ሎስ አንጀለስን ወደ አመድነት እየቀየረ ያለው ሰደድ እሳት Etv | Ethiopia | News zena

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 янв 2025

Комментарии • 245

  • @ktube8920
    @ktube8920 13 дней назад +56

    አላህ የበዳዮችን ስራ ዘንጊ ነው ብለህ አትሰብ ብሏል ጌታችን ሁሉንም ሠወ በጥፋቱ ይቅጣው

    • @Lak-ku8sn
      @Lak-ku8sn 13 дней назад +1

      ቲክቶክ እንዴት ነዉ ምወሪደዉ

  • @AnshaMohammed-p5m
    @AnshaMohammed-p5m 14 дней назад +55

    እዛው ዘንቦ እዛው ያባራ ሰላም ለሀገራቺን ኢትዮጲያ

    • @Selwa-q2s
      @Selwa-q2s 13 дней назад +1

      አሚንንንን

  • @MdNn-v4y
    @MdNn-v4y 13 дней назад +17

    ❤❤❤እሰይ የምስክን እባ ኣላህ ነዉ እምፈርደዉ ሃያል ኣላህ ብቻ ነዉ

  • @MahiSura-fe6pz
    @MahiSura-fe6pz 13 дней назад +16

    ,ጌታ ሆይ ምህርት አድርግላቸው

    • @Selwa-q2s
      @Selwa-q2s 13 дней назад

      አረ ተይ አላህ ያውቃል እኮ አሁን በቃክ በደልክ ብሎት

  • @SelamWagaalew
    @SelamWagaalew 14 дней назад +50

    ጉልበተኛ ሁነው ስንቱን ሀገር አፈረሱ የ አላህ ቊጣ ነው ቢማሩበት መልካም ነበር ፈጣሪ መኖሩንም ይወቊት

  • @TemesgenShanko
    @TemesgenShanko 14 дней назад +22

    እግዝአብሄር ብቻ ሃያልና አዋቂ ነዉ፡አሜን፣፣

  • @tsegaabraha-o9k
    @tsegaabraha-o9k 13 дней назад +15

    ፈጣሪ የእጁ ስራ ነን ማጥፋትም ማዳንም ይችላል ኢትዮጵያን የእናታችንን የአሰራት ሀገር ከጥፋት ይሰውራት አሜን

  • @BanchiKebede-m1f
    @BanchiKebede-m1f 13 дней назад +5

    እውነት አሜሪካ በብዙ እግዚአብሔር ላይ ስትዘብት ነበር በተለይ ሆሊውድ ስለዚህ ፈጣሪ እየቀጣቸው ይመስላል። እግዚአብሔር ይቅር ይበለን ❤❤❤

  • @ZedYegetalij
    @ZedYegetalij 14 дней назад +8

    ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን እግዚአብሔር አይዘበትም እግዚአብሔር ኢትዮጵያ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅልን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🥹🥹🥹🥹☝️☝️☝️☝️☝️

    • @MeremDawd-s6w
      @MeremDawd-s6w 13 дней назад +1

      ዓሚንንንንንንያረሕማን

  • @راشدالغيثي-ش1ط
    @راشدالغيثي-ش1ط 14 дней назад +11

    እግዚአብሔር ሆይሀያልነትህንስለአሳየህአመሰግንሀለሁ🙏🙏

  • @MuhammedhussenMamila
    @MuhammedhussenMamila 11 дней назад

    አላህ ይጨምርባቸው ኢንሻአላህ

  • @Iyesusyadinal
    @Iyesusyadinal 13 дней назад +4

    ውይ አሜሪካ ፈጣሪን ተውቅ ይሁን😢😢😢

  • @tirsitlammatessema3519
    @tirsitlammatessema3519 13 дней назад +2

    እግዚአብሔር በምህረቱ ያስበን

  • @muslimamuslima7476
    @muslimamuslima7476 14 дней назад +20

    ያ አላህ ጨምርባቸዉ
    በዳዮችን አንሳልን

    • @ramizramdan8462
      @ramizramdan8462 14 дней назад +1

      አላህን የሚፈራ ሠዉ አይራገምም

    • @muslimamuslima7476
      @muslimamuslima7476 14 дней назад +1

      @ramizramdan8462 ተይ እንጂ አግኝቼ በገደልካቸዉ
      አላህን የሚፈራም ሰው ለእስላም ጠል እና ለሙስሊሙ አጥፊ አይወግንም።

