Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
እድሜ ከጤና ይስጥሽ አባቶቻችን ለኛ ከመንግስት በላይ ናቸው
ሀኪም አበበች ብዙውን የተናገሩት ነገር ትክክል ነው መምህር ምህረት አብም ንቁ እርስታችንን እናስነካም ነው ያለው እኛ ኦርቶዶክሳዊያን እነሱ ጋር አልሄድንም መጡብን እንጂ የተኛነውንን መቀስቀ ደግሞ የሀይማኖት አባቶች ሀላፊነት ነው
እናታችን ሀኪም አበበች ነጥብ ነጥቡን ስላስቀመጡልን እድሜዎትን ያርዝምልን ጤናውን ያድሎት ሀቀኛውን ያብዛልን።
እንደ እርስዎ ያለ አስተዋይ ሰው ያስፈልገናል።ልዑል እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥዎት።🙏🙏🙏💐💐💐
እንዲህ አይነት አስተዋይ እርጋታ ያለው እናት አባቶች ያብዛልን።
ምን አይነት አስተዋይ እናት ነሽ ምን አይነት መባረክ ነው ግን ሐኪም አበበች ወይ ነገሮችን በጥልቀት ማየት አይ መታደል
ውይ ውይ የ ባለሞያ የነ ሴት ውይዘሮ ትባርኪልን የኛ ኢህት ኢንድዝህ ኣስየዋይ ስው ነው ኢኮ ያዝታነው ኢንደዝህ መኣከላዊ የሆነ ኣስየሳስብ ይዘህብለምን ተደብቁ ውይዘሮ ኣብበች ኣፎት ማር ይዘንባል ስሲቲጣፍጡ ኢነ በበኩሌ ውዲዲ ኣረኮት ኢንደዝህ፡ምግርን ይሚታበርድ ምላዲና መንፈስ ኢኮ ያጣመአስይጣንን ያሽረጡ ስዊች ኢንፈ ኢፊሚያችረ ኦንኻን፡ኢማታርው ኣይሊም፡ ተባተኪልን የኛ ኢግት ኢናት ገታ ኣህንም ኣህይንም ኣቦጽቶ ጸጋውን ይስዝቶት ውይዘኢ ኣበበች ኢንግዲህ ስላም፡ሁሙልኝ ያለሁት ብስደት ኣግር ያአም ጭግር ላይ ነኚማ ኢባክትን ስለድንግል ንሎህ ጽሊት ኣትጉልኝ ኢነ ኢንጅስ መምፈዶት ደስ ኣለኝ ልውጽሎት ዪርሶትና ስሜ ኢህተማረያም፡ነው በተድፋ ኢጠቢቃለሁ የመ ጨውስ
እንዴት እንደምወዶት እኮ ሀኪም አበበች። እግዚአብሔር ሁላችንንም በእዉነት ልቦና ይስጠን በእዉነት። የሰዉልጅ ስጋ የሰዉ ልጅ ደም የሚጠጣበት የምፅአት ጊዜ ላይ ደረስን: ለመሪዎቻችንም ልቦናና ማስተዋል ለእኛም መቻቻሉን ይስጠን።እቺን አለም ነገ ትተናት እንሔዳለን ኩሉ ከንቱ ከንቱ ንብረቱ እስመ ኩሉ አላፊ ዉእቱ።
ምህረተአብ የእውነት አስተማሪ ነው የእውነት ወንጌላዊ ነው ይቅርታ ፓስተር እኛን አያማልድም የኛ አማላጅ እመቤቴነች
እግዚአብሔር እንደርሶ የምናስተውልበት ልቦና ይስጠን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ፈጣሪ ይስጦት
እኔ መቼም ከዚህ በፊት አይተነው የማናውቀው ዘመን ላይ ነው የደረስነው እንደዛ ተከባብረን እንዳልኖረው መን ጉድ ነው አምላክ ለሀገራችን ሰላም ያድርግልን ለመሪዎችም አስተዋይ ልቦና ይስጥልን እጅግ ሲበዛ ጸሎት የሚያስፈልግበት ወቅት ነው
እድሜ ይስጥልን እናታችን 💚💛❤
መቼም እግዚአብሄር ሲፈጥርሽ ኢትዮጵያን ጠብቂ ብሎ የላከሽ ትልቅ አዋቂ የአምላክ መልክተኛ ነሽ። እግዚአብሄር ይባርክሽ ይጠብቅሽ🙏🏾🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️ ♥️♥️♥️♥️
መምህር መሠረተ አብ ጎበዝ የተዋህዶ ልጅ ነው በመስቀል አደባባይ የክርስቶሰ መስቀል ዜና ለአለም ይነገር ነው ያለዉ ሌላ አይሰፈልግም ሐኪም ወይዘሮ አበበች ደስ የሚል አነጋገር ለገባዉ ሰዉ ስለ ምረተ አብ ካሉት በስተቀር
Sewne atketelu.
እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጦት አኪም አበበች
ምህረተአብ አንድ ግለሰብ መሆኑን እንዳይረሱ። አሁን ሚሊየኖች ምህረተአብ ተፈጥረዋል። ኦርቶዶክሶች ሲታረዱ፣ በእሳት ከእነ እምነት ቤታቸው ሲቃጠሉ፣ ይዞታቸው ሲነጠቁ ዝምም የሚሉበት ነገር አይታየኝም
ዝም ማለት አይደለም ግን ህዝብ ማነሳሳት ተገቢ አይደለም ችግርን በተገቢው መንገድ መፍታት እንጂ
እህቴ ነገሮችን በስሜት ማነሳሳት አይሂድ ነው እያለች ያለችው ሌላው ቢቀር ምህረታብ በወቅቱ እንኳን አልነበረም ለቅሶ ላይ ነበር እውነት ጉዳዩ ካሳሰበው ከምእመናኑ ጋር መሆን ነበረበት ዝም ብሎ ጧፍና ሻማ እያበሩ እልል ከማለት ትክክለኛውን ወንጌል ነው መስበክ ያለበት እኛ እኮ ብዙ ሰባክያን ሰብከውን የኖርን ነን እንደነ ቄሰስ ደጀኔ ሽፈራው ቀሲስ ደረጀ ስዩም የእናቴ ልጅ ቀሲስ ብርሃኑ ጎበና ወዘተ ሰብከውን ያደግን ነን እኔ እንዲህ አይነቶች መምህራን አይቼ አላውቅም ስሜታዊ ብቻ ሰከን ልንል ይገባል::
@@ethiopialove2772 exactly
@@ethiopialove2772 እና ለቅሶ ቤት አይህድ ህዝቡና አነቃቅቶ መሄድ ወዳለበት መሄድ ሲለነበረበት ሄደ ምክንያቱም ባንዴ የሚፈታ ጉዳይ ስላልሆነ
@@enguwork930 እሱ ባይናገር እንዴት ትሰሚ ነበር??
