hi, am greatfull for all your wisdom and grace. you have been a symbol to be proud and please in the name of God tell us where and when we can meet you, ask questions and learn more!!!
I enjoy Hakim Abebech Teaching she woke my mind few years ago!!! I come to appreciating her Teaching!!! I just want to add about Egypt and Sudan!!! Specially, Egypt!!! EGYPT!!! Listen or Read YOU EGYPT AND EGYPTIAN LIKE IT OR NOT THE ULTIMATE DECISION ON THE ABBEY RIVER (Nile River) is no one BUT ETHIOPIA!!! EGYPT OR SUDAN BRING SUIT AGAINST GOD!!! THAT IS ONLY LEFT!!!! Any other chicken nonsense DO NOT EVEN TRY!!!! PRICE IS HIGH TO PAY!!!! COOPERATION AND PEACE OR CONFLICTS AND WAR EGYPT AND SUDAN MAKE A CHOICE? Egypt or Sudan you can go EVERYWHERE UN, USA OR EUROPEAN UNION OR INDIVIDUAL COUNTRIES NO GOVERNMENT EXCEPT GOD AND GOD BLESSED ETHIOPIA WITH RIVER GHION(Bible name) OR ABBEY RIVER(Ethiopian name) OR NILE River!!! ONLY THE FINAL decision IS ETHIOPIA!!! Ethiopia is a holy land!!! All Ethiopia’s ENEMIES WILL FALL APART VERY SOON YOU WILL SEE GOD WILL REACT BY SENDING A MESSAGE!!! THE TRUTH BOMB IS ABOUT TO EXPLODE OR ERUPTING!
We need to modernize the management of our herbs through registration- control - and certification processes. Otherwise, westerners may commercialize them fast. Look how is business being made with moringa. How many countries are now Coffeee producers!? Let's manage our indigenous herbs smart. ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ!
የኔ እናት ደርባባ እንቁ የኢትዮጵያ ልጅ ❤❤❤❤❤
እናታችን ሐኪማችን መምህራችን ለዚህ ዘመን ወጣቶች እርሶን ሰቶናል እኛ አናምን ብለን እንጂ።ጌታ እድሜ ይስጥልን ገና ብዙ እንማራለን ከናታችን💚💛❤።
እናቴ እድሜ ይስጦት እሄን በሀገራችን ላይ የነገሰውን 666 እርኩስ መንፈስ አስወግዶልን ከደጉ ዘመንና ንጉስ አምላክ ያድርሰን
