Комментарии •

  • @hailubelete4598
    @hailubelete4598 16 часов назад +12

    እናመሰግናለን ወይዘሮ ሳህለወርቅ ስለ ሕይወት ሙሉ ተመዕክሮዎ እና አገልግሎትዎ: ቅንጣት ታክል መስዋዕትነት ሳይከፈል አቃቂር ለምናወጣዉ ትምህርት ነዉ። 🙏

  • @beletegebremichael5265
    @beletegebremichael5265 19 часов назад +11

    በእጅጉ እናመሰግናለን !!! ከገለፃህ የቀድሞዋ ፕሬዝዳንታችን ክብርት ሳህለወርቅ ዘውዴ .....ከዘመናዊ ቤተሰብ የተገኙ ፣ ዘመናዊ ትምህርትን በአግባቡ የተማሩ ፣ለብዙ ዓመታት በነበራቸው የሥራ ሕይወት የብዙ ዓይነት ሥራዎችን የሥራ ልምድ የቀሰሙ ፣የበሰለና ፍትሀዊ የሆነ አስተሳሰብን የታጠቁና የላቀ የአገር ፍቅር ስሜት ባለቤት እንደሆኑ ተገንዝበናል ።

    • @alemneshtemesgentemesgen8576
      @alemneshtemesgentemesgen8576 16 часов назад +1

      ❤❤❤ እህታችን እንወደወታለን። ድንቅ ትውልድ ነዎት። እኔ ደግሞ የኢትዮጵያ ህዝብ ጤፍን በአራሹ ጠግቦ እንዲረክስለት ሰላም አግኝቶ እንዲኖር ሆኖ ሳላይ አልሙት።

    • @alemneshtemesgentemesgen8576
      @alemneshtemesgentemesgen8576 16 часов назад +1

      አልሙት ።አምላክ ይችላል። ህዝቡን ይመግባል።

  • @SelamawitSibhat
    @SelamawitSibhat 2 часа назад +1

    አይ የአእምሮ ልኬት ትዝብት ነዉ !!!የምንፅፈዉን እንወቅ ።እኚህ ሴት የበሰለ አመለካከት እንዳላቸው የመጡበት የትዕግስት መንገድ እንዲደነቁ ያደርጋቸዋል እንጂ ያስከብራቸዋል እንጂ…ክብራቸዉን ዝቅ የሚያደርግ ቅንጣት ያህል ስራ እንዳልሰሩ አልጠራጠርም ቢያንስ ኢትዮጵያንና ዜጎችዋን የሚያከብር ልብና አንደበት ካሏቸው የተከበሩ ሰዎች አንዷ ነበሩ። ቀሪ ዘመናቸው የተባረከ ይሁንላቸው።

  • @wondwossentiruneh4196
    @wondwossentiruneh4196 18 часов назад +4

    ክብርት የቀድሞ ፕሬዚዳንት ለትውልድ የሚተላለፍ መፃፎን እጠብቃለሁ ።

  • @habtamuhailu9557
    @habtamuhailu9557 17 часов назад +2

    ታሪክ አላት ጀግና ኢትዮጵያዊት እናመሰግናለን ስለሁሉ ስራዎ ክብርት ፕሬዝዳንታችን ረጅም እንመኝሎታለን

  • @hiruthmoges7238
    @hiruthmoges7238 16 часов назад +3

    I have a high respect for Prime Minister Sahle Work Zewde's professional life during the three regimes: the Derg, TPLF, and the Prosperity Party. In my opinion, she chose to serve her country regardless of her political beliefs. I hope that PM Sahle Work will devote time to writing a book to share her journey as a high-ranking female figure

    • @Jesusloves834
      @Jesusloves834 Час назад

      She was President not Prime Minister

  • @waberi1448
    @waberi1448 12 часов назад +1

    IRON WEMAN. Great respect for u.

  • @samrawit8457
    @samrawit8457 13 часов назад +2

    ታዲያ ገልቶዋችን አለቃዋ የሶዋን የጫማዋን ጠራጊ ልሆን የሚያስችለው ዕውቀትና ስብዕና አለው ወይ ነው ጥያቄያችን???????

  • @Eyobs90
    @Eyobs90 17 часов назад +3

    ፕሬዘዳንቷ "አንቺ" የተባሉበት ምክኒያቱ አልገባኝም! ??? ሳስበው ግን ለራስ ካለ ዝቅተኛ ግምት የተነሳ እንጂ ከፕሬዘዳንቷ ማንነት ጋር የተገናኘ አይመስለኝም!!

    • @gonffaYado
      @gonffaYado 13 часов назад +1

      ይህንን እንኳን የማታውቁ አስተያየት ሰጭዎች ታሳዝናላችሁ ተወዳጅ ስለሆነች ነው አንቺ የተባለችው ሰው የሚወደውን አንቱ አይልም ።የሚገርም ነገር ግን በስልጣን ላይ በነበረች ጊዜ ምንም ያላላችሁ አሁን ምነው አሽቃበጣችሁ አይ አበሻነት?፣

  • @GmariamGmeskel
    @GmariamGmeskel 16 часов назад +2

    ብህውቱ ቅንጣት ያህል ለሀገር ያበረከተ ምስጉን ነው::ሳህለ ወርቅ አድርገውታል

  • @SimretGuade
    @SimretGuade День назад +5

    Well said, she is a profound professional diplomat. I have a great respect for her, may God bless her remaining time. Never stop work...and you will have a significant role in amilorating the current political crises in this poor nation of ours.

