I don't normally watch show. When I saw her, she was prety. I dont even know her. I am out of Ethiopia for morthan 30 years. I clicked like because you mention about the bible word. That is very powerful God's word. I will continue watching your show.
I can see how you mentally get mature, loved the way you express yourself. You seem honest and humble. Keep doing a good Job selamina beautiful! I find you beautiful inside and out on this interview! Fitse “tichlaleh” happy to see you with a new, unique program. Good Job!
እውነት ለመናገር ሠላም ተስፋዬ በጣም በሳል አስተዋይና ትልቅ ሴት ናት። ነገሮችን የምታይበት አንግል በጣም ድንቅ ነው። ዘመንሽ ሁሉ የደስታና የበረከት የሠላምም ይሁንልሽ።
ሰላምዬ በጣም የምወድሽ እና በቃ ቃል የለኝም ግን በቃ የልጅነታችን የምንመኘውን ስለኖሽ በጣም እድልኛ ነሽ የማያልፍ ነገር እደሌለ አይሳይተሽኛል እና ሰላምዬ አሁንም እናትሽን እና ልጅሽን የምትወጃቸውን ሰዋች ሁሉ ፈጣሪ ይጠብቅልሽ እና እባክሽ የምታይው ከሆነ ብታገኝ በልጅሽ ልለምንሽ በቃ ባገኝሽ ብዙ ነገር የማወራሽ አለ ፍቃደኛ ከሆንሽ እና እባካችሁ በፈጣሪ ልለምናችሁ like አርጉልኝ እድታየው በተረፈ የሁለት ልጆች እናት ነኝ በተለይ ሴት ልጄ በጣም ነው የምትወዳት እደሰዋ መሆን እፈልጋለው ነው የምትለኝ እና ህልሞን በዚህ ባሳካላት በዬ ነው እና በፈጣሪ ስም ልለምናችሁ ለልጄ ስትሉ እባካችሁ ❤❤🙏🙏🙏
ልመናሽ አልገባኝም ጉድለት አለበት ሰላም ሰው ናት ልክ እንደ ልጅሽ የምትበላ የምትጠጣ ስጋዊ ጦር ፈተና ያልጠፋላት ምድራዊ ሰው ናት በጣም ሰዎች ላይ ትኩረት ማድረግ ጥቅም የለውም ልጅሽ ራሷን ሆና እንድትኖር እርጃት ውስጧ ያለውን አቅም አውጥታ እንድትጠቀም በጣም አግዣት አበረታቻት ከዛ ውጪ የምድር ሩጫቸውን የጨረሱ በእግዚአብሔር የተመሰከረላቸው ሰዎችን መከትልና እነሱን ወደ መምሰል መሄድ ነው የሚያዋጣን የተከተልናቸው፣ ተስፋ ያደረግንባቸው፣ያሻግሩናል፣መንገድ ይመሩናል፣ብርታት ይሆኑናል ብለን ያሰብናቸው ሰዎች ባልተጠበቅ ሁኔታ ሆነው ይገኛሉ ለዚህ ነው ልመናሽ ተገቢነቱ ያልታየኝ።
እንኳን ለቅዱስ ሚካኤል ዓመታዊ በዓል በሰላም አደረሰን እግዚአብሔር ይመስገን 🙏
አሜን እንኳን አብሮ አዴረሰን
አሜን፫ እኳን አብሮ አደረሰን ያመት ሰው ይበለን
አሜን፫ እኳን አብሮ አደረሰን ያመት ሰው ይበለን
Amen ❤Amen ❤Amen ❤Enkan Abro Aderesen Kidus Mikael Yegna Abat Yegna Azagn Yegna Amalaj 💕🥰😇🙏🏾🥹😍✝️✝️✝️
be igzabhre kal (be bible wist lemelakit minim aynet kibre bahil ayidergim kekalu which yemidereg never getan masazen new dynamic new iyesus yadinal.
ሙያሽን ባግባቡ የተጠቀምሽበት ያደግሽበት ጀግና የናትዋ ልጅ ነሽ ❤❤❤ በርቺ ኅበዝ
ሰላም ጀግና ሴት ነሽ ብዙ አርቲስቶች ሀብታም አግብተው ነው ህይወታቸው የተቀየረው አንቺ ግን በራስሽ ብርታተት በ2 እግርሽ የቆምሽ ምሳሌ መሆን የቻልሽ ጀግና ሴት
100% true
Agebta tekafelch eko
❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን እድህእይነት ብርቱ ሴቶች ምሳሌ የሚሆኑ እንስቶች በመድራችን ስለበቀልክልን እግዚአብሔር ክብሩን ይውስድ❤😊💎👏🙏🥰
From young actors, selame is the only one I can watch
ምርጥ ጨዋታ ነበር! ፍፄ አሪፍ አሪፍ እውነተኛ ጠንከር ያሉ ጥያቄዎችን ነው ያነሳኸው..ደስ ይላል! ሰሊ My favorite actress!