ሀኪም አበበች በጣም ነዉ አምወዳት አማክብራት አድሜ ጤና ይጥልኝ ፍጣሪ 🙏🙏💞💞
እኔ ግን ያልገባኝ መንግስት በመዋቅር ቤተ-ክርስትያን እያጠቃ ዝም እንበል ነው😭 እኔ መቼ እንደ ሚገባን አላቅም በተለይ ተዋህዶ ሆኖ እንደዚ ስል ያናድዳል
Gera yemgabu nachwe eko zem belachu tegedelu sewsdbachu zem belu yegermal eswa min tata alat ke mengeset gare new yemtsrawe abiy min yaderg alch mir aydel ende
በጣም ምን አሮጊት ናት ምህረትሀብ ስትል ያሳፍርም
ይች ሴትዮ አንድም ቀን እዉነት አዉር አታዉቅም ጠቢቡ ሰሎሞንና የናቀችና ያቃለለች ሴት ነች
የኔ እናት አንች እኮ የተለየሽ ነሽ ከአንች ብዙ መማር አለብን አንች የታሪክ ማህደር ነሽ❤️
በውነት ሀኪም አበበች የሰጡት አስተያየት ልብ የሚነካ ነው፣ በሐይማኖታችን ላይ በየአቅጣጫው የሚደረገውም ተጽእኖ ያሳዝናል፣ ልብ ብንል መልካም ነው እውነት ሀገራችንን የምንፈልጋት ከሆነ
ድንቅ አስተያየት እድሜና ጤና ይስጥልን በእውነት ከማንም ያልሰማሁት ድንቅ አስተያየት ነው
ሐኪም አበበች እግዚአብሔር ይባርክወትሰረመሠረትወት ይመሰክራል አሁንም ከእግዚአብሔር ይጨመርበትና በርቱና ምክርወት ለግሱልን
እግዚአብሔር ይስጥዎት እናታችን:: የሽማግሌ ያለህ የምንልበት ቀን እንዳይመጣ እግዚአብሔር ይርዳን!
እውነት ነው ግን ስለምህረታብ የሰጡት አስተያየት ላይ አልስማማም ምክንያቱም እሱ አመጰ አላስነሳም ስለእምነቱ ስለክብራ ተከራከረ እጂ እባካችው ምህረታብን የምጠሉ ኦርቶዶክሶች ቆም ብላቹው አስቡ እባካችው ምህረታብ አላ ፋ ጀም መግስት የሚሉት በእምነታችን እየገደለን ነው ምህረታብ እሄንን ስላጋለጠ ስለኦርቶዶክስ ስለጮህ ነው ሰው እምነቱን እንዲጠብቅ ስላሳሰበ ነው የሚጠላው እያሰብን ክብር ለመምህራችን ሀኪም አበበች እሱን በአደባባይ ከሚዘልፉት ቀርበው ሀሳብን ቢረድ ደስ ይለኛል በተረፈ እድሜና ጤና እመኛለው ሰላም ላገራችን
Beti you are half right . ሴትየዋ አስተዋይ ናቸው ምህረታብ ወንድማችን ነው ነገር ግን በመጮህ አይደለም.. ምክንያቱም ረብሻ ይፈጠርና በመሀል በመሀል እናት የወለደቻቸው ልጆች በከንቱ ይቀራሉ። ገባሽ ቤቲ. ሁሉም ነገር በዘዴ በጥበብ መሰራት አለበት።
@betty Yenen hasab bedenb geltseshiwal betkkl
ሀ@@mulumulu3608
Thank you very sensable talk
እናታችን አብዝቶ ጥበብና ዕድሜ ይስጦት በጣም ልብ የሚያራካ ሃሳብ ነዉ
እናታችን ሀኪም አበበች በእውነት ማስተዋልዎትና እርጋታዎት እጅግ ድንቅ ነው እድሜ ከጤና ይስጠዎት እግዚአብሔር ሁሉን ነገር ሰላም ያድርግልን
እመቤት ክብርት አበበች ሽፈራውአንድ የኢትዮጵያ ስጦታ ፣ አስተዋይ የተረጋጉ የእውነት እናት ነዎት።በሰከነና በተመጠነ ቃል አስተምረዋል።የሚሰማ ይስማ ላልሰማም ይህንን ጠቃሚ ምክር ያሰማ።እግዚአብሔር እድሜ ይስጥዎ ከነ ዘርዎ ይባርክዎ።ወ/ር አረጋሽ
በጣም የማክብሮት ሐኬም አበበች እደሜና ጢና ከንሙሎ ቤትሰብሸ እምኝልሻለሆ ያች ትምህርት ለኔ በሂውቲ በጣም ብዙ ለውጥ ሰቶኛል እና መጸሐፍ ካሎት ምንሰ ነው አርሰቶ የሜያቅ ሰው ካለ ቤተባበርኝ
እውነተኞ አስተዋይ አኪም አበበች ትክክለኛ ሰው እንዲህ አይነት ማንንም ያላዳለ ሀሳብ ለሚሰማ ሰው የሰጡት ምክር እግዚሐብሔር እድሜና ጤና ይስጦት ለወይዘሮ አዳነች ንግግር አባቶች ወደልቦና እንድትመለስ ቢጸልዩላት ኢትዮጵያን እግዚሐብሔር ይጠበቃት
አቦ እድሜ ይስጥልን. አስተዋይ ስትሆን ነገሮችን በጥልቀት ትገነዘባለህ ❤❤❤
መምህር ምህረታብ ጀግናችን ነዉ ።።።።።
ማነህ አንተ ደደብ ምንም አታውቅም እከክ ነህ
ተው አዋቂው እግዚአብሔር ነው
እናታችን ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጦት
HAKEME ABEBECH YOU TELL THE TRUTH GOD BLESS YOU AND YOUR FAMILY.
የኔ ምርጥ እናት ስላየሁሽ ደስ ብሎኛልየጀመርሽው ትውልድን የማፍራት ጉዞ ደስ ብሎኛል በርቺ እስከ ዛሬ በጥንካሬ ያኖረሽ አምላክ ጤናሽን እድሜሽን አብዝቶ ይስጥሽ🙏አንድ ቀን ግን ባይሽ ደስ ይለኝ ነበር🙏
God bless you, Hakim Abebech. Really I believe in what you said.