ሐኪም አበበች ታላቅ ሰው ነው ነዎት አድሜ ጤና ይስጥዎት የአገራችን ትልቅ ሐብት ነዎት እወደዎታለሁ አከብረዎታለሁ በሙሉ የሚያውቁትን መፅሐፍ ቢፅፋ ደስ ይለኛል❤❤❤🎉🎉🎉
ሐገራችን ለአጥፊ በሯ ክፍት ነው እንኳን ሐብታችንን ሕፃን ወንድ ልጆቻችንን ሴት ልጆቻቸን እየደፈሩ እያበላሹ በነፃ ሳይጠየቁ ይወጣሉ
እናታችን እድሜና ጤና ይሰጥልን ትልቅ እናት የኢትዬጲያ አንጋፋ እናት❤❤❤❤❤❤❤❤ ሰወዳቸው ወይኔ ባገኛቸው እንዴት ደሰ እንደሚለኝ❤❤❤❤❤❤
የኔ ቆንጆ እናት ኑርልን ላንች አድሜ እሳሳለው ፈጣሪ aderawin🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🌹🌹
ከፈጣሪጥበብን አብዝቶ የሰጣቸው ምጡቅ መንፈሳዊ እንስት መንግስትም ሆነ ኢትዮጵያዊው ዜጋ ይህንን ድንቅ የተፈጥሮ ዕውቀት መውረስና መጠቀም አለመቻላችን ያሳምማል/ያሳስባልም። እባካችሁ አይናችንን እንክፈት። እድሜና ጤና ይስጥልን ብለን እንመኛለን
የኔ እናት የምትዪው ነገር አንድም ጠብ አይልም ።ጀግናም ነሽ ታላቅ የሚሰማ የለም እንጂ ብዙ ነገር በኛ ዘመን እንኳን ኢትዮጵያ ለማለት ስንት ጉድ ሰማን አየን። ያንቺን ይችን እንኳን ደፍሮ መናገር ነውር በሆነበት ጊዜ ሀገር ለመሸጥ ከአፍ እየነጠቁ የሚሽቀዳደሙ አሉ። አንቺን ግን እንደ ዋርካ ያቆመልን አምላክ ይመስገን አሁንም እድሜና ጤና በረከት ይስጥልን
ሀሳብህን እደግፋለሁ ግን ታላላቆቻችን አንቱ እርሶ ብንል ጥሩ ይመስለኛል።
እናቴ ሀኪም አበበች እድሜና ጤና ይስጥልኝ። ይህንን እውቀት ለ ሌሎች ታዳጊዎች ቢያስተላልፉት ጥሩ ነው።
የሚገርመው የሀኪም አበበች እውቀት ለሀገራችን ኢትዮጵያ ትልቅ ቅርስ ነዉ።እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን።
ጥቅም የሌላት ሴት ናት ወሬ ብቻ አለ ቴዲ😡😡😡
ሀኪም አበበች እናመሰግናለን
እድሜ ጤና ይስጥልን
ደርባባ እመቤት👌🙏🙏🙏
የኔ ደርባባ አስተማሪ ሊቋ እህቴ እግዚአብሄር ይባርክሽ🙏🏾❤️ 🙏🏾❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
እኛ ኢትዮጵያዊያን መወቅ የለብን ነገር ነጮች አገራችን ውስጥ ስመጡ መጠራጠር አለብን መንም ኢትዩጵያን ልጠቀም አይመጣም
እናታችን እንኳንም አየኖት ይናፍቁናል አይጥፉ እድሜና ጤና ይስጥልን ግን አሁን ላይ ህክምና እየሰጡ ነዉ ከሰጡስ አድራሻዎን ቢነግሩን
ቤኤታአቸው በቅሎቤት ነው ወዳአጄ ይሕን መልእክት የምልክልክልሕ ከውጭሐገር ነው ከሣአውዝ
@@burgburger4060 በቅሎ ቤት ሆኖ የቱ ጋር ነው ልዩ ቦታው? ስልካቸው ካለህ እባክህ?
ሀኪም አበበች እድሜ ከጤና ጋር ያድሎት ስልክ ቁጥሮትን ማግኘት ብችል ማናገር እፈልግ ነበር❤
Hakimi Abebechi please can you find medicine for Tana Hayiki ( for Enibocho(
@@selammamo4166 የሚቀጥለው ቪድዮ ላይ ይጠብቁን እናመሰግናለን ።
አንቺ ጣኦት አምላኪ ፔጋን ጨበሬያም አሮጊት እስከ ሟርትሽና መተትሽየእስራኤል አምላክ ይገልብጥሽ!!!@@hakimabebech4718
እውነት ነው የውጭ ሰዎች
ለግቡኝት ሲመጡ በጥንቃቄ
ያስፈልጋል
Hakii Abeebeetch, Beetaam Inameseginaleen. Keep up the Good Work.