ደምረኝ ወንድሜ እህቴ❤🙏
ፕሮግራሙ በጣም አሪፍ ነው ግን ጥያቄዎችህ ላይ ግፊት ይታያል በተረፈ እቺ ሰው ጀግና ለሴቶች ትልቅ አርአያ ናት ሰላምዬ በርቺ❤❤
Betammmmmmmmmmmmm
ግን ፍፄ በስላም ነው????? 😊ለማንኛውም ይመችክ
ጎበዝ ጋዜጠኛ ነው ከባድ ናቸው ጥያቄዎቹ መልስዋ ደሞ በብልሃት የተከሸነነው
መጀመርያ ከመቀረጹ በፌት ተነጋግረዉ አስፈቅዷት አዉርተዉ የሚጠይቃትን ተነጋግረዉ ነው ይሄ ይቲዉብ ነው
Afatetkat eko ende
I think this show is kinda entertainment,isn't?wey yekum neger wey yemeznanat adrgeh leyilet😂😂😂
ዋው ይህ ቃለመጠይቅ ሰላም ተስፋየ ከገመትኩት በላይ በሳል መሆኗን እንዳይ ሰድቶኛል። ከዚህ በላይ ይጨምርልሽ።
እኔም ጉብዝናዋን አደነኩት
Betam❤❤
ፍፄ ድንቅ ሰው ነህ በጣም ጎበዝ እውነት አድናቂህ ነኝ ብዙ ትምህርቶችን ወስጃለው እግዚአብሔር ያክብርህ ሰሊ በጣም ነው ምወድሽ አንቺነትሽን እንጂ ነውሸት የሆነ ማንነት ስላልሰጠሽን እናመሠግናለን ቆንጆ ቆይታ ነበር 👏👏❤
ኮመንተሮች ሰላማችሁ ይብዛ መልካም ነገር ሲፃፍ ደስ ይላል ሰላምዬ አክባሪሽ ነኝ ፍፄ ክበርልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ጀግና ሴት ነሽ አመለካከትሽን ሳላደንቅ አላልፍም ለፍተሽ ሰርተሽ ነዉ ያገኘሽዉ ወረኞችን ተያቸዉ እጣን እያጨሱ ያዉሩ አንቺ ግን ወደ ፊት ይከተሉሽ እግዛብሄር የልብሽን መሻት በሙሉ ይሙላልሽ ❤
Amen, the same to us
0000@@danayithabte4733
0p!P?PP
ያማል ቅኔው😂😂😂😂
ሠላማችሁ ብዝት ይበል❤❤❤❤
በመጨረሻም ፊልም ላይ ያለሽን ድንቅ ትወናዎች ሳላደንቅ አላልፍም ❤
ይቺን የምታነቡ ፈጣሪ ያሰባችሁትን ያሳካላችሁ #የፍቅር_ልቦች ❤
አሜን አሜን አሜን
AMENNN🙏🙏🙏
አሜን❤🙏
አሜንንን አሜንንን አሜንንን
Amen Amen Amen 🙏
በጣም ነው ምታምሪው ቆንጆ ነሽ !ከንግግርሽ የተረዳሁት አንቺን የሚያግዝሽ ፈጣሪ ነው ።አብሮሽ ያለው ፈጣሪ ነው እሱን የያዘ ከፍ ከፍ ይላል ።አሁንም ከፍ በይ ❤❤❤❤
አሚን አሚን አሚን 🤲🤲🤲
ሰላምየ እጅግ በጣም ነው የምወድሽ የማደንቅሽ፡፡ ምክንያት
1. እናትሽ ስለምትወጂ
2. ራስሽ ነሽ የለሽ ስብእና
3. በስራሽ ጎበዝ ነሽ
What about father????
ፍፄ.ቅን.ልቦች.ላይ.ስትተዉን.ስለምከታተል.ደስ.ይለኝ.ነበር.ይበልጥ.ድምፅህ.እና.ብስለትህ.እንኳን.በዚ.ሚዲያ.በሰላም.መጣህ.በጣም.አድናቂህ.ነኝ.ፈጣሪ.እድሜና.ጤና.ይስጥህ።
ሰሊናዬ የኔ ቆንጆ ዉስጥሽን የሰበረዉ ጉዳይ እንዳለ ኤነርጂሽን አንብቤዋለሁ። ሁሉንም ጎበዝ ስለሆንሽ ታልፊዋለሽ በጣም በአስተሳሰብ በስለሽ ነዉ የመጣሽዉ። ሌሎቹ አርቲስቶች የወንድ ብር ሲያሳድዱ አንቺ በልፋት ለመቀየር እየታገልሽ ነዉ። ከዚህ በላይ ጀግንነት የለም። አንቺን የሚያገባ ፈጣሪ የመረጠዉ ነዉ። Love You!
