Ethiopia - ‹‹ሎስአንጀለስ በሙሉ ልትወደም ትችላለች›› ነፋሱ ተመልሶ እየመጣ ነው!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 янв 2025

Комментарии • 357

  • @Mohammad-p2w1p
    @Mohammad-p2w1p 17 часов назад +66

    ማአሻላ ይበል አላህ የፍልስጤን ደም ይበቀል 👍👍👍👍👍👍👍☝☝☝☝☝☝☝😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @toibaahmad2342
    @toibaahmad2342 17 часов назад +82

    የሀያሎች ሀያል አሏህ ብቻነው

    • @zewdugoshu6211
      @zewdugoshu6211 5 часов назад +2

      አንተ ደሞ ዝም በል አላህ እሚባል አምላክ የለም አላህ እሚባጥ ጣኦት ነው የጣኦት ስም ነው

  • @ሊን
    @ሊን 17 часов назад +48

    አቅም አለኝ ብላ ብዙ ሚስክኖች ላይ ግፍ ሳርታ ነበረ አላህ ታአምር አሳዬን አልሀምዱሊላህ ይዘገኛል እንጂ ሁሉም ያይጁን ያገኛል

    • @dawitabate9291
      @dawitabate9291 15 часов назад +1

      ምን አይነት ደናቁርቶች እንደሆናቹ እኮ የሚሞተው ንጹሀን ናቸው እንጂ ተፈጁብን የምትለውን ሰውዎች መንግስት ነው ተጠያቂ

    • @Fort-l1j
      @Fort-l1j 14 часов назад +1

      እሻ አላህ አሜሪካ ምትባል ሀገር ገና ገና ትጠፋለች ምስኪን ንፁሀን ሲያስጨፈጭፍ ነበር የታለ ሀሉ የታለ ንግስናው አላሁ ወአክበር ተክቢር ይቺ ቅምሻ አድርግር ያረብ ሀይል የአላህ ነው አላሁ ወአክበር አላሁ ወአክበር እሻ አላህ ገና ገና ነው💪💪💪💪💪

    • @bereketbalcha7199
      @bereketbalcha7199 14 часов назад

      @@Fort-l1j24 ሰዉ እኮ ነዉ የሞተባቸዉ ፍልስጤም 50.000 እስራኤል 1600 😂😂😂😂😂

    • @Abby-qt3sg
      @Abby-qt3sg 13 часов назад

      ​@@Fort-l1jቡዶች ለወገኖቻችሁ እንኩዋን ትንሽ አታዝኑም።እናንተን ነው መፍራት ምቀኞች

    • @بهيجازهري
      @بهيجازهري 9 часов назад

      እና ይሙቱ የፍልጤም ንፁሐን ሲሞቱ ይለቁ ሲሉ የነበሩ ናቸው ንፁሐን ቢሆኑ መንግስታቸውን ማስቆም ነበረባቸው ይገባቸዋል ይህ የአላህ ትንሹ ቅጣቱነው መሬቱን አቀጥቅጦ አገሪቱን እንዳጠፋት ምኞቴነው ሸይጧኖች ናቸው​@@dawitabate9291

  • @Taybahabdo
    @Taybahabdo 17 часов назад +59

    አላህ አሜሪካን በሙሉ ያጥፋልን የዚች አለም ደም ግፍ ነው

    • @thaile9751
      @thaile9751 14 часов назад +8

      ከእረብ አገር ግርድና ወጠተሽ ወደ አሜሪካ ለመምጣት ስንት ጊዜ እንደተሳልሽ ምነው ረሳሽው? አሜሪካ በህልማችሁም ስለማታገኙት ጥፋቱን ትመኛላችሁ:: መጀመሪያ ስንዴውን መብላት አቁሙ ::

