @Amharictube
      @Amharictube  5 лет назад

      ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ

    • @Amharictube
      @Amharictube  5 лет назад

      ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ

    • @habtamuAbiy-ty8el
      @habtamuAbiy-ty8el 4 месяца назад

      @@Amharictube ሰላም ሰነበታችሁ ያቀረባችሁልን ኘሮግራም በጣም ደስ ይላል
      ስልካቸው አልሰራ ብሎኝ ነው አዲስ አበባ ያላው ቤታቸው ምኑ ጋ ነው?

  • @hlinagirma178
    @hlinagirma178 4 года назад +2

    ከውጭ የሚገቡ ምርቶች በሙሉ ቀኑ ያለፈባቸውና ኢትዮጵያ ላይ በብዙ ብር የሚሸጡ ለህዝቡ ጤንነት ጠንቅ ይህን ናቸው። እኔ በገጠመኝ ጊዜ ከባለሱቁ ጋር ተጣልቻለሁ። የኢትዮጵያን ኦርጋኒክ ፍራፍሬ ትተው ከአረብ አገር የገባ በማዳበሪያ ያበጠ ቀኑ ያለፈበት ሲሸጡ አይቻለሁ። ሰፊ ፕሮግራምና ትምህርት ለኢትዮጵያ ህዝብ ያስፈልገዋል። ጀግና እናት ኖት። ፈጣሪ ኢትዮጵያንና ህዝቦችዋን ይጠብቅ ይባርክ

  • @mulumolla7616
    @mulumolla7616 4 года назад +6

    ሮዳሰ እባክህ ሐኪም አበበችን በምን ዓይነት መንገድ እንደምናገኛቸዉ ብትረዳን እናመሰግንሃለን

  • @yeshim1739
    @yeshim1739 4 года назад +2

    ምርጥ ዜጋ እናት ነሽ እባካችሁ የኢትዮጵያ ህዝብ ሆይ ተባብረን ቦታዋ ቢመለስ በእጃችን ያለውን ትተን ውጭ ሀገር ካልሆነ ትምህርት የለም እንተባበር

  • @haimanotaregahegn6911
    @haimanotaregahegn6911 5 лет назад +6

    የኢትዮጵያ ኩሩ እናት እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @fasikadejene9604
    @fasikadejene9604 5 лет назад +13

    አምላክ ሆይ እኚህን እናት እድሜና ጤና ሰጥተህ ከክፉ ከልለህ አቆይልን፤ ለእኛም ልቦና ስጠን ሥራቸውንም ባርከህ ኢትዮጵያን ወደነበረችበት መልስልን፡፡

    • @asfaw96
      @asfaw96 3 года назад +1

      አሜን::

  • @lakomelzatubeefesone2994
    @lakomelzatubeefesone2994 5 лет назад +5

    ኢትዮጲያ እኮ ትልቅ ሚስጥር ያላት ሀገር ነች ይገርማል እድሜ ይስጥዎት ግን የሀገር ጠላቶቾን እግዝአብሄር ያጠፋቸዋል

  • @birtukanayele4703
    @birtukanayele4703 Год назад +2

    ኢትዮጵያ ነገስታቱን ካስወገደች እና ዘምናዊ ተብዬዎቹ መሪዎች ራሳቸውን የሸጡና ሂሊናቸው የማይሰራ ባንዳ ናቸው ለህዝብ ነቀርሳ ናቸው ነገር ግን መልካም ጊዜ እስኪመጣ ያሉትን መዳኒቶችን በሆነ ጥበብ ለመጪው ትውልድ ማቆየት አለባችሁ ለዚህ ደግሞ ፈጣሪ ይርዳችሁ!! እድሜና ፀጋን ያብዛላችሁ!!

  • @angassagirma4271
    @angassagirma4271 11 месяцев назад +1

    የሰው ወርቅኖት ካል የለኝም ሺ አመት ኑሩልን

  • @tedberd
    @tedberd 5 лет назад +14

    You are my "Ethiopia" ...Love & Respect to "ሐኪም አበበች ሽፈራው"

  • @saranoora5692
    @saranoora5692 5 лет назад +18

    ምሁራኖቻችን ጠጋ ብለው እውቀት ያግኙ ሁላችንም በዚህ ጉዳይ ያገባናል የኔነት ስሜት ይኑረን የምወራላት የሀገራችን ሀብት ወደ ጥቅም ይዋልና እኛም ስደት ይብቃን በዘመናዊ ባርነት መባዘን ቢያበቃልን ምኞቴ ነው ሀገሬን በጣም ነው የምወዳት ትንሳኤዋን ያሳየን🙏🙏🙏