ሀኪም አበበች እ/ር ጤና ይስጥልን::
ትምህርቱ ጡሩ ነዉ እኛ ልቦና ይስጠን
እናታችን እድሜ ይስጥልን
ሀኪም አበበች እውቀትን ይዞ ለራስ ብቻ ይዞ መቀመጥ ሳይሆን የአገር ሃላፊንት ለወጣቱ ማስተማር ነው ፤ ብዙ ግዜ ሚድያ ላይ ብቻ መጠየቅ ሳይሆን ፤ወጣቱ የአገር ፍቅር እምዲኖረው የአገር ውስጥን እውቀት ማካፈል ነው ፤ብዙ እውቀቶች አሉ ግን ኬት እንደምያገኘው ግራ የገባው ህዝብ ነው ፤፤መንገዱን ብትከፍቱ ከእውቀቶት ብታካፍሉ አገር ማትረፍ ነው ፤ወጣቱም በአገሩ ኮርቶ የስነ ልቦና ጥንካሬ ያገኛል፤፤
Nobody give a chance
Ende hekim abebechi aynet mhuran heger slemikeyru meriwechachen endiyefu new yemifelgew yemeriwechachichin alama ethiopian mafres slehone ewketachewn endiyakflun ayfekdum midiya enkuwan aysetuwachewm
መንግሥት ሲያሰራቸው አይደል
እንዳንተ ላነሳኸው ጥያቄ ልክ ነህ ነገር ግን እኛ ኢትዮጵያውያኖች በብዛት የሀገራችንን ጠቢብ ሰው ንቀን የምንሰማው የፈረንጆችን ነው ይሄ ህዝብ ገና ስለ ሃገር አልገባውም ሀገራችን ምን የመሳሰሉ ሊቀሊቃውንት ጠቢባን ምሁራን እንዳሏት አልተረዳንም ነጮቹ ያሉት በሙሉ ልክ ነው ብለን የምናምን ጅል ህዝቦች ነን ሲጀመር አባቶችን ስለ ወደፊት ስለሚመጣው ሲተነብዩልን ጠንቋይ ደብተራ ብለን ቅፅል ስም ሰጥተን የምናሸማቅቅ ሰዎች ነን እግዚአብሔር በምህረቱ ያንቃን ገና ተኝተናል
ለነጋዴ ነው ለጫታም ትውልድ እውቀት ሚያካፍሉት??? መጀመርያ እስኪ ወጣቱ የምትሉት ማህበረሰብ አካል ማትሪክ የማለፍ አቅም ይኑረው! ጎጠኝነት ብቻ!!!!!
ስወድሽ እኮ እንዴት አድርጋ እንደምትገልፀው እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ እናቴ
እናአታችን እድሜዎትን እደማቱሣላ ይርዘምልን
እየሰጡ ያሉት አስተሳሰብ እጅግ በጣም ጥሩና ፍትሐዊ ነው። እርስዎ የሚሰጡት አስተሳሰብ ፍትሃዊ ነውና እግዚአብሔር የሰጥዎት። ወልድዬ አይሙት
ሀኪም ኣበበች እንቁ የሀገራችን ሊቃውንት ከሚባሉት ኣንዷ ናቸው እባክዎ ይህንን እውቀቶን ሉትውልዱ ብመፅሐፍ ቢዘጋጅ በኣክብሮት ጥያቄን ኣቀርባለሁ🙏🙏❤
ኑሪልን ዬኔ እናት እድሜና ጤና ከረጅም ዕድሜ ጋር እመኝልሻለሁ።
አንዳች አይት ሰወች በሀገራች ይብዛልን
የኢትዪጵያ ስጦታ እናታችን መቼም አይጠገቡም
ምን አለ ሁሉም ኢትዮጵያዊ እንደአንች ማሰብ ብችል የኔ እህት እድሜ ይስጥሽ ።የትነው መጌኝሽ?
እናታችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን
እናመሰግናለን ሀኪም አበበች
ግሩም ገለጸ ነው።
አሁን ግብጽ ነን የሚሉት ወራሪዎች ናቸው100 % እስማማለሁ።
ፈጣሪ ይጠብቆት እናታችን
ደስ ሲል
በጣም ነው የማደንቅሽ
እግዚአብሄር ይጠብቅወት እውቀትወን ሳንጠቀም ምንም እንዳይሆኑብን
እናታችን እግዚአብሔር እንደ ማቱሳላ እድሜ እና ጤና ይስጥልን ገና ብዙ ታምር ይሠራሉ በእውነት ባገኘዉት ደስ ይለኝ ነበር እና እኔ የርሶን ትምህርት እፈልጋለሁ እርሶ እግር ስር ቁጭ ብየ መማር እፈልጋለሁ እርሶ ትልቅ የኢትዮጵያ ሀብት ነዎት እና በአግባቡ ልንጠቀምበዎት ይገባል እንዴት ማግኘት እችላለሁ እርሶን ?❤❤❤❤❤❤❤
Wizero Abbch is Wise and far sighted
Person I am proud of
Her .
እንዳንቺ ያሉት ሀገር ወዳድ የሆኑትን ስለሀገር እንዲህ የሚጨነቁትን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
ለኢትዮጵያ እግዚአብሔር አላት ደስ የሚለኝ እኔ ሃያል ነኝ ይህንን የኢትዮጵያን ንብረት እወስዳለሁ እያለ ያለእረፍት የሚኖር ጠላት አላት እርሷ ግን ሃይሏን ምርኩዟን ፈጣሪዋን ይዛ የምትኖር ሀጉገር ናት ጠላቶቿ ያልፋሉ እንዲህ ነበሩ ግን ሞቱ ይባላሉ ኢትዮጵያዬ ግን አለች ሁሌም ትኖራለች እሄንን የምለው በሙሉ ልብ በእምነት አምሊኬን ፈጣሪዬን በማመን ነው ተመከር ሰው ሆይ ተመከር እባክህ ተመከር የዛሬ አበባ የነገው አፈር የዛሬ አበባ የነገው አፈር ።
እናታችን፡ረጅም፡እድሜ፡ይስጥዎት
🙏🏾❤️ God Bless you more and more My Ethiopian Sister 🙏🏾. Blessings.
Tebareku🙏
እግዚአብሔር እድሜሽን ያርዝመው
ወይ የኔ እናት አላህ ይቆዪት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሀኪም አበበች በእውነቱ እናከብርሻለን
እድሜ ለመለስ. በሉ ስትዘፍኑ እንጂ ለዘመናት አባይን አስባችሁት አታውቁም ጀግናው መለስ የኛ ንብረት ነው. ሌሎችም ሳይጎዳ እኛም መጠቀም አለብን ብሎ ጀምሮት ለትግራይ ህዝብ ግን መቀጥቀጫ አድርጋችሁት ነበር. አሁን. ትዘፍኑለታላችሁ ለመስራት የደፈረውን ጀግና ትሳደባላችሁ በጣም ይገርማል ግዜ ለኩሉ።
Egzabher edmenana tena yistelin tiwulid hulu endersewe kalu sewachi memar alebet Ethiopia lezelalem tinur🙏
መቺስ እናት እና እ/ር ኣንቱ አይባልም አንቺ ትልክሰው ነሽ ምናይነት መምህራን ናቸው ያስተማሩሽ ምን የበኩ ንቸው ይገርማል እኔ ካል ያትረኝል ኑሪልን የንኛ ክብርት
ሀኪም አበበች ሞክረዋ የአቅማቸውን ለማስተማርም እውቀትንም ለማካፈልም በተግባርም ለማውረድ ገደብ ደርሶባቸው አቁመዋል ይህንን በሚዲያ አጋርተዋል ራሳቸው
እናቶች ክብር ይገችሆል 😭
Hakim Abebech is very wise.
hi, am greatfull for all your wisdom and grace. you have been a symbol to be proud and please in the name of God tell us where and when we can meet you, ask questions and learn more!!!