    • @TitiGetahun
      @TitiGetahun 14 часов назад

      Amen

    • @Abby-qt3sg
      @Abby-qt3sg 13 часов назад +4

      አሜሪካ ብትመኝም እታገኛትም እከክ። ሙሉ በሙሉ ክፉ አይባሉም ክፉ ሰውም አለ ደጋጎችም አሉ ።መሪዎችን ብቻ አትመልከች።

    • @miserts7657
      @miserts7657 12 часов назад +1

      Yeh yeareb dikala hulu afachihun betezegu yeshalachihol megebya yelesh

    • @tisi3500
      @tisi3500 8 часов назад +2

      አሜሪካን ያሉ ኢትዮጵያንስ አያሳዝኑሽም

  • @Kunfeyekun4807
    @Kunfeyekun4807 17 часов назад +56

    ዉድም ትበል ይጨምርላት ሙሉ በሙሉ ደስ ይለናል

    • @MENYPEOPLE-zc2nh
      @MENYPEOPLE-zc2nh 16 часов назад +1

      ለምን

    • @AbuHira54
      @AbuHira54 16 часов назад

      Gaza​@@MENYPEOPLE-zc2nh

    • @tube-zq8ot
      @tube-zq8ot 15 часов назад

      አሚንንንንን

    • @Ayehut
      @Ayehut 15 часов назад +3

      አይባልም ስንት የሀገራችን ልጆች አሉ 😢😢😢

    • @Abby-qt3sg
      @Abby-qt3sg 13 часов назад

      ባለጌ ደንቆሮ።ባፍሽ ለተናገርሽችዋጋ ትከፍያለሽ በቅርቡ😮

  • @FatumaAbdo-k4j
    @FatumaAbdo-k4j 17 часов назад +30

    الله اكبر الحمدالله سبحان الله لا إلة إلآ الله❤❤❤

  • @teyba99
    @teyba99 16 часов назад +17

    ያረብ እሰቱንም ጨምርባት

    • @silmaynegerew.....
      @silmaynegerew..... 15 часов назад +3

      የእስልምና አስተምሮ ክፉ ለሚያደርግባችሁ ክፋትን ተመኙ ነው እንዴ የሚለው እስቲ ንግሩኝ ለምንድን ነው በእግዚአብሔር ስራ ጣልቃ የምትገቡት አመልካች ጣት ወደ ሰው ስትጠቁም የተቀሩት ሶስት ጣቶች ደግሞ ወደ ራሳችን ነው የሚጠቁሙት የራሳችንን ሃጢያት እንመለከት አስተዋይ ልቦና ያድለን

    • @سبحانالله-ب7ف3و
      @سبحانالله-ب7ف3و 15 часов назад +4

      ​@@silmaynegerew.....የናንተ አስተምሮት ህፃንንና ሴቶችን አዛውቶችን ሣመርጡ ጨፍጭፉ ይላልዴ ይሄን ተመለስክ የኛ ሀሣብ ይገባሀል አሜሪካ ማለት ደሞ በፍልስጢም ህፃን ሤቶች አዛውቶች ጨፍጭፋለች ታዳ ለዚች አረመኔ መልካም እንመኝ ጨምሮ ጨማምሮ ያጋቸው

    • @GdyfyFfhdyh
      @GdyfyFfhdyh 15 часов назад +3

      ምነዉ ጨዊጨዊ አጨወታቺሁ አሜሪካ ትዉደም👎👎👎👎

    • @jemal982
      @jemal982 13 часов назад +2

      ልክ ነው ጀዛ አላህ ይከፍላል ወንድሞቼ​@@silmaynegerew.....

  • @MulugetaTemame-i9w
    @MulugetaTemame-i9w 17 часов назад +20

    ሀያል፡መኖሩን፡ይወቁእሥኪ፡

    • @abunutesfaye3696
      @abunutesfaye3696 10 часов назад

      እኛ ሀገር ያለውን መዓት ሁሉ ፈጣሪ ፈርዶብን ነው?መልካም ለማሰብ እንሞክር እንጅ ወገን

  • @ramizramdan8462
    @ramizramdan8462 13 часов назад +10

    እንዴት ሠዉ ሲጠፋ እያየን እሰይ እንላለን አላህ ይርዳቸዉ ምድር ላይ ማንኛዉም የሠዉ ልጅ አይቸገር ያርብ ከቁጣህ ጠብቀን❤❤❤❤❤❤

    • @yodittesfasion1935
      @yodittesfasion1935 13 часов назад

      ትክክል ነግ በኔ ነው
      ሰላሙን ያምጣልን ለመላው
      የአለም ህዝብ

    • @abunutesfaye3696
      @abunutesfaye3696 10 часов назад

      ሰው እንዲህ መልካም ማሰብ ያቅተው።ፈጣሪ መልካሞችን አብዛልን

    • @HassetMaedot-j8l
      @HassetMaedot-j8l 6 часов назад

      Kena andebet Tebarek

    • @EfrataFentaw
      @EfrataFentaw 13 минут назад

      ኸረ ዉደ ኢየሱስ ክርሰቶሰን ሲሳደቡ ነበረ ለምን ካለ ቤት የለዉም ብለዉ አየተዘባበቱ ነበረ ይኸዉ ቅጣቱን አሳየ ማንም ፈጣሪን ተሳደቦ ያመለጠ የለም ይበላቸዉ

