"ኢትዮጵያዊው ጃንደረባ ትውልድ"

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 24 янв 2025

Комментарии • 428

  • @michaelg9664
    @michaelg9664 Год назад +91

    ዲያቆን ሔኖኬ እና ባልደረቦችህ እግዚአብሄር የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባረክ!

  • @aynalemageze8592
    @aynalemageze8592 Год назад +171

    እኔ በጣም የሚገርመኝ ሁሉም መዝሙሮች የቀረቡት የተዘመሩት በጣም በተረጋጋ መንፈስ ነበር ፣ኦርቶዶክሳዊ አቀራረብ ነዉ ያቀረበት የዘመሩት በጣም ደስ ይላል ከመዝለል የፀዳ ነዉ እጅግ፣የተረጋጋ ነዉ❤❤❤

    • @aschalechtesfaye4687
      @aschalechtesfaye4687 Год назад +2

      እውነት ነው !

    • @abunbasore2169
      @abunbasore2169 17 дней назад +2

      Egzabher yemesgan ❤

    • @abunbasore2169
      @abunbasore2169 17 дней назад +1

      It is true even me when I was some where the people were asked me abut it they were telling me is there some chiruch called the name of the ganderba iwas respond for them about Ortodocs. ❤

  • @berhanueshete9689
    @berhanueshete9689 Год назад +51

    የስጋ ስሜት ያልታየበት ፍፁም ስማያዊ ቀጥታ ከእግዚአብሔር ጋር የተገናኘንበት ቀን ነበር ለዚህም እግዚአብሔር ይመስገን

  • @sebleabebe7186
    @sebleabebe7186 14 дней назад +11

    ለጌታችን እና ለአምላካችን ለፈጣሪያችን ላዳኛችን ክብር ምስጋና ይገባዋል

  • @thinkitsnotillegalyet
    @thinkitsnotillegalyet Год назад +120

    እግዚአብሔር ዝማሬውን እና የኢትዮጵያዊው ጃንደረባ ትውልድን የሚቃወሙትን ልቦና ይስጣቸው

    • @elfmekbib1796
      @elfmekbib1796 Год назад +3

      Ymikawemut be miknyat nw

    • @TitaLema-bf3yz
      @TitaLema-bf3yz Год назад +9

      እህቴ ሞኝ ኣትሁኝ ንቂ I mean የኣራጆቹ ደጋፊና ፅንፈኛ የህዋት ኣፍቃሪ ካልሆንሽ ቆም ብለሽ ኣስቢ! የኣላፋት ዝማሬ ላይ እኔ ኣልክሼ ነው ያየሁት ግን እንዴት የቤተክርስቲያኗ የራስዋ ባንዲራ ኣንድ እንኳን ያንን የሚያህል ዝግጅት ላይ ኣልኖረም ብለሽ ጠይቂ! ሊያውም ራስዋ የቤተክርስቲያንዋ ባንዲራ! ሄኖክ ትግሬ ነው የህዋት ጦርንት ጊዜ እዝባችንን እንርዳ ሰው በጦርነት ተጎድቷል ብሎ ለጥፏል. የቤተክርስቲያን ሰው እንደመሆኑ መጠን እንደውም እንደዛ መለጠፍ የነበረበት በቅርቡ በቤተክርስቲያንዋ ላይ በመጣው ነገር ምክንያት ሂወታቸው ላለፉ ሰዎች ወለጋ ላይ ክእርስቲያን በመሆናቸው ለታረዱ ሰዎች ነውእሱ ግን ዝም ጭጭ ነው ያለው! ኣሁን ደሞ የኣላፋት ዝማሬ ብሎሲያዘጋጅ ሊያውም ያንን የሚያህል ዝግጅት ኣንድ እንኳን የቤተክርስቲያኑ ባንዲራ ኣልነበረም! ኣብይ እና ህዋት የቀጠሩት ባልልም ከእነሱ ጋር ግን የኢትዮጵያን ባንዲራ ከቤተክርስቲያኒቱ ጋር የመለያየት ስራ እንዲሰራላቸው በስምምነት የተጀመረ እንደሆነ እኔን ትተሽ እዚው ፋና እንዴት ኣቀረበው የሚለውን ጥያቄ በመጠየቅ ጀምሪ! ከውድ ጊዜዬ ላይ ቀንሼ የፃፍኩትን I hope ከልብሽ understand ኣርገሽ መጠየቅ ትጀምሪያለሽ!

