Ayeee tondyeee 😂😂😂😂😂 feryeee😂menale gen zemdye bethonu weye goribete weye ye bale guwadgne bethonu 😂😂😅menale 😂😂❤❤❤🥰🥰🥰🥰betam new mewedachew🙏👏👏🥰 God and his mom be with you and ur sweet family all the time 😘
Frie I like your beautifu dress. O my God it's really wonderful thanks for sharing this beautiful family with your guest's Master chef tonde. Master you are super. Keep up we love you ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ጉዞ ወደ 200K please subscribe ቤተሰብ በመሆን አበረታቱን፡፡ እናመሰግናለን፡፡
ruclips.net/user/FrieDagiFamily
Weyi nahi ati konateci ati rageci kkkkk😂😂😂❤❤❤❤
የአመቱ ምርጡ ፕራንክ 👌😂ይቅር በሉን ውብዬ እና ፍሬ🙏
እኔ ግን የ ቶንዴ ፕራንክ ይመቸኛል😂😂😂
በነገራችን ላይ በጣም ትመጣጠናላችሁ ሁለታችሁም እረጋ ያላችሁ ባለትዳር ናችሁ 🥰🥰🥰🥰🥰🎉🎉🎉🎉
ቶንዴ ግን ምን ይሻልሀል የአመቱ ምርጥ ፕራንክ❤😂😂😂
ፕራክ ብሎ ዝም ነው ሴቶቹ አሳዘኑኝ 😀😀😀😀😀የውብየ ጉንተላ የናሂ አተኪኝ ማለት በሳቅ 😀😀😀😀
ፍሬ እና ቶንዴ ማማ በጣም ነው የምወዳችሁ እግዳ አክባሪ ናችሁ ተፈገግታጋ ይላቹሁ የሰዉፍቅር ያድላቹ ትዳራችሁን አርሴማ ትባርክላችሁ🎉🎉🎉🎉🎉
ፍርዬ ትንሽ አይቆርሴ ለእንግዳ ያለሽን ትልቅ አክብሮትና ፍቅር ሳላደንቅ አላልፍም ፈጣሪ ወዳጅ ያብዛላችሁ❤❤❤❤❤
የሚያጠግብ እንጀራ ከምጣዱ ያስታውቃል አቀራረቡ ብቻ ይበቃል ፍርየ❤❤
ወይ ናሂ😂😂😂😂😂ቆንጠጥ ሰታርገው አቆንጥጭይ አትርገጭይ የፊቱ አክት እራሰ❤❤❤❤❤
ቶንዴ ግን አቤት ግፍክ 😂😂😂😂 ፍርዬ ግን አቤት ለእንግዳ ያለሽ ክብር የጨዋ ልጅ ናሂና ውብዬም ምርጦች ናቹ ምርጥ ጥምረት ነው ይመቻቹ ❤👍
እሰይ አሁን ሁለት እርግት ያሉ ባለትዳሮች ስታምሩ አቤት ፋርዬ የእኔ አክባሪ ሸኩክ አለች ደህና አድርጋች አቅምሳቸው ናሂ እና ቶንዴ❤❤❤❤😅😅😅😅
ወይኔ የዛሬው ደሞ ባሰ 😅😅😅😅ናሂ በውስጠ ሚስጥር ስትርግጠው አትርጋግጭኝ አላለም. አሳቃችሁኝም አሳዘኑኝም ውብዬና ፍሬ አብሬችሁ ተሳቀቅኩኝ. ❤❤❤ ስታምሩ ሁለታችሁም ደርባባ
ቤተሰብ+❤ ከፍሬ ዳጊ ጋር ያሳለፍነው ምርጥ ጊዜ ነበር ሰብስክራይብ ላይክ ሼር እያረጋችሁ 200k አስገቡልኝ🙏 ፍሬ ዳጊ በጣም እናመሰግናለን ማሚቾም እንወድሻለን❤ ምርጥ ቤተሰብ ናቹ❤🙏
ፍርዬ እና ውብዬ የሰዛናቹ ብቻ 👍😌😒😂😂😂