ሐኪም አበበች የእርሶን ዓይነት አስተማሪ መካሪ ገሳጭ ያብዛልን! ስለ ምህረተአብ የገለፁት እጅግ የሚገርም እና በውስጤ የማስበውን በመግለፆ አመሠግናለው ሲቀጥል ከተለያየ የሐይማኖት ሰዎች ክርክር በመግጠም የታላቋን ኦርቶዶክስ በመርከስ ከተራ በገንዘብ በደነዙ ፓስተሮች ጋር እንካ ሰላንቲያ እያጯጯኸው ማንነትን በፌስቡክ ሐይማኖትን ማራከስ ስለሚሆን ኦርቶዶክክስ መተዳደሪያውን መየት አለበት እላለሁኝ
ሀኪም ወይዘሮ አበበች በጣም እወዶታለው ግን መምህር ምህርታብ አስፍ በንደዚህ አይነት ንግግር ባይናገሩ እሱ ባይናገር ኑሮ ሲኖዶሱም በዚህ ጉዳይ አጀንዳ አይዝም ነበር በግልጽ በአደባባይ እየተገፍን ነው ለምን በአሁን ስአት ብዙ ምህርታቦች አለን እኔም ምርታብ ነኝ መቼም ከቤተክርስቲያን ጉን ነኝ
❤❤❤ረጅም እድሜናን ጤናን ያድልልን እናቴን መሳይ የኢትዮጵያን ትንሳኤ ያሳየን❤❤❤
እንደ እርሶ የሚያስተውል ልብ ይስጣቸው ለባለ ስልጣናቱ በእውነት አባቶቻችን አዝነዋል በጣም ተንቀዋል እግዚአብሔር ይፍረድ።
የማከብሮት እህታችን ሐኪም አበበች ይህን አእምሮ የሰጦት አምላክ ይክበር ይመስገን ጥበቃው ይብዛሎት
የረጋና በሁለቱም በኩል ያሉትን ችግሮች የገለፅ : እረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ
እግዚአብሔር እደናተ ትሁቶችን ያብዛልን ለሀገራችን እናተ ብዙ አስተዋፆ አላችሁ ለሀገራችን ፀልዩልን እኛ ልጆቻችሁን ገስፁን እኔ በስደት እያለሁ ሀገሬን እናፍቅ ነበር ግን አሁን ላይ የማው የምሰማው ሁሉ ተስፋ እድቆርጥ አደረገኝ እግዚአብሔር ሆይ በቃ በለን
እውነት ነው በፀሎት የደከሙ ናቸው አባቶቻችን😢 የአብርሐም አምላክ የያዕቆብ አምላክ የይሣቅ አምላክ በቤተክርስቲያናችን ላይ ለመጣው ነገር ፍርዱን ይስጥ💚💛❤️
እግዜር ይሥጥልን እናታችንእርሶን በራሦት ገፅ ማግኘት ስለቻልኩም በጣም ደስ ብሎኛል
አኪም አበበች ኑሪልን የሀገራችን አብት ነሽ
እግዚአብሔር ያክብርልን በእውነት በጣም ትልቅ ሰው ነሽ እንዳንቺ የሆነ በሳል ሰው ነበር ሀገር መምራት የነበረበት አባቶቻችንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን የመጋው እረኛ እነሱ ናቸው መንግስት ሳይሆን
እንደው ስወድሽ ሺአመት ኑሪልን የኢትዬዽያ ብርቅዬ አገሬ ገብቼ ተዋዉቄሽ ምኞቴ ነሽ
የምስማማበትም የማልስማማበትም ነገር ቢኖርም 80% የሚሆነው ተስማምቼበታለው እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እግዚአብሔር ያክብርልን እንዲ ፈታ ብሎ አሳቡን የሚሰጥ ሠው አያሳጣን
እናት ሀኪም አበበች እባክኦት አድራሻዎትን ባቅ ደስ ይለኛል እማማክርኦት አለኝ እባክኦት ሀኪም ፡፡
ሐኪም አበበች እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ!
የሚገርም ስብዕና ደስ የሚል ጥልቅ የሆነ ተግሳጽ እናቴ በርቱልኝ አንቱ የምልሽ ለተሰጠሽ ጸጋ ክብር ነው በርቱልኝ ደስ ብሎኛል
አስተዋይና ብልህ እናት ነሽ እድሜ ከጤና ይስጥሽ።
ትክክል ነው። እናመሰግናለን ሀኪም አበበች።
እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥልኝ ሀኪም አበበች ።
ጥሩ አገላላጥ ገልፀዋታል እንደ ዚህአይነት ምራቅ ዋጥ ያረገ ሰዉ ነዉ የጠፋዉ እናመሰግናለን ወዘሮ አበበች.
እገዚአብሔር ይስጥልን አናታችን፡፡ ይህን ማስተዋል ለሁላችንም ፈጣሪ ያድለን
እህታችን እናታችን ሃኪም አበበች ቃለ ሕይወት ያሰማልን ሰከን ብሎ አስቦ እና አስተያየት መሰጠትን ሌሎች ቢማሩ መልካም ነው ከአንቺ ፡፡
በወለጋ ስለሚሞቱ ንፁሀን ተናገሩ እናታችን
በትክክል አብይን የፈሩት ይመስላሉ
ሀኪም አበበች ምርጥ አስተያየት
ሃኪም አበበች እግዚያብሄር ያክብርሽ
እናታችን ሐኪማችን ዕድሜና ጤና ይስጥሽ ።አከብርሻለሁ
እናታችን እግዚአብሔር ያከብሬወት ቤዬተይኛው እምነት ላይ አባቶች ክብርናችው እና ያከበራቸው ይከበራል
እግዚአብሔር ይሁነን አባቶቻችን ባያዝኑ ጥሩ ነበር የምድር ስልጣን ሀላፊ ነው ሀኪም አበበች በማስተዋል የተሞላ አንደበትዎ ደስ ይላል ኢትዮጵያ ያለችበት ሁኔታ ያስፈራል ህጉ ሁሉ ተበላሸ ኢትዮጵያ በኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን የቆየች ሀገር ናት እግዚአብሔር ይፍረድልን
