Smart, impressive, you are 💯 Ethiopian and you stand for Ethiopians and mostly our beloved country Ethiopia.Well spoken and done . Thank you very much.
I am proud to be Ethiopian and to have people like hakim abebebech with God given wisdom. May God will be with you and other similar God given wisdom, they are the hope of Ethiopian people!
ጌታ ሆይ እባክ እንደነዚህ ዓይነት እናት አባቶቻችንን ሀገር እንዲያሻግሩ እድሜ ከጤና ስጣቸው አሜን።
😷
Esti zemmmmmm bey🫢‼️
@@abebe7532 አሜን ማለት አቃታቹህ ግን ያው አለመታደል ነው
አሜን አሜን አሜን
አሜን❤❤❤
ይህ የጥንቆላ ስራ እንጂ ከእግዛብሔር አይደለም። የማታውቁት ነገር አትዘላብዱ።
ሐኪም አበበች የኢትዮጵያ ዕንቁ ናቸው እግዚአብሔር ምናለ ህዝብን ቢያገለግሉ ረጅም ዕድሜ ጤና የስጥልን❤❤❤❤❤❤❤
ሀኪም አበበቺ የትጠፉ ከእስወ ይህ ወጣት ብዙ ትምህረት ይጠብቃል ።
እድሜ ጤና የሰው ፍቅር ይስጥወት ኑሩልን አመሰግናለሁ 🎉🎉🎉
😳እ 4አመት ሞላትኮ በኮረና ሙታ የለ እንደ
እግዚአብሔር፡መምህርት፡አበበችን፡ይባር ክልን።ዕድሜና፡ጤና፡ይስጥልን። ያሰንብትልን።
❤ሃኪም አበበች የኢትዮጲያ ታላቅ ቅርስ ነዎት ❤ እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ሌላ ምን እላለሁ🙏❤️❤️❤️
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
አውነት ነው እግዚአብሔር ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን።
@@asefaeshete4987 ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ፍትሕ ፣ ፍትሕ ይቀድማል !!!!!
ለምን ጎፈንድሚ አይሰበሰብምና ሰፊ ቦታ አይገዛም ህዝብ ተባብሮ የጎደለውን አናሟላም ይሄ ነገር እኮ ትልቅ እውቀት ነው ለትውልድም ማሰተማር እውቀት ማሰተላለፍ አለበትና ይሄ ነገር ቀላል አይደለም በጣም ትልቅ እውቀት ነው የምናደንቆት ሰው አንዷ ነኝ
ትክክል ብለሻል እህቴ የኢትዮጽያ ህዝብ ትልቅ ትኩረት መስጠት አለበት ብየ አምናለሁ እኔንስ ቢያስተምሩኝ ብየ ተመኘሁ❤❤
Go found me this is best idea we can start right known we need contact Dr Abbech accent numbers
እኔም እስማማለሁ
ለምን አኔደርግም
እኔ የሀመር ልጅ ነኝ ። እናቴ የዚሁ አከባቢ ወጌሻ ነች ፣ እኔ ለምን ለዚህ ህዝብ እንደ እናቴ ለህዝብ አገልጋይ አልሆንም ። ለምን አታስተምራኝም እባክሽ እናቴ
ይህ እውቀት ባክኖ መቅረት የለበትም በፍፁም በፍፁም! ጀግና ሀገር ወዳድ ሰዎች የሆን ነገር በሉ አድርጉ
ሃኪም አበበች አይዞት የቀን ጉዳይ ነው እግዚአብሔር ለሁሉም ምክንያት አለው። እንዳሉትም በምንም አይነት ወደውጭ ሀገር እንዳይወጡ። የኛ እንቁ ኖት። ብዙ ብልሹ ብር ብቻ ህይወቱ የሆነ ደንቆሮ ብዙ የኛ ሰዎች ስላሉ ነጮቹ በተዘዋዋሪ ጥርሳቸውን እያሳዩ በገዛ ሰዉ ነው የሚጎዱት።