  • @ZabibaYusuf-h8r
    @ZabibaYusuf-h8r 17 часов назад +18

    እኛም እኮ እንድትወድም ነው እምንፈልግ😂 እልልልልልልልልልልል

  • @SvtVts-qx8fe
    @SvtVts-qx8fe 14 часов назад +12

    አላህ ይድረስላቸዉ በየትም አለም የሚኖር የሰዉልጂ ሁሉ ሰላም

  • @TofikHassen-oe7th
    @TofikHassen-oe7th 17 часов назад +32

    ዉሃዉ ቤንዚል ያርግባት

    • @saranigatu6037
      @saranigatu6037 15 часов назад +2

      ተው የኛም ሰዎችኮ አሉ አትፍረድ ይፈሩድብሀል

    • @tube-zq8ot
      @tube-zq8ot 15 часов назад

      አሚን አላህ ዉሀዉን ጋዝ ያርግባት ያረብብብ

    • @tube-zq8ot
      @tube-zq8ot 15 часов назад

      ​@@saranigatu6037አገራቸዉ ይግቡ አሜሪካም ትዉደም

    • @SamSam-vi2ry
      @SamSam-vi2ry 14 часов назад

      Anten nber arkefkffo makatel

    • @GenatJemal
      @GenatJemal 14 часов назад

      ፈታ ያረገኝ ኮመንት

  • @lovehistory236
    @lovehistory236 3 часа назад +2

    እግዚአብሔርን ሆይ ቁጣህን አብርደው😢😢😢

    • @EfrataFentaw
      @EfrataFentaw 10 минут назад

      ኸረ ይፍረድ ተሰድቧል እኮ ክርሰቶሰ እንደሱ ታጋሸ የለም አሁን ግን አበዙት ይበላቸዉ ሰዶሞችን

  • @eyobbahiru
    @eyobbahiru 7 часов назад +3

    እየሱስ የምህረት አባት ስለሆነ ይቅር ይበላቸው።

  • @አረቡሰይድMancity
    @አረቡሰይድMancity 3 часа назад +3

    አላህ የንጉሶች ንጉስ ነው❤

  • @FethiyaAshab
    @FethiyaAshab 16 часов назад +14

    አላህን እንፍራ ክፉ አንናገር አላህ ፍርዱን እሱይሰጣል

  • @khalidmuhammed2290
    @khalidmuhammed2290 17 часов назад +12

    አልሀምዱሊላህ አላህ ሙሉ ለሙሉ ያውድማት

    • @MeoneMeon
      @MeoneMeon 5 часов назад

      😢😢😢😢😢

  • @dejeneetsegaye
    @dejeneetsegaye 8 часов назад +3

    እግዚአብሔር ሆይ በምህረትህ ጎብኘን

  • @loveurself3844
    @loveurself3844 14 часов назад +29

    ብዙ ኢትዬጵያዊ ሰርተው ቤተሰብ የሚረድት አሜሪካን ነች በፈጣሪ ስራ አንግባ እኛን ከሚተርፉት ያደረገን ለነሱም ምህረቱ ያግኛቸው አንፍረድ

    • @Abby-qt3sg
      @Abby-qt3sg 13 часов назад +2

      እግዚአብሄር ይባርክሽ።ስንት ድሀ አለ ከአገር የወጣ ቤተሰብ ለመቀየር ብሎ የሰው የሰው ነው ህግን ስንት የተባረካ ደጎች ፈርንጆችም አሉ እግዚአብሄርን የሚያገጋገግሉ የሚፈሩ።ለሀጥአን የመጣ የፃድቃን ይተርፋል ይባል የል።

    • @thaile9751
      @thaile9751 12 часов назад +1

      @@loveurself3844 የኢትዮጵያ ህዝብ ግን ምን ያህል ምቀኛ እና ክፉ እንደሆንን በዚህ በሎስ አንጀለስ እሳት አየሁት:: ጥቂት ፖለቲከኞች በሚያጠፉት ጥፋት ልክ ሁሉም አሜሪካ የሚኖር ያንን እንዳደረገ ይህ ሁሉ ስድብና እርግማን ጥሩ አይደለም:: እዚህ እኛ በምንልከው ነው አገር እየተደጎመ እና ወገን እየተረዳ ያለው:: ብዙዎቹ አሜሪካን እንዲመጡ እግዚአብሔርን ሲማለዱና ሲለምኑ ቆይተው ያልተሳካላቸው ስለሆኑ ነው የሚራገሙት:: ይህ ምቀኝነት ካልሆነ ሌላ ምን ስም አለው?

    • @Ferhat-p7w
      @Ferhat-p7w 12 часов назад

      እሱንማ ማንም አልዘነጋም ግን አሜሪካን ቆሻሻና ፀያፍ ናት ከፈርኦን ያላነሰች ደሀዉን እሱ ይለየዋል ሰዶም የበዛባት አሜሪካን

    • @miserts7657
      @miserts7657 12 часов назад

      Thank u hodun senemolalet noren ahun enganem alasebun. Jodam hula

    • @almazshibeshi6132
      @almazshibeshi6132 8 часов назад

      አሜን አሜን ጭፍን አስተያየት እንስጥ የትም ሆነ የትም ክፉ የእጁን ያገኛል ግን ማረን ነው ማለት :

  • @sadikyeseman3914
    @sadikyeseman3914 6 часов назад +3

    አላህዬ ልመናችንን ተቀብለሀናል

  • @Wez123
    @Wez123 15 часов назад +6

    የሃገሬ ልጆች አንፍረድ ይፈረድብናል

    • @senaittesfamichael3635
      @senaittesfamichael3635 15 часов назад +1

      @@Wez123 ትክክል እውነት ነው ያየሑት ኮመንት ሑሉ ክፋት ነው የተመኙት ስው እዛ ባይኖርም ቢኖርም ለስው ክፉ መመኘት ጥሩ አይደለም ነግ በኔ እኛ ምን ይዘን ነው ያውድማት የምንለው እነሱሱ ዛሬ ቢቃጠል ነገ መሬቱ ታርሶ ተስተካክሎ ምን የመስለ ቤት ተስርቶ ይስጣቸዋል ይብላኝ ለኛ ነግ የሖነ ነገር ቢመጣ እንደወደመ ይቀራል እንጂ ማን ሊያስራልን ለስው ክፉ መመኘት ለራስ መልሶ ነውና ያየሑት ሑሉ ስሕተት ነው ካንተ ካንቺ ውጭ አስተያየየት ይቅር ይበለን ነግ በኔ

  • @محمدحكميك
    @محمدحكميك 17 часов назад +38

    አሏህ ቃጠሎወን ይጨምርላት ከድን በር እሰድንበር አሏህ ያቃጥላት በፈልስጢን ህፃናት አዛወንት ይሁንበት

    • @ethiopiatekdem7201
      @ethiopiatekdem7201 16 часов назад +6

      አፍህን ከመክፈትህ በፊት ስንቱን የደሀልጅ ተቀብላ አንደላቃ እምታኖር ስንቱን ችጋራም ያጠገበች ሆድህን ለመሙላት እጅህን ዘርግተህ የምትለምናት ሀገር ናት ያንተ አረቦች ጭረህን ብትቆላም እግር አጣቢያቸዉ እነንኳን ለመሆን የጸየፉሀል

    • @HamidsaidHamidsaid
      @HamidsaidHamidsaid 16 часов назад

      😮😮😮 ታባዳ ​@@ethiopiatekdem7201

    • @AbuHira54
      @AbuHira54 15 часов назад

      ​@@ethiopiatekdem7201Keza eyelemenk new mitbelew ante, lemenayniawum enesum lelochin gelew, aslekisew endemetut atirsa kentu Zereyna

    • @mahletabebe72
      @mahletabebe72 15 часов назад

      @@ethiopiatekdem7201well said!!!!