    • @Amharictube
      @Amharictube  5 лет назад

      ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ

  • @mesidesign12
    @mesidesign12 5 лет назад +55

    እንደዚአይነቱን የህዝብ መዳኒት የሆኑ ሰዎችን እያማረሩ ካገር እያባረሩ እንደ ጃዋር ያለውን ሰይጣን ይንከባከባሉ

    • @Amharictube
      @Amharictube  5 лет назад +1

      ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ

    • @pate840
      @pate840 4 года назад +1

      እውነት ብለሻል ።

  • @meseretkebede503
    @meseretkebede503 2 года назад +1

    ሐኪም አበበች በጣም መልካም እናት ናቸው የሀይማኖት አባቶች እና መንግስት ለአገር የሚጠቅም ስራ እና ህዝብ የሚድንበትን ዕውቀት ያላቸው ሰው ትልቅ ቦታ ሰጥቶ እንዲሰሩና ህዝብን እንዲያገለግሎ ቢደረግ እናታችን ግን የያዙትን ዕውቀት ለትውልድ እንዲያስተላልፍ ሙሉ ጤና ዕድሜ እግዚያብሐር አምላክ እንዲሰጣቸው እመብረሀን ትጠብቃቸው ዶ/ር ሮዳስ በተቻለህ መጠን ተባበርልን፡፡

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 5 лет назад +6

    ሐኪም አበበች እናመሠግናለን እድሜ ይስጠወት በእውነት ድንቅ ነው
    ኢትዮጵያ እንዲህ ያሉትን ትጠብቅልን

  • @surafelzerefa7811
    @surafelzerefa7811 4 года назад +3

    አኬም አበበች የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቅህ

  • @ejxbbxhdh5757
    @ejxbbxhdh5757 5 лет назад +29

    ይህን ትምህርት ተባብርንማሳደግመማርአለብን

    • @Amharictube
      @Amharictube  5 лет назад

      ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ

  • @alemazamera3492
    @alemazamera3492 2 года назад +1

    ዶክተር በጣም እሳሳሁልሽ የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቅልን

  • @lakomelzatubeefesone2994
    @lakomelzatubeefesone2994 5 лет назад +4

    ቃላት ያጥረኛል ለሀገር የሚያስቡ እናትና ጀግና ለገንዘብ ቦታ የሌላቸው።

  • @liliendale6637
    @liliendale6637 5 лет назад +6

    የኢትዮጵያ ህዝብ ደግ ህዝብ ነው፣ ሁሌም ከጎኖት ነን እንረዳዳለን፣ የእርሶ መኖር ለኛ ትልቅ ጥቅም ነው፣

    • @Amharictube
      @Amharictube  5 лет назад

      ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ

  • @lilya6824
    @lilya6824 5 лет назад +57

    ሀገራችን ኢትዩጵያ በጣም ትልቅ ነበረች ምን ዋጋ አለው ህዝብ የላትም እጂ

    • @gabeaeah8537
      @gabeaeah8537 5 лет назад

      Weyi hageey ethiopia yrtemare ayinorebshem ayidel bekfuwetc tenkol kulkul eyewerdsh kersh ayzosh tesefa atekuretchyi ebatatchen ande ken yasebshewe yesakal lehulum gyizyi alewe

    • @abiymafegna2774
      @abiymafegna2774 5 лет назад

      ሕዝብ ኣላት ግን መሪ መንግሥት የላትም

    • @Amharictube
      @Amharictube  5 лет назад

      ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ

    • @rahelasmerinabelalifestyle5566
      @rahelasmerinabelalifestyle5566 4 года назад

      ቲቲ የድንግል ልጂ merwoch yelatim beay

  • @shitayehabteyes1689
    @shitayehabteyes1689 5 лет назад +15

    የኛ ውድ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ከነአገራችን ኢትዮጵያ ፡እመብርሀን የአስራት ሀገርሽን አደራ

    • @alemazamera3492
      @alemazamera3492 2 года назад

      የኛ ውድ በአካል ለማየት ፈጣሪንእንዲፈቅድልኝ ተማጽንኩ

  • @mgywy1428
    @mgywy1428 5 лет назад +12

    የላጭን ልጅ ቅማል በላት! ወይ ሀገሬ ኢትዮጵያ😭😭😭. ለአለም መትረፍ የምንችል ሰዎች ለራሳችን መሆን አቃተን። ሊቃውንቶቻችንም ተስፋ እየቆረጡ ነው

  • @fasikamuluneh4724
    @fasikamuluneh4724 2 года назад +1

    ወይ ኢትዬጵያ ሀገሬ እንዲህ እንቁ የሆኑ ሰዎች እያሉን በሴረኞች ክፋት ግን መስራት አልተቻለም ይገርማል ነጮች እውቀታችንን እየወሰዱ የት ደርሰዋል የኛ ገዥዎች እውቀት ሰው ቀባሪዎች ናቸው ብቻ እግዚአብሔር ቀንን ያምጣልን