    • @GeminiOneStar
      @GeminiOneStar Год назад +13

      ​@@TitaLema-bf3yz
      አዕምሮህን ዲያቢሎስ የምቀኝነት የተንኮል የበታችኝነት ስሜት የመሳሰሉ የሸረሪት ድር አድርቶብህ ነዉ እንጂ ሌላዉ ቢቁር አምላክ በዚህ ጊዚ እንደዚህ በዝማሬ ሲወደስ ሲከብር ሥጋህ ብቻ ሳይሆን ነፍስህ ልትረካ ይገባል። መልካም ልቦና አስተሳሰብ ካላቸዉ ጋር በመዋል የሕይወት ዘመነህን አጣፍጥ ከንቱ ወሬ ድህነት ነዉ።

    • @amirsad4113
      @amirsad4113 Год назад

      ምክንያታቸው ደግሞ ዘረኝነት ነው እንደበግ ግለሰብ ኣየተከተልክ አትነዳ​@@elfmekbib1796

    • @amirsad4113
      @amirsad4113 Год назад +10

      ​@@TitaLema-bf3yzየቤተልርስትያን ባንዲራ በአውደ ምህረቱ ነደንብ ሲውለበለብ ነበር የማንም ዘረኛ አትከተይ የግለሰብ መንጋ አትሁኑ ዘመድኩን በአዕምሮአችሁ ይጫወትባችኋል ስታሳዝኑ

  • @kidistbelay8669
    @kidistbelay8669 Год назад +52

    የተዋሕዶ ልጆች ሥራ ላይ ናቸው ፣
    እግዚአብሔር አምላክ ይህን በጎ ተግባራችሁን ሁሉ ይባርክ።

  • @tersu4353
    @tersu4353 Год назад +44

    መምህር ሄኖከ በክፉ የሚያየህን ጠላት እግዚአብሔር ይጣልልህ!

  • @masr5355
    @masr5355 Год назад +21

    እናመሰግናለን ፋና። ይልመድባችሁ

  • @genethabtamu2166
    @genethabtamu2166 Год назад +41

    ጌታ ሆይ ይህን ማህበር አንተ አሳድገው የጥላትን አይን አንተ እሰረው መጨረሻው ያምር ዘንድ

    • @AlAin-sz1od
      @AlAin-sz1od Месяц назад

      ተመስገን ነዉ
      ደም እባፐአልቅሼ ነበር መናፍቆች ሳላግጡብን

  • @AsAa-c2e
    @AsAa-c2e 12 дней назад +4

    በጣም ደሰ ይላል አግዚአብሔር ፍፃሚችሁን ያሰፈፅመዉ❤❤❤

  • @solomon3249
    @solomon3249 Год назад +6

    እንበርታበት አባቶች ምሩን!

  • @hanatsedalu7596
    @hanatsedalu7596 Год назад +16

    መምህራችን እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @RedietHebistu
    @RedietHebistu 15 дней назад +4

    ደስ በሚል ሁኔታ ዘንድሮም ተደገመ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @የወንቅእሸቱቅዱስገብርኤል

    በጣም ደስስ የሚል ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ እድሜና ጤና ይስጥልን ዲያቆን ሄኖክ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን ከፈጣሪ በታች ምክንያት ስለሆከን መልካም ወጣት ማለት ይህ ነው ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር

  • @mariouset142
    @mariouset142 18 дней назад +5

    ዋው በጣም ልዩ ነው መምህር ሄኖክ ኃይሌ ፀጋውን ያብዛልህ❤❤❤❤

  • @SriIndah-f8f
    @SriIndah-f8f 15 дней назад +4

    በርቱ እግዚአብሔር ከናተጋር ይሁን🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @emuyeyoutube645
    @emuyeyoutube645 11 месяцев назад +7