    • @tube-zq8ot
      @tube-zq8ot 15 часов назад +2

      አሜንንንን አሜሪካ የምትባል ሀገር ትዉደም

  • @fhhhdhr1527
    @fhhhdhr1527 16 часов назад +7

    Allaah yicamirilachu 🇺🇸🇺🇸👉🇵🇸😭

  • @AmedSm
    @AmedSm 2 часа назад +1

    አሜርካን ሳይጨርስማ እዳይጣፋ ❤❤❤

  • @AaaGgg-o5r
    @AaaGgg-o5r 2 часа назад +3

    አላህነውሀያሉአልሀምዱሊላህ

  • @Azu41451
    @Azu41451 2 часа назад +2

    በነሱ ጥፋት ስት እስሳውች አለቁ ሰውስ እያመለጡ ነው ጫካ ያሉት እስሳወች ግን😢

  • @Lalba12
    @Lalba12 53 минуты назад +1

    የሰይጣን አምላኪዎች የእግዚአብሔርን ያዩበት አጋጣሚ ቢሆንም በመሀከላቸው ንፁሀን ስላሉ ይቅር ባዩ እግዚአብሔር ይቅር ይበላቸው።
    ክብርና ምስጋና ለጌታችን ለመድሓኒታችን እየሱስ ክርስቶስ አሜን እኛም ከዚህ እንማር።

  • @beyenhagos1490
    @beyenhagos1490 11 часов назад +3

    እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ 🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @milat223Com
    @milat223Com 17 часов назад +4

    አላህ ወክበር አላህ ወክበር እህስላም ጥላት

  • @فاطمه-و1ب7خ
    @فاطمه-و1ب7خ 15 часов назад +5

    እልልልልልል ማሻአላህ አላህ ይጨምርላቸው ይባርክላቸው 😂😂😂

  • @AW-go3su
    @AW-go3su 15 часов назад +3

    አምላካችን ሆይ እባክሕ ይቅርታሕ ይደረግልን

  • @PauloWeiner
    @PauloWeiner 14 часов назад +1

    የኣሜሪካ ቃጠሎ ለማንም እንደሚያስደስት የታወቀ ነው ነገር ግን ስንትናስንት ድሃዎች እና መኪኖች ያሳዝናሉ። ከዚ ቀጥሎ የኣለም መጨረሻ ከሆነስ ምን ናውቃለን ስለዚ መጸለይ ይሻላል።

  • @burtugebashr
    @burtugebashr 2 часа назад

    አለሀ አሜርከን የዉድመት የረብ😢😢😢

  • @محمدحكميك
    @محمدحكميك 17 часов назад +5

    አሏህ ሆይ እሳቱን ከአማሪካንን ዉሀ ጠብቀዉ

    • @Rukiya-uh2kr
      @Rukiya-uh2kr 16 часов назад +2

      ክክ ሣህ ውሀውን ቤንዝል ያድረግላቸው ኢንሻአላህ

  • @abdul-y6i2t
    @abdul-y6i2t 17 часов назад +7

    ማሻ አለህ ውሀውን አለህ ቤንዚን የርግለት ለእሰቱ

  • @MunaShamil-c8y
    @MunaShamil-c8y 17 часов назад +3

    አላህ ሰላም ያውርድላቸው

  • @merci1093
    @merci1093 16 часов назад +10

    ኧረ ተው ክፉ አትመኙ አሜሪካውያን ቢሆኑም የእግዚአብሔር ፍጡራን ናቸው

    • @MunaAli-p6x
      @MunaAli-p6x 16 часов назад

      የፍልስጤም ህፃናትስ 🤔🤔🤔

    • @ሰማዕቷበረከቴናት
      @ሰማዕቷበረከቴናት 15 часов назад

      ​@@MunaAli-p6xእነሱም ሰዎች ናቸው

    • @enkubackup
      @enkubackup 7 часов назад

      Gaza

    • @EfrataFentaw
      @EfrataFentaw 4 минуты назад

      ታዳ ለምን እግዜሩን ይሳደባሉ ይበላቸዉ

  • @nejatabdella4725
    @nejatabdella4725 12 часов назад +1

    ያረብ እረ ማረን 🤲🤲🤲

  • @fhhhdhr1527
    @fhhhdhr1527 16 часов назад +3

    Maasha Allaah 😂😂😂😂😂👏👏👏👏👏👏

  • @nuruahmedin5232
    @nuruahmedin5232 16 часов назад +3

    ከቤትና ከንብረታችን ላይ መፈናቀል ምን ያህል ከባድ እንደሆነ ፍልስጤማውያን እና ሶሪያውያን ብቻ ሳይሆኑ የአሜሪካን ህዝብም እስቲ እዩት። እቺ አለም ለሁሉም እኩል ናት። ከፈጣሪ ለ1ሰከንድም ብትሆን መራቅ አያስፈልግም።

