"ሊመክረን መጥቶ : ተስፋ ቆርጦብን ተመለሰ!" | ፎቶና ጨዋታ ከአርቲስት ሠላም ተስፋዬ ጋር| ክፍል 2

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 12 янв 2025

Комментарии • 220

  • @STAMA123
    @STAMA123 Месяц назад +61

    ሰላሚና በሁሉም ነገር ስለምትበልጫቸው ይቀኑብሻል ጀግና ቆንጆ ጎበዝ ነሽ ቀጥይበት ❤❤❤

  • @kawenilegese1613
    @kawenilegese1613 Месяц назад +15

    ፍፄ ቃለ መጠይቅ አንተ አድርግ በቃ ::.....ሲያወሩ አይምሮዬ ለይ የሚመጣዉን ትጠይቃለህ በጣም ደስ የሚል አጠያየቅ,ጥሩ እና ያልተደጋገመ ጥያቄ and real የሆነ conversation እንደሆነ ያስታዉቃል ፍፅዬ እንዳታቆም Please 🤗🤗

  • @EmnetGidey
    @EmnetGidey Месяц назад +35

    ፍፁም የጀመርከው ፕሮግራም ደንቅ ነው , ከዚህ በፊትም በነበረህ የቲቪ ፕሮግራም አስደነቅከን በአጠቃላይ ይዛሃቸው የምትመጣው ፕሮግራሞች ለየት ያሉና ድንቅ ናቸዉ, አክብሮቴ ከፍ ያለ ነዉ.

  • @hiwotkefyalew3326
    @hiwotkefyalew3326 Месяц назад +23

    በሰው ተራ ተደሰት የአንተ ተራ ቶሎ እንዲደርስ የሚለው አባባል በጣም ድንቅ ነው።ተባረኪ ሰላምየ።

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 Месяц назад +8

    ጥሩ ውይይት ነበር ከተናገረችው ቃል ሁሉ ሁሉም ነገር ያልፋል ትልቅ አባባል ነው ወጣት ነሽ ገና ብዙ ጥሩ ነገሮች ይሆናሉ በህይወትሽ ላይ የሆኑት ሁሉ ለትምህርት ነው መልካሙ ሁሉ ይግጠምሽ 🙏🏾❤️ ስራሽ ላይ አተኩሪ በተረፈ
    ሁሉም ነገር ያልፋል!!!

  • @ማያነኝ
    @ማያነኝ Месяц назад +30

    የኔ ሰሉየ በጉጉት ስጠብቅሽ ነበር ❤❤❤❤❤❤❤በጣም ነው ውድድ ማርግሽ ሁሌም አይቼ አልጠግብሽም የኔ ጠንካራ እና ጀግና ሁሌም ጥንካሬሽ በጣም ይገርመኛል በርቺልኝ

  • @amarewoldemedhen686
    @amarewoldemedhen686 Месяц назад +19

    ስላም ጎበዝ ጀግና ነሽ በርቺ የራስ የሆነ የግል ጉዳይሽን ሚዲያ ላይ እታስዬ ብዙዋች ስለሚቀንቡሽ ህይወትሽ እንዳይበላሽ ብልጥ ሁኚ ለማንምሁሉ ነገርሽን እታሳዬ በጣም እድናቂችሽና እካባሪሽ ነሽ ስላምሽ ብዝት ይበል ልጅሽን እግዚአብሔር ያሳድግልሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Mhretagla
    @Mhretagla 20 дней назад

    በጣም ነው ምወድሽ ጀግና ሴት ነሽ በጣም ድንቅ ተዋናይ በዚህ ልክ እራሱን የሆነ አርትስት አላውቅም አንድ ቀን እንደማገኝሽ እርገግጠኛ ነኝ ልክ እንደ አንቺ
    አይነት አርትስት መሆን ነው ምፈልገው

  • @Tezufiker1927
    @Tezufiker1927 Месяц назад +2

    ሰላሚና ኢትዮጵያ ውስጥ በጣም ከምወዳቸው ሴት አርቲስቶች አንደኛና ዋነኛዋ ነሽ ከመ ውደዴ የተነሳ ሶሻል ሚዲያዬ ላይ profile ነበርሽ ሰሊና እወድሻለው ❤❤❤

  • @Lele-dk1pi
    @Lele-dk1pi Месяц назад +18

    የኔ ጅግና በጣም ነው የምወድሽ ሰላሚኖ ምርጥ ልጅ❤❤❤

  • @baharn4470
    @baharn4470 Месяц назад +7

    እግዝአብሔር ያከክብርልን ፍፂ ሰላም በጣም ትልቅ ነገር ነው የተማርነው በኢንተርቢው ሰላምዬ ጥሩ ልብ ነው ያለሽ በርቺ እናመሰግናለን አክብረሽኝ ግዜሽን ሰተሽን ጥሩ ነገር ስላካፈልሽን❤❤❤🙏🙏

  • @dranimutyeshiwas7496
    @dranimutyeshiwas7496 Месяц назад +2

    ሁሉም ነገር ያልፋል:: positive and negative I appreciate that.