    • @amyrrhj4444
      @amyrrhj4444 14 дней назад

      ከኛ በላይ የለም
      የኛ መሬት ነዉ ዉጣ መግደል ማረድ ባለጊዜ ነን አገሩ የኛ ነዉ እርጉዝ ሴት በጩቤ የዘከዘከ ወላሂ ሁለተኛ አማራ አልሆንም እያለች የታረደች አሜሪካ ነዉ ? እኛ የሰራነዉን አሜሪካ አልሰራችም አላህ ትቶልን እንጂ ለመፍረድ አንሩጥ

    • @muslimamuslima7476
      @muslimamuslima7476 14 дней назад

      @@amyrrhj4444 ታድያ የመሬት መንቀጥቀጥ አልመጣም?
      አላህ ማን እጅግ በዳይ እንደሆነ ያዉቃል
      የመሬት መንቀጥቀጡ ላወቀበት መቶበቻ ማስጠንቀቅያ ነዉ
      አላህ ሁሉንም በአቅሙ ነዉ የሚፈትነዉ
      ከአቅሙ በላይ አያሸክመዉም።
      ሐያል ነኝ አለች አላህ ሐያልነቱን አሳያት
      በአላህ ፍርድ የሚከራከር አለን?

    • @እረህመት-ዘ5ተ
      @እረህመት-ዘ5ተ 14 дней назад

      ​@@amyrrhj4444
      ስንቱ ንፁሀን አለቀ በፍርስራሽ ውስጥስ ስንቱ ተዳፈነ ምነው የነሱ በደል አይሰማችሁም የሰው ልጅ ለሰው ልጅ ካላዘነ ሰውነት አልተሰማውም የፍልስጢን ሰቆቃና የኢትዪ ሰቆቃ እኩል ይሰማናል እስልምና ሀገር አይገድበውም አንድ ግንብ ነን አንዱ ሲነካ አንዱ ይሰማዎል

  • @Zemzem-oz8ji
    @Zemzem-oz8ji 13 дней назад +10

    እሰይ አልሃምዱሊላህ መገን አላህ ችሎችሎ አይቶ ቀጣ አልሃምዱሊላህ

  • @ShemsuJemalShemsuJemal
    @ShemsuJemalShemsuJemal 13 дней назад +2

    ምርጥ የፈጣሪ ይበልጣል

  • @NehemiaTadele
    @NehemiaTadele 13 дней назад +2

    እግዚአብሔር አይዘበትበት

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 14 дней назад +9

    እግዚአብሔር ምህረት ያድርግላችው

    • @EndirisAfele
      @EndirisAfele 13 дней назад

      እግዚያብሄርን አያውቁም

  • @UmerKasaw-i1v
    @UmerKasaw-i1v 6 дней назад

    ፈጣሪ፣ሳላሙን፣ያምጣል

  • @MesiMack
    @MesiMack 12 дней назад

    ትምክህትን ማስወግድ እግዚአብሄር ይችልበታል። እግዚአብሄር ሲነሳ የሚያመልጥ የለም። ክፉ የሰራውም እንደክፋቱ በጎም ያረገው እንደበጎነቱ አይቀርለትም። እኔም አይቀርልኝም!

  • @እሙኢብራሂምኢትዮጵያትቅደ

    አላህአክብር

  • @asyyaafghji3000
    @asyyaafghji3000 10 дней назад

    አልሀምዱሊላህ አላህ የተበዳይን ዱዓ ሰሚ ነው

  • @ReshidShemsu
    @ReshidShemsu 10 дней назад

    Alhamdulilah

  • @aregash-y1g
    @aregash-y1g 13 дней назад

    አምላክ ይጠብቀን ከሐጥያታችን ይማረን

  • @EtaferahuWakie
    @EtaferahuWakie 13 дней назад

    እግዚአብሔርን እንፍራው። ከሐጢአትም እንራቅ!!! ጥበብን ይስጠን!!! ማስተዋልንም እርሱ ይጨምርልን!!!

  • @TegegnGadisa-d4c
    @TegegnGadisa-d4c 13 дней назад +1

    God is a Warrior & His name(God)is God!!!