  • @AddisReview
    @AddisReview 5 лет назад +7

    እናትዬ እድሜ ይስጥሽና አገራችን ትልቅ ደረጃ እንድትደርስልን እርጅን መንግስትም ይህን ትልቅ ሀብት እንዲደግፍ እንጠይቃለን

  • @queensheba2506
    @queensheba2506 3 года назад +2

    ወይዘሮ አበበች እግዚአብሄር ይባርክሽ እድሜና ጤና ይስጥልኝ 🙏🏾❤️

  • @Itagu-vd4yu
    @Itagu-vd4yu Месяц назад

    ሀኪም አበበች እድሜና ጤና ይስጥልኝ አድራሻዎት የት እደሆነ ይርድን ይጠቅሙናል

  • @hebronmekonen4115
    @hebronmekonen4115 3 года назад +2

    ሐኪም አበበች በቅድሚያ ፈጣሪ እድሜና ጤና እንዲሰጥዎት እየተመኘሁ በቀጣይ ሙሉ አድራሻቸውንና ስልካቸውን ቢገለፅልን ልናገኛቸው እንችል ነበር እባካችሁን ግልፅ አድርጉልን።

  • @sosi6207
    @sosi6207 5 лет назад +96

    ሴም ወይንም ሴሜቲክ ማን ነው? ኩሽ ወይንም ኩሸቲክ ማን ነው? ሐበሻ የሚባሉትስ እነማን ናቸው? የሚለውን እንመልከት
    ኖህ፡- ሴም፣ ካም፣ እና ያፌትን ወለደ ዘፍጥረት ፲+ ፩-፴፪ (10+1-32)
    ሴም፡- ኤላም፣ አሦር፣ አርፋክስድ፣ ሎድ፣ አራም፣ ቃይናን ወለደ።
    ካም፡- ኩሽ፣ ምስራይም፣ ፍጥ፣ ከነዓን ወለደ።
    ያፌት፡- ጋሜል፣ ማጎግ፣ ማዴ፣ ያህያን፣ ያልሳ፣ ቶቤል፣ ሞሳሕ፣ ቴራስን ወለደ።
    ከላይ የዘረዝርኳቸው የኖህ ልጆች እና የኖህ የልጅ ልጆች የሆኑ ናቸው።
    ዛሬ ኢትዮጵያ ውስጥ በከፍተኛ ሁኔታ በሆነ የዘር መጠላለፍ የሚታየው ይሄንን እውነት ካለመረዳት ነው። ሴም በሉት ሴመቲክ ኩሽ በሉት ኩሸቲክ ለሴም አባቱ ለኩሽ አያቱ የሆነው ኖህ ነው። ታዲያ የአንድ ዘር ግንድ የሆንን ወንድማማቾች ይሄንን ያህል መጠላላት እና መለያየት ለምን አስፈለገ? ዛሬ ሴሜቲክ ነን እያልን የምንፎክር ዛሬ ኩሸቲክ ነን ብለን የምንፎክር አባታችን አንድ እንደሆነ ሲነገረን መደምደሚያችን ኖህ እንደሆነ ስናውቅ ምን ይሆን መልሳችን። ከየት ተነስተን ወደ የት ነው የምንሄደው? ወዴየትስ ነው መሄድ የምንፈልገው? ከማንስ ተፈጥረን ነው የሌላ ነን የምንለው ዛሬ እኛ ሴም ነን እኛ ኩሽ ነን ብለን የምንናገረው የተፈጥሮ ዑደታችን እውነቱ ይሄ ነው። ለዚህ ነው ብንጣላ የማንኮራረፈው ብንሰዳደብ የማንራራቀው የአንድ ቤተሰብ ልጆች ስለሆንን ነው። ነገሮችን ጠለቅ ብለን ስናውቅ ማንነታችንን እናውቀዋለን ማንነታችንን ስናውቅ ታሪካችንን እንወዳለን ታሪካችንን ስንወድ አገራችንን እንገነባለን አገራችንን ስንገነባ ለአለም ሁሉ የፍቅር፣ የሰላም የአንድነት የስልጣኔ መሰረት ሆነን እንታያለን።

    • @evay2815
      @evay2815 5 лет назад +1

      Sosena Berhane ታድለሽ

    • @mariavaldez7553
      @mariavaldez7553 5 лет назад +1

      Thanks

    • @Amharictube
      @Amharictube  5 лет назад +4

      ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ

    • @undermysaviour
      @undermysaviour 5 лет назад +2

      ኩሽ ነን የሚሉት ኩሺቲክ ቋንቋህ ተብለው ነው፡ትክክለኛ የዘር ግንዳቸው ኦሮሞ ባንቱ ነው። ተያቸው እነሱን። ሴመቲክ የተባለው ቋንቋው ነው ግን ትክክለኛው የኒምሮድ ልጅ የኢትዮጲስ ልጆች ናቸው ኢትዮጵያውያን። ግእዝ እና አማርኛ ከግብጽ የጥንት ቋንቋ ጋር ይመሳሰላል አማራ ያልሆነው ማህበረሰባችንም በቋንቋዊቹ ውስጥ ብዙ አማርኛና ግዕዝ አለው። ከአራማይክ ጋርም እንደዛው የመጽሃፍ ቅዱሱ ታሪክ ከታሪካችን ጋር ስለሚሄድ ነው ኢትዮጵያ ብለው ያስተካከሉት።

    • @amalajekidusan6360
      @amalajekidusan6360 5 лет назад +1

      Iwinet new. Ahun be diyabilos menifes silalen Fiqir aytayenim.
      Deg ye honu ye sew zer gin yiterfal.
      Igizohabher yimaren hatyatachin beztwal.
      Amen Amen Amen