እድሜ ከጤና ይስጥሽ እህት አለም እርጋታሽ የአነጋገር ለዛሽ እዉነትን ተናጋር እድህ ያለሰዉ እኮነዉ ለሀገርቱ የምያስፈልገን ነገርን አኝኮ የምተፋ ብቻነዉ የሞላ።
በጣም የበሰለ የተረጋጋ ንግግርዎ በጣም አስደሳች ነው፡፡ ዕድሜ ይስጠዎት፡፡
እኔ የሚገርመኝ መምህር ምህረት አብ ሰዎች ሲቃወሙት ነው ምንም እኮ አላለም አስተማራቸው እጂ እምነታቸውን
የኔ አስተዋይ እግዚአብሔር ይባርክሽ❤️እነዚህ ማገዶ ይፈጃሉ እንጅ አይበስሉም ከእውቀት ነፃ የሆኑ መሪ ነኝ ባዮች እውነት ነው ያልበሰለች ጥሬ ግን ከኃላዋ ያሉት ናቸው የሚገፏት 😪
ተባረኪ. እናታችን. 😢😢😢😢
ምን ይባላል እናታችን ሁሉንም እግዚያብሔር ጤና ይስጥሽ።መቼ ነው ትምህርት የሚጀመረው።
ሐኪም፡ አበበች፡ እናመሰናለን።
በምህረተአብ እኔም ከእርሥዎ ሐሣብ ጋር እሥማማለሁ ወጣቶን ቢንዚን አድርጉ ወደ እሣት እየነዳ ለራሱ በጋርድ ይሔዳል በየጉባኤው ወጣቱን እጅ ወደላይ እያሥነሣ ለማ ምርኩ እንደሚሠጥ አላቅም ይሔ በተዋህዶ አሥተምህሮ የለም ውጪ ሐገር መቶ ተባኑበት ድጋሚ ሢመጣ የሚያነሣ ጠፋ ክብሩን አቶ ሔደ ጥሩ ተመልክተዋል እናታችን
እግዚአብሔር እድሜ ከጤናጋ ይስጠወት
ሃኪም ኣበበች ኣከብረዎታለሁ የስጥዋቸው ኣስተያየት መልካም ሆኖ ብዙ ያልዋቸው ግን ለመቀበል ለኒ ከብዶኝል፡ የጥንቶቹ የሃይማኖት መሪዎችንና ኣሁንም በየጋዳማቱ የሚጸልዩልንን ኣባቶች አናከብራቸዋለን ፡ 'ጌታ ይኔና የናንተ ሃሳብ የሰማይና የምድር ርቀት ኣለ ኣይደል' ? ከንቲባ ኣበበች ፈጣሪሽ የምታደርጊውን በሚመራሽ ስለሆነ ስራሽን ጸልየሽ ስሪ የአውነቱን መንገድ ዪመራሻል።
እመብርሃን እድሜና ጤና ትስጥልን። እግዚአብሔር ያቆይልን።
እድሜና ጤና ይስጥሽ እናታችን እንወድሻለን ❤❤❤
እናቴ ቸሩ ፈጣሪ ስሉስ ቅዱስ እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ! እኔም ልጅዎ እድሉን አግኝቼ እውነተኛ ጥበብን ለመማር ቸሩ ፈጣሪ ቢፈቅድልኝ ምንያህል በወደድኩ! በፀሎት አስቡኝ!
ሀኪም ወ/ሮ አበበች ሚዛናዊ የሆነ መእልክቶት በጣም ነው የማደንቀው በአሁን ሰዓት እንደዜ እኛም ጋር ጠፋት አለ እነሶም ጋር ጠፍት አለ የሚያሰሰማ ነገር ማያዝ የማያሰማም ነን መትው ነው ወ/ሮ አዳንች አቤቤ እልክ መያየዝ መፈቴ አይሆንም
ሃኪም አበበች መምህራችን መ/ም ምህረትሃብ ለቤተክርስቲያናችንን ቀናሂ ነው እንደርሱ ያሉትን ወንድሞች ያብዛልን ‹‹የቤትህ ቅናት በላኝ›› ተብሎ ተቀምጧል በቅዱስ መጽሃፍ፡፡ሌላው ጥሩ ተናግረዋል በታላቅነቶ ከንቲባዋን ተሳስተሻል ለዘርሽ ለቤተሰቦችሽ ማሰብ አለብሽ ያሳዘንሻቸው እደሜ ጠገብ እኛ የምንሳሳለቸው ቅዱሳን አባቶች ሀዘንና እምባ መሬት ጠብ አይልም ያሉትን ሴትዮዋ ጆሮ ቢደርስ ብዬ ተመኘው፡፡
ግን መምህር ምህረት አብ ወንጌልን ያስተምረንና እኛ በግፍ ስንሞት ዝም ማለት ስለማይገባ ነው የጮሆው እሱ ባይጮህ ኖሮ እኛም እንሰማም ነበር እና መምህራን ምንም ያጠፋ ነገር ስለምን ምንም እንድነካብን አንፈልግም ።
እውነትን እንዲህ በማስተዋል ስትናገር የህሊና እረፍት ታገኛለህ:: የተባረክሽ እናት ነሽ እንዳንቺ ሌሎችንም ያብዛልን
እውነት ነው በቸልተኝነት የምናልፋቸው ነገሮች ነገ ዋጋ ያስከፍሉናል አባቶችቻችን ሊከበሩ ይገባል
እውነት ነው ስትጠራ መሄዱ ጉዳት የለውም ጥሪዋ ለአገር ስለሆነ መውረድ ክፍታ ስላለው ህዝቡን አረጋጉ ተባረኩ
እግዚአብሔር ይመስገን!!!
Ewnet new egzyabher selamun yamtaln kebad new yemetabn fetari mretun yilakln 🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬❤️❤️❤️
እድሜ እና ጤና ይስጥልን
Hakim abebech ሚዛናዊ አስተዋይ ነዎት 👍🏽 ጎረቤትዎ ባደረገኝ
መምህር ምህረት አብ የተዋህዶ ጀግና ነው የቤተክርስቲያን ይዞታዎቹ ይከበሩ ነው ያለው ሌላ ምንም አላለም ንቁ ነው ያለው
እናቴ እህቴ ሁሉንም ጉዳይ ለአምላካችን እንስጠው ተመስገን
እግዚአብሔር ይስጥልን ክብርት ሁሉም ቢታረሙ
እናመሰግናለን ጥበባዊ አገላለፅ፣ ኦርቶዶክስ መምህራን እረጋ እንበል ከሽብር ይልቅ ፀሎት ለሕዝባችን፣ ሃገራችን ችግር ላይ ናት
ጎበዝ፡እናታችነ፡እዱሜሽነ፡የርዘዝምልነ
እውነተኛ ሰው እግዚአብሔር ከአንቺ ይሁን በጣም የሚያሳዝነው ግን ለሁሉም ጌዜ አለዉ
ኑሬልኝ የእኔ እናት በጣም ነው የማከብርሽ።አስተዋይ እናት የት ይገኛል።!!!