ደምርኝ ውዴ❤🙏
የማውቅሽና የማደንቅሽ በሰራሻቸው ፊልሞች ላይ በማየው አስገራሚ ብቃትሽ ነበር ። በዚህ ቃለምልልስሽ ደግሞ ጨዋነትሽን የንግግር ቁጥብነትሽንና ብስለትሽን አየሁበት። ተባረኪ! በርቺ!
ፍፁሜ እናመሰግናለን ሰላምዬን እንግዳህ ስላደረካት ጎበዝ እና ቆንጆ ሴት ነሽ ተባረኩ
ተባረኪ እናትሽ ለማስደሰት ያረግሽው በጣም ደስ ይላል እድሜና ጤና ይስጣቹ ላንቺ ለእናትሽና ለኣሜን ልጅሽ🙏። ሓዱሽ ገዛኽን ርሑስ ይኹን መባልትኽን 💕🙏።
ሰላምየ ቆንጆ እኮ ነሽ ውብ 👌
ተመስገን ፈጣሪየ ተለውጠናል አንድም መጥፎ ኮመንት አላየሁም የሰውልብ አልሰበርንም በሰው ላይገብተን አልፈረድንም በዚሁ እንቀጥል 🙏🏻 በተረፈ ሰላም በጣም ጎበዝ በራሷ ምትተማመን ኢትዮጵያውይ በርች አግቢና ደሞ ላምነን ወንድም ወይም እህት ውለጅለት እናትሽም ደስይላታል ልጅ ሲበዛላት አምነንን ብቻ አይናይኑን አትዩ 🥰🥰🥰🥰🥰
ዝቅብላ ስላወራች ነው አበሻ እበልጥሀለሁ የሚለውን አይወድም ምቀኝ ስለሆነ
አንዳንድ ጥያቄዎችህ በጣም ደስ ይላሉ ፡ ሌሎች ፕሮግራሞች ላይ በተደጋጋሚ የምንሰማቸው እና የሰለቹን አይነት አይደሉም ። 👏👏
ሰሊየ የኔ ንግስት እንካን ደስ ኣለሽ ጠንካራ ሴት ፣ብልህ ሴት ፣ሰራተኛው ሴት ፣በጣም ነው ደሞ የሚወድሽ በርቺ ከዚያው የበለጠ እንምትሆኒ ኣምናለው።😍😘
ደምረኝ ወንድሜ❤🙏
እውነት ነው ስላምዬ እኔ እራሱ ያንቺ መልክ አይታየኝም ግን መልክ ሳይሆን ደም ግባት ነው ያለሽ የስውልጂ ደግሞ ከመልኩ ይልቅ ደምግባት ነው ወሳኙ ግን እኔ እንደዚህ ስል ደግሞ መልክ ጥሩ አይደለም እያልኩ አይደለም እናም አንቺ ደምግባትሽ ቆንጁ አድርጉሻል ለዚህ ደግሞ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስግን ❤❤❤
ሰላምም ፍፄም በጣም ጎበዝ ሰወች ናችው ። ታዋቂ መሆን በጣም ከባድ እና ሆደ ሰፊ መሆንን ይጠይቃል ። የሚተቹ ሰወች ለኔ ቀናተኞች ፣ ሰነፎች እና ተስፋቢሶች ፡ ለራሳቸው ምንም ነገር መፍጠር ያልቻሉ እና ለድክመታቸው መፅናኛ ሰውን በመተቸት የሚረኩ ናቸው ፡ ስለዚህ ስቃችው ማለፍ ብቻ ነው መፍትሄው ።
ደምሪኝ ውዴ❤❤🙏
ጥንካሬሽን ሳላደንቅ ማለፍ አልችልም በጣም ጉበዝና ጠንካራ ነሽ በሞያሽ ብርቱ የኔ እህት ተባረኪ
ምንም ጥያቄ የለውም ቆንጆ አርጎ ነው የሰራሽ ሰላምዬ!!