  • @AbaynehAsheko
    @AbaynehAsheko 5 месяцев назад +1

    እናታች ለእኛ የእኛ እዉቀት እንዳይጠፋ ለሚያደርጉ ጥረት ፈጣሪ አምላክ ጤናና እድሜ ይስጦት እያልኩኝ ሁሉም የበኩሉን የሚችለዉን ድጋፍ አናድርግ እላለሁ ::ፈቃደኛ ከሆኑ የሚመቻቸዉ መሆኑን ተመልክተዉ ከወሰኑ መድሃኒት መትከያ ቦታ ወደ ደቡብ ኢትዮጵያ ወላይታ አከባቢ አናዘጋጅሎታለን ቦታዉ የግል ይዞታችን ነዉ::ለሀገር ለሕዝብ የሚሰራ ማንም ቢሆን መቸገር የለበትም ::እንታደጋቸዉ አናግዛቸዉ ባይ ነኝ ::ይደወልልኝ::

  • @abebeareda1950
    @abebeareda1950 7 месяцев назад +1

    ጊዜ አለው ለስው ፣ መልካም ብንሆን መልካም ነገር አናጣም ነበር ፣
    እህታችን ብዙ ችግር ማሳለፍዎን አውቃለሁ ። መልካሙ ቅርብ በመ
    ሆኑ ተስፋ እንዳይቆርጡ አደራ ፣ በበኩሌ ከልቤ እጸልያለሁ ይመኑኝ! !
    ይህችን ማስታወሻ መዝግበው ይያዙልኝ ።

  • @habtiedemmsie3444
    @habtiedemmsie3444 4 года назад +2

    የኔ ደረባቦ እናት የኢትዮጵይ ኩሩ እናት እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @kadistkadist6444
    @kadistkadist6444 5 лет назад +14

    ምናለ እድለኛ በሆንኩኝ እኔእና እናትም አባትምእህትም ወንድምም ሁና ያሳደገችኝ እህቴን ብታድንልኝ
    የኩላሊት ፀፀርአለባት ስኳርአለባት ብቻ በፀሎትአግዙኝ

  • @brawa4kokob
    @brawa4kokob 4 года назад +2

    አህት ዓለም ምን አንደሚል ኣልቕም ስሰማሽ ታስዝንኛአልሽ አና በጣም ኣዝናለው ብቻ ለሁሉም መድረስ ፈተና ኣለውና አይዞሽ 100% አንደ ተስፍስሽ ሁሉም ይሆናል ለአዝጋብሄር ምን ይስነዋልና

  • @sebleworkgelan9431
    @sebleworkgelan9431 5 лет назад +8

    እድሜና ጤና ይስጦት እናቴ የኢትዮጵያ ቅርስ

    • @Amharictube
      @Amharictube  5 лет назад

      ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ

  • @ጆኒየመርቆሬዎስ
    @ጆኒየመርቆሬዎስ 5 лет назад +6

    ለእናታችን ልኡል እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጣት

  • @turakebede8713
    @turakebede8713 9 месяцев назад +1

    በእውነት እግዚአብሔር ይጠብቃቸው አድራሻቸውን ብታስቀምጡልን

  • @ArekebArku
    @ArekebArku 4 месяца назад +1

    ወሮ አበበች የሚገርሙ በሳል እናት ናቸው እንዲህ አይነት ጥበበኛ ሀኪምን የመሰለ እናት ገፍቶ መጣል ያማል የእኛ መንግስታቶች ህዝብ እንዲኖር ሳይሆን እንዲጠፋ ሰለሚፈልጉ አገር በቀል ሀኪሞችን ያሳድዳሉ ያሰራሉ ያፈናቅላሉ ባዶ ጤና ጣቢአ ፎቅ ሰርተው ምንም በሌለበት በጤና መድን ስም ገንዘብ ከሚሰበስቡ እነኝህን የመሰሉ አገር በቀል ባለሙያወችን ቢአሰገቡበት አለበለዚአም በትብብር የሚሰሩበትን ቢአመቻች እንላለን

  • @tarikusami7004
    @tarikusami7004 11 месяцев назад

    ኑሪልን እናታችን እግዚአብሔር ይጠብቅሽ እንደኔ አይነት ሰው ለመማር የሚፈልግስ

  • @ruthberhe2369
    @ruthberhe2369 5 лет назад +5

    What a wise and strong lady..bless you more. ❤

  • @senayamelake7483
    @senayamelake7483 5 лет назад +18

    ዶክተር እንደሚሉት ከሆነ። የምንመገበው ነገሮች ላይ በጣም ጥንቃቄ ማድረግ አለብን ማለት ነው

  • @emawayeshmamo7096
    @emawayeshmamo7096 5 лет назад +6

    The time of Ethiopia is coming. God bless you hakim.