ሀኪም አበበች እድሜና ጤናዉን ፈጣሪ አምላክ ይጠብቅዎ ብርታቱን ፈጣሪ ይስጥልን
እግዜአብሄር እንደሰወ ያሎትን ሰወች ያብዛልን እረጅም እድሜ ይሰጦወት
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
ሐኪም አበበች ረጅም እድሜና ጤና ከነቤተሰብዎ ይስጥልን። ይሰጥልን እናቴ ይሄን ደሀ ህዝብ በመርዳትዎት ብቻ እንኳን እግዚአብሔር መልካሙን ያደርግልዎታል። እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ።
ሀኪም አበበች ❤❤❤ ብርቅየ የኢትዮጵያ 🙏ተስፋ አለኝታችን ቅርሳችን እባክዎ ጤናዎን ይጠብቁ ልን እንወዶታለን እናታችን ❤❤❤
ሐኪም አበበች ረጅም እድሜና ጤና ከነቤተሰቦ ይሰጥልን እናቴ ይሄን ደሀ ህዝብ እርዱአቸው ያሳዝናሉ ሞት አይቀርም ትንሸ እድሜን መጨመር ከአምላክ ጋራ ቀላል እርዳታ አይደለም የነብሰ ዋጋ ያርግሎት እናቴ እግዚአብሔር ይሰጥልን❤❤❤
ሀኪም አበበች ፈጣሪ እድሜ እና ጤናውን ያብዛሎት
ሐኪም አበበች ረጅም እድሜና ጤና እግዚኣብሔር እንዲሰጦት በጣም በጣም ምመኘው ምክንያቱም ለሃገር ጠቃሚ ሰው ማግኘት በጣም ከባድ ነው የዛሬ ሰው እንደሆነ አርተፍሻል ነን
አረ አዎ እንማር እድሜና ጤናውን ያድሎት ኑሩልን አድራሻዎትን እባክዎትን
እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ያድሎት።በተረፈ ግን ትውልድ እንዲድን ግን እውቀት መግብን ልጆቻችንም ይማሩ አድራሻ ያሳውቁን
ትልቅ ነገር ያለው ጎጃም ውስጥ ነው ፤ ለኢትዮጵያ ህዝብ ትንሽ ነን ፤ ነጋዴው ህዝቡን ፈጀው | ሀኪም አበበች ሽፈራው የት ጠፉ ? Hakim Abebech Sheferaw
Like Comment Share Subscribe Thanks A lot
ድንቅ ኢትዮጵያ ሐኪም አበበች ፣ፈጣሪን የምለምነው የተመኙትን የልባቸውን ደርሶ ሰራቸው አገራችንን የሚያሰጠራ ያድርግላቸው❤❤🙏🙏
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
እድሜና ጤና ይሰጥልን ትልቅ እናት ወይኔ እናቴ ሰወዳቸው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እጅግ ግሩም አላውቅም ባይ አዋቂ፣ እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት🙏
የሚገርም ጥበብ ነው እናታችን እድሜና ጤና ይስጥልን ባገኛቸው ደስ ይለኛል
ሐኪም አበበች እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ 🙏🙏🙏❤❤❤የሀገረ ቅርፅ ኖት ቦታ ተገኝቶ ለትውልዱ ማስተማር እወቀት መስጠት አለበት ሁላችንንም እንተባበር እባካቹሁ🙏🙏🙏
አኪም አበበች የሚችለውን ላግዝሸ ሕዝባችንን ልትረጂበት የምትችይበትን አቅም ሌፍጠርልሸ
ጥሩ ሀሳብ ነው አግዛቸው
የት ነው ያሉት ? ያው እንዳሉት እንዳንናገር ተከለከልኩኝ አሉ እና የትናቸው የግሌ ጥያቄ ነው
ኩሽም በሉ ሰሜቲክ በሉ ሁሉም ከአዳም ነው የተዋለደው ከዛም የኖህ ...ብቻ ልቦና ይስጠን
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