  • @abuyusra8156
    @abuyusra8156 15 часов назад +3

    በሰጣቸው እውቀት እኩይ ፈፀሙበት፣
    በተሰጡት ጠጋ ክፋትን ገዙበት፣ ሥርዓቱን ጣሱ ተመርተው በእብሪት፣
    ኃያሎቹ እኛ ነን ከሰማይም መሬት።
    ባ'አላህ ያመኑትን ክብር አራከሱ፣
    --ለእኛ ያልገበረ ትጠፋለች ነፍሱ፣
    ፍትህን አዛቡ፣አላህን እረሱ፣
    በበደል ተነስተው ደምም አፈሰሱ፣
    ምድር ሲሰለቻት ፍጡራን ሲላቀሱ፣
    ለዓለሙ ጌታ ክሱን አደረሱ። ሰማ ጥሪያቸውን አይቷል ሞታቸውን፣
    አያያዙ ብርቱ ላከ ሰራዊቱን፣
    የእሳቱ ሠራዊት ጀመረ ሥራውን፣
    ውሃው ተቃጠለ፤አየሩ ነደደ፣
    ዋኔ ቤቴ እያለ ሴት ወንዱ አበደ!
    መቸ በዚህ አቆመ እርጥብ ከደረቅ እያነደደ። 1:21

  • @fissehaabera
    @fissehaabera 17 часов назад +4

    የኣንድ እንድ ስዎች :ኣስተሳሰብ:ይገርማል:እዴት :ኣገርሁሉ:ይቃጠል:ይባላል:የብዙዎችን:የድሀኣገር:ስዎች:ኣስጠግተው:ይረዳሉ:ኣገራችን:እርስበራሳችን:በጦርነት:እየተጨራረስን:ነው:ይሄ:ለምንእደማይታየን:ይገርመኛል:ከእነሱ:እርዳታ:እየለምን ነውየምኖረው:እግዚኣብሄር:ማስተዋል:ይስጠን:እኔምየምኖረው:California ውስጥ:ነው

    • @Foziyafoziya-w2u
      @Foziyafoziya-w2u 17 часов назад +1

      በጣም ብዙ እየረዳች ነዉ አ? በሷ የተነሳ ስንት አገር አመድ ሆነ ዉሀዉ ራሱ እሳት ይሁን አቦ

    • @assajod5093
      @assajod5093 16 часов назад +2

      ውሃው ቤዚል ይሁን ዳር እስከዳር አላህ ያቃጥላት ሃያሉ አላህ ብቻነው

    • @NadiyaNad-z7o
      @NadiyaNad-z7o 16 часов назад

      1 sew redtew yesenet hesaneat demes yesent enat abtoch enbaes aytayhem ke Africa eska arabe hgerat yaferarsut ensu aydelu enji enesu men honu Nebrt becha nw yetekatlbeachw mech sewocacew lejocacew men honu birr alachew yerduwachew. agul Azagn lemhon anmoker yeserachen wetet nw .lemazen lemazenm illahi kemanem belay azagn nw getaway behizbochu ayckene esi hulem tekekl nw .Allah yatfachew enazi cekagn amricanoch nesuwochun demo yezenlachew.

  • @ToybaKebede-ow7xj
    @ToybaKebede-ow7xj 17 часов назад +2

    ያረብ አተጨምርላቸው እሳቱን በሳት

  • @kedirshumye3725
    @kedirshumye3725 4 часа назад

    የፍልስጤሞች እንባ ያረቢ ጨምርላቸው

  • @አሚአባቴንናፋቂ
    @አሚአባቴንናፋቂ 13 часов назад

    ያጀማአ አሜሪካ በጣም ዱአችንን ትሻለች እና በዱአቹ አትርሷት ጌታይ ሆይ አዝል አለይሁም በዚል 🤲

  • @kedirehesena8330
    @kedirehesena8330 9 часов назад

    አላህ ሰላም አድርገው አለሙን በሙሉ
    ሰላም የሚመጣው ከአንተ ብቻ እና ብቻ ነው

  • @assajod5093
    @assajod5093 16 часов назад +11

    አሏህ አክበር አሜሪካ ዳር እስከዳር አላህ ያቃጥልሽ ወሃውን ቤዚል አላህ ያርገው ያረብ እስራኤልንም

    • @Abby-qt3sg
      @Abby-qt3sg 13 часов назад +1

      የጭንቅላት ድሀ ነሽ ድሮስ ለደንቆሮ መልስ የለንም።አሜሪካ እድል ቢሰጥሽ አይንሽን አታሽም ግን ላንች አይሳካልሽም እከክ ነሽ

    • @assajod5093
      @assajod5093 12 часов назад

      @Abby-qt3sg መልካም መቃጠ

    • @EfrataFentaw
      @EfrataFentaw 2 минуты назад

      ቲሸ ቆሻሻ እሰራኤል የክርሰቶሰ የክብሩ መገለጫ ሀገር ነች አሜሪካን ኢየሱስን ተሳደበዉ ነዉ የነደዱት በሱም ደሰተኛ ነኝ ግን እሰራኤልን አትናገሪብን እሷን የነካ ይጠፋልና እሸ ገለቴ