እሷ በድብቅ ስትቆነጥጠው አትቅቆንጥጭኝ አትርገጭኝ ይላል አይ ናቲ 😂😂😂😂
ውይ ቶንዴ ምርጥ ሰው ምርጥ ባለ ትዳሬች ናችሁ ብዙ ግዜ አልገምትም እንደ እናንተ የምወደው የቱበር የለኝም ውብዬን ከአረብ ቤት የገላገለሽ አምላክ ይመስገን እኛንም ይጎብኘን ብያለሁ ምርጥ ፕራንክ🎉
የኔ ማሮቾ በጣም ደስ ትላላቾሁ ከማይረባ የኢትዬዽያፊልም እናንተን ማየት ደስ ይለኛን ፍቅር የሆናችሁ ተባረኩ😊
ከአረብ ሀገር የገላገለሽ አምላክ እኛንም ይገላግለን ውብዬ
ሀገሬ ናፈቀኝ ማርያምን ሳያቸው ኡፍፍፍፍ 😢😢የሰው ቤት መረረኝ😢😢😢😭
ቶንዴ ማርያምን ትችላላቹ አይለያቹ ምርጥ ቤተሰብ ሁኑ ደስ ነው ምትሉት ግምቴም ትክክል ነበር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ገና ሳላየው ኮሜንት እያነበብኩ እነ ቶንዴን ሳይ በሳቅ ሞትሁ አላየሁትም እኮ ገና😂😂😂😂ይመቻችሁ❤❤❤
ተመካክረው ነው እኛ አይተናቸዋል ፍሬ እና ውብዬ😂 ስታምሩ አይለያችሁ ❤🙏
የኔየዋህ ፍሬ & ውብየ የወዶች ጉዳይ ቀጣይ እንፈልጋለን 😂ቶንደና ናሆም ስራአት ያዙ😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ሴቶቹ አሳዘኑኝ ሚስቶቻችሁ ግን ትዕግስታቸው እውነት በጣም ነው የሳቅሁት😂😂😂😂😂😂ሁላችሁንም እወዳችኋለሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
*ቱቱቱ ውይ ቶንዴ😂😂ሚስጊን ውብዬና ፍሬ አሳዘነለኝ የምር ሁለት አልቃሾች❤ኡፍ ምርጥ ሁለት ጥንዶች በርቱልን*
እግዚአብሔር ይመሰገን የሚያሰተምር ሰለሆነ 🎉🎉🎉🎉
አይ ሼፍ እንደው ተንካል አይሰለችህም ምነው ባታሳቅቃቸው ዛሬ እንካን ብቀርስ ግን ቸሳክታል🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ፍርዬ የኔ እናት ❤❤❤❤
Nahi ደሞ አትርገጭን ኣትቆንጭጭን😄😄😄😄ከፍረ ይልቅ ዉብየ ተሳቀቀች እኮ
የተመታችሁ ግን የለ ነው ምርጥ አስተማሪ ፕራንክ ነው ውብዪም እና ፍሬ ትእግስታችሁን ሳላደንቅ አላልፍም
ፍርየ የኔ ቆንጆ ሁሌም እንግዳ ተቀባይ ያድርግሽ። የሠራሺዉ ምግብ በአይን ያጠግባል እጅሽ ይባረክ።
ቶንዴ አንተ ማስተር ሼፍ ሳትሆን master prank ነህ:: ፍሬና ውብዬ ግን ሲያሳዝኑ :: ይሄ ምርጥ ነው
ወይኔ ፕራንክ ገራሚ ፕራንክ ፍርዬ የኔ እንስፍስፍ ስወድሽ ውብያዬ ፍርዬ የኔ ደርባቦች❤❤❤
የቶዴ ፕራክኮ ይከብዳል ፍሬና ዉብዬ ሲያሳዝኑ 😂😂😂😂
ፍሪ የኔ ሰው አክባሪ እደው በአካል ባገኝሽ በምን እድሌ ስወድሽ እኮ ውብዬ የኔ የዋህ አይለያችሁ❤❤❤
አቤት ስነ ስረአት👌 ተወደ ና ናሂ ጠብቁ ይሰሩላችሇል
ፍሬ ዳጊ እንኳን አደረሳችሁ ፍሬ ለእንግዳ ያላችሁ ክብር ለሰው ያለሽ ፍቅር በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ ።