You are right that is compition divide and rule
በጣም አከብራችዋለሁ ግን ምረታብ ትክክል ነው ትግስት በዝቶ ነው የሚያስደፍረን ሊበቃ ይገባል
ለአገር ክብር የሆኑ አባቶች ሊከበሩ ይገባል
ለምን ፕሮቴስታንቱን አታይም እንዳሸን የበዛው ምህረተአብ በርታ ነው ማለት
እድሜና ጤናን ያድልልን እናታችን
Nice to see you Hakim Abebech 💕 look like my mom 🌷💕💕
እናታችን በርቱ
እድሜ ከጤና ይስጥሽ አባቶቻችን ለኛ ከመንግስት በላይ ናቸው
ሀኪም አበበች ብዙውን የተናገሩት ነገር ትክክል ነው መምህር ምህረት አብም ንቁ እርስታችንን እናስነካም ነው ያለው እኛ ኦርቶዶክሳዊያን እነሱ ጋር አልሄድንም መጡብን እንጂ የተኛነውንን መቀስቀ ደግሞ የሀይማኖት አባቶች ሀላፊነት ነው
እናታችን ሀኪም አበበች ነጥብ ነጥቡን ስላስቀመጡልን እድሜዎትን ያርዝምልን ጤናውን ያድሎት ሀቀኛውን ያብዛልን።
እንደ እርስዎ ያለ አስተዋይ ሰው ያስፈልገናል።
ልዑል እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥዎት።🙏🙏🙏💐💐💐
እንዲህ አይነት አስተዋይ እርጋታ ያለው እናት አባቶች ያብዛልን።
ምን አይነት አስተዋይ እናት ነሽ ምን አይነት መባረክ ነው ግን ሐኪም አበበች ወይ ነገሮችን በጥልቀት ማየት አይ መታደል
ውይ ውይ የ ባለሞያ የነ ሴት ውይዘሮ ትባርኪልን የኛ ኢህት ኢንድዝህ ኣስየዋይ ስው ነው ኢኮ ያዝታነው ኢንደዝህ መኣከላዊ የሆነ ኣስየሳስብ ይዘህብለምን ተደብቁ ውይዘሮ ኣብበች ኣፎት ማር ይዘንባል ስሲቲጣፍጡ ኢነ በበኩሌ ውዲዲ ኣረኮት ኢንደዝህ፡ምግርን ይሚታበርድ ምላዲና መንፈስ ኢኮ ያጣመአስይጣንን ያሽረጡ ስዊች ኢንፈ ኢፊሚያችረ ኦንኻን፡ኢማታርው ኣይሊም፡ ተባተኪልን የኛ ኢግት ኢናት ገታ ኣህንም ኣህይንም ኣቦጽቶ ጸጋውን ይስዝቶት ውይዘኢ ኣበበች ኢንግዲህ ስላም፡ሁሙልኝ ያለሁት ብስደት ኣግር ያአም ጭግር ላይ ነኚማ ኢባክትን ስለድንግል ንሎህ ጽሊት ኣትጉልኝ ኢነ ኢንጅስ መምፈዶት ደስ ኣለኝ ልውጽሎት ዪርሶትና ስሜ ኢህተማረያም፡ነው በተድፋ ኢጠቢቃለሁ የመ ጨውስ
እንዴት እንደምወዶት እኮ ሀኪም አበበች።
እግዚአብሔር ሁላችንንም በእዉነት ልቦና ይስጠን በእዉነት። የሰዉልጅ ስጋ የሰዉ ልጅ ደም የሚጠጣበት የምፅአት ጊዜ ላይ ደረስን: ለመሪዎቻችንም ልቦናና ማስተዋል ለእኛም መቻቻሉን ይስጠን።እቺን አለም ነገ ትተናት እንሔዳለን ኩሉ ከንቱ ከንቱ ንብረቱ እስመ ኩሉ አላፊ ዉእቱ።
ምህረተአብ የእውነት አስተማሪ ነው የእውነት ወንጌላዊ ነው ይቅርታ ፓስተር እኛን አያማልድም የኛ አማላጅ እመቤቴነች
እግዚአብሔር እንደርሶ የምናስተውልበት ልቦና ይስጠን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ፈጣሪ ይስጦት
እኔ መቼም ከዚህ በፊት አይተነው የማናውቀው ዘመን ላይ ነው የደረስነው እንደዛ ተከባብረን እንዳልኖረው መን ጉድ ነው አምላክ ለሀገራችን ሰላም ያድርግልን ለመሪዎችም አስተዋይ ልቦና ይስጥልን እጅግ ሲበዛ ጸሎት የሚያስፈልግበት ወቅት ነው
እድሜ ይስጥልን እናታችን 💚💛❤
መቼም እግዚአብሄር ሲፈጥርሽ ኢትዮጵያን ጠብቂ ብሎ የላከሽ ትልቅ አዋቂ የአምላክ መልክተኛ ነሽ።
እግዚአብሄር ይባርክሽ ይጠብቅሽ🙏🏾🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️ ♥️♥️♥️♥️
መምህር መሠረተ አብ ጎበዝ የተዋህዶ ልጅ ነው በመስቀል አደባባይ የክርስቶሰ መስቀል ዜና ለአለም ይነገር ነው ያለዉ ሌላ አይሰፈልግም ሐኪም ወይዘሮ አበበች ደስ የሚል አነጋገር ለገባዉ ሰዉ ስለ ምረተ አብ ካሉት በስተቀር
Sewne atketelu.
እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጦት አኪም አበበች
ምህረተአብ አንድ ግለሰብ መሆኑን እንዳይረሱ። አሁን ሚሊየኖች ምህረተአብ ተፈጥረዋል። ኦርቶዶክሶች ሲታረዱ፣ በእሳት ከእነ እምነት ቤታቸው ሲቃጠሉ፣ ይዞታቸው ሲነጠቁ ዝምም የሚሉበት ነገር አይታየኝም
ዝም ማለት አይደለም ግን ህዝብ ማነሳሳት ተገቢ አይደለም ችግርን በተገቢው መንገድ መፍታት እንጂ
እህቴ ነገሮችን በስሜት ማነሳሳት አይሂድ ነው እያለች ያለችው ሌላው ቢቀር ምህረታብ በወቅቱ እንኳን አልነበረም ለቅሶ ላይ ነበር እውነት ጉዳዩ ካሳሰበው ከምእመናኑ ጋር መሆን ነበረበት ዝም ብሎ ጧፍና ሻማ እያበሩ እልል ከማለት ትክክለኛውን ወንጌል ነው መስበክ ያለበት እኛ እኮ ብዙ ሰባክያን ሰብከውን የኖርን ነን እንደነ ቄሰስ ደጀኔ ሽፈራው ቀሲስ ደረጀ ስዩም የእናቴ ልጅ ቀሲስ ብርሃኑ ጎበና ወዘተ ሰብከውን ያደግን ነን እኔ እንዲህ አይነቶች መምህራን አይቼ አላውቅም ስሜታዊ ብቻ ሰከን ልንል ይገባል::
@@ethiopialove2772 exactly
@@ethiopialove2772 እና ለቅሶ ቤት አይህድ ህዝቡና አነቃቅቶ መሄድ ወዳለበት መሄድ ሲለነበረበት ሄደ ምክንያቱም ባንዴ የሚፈታ ጉዳይ ስላልሆነ
@@enguwork930 እሱ ባይናገር እንዴት ትሰሚ ነበር??