  • @Gezehegn
    @Gezehegn 3 месяца назад +2

    እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜ ይስጥዎት

    • @genetabay8968
      @genetabay8968 2 месяца назад

      እግዚአብሔር እድሜ ጤና
      ይስጠወት በሕወቴ ማይት
      የመኘው ምትክ የሌለወት
      ሀኬም ነዎት እወደወታለሁ❤❤❤❤❤

    • @genetabay8968
      @genetabay8968 2 месяца назад

      ሀኬም አበበችን የሜትካ
      ማንም የለም ምርጥ ሀኬም ነዎት ውጭ የምንስቃየው እንዴት እናግ
      ኝውት 😢 ተስቃየን ከለንደን ገነት

    • @genetabay8968
      @genetabay8968 2 месяца назад

      ሀኬም አበበች ውጭ ያለ
      ነው እንዴት እናግኝወት
      ተስቃየን ድረሱልን ገነት
      ከለንደን ስደውል እንሱልኝ❤❤

    • @genetabay8968
      @genetabay8968 2 месяца назад

      እግዚአብሔር ይጠብቀዎ
      ቀላል አደለም ሀገራችን ከባድ ነው 😢😢😢😢

  • @alganeshe4053
    @alganeshe4053 5 лет назад +3

    እግዚአብሔር ይመስገን እናትየ ረጅም ዕድሜ።

  • @mimigech9585
    @mimigech9585 5 лет назад +6

    This is amazing and special, God bless you ma'am,

  • @ejxbbxhdh5757
    @ejxbbxhdh5757 5 лет назад +4

    ይገርማልይህንትምረትልብላለው እድሜናጤናይስጠልንእናትአበበች

    • @Amharictube
      @Amharictube  5 лет назад

      ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ

  • @fikrethailei9906
    @fikrethailei9906 4 года назад +4

    እናትችን በጣም ትልቅ ዩንቨርስቲችን በተግባር ናቸው ግን ምን ዋጋ አለው እውቀት የራቀ የሀገርን ስልጣኔ የማይፈልግ ተሿሚ ባዶ ሰው ተጫወተባቸው በስክርቢቶ አይቻልም እያለ ታድያ እንዴት ሊቃውንቷን ያለከበረ ሀገር እንዴት ሊድግ ይችላል?

  • @ruthlove1462
    @ruthlove1462 5 лет назад +27

    ኧረ እባካችሁ አድራሻቸውን አስቀምጡ በጣም ጠቃሚ እናት ናቸው!!

    • @felenuna8034
      @felenuna8034 5 лет назад +2

      አድራሻ ምን ያረግልሻል ?? ለምን በእምነት አትፀልዪም ወይንም እግዚአብሔር እውቀትን የሰጣቸው ዶክተሮች አሉ። እቺ ደግሞ ከየት ብቅ አለች? ጥንቆላ ኢትዮጵያ ውስጥ ማብቃት አለበት

    • @abebe7532
      @abebe7532 5 лет назад

      Ruth fara !!kkkkkkkk ,, nuro yemererat ades tenQuway nat eko echin bagegna Qetwan megref neber !!!
      kk

    • @Amharictube
      @Amharictube  5 лет назад

      ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ

    • @መልካምጌታ
      @መልካምጌታ 5 лет назад

      Felekech Tadesse ምን ታረግዋለሽ ጠንቋይ ጥበብ ይላል ዘፋኝ እና አዝማሪም ጥበብ ይላሉ..

    • @foziaahmed632
      @foziaahmed632 5 лет назад +1

      አነጋገሪዋ ሐኪም አበበች ሽፈራው ማግኘት ለምትፈልጉ 0945712683

  • @kalkal5842
    @kalkal5842 7 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጠን ❤

  • @yeshim1739
    @yeshim1739 4 года назад +3

    ጠቅላይ ሚንስትራችን ይህችን ምረጥ ዜጋ ናት ስሟት መ/ቤት ቢቋቋም

  • @endalkachewfkadu2132
    @endalkachewfkadu2132 5 лет назад +6

    እኝህ እናት በጎ ነገር ነው ይዘው የመጡት እና ዕውቀትን ስብስበዋል መንግስት በተለይ ህዝቡ አስፈላጊውን እርዳታ ማንኛው በጎ ነግርን የሚያስብ ትውልድ ለመርዳት ዝግጁ መሆን አለብን። ዶ/ር ሮዳስ ከሌሎች የቤተክርስቲያን ወንድሞቹ ጋር በመሆን የገቢ ማስባስብያ ፕሮግራም ቢያዘጋጅ ለምሳሌ መንፈሳዊ ባዛር እና ሌሎችም እምነቶች እንደ ፍላጎታቸው ቢያደርጉ።

  • @memeseid4752
    @memeseid4752 5 лет назад +2

    እድሜ ይስጠወት ባሰብት ባለሁ እውቀት ኢትዩጵያ ሀገራችን መሎ ጤነኝ ህዝብ ኑራት የምታዩ ያርጉሁ ከልቤ ተመኝሁ አምላክ ምን ይሳንዋል