አትቆጥጪኝ አላለም ናሂ 😂😂😂😂ወይኔ ማርያምን ሴቶቹ አዛዘኑኝ 😢😢
አይ ፍሬ አቺማኮ ሁሌ የባልሽ መጫወቻ ነሽ ሚስኪን ዉብየም ፋሬም አልቃሾች ናቸዉኮ ደግሞ ክክክክክክ ተሰራላቺሁ 😂😂😂😂ፍሬ ቻይዉ ይሄ አጪር ሰዉኮ ተኮሉ ቱቱቱ አይጣል ነዉኮ 😂😂😂😂😂
ውብየ ጎስማ ገደለችው 😂😂😂😂 ወይኔ አትርግጭኝ ብሎ እርፍ እሷ ውስጥውስጡን እየጎስመች 😂😂😂
😂😂😂😂😂😂😂😂😂afere bebelau webeya endate endasazenechey 😂😂😂😂😂lemenedenewo meteregechey 😂😂😂😂😂😂 yeha holewo ye toneda sera new 😂😂😂😂😂😂😂😂
ወይኔ ግፋችሁ ወላሂ እየተሸማቀቅኩ ነው ያየሁት እንደዚህ አይነት ፕራንክ አይቼም አላውቅ😂😂😂😂😂😂
ውብየ የኔ ደርባባ ጨነቃቅ😢😂😂😂
Ayeee tondyeee 😂😂😂😂😂 feryeee😂menale gen zemdye bethonu weye goribete weye ye bale guwadgne bethonu 😂😂😅menale 😂😂❤❤❤🥰🥰🥰🥰betam new mewedachew🙏👏👏🥰 God and his mom be with you and ur sweet family all the time 😘
ሁላችሁም ምርጥ ጥንዶች ናችሁ የተረጋጋቹ ስታምሩ❤❤
ሴቶችዬ እንዴት እንዳሳዘናችሁኝ እንኳን በልተውታ ሲያው የሚያሳሳ ምግብ ነው ❤❤
አይ ውብዬ አትርገጭኝ አላለም ደስ ስትሉ ባፍ ከመናገር ጎተል ማረግ ጥሩ ያስተምራል🥰
ውይ ቶንዲ ሁለተኛ ግን አንግዳ ማስደንገጥ ጥሩ ኣይደለም በተለይ ገበታ ላይ❤❤❤
ኧረ ወይኔ ፍሬ እና ውበየ እውነት ብድራችሁን ከአሁኑኑ አስቡበት ግን የውብየ ቁጥጫ ተመችቶኛል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ለማንኛውም ጥሩ ጥምረት ነው ሁለት ጨዋ ባለትዳሮች ፈጣሪ ፍቅራችሁን ያስፋው ያቆያችሁ እንወዳችኋለን ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ጌታን ዉቤ ሁሌም አያታለሁ ብዙ ተመሳሳይ ብሀሪ አለን አይገርምም በተል የግፍተራዉ ና እርግጪ 😊😅😂😂❤❤❤
😂😂😂የውብዬ ጉንተላ የፍሬ መሽቆጥቆጥ የኔ ማር
አቆጥጭኝ አለ ናሂ አይውብየ😂😂😂❤❤❤ታምራላችሁ
ደሥሢል😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤የምር ተሠራላችሑዉብዬና ፍሬ😊🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ዉብዬ አስለቀሰችኝ ናሂ አሸማቀቃት አንደኛ ፕራንክ 😂😂😂😂😂😂
ፍርዬ ግን ሰው በጣም ነው yemitwdew ለእንግዳ ያላት kiber yelyali embete takbrachu በታቸሁ ሁሌም bebrket የሙላ 🙏 ልጃቸሁን ያስደግላቸሁ 🙏