  • @Lijeyassu
    @Lijeyassu Месяц назад +11

    ሰላሚና የሮሚ ልጅ የአምነን እናት ... I’m your lifetime fan! Keep shining 🥰🥰🥰🥰

  • @FirezerHailesilassieFirezerHai
    @FirezerHailesilassieFirezerHai Месяц назад +3

    ሠላምዬ ጥሩ እና በሳል ሃሳብ ስላቀረብሽ አደንቅሻለሁ በዚሁ ቀጥይ ብዙ ውጣ ውረድ ተሻግረሽ አሁን ላይ ደርሰሻለሁ ፈጣሪ ከታጋሾች ከቻዮች ጎን ነው ፈጣሪ አሁንም ወደፊትም ይርዳሽ

  • @meseretegrace4793
    @meseretegrace4793 Месяц назад +5

    ሕይወት ትልቅ ት/ቤት ናት!!!!!ሠላምዬ ከአምላክሽ ጋር ወደፊት ቀጥዬ❤❤❤❤❤❤እግዚአብሔር ያሰብሽውን ያሳካልሽ!!!!!

  • @TaffesseAbebe
    @TaffesseAbebe Месяц назад

    ፍፁም. በጣም ደሰየሚል ሰዓት. ነው ያሳለፍኩት በተለይ. የሠላም አድናቂ. ነኝ በሳል አንደበትናድንቅ አዕምሮ ያላት. አንደበተ እርቱ. ከጥሩ. ቁመና ደሰ የምትለኝ. አክተር

  • @ሰሚር
    @ሰሚር Месяц назад +23

    አውራውያን የታላችሁ 🎉🎉🎉 እናሽቃብጥ ኑ

  • @fiavenyohans57
    @fiavenyohans57 Месяц назад +16

    ሰላምዬ ሁሌም ሳቂልኝ❤❤❤

  • @HilinaT-ef5pz
    @HilinaT-ef5pz Месяц назад +10

    ሰላምዬ እውነተኛ ሰው ለዛ ነው የምወድሽ❤❤❤

  • @leaderleader9067
    @leaderleader9067 Месяц назад +3

    ሰላሚና አንደበተ ርቱዕ በጣም ነው የምወድሽ የማደንቅሽ

  • @Max-zd3pg
    @Max-zd3pg Месяц назад +107

    ፍልም ሰላምና ባባ ሰላምና ኢሳም ሀበሻ ብቻ ይስሩት ሰሉ ስወድሽ ❤❤😊

    • @arditube7340
      @arditube7340 Месяц назад +7

      Exactly

    • @safia6933
      @safia6933 Месяц назад +4

      ዋው በትክክል

    • @chaltuaddisabebakegna265
      @chaltuaddisabebakegna265 Месяц назад +6

      ማንደላ ጨምርበት

    • @NightDancerKid
      @NightDancerKid Месяц назад +6

      አረ ወደዛ ኢሳም ሀበሻ ደሞ የመንደር ውስጥ ፊልም ሰሪ አይደለም እንዴ

    • @habtamabera1481
      @habtamabera1481 Месяц назад

      Kkkkkk ​@@NightDancerKid

  • @asefa610
    @asefa610 Месяц назад +4

    good idea ,wise man questions and answer's also perfect interview i love it

  • @almaztesfaye7600
    @almaztesfaye7600 Месяц назад +12

    You are strong person 🙏🏿🙏🏿🙏🏿

  • @hayatyesuf3896
    @hayatyesuf3896 Месяц назад +10

    ስላም ፍቅር አንድነት መተሳሰብ ቅንነት ለሁሉም ያድለው❤❤❤ ይሄ አለም ከንቱ ነው እንዳ ያታለን 😢 እንንቃ🙏

  • @SARAISAK-v2t
    @SARAISAK-v2t Месяц назад +3

    Thank you very much, you know very well that you have to work, first of all Ethiopians. Salam number one Ethiopia🇪🇹❤️🙏

  • @mulugetawoldu1679
    @mulugetawoldu1679 Месяц назад +1

    በርቺ ልጄ የሰው መውደድ አይለይሽ ብቻ ልዩ ነሽ !!