ሰላም አነጋገሯ በጣም የበሰለ ሆኖ አግኝቼዋለሁ። በርቺ እግዚአብሔር መልካም ህይወት ይጨምርልሽ።
ጥያቄዎችህ በጣም ወሳኝ ናቸው👏👏 አንድን ሰው ለማወቅ እና ለመረዳት የሚጠቅሙ የሷም መልሶች Perfect ። ❤🎉
የኔ ማር ሰላምየ በጣም ነው የምወድሽ ሳስበው በትዳርሽ መፍረስ ውስጥሽ የተጎዳ ይመስለኛል አብሽሪ እናትሽን አላህ እረጂም እድሜ ይስጥልሽ ልጅሽም እድግ ይበልልሽ ❤❤❤
ፍፁም ኣንተም በሞያህ በጣም ጎበዝ እና በብዙ ስዋች ተወዳጅ መሆንህን ኣውቃለሁ:: ስላምንም ለጥያቄ ስለኣቀረብካት እናመስግናለን:: ስላም ውስጥሽም ውጭሽም ቆንጆ ብቻ ሳትሆኝ ሙያሽንም የምትወጂ ይህንኑም በተግባር ያሳየሽ ጀግና በመሆንሽ ልትኮሪ ይገባል:: በተለይ ደግሞ ፅናትሽ እና ብስለትሽ ሳላደንቅልሽ ኣላልፍም :: ስላም ኣንቺ በሞያሽ ለሌሎች ሴት እህቶታችን መልካም ኣርአያ የምትሆኝ ስው በመሆንሽ ሁልግዜም ቢሆን ራስሽን እያሳደግሽ የበለጠ ትልቅ ቦታ መድረስ ይኖርብሻል:: ለአጉል ትችት በፍፁም እጅ እንዳትስጭ:: ገንቢ የሆኑ ትችቶች ብቻ ልትቀበይ ይገባል:: ስላምየ እጅግ በጣም ነው የምንወድሽ በተለይ ደግሞ ለእናትሽ ያሳየሽን ክብር የበለጠ አንቺን እንድአከብር አድጎኛል::በተረፈ ለአንቺ እና ለቤተስቦችሽ መልካሙን ሁሉ እመኛለሁ በርቺ::
በጣም ጎበዝ ነሽ ሰላምየ ዋናው ለኔ ደስ ያለኝ ጠነቀቅ በለ አነጋገርሽ አስተዋይነትሽ አና አደንቅሸዋለሹ ።
የእውነት ሰላም በጣም wise ሰው ናት!!! በንግግሮቿ ቁጥብ እምነቷን እውነቷን የምትጠብቅ ኩሩ ሴት ናት❤❤❤❤ በርቺ አንዳትረቺ!!!!
የምወደው ስው ስለምወደው እንጂ የማደርገው እንዲወደኝ የማደርግለት ነገር በፍፁምየለም :
👌ጥሩ እገላለፅ👌
🥰🥰ሰሊ ጀግና ሴት ፈጣሪ እናትሽን እና ልጅሽን ይጠብቅልሽ ፍፅየ ደስ የሚል ፕሮግራም ነው ግን እንድታቋርጥ ❤
ሰሉየ ዝፈትወኪ ጀግና ጓል ኣንስተይቲ ❤😊 ትግርኛ ፅሕፍ ልርእየ ዓይኑ ይብራህ❤😂
ደስ ካለኝ ነገር ከዘረኝነት ተላቀን ቀና ኮሜንት መፃፍ ጀምረናል ሰላምን የመሰለ ነገር የለም አገራችን ውስጥ የገባ የክፋ መንፈስ ቀንበር የተሰበረ ይሑን አሜን
አሜን❤❤❤
❤❤❤
❤በጣም 🙏
አሚን አሚን 🤲🤲🤲
Amennn ♥️♥️
ፍፄ ብቅ ስላልክ ደስ ብሎናል አና ስቱድዮ ደሞ አንደኛ wow ከለሩ ሁሉም ነገር
ሁሌም በህይወታችን አመስጋኝ ስንሆን መባረክ መሰጠት ይሰጠናል ሰላምየ ሁሌም የምታስቢው ነገር ሁሉ ይሳካልሽ አንች ጎበዝ ጠንካራ ሴት ነሽ ይገባሻል የኔ ቆንጆ❤❤❤❤
ደምረርኝ ውዴ❤❤🙏
ስላምዬ የነበርሽበትን ያሳለፍሽውን የማትረሺ የናትሽን ህይወት መቀየር የምትመኚ በጣም ጀግና ቆንጆ ሴት ነሽ
ድንቅ ብርቱ ሴትነሽ ደግሞ እግዚአብሔርንየየምትወጅ የምታከብሪ ነሽ : እግዚአብሔር እሁንምያክብርሽ ❤😊🙏👏💎 ያከበርሽው እግዚአብሔር ይክብርሽ ብዙ የሚስተምር ለዘመናችንወጣቶች የሞራል ሃብት አለሽ
ያብዝልሽ❤
ደምረጅ ወንድሜ❤🙏
በጣም ነው ያከበርኩሽ!!! ♥️♥️ ዘመንሽ ሁሉ የተባረከ ይሁን!!!!