ወይኔ አንዴ ስስቅ አንዴ ሳለቅስ ፍርዬዬዬ የኔ እናት ምን እንደምልሽ አላዉቅም ዉብዬ ምርጥ ልጅ አንደኛ የአመቱ ምርጥ ፕራንክ
ማሻ አላህ ፍርየም ውብየም ለሰው ያላቸው ክብር አላህ አብዝቶ ይጨምርላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤
ጌታ ሆይ ውብዬ እና ፍርዬ አስለቀሳችሁኝ😢😢😢😢😢😢ባሎች ስለነዚህ ንግስቶቻችሁ ጌታን አመስግኑ ጨዋዎች ትግስተኞች ፍርዬም ትለያላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እኔ በጣም ያሳቀኝ የውብዬ ቁጠጣ መርገጥ በሳቅነው የሙትኩት ናሒም ዉደመሐላይ ፋራ ፊቱላይ ያስታውቃል ጭንቅ እዳለው ለማንኘውም የምርጦች ምርጥ ፕራክ ነው ይመቻቹ ❤❤❤❤❤❤❤❤
ውብዬ የኔ ደርባባ የኔ ቆንጆ አንጀቴን ነው የበላሽው
መልክሽም ባህሪሽ ቆንጆ የእውነትም ውብዬ❤❤❤
ውብዬ እኔ ልሳቀቅልሽ ደቃ አደረገችው ምስኪን😂😂😂 የፍሬ ድንጋጤስ😂ውብዬና ፍሬ ተበቀሏቸው አንድ ቀን።
ወይ ፍርዬ ክው ነው ያለችው የውብዬ ማልቀስ😂 ያመቱ ምርጥ ፕራክ 😂😂😂
የፍሬ ዶሮ እኔ ከሩቅአገር ሆኜ በአይኔ በላሁት ባለሞዬ❤🎉
ጉሰም እቻደርገችው😂አትርገጭኝ አላለም😜ፍርዮ ውብዩ አሳዘናችሁኝ🙄😜
ፍርየ እኮ ዓይነ ሰፊ ናት ገና አቀራረቧ ያጠግባን እዉነት ምሰጭው አትጭ በጣም ደስ ትችላላችሁ❤
ቶንዴ ለፕራክ አይታማም አንደኛ ነው በጣም ጓጉቸ ነው የማየው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ውይ ቶንዴ ጉድ ብዬካለው እንኳን አደረሳችሁ የኔ ምርጦች🎉❤
Wwwwww bexami temechitoyinli nhina tode Yi mechachu 😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤
Ayyy wube wolewan gefefee iko miskine fireye be muya atitamime iko serulachu ye dagi prank kebade new calute😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤
😂😂😂 አይ ውብየ ውብየ አትርገጭኝ
አለመሳቅ አልቻልሁም😂 የዉብዬ ጉንተላ😂😂😂😂😂
አራ ዎዮ አትቆንጥጭኝ አትረጋገጭኝ አራ ናህ 😂😂😂ምስኪኖች ፍሬ እና ሁብዬ 😢
ከባድ ነው አይይይ ፍሬዬዬ❤❤❤ አይዞሽ ያጋጥማል
ምርጥ ፕራንክ ጌታን በርቱ ጉዞ 500 k
ማማዬ ወይይይ ስረአቱዋ እግዚአብሔር ያሳድግሽ
ጓደኝነታችሁ ትመጣጠናላችሁ ቆጆወይ❤
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉ውይ የቶደ ፕራክ ያበደ ነዉ 😂
ምርጥ ፕራክ😂😂❤❤ ውይብ እዴት እዳሳዘነችኝ😢