  • @mealatdemessie5939
    @mealatdemessie5939 5 лет назад +2

    ከዶ/ ር ፍቅሬ ቶሎሳ ጋር በጣም ይመሳሰላል የታሪክ እውቀትሽ ወ/ሮ አበበች ተባረኪ ዘርሽ ይባረክ

    • @felenuna8034
      @felenuna8034 5 лет назад

      በምን ተገናኝተው ። ዱባና ቅል አበቃቀሉ ለየቅል

  • @MekdesMengesha-l1t
    @MekdesMengesha-l1t 2 месяца назад +2

    በመጀመሪያ እኝህን የመሰሉ ቆራጥ እና እግዚአብሔር በሰጣቸዉ እዉቀት የሚኮሩ ዉብ እርጋታ የሚታይባቸዉ፣ ኩሩ የተረጋጉ ሴት ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጣቸዉ ብዙ ደሃ ሕዝብ መድኅን ፈጣሪ ለተሻለ ነገር ነዉና ይህን እንዲያዩ የሆኑት ነገ ሌላ ቀን ነዉና በፈጣሪ ተስፋ አይቆረጥበትም እላለሁ፡፡
    ሁሌ እርሳቸዉን ማግኘት ከልቤ እፈልግ ነበር ቢቻል የስ.ቁጥራቸዉን እና አድራሻቸዉን ብትገልፁልኝ እጅግ በጣም አመሠግናችሗለሁ፡፡ ሰላማችሁ ይብዛልኝ፡፡

    • @makdamusse9052
      @makdamusse9052 2 месяца назад

      እኔም አድራሻቸውን እፈልጋለሁ እባክሽ እህቴ

  • @dermomfkrr8639
    @dermomfkrr8639 5 лет назад +29

    እድሜያችውን ይርዝምልን

    • @Amharictube
      @Amharictube  5 лет назад

      ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ

  • @MilenWail
    @MilenWail Месяц назад

    እናቴ የጠሆት የዛሬ18አመት ነው እንጀሩሶ ያሉ እናት የሳጠን እደሜ ከጤና ጋረ ያቆይልኝ አምላካች ❤❤❤

  • @senaitegebrselaise9509
    @senaitegebrselaise9509 5 лет назад +6

    ሀገራችን ኢትዮጵያ የመድሀኒት የእምነት የፍቅር ነበረች እንደነዝህ አይኔት ምሪጥ ሰውን ፈጥራ ነበር ግን ምን ዋጋ አለው መሪና ህዝብ አጣች እንጂ እውኔት እግዚአብሔር አላት

  • @awaynehzewidie6289
    @awaynehzewidie6289 4 года назад +1

    አሁንም ያላችሁ ሆነ ለወደፊት የስልጣን እድል የሚገጥማችሁ ለህለሊናችሁ ስትሉ የወ/ሮ አበበችንና መሰል ለሀገር የሚበጅ ኘሮጀክትን በመደገፍ ታሪክ ብትሰሩ በሰዉም ሆነ በእግዚአብሔር ትፀድቃላችሁ ። ፈጣሪ ቀና ልቦናን ይስጣችሁ።

  • @addis312
    @addis312 4 года назад +1

    ሰሚ ያጣ ጆሮህን ክፈት አደምጥ ትውልድን አድን አልያም ሀኪም አተህ ታልቃለህ እውር አተሁን አንተ ካልነቀህ ልጅህን ማንም ይቀልድበታል ከሃኪም አበበች ተማር እየነገሩህ ነው ህይውት እናድን እያሉ ነው ስሙ ስሙ ስሙ አመሰግናለሁ ሀኪም አበበች በርቱ ድጋፍ አደረጋለሁ የስልክ አድራሻቸውን አሳውቁን !!!!

  • @simegneterefe7513
    @simegneterefe7513 3 года назад

    የባህላዊ መዳኒት ምስክርነት እኔ አለኝ።
    ሕፃን ሳለሁ አይኔን ታምሜ በጥቆማ እናቴ ማማ ሹሩቤ የሚባሉ አሮጊት ጋ ወስዳኝ 3 ቀን ላይ መዳኒት ተፍተውልኝ ድኛለሁ።
    መቼም ለማመን ያልተፈጠረ አያምንም እኔ ግን ስለማማ ሹሩቤ በጣም አስባለሁ።

  • @zeguhana7032
    @zeguhana7032 4 года назад +1

    እውነት ግን ይገርማል የሀገር አልማዝ የሀገር እንቁ ነዎትና እድሜና ጤና ያድሎዎት

  • @Moni-bm7iq
    @Moni-bm7iq 5 лет назад +9

    እማ እኛም እንወድሻለን ከልብ በድህረ ገጽም ቢሆን ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል በአካል ላይሽም እናፍቃለሁ

  • @hiwetendewazayasaznal1295
    @hiwetendewazayasaznal1295 5 лет назад +69

    አረባክሽ አንች ሴትዮ እባክሽ እባክሽ አታስለቅሽኝ በፀፀትና በቁጭት ተቃጥየ ልሞት ነው ወይ አለመታደል ውውውውውውይይይይይ ምን አይነት አለመታደል ነው አረ የኢትይጲያ ህዝብ በደላችን ምንድነው ከሰው በፊት ተፈጥረን ወደኳላ ተናዘን እንኳ ይቅር የማይባል ሃጢያት ምንድነው 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 አረ ጌታሆይ ይቅር በለኝ