  • @አልሀምዱሊላህ-ተ4ዠ
    @አልሀምዱሊላህ-ተ4ዠ 13 часов назад

    እሰይ አለሀምዱሊላህ. የሀያላኖች ሁሉ ሀያል አላህ ብቻ ነው. የጇን አገኝች

  • @esayaswgebrieal9838
    @esayaswgebrieal9838 11 часов назад

    ጌታ ሆይ እነዚህን ክፉ መሪዎች በቃችሁ በላቸዉ

  • @MahadeKhan-c5d
    @MahadeKhan-c5d 17 часов назад +1

    አዎ እንዲህ ታሪክ የርጋት በሙሉ🎉🎉🎉

  • @ኩሉከምፍቕድካይኹንኣምላኸ

    💪💪💪 እግዜአቤሔር ተላቅ ነው

  • @Mohud2024
    @Mohud2024 5 часов назад

    ሙሉ አሜሪካ እንዴት መደረስ ይቸላል ፈጣሪ ንፈሱን በሙሉ ልቀቅ

  • @hhshzggzgz8904
    @hhshzggzgz8904 15 часов назад +5

    ያአላህ ምኞቴን አሳካልኝ የኔምኞት አሜሪካ በሙሉ እድትወድምነው ሀያሉጌታ ሁሉን ቻይነህ አሜሪካን አውድማት ያረብ

    • @Abby-qt3sg
      @Abby-qt3sg 12 часов назад

      ምነው ቢዛ ከለክለውሽ ነው ቂም ቋጠርሽ ምንም ተነካ አለቅላቂ ቂጥ አጣቢ።

  • @abdurhmanhassan378
    @abdurhmanhassan378 17 часов назад +3

    የከተማው ቤቶች ግን በጣውላ /እንጨት ብቻ ነው እንደየተሰሩት

    • @IBNUAADAM-nw6rl
      @IBNUAADAM-nw6rl 16 часов назад

      ድንጋይ የለም አስፓልቱ እስቦንጅ ነው በሰቦንጅ ላይ ነው የምንራመደው 😂😂

  • @MuhammedSaid-t4z
    @MuhammedSaid-t4z 16 часов назад +4

    ቶለ በል ጌታዬ ድራሿን አጥፋልኝ

    • @GenatJemal
      @GenatJemal 14 часов назад +2

      ፈጣሪ ከሁሉ በላይ ሀያል ነው አንተ ስላዘዝክ ሚሆን ነገር የለም አላህ ለምኑኝ እንጂ እዘዙኝ አላለንም ጋይስ ለምትናገሩት ነገር ተጠንቀቁ

  • @AtinafGadisa-c3g
    @AtinafGadisa-c3g 6 часов назад

    Yaa rabbii nuf ararramii❤

  • @Yfdbkg
    @Yfdbkg 16 часов назад +3

    ትራፕ ዛቻ ሲያሰማ ባይደን ደሞ ለጋዛ ህፃናት መታረጃ የሚሆን ቢሊየን ዶላር መድቦ ነበር በወጣ ይተካ ባይደን በእጥፍ አስከፈለው አላህ ያውድማት

  • @YaniyaniYaniyani-x9h
    @YaniyaniYaniyani-x9h 16 часов назад +1

    ዉድም ትበል እሰይ የ666 ከተማ ነች

    • @miserts7657
      @miserts7657 12 часов назад

      Yanch betes 666 honoal ayedel?

  • @ريمريم-ل9ف3ع
    @ريمريم-ل9ف3ع 17 часов назад +3

    የስራዋነው ያገኘቺው ገናመቼ አላህ ያጥፋት ከናካቴው

  • @GizoNegash-li8hb
    @GizoNegash-li8hb 17 часов назад +2

    ወይ ታላቋ ሀገር

  • @Azu41451
    @Azu41451 2 часа назад

    የሀያሎችም ሀያል አለ

  • @PeterRevivalRockPeterReviv-x4s
    @PeterRevivalRockPeterReviv-x4s 16 часов назад +3

    እግዚአብሔር የለም ለሚሉ ይህ ምልክት ነው ።

  • @JemalAhmed-m7b
    @JemalAhmed-m7b 16 часов назад

    ምርጥ ጋዜጠኛ ምርጥ ዘገባን በምርጥ ድምጰ ይመችህ

  • @AminatNuru
    @AminatNuru 17 часов назад +1

    መብሩክ። ያአሜሪኣ

  • @Kediryimamyimam
    @Kediryimamyimam 12 часов назад

    ፈጣሪ ፍርዱ እኮ ጨምርላቸው

  • @FethiyaAshab
    @FethiyaAshab 16 часов назад +1

    ለአሜሪካ መሪዎች ትምህርት ይሁናቸው ሀያል አላህ ብቻ እንደሆነ

  • @AbrehamMelaku-h7l
    @AbrehamMelaku-h7l 15 часов назад +1

    እግዚአብሔር መኖሩን አያውቁም ነበር ። እግዚአብሔር ታምሩን ለማሳየት ነው።

  • @tube-zq8ot
    @tube-zq8ot 15 часов назад +1

    ኢላሂ እኛ አቅም የለንምና አተ በአለም ያሉ የህፃናት የአዛዉንትና የሴቶችን ደም አተዉ እፈሰዉ አሜሪካን አተ ተበቀልልን ኢላሂሂሂሂ አተ ትልቁን ትምህርት ስጣቸዉ እንዳለህም አሳያቸዉ ይችን የግብረሶዶም ሀገር አተ አጥፋልን

  • @AbderezakJemal
    @AbderezakJemal 16 часов назад +2

    ለጊታም ጊታ አለው እዲሉ ፍልስጤሞች ያዩትን ስቃይ ገና አላዩም ገና ምኑን አይተው ይህ ለሀያሉ ፈጣሪያችን አላህ እንደ ቁንጥጫ ነው።