  • @MamoMena-o6m
    @MamoMena-o6m 13 дней назад

    ❤እግዝአብሔር ይችላል!❤

  • @Zekirtube
    @Zekirtube 12 дней назад +1

    Allahuakber❤❤❤❤❤❤ allahuakber😊😊😊😊😊😊

  • @HahuInnovation
    @HahuInnovation 14 дней назад +6

    አቤቱ ጌታሆይ ስለ እናትህ ብለህ ማራቸው ማረን😢😢😢😢😢

    • @mohammedarebu82
      @mohammedarebu82 14 дней назад +1

      ይበላቸዉጅ ብሮ😅

    • @ህልም-ትጋት-ውጤት
      @ህልም-ትጋት-ውጤት 14 дней назад

      ክክክክ ይባለቻው ፈጣሪ ላናቱ ብሎ እንዳትሞትባት ብሎሽነው ወይ ጉድ። የግፍን መልስ ፈጣሪ መልስ ሲሳጥ !

    • @dagi6055
      @dagi6055 14 дней назад

      @@mohammedarebu82 esu ye jini hasab nw tewew

    • @MUbaMamuDE7
      @MUbaMamuDE7 14 дней назад

      እልልልልል ጨርሳችው ያርብ ንጃሶች

  • @FethiyaAshab
    @FethiyaAshab 14 дней назад +19

    አላህ እሳቱን ያጥፋላቸው መሪዎቹ በሚሰሩት ግፍ ህዝቡ ተሰቃየ

    • @ሙኒረ
      @ሙኒረ 14 дней назад

      በእርግጥም ሚስኪን ህዝብ ነው አብዛሀኛው እሚጎዳው ግን በየ አገሩ ለጦርነት እሚያግዝበት ለነሲ ይገነባላቸዋል ያው የሞቱትን ግን መመለስ አይችልም አላህ ልኩን ሊያሳየው ይሆናል

  • @ebrahimendris8744
    @ebrahimendris8744 14 дней назад +2

    አቤቱ ፈጣሪ አመሰግነሃለው በዚች በተመረቀች አገር ኢትዮጵያ ፈጥረህ እዚሁ ስላኖርከኝ ምስጋና ላንተ ይገባህ

    • @سبحانالله-ب7ف3و
      @سبحانالله-ب7ف3و 14 дней назад +1

      ብቸኛዋ የሠው ልጅ የታረደባት የሠው ደም እንደ ጎርፍ የፈሠሠባት ማን ሁና ነው ቅድስት ያረግሻት ኢትዮን አየ ሀበሻ አናፍር ትንሽኳ

    • @ebrahimendris8744
      @ebrahimendris8744 14 дней назад

      ህዝባ ግን በፈጣሪ ያምናሉ ፈጣሪን አይረሱም ለዛ ነው@@سبحانالله-ب7ف3و

    • @سبحانالله-ب7ف3و
      @سبحانالله-ب7ف3و 14 дней назад +1

      @ebrahimendris8744 በፈጣሪ ቢያምኑ ፈጣሪን ታልተገዙ ምኑን አመኑት ጣኦት እያመለኩ በየቀኑ አሏህ ሲሣደቡ እየዋሉ ባእድ እያመለኩ

    • @miserts7657
      @miserts7657 14 дней назад

      Anda de s kewusenal mesele g
      Yeminenagerewun yeminaseb ayemeselengem.
      America selalegebah yalehobat mider genet aderekay.
      Rsoa aher lay min rndemifesemebat tawukaleh?
      Asadedan gela gela chetesan yetetefemew yeminenorbat haverachen America tenurelen

  • @DanielBedlu
    @DanielBedlu 13 дней назад

    በጣም ያሳዝናል እግዚአብሔር ይድረስላቸው

  • @BuruhAlilg
    @BuruhAlilg 13 дней назад

    አቤቱ፣ቁጣህን፣ለኃያላኑ፣አሳሀቸው።ኢትዮጵያን፣ግን፣ማራት።ይቅር፣በላት።

  • @እሙኢብራሂምኢትዮጵያትቅደ

    የአላህቁጣበአሜሪካላይይሁን

    • @ccasiisismaciil8406
      @ccasiisismaciil8406 14 дней назад +4

      ማሻ አላህ
      ትክክል ብለሃል
      እስራኤልና አሜሪካ የአላህ ቁጣ በነሱ ላይ ይሆን

    • @IkraanSharif
      @IkraanSharif 14 дней назад

      Aamiin insha Allah

    • @selamawit-j9h
      @selamawit-j9h 14 дней назад +2

      እስኪ ለአፋችሁ ለከት ይኑር አሜሪካ እኮ ብዙ ሚሊዮን ሀበሻ አለ

    • @Fikat1919
      @Fikat1919 14 дней назад

      አረ በፈጠራችሁ አይባልም።ለመሪዎች ልብ ይስጥ(እንደየስራቸው ሰፍሮ ይስጣቸው)። ስትፅፉ ምንም የማይመለከታቸው ንፁሀን ዜጎች፣እንሰሳት፣እፅዋትን እያሰባችሁ። እነሱ ምን ባጠፉ ነው የሚጠፉት? እግዚአብሔር የዓለምን ህዝብ ሁሉ ከክፉ ይጠብቅ።አንድም ነፍስ ዋጋ አላት።