    • @birhanewetere8578
      @birhanewetere8578 5 лет назад +6

      Seelabaraki greer Seeks la ዲያቢሎስ በመንግስት ነን ተብዬዎችላይ እያደረ ይህን የሚሰራው የውጭውም ሰላይ ለሰው ልጅ ህመም መዳኛ የሆነውን እውነተኛ መድሃኒት እንዲታወቅም አይፈልጉም የእግዚአብሔር ቸርነት እንጂ ቢያጠፉት ደስታቸው ነው ግን እግዚአብሔር አሳልፍ አይሰጥም አሁንም ተስፋችን እሱነው በምድረግ አሁንም እንመለስ እንድቸርነቱ የጠፋውን ተክቶ የጠየቅነውን ያደርግልናል ሃኪም አበበች እግዚአብሔር ይጠብቅዎት እኛ ግን ወደ ማንነታችን እንመለስ እግዚአብሔር ይርዳን🙏

    • @Amharictube
      @Amharictube  5 лет назад +4

      ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ

    • @ወለተሚካኤልወለተሚካ-ጸ8ቘ
      @ወለተሚካኤልወለተሚካ-ጸ8ቘ 5 лет назад +2

      ጥንቁልና ነው በስማም ጠልሰም

    • @ማሪፋ-ጠ4ጀ
      @ማሪፋ-ጠ4ጀ 5 лет назад

      tetet lik neshi

    • @melaniemerian8564
      @melaniemerian8564 4 года назад

      😘weyyyy meskin. Ayzohn. Ynegal!!

  • @Belayzeleke0866
    @Belayzeleke0866 27 дней назад

    እኔ በራሴ ኢትዮጵያን ሳላቃት 40 አመት ሆነኝ። ኢትዮጵያ ተነባ የማታልቅ መዝገብ ናት አለቀ እኔ የታየኝ ይህ ብቻ ነው።

  • @ellenihagos657
    @ellenihagos657 5 лет назад +4

    We Thank you very much !

  • @MirtGirma
    @MirtGirma 2 месяца назад

    የኔ እናት እምዬ ኢትዮጵያ ትክፈልሽ

  • @fikirybeltal4583
    @fikirybeltal4583 Год назад

    ይሂች ሴት ትልቅ የሀገር ሀብት ተቀድቶ የማያልቅ በእውነት አቅምና ማድረግ ለምትችሉ ሁሉ ትውልድና የሀገርን ሀብት አድኑ እባካቹ

  • @tesfanesheshtu3449
    @tesfanesheshtu3449 4 года назад +1

    አይዞት እግዚያብሔር ይፈርዳል ።

  • @nanazeethiopia2892
    @nanazeethiopia2892 4 года назад +1

    እማዩ ....የኔ ደርባባ ኑሪልን !

  • @mekdesabera1674
    @mekdesabera1674 2 года назад +1

    አድራሻቸውን ይገለፀ ስልክም ይገለፀ ።

  • @ermiasheiy9747
    @ermiasheiy9747 4 года назад

    እግዚአብሔር በጤና በእድሜ ይጠብቅልን ቅዱስ ሚካኤል በመውጣትዎ በመግባትዎ ሁሉ ከጎኖት ይሁን እናቴ

  • @AlemTewolde-gm9qe
    @AlemTewolde-gm9qe Год назад

    ሐኪም አበበች እድሜ ይስጥልኝ እኔ አድናቂዎ ነኝ

  • @eligmain5619
    @eligmain5619 4 года назад +2

    13 ሚሊዎን የገዛቸው ሜቴክ ያለፍላጎታቸው ከሆነ መመለስ አለበት የህግ ባለሞያዎች ጉዳዩን ቢዩት መፍቴ ይኖረዋል ።
    መግስትም ይህን ያገር ሀብት የመጠበቅ ግዴታው ነው ።
    እውነታቸውን ነው መግስትን መለመን አየገባቸውም ምክንያቱም ህዝባቸውን ላገልግል ባሉ መከበር እጂ መዘረፍ የለባቸውም ።
    ለፍትህ የቆማችሁ ምርጥ ምርጥ የህግ ባለሞያዎች እደምትረዱልን አንጠራጠርም።

  • @abrhanuguse7785
    @abrhanuguse7785 4 года назад

    ውድ ሊቅ እናቴ እድሜና ጤና ይሰጢሽ ኣሜን ኣሜን

  • @addisjenber3637
    @addisjenber3637 5 лет назад +3

    እውነት ነው ቁጥጥር ላይ ያሉ ሠዎች በሙስና የተጨማለቁ ናቸው ህዝብ የሚጨርሱ

  • @EthiopianMusicAdd
    @EthiopianMusicAdd 4 месяца назад

    እድሜና ጤና ይሰጥሸ የምተትይው ሁሉ እወነት ነው ጤናጥበቃ ሚንሰተር መፈተሸ አለበት

  • @elizabethdesalegn431
    @elizabethdesalegn431 3 года назад

    አንዳንዴ ያለንን ነገር ስናጣው ነው የሚገባን እጃጅን ላይ ያለን ነገር መንከባከብ ካልቻልን ያጣነው ጊዜ ጉዳታችን የበዛነው እራሳችንን እንሁን እራሳችንን እንፈልግ ያለንን እንጠብቀው ሀኪም አበበችን እናግዝ እሳቸውን ስናግዝ አገር በራሷ እውቀት መቆም ትችላለች ለሀኪም አበበች እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን፡፡