ሃኪም አበበች እንዳቺ አይነቶቸ ሺህ ሆነው ቢፈጠሩ ምኞቴ ነው። የአምላክ ጥበቃው አይከይሽ። ልፋትሽን ሁሉ የነፍስ ዋጋ ያድርግልሽ። በህይወት እያከሽ ዕቅድሽ ሁሉ ተሳክቶ ለማየት ያብቃሸ። የኢትዮጵያ ን ትንሳኤ ያሳይሽ
😂
ሐኪም አበበች በጣም አድናቂዎት ነው ። እግዚአብሔር እድሜ እና ጤናውን ይጨምርልዎት ። ማስተማሩ ላይ አብዝታችሁ ብትሰሩ ህሙማኑን በየአካባቢው መድረስ ትችላላችሁ ብዬ አስባለሁ ።🎉🎉🎉❤❤❤
ሞተዋል ይባላል
እባካቹህ የሀኪም አበበችንስልክ
እሳቸውን ማግኘት እንኳ ከባድ ነው😢
ታላቅሴት አግዚአብሔር ይባርክሽ አንዳንች ሺይወለድ
ሀኪም. አበበች. ሰላምና. እድሜ ጤና. ይብዛሎት. እህቴ. ነገሩ. መስመር. ሰጥቷል. አገሬ. ዜጎቿ የሸፈቱባት ሆነው. አለም. በሁሉነገራችን. እያወደሙን. ነው. ለዘላለም. አይተኙልንም. ያገሬ. ህዝብ. ያገሩን. ነገር. ሁሉ. የጠላት. ሆነ. ሰነድ. ሻጭ. የሆንን. ዜጎች. ሆነናልና. የኛ. ነገር. እንኳን. እኛን. እየበተኑ. ነጮቹ. እየተጠቀሙበት. ነው
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
ሰላም Amharic tube እኔ ያለሁት ሩቅ ቦታ ነው ባለቤቴ ረዳት ፕሮፌሰር ነው በጣም ታመመ ከ4 አመት በላይ ሆነው እና በህክምና በሽታው አልተገኘም እና አሁን ወደ ሀኪም አበበች ላመጣው ነበር እንዴት እንደማደርግ ግራ ገባኝ ወረፍ ይሆን?ትክክለኛ አድራሻ ካላቸውስ ብትነግሩኝ እባካችሁ
እድሜ ከጤና ይስጥልን።
ሀኪም አበበች እድሜ ከጤና እንዲሰጦት ፈጣሪ የዘውትር ፅሎቴ ነው
ኢትዮጵያዬን እርሶ ውስጥ አየኋት 🙏🙏🙏 ሕዝብን❤❤🙏🙏🙏❤❤
ያከበረ በፈጣሪ ዘንድ የተከበረ ነው ክበሩልኝ እናቴ💚💛❤🙏🙏
ሀኪም አበበች የኢትዮጵያ ልዮ እንቁ እናከብርዎታለን
እኛ ሲይሚቲክ ነን ብሎ የሚከረከሩ ሰዎች ያስዝኑኘል፡፡በ1980ዎች አንድ ጣልያነያዊ ቆንቆዎችን ከፈፍሎ የጸፈውን መጽሀፍ እየነባበ እኔ ኩሽ ነይኝ ወይም ሴሚቲክ ነኝ እየለ የሚካፋፍል ህዝብ፡፡በእውነት በቤተክርስቲያን አባቶች ያስተመሩን ሁላችንም ኩሽ መሆችን ነው፡፡ ወይም ኢትዮጵያ የኩሽ አገር መሆኖን ነው፡፡በግድ ሴሚቲክ ወይም ፈረንጅ ከልሆንኩ ማለት የራሱን ማንነት ክህደት ነው፡፡ሃኪም አባበች ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥሽ እውነት ይህ ነው፡፡
እግዚአብሔር እድሜ ይስጥልን ።
የኢትዮጵያ አምላክ እድሜ ጤና ይስጦታ 💚💛❤️✊🏾✊🏾✊🏾✊🏾
በጣም ነው የምንወድሽ እድሜና ጠና ይስጥሽ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
😂 ዘገምተኛ
ሀኪም አበበች እግዚአብሔር ይጠብቅዎት ኢትዮጵያ እውቀት ያላት ሰውች ነበሯት ማን ያሰራቸው ለውጪው እያጎበደድን ያገራችንን ተውናቸው
❤ትክክል😢
እውቅት ያለው ሰው አይፈለግም በዚ ዘመን ፈጣሪ ይጠብቅሺ
ለአኪም አበበች እግዚያቤሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥልን።
የኔእናት ስወዳት እኮ እርግት ያለች እርጎ እግዚአብሔርን የምትፈራ አገር ወዳድ እረጅም እድሜ ፡ከጤና ያድልሽ ኑሪልን ተባረኪ ከአንቺ ጋር መዋል ፣መቆየት አመለካከትን ያስተካክላል ኡፍ
እድሜና ጤና ይስጥልን፡፡ መጽሐፉ ታትሞ አነበው ዘንድ ጓጉቻለው፤ ያሳትሙት!