  • @አሀለን
    @አሀለን 12 дней назад

    ይጨምሪ🎉🎉🎉

  • @asyyaafghji3000
    @asyyaafghji3000 10 дней назад

    ያረብ ሙሉ አሜሪካን አጥፋልን

  • @SadaSeid-i2z
    @SadaSeid-i2z 13 дней назад +2

    አሏህ ሁሉንም አሳየን አያችሁ ለሀያልም ሀያል አለው አልሀምዱሊላህ የፍልስጤም እንባ የት ያደርሳቸዋል

  • @Fekadu-i1t
    @Fekadu-i1t 14 дней назад +1

    ፈጣሪ ይቅር ይበለን አሜን!!!

  • @GurshawBogale
    @GurshawBogale 13 дней назад

    እግዛቤር ምረት ይላክላቸው

  • @meretechwolda-v1j
    @meretechwolda-v1j 14 дней назад +3

    Jesus is lord and coming back😢😢

  • @NaserdinAman
    @NaserdinAman 13 дней назад +2

    ጌታ ይቅር በላን

  • @AbenezerAsire
    @AbenezerAsire 12 дней назад

    ክርስቶስ ሆይ ይቅር በለን

  • @mmt-ye1xr
    @mmt-ye1xr 13 дней назад +4

    አሏህ ሆይ በኢስራኢል ላይም የእሳት ሰደድ ልቀቅባት አሜሪካንም ጨምራት

  • @hamedkader4979
    @hamedkader4979 14 дней назад +4

    አቤት ደስ ሲል

    • @amyrrhj4444
      @amyrrhj4444 14 дней назад

      ሰይጣን ያንተ አገር አይብስም ለወንጀልማ ኢትዮጵያን ብሎ ፈራጅ

  • @HibesteIsrael-e9w
    @HibesteIsrael-e9w 12 дней назад

    እግዚአብሔር ሆይ ይቅር በለን

  • @HadiDachas
    @HadiDachas 12 дней назад +1

    Wel come

  • @NuruAhmed-u1o
    @NuruAhmed-u1o 13 дней назад

    ያሰዋል

  • @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi
    @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi 13 дней назад +1

    ይብላኝ ለአሜሪካ አምላኪዎች

  • @hassenshifa498
    @hassenshifa498 13 дней назад +1

    ከ12ሺ በላይ ቤት

  • @balewshiferaw7523
    @balewshiferaw7523 13 дней назад

    ፈጣሪ ሆይ ማረን

  • @mekiayAhmed
    @mekiayAhmed 14 дней назад +7

    እስስስስስስስስስስይይይይይይይይይይ😂 አልሀምዱሊላህ አላህ አክበር አላህ አክበር 💪💪👌

  • @NemaMehmed-rd4ly
    @NemaMehmed-rd4ly 13 дней назад

    ሱበሀን አላህ ወልሀምዱሊላ ወላህአክበር

  • @አሀለን
    @አሀለን 12 дней назад

    እልልልልልልልይ ኡከን ደሰለን🎉🎉🎉🎉❤

  • @TadeluDere
    @TadeluDere 11 дней назад

    Egziooo 😢😢😢😢😢😢😢

  • @MedHassan-e2k
    @MedHassan-e2k 9 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Destavich
    @Destavich 13 дней назад

    አለምነህ ዋሴ በኢቲቪ! ደስ ሲል!