    መምህርዬ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ይህ ሁሉ ያንተ ውጤት ነው አምላክ ከክፉ ይጠብቃችሁ ሁላችሁም በርቱልን❤

  • @TtTt-g5e3r
    @TtTt-g5e3r 12 дней назад +5

    እናንተን የሠጠን አምላክ እግዚአብሔር የተመሠገነ ይሁን ከዚህ በላይ ያብዛን መድሃኒ አለም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MeazaGedamu-k3u
    @MeazaGedamu-k3u 14 дней назад +4

    የተዋህዶ ልጆች መሆን መምረጥ ብቻ ሳይሆን መመረጥም መሆኑን ያየንበት ድንቅ ቀን ነበር አላፋት ዝማሬ የተዋህዶ ልጆችን የሚያነቃ መንፈሳዊ ጥሪ ነው እኔ በእንባ ነው ያየውት እግዚአብሔር በሰላም ለአገሬ አብቅቶ ለዚህ የተቀደሰ ቀን የበረከቱ ተካፋይ ያርገኝ

  • @mabrathi-lr7zl
    @mabrathi-lr7zl Год назад +24

    ይህንን ሀሳብ በማምን ይሁን በማን ❤❤❤❤ልብ ውስጥ ያሰረፀው ❤❤እራሱ እግዚአብሔር ነው ❤❤ይህንን ሁሉ ዘርፈ ብዙ እቅድ እንዲያመጡ የረዳቸው ።

  • @abunbasore2169
    @abunbasore2169 17 дней назад +5

    It is true plesse my brothers specjally in this time the world needs you.

  • @አድነኝአምላኬ
    @አድነኝአምላኬ Год назад +17

    በርቱልን በጣም ነብሳችን የረካችበት ሰላም ያለው አገልግሎት ነበር እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላቹ

  • @emma9412f
    @emma9412f Год назад +32

    I'm not orthodox church member but This is highly amazing event and hopefully we all are spiritually graced with Songs ;and God bless you all

  • @AlemAlem-or4qh
    @AlemAlem-or4qh 15 дней назад +3

    የሰራዊት ጌታ እግዝአብሄር ይክበር ይመስገን

  • @ClassAbc-b2j
    @ClassAbc-b2j Год назад +29

    መድሀኒአለም ይርዳችሁ የኔ ውዶች
    ከክፉ ይጠብቃችሁ የሚወረወርባችሁን ድንጋይ በጸሎት ታልፉታላችሁ እኛም አለን አብረናችሁ ነን ከአምላክ ቀጥለን።

  • @LemmaDagne
    @LemmaDagne Год назад +27

    መልካም ትውልድ የሚያፈራ ምርጥ ሀሳብ ነው.....ይበረኩ ።

  • @GenetKidane-jm1rz
    @GenetKidane-jm1rz 13 дней назад +2

    አሜን አሜን አሜን

  • @mobileinfo2147
    @mobileinfo2147 Год назад +20

    ድንቅ ትውልድ! የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ዕድለኛ ናት።

  • @ራያወለላ
    @ራያወለላ Год назад +17

    እኔ ኦርቶዶክሳዊ ክርስቲያን የጃንደረበዉ ትዉልድ አካል ነኝ❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @genetbelayhun9623
    @genetbelayhun9623 Год назад +3

    አግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይግባህ ምንኛ መታደል ነው በዚህ ፕሮግራም ላይ የተገኛችሁ ታሪክ ጽፋችኀልና እግዚያብሄር ይባርካችሁ!!

  • @abunbasore2169
    @abunbasore2169 17 дней назад +2

    May God bless you abandantly.