እረጅም እድሜ እግዚአብሔር ይስጥልን 🙏🏽 ሐኪም አበበች የህዝብ እናት ::
ዶር አበበች በጣም አመሰግንሻለሁ እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ጎበሽ ነሸ። ለሀገራችንም እግዚአብሔር ይርዳት እውነት ነው ፍቅር ወሳኝ ነውና የራሳችን እንድንሆን ይርዳን።
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
Smart, impressive, you are 💯 Ethiopian and you stand for Ethiopians and mostly our beloved country Ethiopia.Well spoken and done . Thank you very much.
እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን እናታችን
ሌላው ግን ለማለት ምፈልገው ለዚህ ትውለድ እሚመጥን አደለም የያዛችሁት እውቀት እሄ የኛትውልድ ከሀይማኖት ከኢትዮጵያዊነት ከአኩሪና ድንቅ ባህላችን በብዙ እርቆ አንቀላፍቶ ተኝቶል በዘር ማሰሮ ታስሮል የነጭ አምላኪ ባሬያ ሁነናል እና እናንተው ጋር ይቆይልን እሄን እውቀትም በምትይዉ አይነት መልኩ ብታወጭውም ነጮች ይጠቀሙበት ካልሆን እኛ ተኝተናል
ነገ ግን የተሻለ ነትውልድ እንደሚመጣ ባለሙሉ ተስፋ ነኝ
ጌታ ሆይ ለህዝብህ ( ለኛ ) ማሥተዋልን ስጠን
ለኮመንተር ተሳዳቢዎች እውቀቱ ሳይኖራችሁ ሀሳብ አትስጡ ሀኪም አበበች እኛ ሀገር ሆነው ነ እንጂ በሌላው ሀገር ቢሆን የሚጎቡኙ በአለም እውቅና የሚሰጣቸው ነበር
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
ሲጀመር ይሔ ትውልድ መቼ እውቀት የሚያሥጨብጥ ነገር ያውቅና፣ ጫት መቃም፣ ዘፈን፣ ድራማ፣ ሥድብ ከዚሕ ውጭ ዕውቀት የላቸውም።
She was talking about TELSEM, which is tinkola.
ምስጢር መባሉ ቀርቶ ህዝቡን ይበልጥ ማገልገል ቢቻል ጥሩ ነው።አምላክ እውቀትን የሚሰጠው እንድናገለግለበት እና በዛም እንድናከበረው ነው።
ላይክ አርጉልኝ ለዶክተሯ ይድረስልኝ እባካቹህ እኔ በጣም እራሴን ያመኛል ህመም ሳይሆን ጭንቅላቴ ውስጥ የሚንቀሳቀስ ስሜት ነው ሚሰማኝ እና መዳኒቱን እና መፍቴ ትስጠኝ🙏🙏🙏🙏🙏
ፈጣሪ እድሜ ጤና የሰው ፍቅር ይስጥልን ኑሪልን!!!
እባክ አታስጨንቃቸው መቼም የሀገራችን ጋዜጠኛ የማይረባ የፖለቲካ ውስጥ ስለምትዳክሩ ጥያቄህ ወይም አጠያዬቅ አልጣመኝም አኪም አበበች የሀገራችን ታላቅ ባለአደራ ናቸው የዚችን ታላቅ ሀገር ሚስጢር የያዙ ናቸው ፈጣሪ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጣቸው ብዬ ፈጣሪን እለምናለሁ
ሐኪም አበበች የተከበርሽ ሊቀሊቃውንት እግዛብሔር እድሜውን ጤና ፀጋ በረከቱን ይስጥሽ 1 ያለሽን ሺ ሁኚልን❤❤❤❤
ሀኪም አበበች አሳልፍቹ ሰ
ታችሁናል ግን ይህን አንቺ ትቫያለሽ ያለሽ ሀብት ብዙ ነው ኑሪልን
I am proud to be Ethiopian and to have people like hakim abebebech with God given wisdom. May God will be with you and other similar God given wisdom, they are the hope of Ethiopian people!
ፈጣሪ ጥበቃውን ያብዛልሽ እናቴ
ትክክል ጀግና ሴት 👍
ፍ ት ህ፣ ፍትህ፣ ፍትህ ይቀድማል !!!!!