ሰላሚና በጣም ግልፅ ነሸ !❤ ደግሞ ከድሮም 😘 love & respect ❤ keep shine dear❤
ሰላምዬ የና ሞክሼ እስከ አባቴ ስም ሞክሼ ነሽ ስወድሽ እኮ በዛ ላይ እናትሽን ወዳጅ አክባሪ ስትር ያልሽ ልበ ሙሉ ሴት ,,,....አቦ ክፉ አይንካሽ እረጅም እድሜ ከማዘር ጋር🙏
ሰላምዬኮ ቆንጅዬ አስተዋይ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ይባርክሽ በርቺ ያለፍሽበት ቀላል አይደለም
ሠላምዬ በጣም ቆጆ ነሽ ስራሽም በጣም ጀግና ነው ከሁሉም አርቲስቶች ለኔ ሁሌም አንደኛ ነሽ በጣም እወድሻለሁ ፍፄ ያተም አድናቂ ነኝ እወድሀለሁ
Selmna ሁሌም ከድሮም ጀምሮ ከልቤ የምወድሽ ከፍታሽ የሚያስደስተኝ 🎉❤❤❤❤❤
በጣም እናመሰግናለን ቅን ልቦች ..ሰላም ስላቀርብክልን ..በጣም ጎበዝና ጠንካራ ሴት ነሽ በወንድ ገንዘብ ሳይሆን ሰርተሽ ለፈተሽ ለስኬት ስለበቃሽ ደስ በሎናል ........ለቅናተኛና ለወረኝ ቦታ አትስጮቻው ❤❤❤❤
ጎበዝ እህቴ በጣም ደስ ብሎኛል መልካም ሁሉ ይሁንልሽ ተባረኪ
ደምረኝ ውዴ❤❤🙏
በጣም በጣም የምወድሽ ሰላምዬ ነሽ የኔ ታታሪ የኔ እናቷን አስደሳች ቆንጅዪ እኔንም ፈጣሪ ይረዳኛል ለናቴ አስደሳች ሴት ያድርገኝ እናቴ ውበቴ ናትና ፍፄ በቁንጅና ያልከው ነገር በጣም ያዘንኩበት ዳሬክተር አለ ግን ምንም አይደል አንተንም የፈጣሪ ጠብቆት አይለይህ እልሃለሁኝ በርታልኝ
ያነሳችው ሀሳብ ትክክል ነው ሁላችንም ሰውን በወደድነው ልክ እንድንወደድ እንፈልጋለን ብቻ ሳይሆን እንጠብቃለንም። ለዛም ነው ነገሮች ከጠበቅናቸው በተቃራኒ ሲሆን የምንጎዳው ' Expectation hearts more than what happened ' የሚባለው እውነት ነው።
❤❤
ስሳምዪ አንቺ ከምትወጃቸዉ በላይ የምትወጃቸዉ ይዉደዱሽ❤ በጣም የማከብርሽ የማደንቅሽ ረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥሽ የበሰጠ ስኬት ተመኘሁልሽ❤
ሰላምዬ በጣም የምወድሽ የማደንቅሽ የማከብርሽ ምርጥ ሴት ነሽ ሙሉ ነሽ ምንም የጎደለሽ ነገር የለም ከመልክ መልክ ከፀባይ ፀባይ ከሀብት ሀብት ብቻ ምን አለፋሽ በጣም ነዉ ምወድሽ ሀበሻ ሲበዛ ቅናተኛ ወረኛ ሀሜተኛ ነዉ። ሲበዛ የዩቲዮብ ጡረተኛ የሆኑ ሀሜተኛ ሰዎች አሉ በጣም የሚቀኑብሽ ሌላዉ ሁሉ ቀርቶ ላይቭ ገባሽ ብሎ የሚቀና ህዝብ ነዉ። ያለው ብቻ ፈጣሪ ከክፉ አይን ይጠብቅሸ አሜን 🙏 በዘመንሽ ሁሉ መልካሙን ሁሉ እንዲገጥምሽ እመኝልሻለዉ ❤
ሰልዬ ዝም ብዬ ሳስበሽ በጣም የዋህግልፅ ትመስይኛለሽ ለወደድሽው ሰው ከዛም የተነሳ ሰው ሚወጣልሽ ሁሉ አይመስለኝም ምክንያቱም የኛ ሰው ለመሰሪዎች ነው ቦታ ያላቸው ወንዶችም መሰሪዋን እቴጌ ብለው ሚኖሩ ነው ሚመስለኝ ለማንኛውም ፈጣሪ ካንቺጋ ነው ጊዜአዊ እንጂ ዘላለማዊ አይደለም የሰው ጉዳት አይዞን ቅብጥ በይልኝ❤️❤️❤️❤️