  • @Tsehaynesh-b4f
    @Tsehaynesh-b4f 13 дней назад +1

    Next white house 🏠

  • @suramugoro1568
    @suramugoro1568 13 дней назад +7

    የፍልሥጤን ህዝብ ለማጥፋት ነበር ሀሳባቸው. ግን. ምን ይሳነዋል ሃያሉ. አላህ. የሁሉንም የበላይ የሆነው. አላህ ያሻውን. ያደርጋል

    • @SeadamohamedAli
      @SeadamohamedAli 13 дней назад

      የነዛ ህፃናቶች እንባ😭😭😭😭😭ይፈርዳል

    • @behailugebeyehu6272
      @behailugebeyehu6272 12 дней назад

      yanch degmo kefa, yeraswa arobat yesew tamaselalech malet yihe new

    • @suramugoro1568
      @suramugoro1568 12 дней назад +1

      @@behailugebeyehu6272 ለፍልስጤን ማለት ወድሞቻችን ናቸው. አለም ያየው የተናገርኩት ስልሀገራችን ደሞ. ተራሳችን ችግር ነው

    • @suramugoro1568
      @suramugoro1568 12 дней назад

      @behailugebeyehu6272 አሜሪካ ስትቃጠል ማየት ደሞ. አጀታችን ይርሳል እሺ

  • @AmMuhamed-qx6yd
    @AmMuhamed-qx6yd 14 дней назад +6

    በለው አሜሪካ የሠው ሀገርን በጦርነት እሣት ሥታቃጥል የለመደች ሀገር ሥለሆነች እሥኪ በሀያሉ አላህ እጅ ትቅመሥልን ምንአልባት ትማርበት ይሆናል ልብ ካላት

  • @teferaabate8710
    @teferaabate8710 13 дней назад +1

    alhamdulilah alahuakber

  • @Aminaamina-gg6gy
    @Aminaamina-gg6gy 13 дней назад

    አለሃምድልላ

  • @NejaAbraham
    @NejaAbraham 13 дней назад

    ያረብብብብብብብብ አታጥፋው

  • @HimaSgeri
    @HimaSgeri День назад

    አምላኪ ወይ ለኢስራኤልንም እሳት አዝንብለት

  • @HananWubeshet
    @HananWubeshet 13 дней назад +2

    Allahu Akiber❤❤❤❤❤❤

  • @ssursofiamohammedethiopian3939
    @ssursofiamohammedethiopian3939 12 дней назад

    ጥፍትያድረገው

  • @እሙሰይድ-ሰ7ጠ
    @እሙሰይድ-ሰ7ጠ 12 дней назад

    የአላህህህ😢😢😢😢😢

  • @MudasirGalato-j9p
    @MudasirGalato-j9p 12 дней назад

    alhamdulilhi

  • @abayimulu5918
    @abayimulu5918 14 дней назад

    መደሀኒአለም ታረቀን😢😢😢

  • @JanWar-c2l
    @JanWar-c2l 13 дней назад

    Allahu Akbar ☝️☝️☝️☝️

  • @hawaendris8405
    @hawaendris8405 12 дней назад

    የፍልስጤምን እንባ አላህ ይበቀልላቸው አሜሪካን ትቢያ ያድርጋት

  • @MeskeremMeski-e9t
    @MeskeremMeski-e9t 11 дней назад

    በእየሱስ አላገጡ እሰይ

  • @HADIYASULTANET1315
    @HADIYASULTANET1315 13 дней назад

    ALLAHU AKBER

  • @MUbaMamuDE7
    @MUbaMamuDE7 14 дней назад +6

    ትክቢር
    አላህውክብር
    አላህውክብር
    አላህውክብር
    አለህምደሊላ

  • @shalomshalom5978
    @shalomshalom5978 14 дней назад +5

    በረከቱ ለ 4ኪሎ እና ለባልደረቦቹ ይደር

  • @21-xe9tg
    @21-xe9tg 13 дней назад +3

    እግዚአብሔር በቸርነቱ ይድርስላቸው😢

  • @HusseinBaraza-f8h
    @HusseinBaraza-f8h 11 дней назад

    😢😢

  • @genetsemegn5293
    @genetsemegn5293 14 дней назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እንዲህ እንደቀለዱ እንደጠገቡ አሳያቸው መኖራቸው ከንቱ መሆኑን ይወቁ ሙሉ የአሜሪካን ህዝብ ተንበርክከው በእንባ እግዚአብሔር ይለምኑ ጥጋብ የት እንዳደረሳቸው በቁም ማየታቸውን ጥሩ ነው የኛ አባቶች ከአዲስ አመት በኋላ አሜሪካንን ማየት ነው ብለው ነበር ሁሉም ነገር ደረሰ

  • @ReshidShemsu
    @ReshidShemsu 10 дней назад

    ገና እናያለን እእእእሰሰሰሰይይይይይ አልሀምዱሊላህ

  • @denbalotesfaye2123
    @denbalotesfaye2123 13 дней назад +1

    Alemeneh wase♥️♥️♥️

  • @nasir-u2o
    @nasir-u2o 12 дней назад

    እኔ ሀያል ነኝ ላምላሁ ሁሉ ፈጣር ሀይሉን ያሳያል ሀያል አንድ አላ ብቻኖ

  • @AhmadshekaaAhmad
    @AhmadshekaaAhmad 13 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @khalidmuhammed2290
    @khalidmuhammed2290 13 дней назад +1