  • @SARAISAK-v2t
    @SARAISAK-v2t Месяц назад

    I love my grandmother very much. She was the first person to teach me how to speak Amharic. I was still a very young child. I love the movie, which is full of color and freedom.

  • @sisiayali3512
    @sisiayali3512 Месяц назад +6

    በጣም ነው እምወድሽ ሰላምዮ ❤አውራዎችእኔም ያስቁኛል

  • @Metimekonene
    @Metimekonene Месяц назад +5

    .በፊትም እወድሽ ነበረ አውን በይበልጥ ወደድኩሽ እራሱን ኦኖ የሚኖር ሰው🥰👌

  • @ራያራዩማ-ቨ8የ
    @ራያራዩማ-ቨ8የ Месяц назад +8

    ሰልዬ ጀግና ፊልሚ በጣም ነው ይምትችልበት ምንድነው ምክንያቱም❤❤

  • @hiwotloha9070
    @hiwotloha9070 18 дней назад

    በብዙ ትወናሽን ነው ምናደንቀው አሁን ላይ ግን?እየሆነ ነው ድርጊቶችሽ ወደድሮ ብትመለሺልን🙏ፍፄ እናመሰግናለን

  • @SamrawitNegusse-z6i
    @SamrawitNegusse-z6i Месяц назад +13

    She's cool 😎

  • @selam801
    @selam801 Месяц назад +9

    ሰላምዬ የኔ ጀግና ሴት እወድሻለሁ❤👸

  • @ዳዉንቴዋ
    @ዳዉንቴዋ Месяц назад +7

    ሰላምዬ የኔ ጀግና እህት በርች ማሬ ደግሞ በፊልሙም ነይልን ❤❤❤❤

  • @rahelmariyam2326
    @rahelmariyam2326 Месяц назад +3

    ሰላምና ፍፄ ሰላማችው ይብዛ።

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 Месяц назад +6

    ምርጦች 2ታችሁንም በጣም ነው የምትመቹኝ❤❤❤❤

  • @Ephrem.gosaye.Shekla
    @Ephrem.gosaye.Shekla Месяц назад +9

    አቦ ተጋግዘን እንደጋ 1k😍

  • @HirutHenon
    @HirutHenon Месяц назад +5

    ጀገግና ሴት ነሽ🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @sebelwongelshiferaw5834
    @sebelwongelshiferaw5834 Месяц назад +4

    ሰላም ጸጉራን 2ት ቦታ ተስርታ ማየት ደስ ትለኛለች ሁሌም ተሰሪ!!!

  • @YonasGmichael-be7mw
    @YonasGmichael-be7mw Месяц назад +3

    ልባም እና ብልህ ሴት እግዚአብሔር ይባርክሽ ሁሉም ያልፋል

  • @EmnetGidey
    @EmnetGidey Месяц назад +9

    አለምሰገድ "ሰላም ወንድማችን" ሲል ሰምቸው አውቃለሁ. እና ደግሞ የማስተዋወቅ ዓቅምሽን ከዚህ በላይ ዳብሮ ማየት እፈልጋለሁ, አከብርሻለሁ.

  • @AnnaMelese-g2n
    @AnnaMelese-g2n Месяц назад +3

    I’m your biggest fan!💜

  • @aniidris8923
    @aniidris8923 Месяц назад +1

    ፍፄ አሪፍ ስራ ነዉ Berta 🎉

  • @kenean1915
    @kenean1915 Месяц назад

    ሁሌም ምርጥ ነሽ።❤❤❤❤❤❤

  • @AmazingGod-e4t
    @AmazingGod-e4t Месяц назад +1

    ሰላም ሰላማዊ ናት🎉

  • @ahazamahaza5712
    @ahazamahaza5712 21 день назад

    ሰላምያ የኔ ጠካራ ውብ ነሸ ወደፍት ብቻ ቀጥይ ጌታ ካችጋር ይሁን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AryamTekleab-r3e
    @AryamTekleab-r3e Месяц назад +11

    የኔ፣የዋሕ❤

  • @HellaBrhane
    @HellaBrhane Месяц назад +11

    My favorite love u selamina❤❤❤❤

  • @ሳምሪኢትዮ-ለ2ለ
    @ሳምሪኢትዮ-ለ2ለ Месяц назад +5

    ጀግና ሴት ይሄ አሽቋላጭ ህዝብ ጠጠሩን ከወረወረባቸዉ ዜጓች አንዶ ነሽ ፈጣሪ ምኞትሽን ሁሉ ያሳካልሽ

  • @hayatyasin3873
    @hayatyasin3873 Месяц назад +6

    ሰላምና የኔ ሴት❤❤❤

  • @tenbitermias
    @tenbitermias Месяц назад

    I noticed you mentioned many times that the interviewee was your friend. I believe you were trying to convey a sense of trust in your relationship with her. እና ጓደኛህ እንደሆነች አውቀናል ጋሼ......, የ50 ዓመት ሰውዬ እና የ25 ዓመት ኮረዳ እንዴት ጓደኛ እንደሚሆኑ ባይገባንም