  • @ZafuZafu-kp8qf
    @ZafuZafu-kp8qf 21 час назад +8

    "ወግ ነው ሲዳሩ ማልቀስ"
    ይቺ አድር ባይ ሴት ደፋር ትባል?

  • @abebayhualula8711
    @abebayhualula8711 10 часов назад +1

    ምንድነው ጀግና የሚያሰኘው? ስላጣንዋን ለቃ እንደኮኔል ጉሹ ውጭ ወጥታ ሙግለጫ አሰጥም ነበር!

  • @waffiki
    @waffiki 9 часов назад

    ክብሯን ያዋረደች።
    እስክትባረር ምን አስቆያት???

  • @HadisBirhanu
    @HadisBirhanu 21 час назад +1

    Sewe batefera Fetaryne fera eshy?6 Amete mulu ageritewa betorenet setetamese,sewe berehabe siregefe,yenie merete, yenie bota, yenie kilele eyale andu andun siyafenakele endisedede siyadereg rere senetun yewera zeme yaleche sateyo jegena telalehe?Ante tekekelegna sewe kehonekena Fetaryne emetefera kehone beseletane zemenuwa mene serache mane tenagereche?

    • @Eremenew
      @Eremenew 16 часов назад

      Rehabe bezih 6 amet lemitilut 1) 27 amet bezuwoch terebewal gin indante witto lemenager mebt yelem. 2) ahun ende adis neger mechoh yegemerut gin 27 amet yalrabachew ena yale gedeb yetesetachehun mebt ye youtube genzeb mesebsebia aderegachihut

  • @getmer5301
    @getmer5301 4 часа назад +1

    እኚህ የቀድሞ ፕሬዚዳንት የቤተ- መንግስት ኑሮ እየጣፈጣቸው ለሁለተኛው የሥልጣን ዘመን ሳይበቁ ሳይወዱ በግድ ከቤተ-መንግስት የወጡ እናት ናቸው።

  • @TesfayeZergawu
    @TesfayeZergawu День назад +2

    Why you divorse ?If you are strong why you are unable to lead your famiy specially your Husband..

  • @gezahegngelebo5467
    @gezahegngelebo5467 14 часов назад

    This is Nonsense of the Chauvinist Forces! ዋናው ከፋፋዩ ማን ሆነና ነው?

  • @gebruBirhane
    @gebruBirhane 15 часов назад +1

    እርኩስ ነህ

  • @Eremenew
    @Eremenew 17 часов назад

    Mekefafel qey mesmer kehone be ihadeg gize teqawumo lemin alanesum. Qey mesmeru yetayachew be termachew mecheresha neww wey yetayachew? Ye isachew 1amet zemita ena ye fanote tebiyew torenet ketejemere 1 amet megatem endet tayutalachew. Hulu iyaderege yalew yefetera tagayinet silehone belu yewushet maseracha channel keftachew yemiskinun hizb genzeb bezbizu. Presidantuam tiru yenante genzeb mesebsebia tiru arist yehonalu. Tigaletalachew

  • @ሀገሬ9411
    @ሀገሬ9411 21 час назад +3

    ሴቶችን ማብዛት ነው ወይስ ስራመስራት አላማዎት አልገባኝም እርሶ ፕሬዝዳንት ሆነው ምን ሰሩ ምንም

    • @nahommimi9882
      @nahommimi9882 19 часов назад +1

      የሚያሰራ ሲገኝና የሚሰራበት ቦታ ሲሆን ነዋ

  • @sarahbay3607
    @sarahbay3607 19 часов назад +1

    ምን ዋጋ ኣለውከነዚህ ጋር ኣብረሽ የኣማራን ህዝብ ኣሳረድሽ

  • @segentesema1622
    @segentesema1622 19 часов назад

    Eee Eee Eee eee

  • @Gudifecha-y7b
    @Gudifecha-y7b 19 часов назад +1

    ታሪክ እንዲህ ውሸት ከሆነ ተረት ይሆናል :: እውነቱን በማስረጃ እንከትበዋለን ::

  • @akakimekanagechu1983
    @akakimekanagechu1983 18 часов назад

    ባለቀ ሰዓት ማለቃቀስ ነውር ነው።የት ነበሩ 6ዓመት ሙሉ። ታሪኬ ሊበላሽ ነው ብለው ችግሮችን ሌሎች ላይ መወርወር ጥሩ አይደለም።እኛ የተሰጠውን ዲናር የሚሰራበት እንጂ ቆፍሮ አስቀምጦ የማስረከቢያ ቀን ሲደርስ ምንም ሳይሰራበት የሰጣችሁኝ ያዉላችሁ የሚለን ሳይሆን በዲናሩ ተንቀሳቅሶ ከነትርፉ የሚሰጠንን ነው።እንደዛ ክፉ ባሪያ መሆን ዲናሩ ተቀምቶ ለአትራፊ እንዲሰጥ መደረጉ አግባብ ነው

  • @haddasabraha9948
    @haddasabraha9948 21 час назад

    Unfortunately; we experienced the worst gender based violence when we got the first Female Country President and Chief Justice. This may have put some to question can gender equality be achieved or pushed by Male or female leaders?

  • @tilayeneshyohalashet5878
    @tilayeneshyohalashet5878 19 часов назад

    ምንም ታሪክ የሌላት ሴት ናት ለራሷ የኖረች ሀላፌነቷን ያልተዋጣች።አሁን ምን ይሉታል ወረድኩ ብሎ መንጫጫት ።ዝም ብትል ያምርባት ነበር ።ዝምታ ለሷ መልስ አልነበረም ማለቴ ከፈለገች።