  • @mareyamola5990
    @mareyamola5990 5 лет назад +1

    እንደው ስለ እግዚአብሔ ብላቹ የእኒህን ትልቅ ሰው አድራሻ ስጡን በእማምላክ ይዣቹሀለሁ በአንድ ቤት ውስጥ ባልና ሚስት ታመው ልጆቻቸው በጣም ተጨንቀው ነው የሚናሩት

  • @wdeneshbetamu5231
    @wdeneshbetamu5231 4 года назад +8

    The government supposed to give free land and protection for this knowledgeable people

  • @danielkasu9777
    @danielkasu9777 2 года назад +1

    እንወድሻለን ሺአመትኑሪ እወቀትማለትኢሄነወ
    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @santafeleke3110
    @santafeleke3110 4 года назад

    እመቤቴ ማርያም ጥላ ከለ ላ ትሁንላችሁ ፈጣሪ ይጠብቅልን እናታችን እረጅም እድሜ ከነ ጤና እመኛለሁ

  • @woinshetabebe8417
    @woinshetabebe8417 5 лет назад +3

    እድሜና ጤና ለሀኪም አበበች እባክዎን አድራሻዎን ይስጡን

  • @YrefuShume
    @YrefuShume 5 месяцев назад

    በናታቹ ኢሄ እዉቀት ህዝብ ይጠቀምበት

  • @adanechfikadu3012
    @adanechfikadu3012 5 лет назад +3

    እናቴ እድሜና ጤናውን በብዛት ይስጦት መድሀንያለም እራሶ መድሀኔትነዎት

    • @Amharictube
      @Amharictube  5 лет назад

      ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ

    • @abeniman3439
      @abeniman3439 3 года назад

      Ebakhen selkachwen wayem adrashachwen

  • @EsetuNima
    @EsetuNima 6 месяцев назад

    ጤናይስጥለኝ ህክምናው የትነው የሚሰጠው አድራሻቸው ንገሩን

  • @mimiabraham160
    @mimiabraham160 5 лет назад +8

    እናት አበበች you make me cry......please your phone thanks

    • @Amharictube
      @Amharictube  5 лет назад +1

      0945712683
      ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ

    • @mulubimr5493
      @mulubimr5493 4 года назад

      በዚህ ብንደውል እናገኛለን ውይ እሲኪ ንገሩኝ

  • @እልእልእልእልዝማሬመላእክ

    እድሜሽን እርዝም ያድርገው

  • @meronwolde6520
    @meronwolde6520 5 лет назад +1

    Dr Ababe Good blasé you takes so much!!!!!!

  • @alemtsehaymelese6895
    @alemtsehaymelese6895 15 дней назад +1

    ይህ የእግዚአብሔር ስጦታ እውቀት እንዳይጠፋ ፣
    ለትውልድ ይሻገር እውቀቱ ይስፋፋ፣
    አይገኝም እና አንድ ጊዜ ከጠፋ።

  • @eyudereje4686
    @eyudereje4686 6 месяцев назад

    እናታችን ተባረከኪ

  • @afraaafraas
    @afraaafraas 10 месяцев назад

    እባካቹ ስለ እግዚአብሔር የሀኪም አበበችን አድራሻ የት እደሚኩሙበት በእመብረሀን ወድሜ ታሞብኛል እሳቸዉጋ ነዉ እዴታከም እፈልጋለዉ ቢላ እዴነካብኝ አልፈልጋም እባካቹ

  • @የተዋህዶልጅበመሆኔእግዚአ

    ወይኔ የሰራዊት ጌታ አደራህን እህቴ ጉበት በሽታ ያማታል .ግን ሀኪም ስትሂድ መድሀኒት የለውም HIV መድሃኒት ተጠቀሚ ብለዋት እንቢ ብላ አሁን አማራጭ አጥታ ቁጭ እላለች .ይህንን ፅሁፍ የምተነቡ ሁሉ በእግዚአብሔር ስም ልለምናችሁየምታውቁት ነገር ካለ ንገሩኝ መድኃኒት የት እንደሚገኝ .ተጨንቂያለሁ በስደት እፍፍፍፍፍፍ ከባድ ነው ብቻ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርልኝ

    • @betelhembeyene6040
      @betelhembeyene6040 11 месяцев назад

      Geta Eyesus le sewo lejoch Hulu Tamwal, motwal. Be megerefu kusel Tefewesachehuwal. Yelal Ye Egziabhare kal selezyh. Wede Geta Eyesus Temta Tefewesalech. Enjy yeha Eko Ye Merigetawoch Degemt newo.