ሀኪም አበበች በጣም ነዉ አምወዳት አማክብራት አድሜ ጤና ይጥልኝ ፍጣሪ 🙏🙏💞💞
እኔ ግን ያልገባኝ መንግስት በመዋቅር ቤተ-ክርስትያን እያጠቃ ዝም እንበል ነው😭 እኔ መቼ እንደ ሚገባን አላቅም በተለይ ተዋህዶ ሆኖ እንደዚ ስል ያናድዳል
Gera yemgabu nachwe eko zem belachu tegedelu sewsdbachu zem belu yegermal eswa min tata alat ke mengeset gare new yemtsrawe abiy min yaderg alch mir aydel ende
በጣም ምን አሮጊት ናት ምህረትሀብ ስትል ያሳፍርም
ይች ሴትዮ አንድም ቀን እዉነት አዉር አታዉቅም ጠቢቡ ሰሎሞንና የናቀችና ያቃለለች ሴት ነች
የኔ እናት አንች እኮ የተለየሽ ነሽ ከአንች ብዙ መማር አለብን አንች የታሪክ ማህደር ነሽ❤️
በውነት ሀኪም አበበች የሰጡት አስተያየት ልብ የሚነካ ነው፣ በሐይማኖታችን ላይ በየአቅጣጫው የሚደረገውም ተጽእኖ ያሳዝናል፣ ልብ ብንል መልካም ነው እውነት ሀገራችንን የምንፈልጋት ከሆነ
ድንቅ አስተያየት እድሜና ጤና ይስጥልን በእውነት ከማንም ያልሰማሁት ድንቅ አስተያየት ነው
ሐኪም አበበች እግዚአብሔር ይባርክወትሰረመሠረትወት ይመሰክራል አሁንም ከእግዚአብሔር ይጨመርበትና በርቱና ምክርወት ለግሱልን
እግዚአብሔር ይስጥዎት እናታችን:: የሽማግሌ ያለህ የምንልበት ቀን እንዳይመጣ እግዚአብሔር ይርዳን!
እውነት ነው ግን ስለምህረታብ የሰጡት አስተያየት ላይ አልስማማም ምክንያቱም እሱ አመጰ አላስነሳም ስለእምነቱ ስለክብራ ተከራከረ እጂ እባካችው ምህረታብን የምጠሉ ኦርቶዶክሶች ቆም ብላቹው አስቡ እባካችው ምህረታብ አላ ፋ ጀም መግስት የሚሉት በእምነታችን እየገደለን ነው ምህረታብ እሄንን ስላጋለጠ ስለኦርቶዶክስ ስለጮህ ነው ሰው እምነቱን እንዲጠብቅ ስላሳሰበ ነው የሚጠላው እያሰብን ክብር ለመምህራችን ሀኪም አበበች እሱን በአደባባይ ከሚዘልፉት ቀርበው ሀሳብን ቢረድ ደስ ይለኛል በተረፈ እድሜና ጤና እመኛለው ሰላም ላገራችን
Beti you are half right . ሴትየዋ አስተዋይ ናቸው ምህረታብ ወንድማችን ነው ነገር ግን በመጮህ አይደለም.. ምክንያቱም ረብሻ ይፈጠርና በመሀል በመሀል እናት የወለደቻቸው ልጆች በከንቱ ይቀራሉ። ገባሽ ቤቲ. ሁሉም ነገር በዘዴ በጥበብ መሰራት አለበት።
@betty Yenen hasab bedenb geltseshiwal betkkl
ሀ@@mulumulu3608
Thank you very sensable talk
እናታችን አብዝቶ ጥበብና ዕድሜ ይስጦት በጣም ልብ የሚያራካ ሃሳብ ነዉ
እናታችን ሀኪም አበበች በእውነት ማስተዋልዎትና እርጋታዎት እጅግ ድንቅ ነው እድሜ ከጤና ይስጠዎት እግዚአብሔር ሁሉን ነገር ሰላም ያድርግልን
እመቤት ክብርት አበበች ሽፈራው
አንድ የኢትዮጵያ ስጦታ ፣ አስተዋይ የተረጋጉ የእውነት እናት ነዎት።
በሰከነና በተመጠነ ቃል አስተምረዋል።
የሚሰማ ይስማ ላልሰማም ይህንን ጠቃሚ ምክር ያሰማ።
እግዚአብሔር እድሜ ይስጥዎ ከነ ዘርዎ ይባርክዎ።
ወ/ር አረጋሽ
በጣም የማክብሮት ሐኬም አበበች እደሜና ጢና ከንሙሎ ቤትሰብሸ እምኝልሻለሆ ያች ትምህርት ለኔ በሂውቲ በጣም ብዙ ለውጥ ሰቶኛል
እና መጸሐፍ ካሎት ምንሰ ነው አርሰቶ የሜያቅ ሰው ካለ ቤተባበርኝ
እውነተኞ አስተዋይ አኪም አበበች ትክክለኛ ሰው እንዲህ አይነት ማንንም ያላዳለ ሀሳብ ለሚሰማ ሰው የሰጡት ምክር እግዚሐብሔር እድሜና ጤና ይስጦት ለወይዘሮ አዳነች ንግግር አባቶች ወደልቦና እንድትመለስ ቢጸልዩላት ኢትዮጵያን እግዚሐብሔር ይጠበቃት
አቦ እድሜ ይስጥልን. አስተዋይ ስትሆን ነገሮችን በጥልቀት ትገነዘባለህ ❤❤❤
መምህር ምህረታብ ጀግናችን ነዉ ።።።።።
ማነህ አንተ ደደብ ምንም አታውቅም እከክ ነህ
ተው አዋቂው እግዚአብሔር ነው
እናታችን ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጦት
HAKEME ABEBECH YOU TELL THE TRUTH GOD BLESS YOU AND YOUR FAMILY.
የኔ ምርጥ እናት ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል
የጀመርሽው ትውልድን የማፍራት ጉዞ ደስ ብሎኛል በርቺ እስከ ዛሬ በጥንካሬ ያኖረሽ አምላክ ጤናሽን እድሜሽን አብዝቶ ይስጥሽ🙏
አንድ ቀን ግን ባይሽ ደስ ይለኝ ነበር🙏
God bless you, Hakim Abebech. Really I believe in what you said.