  • @yemaryamlij7242
    @yemaryamlij7242 Год назад +13

    የበአል ዋዜማ እንዲ ነው መሆን ያለበት 🤲🙏🙏

  • @TesfaNetanet
    @TesfaNetanet 14 дней назад +3

    እግዚአብሔር መምህሮቻችንን ያኑርልን🙏

  • @YalgaTaye
    @YalgaTaye 15 дней назад +2

    በጣም ደስስ የምል ነው በዝህ ደማቅ ነገር ግዜ እኳን ከስራዓት የወጣ አይደለም የቤተ ክርስቲያን ስርዓት ነው ❤❤❤❤

  • @MiseMise-z3n
    @MiseMise-z3n 11 дней назад +2

    አቤቱ ጌታዬ አታጉድለን ❤❤❤❤❤

  • @berhanueshete9689
    @berhanueshete9689 Год назад +14

    የጌታችን የመዳኒታችን የእየሱስ ክርስቶስ ስሙ የተመስገነ ይሁን ልደተ በአሉን በዚህ ፍፁም መንፈሳዊ በሆነ ሁኔታ በማክበራችን

  • @ethioinfo4746
    @ethioinfo4746 Год назад +22

    This is just amazing. The benefit is not just for Ethiopian Orthodox Church faithful but for the entire country. An informed and critical generation is critical for the wellbeing of the country.

  • @helenyohannescoljo9277
    @helenyohannescoljo9277 Год назад +29

    መምሕራችን እንቁዋችን የአንድ እናት እመቤቴ ማርያም ከነሙሉ ቤተሰቦችክ በእድሜ በጤና በሰላም ታኑርልን ታቆይልን ትጠብቅልን ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ኢትዮጵያን ለዘላለም ያኑርልን ይጠብቅልን መልካም በዓል ለሁላችን

  • @hellengebrekidan6923
    @hellengebrekidan6923 Год назад +6

    We thank you for your amazing service and leadership 🙏🙏🙏

  • @careyehune4277
    @careyehune4277 Год назад +12

    እኔም የጃንደረባው ትውልድ ነኝ ከጎናቹ ነኝ በሚፈለገው ሁሉ ለዓመቱ በሰላም ያድርሰን የዲያቡሎስ ሴራው በጌታችን በመድሃኒታችን በእየሱስ ክርስቶስ ስም ሴራቸው ይፍረስ አንሰማቸውም እኛ የምታደርጉትን ሁሉ በአይናችን እያየን ነው እየሰማን ነው እግዚአብሔርም ይረዳቹሃል የጥላቻ የቅናት መንፈስ እግዚአብሔር ያርቅላቹ በጣም ነው የምወዳቹ ኢጃት አባላት በርቱልኝ መምህሬ ዲ . ሄኖክ በርታል ስራህን ስራ ዝም በል ምላሽ አትስጥ።❤❤❤

  • @BruktawitDegu
    @BruktawitDegu 11 месяцев назад +3

    የአገልግሎት ዘመናችሁ ይባረክ !
    አባል መሆን እዴት ነው የሚቻለው??

  • @mekutube6946
    @mekutube6946 Год назад +10

    ይበል የሚያስብል ስብስብ ነው መስራቹ ዲ/ን ሄኖክና እህት ወንድሞቼ በርቱ ወደ ኋላ ሊጎትታችሁ የሚፈልግ ብዙ ነው ከእናንተ ገና ብዙ እንጠብቃለን እግዚአብሔር አምላክ መጨራሻውን የማህበሩን ፍሬ ያሳየን

  • @TesfaNetanet
    @TesfaNetanet 14 дней назад +3

    እግዚአብሔር ይመስገን እናት ስላለኝ እምዬ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እናቴ ❤

  • @tsionwistienat4604
    @tsionwistienat4604 11 дней назад +1

    ውይ እግዚአብሔር ይመስገን እንደነዲያቆን ሃይሌ ዓይነት ወጣቶች ቤተክርስቲያን ማግኘት መቻሏ የእግዚአብሔር ፈቃድ እንዳለበት ይነግረናል:::
    አሁንም እግዚእብሔር ዓይኖቹን ከዚህ ማህበር ላይ አይንቀል:: አሜን::