  • @መጥምቁዬሐንስ-ጘ7ዸ
    @መጥምቁዬሐንስ-ጘ7ዸ Месяц назад +2

    You are so right love it ‼️

  • @KimiyaAbdrahman-e7s
    @KimiyaAbdrahman-e7s Месяц назад +8

    ውሎ ሰውን ይቀይራል ❤❤❤

  • @rahwateklay2164
    @rahwateklay2164 Месяц назад +4

    በርቱ❤❤❤❤

  • @berhenardi8569
    @berhenardi8569 Месяц назад +8

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ selameye konjo

  • @kbgoshu3822
    @kbgoshu3822 Месяц назад

    በጣም አሪፍ ውይይት ነው

  • @woinshetyeneneh
    @woinshetyeneneh Месяц назад +3

    ሰላምዬ የኔ ውደ ልጅ እወድሻለሁ ተባረኪ

  • @ራሄላጓልኣክሱምይትዬብ

    ሰላመይ🥰 ስወድሽ እኮ የኔ ልዩ ሴት🤗🥰

  • @hankewtaTube
    @hankewtaTube Месяц назад +5

    ሰላመይ❤

  • @hdjid988
    @hdjid988 Месяц назад

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ሠላምየ ❤

  • @Zidan5MD
    @Zidan5MD Месяц назад

    በዳይ ከመሆን ተበዳይ መሆን ይሻላል አሉ
    ነብዩ ሙሀመድ ሰ.አ.ወ❤

  • @umijenetimedia11
    @umijenetimedia11 Месяц назад

    ይህን መልክት የምታነቡ ሁሉ ያሰባቹትን መልካም ነገር ሁሉ ፈጣሪ ይስጣቹ ቤተሰብ ሁኑኝ አለህ ሁላችንም በሰላም በደስታ በጤንነት ሀሳባችን ሞልቶልን ለአገራችን ያብቃን አሚን💋❤️💋❤️👍🌹

  • @TimnitKiros
    @TimnitKiros Месяц назад +2

    ሰላሚና ዝፈትወኪ ❤❤❤

  • @ናኒተኪኤ
    @ናኒተኪኤ Месяц назад +2

    ሰላሚና አስተዋይ 🎉

  • @ጦጢት
    @ጦጢት Месяц назад +2

    ባየሁሽ ቁጥር ፍቅሬ የሚጨምረው ነገርስ ፎቶዎችሽን ፕሮፋይሌ ላይ ማድረግ እፈልጋለው ስለምወድሽ ስለምሳሳልሽ ስለማከብርሽ ብቻ አልበሜ ውስጥ ነው የማደርገው ድሞ ሴት ነኝ ዋ!❤

  • @minilikz3rd407
    @minilikz3rd407 Месяц назад +3

    Ere Selam! Betam wededkut moodshn!! Reha yehonsh lij

  • @BB-gd8vb
    @BB-gd8vb Месяц назад +1

    ስወዳት እኮ❤

  • @yamishalom3429
    @yamishalom3429 Месяц назад +3

    ፍፄ ዳርክ ቀለም ነገር ትወዳለህ መሰለኝ ከድሮ ጀምሮ ሰቱዲዮህ ጠቆርቆር ያለ ነው

  • @JahAdam
    @JahAdam Месяц назад

    Selita keep shining🎉🎉🎉

  • @rozirozi1159
    @rozirozi1159 Месяц назад +6

    Eniwedishaleni selamiya ❤❤❤❤

  • @SARAISAK-v2t
    @SARAISAK-v2t Месяц назад +1

    I'm telling you the truth. I've seen the movie Colorful Dreams 50 times. My grandfather, I love you very much. He is a very good writer.👍🎉

  • @senihailu7633
    @senihailu7633 Месяц назад +4

    ❤❤❤❤yene wub soliye❤❤🎉

  • @SARAISAK-v2t
    @SARAISAK-v2t Месяц назад +1

    We are all family. If the media came, they would tell you that we are family, but no one loves us more than you, Ethiopians.❤️🇪🇹❤️🇪🇹🙏

  • @SARAISAK-v2t
    @SARAISAK-v2t Месяц назад +1

    It's amazing how some of the people you see in the media that you admire the most and some of the people you don't like are from our own family. We have the same blood, but you never know. Sometimes it's very nice to see them, but when you see someone else, there's no problem. Ethiopians, no one likes Ethiopia.🎉😢❤ love you love you my cousin

  • @SARAISAK-v2t
    @SARAISAK-v2t Месяц назад +1

    you know what thank you so much sweetheart you love Ethiopia by the way number one Ethiopia to grow blood🇪🇹❤️❤️❤️🇪🇹🙏

    • @maregk4154
      @maregk4154 Месяц назад

      😂 seriously 😏Ethiopia ?