ዶክተር አበባችን የኢትዮጵያ ህዝብ በደንብ አልተጠቀምንባቸዉም
እናንተ ከንቱ ፓለቲከኞች ስሟት ስሟቸው።የኢትዮጵያ የቀረችን ቅርስ ናቸው።
ስለእውነት ልቤ እየደማ ነው😭😭😭ኢትዮጵያ ሆይ አንቂኝ ቀስቅሽኝ ከእንቅልፌ
ጎበዝ ሰው ነሽ፡፡
ክፍለ ሃገር ሆነን ባለፈዉ ጊዜ የነገሩንን በፕላት ፎርም የትምህርቱን መጀመር በጉጉት እየጠበቅን ነዉ።
አድራሻን እንኳን በአግባቡ ሳያሳውቁ፣ ድንገት ብቅ እያሉ እንደ ዘመኑ ሶሻል ሚዲያ ሰዎችን ማማለል ምን ይባል ይሆን? ወገኖችን በእውነተኛ ሰውነት የመርዳት ፍላጎት ካለ አቅም በፈቀደ መርዳት ነው። በተረፈ ግን የእራስን ገጽታ ለመገንባት ሲባል ብቅ ብሎ አዋቂነኝ ለማንም ምንም ፋይዳ የለውም። በሰውነት ለሰዎች አቅም የፈቀደውን ማበርከት እንጂ።
Mama long life
EGZABER YBARKHSCH.
እባክዎትን በመጽሐፍ መልክ አዘጋጅተው ይሰራጭልን።
AmenAmenAmen Elelelelelelele ⛪⛪⛪🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲👍👍👍👍
ሃኪም አበበች ማንም ያልተናገረውን የመሬትንመሰንጠቅ መጀመሪያ የተናገሩ እርሰዎ ነዎት። እባከዎ መማር የሚፈልጉ ሰዎች ስለሚኖሩ፣ እባከዎ ለወጣትልጆች በቀሪው ዘመነዎ ያስተምሩ።
I enjoy Hakim Abebech
Teaching she woke my mind few years ago!!! I come to appreciating her Teaching!!! I just want to add about Egypt and Sudan!!! Specially, Egypt!!!
EGYPT!!! Listen or Read
YOU EGYPT AND EGYPTIAN LIKE IT OR NOT
THE ULTIMATE DECISION ON THE ABBEY RIVER (Nile River) is no one BUT ETHIOPIA!!!
EGYPT OR SUDAN BRING SUIT AGAINST GOD!!!
THAT IS ONLY LEFT!!!! Any other chicken nonsense
DO NOT EVEN TRY!!!!
PRICE IS HIGH TO PAY!!!!
COOPERATION AND PEACE OR CONFLICTS AND WAR
EGYPT AND SUDAN MAKE A CHOICE?
Egypt or Sudan you can go EVERYWHERE UN, USA OR EUROPEAN UNION OR INDIVIDUAL COUNTRIES
NO GOVERNMENT EXCEPT GOD AND GOD BLESSED ETHIOPIA WITH RIVER GHION(Bible name) OR ABBEY RIVER(Ethiopian name) OR NILE River!!!
ONLY THE FINAL decision
IS ETHIOPIA!!!
Ethiopia is a holy land!!!
All Ethiopia’s ENEMIES
WILL FALL APART VERY SOON YOU WILL SEE GOD WILL REACT BY SENDING
A MESSAGE!!! THE TRUTH BOMB IS ABOUT TO EXPLODE OR ERUPTING!
እድሜ
እንዴት እናገኛታለን፡ እባካችሁ ጠቁሙኝ ወገን!