ሐኪም አበበች የእርሶን ዓይነት አስተማሪ መካሪ ገሳጭ ያብዛልን!
ስለ ምህረተአብ የገለፁት እጅግ የሚገርም እና በውስጤ የማስበውን በመግለፆ አመሠግናለው ሲቀጥል ከተለያየ የሐይማኖት ሰዎች ክርክር በመግጠም የታላቋን ኦርቶዶክስ በመርከስ ከተራ በገንዘብ በደነዙ ፓስተሮች ጋር እንካ ሰላንቲያ እያጯጯኸው ማንነትን በፌስቡክ ሐይማኖትን ማራከስ ስለሚሆን ኦርቶዶክክስ መተዳደሪያውን መየት አለበት እላለሁኝ
ሀኪም ወይዘሮ አበበች በጣም እወዶታለው ግን መምህር ምህርታብ አስፍ በንደዚህ አይነት ንግግር ባይናገሩ እሱ ባይናገር ኑሮ ሲኖዶሱም በዚህ ጉዳይ አጀንዳ አይዝም ነበር በግልጽ በአደባባይ እየተገፍን ነው ለምን በአሁን ስአት ብዙ ምህርታቦች አለን እኔም ምርታብ ነኝ መቼም ከቤተክርስቲያን ጉን ነኝ
❤❤❤ረጅም እድሜናን ጤናን ያድልልን እናቴን መሳይ የኢትዮጵያን ትንሳኤ ያሳየን❤❤❤
እንደ እርሶ የሚያስተውል ልብ ይስጣቸው ለባለ ስልጣናቱ በእውነት አባቶቻችን አዝነዋል በጣም ተንቀዋል እግዚአብሔር ይፍረድ።
የማከብሮት እህታችን ሐኪም አበበች ይህን አእምሮ የሰጦት አምላክ ይክበር ይመስገን ጥበቃው ይብዛሎት
የረጋና በሁለቱም በኩል ያሉትን ችግሮች የገለፅ : እረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ
እግዚአብሔር እደናተ ትሁቶችን ያብዛልን ለሀገራችን እናተ ብዙ አስተዋፆ አላችሁ ለሀገራችን ፀልዩልን እኛ ልጆቻችሁን ገስፁን እኔ በስደት እያለሁ ሀገሬን እናፍቅ ነበር ግን አሁን ላይ የማው የምሰማው ሁሉ ተስፋ እድቆርጥ አደረገኝ እግዚአብሔር ሆይ በቃ በለን
እውነት ነው በፀሎት የደከሙ ናቸው አባቶቻችን😢 የአብርሐም አምላክ የያዕቆብ አምላክ የይሣቅ አምላክ በቤተክርስቲያናችን ላይ ለመጣው ነገር ፍርዱን ይስጥ💚💛❤️
እግዜር ይሥጥልን እናታችን
እርሶን በራሦት ገፅ ማግኘት ስለቻልኩም በጣም ደስ ብሎኛል
አኪም አበበች ኑሪልን የሀገራችን አብት ነሽ
እግዚአብሔር ያክብርልን በእውነት በጣም ትልቅ ሰው ነሽ እንዳንቺ የሆነ በሳል ሰው ነበር ሀገር መምራት የነበረበት አባቶቻችንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን የመጋው እረኛ እነሱ ናቸው መንግስት ሳይሆን
እንደው ስወድሽ ሺአመት ኑሪልን የኢትዬዽያ ብርቅዬ አገሬ ገብቼ ተዋዉቄሽ ምኞቴ ነሽ
የምስማማበትም የማልስማማበትም ነገር ቢኖርም 80% የሚሆነው ተስማምቼበታለው እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እግዚአብሔር ያክብርልን እንዲ ፈታ ብሎ አሳቡን የሚሰጥ ሠው አያሳጣን
እናት ሀኪም አበበች እባክኦት አድራሻዎትን ባቅ ደስ ይለኛል እማማክርኦት አለኝ እባክኦት ሀኪም ፡፡
ሐኪም አበበች እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ!
የሚገርም ስብዕና ደስ የሚል ጥልቅ የሆነ ተግሳጽ እናቴ በርቱልኝ አንቱ የምልሽ ለተሰጠሽ ጸጋ ክብር ነው በርቱልኝ ደስ ብሎኛል
አስተዋይና ብልህ እናት ነሽ እድሜ ከጤና ይስጥሽ።
ትክክል ነው። እናመሰግናለን ሀኪም አበበች።
እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥልኝ ሀኪም አበበች ።
ጥሩ አገላላጥ ገልፀዋታል እንደ ዚህ
አይነት ምራቅ ዋጥ ያረገ ሰዉ ነዉ የጠፋዉ
እናመሰግናለን ወዘሮ አበበች.