  • @lucky-rz5jp
    @lucky-rz5jp 16 дней назад +3

    ወይኔ በራሴ እምነት ቀናት ዲያቆን ሔኖክ እናመሰግናለን እንወድሀለን ሁላችሁንም እናመሰግናለን ሳያወሩ በተግባር መስራት ከእነዚህ ብንማር በሚዲያ ላይ ስለ ቤተክርስቲያን ከምናወራ ሰርተን ማሳየትን ሳንሰራ ማውራት እናቁም❤❤❤❤❤

  • @mikesiera5052
    @mikesiera5052 13 дней назад +2

    ኧረ በስመ አብ ፋና የዘገበው ነገር መጨረሻው ጥፋት ነው ። ለኢጃት እንጸልያለን 🙏

  • @maggiemaggie7009
    @maggiemaggie7009 Год назад +32

    This is a huge turning point 👉🏽 for Ethiopian Orthodox church.. Thank you God 🙏🏽

    • @TitaLema-bf3yz
      @TitaLema-bf3yz Год назад +6

      Not really! It is the beginning of everything! It’s a project that focuses on how to separate the Ethiopian Flag from the orthodox church! I know many of us didn’t notice, or were overwhelmed by the ceremony, but how in the world there wasn’t even one Ethiopian flag that day?

    • @achumatirunew8510
      @achumatirunew8510 Год назад +2

      Huge turning point? Really from what??? The church doesn’t really need anything, she is full and complete 🤷‍♂️ saying that, A one time event as beautiful as this one is okay but the plan to continue as a project is something we should be very careful , checking every single step 🤔

    • @TitaLema-bf3yz
      @TitaLema-bf3yz Год назад

      @@achumatirunew8510 yes that’s what I am talking about! Every one that cares about the church should be involved in every decision!

    • @theworldintheweek6850
      @theworldintheweek6850 Год назад

      Yes, it is a turning point BUT to the wrong direction!!! The church doesn't need a turning point, it is ORTHODOX, straight!!!

    • @yenatwuletatube6678
      @yenatwuletatube6678 Год назад +2

      For those who separately see flag politics with spirituality yes it’s a huge turning point that gives an opportunity to focus on our savourJesus Christ.

  • @AMHM-l5t
    @AMHM-l5t 11 дней назад +2

    ኦርቶዶክስ ስለሆንኩ ጌታን አመሰግነዋለሁ

  • @tigistgetenet5467
    @tigistgetenet5467 Год назад +15

    የሚገርም ድንቅ ሥራ ነዉ የምትሰሩት ኢጃት ❤❤❤ በርቱ ።

  • @abybarkbelayneh9035
    @abybarkbelayneh9035 Год назад +4

    ጀግኖች

  • @የነገውትውልድ
    @የነገውትውልድ Год назад +7

    እመቤቴ ትጠብቅህ ዲያቆን
    መጨረሻህን ያሳምርልህ
    በርቱልን

  • @KaltisdikYinebeb
    @KaltisdikYinebeb Месяц назад +2

    እግዚአብሔር ሢረዳ እንዲሕነው

  • @ethiopialove2772
    @ethiopialove2772 Год назад +3

    እፁብ ድንቅ ሥራ እግዚአብሔር የአገልግሎት ጊዜያችሁን ያብዛላችሁ እንዴት ደስ የሚል ማሃበር ነው:: መታደል ነው

  • @ClassAbc-b2j
    @ClassAbc-b2j Год назад +13

    ፋናዎች ይልመድባችሁ እናመሰግናለን።

  • @marituasfaw9528
    @marituasfaw9528 11 дней назад +3

    dn haile tebark eskewdiyagnaw bwunet

  • @tadiwoskebede3798
    @tadiwoskebede3798 11 месяцев назад +2

    እግዚአብሔር ይስጥልን። እናንተም ያሰባችሁትን ያለማችሁትን እግዚአብሔር አምላክ ያሳካላችሁ🙏💐💐
    እግዚአብሔር አምላክ ቃለ ሕይወትን በእውነት ያሰማልን💐✨✨