እትዬ የሆነ ተጨባጭ ነገር ለሃገራችን ካልሰሩ ወሬ ብቻውን አይጠቅመንም።
በትክክል ቱርሥት ነን ብለው የሚመጡ በደብ ጥንቃቄ ማረግ በትክክል
እባክዎን የእርስዎ ህክምና በጣም ያስፈልገኛል አድራሻዎ የት ነዉ
ፈረንሳይ ለጋሲዮን አቦ ቤተክርስቲያን ወረድ ብሎ ነው
What is this lady's optimum goal ,from traditional medicine to become geopolitics analyst she reminds me to Ababa Tamirat(Eyangualele)
Amara yewah hzb ❤
እናመሰግናለን ዉሀዉን ግብፅማ እስራኤል አድርሰዋለች ኤል ሰላም ስምነታቸዉ በዚ ነሹና እሰራኤልም ለጆረዳን ለመሸጥ ተስማምታለች
@ 🎉 ❤ 🎉 Hakim abebech the real ethiopian herbalist doctor in ethiopia bless 🎉 ❤ 🎉
የናታችን ስልክ ቁጥር የሚያክ ሊረዳኝ ይሚችል በዚህ ሼር ያድርገኝ
ኧር ለእኔም ቁጥራቸው ካገኘሸ ሰጩኝ እህቴ ሰወዳቸው እንቁ እናት ናቸው❤❤❤
Hakim Abebech slk
እናቴ እድሜ ይስጦት! ትምህርት Onlion እንጀምራለን ያሉት ጉዳይ ተጀምሮ ይሆን ?
የሀኪም አበበችን ስልክ የሚያውቅ ማገኘት ፈልገን ነው
Bakiwon lagegnwot betam efeligalehu endet new lagegniwot yemichilewu fekadiwot kehone
ሀኪም አበበች ስልካቸው እንዴት ማግኘት ይቻላል
እርሶን ማግኘት እንዴት ነው የሚቻለው
Terebarben hekim abebechin yemidya shifan endisetachew madreg alebn wetatu sra yelewm kuchi kemil aktacha ysetun heger enadn
ውይ መዝሙር ቢሆን ማጀብያው የተሻለ ነው አለዚያ እላውቅም
እንዲህ አይነት ምሁራን አሉን እግዚአብሔር እውነቱን እየገለፀልን ነው ቦታ ቢሰጣቸውና ህዝቡን ቢያገለግሉ ጥሩ ነበር
እባክዎትን እናቴ ታንሽ እህቴ በአሥም ትሰቃይብኛለች በፈጣሪ ይዤዎታለሁ አድኑልኝ
አያቴን ይመስሉኛል እግዚያብሔር ቢፈቅድ በአይኔ አይዎታለሁ
bro selkachewen ebake ebake. Betam enanten yamatal Medan alchalechem
መማር ማወቅ እፈልጋለዉ እባኮትን! ምን ላድርግ!
Ejig adrge akebrshalehu.
We need to modernize the management of our herbs through registration- control - and certification processes. Otherwise, westerners may commercialize them fast. Look how is business being made with moringa. How many countries are now Coffeee producers!? Let's manage our indigenous herbs smart. ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ!
የስልጠናው መመዝገቢያ ሊንክ እባካችሁ?
ባለዋሽቱሽ ዜማው ይመለስልን
አድራሻቸውን እባካችሁ
ሰላም እባካችሁ የ ሀኪም አበበች አድራሻ የምታውቁ ጠቁሙኝ
አገሬ ስመጣ እርሶን መግኛት እፈልጋለሁ እናቴ
❤❤❤
🙏🙏🙏💚💛❤️
የኮሮና መድሃኒት ከወየት ደረሰ ዶፍተር 😀😀
ብሮ ህዠቤ ያሳዠናል እሳቸውም ሰሚ አገኘው ብለው ይበጠረቃሉ😂
😢😂😂😂😂
በጥላቻ:ታውራ:የምትናገረው:የተደናገራት።*!!
እባኮ አድራሾዎት የት ነው
ዌዘሮ ሀክም አበበች የኢትዮጵየ አየሌ ልቀዎት አብዘኘ እውቀተቻውን ይዘው ሞቱ ሌለው ተዘረፈ ትውልድ እውቀትን ከመጠት እረሱን ክዶ ሌላ ሆነ ሀክም እውቀትን አስተለልፉ