እገዚአብሔር ይስጥልን አናታችን፡፡ ይህን ማስተዋል ለሁላችንም ፈጣሪ ያድለን
እህታችን እናታችን ሃኪም አበበች ቃለ ሕይወት ያሰማልን ሰከን ብሎ አስቦ እና አስተያየት መሰጠትን ሌሎች ቢማሩ መልካም ነው ከአንቺ ፡፡
በወለጋ ስለሚሞቱ ንፁሀን ተናገሩ እናታችን
በትክክል አብይን የፈሩት ይመስላሉ
ሀኪም አበበች ምርጥ አስተያየት
ሃኪም አበበች እግዚያብሄር ያክብርሽ
እናታችን ሐኪማችን ዕድሜና ጤና ይስጥሽ ።አከብርሻለሁ
እናታችን እግዚአብሔር ያከብሬወት ቤዬተይኛው እምነት ላይ አባቶች ክብርናችው እና ያከበራቸው ይከበራል
እግዚአብሔር ይሁነን አባቶቻችን ባያዝኑ ጥሩ ነበር የምድር ስልጣን ሀላፊ ነው ሀኪም አበበች በማስተዋል የተሞላ አንደበትዎ ደስ ይላል ኢትዮጵያ ያለችበት ሁኔታ ያስፈራል ህጉ ሁሉ ተበላሸ ኢትዮጵያ በኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን የቆየች ሀገር ናት እግዚአብሔር ይፍረድልን
እድሜ ከጤና ይስጥሽ እህት አለም እርጋታሽ የአነጋገር ለዛሽ እዉነትን ተናጋር እድህ ያለሰዉ እኮነዉ ለሀገርቱ የምያስፈልገን ነገርን አኝኮ የምተፋ ብቻነዉ የሞላ።
በጣም የበሰለ የተረጋጋ ንግግርዎ በጣም አስደሳች ነው፡፡ ዕድሜ ይስጠዎት፡፡
እኔ የሚገርመኝ መምህር ምህረት አብ ሰዎች ሲቃወሙት ነው ምንም እኮ አላለም አስተማራቸው እጂ እምነታቸውን
የኔ አስተዋይ እግዚአብሔር ይባርክሽ❤️
እነዚህ ማገዶ ይፈጃሉ እንጅ አይበስሉም ከእውቀት ነፃ የሆኑ መሪ ነኝ ባዮች እውነት ነው ያልበሰለች ጥሬ ግን ከኃላዋ ያሉት ናቸው የሚገፏት 😪
ተባረኪ. እናታችን. 😢😢😢😢
ምን ይባላል እናታችን ሁሉንም እግዚያብሔር ጤና ይስጥሽ።መቼ ነው ትምህርት የሚጀመረው።
ሐኪም፡ አበበች፡ እናመሰናለን።
በምህረተአብ እኔም ከእርሥዎ ሐሣብ ጋር እሥማማለሁ ወጣቶን ቢንዚን አድርጉ ወደ እሣት እየነዳ ለራሱ በጋርድ ይሔዳል በየጉባኤው ወጣቱን እጅ ወደላይ እያሥነሣ ለማ ምርኩ እንደሚሠጥ አላቅም ይሔ በተዋህዶ አሥተምህሮ የለም ውጪ ሐገር መቶ ተባኑበት ድጋሚ ሢመጣ የሚያነሣ ጠፋ ክብሩን አቶ ሔደ ጥሩ ተመልክተዋል እናታችን
እግዚአብሔር እድሜ ከጤናጋ ይስጠወት
ሃኪም ኣበበች ኣከብረዎታለሁ የስጥዋቸው ኣስተያየት መልካም ሆኖ ብዙ ያልዋቸው ግን ለመቀበል ለኒ ከብዶኝል፡ የጥንቶቹ የሃይማኖት መሪዎችንና ኣሁንም በየጋዳማቱ የሚጸልዩልንን ኣባቶች አናከብራቸዋለን ፡ 'ጌታ ይኔና የናንተ ሃሳብ የሰማይና የምድር ርቀት ኣለ ኣይደል' ? ከንቲባ ኣበበች ፈጣሪሽ የምታደርጊውን በሚመራሽ ስለሆነ ስራሽን ጸልየሽ ስሪ የአውነቱን መንገድ ዪመራሻል።
እመብርሃን እድሜና ጤና ትስጥልን። እግዚአብሔር ያቆይልን።
እድሜና ጤና ይስጥሽ እናታችን እንወድሻለን ❤❤❤
እናቴ ቸሩ ፈጣሪ ስሉስ ቅዱስ እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ! እኔም ልጅዎ እድሉን አግኝቼ እውነተኛ ጥበብን ለመማር ቸሩ ፈጣሪ ቢፈቅድልኝ ምንያህል በወደድኩ! በፀሎት አስቡኝ!
ሀኪም ወ/ሮ አበበች ሚዛናዊ የሆነ መእልክቶት በጣም ነው የማደንቀው በአሁን ሰዓት እንደዜ እኛም ጋር ጠፋት አለ እነሶም ጋር ጠፍት አለ የሚያሰሰማ ነገር ማያዝ የማያሰማም ነን መትው ነው ወ/ሮ አዳንች አቤቤ እልክ መያየዝ መፈቴ አይሆንም
ሃኪም አበበች መምህራችን መ/ም ምህረትሃብ ለቤተክርስቲያናችንን ቀናሂ ነው እንደርሱ ያሉትን ወንድሞች ያብዛልን ‹‹የቤትህ ቅናት በላኝ›› ተብሎ ተቀምጧል በቅዱስ መጽሃፍ፡፡ሌላው ጥሩ ተናግረዋል በታላቅነቶ ከንቲባዋን ተሳስተሻል ለዘርሽ ለቤተሰቦችሽ ማሰብ አለብሽ ያሳዘንሻቸው እደሜ ጠገብ እኛ የምንሳሳለቸው ቅዱሳን አባቶች ሀዘንና እምባ መሬት ጠብ አይልም ያሉትን ሴትዮዋ ጆሮ ቢደርስ ብዬ ተመኘው፡፡
ግን መምህር ምህረት አብ ወንጌልን ያስተምረንና እኛ በግፍ ስንሞት ዝም ማለት ስለማይገባ ነው የጮሆው እሱ ባይጮህ ኖሮ እኛም እንሰማም ነበር እና መምህራን ምንም ያጠፋ ነገር ስለምን ምንም እንድነካብን አንፈልግም ።
እውነትን እንዲህ በማስተዋል ስትናገር የህሊና እረፍት ታገኛለህ:: የተባረክሽ እናት ነሽ እንዳንቺ ሌሎችንም ያብዛልን
እውነት ነው በቸልተኝነት የምናልፋቸው ነገሮች ነገ ዋጋ ያስከፍሉናል አባቶችቻችን ሊከበሩ ይገባል
እውነት ነው ስትጠራ መሄዱ ጉዳት የለውም ጥሪዋ ለአገር ስለሆነ መውረድ ክፍታ ስላለው ህዝቡን አረጋጉ ተባረኩ
እግዚአብሔር ይመስገን!!!
Ewnet new egzyabher selamun yamtaln kebad new yemetabn fetari mretun yilakln 🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬❤️❤️❤️
እድሜ እና ጤና ይስጥልን
Hakim abebech ሚዛናዊ አስተዋይ ነዎት 👍🏽 ጎረቤትዎ ባደረገኝ
መምህር ምህረት አብ የተዋህዶ ጀግና ነው የቤተክርስቲያን ይዞታዎቹ ይከበሩ ነው ያለው ሌላ ምንም አላለም ንቁ ነው ያለው
እናቴ እህቴ ሁሉንም ጉዳይ ለአምላካችን እንስጠው ተመስገን
እግዚአብሔር ይስጥልን ክብርት
ሁሉም ቢታረሙ
እናመሰግናለን ጥበባዊ አገላለፅ፣ ኦርቶዶክስ መምህራን እረጋ እንበል ከሽብር ይልቅ ፀሎት ለሕዝባችን፣ ሃገራችን ችግር ላይ ናት
ጎበዝ፡እናታችነ፡እዱሜሽነ፡የርዘዝምልነ
እውነተኛ ሰው እግዚአብሔር ከአንቺ ይሁን በጣም የሚያሳዝነው ግን ለሁሉም ጌዜ አለዉ
ኑሬልኝ የእኔ እናት በጣም ነው የማከብርሽ።
አስተዋይ እናት የት ይገኛል።!!!