Wayyoo hubben harkkan xuqqxxe dadhabddee 😂😂😂😂😂😂😂😂
ቶንዴ ግን ምን እንደሚሻልህ ደሞ እኮ ፕራንኮችሁ ከባባዶች ናቸው አሳቀካቸው እንኳንም ውሸት ሆነ የፍሬን ትህትና የውብዬን መሳቀቅ ደሞ አይጣልባችሁ ፍሪታዬ እንደራስሽ ድርብብ ያለች ቤተሰብ ነች በፍቅር ኑሩ ዘመናችሁ ይባረክ ናሂ እና ውብዬ ደስ የምትሉ ቤተሰቦች ናችሁ
በጣም ፍቅር የሆኑ እንግዶች ናቸው ስርአታቸው ደስ ይላሉ ፍርዬ ሴቶቻችን ትእግስታችሁ አስተማሪ ነው አኮራችሁን መልካም በዓል ውዶቼ ቾቤ ነፍስህ አይማርም❤❤❤
ነፍሳችሁ አይማርም ተወንደ ናሂ 😂❤❤❤
ውብዬና ፍርዬ ለነዚህ ተንኮለኞች ስሩላቸው😢😂❤
የውብዬ ጉንትል ጉንትል😅😅😅😅😅😅 ወይኔ
Frie I like your beautifu dress. O my God it's really wonderful thanks for sharing this beautiful family with your guest's Master chef tonde. Master you are super. Keep up we love you ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ተንኳሉ ከት መጣላችሁ ግን ውብዬ አትቆጥጭኝ አላለም ቱ አዋረደኝ ብላ ይሆናል በሆዶ 🤭🤣🤣🤣🤣🤣🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
እረ ቶንዴ ተው ግን❤❤❤❤❤❤ በጣም ነዉ የምወዳችሁ
ፍርዬና ውብዬ አሳዘዘኑኝ😢😢😢
Prank mehonu beje enj sew tegabzo endezih bifeter kebad new lemanegnawom fereye ena wobeye yasaychut tegest des yelal ! ❤❤❤
የኔ ወርቆች ስወዳቹ ❤ማማዬ የኔ ልጅ
SubhanAllah Tonde prank atisra ante eko tileyaleh u r really different and best at pranking
ክክክክክ ሞቱኩ ማረያምን ደሞ ስታምሩ
ዉብዬ አትርገጭኝ ብሎ አሸማቀቃት 😂😂😂😂😂😂ለምንድነዉ ምትረጋግጭኝ
የቶንዴ ፕራንክ ይለያል😂😂😂😂😂😂
አይ ውቤ ቁንጥጥ ታረገዋለች ምስኪን ሴቶች አሳዘኑኝ😢😢😢😂😂😂😂😂😂😂
በሉ ቶንዴና ናሄ ለፍሬና ውቤ ስጦታ ግዙ በበአል ቀን ቆላቸውን እንደገፍችኋቸው በሀሳቤ የምትስማሙ ላይክ 🎉❤🎉
😂😂😂 feta new garegachugne ketan feriye Yen konjo 😂😂😂😂
ውይ ስታሳዝን😢😢😢
አትረጋግጭኝ አላለም
ስታጎርሠውስ😂😂😂😂 በስቅነው የሞትኩት
ሼፍ ቶንዴ ግን ከየት ነው ተንኮል ሚመጣልህ🤔😅
Besmam Endew ke branku buhala endet ybelalu❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ዉይ ደስ የሚሉ ቤተሰቦች የናንተ
ይሻላል ከሌሎቹ ፕራንክ ይመቻቹ