እንወድሻለን ሰላምዬ አይንሽ ውስጥ ፍቅር ንጽሕና እውነተኝነት ግልጽነት መታመንን አያለው በተቻለሽ መጠን ግን ኢትዮጵያዊት ሴት የሚኖራትን ወግ ባሕል አለባበስ ትሕትና እንዲኖርሽ እንድታጠብቂው እጠይቃለው በአክብሮት በትሕትና !!የለሽም እያልኩ ግን አይደለም በሚጎለው እንዲሟላ ለማለት ነው። በተረፈ በሕይወትሽ መልካም ነገሮች ሁሉ እንዲገጥሙሽ እመኛለው በእውነት ፈጣሪ ምስክሬ ነው ከልቤ ነው ደስታሽ ሞልቶ ይፍሰስ!!!❤❤❤🎉🎉🎉
ወንድሜ ደምረኝ❤🙏
ደስ የሚል ሃሳብ😍
well done
❤❤❤
ሰላም ጥሩ ስራ እየሰራች ነው ያው ሰው ነን እና ማንም ፍፁም የለም ያለችው እኔ ውስጤ ያለው አስተያየቴን ነው ያለችው ማለቴ እኔም የምለውን ነው ያለችው እና በርቺም በፍልሙም ውስጥ ተስጦ እንዳለሽ እንዳላት ሳልናገር አላልፍም ሁሉም ለራሱ ቆንጆ ነው ቆንጆም ነሽ ናትም 🙏
ፍፄና ሰላምዬ በጣምነዉ ምወዳችሁ ሰዉ ለተጠየቀዉ ጥያቄ እደዚ ጥንቅቅ ያለ መልስ እራስን መሆን ደስ ይላል ክበሩልኝ 🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
እግዚብሔር ፡ ይመስገን ፡ ደስታን ፡ ከሱብቻነዉ ፡ የምናገኘው ፡ ተባረኪ ፡ እህቴ ፡ መልካም ፡ ሁሉይከተልሽ።
ማነው በአንድ ድምፅ ሊያ ሾውን ይቺን ልጅ ተፋቻት የሚል የጀርባ ቅማል ሆናባታለች ተይ እንበላት ሊያ አርቲስቱን ጥላቻን እያሳየች መቅረብ ነው የምትፈልገው ይመስለኛል በዛ ደሞ ሰሉ ሳትንቃት አልቀረችም ❤❤❤❤❤
ያቺ ባለጌ ስሟ ሲነሳ እራሱ ያስጠላኛል
ጠይአች ደሞ እሷን ሰው ብለሺ እዚህ ትጠሪያትአለሺ
@@kabetubeቢሆንም ከፍቅር ጥላቻ ሲተላለፍ ነው ቶሎ የሚጋባው ለዛ ነው ቆንጅዬ
Liya show betam kinategna set nech. Selamye beautiful 😍 ❤ 💖 berchi ❤
ጎበዝ የሴት ወንድ ህይወትሽ የተባረከ ይሁን 👏🏻👏🏻👏🏻🙏🏼🙏🏼🙏🏼
የሴት ወይዘሮ ናት❤❤❤❤
እርጋታሽና ጥንካሬሽ ደስ ይላል በርቺ ደስታሽ ሞልቶ ይፍሰስ❤ ፍፄ ዳግም በአዲስ ፕሮግራም ስለመጣክ ደስ ብሎኛል🎉
ሰሊና ምርጥ ሰው ስነ ስርአት ያላት ልጅ ናት ወደ ፊልሙ በደንብ ብትመለሺ ደስ ይለናል ምርጥ አርቲስት አድናቂሽ ነኝ
ሰላምዬ ፈጣሪ ጥበበኛ ነው ለሰጠን ብቻ ሳይሆን ላሰጠንም በምክንያት ነው ።ዘግይቶም ሊሰጠን ይችላል ።ካልሰጠንም ለእኛ የማይጠቅመን ጉዳት የሚያስከትልብን ስለሚችል ይሆናል።ስለዚህ ለሰጠንም ላዘገየብንም ለከለከለንም ሁሉ ፈጣሪ አምላክ ሁሌምየተመሰገነ ይሁን የእኛ ጌታ
ሰላምዬ ምን ያህል እንደምወድሽ ብታውቂ !!!!!!! ችሎታሽ ውበትሽ እድገትሽ ..... የብርቱ ሴት ተምሳሌት ነሽ::❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ፍፄ ጎበዝ ነዉ አጠያየቅ ይችልበታል ሰላም ብዙ private ለመሆን ሞክራ ነበር ሰላምዬ እንኩዋን ጌታ ብዙ አሳልፎ ለዚህ አበቃሽ 🥰🥰❤❤❤
ሰላምዬ እግዚአብሔር መልካም ነው ይረዳል ያግዛል እንኳንም ረዳሽ እሰይ ጠንካራ ጎበዝ አስተዋይ ተባረኪ ልጅሽን ያሳድግልሽ እናትሽን ጤናና እድሜ ይስጥልሽ ተባረኪ
ሰላምዬ በጣም ነው የምወድሽ ጀግና ሴት ነሽ በርቺ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ የኔ እናት❤❤ ፊፄ ምርጥ ስራ ነው በርታ እናመሰግናለን🙏🙏
ሰላመይ ሽኮርርርር❤❤❤❤