    አላህ በእሳቱ ላይ እሳት ይጨምርባቸው።ሲያንሳቸው ነው

  • @ssursofiamohammedethiopian3939
    @ssursofiamohammedethiopian3939 12 дней назад

    እሰይ

  • @HailemariyamAmare-rr2ht
    @HailemariyamAmare-rr2ht 12 дней назад

    የሙስሊም ክፉነት ታዘቡልኝ በስመ አብ

  • @sameiraf2450
    @sameiraf2450 13 дней назад +1

    ደግሁኖ እምትሉ ፈጣሪን ፍሩ ነገበኔ ነው

  • @MeremDawd-s6w
    @MeremDawd-s6w 13 дней назад

    ዓሏሑዓከበርየጇንዓኘችዓሜሪካ

  • @AbdumalikesabirReda
    @AbdumalikesabirReda 12 дней назад +1

    በሰው ተጫውተዋል ሳይቀምሷት አይቀሩ

  • @MiftahAlhabeshi
    @MiftahAlhabeshi 14 дней назад +10

    አልሀምዱሊላህ ገና ትጠፋለች

    • @abelberhe1960
      @abelberhe1960 14 дней назад +1

      America temegnteh satagegnat steker kefu temegnaleh adele😂

    • @Hyat-e2o
      @Hyat-e2o 13 дней назад

      ደነዥ

  • @anleygeremew4287
    @anleygeremew4287 13 дней назад

    የኛ ብለው የሰው ቤት ያፈረሱን፣ያፈናቀሉትን እንደዚህ ያቃጥላቸው

  • @user-gy5yh3hl6b
    @user-gy5yh3hl6b 12 дней назад

    Seber zena

  • @dawd-l5f
    @dawd-l5f 13 дней назад

    😭😭😭 0:22

  • @KemerHassanali
    @KemerHassanali 14 дней назад +2

    Esayi unkan das aleny😊

  • @SameraRose
    @SameraRose 12 дней назад

    የፍልስጤን ደም ገህና ምን አይታቹ አላህ ይበቀላቸዋል ግፈኞች ለጊዜኡ ነው እጂ አላህ ያዋርዳቸዋል ሙስሊም አገራትን እናተ እኮ ናአቹ ያወደማቹት አላህ ስለታገሳቹ የፈራቹ ነው እዴ የመሰላቹ አያሉ ያለማቱ ጌታ ጥራት ይገባኡ በዚ ልክ ቅጣቱን ስላሳያቹ

  • @yosefworku4606
    @yosefworku4606 13 дней назад

    ኦሪት ዘፍጥረት ምዕራፍ 19 ቁጥር 1-28 የተጠቀሰው የእግዚአብሔር ቃል በዘመናችን ደግሞ ሲፈጸም ያየሁበት ነው፡፡ ሰው እግዚአብሔርን ሓያልነት ሊያውቅ ይገባል፡፡ ቴክኖሎጂ፣ ዕውቀት፣ ጉልበት፣ ገንዘብ እግዚአብሔር ካዘዘ ትርጉም የላቸውም፡፡

  • @Abdso11
    @Abdso11 14 дней назад

    ያሳዝናል
    ጌታ ይርዳቸው

  • @MESELEFELEKE
    @MESELEFELEKE 13 дней назад

    enene

  • @dawd-l5f
    @dawd-l5f 13 дней назад

    😭😭😭😭😭🎤 0:52

  • @Amir-o9f6h
    @Amir-o9f6h 14 дней назад

    11% አጥቷል ከምትል ብቻ ለመቆጣጠር ተችሏል ብትል ሀቀኝነትን ያሳያል ጠቡ እኮ ከማንም ጋር አይደለም ከሀያሉ ፈጣሪያችን ነው እምነት ካለህ

  • @frusye6380
    @frusye6380 12 дней назад

    Yale medahnialem medan yelem
    Ylemnut

  • @wmg6574
    @wmg6574 13 дней назад

    ተው እንጅ EBC😂😂 ኢትዮጵያም እኮ እንደዚህ በጥይት እየነደደች ነች። የራሷ አሮባት እንዲሉ😂😂😂