  • @AbdMHMd-n3c
    @AbdMHMd-n3c Час назад

    ማነውእደኔ ደስያለው

  • @Salam-lo1lf
    @Salam-lo1lf 14 часов назад

    ከእግዚአብሔር እጅ ማን ያመልጣል አይ ፈጣር እግዚአብሔር ስራህ ድንቅ ነው ክርሱ የሆነውን ማን ልመልሰው ይችላል ከሱ በቀር

  • @akmelahmedin5659
    @akmelahmedin5659 15 часов назад +2

    ሎሳንጀለስ ማለት የሰይጣን መናኸሪያ ነው
    አብዝቶ ፈጣሪ መዳፈር መጨረሻው ክስረት

  • @FhfGnf-tn6sm
    @FhfGnf-tn6sm 14 часов назад

    በርግጥም በዳዩች የጃቸዉን ያገኛል ኢንሻ አላህ ይቀጥላል

  • @emanlala4496
    @emanlala4496 14 часов назад

    ባለሣጣናእንጀ፣አንደህብ፣እንካንአባል፣ከላህይዘንላቸወ😢😢

  • @hawwamohammad9631
    @hawwamohammad9631 5 часов назад

    እኔ የምመኚላቸዉ ለመሪዎችን ቢያነሳልን ነዉ የሀገረ የአለም ነቀረሳናቸዉ 🤨🤨🤨

  • @mameali5612
    @mameali5612 16 часов назад +2

    የአለምን ህዝብ የሚስኪን ሀብት በጉልበት ብዶላር እየሰበሰቡ ያፈሩት የሰው ሀቅ አለባቸው ይጨምርላቸው አለምን በጦርነት የሚያጋጬ ኧረ ስንቱቱቱቱ

  • @keriwuloyewa3030
    @keriwuloyewa3030 16 часов назад +1

    እሰይ ይቅመሱት እስቲ እነሱም ሀያልነታቸዉ የት አለ 😂😂😂

  • @LogohaikMediaሎጎሀይቅሚድያ
    @LogohaikMediaሎጎሀይቅሚድያ 15 часов назад +1

    አሜሪካ የዘራችውን እያጨደች ነው በርች እሳቱም ይበርክትልሽ😂

  • @ሱደዪስ
    @ሱደዪስ 16 часов назад +1

    ደዓ አርጉ ጨርሶ እዳጠፋት አማፀኞችን አላህ ሀያሉ ጌታ አላህ አልሀምዱሊላህ የዱኒያ ጀሀነብ አዉርዲባቸዉ የንፁሀን ደም እሳት ሁኖ ያቃጥላቸዉ ያረቢ ያሸዲዲል ኢቃብ

  • @meyimunahesen
    @meyimunahesen 15 часов назад +1

    እዳው አመድ ያርጋት ሀያሉ አላህ

  • @MohamedZeynu-z2s
    @MohamedZeynu-z2s 16 часов назад +1

    አላህ ሀያልና አዋቂ ነው የሚሰራውን ያውቃል

  • @humeidhumeid7718
    @humeidhumeid7718 15 часов назад

    እሳቱ ብቻ ሳይሆን ነፋሱስ የማን ነው ውሀውስ የማን

  • @tadeluasegedew2208
    @tadeluasegedew2208 16 часов назад

    ለእግዚአብሔር ያልተገዙ ሕዝቦች ፈጣሪያቸውን ሲሰድቡ ሳይውል ሳያድር መአቱን ላከባቸው
    ዳግም ሐጥያተኞች የማይኖሩባት ከተማ ትሁን በዚሕ ውስጥ ከፈጣሪ ጋር የሆኑ ቤታቸ ሳይቃጠል እየተረፈ ነው ብዙ ተአምራትን ሰምተናል እግዚአብሔር ቢያስቀድሙ እንደዚሕ አይፈተኑም
    ብር ልባቸውን ደፈነው ፈጣሪያቸውን ረሱ እስኪመለሱ ያሳዳቸው ታሪክ ተቀይሮ ያሳየን ።

  • @Lulubutajra
    @Lulubutajra 16 часов назад

    አላህ ምን ይሳነዋል ገና ብዙ እናያለን

  • @indianahungariangirl3840
    @indianahungariangirl3840 16 часов назад +1

    الله اكبر😂😂😂😂❤❤

  • @Kediryimamyimam
    @Kediryimamyimam 12 часов назад

    የስንት ስው ደም ዝም አይልም አላህ

  • @YehabteYehab
    @YehabteYehab 6 часов назад

    እግዚአብሔር ቀናተኛ አምላክ ነው።

  • @KayiruShiferaw-gf5vh
    @KayiruShiferaw-gf5vh 15 часов назад

    Comments ሁሉም የሙስልምች ነው 😢
    የኛ የሁላችንም ልባችን ተሰብሯል😢

  • @MuhammedAli-sm4qn
    @MuhammedAli-sm4qn 16 часов назад

    Woine enat hugare amircea😢😢😢

  • @Fyori-e6b
    @Fyori-e6b 3 часа назад

    ወደ አምላክ ቢመለሱ በ አንዴ በ ዝናብ ያጠፈዋል ክብሩ ይስፋ

  • @بهيجازهري
    @بهيجازهري 9 часов назад

    አልሐምዱሊላህ ገና ትፈራርሳለች ኢንሻአላህ አረመኔዎች ይህ የአላህ ትንሹ ቁጣውነው መቸ አዮትና

  • @NaafileetKoo
    @NaafileetKoo 12 часов назад

    😢magan!