  • @tirusatmulu3586
    @tirusatmulu3586 Год назад +11

    እኔ በጣም ነዉ የተደሰትኩት ግን የሚያሳዝነዉ በቤታችን ያሉት መቃጠል ነዉ በሚገባ ዲያቆን ገልፆአቸዋል የሰዪጣን ህግ አስከባሪወች ያልተሳካ ሀሳባቸዉን አሁንም ላለማፈር የአቅማቸዉን እየጣሩ ነዉ ደስታቸዉን ተነፋገዉ ደስታን ለመግፈፍ የተዘጋጁ ያሳዝናል ጃንደረባዉ በርቱ እኔ በፅሁፋችሁ ነዉ የወደድኳችሁ መፅሀፍ ቅዱስን ለማንበብ ፈር ቀዳጂ ነዉ ሞዴሎቻችን ናችሁ

  • @ruthalemayehu5823
    @ruthalemayehu5823 Год назад +16

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ይህን መልካም ዝማሬ እንዲከናወን የደከማችሁ ሁሉ አምላከ ቅዱሳን የድካማችሁን ዋጋ ይክፈላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @bettytilahun2353
    @bettytilahun2353 Год назад +14

    የአገልግሎት ዘመናችሁን እግዚአበሔር ይባርክ

  • @mieraf9798
    @mieraf9798 Год назад +9

    በጣም ደስ ይል ነበር እግዚአብሔር ይክፈላችሁ እናመሰግናለን ❤❤❤❤

  • @mimia7202
    @mimia7202 11 дней назад +1

    Big respect ✊ y’all ❤❤❤❤

  • @yisaktadese8837
    @yisaktadese8837 Год назад +14

    አዉንም ከዝበላይ ያብዛቹ በርቱ መምህራችን ትልቅ ፖረጀክትነዉ እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን በጣም ደስይላል

  • @naajanojaa7
    @naajanojaa7 Год назад +20

    የተዋህዶ እንቁ መምህር ኑርልን

  • @fekaduanteneh4934
    @fekaduanteneh4934 15 дней назад +2

    እባካችሁን እናንተ የእግዚአብሔር ልጆች ይህን የመሰለ መንፈሳዊ ዝግጅት ፈጣሪ አምላክ ፈቅዶላችሁ አዘጋጅታችኋል በጣም ያምራል ። ግን ለምንድነው ስትናገሩ የባዕድ ቋንቋ የምታክሉት ከሀገራችን ቋንቋ በልጦባችሁ ነው ወይስ በአማርኛው ትርጉም የለውም??? ይቅርታ አድርጉልኝ እና ሲዘመር የባዕድ ቋንቋ ታክሎበት ይዘመር ቢባል ትፈቅዳላችሁ??? ሥለዚህ ዓለም የሀገሬን ቋንቋ ይማራል እኛ ደግሞ የባዕድ ቋንቋ ጨምረን ካልተናገርን ቋንቋችን ቋንቋ አይመስለንም። እንቁላል ቀስበቀስ .......... አይደል የሚባለው ። እግዚአብሔር ዝማሬያችሁነ እና ልመናችሁን ይስማ ይባርካችሁ። ከብርና ምስጋና አምልኮና ውዳሴ ለሱ ይሁን። አሜን አሜን አሜን።

  • @ELOHEE-21mariyame
    @ELOHEE-21mariyame Год назад +10

    የኢጃት ፕሮግራም በጣም ደስ የሚል ነበር
    ተመስገን አምላኬ ልዑል እግዚአብሔር ክብር ሁሉ ላንተ ይሁን ሰላሙን ላክልን ሀገራችንን ሰላም አርግልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰

  • @Marcile-b1l
    @Marcile-b1l 11 месяцев назад +2

    እግዚአብሔር ይቅደምላችሁ። ተባረኩ።

  • @NaomiAbiyMelakuTeshome
    @NaomiAbiyMelakuTeshome Год назад +3

    የበዓል:ዋዜማዎች:ሁሌ:እንዲ:ቢሆን:እግዚአብሔር:ይቀርበናል 🙏

  • @Eldana-j5j
    @Eldana-j5j Год назад +3

    ዲያቆን ሄኖክ ፀጋዉን ያብዛላችሁ የተዋህዶ እቁዎች ኦርቶዶክስ ሀይማኖታችንንይጠብቅልን ቸሩመድሀኔአለም❤❤❤❤❤❤

  • @helenyohannescoljo9277
    @helenyohannescoljo9277 Год назад +13

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ቤተ ተዋሕዶ እንቁዎች በርቱልን እግዚአብሔር ይጠብቃቹ🙏💚💛❤😍😍😍❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @adanechdeboch6263
    @adanechdeboch6263 14 дней назад +2

    Amen. Amen. Amen. Enkuwan. Adersachu 💓💝💖👼⛪🥇🏅🇪🇹👍💐🌹

  • @HermelaTilahun-qn6wd
    @HermelaTilahun-qn6wd 12 дней назад

    እኔ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መሆኔ እድለኛ ነኝ

  • @yamishalom3429
    @yamishalom3429 Год назад +9

    መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ!!!

  • @Mkaweya
    @Mkaweya 10 дней назад +1

    በውነትበጣምደስየሚልመፈስአዳሽበጣምየሚስብዝማሬምስጋናነውአለባበሳችሁአቀራረባችሁአዳይነትቃልበጣደስየሚልመግለፅያቅታል❤❤❤❤❤❤❤

  • @biratumakedayigeremu1272
    @biratumakedayigeremu1272 Год назад +5

    እግዚአብሔር ይስጥህ መምህር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ

  • @MedhanitAyalew-f7l
    @MedhanitAyalew-f7l 9 месяцев назад +2

    ወደ እዚህ ማህበር መቀላቀል ይቻላል ሆይ

  • @bekalumolla3431
    @bekalumolla3431 4 дня назад

    ፋና የመንግስት ሚዲያ ነዉ።

  • @mabrathi-lr7zl
    @mabrathi-lr7zl Год назад +2

    በጣም እናመሰግናለን እህት ወንድሞቼ እግዚአብሔር ብርታትና ጉልበት ይሁናችሁ ሁላችንም በምንችለው ሁሉ አብረናችሁ ነን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @bekalumolla3431
    @bekalumolla3431 4 дня назад

    ሁላችንም መጨረሻችንን ያሳምርልን።

  • @yemsirachAbebe
    @yemsirachAbebe Год назад +4

    ዲ/ን ሄኖክ እግዚአብሔር የአገልግሎትህን ዘመን ይባርክ እንወድሃለን❤❤❤❤❤
    ነገር ግን ያልተዋጠልኝ ነገር የመንግስት ቲቪ እንዲህ ማድረጋቸው አልተዋጠልኝም እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤

    • @ellllo5126
      @ellllo5126 Год назад

      አሁን እዛ ውስጥ በኢጃት የተመረቀ ካለ እና ስራው ፋና ውስጥ የሚሰራ ከሆነ እንዲቀርብ ማዘጋጀት ይችላል

  • @tengnemelka4007
    @tengnemelka4007 Год назад +2

    እግዚአብሔር አምላክ ያሠባችሁትን መልካም ሀሳብ ያስፈጽማችሁ ተባረኩ ወይ ጉድ ይኼንን ያሳየን ያሠማን አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን መጨረሻውን ያሳምርልን በሁሉ ነገር ላይ ሁል ጊዜ ተቃውሞ የሚያሠሙ ሰዎች ይህንን መልካም ሀሳብ ሠምተው እንዲለወጡ እንዲሳተፉ እንደግፉ እግዚአብሔር ይርዳ የሚገርም ሀሳብ ነው ተባረኩ