ሰላምየ በጣም ነው የምወዳት ምርጧ የሀገራችን ሴት አርቲስት ነሽ ተባረኪ እህታችን
ሰላምዬ በጣም ነው የማደንቅሽ ጠንካራ እና አስተዋይ ሴት ነሽ በርቺ።
በጣም ደስ የላል ሰያወሩ ራሱ አንደ ጋደኛ 🥰🥰🥰🥰.... ገልፀነታቸው ዋው በለናል ሰላምዬ ጀግና ሴት ነሺ
ጀግኒት በጣም ድንቅ ልጅ ነሽ አስተዋይ እርገተሽ ሁሉ ነገርሽ በጣም ነው የሚመቸኝ በርቺ ሰላምዬ❤❤ አንቺን ሰይ ፊቴ ላይ የሚመጡት አርቲስት በዩሽ እነ ቤዛዊት ናቸው የፊልሙን ርዕስ ረሰሁት ይሰለቁብሽ ይስቁብሽ ነበር ከአስር አመት በፊት አብራችሁ በሰራችሁት ፊልም 😂
የኔ ጀግና ወንድሜ በረታ ሳላምዬ የኔ ቆንጆ ፍጣር ያሰብሽውን ሁሉ ያሳካልሽ እውነት ነው ሁሉም ነገረ ያልፍል❤
ሰላም ጎበዝና አስተዋይ ልጅ ናት እስከዛሬ በነበራት ቃለመጠይቅ ስሰማት አርቴፊሻል ማንነት የላትም ያለፈችበትን አሁን የሆነችውን ሁሉ በግልጽ ትናገራለች ባጠቃላይ እራሷን ሆና የምትኖር በስራዋም በአርቱ ውጤታማ የሆነች ጎበዝ ሴት ናት
ደምርኝ ውዴ❤❤🙏
ምርጥ ጠያቂ ምርጥ መላሽ ሁለታችውንም በፍቅር ነው የምወዳችው ሠላምዬ ቆጅዬ ነሽ በጣም ነው የምወድሽ የማከብርሽ አድናቂሽ ነኝ
I don't normally watch show. When I saw her, she was prety. I dont even know her. I am out of Ethiopia for morthan 30 years. I clicked like because you mention about the bible word. That is very powerful God's word. I will continue watching your show.
ታምራለች ከውበትዋ በላይ ግን ማንነትዋ አወራርዋ በሳልነትዋ የመተወን ብቃትዋ እንድንወዳት አድርጎናል ሌላ ፈርሃ እግዚአብሔር አላት! ❤
I can see how you mentally get mature, loved the way you express yourself. You seem honest and humble. Keep doing a good Job selamina beautiful! I find you beautiful inside and out on this interview! Fitse “tichlaleh” happy to see you with a new, unique program. Good Job!
ልክነሽ ልጅ ስለነበርሽ ነው አይዞሽ አሁን ተምረሻል የስው አፍ ዛፍ ያደርቃል ደበቅ አርጊ የኔቆንጆ አሁን ገብቶሻል ይመችሽ ቸር ይግ ጠምሽ
ከሴት ተዋንያን መስለው ሳይሆን ሁነው በትወናቸው የሚያስደምሙኝ ሴት አርቲስ በቁጥር አንድ የማስቀምጣቸው ቢኖሩ ለኔ 👉እድለወርቅ ጣሰው እና ሰላም ተስፋየ ናቸው ሰላሚና ❤❤❤❤
ይመችሽ መልሶችሽ ሁሉ አንቺን የሚመጥኑሽ ናቸው ቀሪውን ዘመንሽን ፈጣሪ ይባርክልሽ
በጣም አሪፍ ሾዉ ነዉ ፍፄ። ተመልካቹ ሊሰማዉ እሚገባዉን ጥያቄ ነዉ በስነ ስርአት እየጠየክ ያለኸዉ በጣም ያምራል በጣምም ያዝናናል ቀጥሉበት
Selam is a true human being with a beautiful heart. She has a great personality . keep it up!!!