  • @muluwelday4144
    @muluwelday4144 Месяц назад +3

    ሰላምዬፈቀርናሸ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @לאהטנסה-ש6ט
    @לאהטנסה-ש6ט Месяц назад

    ክፍል 3❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤

  • @tameratmekasha
    @tameratmekasha Месяц назад +1

    ሰላምየ ከማደንቃቸው ሠወች አንዶ ነሽ

  • @abby6h330
    @abby6h330 Месяц назад

    ሰላሚና ሽኮር ይመችሽ❤

  • @buonavita4175
    @buonavita4175 Месяц назад +2

    wow two my best and favorite people like you so very much 💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖

  • @imanahmed3745
    @imanahmed3745 Месяц назад +1

    fetse meret sew nek .selamye betam new sewedesh aseteyayet alegn table keyir kebetugar ayihedem

  • @meronmekonnen7363
    @meronmekonnen7363 Месяц назад +3

    Selam aberak interview betareg andande artistochen

  • @HiwetTsegay-i2z
    @HiwetTsegay-i2z Месяц назад +3

    Selamyey berchi yene konjo❤

  • @azebbenbryu5183
    @azebbenbryu5183 Месяц назад

    እኔ እኮ እደሰላም ተስፋነዉ እምሆነዉ እልነበር ለናቴ አሁን የመዲም ኩሽና ፍዳየን አሳየኝ አይህልሜ❤❤❤😢😢😢😢

    • @TigistGebremedhin-tw6kq
      @TigistGebremedhin-tw6kq Месяц назад

      ገና ያልኖርሻቸው ብዙ ቀኖች አሉ፣ የራስሽ ስኬት ይመጣል!

  • @merhawiberhe4476
    @merhawiberhe4476 Месяц назад +3

    I know Selam personaly kind and humble girl amazing 😮

  • @luckybrand107
    @luckybrand107 Месяц назад +6

    ሰላም ሽኮር 🥰

  • @bhnma
    @bhnma Месяц назад +4

    Selamye❤❤❤🎉

  • @befekadutsegaye1881
    @befekadutsegaye1881 Месяц назад

    የእውነት በትእግስት ሙሉ ጥያቄና መልስ አዳምጬ አላውቅም የሁለታችሁም አድናቂ ሆኛለሁ

  • @Sameera-l5h
    @Sameera-l5h Месяц назад +2

    ሠላምዬ ❤

  • @MeseretHabte-xe2le
    @MeseretHabte-xe2le Месяц назад +5

    Selam yena web❤

  • @natnaelalemu7889
    @natnaelalemu7889 Месяц назад +5

    Ere awra ❤❤❤❤❤❤❤

  • @safia6933
    @safia6933 Месяц назад +5

    ሰወድሽ ወላሂ አቺ ብቻ ተውኚ

  • @elsaabebe5229
    @elsaabebe5229 Месяц назад

    ሰላምዬ ብቻ ትተውን የኔ አንደኛ ወድሻለው አደንቅሻለው ሰላምዬ ❤❤

  • @medhanittube
    @medhanittube Месяц назад +4

    Selam betam arif lb yalat ena besal sew nech

  • @efremtamirat1288
    @efremtamirat1288 Месяц назад +4

    Qin liboch❤❤❤ selam also ❤❤❤❤❤

  • @SARAISAK-v2t
    @SARAISAK-v2t Месяц назад

    Good guy respect you❤🎉

  • @ethiopiainme23
    @ethiopiainme23 Месяц назад +5

    ሰላም ሮማን

  • @sumitikonjo4146
    @sumitikonjo4146 Месяц назад

    Ds mil interview Ena selameyem kelel yalesh Endi mehoneshen alakem nber 1ga

  • @ConfusedCake-rl8rl
    @ConfusedCake-rl8rl 22 дня назад

    Queen😊❤

  • @AmiraEbrahim-j9l
    @AmiraEbrahim-j9l Месяц назад

    Selamye jegna ❤❤😊😊