ፈጣሪ የእርስዎን አይነት አገር እና ህዝብ ወዳድ ያብዛልን ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ያድልልን ክብርት ዶ አበበች እናታቺን
ሐኪም አበበበች እግዚአብሔር በነፍስ በስጋ ይጠብቅል እውቀቶ ከትውልድ ቶውልድ መተላለፍ አለበት ስለሆነም ጎፈንድ ሚ ተከፍቶ የሚፈልጉት አይነት ቤት ቦታ ቢገዛ መንገስት እደ መንግስት ግዴታው ነበር ግን ምን ያደርጋል ስለሆነም እኛ የእምዬ ኢትዮጵያ ልጆች ካለን አካፍለን የሚፈልጉትን እጅ ለእጅ ተያይዘን ለተተኪው ትውልድም እውቀቶን ያገሩ ብሎም በተለያየ በሽታ ለሚሰቃዮ ወገኖች እረፍት እዲያገኙ እርሶን ማገዝ አገርን መስራት ነው እባካቹ በተዋቂ ሚዲያ ይምጡና አካውንት ተከፍቶ ያሉትን ቦታ ቤት ይሰራ❤
የማዳንም የመግደልም ባለቤት እግዚአብሔር ይመስገን:: እድሜንም ማስረዘም ማሳጠር የሚችለው የእግዚአብሔር ይመስገን:: ማዳንህን መግደልህን ባለቤትነትክን ለማያውቁ ግለጥላቸው አባት ሆይ ::
No comment! I have no word. Proud of you!
Dr Abebetch,
Egzabher selstewet ye etswat mermer Egzabher yemesgen Tesgawn yabzalwot. Tena yestelen. Amen
ሐኪም አበበች ትልቅ እድሜ ከጤና ጋር የሕሊና ስ ው ነሽ ኑሪ ትንሳዪዋን እዪ
እውነት ኢትኤል ኖት እናታችን ሀገራችን እንደ እርሶ ያሉ እውቅ እና ታላቅ እናት ስላለን እድለኛ ነን በ ልብ ወለድ የማውቀውን ከ እርሶ አንደበት ስሰማው እምባ ነው የተናነቀኝ እናቴ በኢትዮጵያዊነቴ እኮራለሁ 🇪🇹💚💛❤️
What a nice word ur right people's are not politicians who runs for there seating thanks to abebech 🎉❤
ሀኪም አበበች እጅግ በጣም ፈልጌሽ ነበር ዛሬ ሳይሽ ደስ ብሎኛል፡፡ ደዘ አጣሁሽ ስልክም አይሰራም የት ላግኝሽ ትልቅ ሠው፡፡ ረጅም ዕድሜን እመኛለሁ፡፡
@@selinaygmenkem236 እባክህንወድሜ ስልካቸው አድራሻቸውን በፈጣሪ ብትገልፅልኝ የጤናችግር ስላለብኝ ላማክራቸው ፈልጌነው አመሰግናለሁ
ብዙ መልካም ልጆች አሉ ጥሩዎችን ፈልጎ ቢያንስ 1000 ሰውን አሰተምሪው
Hakim Abebech yene enat የኢትዮጵያ እንቁ እናት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይጠብቅልን🤲
እድሜና ጤናውን ያድልልን ማግኘት ቢቻል ጥሩ ነበር
ሐኪም አበበች እግዚአብሔር እደዚ አይነቶች ሙሁሮችን ያቆይልን ስልኮ ካለ ወይም የሚገኙበት ቦታ ድረስ መተን ብናመሰግኖት ቆዩልን
በጣም እናመሰግናለን እናታችን
ኢትዮጵያ የቆሻሻ መጣያ እንደሰው የማንታይ ፍጡሮች ሆነናል ።
ሐኪም አበበች በጣም እናመሰግናለን ኑሩልን💚💛❤🙏💚💛❤🙏እድሜ ይስጥልን ለእውነተኛ ኢትዮጵያዊ ልጆችዋ💚💛❤🙏💚💛❤🙏
እናመሰግናለን ሀኪም አበበች
የኔ አስተዋይ 💕
እግዚአብሔር በጤና ያቆይልን ብርቱ እናት በዚህ አጋጣሚ አድራሻቸውን አሳውቁን
ዕድሜ እና ጤና ይስጥዎ 🎉🎉🎉🎉
እናታችን እረጅም እድሜ ይስጥልን ፈጣሪ