ሰላምያ የኔ ቆጅ እጅግ አወድሻለው ግልፄነትሽ በጣም ደስ ይላል በርች ዘመንሽ ይባረክ አወድሻለው ድንቅ አርትስት ነሸ ❤❤❤❤
ሰሊዬ በጣም እወድሻሁ ጥንካሬሽ አስተዋይ ሴት ምርጥ አርቲስት
ሰላም በጣም ጭምት ሆነሻል። ለውጥሽ በጣም ይገርማል ውስጥሽ ግን ስብር ያለ ትስያለሽ በነገሮች ግን በጣም ጠንካራ ነሽ።ለናትሽ ያለሽ ፍቅር የተለየ ነው። እግዚሃብሔር በእድሜ በጤና ያቆይልሽ። ልጅሽን ያሳድግልሽ። በርቺ ድሮ ሳላውቅ ፈርጄብሽ ነበር በጣም የቅርታ🙏
ሰላምዬ ንግስቷ በጣም ነው የምወድሽ የማከብርሽ ሰርተሽ ለፍተሽ በራስሽ የተለወጥሽ ሴት ተባረኪልኝ።ከማንም ጋ አትወዳደሪም አንቺ በባልሽ ገንዘብ ቤት አልገዛሽም በላብሽ እንጂ በእንቁ የተንቆጠቆጠ ቤት ቢሰሩም ያንቺ ከዛ በላይ ነው የኔ ቆንጅዬ በርቺልኝ አብቢልኝ ❤❤❤❤❤❤
ደምርኝ ውዴ❤❤🙏
ሳላሚና እውነትም የወይኑ ግንድ ፍሬ ቢሰጥም ባይሰጥም ተመስገን ማለት ደስ ያሠኛል። በተረፈ ሰላሚና የኔ ጀግና ለእናትሽ ቤት ገዝተሽ እናትሽን ጎረቤት አድርገሽ መኖርሽ እጅግ ደስስስ..ስ ያሰኛል። ለእናት የሚገባ ምርጥ ስጦታ አሁን የሚቀርሽ እናትሽ ጋር ጓደኛ ሆነሽ ጊዜ ሰጥተሽ በዚህ በድካማቸው ወቅት ከምንም ነገር በላይ የቅርብ ሰው ስለሚፈልጉ ከጎናቸው ሆነሽ የእግዚአብሔርን መንገድ አስይዘሽ አቁርበሽ እሳቸውንና ልጅሽን ተንከባከቢ የግል ህይወትሽና ሚስጥርሽን የግልሽ አድርጊ አደባባይ ላይ ማስጣቱ አያስፈልግም ይህ ጥያቄ ይለፈኝ በይ የጓዳሽን ገመና ጓዳሽ ውስጥ አስቀሪው በተረፈ አቦ ተባረኪ ሰላmiና
ጀግና ነሸ ❤ ሁሌም ሰለናትሸ ሰታወሬ ደሰታሸ ይታየኛል እገዛብሔር እድሜ ይሰጥልኝ ❤🙏
ስወድሽ ሰሊየ የኔ ቆንጆ ሁልጊዜ እንዳማረብሽ ኑሪልን ❤❤❤
አቤት መልካምነት ንግግርሸ ሲምር ጥሩ ሁሎ ይግጠምሸ ❤️😍
ብርታትሽን ጥንካሬሽን ሁሌም አደንቃለሁ የኔ ሴት ጄ ቲቪ ላይ ኢንተርቪ ከሰጠሽበት ቀን ጀምሮ በርቺ የልጅሽ እናት ያድርግሽ ለእናትሽም እረጅም እድሜ ተመኘሁ 🙏🏽
እዴት ፈጣሪ ቢወድሽ ነው ሶልየ እደዚህ ቅመም የሆንሽ❤❤❤
ድንቅ አመለካከት ውበት በራስ መተማመን 👍👍👍ሰላሚና ብዙ ስኬት ፈጣሪ ይስጥሽ
I am from Eritrea you are very mature girl I love you so much may God bless your son your mother family
ሰላም በጣም ነው ምውድሽ ጀግና ነሽ የበለጠ ወድ ጌታ ቀርብሽ ይቀርው ዘመንሽ ለጌታ ቢሆነ ድስ ይላል
ይሄን አጋጣሚ በማግኘቴ በጣም ደስብሎኛል ሰላምዬ በጣም ነው ምወድሽ በእውነት ለኔ ጀግናዬ ነሽ እዛች ቆጥ ላይ ኖረሽ ያን ሁሉ አልፈሽ እራስሽን አብቅተሽ እዚ በመድረስሽ በጣም ደስ ብሎኛል የኔ ቆንጆ ልጅሽን ያሳድግልሽ❤❤❤
ደምርኝ ውዴ❤❤🙏
@@BirenaዕጣንቤትL-veme Eshi
ሰላምዬ እርጋታሽ እራሱ ትልቅ ዉበት ነዉ ❤ እግዚያብሔርን አመስጋኝ መቸም አይወድቅም 😍
ፍፄ እኳን ደና መጣህ❤🎉
ስላምን ስላቀረብክልንም እናመሰግናለን ሰላምዬ በስራሽ አድናቂሽ ነኝ እማ እንደተረዳውሽ ከእግዚአብሔር ጋር ቅርበት እንዳለሽ ነው
ነገር ግን ከቅርብ ጌዜ ወዲህ እንደተመለከትኩት ከኢትዮጵያ ያፈነገጡ ካለባበስ ጀምሮ ብዙ ነገሮች አሉ እየተመለከትን ነው ትውልድ ምን እንማር አንችንም አይመጥንም ብየ አስባለሁ ብታስተካክይ እላለሁ በተረፈ አክባሪሽ ነኝ ክበሪልኝ❤
ደምርኝ❤❤🙏
በጣም ትክክል ነሽ ዋው ተባረኪ እርጋታሽ ደስ ይላል