  • @nebia.23
    @nebia.23 Год назад +24

    27% የኢትዮጵያ ህዝብ እብድ ነው ሚባለው እውነት መሆኑን ይሄን ሚቃወሙ ሰዎችን ማየት በቂ ነው

  • @ፍሬህይወትሽፈራሁ
    @ፍሬህይወትሽፈራሁ Год назад +6

    ወጣት አይልነው ሀይል ብርታቱን ጽናት ጉልበቱን ይስጣቹ በርቱ ❤❤❤

  • @NennenTabing-eh6bj
    @NennenTabing-eh6bj Год назад +4

    እግዚአብሔር ከጠላት ይጠብቃቹህ ውድ የኦርቶዶክስ ፍርጦች🙏🙏

  • @geberealx3449
    @geberealx3449 Год назад +3

    መምህር ሄኖክ በምድር ላይ ሆኖ የሰማይ ህይወትን እየሰራ እና እንድንሰራ እየረዳን ነው። በቃ የህይወት ስራን እየሰራ ነው። ወጣቱ ሊወድቅ ብቻ ሳይሆን ሊጠፋ ሲል ነው የደረሰለት። እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ።❤

  • @MeskeremAmare-r3p
    @MeskeremAmare-r3p Год назад +1

    እግዚአብሔር የተመሠገነ ይሁን።

  • @FantuAgegnew
    @FantuAgegnew Месяц назад +1

    እልልልልልልልልልልል

  • @MedhanitAyalew-f7l
    @MedhanitAyalew-f7l 9 месяцев назад +1

    ወደ እዚህ ማህበር መቀላቀል እፈልጋለሁ

  • @MesganaAyele
    @MesganaAyele Год назад +2

    በጣም ደስ የሚል በዓል ነበር እግዚአብሔር ይመሰገን ኦርቶዶክሳዊ ነበር ዝማሬው መቀጠል አለበት

  • @tube-roha
    @tube-roha Год назад +8

    ፋናዎች እናንተ ማለት ቤተክርስቲያን ማቅ በለበሰች ጊዜ ጆሮ ዳብ ልበስ ብላችሁ ያመጻችሁ ካድሬ ሚዲያ ናችሁ የኛን ነገር ለፕሮፖጋንዳ አትጠቀሙበት አይመለከታችሁም ዐይናችሁን አንሱ!

  • @mimia7202
    @mimia7202 11 дней назад

    ትውልዱን አዳናቹ እናመሰግናለን🙏🙏🥰🥰🥰🥰

  • @FikertAlemu-d1p
    @FikertAlemu-d1p 14 дней назад

    በመላው ኢትዩጲያ ዝማሬ ዝማሬ ዝማሬ ብቻ

  • @fasikakassaw7814
    @fasikakassaw7814 Год назад +4

    የቀረን ሁሉ ቆጭቶናል ይደገምልን

  • @BertukaBe
    @BertukaBe 15 дней назад

    ፋና እንዴት ዘጋባችሁት ይልመድባችሁ በአብይ ድስኩር ወሬ ነበር የምትታወቁት 😂😂😂ልቦናችሁን ይመልስላችሁ የድንግል ማርያም ልጅ 🙏🙏🥰🥰

  • @Todaly__NiNo
    @Todaly__NiNo Год назад +3

    አቤት መታደል አቤት መመረጥ እኔስ ምነው የናተ ባራያ በሆክውኝ ታድላየው😭😭😭 በፀሎታቹው አሰብኝ ከበረከቱው እንዴት ነው መሳተፈ የሚቻለው

  • @RobelZeray-gg9ye
    @RobelZeray-gg9ye 6 месяцев назад +1

    🇪🇷🇪🇹🕊️ Maryam enatie

  • @tenawudenekew8931
    @tenawudenekew8931 Год назад

    እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን።

  • @bethelhemzerihun7770
    @bethelhemzerihun7770 Год назад +4

    Zemenih yibarek dn henok❤❤❤❤❤

  • @fikereseb
    @fikereseb Год назад +1

    አምላክ የባረከህ

  • @FenanDebebe
    @FenanDebebe 11 месяцев назад +1

    የእውነት በጣም ነበር መንፈሴ እንዳዴስ የተወለድኩ የመሰለኝ 1:24

  • @mekdesgullat4281
    @mekdesgullat4281 Год назад +5

    የሁሉ ገዢ መዳሐኒአለም ማህበሩን ይጠብቅ ያስፋችሁ