ትክክለኛ አድራሻቸውን ማወቅ እና ማግኘት ስለምንፈልግ ሙሉ አድራሻቸውን ጻፉልን እናግኛቸው።
በጣም አድራሻቸውን ቢያሳውቁን ምርጥ እናት እግዛብሄር እድሜና ጤና ይሰጥልን❤❤❤
እድሜ ይስጥልን እናመሰግናለን።
ጎፈንድሚ ጥሩ ሀሳብ ነው ቀጥሉበት
ሐኪም አበበች በደንብ መያያዝ ያለባቸው ናቸው እውቀታቸው ታላቅ ነው እባካችሁ ተማርን የሚሉ ሁሉ ያግኛቸው እውነተኛ የሆነ ዝም አትበሉ
የሚናገሩት ነገር ትክክል ነው እኮ እኚህ እናት ለምን ህዝብ እንዲያስተምሩ በጀት አይመደብላቸውም
በጣም ነው የምወድሽ❤❤❤
🥰🥰🥰🥰🥰 fetari yebarekote aderashawote Yate yehone managers yechale yehone yekerta
ሀኪም አበበች በጣም ነው የምወደዎት
እድሜ ጤና ይስጥልኝ ታላቅ የአገር ሐብት ነዎት❤❤❤🎉🎉
ሀኪም አበበች እድሜ ና ጤና ይስጥልኝ በስኳር በሽታ የተየገረ ሰው ነበረ አድራሻችሁ የት ነው እነኳን እሩዱኝ በጣም ተቸግረናል
እውነ ት በሌላ ሀገር ቢሆኑ ኖሮ ይጎበኙ ነበር የዓለም ዐይን ናቸው ሀኪም አበበች እድሜ ይስጥልን።
በጣም አለመታደል ሆኖ እንደዚ እንቁ የሆኑ እናት ቦታ አጥተው መከልከላቸው 😢😢😢😢 ወይኔ እናቴ ሰወዳቸው❤❤❤😂
አንድ ጥያቄ አለኝ አገራችን ኢትዮጵያ በእውቀታቸው የላቁ የመጠቁ ሊቃውንት አለን ይህ ሁሉ ጥበብና የጥበብ ሰዎች እያለን አገራችን ያለችበትን የከፋ ሁኔታ እናያለን አንድትም ስንዝር ለማራመድ ያልተቻለው ለምን ነው ብዙዎች ሊቃውንት የመጨረሻው እድል ሁሉንም እውቀት አእምሮአቸው ባህር ውስጥ ቀብረውት አልፈዋል ለወደፊትስ ምን እየታሰበ የው
ክብርት ሓኪም አበበችን በጣም አመሰግናለሁ!!
እድሜ ከጤናይሥጥልን እናቴ ታማብኝ ነበር እባከወት ይረዱልኝ በህክምና የዲሥክ መንሽራረት ተብላለች የት እናግኘወት ባህር ዳር ነን ።
አምነሽ ለፈጠረሽ አምላክ ፀልይ መዳን በሱ ነው ።
ወይኔ ሀገሬ
ይገርማል ጥበብ በእኛ እጅ አለ እኛ ጥበበኛ ነን ይባላል በእርግጥ ምንድን ጥበብ እንደሆነ ባይታወቅም ጥበቡ የአምላክ መንገድን የክትትል ነው ወይ የሌላ ባይታወቀ ጥበብን በምን መንገድ የተጉሉፀ ባይታወቀ በእርግጥ አንድ ሰው አምላክን ካመነ ህግን ክትትል ምንም አይነት ሌላ ነገር አያስፈልገውም የእናይት ጥበብ መንፈሳዊነቱ ክርስታዊነቱ መርምር አለበት
የሰው ናፋቂ መሆናችን ና ምዕራባውያን በጦርነት ያልተሳካላቸውን የራሳችንን በመናቅ ተሳክቶላቸዋል::
አንዳንዴ ጥያቄውና ምልሱ የተምታታ ነው:: አልፎ አልፎ የምትቀላቅል ይመስላል
I WAS THINKING ABOUT W/RO HAKIME ABEBECHE HAPPY TO SEE YOU MY SISTER 🙏👍
💐👍 እውቀቶትን አደንቀዋለሁ ። እረጅም እድሜ ይስጥልን ። ግን ያለንን የታሪክ ቅርስ እዚህ ነው እዚያ ነው ባንል??? ለእልቂት እየዳነረገን በመሆኑ !!!💐👍
እንዲሞት የትፈረደበትን ህዝብ; አምላክ ካልደረሰለት በቀር ;ማንም ሊያድነው አይችልም።
እውነትዋን ነው፣ እኔ ሁሌ የምለው ነው፣ በተለይ ዘይት ነው፣ ኩላሊት ችግር፣ ለንጻናትም የቆርቆሮ ወተት መሰጠት መቆም አለበት፣ የላም ወተት ይሻላል