  • @thaile9751
    @thaile9751 15 часов назад +1

    ባለጌ ነህ ግን:: በማታውቀ አገርና ቦታ እንደዚህ ብላችሁ ስታወሩ አታፍሩም:: ቅሌታሞች:: አንድአካባቢ በእሳት ተቃጠለ ማለት ከተማው በሙሉ ወደመ ማለት ይመስልሃል:: ሎስአንጀለስ አዲስ አበባ ወይም ደብረዘይት መሰለህ::

  • @UnitedUnited-x9m
    @UnitedUnited-x9m 15 часов назад

    ሱባሀንአላህ

  • @TesfayeTesfayedada
    @TesfayeTesfayedada 12 часов назад

    ስው የዘራውን ያንኑ ያጭዳል በግሌ ግን እግዚአብሔር ምሕረቱን ያውርድላቸው

  • @EMAKOOELLA
    @EMAKOOELLA 15 часов назад

    Fetar hoy erdan!😭

  • @GdyfyFfhdyh
    @GdyfyFfhdyh 15 часов назад

    💪💪💪💪

  • @tigistadmasu3410
    @tigistadmasu3410 9 часов назад

    Amazing እዚህ ኮሜንት ውስጥ ከእውቀት የፀዱ ብዙ ናቸው ።አላህ እየተጠራ እርግማን 😅😅😅😅 ስታሳዝኑ
    አሜሪካን የስንቱን ሃገር ዜጋ በፍቅር አንድ አድርጋ የምታኖር ምርጥዬ ነች❤
    ምድረ _ _ተውኩት ብቻ ልባችሁ ታውቋል
    ሃገር ቤት ስለሚንቀጠቀጠው መሬት ፀልዩ
    እርግማኑን ትታችሁ

    • @HassetMaedot-j8l
      @HassetMaedot-j8l 6 часов назад +1

      Awo fird ye EGZIABHER bicha new yemefired siltan yelenim legna mastemariya bihonis ere enastawul

  • @Sas-ly5gk
    @Sas-ly5gk 17 часов назад +8

    ነግቶ አክባር በመከተል ደከመኝ መቸነው ሙሉ በሙሉ ወደመይ ብለህ የምነግርን በቅርቡ አላህ ሁሉንም ያውድማት

  • @senaittesfamichael3635
    @senaittesfamichael3635 16 часов назад

    አምላክ ይቅር ይበለን ምሕረቱን ያውርድልን በቃ ይበለን እሳቱንም ጦርነቱኑም ስደቱንም ረሐብንም እልቂቱንም እርስ በርስ ጦርነቱን በቃ ይበለን ስለ አለም እንፅልይ ስለ አገራችን እንፀልይ ብዙ ክፉ የሚናገሩ ስዎች አሉና ይቅር ይበላችሑ በአፋችን ብዙ ነገር እያመጣን ነውና

    • @hghuhh9796
      @hghuhh9796 16 часов назад +1

      ብዙ ኮሜቴ አየሁ ግን ባለዝህ ኮሜት አስተዋይ ሰው መሆኖን ይገልፃል ፈጣሪ ለሁላችንም ምረቱን ይላክልን ውደቤቱ ይመልስን ማንም ሆነ ማንም ምህረት ይገበዋል የኛማ ሀፃቴ ብዙ ነው እደሱ ቸርነት እያኖረን እጂ

    • @senaittesfamichael3635
      @senaittesfamichael3635 15 часов назад

      @hghuhh9796 እውነት ትክክል ማን ሐጥያት ክፋት ምቀኝነት ተንኮል የሌለለበት አለ ና ነው ክፉ የምንመኘው ከክፉ ይስውረን የመጣብንን ይመልስልን በአለም በአገራችን ላይ እየሖነ ያለውን ይይልን ያስበን ስላም ደስታ ጤና ፍቅር ይስጠን እኛ ምን አቅም አለን ከማውራት ከመመኘት በስተቀር ለስው ክፉ የሚመመኝ በራሱ ነው ሚደርስበት እያየየን ነው ስለዚ ይቅር ይበለን ከመጣው መአት ይስውረን ነግ በኔ የሚባል ነገር አለኮ እነሱሱ ባለ ሐብት ናቸው ነገ እርስዎ አለምልመው መልስው ይስሩታል ያላም መንግስታት ይረዷቸዋል ይብላኝ ለኛ ለድሖች እኛም በፈጣሪ ፀሎት ምልጃ ነው ያለነው እንጂ ክፋታችን ዘረኝነታችን መች አነስ ና ግን የተባረከ አገር አገረ ሐይማኖት እስላም ክርስቲያን ያለበት አገር ስለሖነ እየሖነ ያለውን ያቅልልን ያብርድልን ይማረን ይፈውስን ይሕ የዘር በሽታን ይንቀልልን እንደ ድሮ በፍቅር እንኑር ብቻ ሌላ ምንም አያስፈልግም በዘር በጐሳ የምንጣለው አነስ ና ለሌላ አገር ክፉ እንደስት እኛ ምን ይዘን ነግ በኔ ነግ በኔ ብለናል ይቅር ይበለን ስለ ስጥሕኝ ስለስጠሽኝ ጥሩ መልስ አመስግናለሑ ተባረኩልኝ